Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በሪቺ
አሠላሙ አይኩም❤❤❤🎉🎉🎉
ዜድ
ኑማ በኔቤት
🧡⚠️🔊አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ውድና የተከበራቹ የእስላም ልጆች የአላህ ሰላምና ኢዝነት በናንተ ላይ ይስፈን 💐💐👍🇪🇹💐#የአረብ_ሀገር_ሴት_ናት!!#መከራውን_ችላ፤በበረሀ ታሽታ ባህሩን አቋርጣ፡#ለሌሎች_የምትኖር፤ማንነቷን ጎድታ ወገን ማዳን መርጣ፡#ለቤተሰቧ_ለውጥ፤እድሜዋን 💐በሙሉ ለስደት ገብራ፡#ከማታውቀው_ሀገር፤ከማታውቀው ሰው ጋር በስራ ተባብራ፡#ሆዷ_አልችል_እያለ፤እንደ ሻማ መብራት ቀልጣ የምትበራ፡አዛኝና ሩህሩህ አስተዋይ የሆነች፡#ዛሬ የምንሰድባት የአረብ ሀገር ሴት ነች፡#የፀናች_በአቋሟ፤ብርሀኗ ፈንጣቂ በእፍታ እማይጠፋ፡#ይበቃኛል_ሳትል፤ለኔ ላንተ ህይወት ሁሌም የምትለፋ፡ 💐#ወቀሳ_ትችቱን፤ስድብ ስም ማጥፋቱን ሁሉን ነገር ችላ፡#ለርሷ_ሳይመቻት፤ሁሌ እየደከማት ያልፍልኛል ብላ፡#በመንሀጂም_ፅኑ፤በእምነቷም ብርቱ ቆራጥ ጀግና ሆና፡#በተቻላት_አቅም፤የተደፋን አንገት ያደረገች ቀና፡አዛኝና ሩህሩህ አስተዋይ የሆነች፡#አሁን የምንተቻት የአረብ ሀገር ሴት ነች፡#የአረብ_ሀገር_ሴት ነች፤💐የእምነት እህቴ ያች የኔ ከርታታ፡#የአረብ_ሀገር_ሴት ነች፤ተመላላሽቱ ከዛ ከዚህ ቦታ፡#የአረብ_ሀገር_ሴት ነች፤በተውሒዷ ደምቃ በኒቃቧ ፀንታ፡#ስደተኛዋን_ፈርጥ፤እንደዚህ አይነቷን ያችን ሙስሊም ወጣት፡#በእምነቷ_ክህደት፤በእዝነቷ ጭካኔ ሁሌ እየተሰጣት፡#ትንሽም_ሳይከብደን፤ምላስ ያለን ሁሉ ተነስተን ስንቀጣት፡ #አቋሜን_💐ልናገር፤ማንም እንድዘልፋት እኔ አልፈቅድም ቅንጣት፡ወሏሂ እኔ አልፈቅድም፤ጂምላ ክስ አሎድም፤#አውቃለው_የእውነት፤አውቃለሁ መጥፎወች በስደት እንዳሉ፡#ከዚያ_ከዚህ_ብለው፤የሌለን ፈብርከው ነገር የሚበሉ፡#አውቃለሁ_እንዳሉ፤ልክ እንደ በቆሎ ወሬ የሚቆሉ፡#አውቃለሁ_እንዳሉ፤እንደ ሀምሌ ነፍሳት ድንገት የሚበቅሉ፡ #አውቃለሁ__💐እንዳሉ…!