I heard her song 🎵 playing at Starbucks in Victoria British Columbia for 1st time. Me and my friends were on summer break from college and we heard this voice, sound like an Angel voice and we did ask one of the worker who the singer was and she said "gigi". Playing her music 🎶 at Starbucks, that's big! We were even comparing her with Sade. My favorite singer was Sade but now gigi is ❤ What can I say gigi rocks! She is our Sade now ❤
Habeshas don't know how to respect people's boundaries and space. People, please leave her alone. Let her live her life and come to the scene whenever she is ready. Respect her and the family!!
ግን በህይወቴ እንደ ሶፋያ ውሽታምና አስመሳይ ልታወቅ ባይ ነሽ ራስ ወዳድ ነሽሲጀመር ወደ አሜሪካ የሄዳሽው ልጃችሽን ካሌጅ ልታስተምሪ ነው የሄድሽው 😢😢😢አንቺ እኮ ከመጀመሪያው ደብቀሻት ነበር እኔ ልታወቅ።ጂጂ እንወድሽለሁ ሙሉ ኢትዮጵያዊ❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ እንቁ የኔ ሀገር ወዳድ ❤❤❤
ወ/ሮ ሶፊይ የቀድሞ ባለቤትሽ ልጆችሽን ኮሌጅ ለማስተማር መርጣ አሜሪካ ልጆቹን ይዛ ሄዳለች በዚህ ጊዜ አልተቃወምኮትም ብሎ ሲያወራ ሰምቼ ነበር ነገሮች ተምታቱብኝና ብታጠሪው መልካም ነው አሁን አንቺ እያልሽ ያለሽው እሶን ለመርዳት መጣሁኝ ስትዬ የሚገሠጭ ነገር አለው🤭 ጂጂን በእህትነት እንደ ምትወጃት እረዳለሁ ። ሆኖም የኢትዮጵያ ሕዝብ ልጅ መሆንዋን አትርሺ ጂጂዬ ወገኔ እንወድሻለን ነገ ሌላ ቀን ነው በርቺ ለማንም ለምንም እጅ እንዳትሰጪ 🙏✌️💚💛❤️ 👏👏👏🌻
So what 😏
ትክክል የቤተሠብ ችግር እንዳለበት ግልፅ ነው ይቺ አሥመሣይ ናት
የጂጂን እውቅና በሷ መሸፈን ትፈልጋለች ግን አይሳካም
ለ ጂጂ እኔ ጠበቃዋ ልሁን አልሽ ምነው እህትነት ከሆነ ሌሌችም እህቶች አሏት አንቺ ግን የ ራስሽን ቁስል በሷ ለመሸፈን የምትሞክሪ ይመስላል ዞሮ ዞሮ ከ ባልሽ ላ መራቅ ብለሽ USA መግባትሽ ግልፅ ነው ግን በ ጂጂ ጀርባ ለመታገዝ ፈልገሽ እንጂ ለሷ አዝነሽ አይደለም ምክንያቱም እሷ የመንግሥት እርዳታ ታገኛለች ኣንቺ ደሞ የሷ አስታማሚ ሆነሽ ደሞዝ ታገኛለሽ ዞሮ ዞሮ ቢዝነስ ነው እየሰራሽባት ያለው
አንቺ አሁን እዚዉስጥ ምጥልቅ አረገሽ ምን አመራመረሽ ነገረኛ
NBC ethiopia በጣም የሚያኮራ ስራ እየሠራችሁ ነው። ይህችን ወርቅ, የኢትዮጲያ 💎 ወደቀድሞ ማንነቷ እንድትመለስና የናፈቃትን ህዝብም እንድታገኝ እያደረጋችሁ ያላችሁት ጥረት ቀላል አይደለም🙏 ሶፊ አንችም ክብር ይገባሻል። ጂጂያችንን በቅርብ እንደምናያት ተስፋ አለን።❤❤❤
