✈️ፈኪ በቅጣቱ ተበሳጨች😡|| ሳትፈልግ በግዷ ተቀጣች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 1,6 тыс.

  • @ZUMRATube152
    @ZUMRATube152 2 месяца назад +332

    የሂን የምታነቡ በሙሉ ላይክ 👍ገጩኝ ሰላም ፍቅር የአላህ እዚነት ለኢትዮ ህዝብ አላህ ያውርደልን

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 месяца назад +2

      እሽውደ❤ደምሪኚውደ

    • @Rahma-tube-t5u
      @Rahma-tube-t5u 2 месяца назад

      አሚን ያረብ❤❤❤🎉🎉🎉😢😢

    • @ammuh-rg7ml
      @ammuh-rg7ml 2 месяца назад

      አሚንንንንንንንንን አላሕ ይድረሥላቸው ያረብ በራሕመቱ

    • @ammuh-rg7ml
      @ammuh-rg7ml 2 месяца назад

      አሚንንንንንንን

    • @Sofia-uk9qm
      @Sofia-uk9qm 2 месяца назад

      አሚን❤ያረብ❤❤❤❤❤❤

  • @zebutube99
    @zebutube99 2 месяца назад +307

    ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ

    • @Emabet-z1n
      @Emabet-z1n 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @mardiyamohammad4512
      @mardiyamohammad4512 2 месяца назад +3

      ሁሉት አለም ደስታ ነው በኢኽላስ አላህን ማምለክ እና በሙታባኣ ነብዩ ሙሓመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወስለም መከተል

    • @AsHj-oe3jc
      @AsHj-oe3jc 2 месяца назад +1

      ሠለዋቱ ረቢ አለይሂ ወሠለም

    • @PeacefulDaffodils-vd1fs
      @PeacefulDaffodils-vd1fs 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @munamuna1301
      @munamuna1301 2 месяца назад

      ሰለላሁ፥አለይሂ፥ወሰለም❤

  • @Jossey27
    @Jossey27 2 месяца назад +1402

    እንደኔ ፈኪ ያሳዘነችዉ በ like. እስኪ 😢

    • @Hወለዬዋ
      @Hወለዬዋ 2 месяца назад +14

      😅እ ትቀጣ ብለህ አልነበር

    • @441azMr
      @441azMr 2 месяца назад +29

      ጋብቻውን መርጣ እኛንም ብታስደሳን መን ነበረ በት 😂

    • @የዋህፈቃርእየ
      @የዋህፈቃርእየ 2 месяца назад +4

      ቱ የተመታህ ጥቀጣ እያለህ ኣልነበር😂😂😂

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 2 месяца назад +4

      ዘ ማሽቃበጥ ጆ😅😅😅ትቀጣ ስትል አልነበር😂

    • @susuhabeshawit
      @susuhabeshawit 2 месяца назад +1

      ጆዬ😂

  • @GhFf-x9i
    @GhFf-x9i 2 месяца назад +122

    በጎፋ ህዝብ ማነው ልቡ የተሠበረው አላህ መፅናናቱን ይስጣቸው😢😢

    • @SanitKalfa
      @SanitKalfa 2 месяца назад

      አሜን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @MohamedMohaedSነኚየሀላሌብቻ
      @MohamedMohaedSነኚየሀላሌብቻ 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤

    • @فاطمهالشمري-ص6ن
      @فاطمهالشمري-ص6ن Месяц назад

      እንግዲህ ምንይደረጋል እልህ ሱብሀነሁ ወተአላ ያመጣውን እሱጅ ምንም አይመልሰውም በእዝነቱአዝኖ በረዳትነቱ ይርዳቸው

    • @NOORNOOR-em5qp
      @NOORNOOR-em5qp 11 часов назад

      ያምየምቢተባበረንየትይደረስነበራ ትክክክል የማቱትንምአላህየጀነትይበላቸው

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 2 месяца назад +371

    እኔ ደስ የምትሉኝ ነገር ማሻአላህ አሰላማልኩም ስትሉ የኔ ዉዶች 🥰🥰🥰🥰

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 месяца назад +1

      ❤❤ደምሪኚውደ 2:15

    • @VudfGtcbv
      @VudfGtcbv 2 месяца назад

    • @ኑሬይቱብ
      @ኑሬይቱብ 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SaedaHasan
      @SaedaHasan 2 месяца назад

      እኔን እራሱ በጣም ነው ዳስምሉኝ

    • @fatumamuhammed7167
      @fatumamuhammed7167 2 месяца назад +2

      ወላሂ እኔ ደስ ነወ የሚሉኝ በአላህ ስላምታ ስለሚጀምሩ ስታሉው ሁሊየ እየተነገራችው ባልሰማ የሚተው

  • @fkerabeba3544
    @fkerabeba3544 2 месяца назад +75

    በአላህ ስም ጅምራቹ በ አላህ ስም ስትጭርሱ ወላሂ በጣም ደስ ይላል አላህ ያግዛቹ

  • @Lubabamoa-x7y
    @Lubabamoa-x7y 2 месяца назад +79

    አንደኛ ፈኪና አህሙ ወአልኩም ሰላም ወረህመቱሏህ የአላህ ሰላምታን ስታስቀድሙ እንደተ ደስ እንደሚለኝ ቀጥሉበት🎉

  • @sofi8983
    @sofi8983 2 месяца назад +152

    አረ ባካች ተጋቡ ተጋቡ እያላችሁ ሠውን አትገፋፉ ሠው በራሡ ውሳኔ ይህድ ይህዱ የምትሉ ደምሩኝ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 месяца назад