#ነገር_ግን_በጥቅል፤የአረብ ሀገር ሴት ብለንማ አንክሰስ፡#ለፍትህ_እንቁም፤መልካሙ ይመስገን መጥፎውም ይወቀስ፡#ከየት_የመጣ_ነው፤ስደተኛን ሁሉ መቁረጥ ባንድ መቀስ፡#ምን_አይነት_ነገር_ነው፤ሰርገኛ ሲመጣ በርበሬ መቀንጠስ፡#ጥቅምን_ሳላስቀድም፤ሀሳቤን ላካፍልህ ምንም ሳሊዝ በጄ፡#እውነቱን_ ልንገርህ፤ምንም 💐ሳልሳቀቅ ለኔ ግን ወዳጄ፡#ስህተቴን_አራሚ፤ለኔ አዛኝ አስተዋይ መካሪ የሆነች፡#እጂግ_አስገራሚ፤የአረብ ሀገሯ ሴት አሳቢ እናቴ ነች፡#በጣም_አስደማሚ፤አብሽር የምትለኝ እህቴ ጀግናዋ፡በርቀት የሚታይ የመንሀጅ ፋናዋ፡አዛኝና ሩህሩህ አስተዋይ የሆነች፡#አሁን የምንወቅሳት የአረብ ሀገር ሴት ነች፡የቸገረህ ጊዜ በሚዲያ 💐ዘልቀህ የምትለምናት፡ዛሬ የምትሰድባት የአረብ ሀገር ሴት ናት፡አንጀቷ አልችል ብሎ ካላት የምትረዳህ፡ከሌላት ለሌላ በእዝነት የምትነዳህ፡የሀዘንክን እንባ በሳቅ የምትቀይር፡አንተን መፍትሔ ጋር የምታዘያይር፡ውስጥና ውጭህን አድማቂ በሀሴት፡ዛሬ የምትሰድባት ነች የአረብ ሀገር ሴት፡#የአረብ_ሀገር_ሴት_ነች__!! 💐#እምነቷን_አፍቃሪ፤ችግርን አካሚ ረሀብን ፈዋሽ የሁላችን እናት፡#ሚስኪንን_ጠያቂ፤ሚስጥርን ጠባቂ የአረብ ሀገር ሴት ናት፡የአረብ ሀገር ሴቶች እያሉ በጅምላ ለሚከሱ ወገኖች ይድረስልኝ!?🌹🌹🌹እድሜና ጤና ለድቅቱ እይቴ💐💐💐ሰላም አለይኩም ውዶቼ ዛሬ አንድ ያስገረመኝን ነገር ልንገራችሁማስ ::በተለይ እህቶቼ ይሄ ለናንተ ነው 🫵...ባለፈው በተቀመጥኩበት ቦታ ላይ አንድ የ ክላሴ ልጅ መቶ አጠገቤ ተቀመጠ እና ሞቅ ያለ ወሬ ይዘን በመሃል ስልክ ተደወለለት እናም አውርቶ ሲጨርስ ሚስቴ ነች ማንሳት ነበረኝ አለኝ እኔም አብሽር ብዬው ወሬአችንን ቀጠልን በመሃል ሚስቴ ስላለው ነገር ጠየቁት::ያው ባሌ ሚስቴ መባባል የዘመኑ ፋሽን እንደሆነ አውቃለው ግን ያለውን አመለካከት ለማወቅ ስል እኔ ሳላውቅ አገባክ እንደ አልኩት:: እሱም ፈገግ እያለ የምፈልገው እስከሰጠቺኝ ድርስ ሚስቴ ነች አለኝ ያው ማለት የፈለገው ስሜቴን አስካበረደቺልኝ ድረስ ሚስቴ ናት ማለቱ ነው 🤦♂ እናም እዚህ ላይ መፃፍ ማልፈልጋቸው ብዙ ነገሮችን ነው የነገረኝ ያው መቼም ትረዱኛላችሁ በተለይ የግቢ ተማሪዎች :: ከዛም በጣም እየገረመኝ ታገባታለህ አልኩት....