ከመላው አለም ስልኬ እስኪፈነዳ ተደወለልኝ!! የአንድ ሰው ህይወት የዘላለም ክፍል፡ 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 мар 2024
  • ማን እንደ ሀገር አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለማየት ይመዝገቡ
    tally.so/r/nr6ljL
    የዛሬ የአንድ ሰው ህይወት ፕሮግራማችን ምስጋና ነው ከዚህ ቀደም በአንድ ሰው ህይወት ኘሮግራማችን ላይ እንግዳ የነበረው ዘላለም እሸቱ በኘሮግራሙ ላይ ህይወቱን ካጋራ በኃላ ምን ገጠመው? ዛሬ የምትሰሙት የእናንተን ታሪክ ነው እስከመጨረሻ ድረስ ተከታተሉ?
    "Join us for an intimate and inspiring journey as we delve into the life of Zeleman Eshetu, a fascinating individual who has captivated audiences with his unique experiences and remarkable personality.
    Remember to customize the description based on the specific details and accomplishments of Zeleman Eshetu.Today's program is a heartfelt tribute to Zeleman Eshetu, a phenomenal individual who graced the "One's Life" program in the past. We embark on a captivating journey through Zeleman's life, following his incredible transformation and the profound impact he has made on the world. Through compelling interviews, personal narratives, and captivating visuals, we unveil the triumphs, challenges, and pivotal moments that have shaped Zeleman's extraordinary journey. Prepare to be inspired as we celebrate the life and legacy of an exceptional individual.
    Join us today to witness the remarkable story of Zeleman Eshetu! Don't miss out on this unforgettable experience!
  • ПриколыПриколы

Комментарии • 879

  • @comedianeshetu
    @comedianeshetu  3 месяца назад +2

    ድሬዳዋ ለሚዘጋጀው አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ይህን ሊንክ ይጫኑ!
    tally.so/r/wa6bvZ

  • @amtemaryam116
    @amtemaryam116 4 месяца назад +409

    ጸሎት ልመናህን የሰማ ታሪክህን የቀየረ የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ❤❤❤❤

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jp 4 месяца назад +389

    ዛሬኮ የዓመቱ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ናቸው እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች🙏
    ለዐመቱ በሰላም ያድርሠን🤲

    • @hadiaha3001
      @hadiaha3001 4 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @fentayesisay1246
      @fentayesisay1246 4 месяца назад

      አሜን ❤

    • @BogalchAshebir
      @BogalchAshebir 4 месяца назад +1

      Amen

    • @SirgutAdmasu
      @SirgutAdmasu 4 месяца назад +1

      አሜን የኔ መልካም ደምሪኝ እህቴ❤❤❤

    • @user-xl4yo6on7d
      @user-xl4yo6on7d 4 месяца назад

      አሜን ፫ እኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-it2ge3so1i
    @user-it2ge3so1i 4 месяца назад +358

    የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለፃዲቁ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በዓለ እረፍት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🌿✝️

    • @elsagetaneh
      @elsagetaneh 4 месяца назад +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-tq6qm5xe7c
      @user-tq6qm5xe7c 4 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @hadiaha3001
      @hadiaha3001 4 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @Tewobista
      @Tewobista 4 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤ 🙏🙏🙏

    • @user-kj6eq3kh9r
      @user-kj6eq3kh9r 4 месяца назад

      አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @tigista7276
    @tigista7276 4 месяца назад +303

    የዚህ ልጅ ጉብዝና ይገርመኛል በጣም ጎበዝ ነህ:እግዝያብሄር ይርዳህ: እኔም ኢትዮጵያ ስመጣ የ $40 ሺ ብር መፅሀፍ እገዛሀለው የምሰጠውም ለ ክፍለ አገር ለአምቦ ተማሪዎች ነው . አሁን የምኖረው አሜሪካን ነው. እግዝያብሄር ያገናኝን::

  • @FfFghy-qh6yk
    @FfFghy-qh6yk 4 месяца назад +176

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ የሁላችንንም ህይወት ይቀይርልን 😢😢እኛ እንቸኩላለን እንጅ እሱ አይረሳንም ❤❤❤