      ትክክልደምሪኚልደምርሽነው 18:27

    • @HhdGhf-t6h
      @HhdGhf-t6h 2 месяца назад

      ትክክል ነሽ ማሬ❤

    • @medinahussen-bd9qv
      @medinahussen-bd9qv 2 месяца назад

      ትክክል ነሽ ውደ

    • @Salem-p6i
      @Salem-p6i 2 месяца назад

      እውነትሽ 😘

    • @Fatema-fv5bw
      @Fatema-fv5bw 2 месяца назад

      @@sofi8983 እነ በሀረም ቢጀጀሉ ይሸለል አጀነቢዯ እኮ ነው እንደ በለ ተጠግተው ምተወረው

  • @SamiraHusain-fg8je
    @SamiraHusain-fg8je 2 месяца назад +166

    ወለሂ ልበችን ተሰብሮወል በጎፈው አደጋ እንዴት የአለህ😢😢😢

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 месяца назад +2

      በጣምወላሂ፣ኡፍፍፍፍደምሪኚውደ 3:16

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 2 месяца назад

      በጣም,😢😢😢ወላሂ😢😢😢😢😢😢

    • @ፍቅርሲፈርድአያደላም
      @ፍቅርሲፈርድአያደላም 2 месяца назад

      የኢትዪጵያ ሕዘብ ከጨለመበት ከተሰበር ቆይ😭😭😭😭😭

    • @نتالتتال
      @نتالتتال 2 месяца назад

      በጣም ወላ ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢😢

    • @MarefaMarefa-kl6fv
      @MarefaMarefa-kl6fv 2 месяца назад

      በጣም ወላሂ😢😢አላህ መፅናናትን. እመኛለሁ😢😢 አላህ ይጠብቀን

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 2 месяца назад +65

    ምናለ ቅጣቱን ብታልፋት ለቲንሽ ደቂቃም ቢሆን ታሳዝናለች የሰው ፊት እሳት ነው ያ አላህ ከ ሰው ፊት ነጃ በለን😢😢😢😢

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 месяца назад

      hulun.mayet.melkam.nwe🎉betsb.argun

    • @Salem-p6i
      @Salem-p6i 2 месяца назад +1

      አኔም በጣምነዉ ያሰፈራኝ የሰው ፊት ማየት አምላኬሆይ አደራ😢

    • @فاطمهالشمري-ص6ن
      @فاطمهالشمري-ص6ن Месяц назад

      እላህ እያለ እኔ የሰው ፊት አላይም ኢንሻአላህ ሀስቡን አላህ ወአነመል ወኪል

  • @saadaaragaomohe
    @saadaaragaomohe 2 месяца назад +502

    ተጋቡ ተጋቡ የምትሉ በላይክ ውዶቸ👍👍

    • @HALIMA-tk8no
      @HALIMA-tk8no 2 месяца назад

      👍👍👍

    • @WEt-pj4jv
      @WEt-pj4jv 2 месяца назад +1

      አው ይገቡ ❤❤👍👍👍👍👍

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 2 месяца назад

      👍👍👍👍👍💞💞💞

    • @seadaJemal-ym8zp
      @seadaJemal-ym8zp 2 месяца назад

      በቃ ተዋት እሷ ሸሽታ የመጣችዉ ባል ነዉ እደገና እዚህ ባል

    • @MisCo-s3e
      @MisCo-s3e 2 месяца назад +3

      ኮሚተሮች ግን ተጋቡ ተጣመሩ ሰውን ሺም አታሲዙ ተጣመሩ ተጣመሩ ብላችሁ ፉአድና ፍቅርን አጣመራችሁ ግን መጨረሻው ይመር

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 2 месяца назад +37

    #ትክክል አህሙየ የመጨርሻ ምግብ ሱና ነው ❤
    ነብዩﷺእንዲህ ብለዋል ሳህኑን ጠራርጋችሁ ብሉ ከምግቡ የትኛዉ ላይ በረከት እንዳለ አታዉቁም።❤❤❤❤❤❤
    እንዲህ አዳድ ነገሮችን እናተ ባለ ማስታወል ስትናገሮቸው ሌላው ደግሞ ይማርበታል የተማርውንም ያስታውሳል

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 2 месяца назад +273

    አህሙ እና ፈኪ ይጋቡ የምትሉ እስኪ 100k አስገቡኝ

    • @አለሀ-ከ8ጀ
      @አለሀ-ከ8ጀ 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂

    • @foziamohammad-pq8nn
      @foziamohammad-pq8nn 2 месяца назад +3

      አላህ ከፈቀደላቸዉ ይጋቡ

    • @zehara5198
      @zehara5198 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂

    • @MimiTadele
      @MimiTadele 2 месяца назад +4

      መጀመርያ አንች እና ብሩክ ተጋቡና ቀጣይ አህሙና ፈክ ናቸው😂😂😂❤❤❤

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fatima-j6r5q
    @Fatima-j6r5q 2 месяца назад +111

    ወይኔ የኔናት ለሷ እኔን ከፋኝ😢 ግን አህሙየ ስጦታ ሰቶ ያስደስታት የምትሉ በላይክ😢

  • @ToybaGualie-rd8rs
    @ToybaGualie-rd8rs 2 месяца назад +56

    እናንተ ልጆች ተከታታይ ድራማ ሆናችሁብኝ አሏህ አይለያችሁ እስከመጨረሻ

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 2 месяца назад +176

    አህሙ ፈኪን ይወዳታል የምትሉ በላይክ 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 2 месяца назад +146

    በጎፍ ወገኖቻችን ላይ በደረስው አደጋ ማነው ያዘነ እደኔ 😢😢😢😢😢

    • @የሺውርቅ
      @የሺውርቅ 2 месяца назад

      በሰው ሀገር አልቀሸ ልሞት ነው እኔ ወዮ ወገኔ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 месяца назад