በጣም እየሳቀ ትቀልዳለህ እንዴ አለኝ::ምነው ስለው የጨዋ ልጅ እና ድንግል የሆነችን ሴት እንደሚያገባ ነገረኛ እኔም አላስገረመኝም ማንስ እንደዚህ አይነቷን ያገባል::ያው ከግቢ እስኪመረቅ ነው ወይ ደሞ ፍሬሽ ተማሪዎች እስኪገቡ ነው እስከዛው ስሜቱን ያበርድባታል ምስኪን 💔 በጣም ሚያስገርመኝ ነገር ምን እንደሆነ ታቃላችሁ ሁሉንም ነገር ምታረገው በሷ ፍላጎት መሆኑ ነው 😣 ሃታ እሱ እንዳለኝ ከሆነ አንዳንዴ የቤርጎ እራሱ እሷ እንደምከፍል ነው የነገርኝ 🤦♂በርግጥ ሁለቱም ካፊር ናቸው ግን ግቢ ላይ አንዳንድ ኢስላምን ሚያሰድቡ ሰዎች አጋጥመውኛል::እናም እህቶቼ ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው ህይወት ይቀጥላል ከተመረቃቹ ቡሃላ ትዳር ሚባል ነገር አለ ልጅ መውለድ አለ ብቻ ብዙ ኃላፊነት ይጠብቃቹሃል::ሃቂቃ እኔ ያየውትን ካየው ቡሃላ ወደፊት አግብቼ ሴት ልጅ ከወለድኩኝ መቼም ግቢ አልካትም ይሄ የኔ አመለካከት አይደለም ብዙ ሰውን ጠይቄ ሁሉም በኔ ሃሳብ ነው ሚስማማው::እናም ውዴ....እህቴ ላይ እንዲደርስ ማልፈልገውን ነገር አንቺም ላይ እንዲደርስ ስለማልፈልግ ይሄን ምክሬን ተቀበይኝ አንዴ መተሻልና በቃ ለመጣሽበት አላማ ጠንተሽ ስሪ 🥰 አስቢው ወላጆችሽ እዚህ እንድትደርሽ ብዙ ዋጋ ከፍለዋል... ለአንድ ለማታቂው ወንድ ብለሽ ውለታቸውን አትብይ 🙌ትምህርትሽና ስራሽ ላይ ብቻ አቶክሪ ❤️💐💐💐💐💐💐💐
በሪቺ
አሠላሙ አይኩም❤❤❤🎉🎉🎉
ዜድ
ኑማ በኔቤት
🧡⚠️🔊አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ውድና የተከበራቹ የእስላም ልጆች
የአላህ ሰላምና ኢዝነት በናንተ ላይ ይስፈን 💐💐👍🇪🇹💐
#የአረብ_ሀገር_ሴት_ናት!!
#መከራውን_ችላ፤
በበረሀ ታሽታ ባህሩን አቋርጣ፡
#ለሌሎች_የምትኖር፤
ማንነቷን ጎድታ ወገን ማዳን መርጣ፡#ለቤተሰቧ_ለውጥ፤
እድሜዋን 💐በሙሉ ለስደት ገብራ፡
#ከማታውቀው_ሀገር፤
ከማታውቀው ሰው ጋር በስራ ተባብራ፡
#ሆዷ_አልችል_እያለ፤
እንደ ሻማ መብራት ቀልጣ የምትበራ፡
አዛኝና ሩህሩህ አስተዋይ የሆነች፡
#ዛሬ የምንሰድባት የአረብ ሀገር ሴት ነች፡
#የፀናች_በአቋሟ፤
ብርሀኗ ፈንጣቂ በእፍታ እማይጠፋ፡
#ይበቃኛል_ሳትል፤
ለኔ ላንተ ህይወት ሁሌም የምትለፋ፡ 💐
#ወቀሳ_ትችቱን፤
ስድብ ስም ማጥፋቱን ሁሉን ነገር ችላ፡
#ለርሷ_ሳይመቻት፤
ሁሌ እየደከማት ያልፍልኛል ብላ፡
#በመንሀጂም_ፅኑ፤
በእምነቷም ብርቱ ቆራጥ ጀግና ሆና፡
#በተቻላት_አቅም፤
የተደፋን አንገት ያደረገች ቀና፡