  • @user-yt6ru8jo7s
    @user-yt6ru8jo7s 4 месяца назад +136

    ፀሎት እንዳታቁዋርጥ ወንድሜ የድንግል ማርያም ልጅ ከፍታህን ያሳየን

  • @amsalutsegaye2694
    @amsalutsegaye2694 4 месяца назад +197

    ያንተን ታሪክ የቀየረ አምላክ የኛንም ታሪክ ይቀይር 🙏🙏🙏

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 4 месяца назад

      አሜን

    • @user-ox4hy6dc1s
      @user-ox4hy6dc1s 4 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @mulu5
      @mulu5 4 месяца назад

      አሜን ፫ በእዉነት ❤❤

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 4 месяца назад

      Amen 🙏 Amen 🙏 Amen

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 4 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @Enen550
    @Enen550 4 месяца назад +86

    ወድማችን አተን የሰማች ኪዳነ ምህረት እኛንም ትስማን ስላተ እጅግ ደስ ብሎኛል❤❤

  • @user-bq3yi6fv7m
    @user-bq3yi6fv7m 4 месяца назад +57

    ኪዳነ ምህረትን ስትል አፍህ ላይ ሲያምርብህ ኪዳነ ምህረት ከጎን አትለይህ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 4 месяца назад +42

    ይህ ሁሉ የጸሎትህ ውጤት ነው ጸሎት እንዳታቋርጥ ያንተን ህይወት የቀየረ እግዚአብሔር አምላክ ለተቸገሩ ሁሉ ይድረስላቸው

  • @Enkutatash77
    @Enkutatash77 4 месяца назад +73

    ጌታ ሆይ የሰው ደስታ እንዲህ ይጋባል እንኳን ደስ አለህ ሁሌም ደስ ይበልህ ጌታ ሆይ ተመስገን አንተ ምን ሳንሀል🙏

  • @user-sz9qq3lv3d
    @user-sz9qq3lv3d 4 месяца назад +99

    ፈጣሪ ገና ትልቅ ቦታ ያደርስካል በርታ እግዚአብሔር ይችላል ተባረክ ኪዳነምህረት ገና የበለጠ ትሰጥካለች

  • @liyabirhane9190
    @liyabirhane9190 4 месяца назад +13

    የዚህን ልጅ ኢንተርቪው ሳይ ባለፈው ባየው ፈተና ችግር አለቀሰኩ አሁን ደግሞ በደስታው አለቅሳኩ በጣም የገባኝ ነገር እግዚአብሔር መጠየቅ በንፁህ ልብ ቢዘገይም የጠየቅነውን እነደሚሰጥ በዘላለም ታሪክ ተምራለሁ ትቢተኛው አልሰበር ባዩን ልቤ ወደ እግዚአብሔር ይሰበር ዘንድ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ጊዮርጊስ

  • @user-dh6ur7rd2r
    @user-dh6ur7rd2r 4 месяца назад +61

    ዞላዬ ዘመንህ ሁሉ በደስታ ይለቅ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ያመንካት ኪዳነምህረት ታሪክህን ቀየረችልህ ገና ተጀመረ እንጂ አላለቀም በርታ።

  • @BeziBe
    @BeziBe 4 месяца назад +60

    እሸቱ እንኳን መጀመሪያ ወደዚህ ፕሮግራም አቀረብከው እግዚአብሔር ይስጥህ🙏
    ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube 4 месяца назад +28

    ወይኔ ፈገግታ 💜👌 ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 የእሼ አድናቂዎች እስኪ👉👍👍👍👍👍

  • @user-ru9jo5nd8m
    @user-ru9jo5nd8m 4 месяца назад +20

    ያንተን ህይጥ የለወጠ መድሃኒዓለም የኔንም ህይወት ይለውጥ አሜን በሉልኝ ወገኖቼ

  • @Ya_kidan-mihirtei
    @Ya_kidan-mihirtei 4 месяца назад +2

    ኪዳነ ምሕረት መጨረሻህን ታሳምርልክ

  • @PHONETASTIC-cl8vj
    @PHONETASTIC-cl8vj 4 месяца назад +38

    አይ ዘላለም እግዚአብሔር ይስጥህ ብዙ ማለት ፈለኩኝ ግን አልቻልኩም እናቴ ኪዳነምህረትን እንባን አትንፈጊኝ ብየ ለመንኳት ስትል በጣም ገረመኝ የኔ ሂወት ያኔ ተቀየረ እንባ ጸሎት ምንያህል ሀይል እንዳለው ባንተ አየሁት በጣም በጣም አመሰግናለሁ ኪዳነምህረት ትርዳህ ❤