      እኔ😢ደምሪኚ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 месяца назад

      ​@@የሺውርቅአብሽሪውደ❤ደምሪኚ 5:08

    • @አልሀምዱልለህ
      @አልሀምዱልለህ 2 месяца назад

      ያመዚን ይኖረል ሰው ሆኖ ጊን ሞጠ ቀረኒዮ ኡከን ሞቱ ቢሎ ሲሳደቢ ሰመሁት የሰው ሴጠን😭😭😭

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 2 месяца назад

      እኔ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 месяца назад +39

    አህሙ ፈኪን ይወዳታል ያዉ ለመናገር የሷ አካህን እያስፈራዉ እጂ❤❤ፈኪ ቢቻል ግግም አትበይ ምርጥ ልጅ ነዉ ብታገቢዉ❤

  • @ሪቾ-ሐ4ዀ
    @ሪቾ-ሐ4ዀ 2 месяца назад +318

    ላይክ አድርጉኝ እርጉዝ ነኝ😢ደግሞም የመጀመሪያ ነኝ❤🎉🎉🎉

    • @Rahma-td6er
      @Rahma-td6er 2 месяца назад +1

      😂

    • @b.6015
      @b.6015 2 месяца назад +7

      ላይክ የእርግዝና መዳኒት ነውደ😅😅😅😅😅😅

    • @ZarahZarah-rt8yb
      @ZarahZarah-rt8yb 2 месяца назад

      😂😂😂​@@b.6015

    • @HabibaJemal-f2g
      @HabibaJemal-f2g 2 месяца назад

      ​@@b.6015😂😂😂😂

    • @طيبهمحمد-ظ8ف
      @طيبهمحمد-ظ8ف 2 месяца назад +2

      አላህበሠላምየምትወልጅያርግሽ

  • @Fatema-fv5bw
    @Fatema-fv5bw 2 месяца назад +22

    እቺን ኮማንት ከነበበቿት በእስልምና ኢኽትለጥ ያተከለከለ ነው ምትፈለለጉ ከሆነ ተገቡ ከልሆነ ወንጀል ኡስጥ አትግቡ በእስለም ወንድነ ሴት ጓደኘሞች ብሎ ነገር ዬለም ሶስተኘቹ ሼይጧን እንደለ እወቁ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 месяца назад +1

      er.aw.wednka..yeh. bechrashe.ayemkerm.bedinachn.betsb.arguje

  • @nejuhabeshayoutube3684
    @nejuhabeshayoutube3684 2 месяца назад +40

    ማሻ አላህ ሁሉም ያምርባታል ቅመም የሆነች ልጂ ያሳብሽውን ያሳካልሽ ፈኪዬ

  • @S66123
    @S66123 2 месяца назад +53

    ማነው እንደኔ የአህሙን ስጦታ ለማየት የጓጓው እስኪ በlike አሳዩኝ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 месяца назад +1

      እኔሱፍይሆናል፣ስገምት😅ደምሪኚውደ 18:27

    • @منننز
      @منننز 2 месяца назад

      ለንአታገቢውምየምትይውሁሎበስልምናየተከለከለነውእሱጋስትሰሪሀጅነብይነውስለዝህአግቢው

  • @seidkase8283
    @seidkase8283 2 месяца назад +42

    አይ ፈኪ የኔ ቆጆ የጋብቻዉን ጥያቄ ብትቀበይ ይሻልሽ ነበር በጋብቻ ተጣመሩልን

  • @mysemelove4721
    @mysemelove4721 2 месяца назад +24

    አሰላሙአለይኩም የሚለዉን ቃል ስሰማ እንዴት ደስ እንዳለኝ ወላሂ በቃ ለሁሉም አላህ ይወፊቃቸዉ ለማይሉት❤

  • @ሪቾነኝ
    @ሪቾነኝ 2 месяца назад +41

    ግን እኮ የኮመቶችን ምርጫ እቀበላለሁ ላይኩ የበዛበትን እቀጣለው ብላ ነበር ሁሉም የመረጠው የጋብቻ ጥያቄውን ነበር😏😏

    • @mominajuhar-tz3rx
      @mominajuhar-tz3rx 2 месяца назад +1

      አይነጥላአለባትለሱማ😂😂

    • @ktube8920
      @ktube8920 2 месяца назад +1

      ዳሯት አስገድዳቹ 😂😂😂

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 2 месяца назад

      በቃ እንለፋት😂😂😂

    • @ZAHRAMOhmed-qi2mx
      @ZAHRAMOhmed-qi2mx 2 месяца назад

      እኮ😢😢😢😅😅😊😊

    • @saadkadid6024
      @saadkadid6024 2 месяца назад

      በጠም አዝኝለዉ 😢😢😢😢😂😂😂

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ
    @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ 2 месяца назад +5

    ማሻአላህ የመግቢያቸው ሰላምታ ደስ ሲሉ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በርቱ ጎበዞች ብትጋቡ ደስ የምትሉ ጥንዶች ትሆናላችሁ ብዬ አስባለሁ

  • @ፈኪNtude
    @ፈኪNtude 2 месяца назад +45

    ማሽ አላህ ማነው እደኔ አህሙ ፋኩ ቢገቡስ ብሎ ያልብ ምኞታቸው ያሚማኝለቻው ወላሂ እኔ ከልቤ ነው አንድ ቢሆኑ ቢዬ ያምማኝው አንድ ብትሆኑ ያምርባቹ ነበር ያአህመና & ያፈኩ አድናቂዎች 👍👍

  • @madinaahmedmohamed6455
    @madinaahmedmohamed6455 2 месяца назад +9

    ፈኪ ይሄን እደቅጣት እዳታይው ትምህት ነው ለሁላችንም ልክ እደዚህ የበታቻችንን እያየን ብናመሰግን እነሱንም ብናግዛቸው በቻልነው አቅም እነሡም ወደው አይደለም

