በቤት ውስጥ ሊሰሩ የሚችሉ አምስት የሥራ አይነቶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 45

  • @bezawitmerid933
    @bezawitmerid933 5 лет назад +1

    የኔ እናት አእምሮሽ ይባረክ ቤቴ ውስጥ የተለያዩ ነገሮች እየሰራሁ ነበር ባዛር ብለሽ ስትዪ በጣም ነው ደስ ያለኝ እና እግዚአብሔር ይረዳኛል አደርገዋለሁ አሳውቅሻለሁ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 года назад +3

    እውነት ነው ልጆቿ ለሑሉ። ደካሚ ናት እናት። ለዚሕም ነው። እናት ዘለአለም ትኑር። የምንለው። የወንድ እጅ ከመጠበቅ። ጌታ ይጠቡቀን። 🌹🌹

  • @mamemekonnen6884
    @mamemekonnen6884 5 лет назад +1

    በጣም የሚያነሳሳ ነገር ዘራሽብኝ ምክኒየቱም ብዙ መስራት ስችል የሂሳብ ባለሙያ ነኝ ነገር ግን ሰዎችን ባለማወቅ ለሰዎች ሳማክር ተስፋ የሚየስቆርጥ ነገር ስለሚናገሩ እንደማይቻል ሲናገሩ በማይረባ ደመወዝ ተቀጥሬ ጊዜዬን አቃጥላለሁ አሁን ግን የሚያበረታታ ነገር ነው ያደረግሺው በርቺ በጎ አስተሣሰብ ነው

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 28 дней назад

    በጣም ደስ ይላል። እሺ በቃ

  • @yeNathanenat
    @yeNathanenat 5 лет назад +1

    Thanks rosiye 👍

  • @EskeEthioTube
    @EskeEthioTube 5 лет назад

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን

  • @hanamekuriya4181
    @hanamekuriya4181 5 лет назад

    እናመሰግናለን እህታችን
    ጥያቄ አለኝ እስኪ ስለ R H blood አስረጅን ጥቅሙም ጉዳቱን በባልና ሚስት ዙሪያ በተለይ በጽንስ ዙሪያ

  • @tigistmojo
    @tigistmojo 5 лет назад

    እውነትሽን ነው ሮዚ በርቺ እህታችን!

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse 5 лет назад

    ተባርኪ ከላይም ከውስጥም ቆንጆ ነሽ እውነትም ምቹ ቤት

  • @umzubeyr3991
    @umzubeyr3991 5 лет назад

    እጅ ስራ እኔም እወዳለሁ
    ውዴ በጣም አድናቂሽ ነኝ በርቺ

    • @umzubeyr3991
      @umzubeyr3991 5 лет назад

      ስራዎችሽ በሙሉ በጣም ነው የሚያምሩት
      በጣም ጠንካራ እናት ነሽ አሏህ ያበርታሽ ውዴ

  • @mimikebe5572
    @mimikebe5572 4 года назад

    እጅስራ ያልሽው እኔ አሁንም እሱን አየሰራሁ ነው ግን ባሌ ብዙ አልወደደውም ምን ትመክሪኛለሽ
    thanks to dinkinesh tube አንዳውቅሸ ሰለረዳችኝ

    • @michubet
      @michubet  4 года назад

      ሰላም ሚሚ እንኳን ደህና መጣሽ! ባልሽን ለማነጋገር ሞክሪ። ምናልባት ለእሱ የምትሰጭው ጊዜን ነክቶበት ከሆነም የምትሰሪበትን ጊዜ ወስኝ።

    • @mimikebe5572
      @mimikebe5572 4 года назад

      @@michubet ውዴ ስለመለሽልኝ ደስ ብሎኛል ግን እኔም በጣም የዳንቴል ሱስ ወስጥ ገባሁ መሠለኝ ግን የተሻለ ስራ ሰላለኝ የት ያደርስሻል ብሎ ነው ሚጠላው

  • @አሜንአለሙ
    @አሜንአለሙ 4 года назад +1

    እደው ስወድሽ እኮ በናትሽ አድ ነገር ላስቸግርሽ ልብስ ስፌት የሚያስተምሮ ሰወች ካሉ ቁጥር ስጭኚ አድስ አበባ ላይ ማር

  • @munatk64a24
    @munatk64a24 5 лет назад

    በጣም ያምራል እጅ ስራ እኔም እወዳለሁ

  • @salihabilal5599
    @salihabilal5599 5 лет назад

    Betam arif hasab newu berchi ehte

  • @emuethio6655
    @emuethio6655 5 лет назад

    የሂሣብ ሥራ አሪፍ አይዲያ ነው ለኔ ሂሣብ በጣም ጎበዝ ነኝ ግን የተማርኩት እሥከ አሥር ነው የልብሥ ሥፌት ደግሞ እኔም እያሠብኩ ነው የተለያዪ ኢሥላማዊ የሆኑ አልባሣትን መሥራት