    • @AserasuNberat-yo2vo
      @AserasuNberat-yo2vo 4 месяца назад +3

      አይገርምም እኔ ብቻ መስሎይ ነበር እናቴ ሆይ እንባን አትከልክይኝ የሚለዉን ጸሎቱን የሰማሁት ለካ ብዙ ሰዉ አድምጦት ተልዉጦበታል እኔም በጣም ተቀይሪያለሁ እናመሰግናለን ዞላ

    • @user-kz9un7du1s
      @user-kz9un7du1s 4 месяца назад +1

      Selot arigilegn yewunt

    • @aschalewargaw5370
      @aschalewargaw5370 3 месяца назад

      Alot aram tselot argelign❤❤❤

    • @aschalewargaw5370
      @aschalewargaw5370 3 месяца назад

      Abam

  • @JoKiTub
    @JoKiTub 4 месяца назад +50

    30:30 እዚጋ የተፈጠረውን ተመልከቱልኝ
    እናታችን ማርያም ሰሟን ጠርተን የማንጠግበው

    • @amanuelamanda1696
      @amanuelamanda1696 4 месяца назад +2

      ልክ እዚጋ 31:56 ስጦታውን ሲከፈት እናቴን ማርያምን ሳይ እምባዬ መጣ እናቴ ማርያም ህይወቴን አንቺ ባርኪልኝ አሜን

    • @toombb5514
      @toombb5514 4 месяца назад

      ​@@amanuelamanda1696 እኔም

    • @elsabetshume4775
      @elsabetshume4775 4 месяца назад

      አሜን

    • @elsabetshume4775
      @elsabetshume4775 4 месяца назад

      እናቴ ኬዳነምህረት ድረስልኝ

  • @meseretmeseret4731
    @meseretmeseret4731 4 месяца назад +12

    ይህ የኪዳነ ምህረት ውለታ ነው በእውነት አንቺን የያዘ ሰው ምን ይጎልበታል የምል መዝሙር አግቢዢሃለሁ

  • @meseret5280
    @meseret5280 4 месяца назад +31

    ኪዳንዬን ይዞ ያፈረ የለም እምባህ ስለታበሰ እግዚአብሄር ይመስገን🙏🙏❤️

  • @Sariy177
    @Sariy177 4 месяца назад +117

    የመዳም ቅማሞች ያልታሰበ የማታ እንጀራ ፈጣሪ ይስጣችሁ❤

  • @EphremBekele-sx5no
    @EphremBekele-sx5no 4 месяца назад +28

    የእምነትና የፅናት ጥግ ከዚህ ወጣት ብዙ ተምሬያለው!!

  • @Kidist19
    @Kidist19 4 месяца назад +19

    እሼ እድሜ ላንተ አንተ እኮ ለብዙዎች በረከት ሆነካል እግዚአብሔር አሁንም ባንተ ላይ አድሮ ታሪክ ይሰራል🙏❤️ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ ዘለዓለም ዞላ ታታሪ እንኳን እግዚአብሔር ረዳክ🙏

  • @abekebe8712
    @abekebe8712 4 месяца назад +36

    በትክክል ያለመገናኘት እንጂ ኢትዮጵያዊያን አሁንም የመረዳዳት ባህላችን አሁንም እንዳልነጠፈ ያሳየ ምርጥ አጋጣሚ አሁንም በስራህ በርታ

  • @Adsie-id9pi
    @Adsie-id9pi 4 месяца назад +14

    ያመሰገንካን ክዳነ ምህረት ዘመንህን ትባርክልህ ጀግና ነህ ዞላየ ገና ትልቅ ሰው ትሆናለህ ❤❤❤

  • @Helenabebe-fu5sl
    @Helenabebe-fu5sl 4 месяца назад +37

    ፍቅር የሆነ ልጅ ❤❤አሽዬ ክበርልኝ እመብርሃን ክብሮ ይስፋ❤❤❤ተመስገን የማይጠገብ❤ ልጅ❤እግዚአብሔር ይስጣቹ ለረዳችሁት ሁሉ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ኪዳነ ምህረትዬ ትልቅ ደረጃ ታድርስክ 😘😘😘