  • @RahemaXd-vm2pw
    @RahemaXd-vm2pw 2 месяца назад +31

    ዛሬ አደኛነኚ ፈኪና አህሙ ላላህብየ እወዳችሆለሁ አላህ ያጣምራችሁ😢😢

  • @teumayimen5881
    @teumayimen5881 2 месяца назад +4

    በጣም ጎበዝ ይኸንን ሂወት የሚያሳልፉ እህት ወድሞቻቺን አሉ አላህ የተሻለ እርዝቅ ይወፍቃቼዉ

  • @SeadaMohamed-d5z
    @SeadaMohamed-d5z 2 месяца назад +23

    ማሻአላህ ናችሁ ግን ትንሽ ከፍ ስትሉ ሰላምታዉን እዳቀይሩት ምግዜም ቻናሉ እስካለ በዚሁ ቀጥሉበት ያላህ ሰላምታ ደስ ይለኛል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haymanotMoges-eh2wm
    @haymanotMoges-eh2wm 2 месяца назад +49

    አህሙ ከዚህ ቡሁላ አብረን አንሰራም ብለህ ሌላ ሴትጋ ግን ሙስሊም ሴትጋ እደምትሰራ ብራክ አርጋት ላንተ ያላትን ስሜትን ለማወቅ እኛም ተጋቡ ማለት እድናቆም😂❤

    • @MomnaUtupia
      @MomnaUtupia 2 месяца назад +1

      ከከከከከከከ ከታየወምደ ይህን ኮሚት

    • @MomnaUtupia
      @MomnaUtupia 2 месяца назад +1

      ከከከከከከከ ከታየወምደ ይህን ኮሚት

    • @እናትያላህስጣታናት
      @እናትያላህስጣታናት 2 месяца назад

      ክክክክክክክክ እወነት

    • @ekrW
      @ekrW 2 месяца назад +2

      ተበልተሻል እኔና ፍኪ አብረን ኮመንቱን አየነው😂😂😂

    • @MadinhRr
      @MadinhRr 2 месяца назад +1

      የተመታ ኮሜት 😂😂😂😂

  • @NassrenNassren-o7z
    @NassrenNassren-o7z 2 месяца назад +24

    ዋለይኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ❤ ማሻአላህ አሰላምአለይኩም ሰቱሉ እዴት ደሰእደሚል እሰከ ፈኪእና አህመድ የሚወድ❤❤❤❤

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 2 месяца назад +3

    ተጋቡና ገልግሉን እኛም ቀልባችን ይረፍ በጣም ወዳሀታል አህሙ አንዱ እንዳይነጥቅህ ወዳው ኒካ እሰረ

  • @b.6015
    @b.6015 2 месяца назад +41

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ በኒካ ጎፋ አላህ በቃ ይበላቸው ብበለን 😢😢😢😢😢😢

    • @amina-r5k9q
      @amina-r5k9q 2 месяца назад

      በጣምልብይስብራን😢😢😢

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 2 месяца назад

      😢😢😢😢😢😢😢

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 2 месяца назад +7

    በጣም ታምራላችሁ ❤❤❤ተጋቡ ግን መጋረጃው ተረሳቸደ😜😁😁😁እሕሙ አንፋታሕም🤣

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 месяца назад +195

    አህሙ ፋኪን ወዳቴል ግን መነጋር አልፋላጋም ያምትሉ ለይክ 😮😂😂😊😢🎉❤

    • @ydgdgxhc8061
      @ydgdgxhc8061 2 месяца назад

      ወላሂ😂😂❤❤❤❤❤አዎ

    • @aprime9998
      @aprime9998 2 месяца назад +1

      😂😂😂

    • @EkramAli-kr5og
      @EkramAli-kr5og 2 месяца назад +7

      እደወደዳትአደለምእሧ ህፃንልጅምያቃል እሷምእደምትወደዉ ያሥታዉቅባታል

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 2 месяца назад +9

      አወ ፈረቷት ነዉጂ ወዷታል አላህ ያዋዳቸዉና ሃላሉ ያርጋት😂❤

    • @rabiaseid9775
      @rabiaseid9775 2 месяца назад +7

      ቢነግራት እህትነቱን እዳያጣ ይፈራል

  • @اللّٰهُفَوْقَالعَرْشِعَلىٰال

    ፈኪዬ አብሽሪ ሁሉም ያልፋል ተጋቡ የምትሉ ኮሜታተሮች ደግሞ ልባችሁ ተሰብሮ ስላላያችሁት ነው ድጋሜ አምኖ ትዳር ለመጀመር ግዜ ይፈጃል እኔም እደሳው ስላየሁት ባል መቼም እድኖረኚ አልፈልግም እላለሁ ሁለዬም ያሳለፍኩት ነገር ጭቅላቴን ስለበረዘው

  • @family_v-k9x
    @family_v-k9x 2 месяца назад +31

    ዛሬ ላይክ አምሮኛል🥰

  • @አላሀምዱሊላህያረብከቀሩት

    ፈኪየ ከአህሙጋር ተጋቡ እህቴ ተስፋ አትቁረጭ ወላሂ ህይወት ይቀጥላል። ማሬ በዚች ዱኒያ እያለን ሴትልጅ ትፈተናለች ዉዴ እኔም ብዙ አሣልፌ ወላሂ አሂን አግብቸ እየኖርኩነዉ አላሀምዱሊላህ ማሬ

  • @ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው
    @ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው 2 месяца назад +28

    ልጁ ግን አሳዘነኝ ፈኪ ግን የኛን ቅጣት አልተቀጣሽልንም ሀላልሽ አድርጊው

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 месяца назад

      ትክክል ደምሪኚ❤ 6:13

    • @hayat-qh8xo9b5x
      @hayat-qh8xo9b5x 2 месяца назад

      Awe alteketachm

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 2 месяца назад +3

      @@ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው ትዳር ቀልድ ነው እንደ ከፈለጋት በስረአቱ ይጠይቃት እንጅ 🙄🙄🙄