ሦፊያ ከጂጂ እንደምትፎካከሪ ያሣብቅብሻል ጂጂ ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ፍቅር አላት እግዚአብሔር ይረዳታል
Weygud ehtua eko nat mnua meslash yhon
ሶፍያ በጂጂ በጣም የምትቀና ይመስለኛል አሁንም የሄደቸው ልጆቿን ኮሌጂ ለማስገባት እንደሆኘ የልጆቿ አባት ተናግሯል አትዋሽ
እግዚአብሄር ይመስገን ይህንን ያሰማን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ፡፡ ምንም እንኳን ዘግይቶ ቢሆንም፡ ቤተሰቦችዋ፡ ያደረጉት ፡ የእግዚአብሔር ቀን አለና፡ እንኳን ማራት ልቦናዋን፡ መለሰላት፡፡ እናንተም፡ የዚህ ፕሮግራም አቅራቢዎች ፡ ምስጋና ይገባቸዋል፡፡። እኔ ጂጁን በጣም ነው የምወዳት፡ ዘፈንዋን በጣም አዳምጣለው፡ ሁሌም፡ ዘፍነዋለው,😊 አሁንም፡ የ ድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቃት፡፡ ወደ ዱሮዋ ማንነትዋ ይመልሳት🙏🙏🙏
እግዚአብሄር መልካምን ያደርጋል እህቴ ሶፊ በፀሎት ከጐንሽ ነኝ አይዞሽ በርቺ ጌታን የታመነ ነው ፅድቁን እና መንገዱን እንሻ እንጂ እህትሽን በሙሉ ፈውስ ጌታ ክብሩን ይገልጣል እናምናለን❤❤❤
አባካችሁ ኢትዮጵያውያን ወገኖቸ ማንኛውም ጥልቅና ረቂቅ ነፍስያ ያለው ሰው ስለብዙ ነገር ስለሚጨነቅ እንደሌሎቻችን በማንኛውም ወቅት ሕዝብ ፊት ቀርቦ መገኘት ቅር የማይለው ሰው ጤፉ መሆን አይችልም። እጅጋየሁም ከስራዋ እንዳየነው እጅግ ጥልቅ መንፈስ ያላት ሰው ነችና ተስፋዋን ያመነመነውን፣ ጭንቀት ውስጥ የከተታትን እኛ አናውቅም። ግን ለሷ አይነት ልበ የዋህ ቀርቶ ለሁላችንም ወቅታዊው የአለማችንም የሀገራችንም ሁነታ፣ የሰው ክፋት፣ የሀጢያቱ መብዛት (አብሶ በምትኖርበት አሜሪካን ሀገር)፣ ድባቴ ውስጥ የሚከት ስለሆነ እርስ በርሳችን መተሳሰብና አንደኛችን ለሌላችን ተጨማሪ ጫና ከመሆን ብንታቀብ እላለሁ ,ከቤተሰቦቿ በላይ ማንም ለሷ የሚጨነቅ ስለሌለ በተሰቦቿ ጊዜ ያስፈልጋታል ካሉ ያንን ማክበር አለብን።
እውነት ነው የእግዚአብሔር ልጆች ሁሉም አገራችን ነው።
I heard her song 🎵 playing at Starbucks in Victoria British Columbia for 1st time. Me and my friends were on summer break from college and we heard this voice, sound like an Angel voice and we did ask one of the worker who the singer was and she said "gigi". Playing her music 🎶 at Starbucks, that's big! We were even comparing her with Sade. My favorite singer was Sade but now gigi is ❤
What can I say gigi rocks!