  • @imafghan1942
    @imafghan1942 4 месяца назад +21

    ዘላለም ደስ ስላለህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አሁንም ከነ ሀሳብህ ከፍ ያርግህ ያሰብከዉን ሁሉ እናቴ ኪዳነ ምህረት ትስጥህ

  • @JoKiTub
    @JoKiTub 4 месяца назад +30

    ዛሬ የአመቱ አቡየ ናቸው
    እንኳን አደረሳችሁ
    እንደዚህ የዋህ ቅን ደግ የሆኑ ልጆች ሕይወታቸው ትምህርት የሚሆን አቅርቡልን ወንድሜ❤❤❤

  • @misir70mati5
    @misir70mati5 4 месяца назад +63

    ያአንተን ታርክ የቀየረ አምላክ የኛ የማዳም ቅመሞችን ታርክ ይቀይርልን🙏❤

  • @yekassaehet
    @yekassaehet 4 месяца назад +12

    እሸ ሁሌም እኮ የምታስተላልፈው ጠቃሚ ነገር ነው ዞላ ጠንካራ ልጅ መጨረሻህን ያሳምርልህ❤ 🎉

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z 4 месяца назад +17

    እሰይ ድንግል ማርያምን የተማፀነ መች አፍሮ ያቅና እግዚአብሔር ይመስገን

    • @salome5498
      @salome5498 4 месяца назад

      Weyine tariku min yihon? Meche yetelalefe new check endadergew. Txs

  • @bezalesanu8640
    @bezalesanu8640 4 месяца назад +21

    የአንተን ህይወት የቀየረች ኪዳነምህረት የኛንም ህይወት ትቀይርልን

  • @yekassaehet
    @yekassaehet 4 месяца назад +28

    በዚህ መሀል ግን የታዘብኩት እኛ ኢትዮጵያውያን ልባችን ይዋደዳል ለምን ግን ጨክነን እርስ በእርስ መገዳደል ማቆም እንዳልቻልን ነው😢

    • @fyyd9676
      @fyyd9676 4 месяца назад

      ❤❤❤❤

    • @Emebet-ne7jj
      @Emebet-ne7jj 4 месяца назад +1

      😢😢😢እኮ

    • @Emebet-ne7jj
      @Emebet-ne7jj 4 месяца назад +1

      😢😢😢እኮ

    • @vickylancelot8902
      @vickylancelot8902 4 месяца назад +5

      ከአንድ በረት ከብቶች ውስጥ እንድ አስቸጋሪ ከብት ካለ የበረቱ ከብቶች በሙሉ ይታመሳሉ የኛም ነገር እንደዛ ነው የሆነብን እህቴ😢

  • @burtehaile1152
    @burtehaile1152 4 месяца назад +31

    ያኔ መለካም ወንድም እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @kamlahedrees8896
    @kamlahedrees8896 4 месяца назад +23

    እኔም እያለቀስኩም እየሳኩም ነበር ያየሁት
    አልሀምዱ ሊላህ እንኳን ደስስ አለህ

  • @fkrsisay
    @fkrsisay 4 месяца назад +5

    ፍልቅልቅ የሆንክ ልጅ በጣም ደስ ትላለህ ጠንካራ ነህ

  • @mashouae8697
    @mashouae8697 4 месяца назад +2

    አቤት ፅናትህ ጥንካሬህ ፈጣሪ ከዚም በላይ ትልቅ ቦታ ያድርስህ የተሰጠህን inkuan የምታዉልበት ቦታ በጣም ሙሉ ሰው ነህ 🥰🥰

  • @user-nm2lr9be1e
    @user-nm2lr9be1e 4 месяца назад +12

    ንግግሩ እራሱ ደስ ሲል የኔ አባት እንኳን ደስ አለክ 🥰❤️🙏

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 4 месяца назад +10

    የድንግል ማርያም ልጅ ታሪክ ይቀይራል
    እግዚአብሔር ይመስገን ጉበዝ በርቱ
    ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን
    🙏🙏🙏💚💛❤️❗❗❗

  • @user-om7oi8vw3b
    @user-om7oi8vw3b 4 месяца назад +31

    ተወከል በእግዚአብሔር ወግበር ሰናየ።

  • @user-pg9xr1ht5y
    @user-pg9xr1ht5y 4 месяца назад +15

    እሸየ እስከ ስራ ባልደረቦችህ ባለቤትህ ይትባረክ ለሁላችሁም እመብርሐን እናተጋ ትሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seada9327
    @seada9327 4 месяца назад +7