  • @GgGgv-ne9nk
    @GgGgv-ne9nk 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ንማነውእደኔፋኪያ አሳዝናችሁ ያለቀሳችሁ😢😢😢😢😢😢አህሙያይስራህንይስጥህ 😢😢አሁን ብምራት ምንአለበት 😢😢ፈኪ እግዚአብሔር ን እግዚአብሔር ንበተራሺ እዳትምሬው💪💪

  • @b.6015
    @b.6015 2 месяца назад +27

    🎉🎉🎉🎉 ፈኪ ሂጃቢ አለባበስ ስትችል እኔ አልችልም ያምርብሻል ማሻ አላህ

    • @SaleemaSalee-kg1qu
      @SaleemaSalee-kg1qu 2 месяца назад +1

      ከከከ እረ ፈቶዋ ትንሥየ ሥለሆነችነውኳ

  • @HchHdd
    @HchHdd 2 месяца назад +4

    ግነ ምነ ተሰመች አኔ ግነ እበ ነዉ የተነነቀኘ ተልቅ ትምህረት አለዉ ዉለህ

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc 2 месяца назад +7

    Wow ፈኪዬ እኔም እሱን ነበር የመረጥኩልሽ ደስ ብሎኛል ምንም አድካሚ ቢሆን የመንፈስ እርካታ ታገኚበታለሽ ለእነሱም ደስታ ትፈጥሪላቸዋለሽ

  • @SeadaAwel-ih2gb
    @SeadaAwel-ih2gb 2 месяца назад +4

    ሁሉም ሠዉ የራሱ መስፈረት አለዉ ሲቀጥል እናተ ስለፈለጋችሁ አይደለም እሚጋቡት አላህ ሲፈቅድ ነዉ

  • @SikoSilo-cs9et
    @SikoSilo-cs9et 2 месяца назад +10

    በፈገግታዋ አብሮ የሳቀ ማነውእንዴኔ❤ማሻአላህ ስላም ለሀገራቺን❤

  • @Aminat725
    @Aminat725 2 месяца назад +4

    የምር ጋብቻዉ ይሻለት ነበር ሁሉም እንዴ አድሥ ጀማሪ እብድ አያት እኮ የኔዉድ ፊኪየ አሣነችኚ ግንዴግሞ ያሥተምራል ፠ምንያህል የሠዉ ፊት እንዴሚያሥፈራ ሁለችንም ብናውቅ ጥሩነዉ አህሙ ምርጥልጂ በረታ ወንድማችን

  • @msgjh3659
    @msgjh3659 2 месяца назад +25

    አህሙ ፈኩ ❤❤❤በጣምነዉ ወላሒ የመዋዳችሑ 35ሺ ከብተዋል6ሺ ነዉ የቀረዉ በዛዉም 50Kአሰገቧቼዉ የማዳም ቅመሞች በዚህ አትታሙም የኔእህቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rabiaseid9775
    @rabiaseid9775 2 месяца назад +6

    የኔ ቆንጅ ፈኪዬ 🥰🥰የአህሙ ንግስት ኮሜታትሮች አረጋጉት የራሷ የሆነ ምክነያት አላት የትዳር ጥያቄዉን የማትቀበልበት ያሳለፈችዉን እያወቃችሁ😢

  • @طيبهمحمد-ع1د
    @طيبهمحمد-ع1د 2 месяца назад +14

    እሷ ገና ጥሬናት ለሁሉምነገርሳያት ቢጋቡም ትዳራቸው ችግርነው ባይነኝ ልጂቷ ምክርነገርያስፈልጋታል ብቻ ሴትልጂ አወቅ ጠበቅ ስትል ለቤቷ ጥሩነው ለመንኛውም ይመቻችሁ

    • @assajod5093
      @assajod5093 2 месяца назад +2

      የሷን የደረሰባትን አታቂም ሰንት ወዶች አሉ የሚስት ሃቅ እማያቁ የደረሰበት ያቀዋል እደዚናት ባትይ እህቴ ጥሩ ነው

    • @toibahussain2478
      @toibahussain2478 2 месяца назад +1

      ሠውግን እራሡላይ ካልደረሠ የሠውንሥሜት አይረዳም እሦው ያሣለፈቺውን አሣልፍሻል በጣም ትግሥተኛናትልጂቷዋ ወላሂ በሦዋ ላይ መፈረዲ ቀላልነው

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh Месяц назад

      😢😢😢😢ትክክል​@@toibahussain2478

  • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 2 месяца назад +7

    እረ ተረጋጉ. አግቡ ተጋቡ ምንድን ነው ግን በሰው ሂወት መግባት 😢 ያለጢፍ ተዋት አታስጨንቋት. እዴ ዳኛ ማጣት በህግ ተመልካች እረፉ በሰው ሂወት አትግቡ ።

    • @حضرمحمدسيد
      @حضرمحمدسيد 2 месяца назад +1

      አይገርሙም በግድ ተጋቡ ደሞ እሷ አሁን አልፈለገችም ትንሽ ትይው ለቀቅ አድርጎት

    • @Zemzem-si8jz
      @Zemzem-si8jz 2 месяца назад

  • @KamlaAhmed-z3v
    @KamlaAhmed-z3v 2 месяца назад +17

    🎉🎉በጉጉት ነዉ የምንጣብቀቹ ቶሎ ቶሎ ቪድዮ ልቀቁልኝ አደኛ ኮማት ነኝ

  • @zeyineba2861
    @zeyineba2861 2 месяца назад +1

    ይመቻችሁ አብዛሀኞች የሚኖሩትን ሂወት በአገራችን አስታወሳችሁን አላህሰላሙን ያብዛልን ኢሻአላህ

  • @እሙፍትህያ
    @እሙፍትህያ 2 месяца назад +10

    ወአልይኩም ወሰለም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ሁለታቹሁም ጎበዞች ናቹሁ ጠንክሩ የእኛ እንቆወቺ ፈኪን እና አህሙን የሚወድ እንደኔ❤❤❤❤❤