  •  5 лет назад

    I appreciated you

  • @لاالهالااللهلاالهالاالله-غ6ي

    አሪፍምክረነው በርች እናምሰግናለነ

  • @behailueshetu9819
    @behailueshetu9819 5 лет назад

    ya enem serawechshn ayechachwalehu betam new yemiyamrut enem yebet decoroch libsochn design madereg ewedalehu betam interesting negn gen ke sera gar eskahun alchalkum gen bekerebu yemejemer ekid alegn lelaw selephotow degmo moyayem yekerarebal technology wust negn lebete lelije eseralew gen ende bissunes alemokerekutm bezu yemanayachew gen betenesh neger berasachn memoker yemenchlachew nachew roziye lehasabesh lemelekamenetsh tebareki

  • @fanab7580
    @fanab7580 5 лет назад

    ሮዝዬ ዛሬ በጣም እድለኛ ነኝ !!! ፌስቡክ ላይ አገኝሻለሁ

    • @michubet
      @michubet  5 лет назад

      እኔም በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @mameethiopiatube7973
    @mameethiopiatube7973 5 лет назад

    Always my best!!!!! 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @ayyushayyush4411
    @ayyushayyush4411 5 лет назад

    Thank you yene konjjo 😍😍💓💓💓

  • @fatmahjaynab6464
    @fatmahjaynab6464 5 лет назад

    Awo leke nesh ena ejie sera&dekor ewdlhu lemn endmlsra alakem dmo echilbtalu lebs besfa desss yemilgn ymslgnal

  • @selamethiokitchen926
    @selamethiokitchen926 5 лет назад

    Rozye yene konjo ameseginalew betame arfe hasabe new

    • @michubet
      @michubet  5 лет назад

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @yibralemmunier4693
    @yibralemmunier4693 4 года назад

    thank you tiru hasab new

    • @michubet
      @michubet  4 года назад

      Thank you my dear

  • @furnotasfayetube1302
    @furnotasfayetube1302 5 лет назад

    Thank you

  • @bitanyaabebe4809
    @bitanyaabebe4809 3 года назад

    እኔ የሂሳብ ባለሙያ ነኝ እንዴት ነጋዴዎችን ማግኘት እችላለሁ?

    • @michubet
      @michubet  3 года назад

      busiBeteleyaye menged magignet tichiyalesh. Lemsale Yemtawikiyachewin sewech Yhisab sira endemitiseri bemenger, beFB lay mastawekiya bemawitat, betleyayu Ye tlegram business channeloch lay rasishin bemastewawek, Endihum tlegram Ysira mastawekiy Ymiwetabet channel ale kaltesasatiku "Frealance Ethiopia" Yemil meselegn eza lay mastawekiya mawitatim tichiyalesh.

  • @fatmahjaynab6464
    @fatmahjaynab6464 5 лет назад

    Gobz nesh berchi

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 лет назад

    በርቺ እናት እሺ እንሞክራለን

  • @FekerteBezane
    @FekerteBezane 5 лет назад +1

    እንዴዴዴ ልጆቹስ ማን ይያዛቸው ?እንክዋን ሌላ ስራ የቤቱንም ስራ ባሰሩኝ😀.ሀሳብሽ ግን አይከፈም

    • @michubet
      @michubet  5 лет назад +1

      ልጄቹን ይዘሽ መስራት ይቻላል። ዋናው ያንቺ ፍላጎት እና የጊዜ አጠቃቀም ነው

  • @mahletezema787
    @mahletezema787 5 лет назад

    Mech yeredushal

  • @agarotube9740
    @agarotube9740 5 лет назад +2

    እጅ ስራ እወዳለው ግን አልችልም

    • @michubet
      @michubet  5 лет назад +1

      ሞክሪው ቀላል ነው። የእጅስራ ቻናሎችንም ተመልከቺ

  • @የማርያምልጅ-ዠ3ዠ
    @የማርያምልጅ-ዠ3ዠ 5 лет назад

    እነመስገናልን ብርቼ

  • @sisisisio585
    @sisisisio585 4 года назад

    Taksi

  • @seadaethop4221
    @seadaethop4221 5 лет назад

    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን እኔም አድርጋችሁ

  • @loza-so4qg
    @loza-so4qg 5 месяцев назад

    are ou sure u are giving us good information?😂😂