    ወይኔ አምላኬ ላንተ ምን ይከብድሃል በጣም ነው ደስ ያለኝ ዞላችን በርታ ይቱብም ከነእሸ ጋር ተማር እና ክፈት እዉቅናህን ተጠቀምበት ጎበዝ ሁን ማሚየ እረጂም እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤❤

  • @FanatyeEnedeg-gg6hn
    @FanatyeEnedeg-gg6hn 4 месяца назад +16

    ከዚህ ልጅ እኔ ብዙነገር ተምሬአለዉ እዉነት ጥንካሬን ተስፋን ተምሬአለዉ የመጀመሪያ ገዜ ያየዉት ቀን እያለቀስኩ ነዉ ያየዉት የኔ ወንድም እንኳን ደስ አለህ በርታልኝ የኔ የጥንካሬ ምሣሌ

  • @comedianeshetu
    @comedianeshetu  4 месяца назад +148

    የወጌሻ ዩትዩብ ስልጠና | እስታንዳፕ ኮሜዲ | የእየሩሳሌም ጉዞ እና እጹብ ድንቅ ልጆች ጠቁሞ ለመመዝገብ ከታች ይምረጡ 👇
    tally.so/r/3ldYl5

    • @coconutt2565
      @coconutt2565 4 месяца назад +1

      ye 1 sew hewot
      I have one story eshetu my best and hard brother
      so meaby I come one day and you. my name is chaltu or beleynesh

    • @coconutt2565
      @coconutt2565 4 месяца назад +1

      March 14 /3/2024

    • @vibes9887
      @vibes9887 4 месяца назад

      😊

    • @Islam-is-the-best-religionn
      @Islam-is-the-best-religionn 4 месяца назад +1

      የእሸቱን ቁጥር ስጡኝን እስኪ ወንድሜ እንድመዘገብ ፈልጌ ነበር እኔ ውጭ ነኝ ተመርቆ ስራ አላገኘም

    • @JoKiTub
      @JoKiTub 4 месяца назад +4

      ዛሬ የአመቱ አቡየ ናቸው
      እንኳን አደረሳችሁ
      እንደዚህ የዋህ ቅን ደግ የሆኑ ልጆች ሕይወታቸው ትምህርት የሚሆን አቅርቡልን ወንድሜ❤❤❤

  • @solomonadamu2910
    @solomonadamu2910 4 месяца назад +4

    የአንተ ጽናት እኮ እግዝአብሔርን ምርኩዝ ማድረግህ እና ሙሉ እምነት ስለነበረህ ነው እመቤታችንን እና ቅዱሳንን በእንባህ መማጸንህ ለደረስክበት ለዛሬ የብርታትህ ሚስጥር ይህ ነው

  • @user-mr1zu2zv4h
    @user-mr1zu2zv4h 4 месяца назад +3

    ዞላዬ ምርጥ የድንግል ማርያም ልጅ አንተን እንደረደችህ እኛንም ትርደን❤❤❤

  • @maertizelalem8799
    @maertizelalem8799 4 месяца назад +9

    የእውነት ባለፈሁም በጣም ተመስጭ ነበር የሰማሁክ የእውነት ፈጣሪ የተመሰገነህ ይሁን

  • @user-ok4vr7tg8x
    @user-ok4vr7tg8x 4 месяца назад +14

    ወድሜ እናቴ ኪዳነ ምህረት አተን እንደሰማች የሀገራችነን እባ ትቀበልልን በጣም ደስ ብሎኛል ይገባሀል ዞላየ ፀሎትህን እንዳታቆሞ እሸም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ባተነውና እኔንም በፀሎት አስቡኝ የጨነቀኝ ነኝና ፍቅርተ ማሪም