  • @زيناتيماماحمد
    @زيناتيماماحمد 2 месяца назад

    ለጎፋ ወገኖቻችን በጣም አዝነናል
    ማስተር አብነት የዘመኔጀግና
    አሏህይጠብቅህ አብሬ እየተገላታ ሲያሳዝን

  • @Mr-fb226
    @Mr-fb226 2 месяца назад +14

    በጎፋ በመሬትመንሸራተትምክናየት ቤተሰቦቻቸውንላጡትሁሉ አላህመጸናናቱንይስጣቸው እምዬ Ethiopia ሰላሟንያብዛልን 😢😢😢😢😢

    • @Eshidehina
      @Eshidehina 2 месяца назад

      ❤😂

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 месяца назад +1

      አሚንንንንየአላህ፣ቀድር፣ደምሪኚውደ 16:54

    • @Mr-fb226
      @Mr-fb226 2 месяца назад

      @@ekramemohamad7392 እሽውዴ ለኔም ቤተሰብሁኝኝ

  • @fafiweloyewa5478
    @fafiweloyewa5478 2 месяца назад +1

    # አቦ ይመቻችሁ በሰላምታ ጀምራችሁ በሰላምታ የምጨርሱ ቅኖች በዚሁ ቀጥሉበት ።
    ፈኪ ደግሞ የጎዳናን ሄወት ማየቱ ላች በጣም ጥሩ ነው የመሱን አይተሺ ያችን ስትመለከች አልሀምዱሊላህ ለካም እሄ አለ ብለሺ አላህን ታመስግኒለሺ

  • @SadieaSad
    @SadieaSad 2 месяца назад +8

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ የኔ ውዶች በርቱልኝ የኔ ጠንካራ እኔ በአንድ ህይወት ተስፋ ቆርጨ አንችን ሳይ ጠንካራ ሆንኩ የኔ ጀግና በርቺ በድንሽ አደራ

  • @SadaMuza
    @SadaMuza 2 месяца назад

    ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃቹ ግን አደራ ሀያአቹን እየጠበቃቹ ልክ እንደዚህ እንዳማረባቹ ቀጥሉበት በአደብ በእርጋታ ዩቶብ ሲጀምሩ ብዙ እህቶቻችንን እየተበላሹብን ስለሆነ አህሙ እየጠበካት ❤❤❤❤❤❤❤አላህ ይጠብቃቹ

  • @ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው
    @ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው 2 месяца назад +10

    ዋአሊኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አልሀምዱሊላህ

  • @haykelawel8550
    @haykelawel8550 2 месяца назад +2

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ሠላምታ ስታቀረቡ ደስ ስትሉኝ አልሀምዱሊላህ አላኒእመተል ኢስላም😘😘😘😘

  • @ሂባየወንድሞቸእህት2q
    @ሂባየወንድሞቸእህት2q 2 месяца назад +8

    1ኛ ኮማች ፍኪና እና አህሙ የምትወዱ ላይክ👍👍

  • @linaali8761
    @linaali8761 2 месяца назад +6

    ለምድነው ፈኪ ንትፍንትፍ እምታደርጊው አህመድን እኔም እዳችነበርኩ ለማስተካከል ሞክሪ ርግት ስትይ ነው እምታምሪው

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 2 месяца назад +19

    እኔ ግን ከፍቶኛል የቃልኪዳኑን ብሮግራም አለመካሀዱ ደብሮኛል የሚል ላይክ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 месяца назад

      እኔምገርሞኛል፣ማግባትአይሻላትምነበርደ😢ደምሪኚውደ 18:27

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 2 месяца назад

      እረ ሸህም ነዉ እሷ ብዙነገር ስላሳለፈችነዉ አትፍረዱባት

    • @Salem-p6i
      @Salem-p6i 2 месяца назад

      አረ አንኳን ቀረ

    • @JemGash-so1no
      @JemGash-so1no 2 месяца назад

      ከፈለጋት በስነ ስርአት ማናገር አለበት. በሚዲያ ደስ አይልም. ውስጥዋም አያምንም. ፕራንክ ነው ቢላት. ደግማ ትሰበር ወይ

  • @nabah8797
    @nabah8797 2 месяца назад +2

    ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላህ የኔ እቆዎች ፉኪ አይዞን በዛውም ቀብቀጥይበት እላለሁ አላህ ከራስሽ የምሰጭና ሚስኪኖችን የምጎበኝበት እርዝቅ ይወፍቅሽ ያስደስታልጂ አያስቀይምም ሰደ ሰደቃ ከትንሽ ነው በተርፍ እወዳችኋለሁ በርቱ🎉❤🎉❤🎉❤

  • @VjdHhjd
    @VjdHhjd 2 месяца назад +6

    ወሌኩም ሰለም ወረመቱለሂ ወበረከቱ
    አለን ወሰህለን ሲተምሩ ሲወደቹ ፈኪዬ ሀየቲ ገልቢ ሲተሰዚን
    አህሙ የኔ ደርበበ የፈኪ ሸበለ አለይጠብቅህ ጦሀትም መተ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 2 месяца назад