አዛኝና ሩህሩህ አስተዋይ የሆነች፡
#አሁን የምንተቻት የአረብ ሀገር ሴት ነች፡
#የአረብ_ሀገር_ሴት ነች፤💐
የእምነት እህቴ ያች የኔ ከርታታ፡
#የአረብ_ሀገር_ሴት ነች፤
ተመላላሽቱ ከዛ ከዚህ ቦታ፡
#የአረብ_ሀገር_ሴት ነች፤
በተውሒዷ ደምቃ በኒቃቧ ፀንታ፡
#ስደተኛዋን_ፈርጥ፤
እንደዚህ አይነቷን ያችን ሙስሊም ወጣት፡
#በእምነቷ_ክህደት፤
በእዝነቷ ጭካኔ ሁሌ እየተሰጣት፡
#ትንሽም_ሳይከብደን፤
ምላስ ያለን ሁሉ ተነስተን ስንቀጣት፡
#አቋሜን_💐ልናገር፤
ማንም እንድዘልፋት እኔ አልፈቅድም ቅንጣት፡
ወሏሂ እኔ አልፈቅድም፤
ጂምላ ክስ አሎድም፤
#አውቃለው_የእውነት፤
አውቃለሁ መጥፎወች በስደት እንዳሉ፡
#ከዚያ_ከዚህ_ብለው፤
የሌለን ፈብርከው ነገር የሚበሉ፡
#አውቃለሁ_እንዳሉ፤
ልክ እንደ በቆሎ ወሬ የሚቆሉ፡
#አውቃለሁ_እንዳሉ፤
እንደ ሀምሌ ነፍሳት ድንገት የሚበቅሉ፡
#አውቃለሁ__💐እንዳሉ…!
#ነገር_ግን_በጥቅል፤
የአረብ ሀገር ሴት ብለንማ አንክሰስ፡
#ለፍትህ_እንቁም፤
መልካሙ ይመስገን መጥፎውም ይወቀስ፡
#ከየት_የመጣ_ነው፤
ስደተኛን ሁሉ መቁረጥ ባንድ መቀስ፡
#ምን_አይነት_ነገር_ነው፤
ሰርገኛ ሲመጣ በርበሬ መቀንጠስ፡
#ጥቅምን_ሳላስቀድም፤
ሀሳቤን ላካፍልህ ምንም ሳሊዝ በጄ፡
#እውነቱን_ ልንገርህ፤
ምንም 💐ሳልሳቀቅ ለኔ ግን ወዳጄ፡
#ስህተቴን_አራሚ፤
ለኔ አዛኝ አስተዋይ መካሪ የሆነች፡
#እጂግ_አስገራሚ፤
የአረብ ሀገሯ ሴት አሳቢ እናቴ ነች፡
#በጣም_አስደማሚ፤
አብሽር የምትለኝ እህቴ ጀግናዋ፡
በርቀት የሚታይ የመንሀጅ ፋናዋ፡
አዛኝና ሩህሩህ አስተዋይ የሆነች፡
#አሁን የምንወቅሳት የአረብ ሀገር ሴት ነች፡
የቸገረህ ጊዜ በሚዲያ 💐ዘልቀህ የምትለምናት፡
ዛሬ የምትሰድባት የአረብ ሀገር ሴት ናት፡
አንጀቷ አልችል ብሎ ካላት የምትረዳህ፡
ከሌላት ለሌላ በእዝነት የምትነዳህ፡
የሀዘንክን እንባ በሳቅ የምትቀይር፡
አንተን መፍትሔ ጋር የምታዘያይር፡
ውስጥና ውጭህን አድማቂ በሀሴት፡
ዛሬ የምትሰድባት ነች የአረብ ሀገር ሴት፡
#የአረብ_ሀገር_ሴት_ነች__!! 💐
#እምነቷን_አፍቃሪ፤
ችግርን አካሚ ረሀብን ፈዋሽ የሁላችን እናት፡
#ሚስኪንን_ጠያቂ፤
ሚስጥርን ጠባቂ የአረብ ሀገር ሴት ናት፡
የአረብ ሀገር ሴቶች እያሉ በጅምላ ለሚከሱ ወገኖች ይድረስልኝ!?