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7c 4 месяца назад +12

    ይገበሀል ታተሪ ደስእሚል ልጅነዉ እግዚአብሔር ይስጠችሁ እንደዝህየበረተችሁት

  • @admasubereded7739
    @admasubereded7739 4 месяца назад +5

    ህዝባችን ግን ምን ዓይነት ቅን እንደሆነ በጣም ያስደንቃል።

  • @asasd9600
    @asasd9600 4 месяца назад +12

    አሁንም እመቤቴ ቅድስት ኪዳነምህረት ጨምራ ትስጥህ ያላሰብከዉን እሼም ተባረክ❤❤❤

  • @admasubereded7739
    @admasubereded7739 4 месяца назад +11

    ለኔም ጸልይልኝ። ተክለ ማርያም። እኔም መርሃ ግብርህን እኔም አይቼው በጣም ተደንቄያለሁ። ሕይወትህ ግሩም አስተማሪ ነው።

  • @user-rq2fx3wn6d
    @user-rq2fx3wn6d 4 месяца назад +14

    እግዚአብሔር ይመሰገን ገና ከዚህ በላይ ያደርግልሀል ወድሜ አሁንም ኪዳነምህርት ትርዳክ

  • @user-fw4xr5wz3e
    @user-fw4xr5wz3e 4 месяца назад +2

    ዞላ ድካምህን እግዚአብሔር ስላየ ክብር ይድረሰው በርታ

  • @edengenet259
    @edengenet259 4 месяца назад +25

    በመጀመሪያም ልቤ ተነክቶ ነበር እግዚያብሄር ክብር ምስጋና ይግባውና መልካምህን አየሁ ደስታህ ደስታዬ ነው ::

    • @aynealma66
      @aynealma66 4 месяца назад +1

      መጀመርያውን አላየሁትም እደት ላግኝው

  • @tenad7309
    @tenad7309 4 месяца назад +15

    አይዞህ ገና ወጣት ነህ ሁሉም ነገር ያልፋል:: ሁሉም ሰው ሳይቸገር አያልፍም::

    • @yoniegreat8359
      @yoniegreat8359 4 месяца назад

      እረ ቢዲዮዉን ሚነግረኝ ከየት ላግኘዉ

    • @tenad7309
      @tenad7309 4 месяца назад

      @@yoniegreat8359 ክፍል አንድን ? ዶንኪ ቲዮብ ላይ ታገኘዋለህ ከ1 ወር በፊት አካባቢ

  • @user-ii5su1vx5c
    @user-ii5su1vx5c 4 месяца назад +9

    ፊትህ ላይ ያለው እራሱ በቃ ደስስስ ይላል።

  • @user-jp4nh5ew8k
    @user-jp4nh5ew8k 4 месяца назад +3

    በጣም ትለያለህ ወንድሜ ለእምነትህ ያለህ ጥንካሬ በጣም ግሩም ነው❤

  • @anchinalumekonnen767
    @anchinalumekonnen767 4 месяца назад +2

    ውድ ዘላለም እንኳ እግዚአብሔር ተመለከተህ እመብርሃን ቤዛይተ ኩሉ እንኳን አሳካችልህ በርታ በሁሉም ቦታ እመብርሃን ትቅደምልህ

  • @MeskiMeskimaru
    @MeskiMeskimaru 4 месяца назад +6

    ተባረክ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ወንድሜ በወጣ ይተካ ቸሩ መድሀኒአለም ያሰብከውን ሁሉ ይሙላልህ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም በጤና እቅፍ ድግፍ ታድርግህ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @brighter428
    @brighter428 4 месяца назад +2

    ዋዉ የማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስምህ ይመስገን ሁላችሁም እርዳታ ያረጋችሁ ተባረኩ

  • @kwtubemekdes
    @kwtubemekdes 4 месяца назад +5

    እሰይ የኔ እናት ኪዳነ ምሕረት የስደት ስንቄ የለመኑሽን የማትነሽ እናት❤❤❤ ምስጋና ይግባሽ

  • @EskedarWasihun-uo9mu
    @EskedarWasihun-uo9mu 4 месяца назад +2

    ይሄ ሁሉ ታሪክ እንዳለህ ሳላቅ እንዲሁ ታዛዝነኝ ነበር ስላንተ ደስ ብሎኛል

  • @etaferahumeherete4113
    @etaferahumeherete4113 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ሞገስ የሆነህ አምላክ አሁንም ደግሞ ደግሞ በህይወትህ ዘመን ሁሉ ይሁንህ። የእናትህንም እድሜ ይርዘም ። ለሰጡህ እግዚአብሔር እጥፍ ይስጣቸው

  • @samrawitbitaw3861
    @samrawitbitaw3861 4 месяца назад +8

    ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቀሪ ህይወትህንም ታጣፍጥልህ🙏❤🙏
    ዶንኪ ቲዮብ ለእናንተ ቃላትም የለኝም እግዚአብሔር ይባርካቹ🙏❤🙏