    ماشاء الله
    በጣም
    ነው
    ያስደሰተኝ
    እሄ
    ተግባራችሁ
    ቀጥሉበት
    ይልመድባችሁ

  • @Mነኝየአለበሪያ
    @Mነኝየአለበሪያ 2 месяца назад +4

    ፈኪ በጠም ደስ ብሎኛል በእስለም ተገቢኘለሽ መለት አይፈቀድም ጎቦዝ❤❤❤

  • @AminahAyalu
    @AminahAyalu 2 месяца назад +1

    አህሙ እናፈኪደሰየሚል ነገርነው ያቀርባችሁት❤❤❤❤❤

  • @RokayaMubarak
    @RokayaMubarak 2 месяца назад +4

    ማሻላ ቃልሽ ስላከበርሽ ኮራንብሽ ጀግና የኔ ማረ

  • @ZahraMohammed-k7c
    @ZahraMohammed-k7c 2 месяца назад +2

    ተጋቡ የምትሉሰወች የጤናችሁነገር ያሳስባል ሂወታቸውን የሚኖሩት እነሱ እጀ እናተ አኖሩ ሆ

  • @eezc3339
    @eezc3339 2 месяца назад +3

    ግን ባልናሚሰት የሚመሰሉኝሰ ነገር እደዉ ዝብየ ሳያችሁ ፈኪየ አህሙ ምርጥ ጓደኛ ነክ እዳትጣሉ በምንም ነገር ለመጋፍጥ ሞክሩ ምንም ቢመጣ ❤

  • @rreema6586
    @rreema6586 2 месяца назад +1

    ፈኪ አላህ የሚወደዉን ነዉ እሚፈትነዉ እና ህይወት ይቀጥላን ያለፈዉ አልፎን ጠካራሁነሺ መልካም የሂወት አጋሪ ይሥጥሺ እደኔ አስተያየት እራሥሺንእድተኪእመርጣለሁ❤❤❤ካጠፋሁ በጣምይቅርታ የህትነቴንነዉ የተናገርሁት❤❤❤

  • @Zayneb-zo9mf
    @Zayneb-zo9mf 2 месяца назад +5

    ወይኔ ፈኪ ስታሳዝን እኛ ያልንሽ እኮ የፍቅር ጥያቄ ያቅርብልሽ ነው 😢

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 2 месяца назад +56

    ባለፈው ኮመት ላይ አንድት ልጂፈኪ የጓዳናውን ሂወት ትሞክር እሷ ተሞከረች ላድ እናት የክረምንትን ውጭ እችላለሁ ብላለች ቃሏን ታክብርልን የምትሉ ላይክ

    • @كونفيكون-م1ل
      @كونفيكون-م1ل 2 месяца назад +4

      አረ የጋብቻውን ነው ያለችው ነበር kkkk

    • @fatumamuhammed7167
      @fatumamuhammed7167 2 месяца назад

      አላየሽም ጋብቻውን እሸ ካለች ነወ ያለችው ተመልሰሽ እይው ካላመሽ​@@seadayimam8488

    • @ሪቾነኝ
      @ሪቾነኝ 2 месяца назад +1

      ወላሂ የጋብቻውን ቅጣት ትቀበል ነው ያለችው አትዋሽ😮

    • @ጀሚላሱሩር
      @ጀሚላሱሩር 2 месяца назад

      እኔም,አይቻለዉ

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 2 месяца назад

      ገብቸ አየሁ ልክ ነሽ ግን መጨረስ አልቻልኩም​@@ሪቾነኝ

  • @Hapase-w4j
    @Hapase-w4j 2 месяца назад +23

    አራ አጊቢው አታካቢጂ ሊጁ ቆጂዬናው ባሀለለሊ

    • @GhFf-x9i
      @GhFf-x9i 2 месяца назад +2

      በጎፋ ህዝብ ማነው ከልቡ ያዘነው አላህ መፅናናቱን ይስጣቸው ያረብብብ😢😢

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 месяца назад +1

      ትክክል🎉ደምሪኚውደ 13:36

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 месяца назад

      ​@@GhFf-x9iአላህይሶብራቸው 13:54

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 2 месяца назад

    አላህ ለሁላችንም ያልታሰበ እርዚቅ ይስጠን ያረብ. ያጣሁሉ ያገኝ

  • @seadi-xx6uc
    @seadi-xx6uc 2 месяца назад +2

    ተጋብ ወላሂ ታምራላችሁ❤🎉 አይለያችሁ ዉለዱ ክበዱ አላህ ጥሩ ደረጃ ያዴርሳችሁ 🎉 እወዳችሆለሁ ለአሏህ ብየ😍👩‍❤️‍💋‍👩🎉🎉

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 2 месяца назад +1

    አላህ በሀላል መንገድ ያጣምራችሁ❤❤❤❤በኢማናችሁም ያጠንክራችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @DjfhJcb
    @DjfhJcb 2 месяца назад +2

    የኔ ውድ አይዞሽ ከዚህ ነገር የምነየው ያሳለፈችው ነገርእስካሁን እዳስመረራት ነው የምር አይዞሽ ከመከራ ቡሀላ ደስታ አለ አች የቀመሻትን ችግር ወላሂ ቀምሸዋለሁ አሁን ግን አልፋል

  • @Rabia-Hussen
    @Rabia-Hussen 2 месяца назад +4

    ያማራም ህዝብ እየተፈናቀለ እተዎተጨፈጨፈ ነው. ስለዚህ ለሁሉም መጮህ አለባችሁ. ያማራ እናት. እያለቀሰች. ከምቀ ቤትዋ ወጥታ እስካሁን አልተመለሰችም.

  • @ትዝብት
    @ትዝብት 2 месяца назад +28

    ፈኪ ቃልዋን አላከበረይም የምትሉ በኮመታቶች ምርጫ ብላ ሰወደችን😢😢😢😢እኛ የመዳም ቅመሞች ተቀይመናል

    • @zemyeendris
      @zemyeendris 2 месяца назад +2

      አወ የምበልጥው አንደኛው ነበር

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 месяца назад

      ትክክል፣ደምሪኚውደ 18:27

    • @MmA-pp4cq
      @MmA-pp4cq 2 месяца назад

      ያለ ምክንያት አይዴለም ያልተቀበለችው
      እቅርተ

    • @raksameera6520
      @raksameera6520 2 месяца назад +1

      ዬጋብቻወን ነዉ😂😂😂

    • @zemyeendris
      @zemyeendris 2 месяца назад

      @@raksameera6520 እህሳ

  • @GenetAwele
    @GenetAwele 2 месяца назад +1

    እውነት ለመናገር እንዴት እንደምታምሩ❤❤በጎፋ በሞት ለተለዩን እህት እና ወንድሞቻችን መጭናናት እመኛለሁ😢😢😢😢😢😭😭💔💔💔

  • @hananm3708
    @hananm3708 2 месяца назад +7

    Akkaa Anii itii isiin jaladhuu wallahii ❤❤❤❤❤

  • @AlTamkeen-ot7zl
    @AlTamkeen-ot7zl 2 месяца назад +1

    አወ እንደዚህ የአላህ ሰላምታ አቅርቡ እና ሙስሊሞች መቸም ቢሆን የማናፍርበት ሀይምስማኖት ነው ያለን እስከ የውመልቂያማ እስላም በመሆናችን ብቻ እንኮራለን አላህ እናመስግናለን ለሱም እንገዛለን