🌹🌹🌹እድሜና ጤና ለድቅቱ እይቴ💐💐💐
ሰላም አለይኩም ውዶቼ ዛሬ አንድ ያስገረመኝን ነገር ልንገራችሁማስ ::
በተለይ እህቶቼ ይሄ ለናንተ ነው 🫵...ባለፈው በተቀመጥኩበት ቦታ ላይ አንድ የ ክላሴ ልጅ መቶ አጠገቤ ተቀመጠ እና ሞቅ ያለ ወሬ ይዘን በመሃል ስልክ ተደወለለት እናም አውርቶ ሲጨርስ ሚስቴ ነች ማንሳት ነበረኝ አለኝ እኔም አብሽር ብዬው ወሬአችንን ቀጠልን በመሃል ሚስቴ ስላለው ነገር ጠየቁት::
ያው ባሌ ሚስቴ መባባል የዘመኑ ፋሽን እንደሆነ አውቃለው ግን ያለውን አመለካከት ለማወቅ ስል እኔ ሳላውቅ አገባክ እንደ አልኩት:: እሱም ፈገግ እያለ የምፈልገው እስከሰጠቺኝ ድርስ ሚስቴ ነች አለኝ ያው ማለት የፈለገው ስሜቴን አስካበረደቺልኝ ድረስ ሚስቴ ናት ማለቱ ነው 🤦♂ እናም እዚህ ላይ መፃፍ ማልፈልጋቸው ብዙ ነገሮችን ነው የነገረኝ ያው መቼም ትረዱኛላችሁ በተለይ የግቢ ተማሪዎች ::
ከዛም በጣም እየገረመኝ ታገባታለህ አልኩት....በጣም እየሳቀ ትቀልዳለህ እንዴ አለኝ::ምነው ስለው የጨዋ ልጅ እና ድንግል የሆነችን ሴት እንደሚያገባ ነገረኛ እኔም አላስገረመኝም ማንስ እንደዚህ አይነቷን ያገባል::
ያው ከግቢ እስኪመረቅ ነው ወይ ደሞ ፍሬሽ ተማሪዎች እስኪገቡ ነው እስከዛው ስሜቱን ያበርድባታል ምስኪን 💔
በጣም ሚያስገርመኝ ነገር ምን እንደሆነ ታቃላችሁ ሁሉንም ነገር ምታረገው በሷ ፍላጎት መሆኑ ነው 😣 ሃታ እሱ እንዳለኝ ከሆነ አንዳንዴ የቤርጎ እራሱ እሷ እንደምከፍል ነው የነገርኝ 🤦♂
በርግጥ ሁለቱም ካፊር ናቸው ግን ግቢ ላይ አንዳንድ ኢስላምን ሚያሰድቡ ሰዎች አጋጥመውኛል::እናም እህቶቼ ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው ህይወት ይቀጥላል ከተመረቃቹ ቡሃላ ትዳር ሚባል ነገር አለ ልጅ መውለድ አለ ብቻ ብዙ ኃላፊነት ይጠብቃቹሃል::
ሃቂቃ እኔ ያየውትን ካየው ቡሃላ ወደፊት አግብቼ ሴት ልጅ ከወለድኩኝ መቼም ግቢ አልካትም ይሄ የኔ አመለካከት አይደለም ብዙ ሰውን ጠይቄ ሁሉም በኔ ሃሳብ ነው ሚስማማው::
እናም ውዴ....እህቴ ላይ እንዲደርስ ማልፈልገውን ነገር አንቺም ላይ እንዲደርስ ስለማልፈልግ ይሄን ምክሬን ተቀበይኝ አንዴ መተሻልና በቃ ለመጣሽበት አላማ ጠንተሽ ስሪ 🥰 አስቢው ወላጆችሽ እዚህ እንድትደርሽ ብዙ ዋጋ ከፍለዋል... ለአንድ ለማታቂው ወንድ ብለሽ ውለታቸውን አትብይ 🙌
ትምህርትሽና ስራሽ ላይ ብቻ አቶክሪ ❤️
💐💐💐💐💐💐💐