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 4 месяца назад +7

    ዋው በጣም ደስ ይላል የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ ልጃቹን ያሳድግላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aschalewasgedew
    @aschalewasgedew 4 месяца назад +5

    ኪዳነምህረት እናቴ ለወድሜ ጸሎቱን እደሰማሽ የኔን የባሪያሽን ጸሎት ስሚ ❤❤❤

  • @letshy
    @letshy 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ያክብርህ እግዚአብሔር ያከበር ያስቀደመ እንደዚ ይደረግለታል ተመስገን 🙏

  • @azebe858
    @azebe858 4 месяца назад +9

    ሁሉን በጊዜው የሚያደርግ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @user-ri2dm2yd7e
    @user-ri2dm2yd7e 4 месяца назад +18

    የመዳም ቅመሞችንም ሕወት ቀይርልን😢አምላኬ😢

  • @user-jf8vn6tj3v
    @user-jf8vn6tj3v 4 месяца назад +4

    😢እናትህን አባትህን ነዉ የማዉቀዉ ታሪክህን ሰምቼ በጣም ነዉ እየሳቅ የተናገረከዉ የህይወትህ ታሪክ ዉጣ ዉረድ በጣም ጉበዝ ነህ ከለቅሶ በኃላ ደስታ አለ በጣም ነዉ ደስ አለኝ እግዚአብሄር ይመስገን ከሀገር ዉጭ ነኝ አሁን ለጊዜዉ አዲስ አበባ ስመጣ አገኘሃለሁ ከእነቤተሰብህ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @SirgutAdmasu
    @SirgutAdmasu 4 месяца назад +12

    ውዶቼ የሠው ማግኘት የሚያስደታቹ ያውም በፈተና የለፈ ሠው ያውም ወንድ ልጅ❤❤❤ የምር እንኳን ደስ ያለህ የኔ ምስኪን❤❤❤❤

  • @addi2420
    @addi2420 4 месяца назад +2

    ዞላ ያሳለፍከዉ ታሪክ በጣም ደስ ይላል ፅናት በእግዚአብሔር መታመንን ተስፋ አለመቁረጥን ተምሬበታለሁ። እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክ 🙏🏾

  • @relaxation374
    @relaxation374 4 месяца назад +9

    ወይ የአምላክ ስራ !!! ክብር ለአንተ ይሁን ጌታዬ !!!

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 4 месяца назад +4

    እንዲህ መመሰጋገን እንዴት ደስስስስ እንደሚል፣ ይልመድብን❤🎉፣ እሼ ሺ አመት ከነቤተሰብህ፣

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ያመነ ቢዘገይም አድቀን መሳካቱ አይቀርም እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ክብርና ምስጋና ለፈጣሪያችን❤❤❤❤❤ አሁንም እግዚአብሔር ይጨምርልህ ትግስትህ ተስፋህ አጠክሮኛል❤❤❤

  • @meyimunahesen
    @meyimunahesen 4 месяца назад +2

    አልሀምዱሊላ እካን ደስ ያለህ ወድማችን ደስታህ ደስታየ ነው ያተን ሂወት የቀየረ ጌታ የኔም አተ ቀይርልኝ የአላህ

  • @elsagetaneh
    @elsagetaneh 4 месяца назад +10

    አሜን ኪዳነ ምህረት ትጠብቅህ❤❤❤

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg 4 месяца назад +2

    ሳቅህ ይገርመኛል እግዚአብሔር ይመስገን በርታ ዜድ ማዘር እድሜና ጤና ይስጥዎት የኔ እናት
    እሽ ባንተ ምክንኛት ብዙዎች እየተለወጡ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @melatloyal5590
    @melatloyal5590 4 месяца назад +3

    ዞላዬ በጣም ጠንካራ ሰውነክ በርታ❤

  • @rahelayele4241
    @rahelayele4241 4 месяца назад +2

    እኝን ጠካራ እናት ባያቸው ብዬ ተመኝቼ ነበር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት እንደዚህ የተባረከና ታጋሽ ልጅ በማሳደጎት ክብር ይገባዎታል 😍😍😍