  • @እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ

    ቶሎወደትዳር😂😂😂ፍቅር ፍቅርይሸታል😂😂😂😂❤❤❤

  • @Abdu-r8b
    @Abdu-r8b 2 месяца назад

    ደስየምቱሉኚ ነገር. እኔ አሰላሙአለይኩም ስለምትሉ 🎉🎉

  • @ውባለምጎጃሜዋ
    @ውባለምጎጃሜዋ 2 месяца назад +7

    ሥለ እውነት በተመሣሣይ ሀይማኖት ጓደኛ ሁኖ መቀራረብ ደሥ ይላል ቢፋቀሩኳ የሚያሥቸግር ነገር የለም ፍቅርና ፉፉ አሣዘኑኝ ፍቅር ከባድ ነው ግን ከእምነት አይበልጥም ።። እናንተ ደግሞ ተጣሠሩ መቸም ማጣመር ሥራችን ነው ደሤ የሚል ጥንዶች ይወጣቹሀል ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Ekarm5372
    @Ekarm5372 2 месяца назад +1

    Wendeme Ahmu mashaa Alhaa gobaze neh nufi jirdhu❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @KhanKhan-dc8yo
    @KhanKhan-dc8yo 2 месяца назад +5

    ጋብቻውን ተቀበይው የምትሉ ጤነኛ ናችሁ ምንም ድራማ ቢሆን በኛ በሙስሊሞች ድን የሚባል ነገር አለ ፈኪ ብትጋቡ ደሲላል ግን የምን መዘላዘል በሀላል በኒካ🎉🎉🎉🎉 ደሞ ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ

  • @Faituma
    @Faituma 2 месяца назад +2

    ግን ከዚህ የራሥሺን ችግር እንጂ የሚሥኪኖዎቹ እግልት አልገባሺም አልተገነዘብሺም የጫማ ሊሥቲሮውን አብራችሁት ከምበሉ ብተውለት ምናል ሢቀጥል እኔ የተገነዘብኩት ሠው ካልኖረው ችግርን የሠው ችግር አይገባውም ሢቀጥል እኔ ይህን ሥታትጊ እጎዳና ሥላሉት አጠገብሺ ያለው ሚሥኪን ምን ያህል እንዴሚከራተት ለአንድ ለሁለት ብር ለህዝቡ ታሥገነዝባላችሁ ሥል ሥለራሣችሁ ለአንድ ቀን የተከራተተችው አሳዘነቻችሁ አይዴል እርሷ ብትከራተት ለዶራል ነው ሚሥኪን የሚያሥተዳድሩት በጨቅላው እድሚያቼው እነዚያ ትዝ አላሏችሁም ምድረ አሺቃባጪ ሢቀጥል ሤት ልጂ ከአጂነብይ ወንድ ጋር ያለ ኒካ መጨባበጥ አብራ ራቀላለድ የት ይፈቀዳል ሌላው ደግሞ አብራ እየተሽኮረመመች ጋብቻን ትጠላለች ግን አይኗ ንግግራቼው እንዴ ሚዋዴዱ ነው በሃላል አይሰሩም ተጋብተው ሢጀመር ሤቶዎች እሚድያ ወጥተው እንድ ስቁ አልተፈቀደም ለሙሥሊም ሤቶዎች

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 2 месяца назад +6

    አሠላሙ አለይኩም ሢሉ ደስ የሚሉኝ ነገር ❤❤❤❤❤

  • @HikmaMuhdin-k5l
    @HikmaMuhdin-k5l 2 месяца назад +1

    አዳርም ውሎም ከጎዳና ተዳዳሪዎች ጋር ያሳልፍ ለወድፊት ቅጣቱ

  • @seadilove9971
    @seadilove9971 2 месяца назад +5

    የአህሙን ስጦታ ለማየት የጓጓ እኔማ የሚጨምር መስሎኝ ሰብስክራይቤን አንስቼ ድጋሜ አደረኩት ለካ የቀነሰውን ነው የሚሞላው🤣🤣🤣

  • @JahahHahaha-n5b
    @JahahHahaha-n5b 2 месяца назад

    ወላሂ ደስ ሲሉ ወሰላሙአለይኩም ሲትሉ አላህ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ❤❤❤❤

  • @እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ
    @እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ 2 месяца назад +16

    ላይክአርጉኚ ❤❤ ዛሬ የደማወዝ ቀነው 😅😅😂😂😂😂😂

  • @Hawi-k8c
    @Hawi-k8c 2 месяца назад +1

    የኔ ፈኪ ጠክሪልን ሁላችንም ከጎንሽ ነን❤❤❤❤

  • @hayathayat4616
    @hayathayat4616 2 месяца назад +6

    ወሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ደሥ የሚል ቅጣት 🎉🎉🎉

  • @fuhhg1808
    @fuhhg1808 2 месяца назад +1

    በኒካህ ቢሆንአብራችሁ የምስሩት በጣም ደስይልነበር አላህ ይርዳቸሁ ወደኒካው እድገቡ