Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
❤
በጣም የሚያምርና ጤናማ የሆነ ነው የሰራሽው : ስላካፈልሽን እናመሰግናለን : በርችልኝ 🙏🙏🙏❤️😘
አመሰግናለሁ🙏
በጣም ጎበዝ ነሽ ጤናማ ነውእጅሽ ይባረክ
አሜን ክብረት ይስጥልኝ🙏❤️
በጣም ባለሞያ ጎበዝ
በጣም ባለሞያነሽ
በጣም ያምራል። መጣሁ መጣሁ ሳያልቅ እደርሳለሁ
በጣም ያምራል እናመስግናለን ጤንኛ ንገር ንው👍
እጅሽ ይባረክ ያሳደገኝ እሱ ነው
ጎጎ ይባላል ይገርማል ኤርትራም ጎጎ ይባላል ግን ሽልማት የለውም ትንሽ ውፈር ይላል ጎጎ ይባላል እጅሽ ይባረክ ያምራል
አሜን 🙏 ከልብ አመሰግናለሁ
Very good modern gogo
thank you 🙏
በስማም ምርጥ ነው የኔ ባለሞያ❤
አመሰግናለሁ 🙏
ጐበዝ እጅሸ ይባረክ
እጅሽ ይባረክ
አሜን አመሰግናለሁ🙏
Amsegnalhu❤
It is so good
thank you so much
awesome as well as immediately recipes.so let us know updates the transfers the Amharic so what was adding and what’s minutes rising?
የታመሰ ገብስ ይሆናል ወይ
አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሸልኝ ሰብ መልሺሺ
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
የኔ ፡ ውድ ፡ መቡካት ፡ የለበትም ፡ አመሰግናለሁ ፡
የለበትም። ወዲያው መጋገር ነው። አመሰግናለሁ🙏
ካልቦካ ለምን እርሾ አስፈለግ ስላልገባኝ ነው ?
እንዲፋፋ ነው ። 🙏
እርሾ ለምን አስፈለገ ? ወዲያው የሚጋገር ከሆነ?
ቂጣው እንዲፋፋ እና ዳቦ ዳቦ የሚል ጣዕም እንዲኖረው ያደርጋል ። አመሰግናለሁ
ገብሱ ጥሬው ነው የሚፈጨው
አዎ ጥሬውን ተፈትጐ ይፈጫል ። አመሰግናለሁ
ጎጎ ከሆነ ማ ምንም ኣይስፈልግን, ጨዉ ብቻ ነው ማስፈልግ
Its nice Can you write plz what is the name of the spice you used
ድንብላል ፣ ነጭ አዝሙድ ፣ አብሽ ። ሁሉንም ቅመሞች ይታመሳሉ ። ቅመሙ ሲዘጋጅ ነጭ አዝሙዱና ድንብላሉ መጠናቸው እኩል ነው ። አብሽ ግን ትንሽ መሆን አለበት ። ከዚያ አንድ ላይ ፈጭቶ ማስቀመጥና ለሁሉም አይነት የዳቦ ማጣፈጫ ይሆናል ። አመሰግናለሁ🙏
Berchi
Why are you add the yeast ?if you don’t give time to rise.or may be not need the yeast other than that it is really beautiful good job.
🙏❤️❤️🇪🇷
ለቂጣ(ለመንገሌ)ካሜራ አይገባም (አይጨመርም እህቴ
What's the meaning you mix the east if you're not leave at least 1 hour
እርሾ የጨመርኩት ቂጣው እንዲፋፋ ነው:: እንጂ ሊጡ ኩፍ ማለት የለበትም ። ወዲያው መጋገር አለበት ። አመሰግናለሁ
የገብስ እንጀራ እንዴት እንደሚጋገር ብታጋሪኝ እባክሽ አመሰግናለሁ
የሰራሁት ቪዲዋ አለ ከታች🙏
Goobze
May anyone be kind enough to provide the recipe in English?

Its nice
Can you write plz what is the name of the spice you used