  • @SamiSami-un3fe
    @SamiSami-un3fe 4 месяца назад +4

    ዘላለም የእግዚአብሔር ን ታላቅነት ቸርነት ያንተን በእምነት ጥንካሬ የተሞላ እውነትህን እንደ ፊልም ከደስታ ከፈገግታ ጋር ስላሳየኸን እናመሰግናለን በርታ ወንድሜ አሁንም እምነትህን ያፅናልህ እና ይህን ተአምር እናትህ በህይወት በጤና አቆይቶ ያሳየ የድንግል ልጅ የወደፊትህንአሳምሮ ያሳቸው አሜን

  • @karamaravictory3619
    @karamaravictory3619 4 месяца назад +3

    ዘላለም ያንተ ቃለመጠይቅ ሳይሰለቸኝ ነው የማየው ።ስለ እውነት በርታ ታሪክ ትሰራለህ ከፈጣሪ አትራቅ። በርታ ወንድም

  • @abyottesema9814
    @abyottesema9814 4 месяца назад +2

    እሼ እድሜና ጤና ይስጥህ ለብዙ ሰዎች እንጀራ ማግኘት ምክንያት ሆነሀል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @cheberanegn8414
    @cheberanegn8414 4 месяца назад +3

    ፈገግታው ሁሌ ከፊቱ ማይጠፉት ልጅ ታድሎ❤

  • @TigistBekele-vb9tm
    @TigistBekele-vb9tm 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የሰማ ሁላችንንም ይስማን ግን ሲበዛ ጉበዝና ጠንካራ ነህ አልቁምክም ትሞክራለህ ፈጣሪ ደግሞ ይረዳሃል በርታ ወንድሜ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ደግሞ ፈገግታህ

  • @kidufonka4943
    @kidufonka4943 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ዋጋን የማያሳጣ ጌታ ክብር ይግባው ኪዳነምህረት ክብር ምስጋና ይግባት ላንተ እንደደረሰችልህ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ትድረስልን በዚህ ልጅ ህይወት ላይ በበጎ የተሳተፋቹ ሁሉ ተባረኩ እግዚአብሔር መሻታችሁን ይፈጽምላቸ

  • @user-vg6pf8ji6e
    @user-vg6pf8ji6e 4 месяца назад +31

    የመጀመሪያ comment ነው መግቢያ ትኬት ይገባኛል እሼ

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji 4 месяца назад +3

    እግዚአብሄር ይመስገን እሼ ተባረክ መንገድ ሆንክለት ከዚህ በላይ ከፍ በል መከራው አልፎ የሳቅ የደስታ የስኬት ዘመን ይሁንልህ ኪዳነምህረት ትርዳህ አሁንም በርታ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 4 месяца назад +4

    ኪደናምህርት አንች. ለሁላችንም. ቃል በግባሺው መስርት አንች ደርሺልን አሜን፫

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 4 месяца назад +5

    ደሞ ፈገግተው ደስ ሲል😂❤

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu 4 месяца назад +2

    እንኳን እግዚአብሄር እረዳህ ዞላ መጨረሻህን ያሳምረዉ እሼ አንተንም እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤

  • @selamwitladesaw7661
    @selamwitladesaw7661 4 месяца назад +3

    እግዚአብሔር የመታዘዝ በርከት ስጥቶሀል ደስ ይላ ል ጨምሮ ይስጥህ ::

  • @user-hg2vv4ui7w
    @user-hg2vv4ui7w 4 месяца назад +3

    እናቴ ኪዳነ ምህርት የኔ እነት❤❤

  • @salsawimoges4713
    @salsawimoges4713 4 месяца назад +3

    ምን አይነት መባረክ ነው
    በሰው ቀንቼ አላቅም በናንተ ግን ቀናው እናንተን መመረቅና ማድንቅ የኔን ማንነትና ሀጥያት አጉሉቶ ቢያሳየኝ በረከታቹ ይደርብኝ አልኩ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-kk7gy9yz5t
    @user-kk7gy9yz5t 4 месяца назад +3

    እመኑኝ ለዚህ ወንድም የደረሰ ጌታ በእውነት እኛንም ይጎበኘናል ❤❤

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 4 месяца назад +1

    የመመኪያችን ዘውድ የንፅሕናችንም መሠረት ኪዳነ ምህረት እናታችን እሷን ለእኛ ለደካሞቹ የሰጠን የተመሰገነ ይሁን🥺❤
    እንኳንም እግዚአብሔር እረዳህ ወንድማችን በእምነት ልባምና ጠንካራ ልጅ ነህ።