She is our Sade now ❤
The same here. It was first time to hear her song at holiday Inn hotel in BC
እቺ እኮ ከጅጂ በላይ ትርትመት የሚያስፈልጋት ነች። በጂጂ ስም መነገድ የምትፈልግ ኣሰመሳይ ናት።
Yia ethiopia neshe gegeyeee,,hageren banche new ymayateee❤❤❤ten,yesteshe auneme b mogese yanuresheee
ሶፊያ፤ ከአንዱ ውሸት ወደ ሌላ ውሸት፤ ከአንዱ ውርደት ወደ ሌላው ውርደት መሸጋገርሽ መቼ ነው የሚያበቃው? እስቲ ከሁሉ አስቀድመሽ ከዚያ ማፈሪያ ከሆነው ባልሽ ጋር ታረቂ። አንቺም እሱም መፋታትን የጽድቅ ሥራ አድርጋችሁ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ታላግጣላችሁ።
"መፋታትን እጠላለሁ፥ ይላል የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር፥ ልብሱንም በግፍ ሥራ የሚከድነውን ሰው እጠላለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ ስለዚህ እንዳታታልሉ መንፈሳችሁን ጠብቁ።" ሚልክያስ 2:16
የኔ አለም መምህሬ ሀገሬ ናፍቆቴ ጂጂዬ ባለሽበት ሠላምሽ ብዝት ይበልልኝ💚💛❤🙏
Ene endewme beshtawa anchi nshe metmsiyegne kebade kenate albshe !!! Bezalaye haymanotwal na felgotwa Leye chana endemtadergi yastawekal fetari yetebkate
Habeshas don't know how to respect people's boundaries and space. People, please leave her alone. Let her live her life and come to the scene whenever she is ready. Respect her and the family!!
ልጆቾ እዛ እንዲማሩ ወስና ሄደች ብሎል በለቤቶ እሶ ደግሞ። ሌላ ታሪክ ነው ምታዋራው
በትክክል ብሏል ከመዘላበድ ይልቅ ልጆቼን ኮሌጅ ለማስተማር መጥቼ በዚያውም ከጂጂ አጠገብ የመሆን እድል አግኝቻለሁ ብትል " አይነገመ መስሏት .." ፈጣሪ ልብ ይስጠን 😂❤
ክክክ ወዳጄነህ ብሎ ነበር በጌታ እንደዛ ካልዋሸች በእህትዋ ስም መነገድ አትችልማ አሜሪካ እህቷን የገቢ ምንጭ ልታደርጋት ይሆናላ ጌታ ይፈውስሽ ሶፍያ
መልእክትሽ ጥሩ ነው
ምንየመለከታችዋአል ለጂጂ ብላ ሔደች አለ ደች እነሱ ቤተሰብ ናቸው አታበጥሩ አበሻ ደንቡ ነው በሰው ቤት ገብቶ ማበጥሩ
አይ ሃበሻ
ልትደሰት ይገባል ይሄ ሁሉ ፍቅር መታደል ነው
So what she can kill two birds in one! Great job she’s very lucky to have a devoted sister like you!❤️ congratulation
I ❤ you both
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
We Love ❤️ you Gigi so much ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሄር ከአንች ጋር ይሁን የእኛ እህት
በቃ ውሸት መለያሽ ሆነ ለጂጂ ብለሽ አየለም አሜሪካ የሄድሽው የልጆችሽ አባት ተናግሯል ልጆችሽ ኢትዮጵያ እየተረበሸች ስለሆነ ለልጆቼ ብለሽ እንደሄድሽ ለጂጂ ብለሽ ከሆነ የት ነበራችሁ እስከ ዛሬ ወይ ፈጣሪ ብቻ እግዚአብሔር ይማራት ከዘፈን ደሞ በንስሀ ታጥባ እግዚአብሔርን እምታመሰግንበት መዝሙር የድንግል ማርያም ልጅ ይምራት
እንደ ቤተሰብ ግዴታሽ ቢሆንም፡ ሁሉን ነገርሽን ትተሽ ከጎኗ ለመሆን ወስነሽ በመሄድሽ ጥሩ አድርገሻል፡፡ ሲቀጥል፡ በሰለጠነ አለም እየኖረች ይህን ያክል ግፍ (ለ10 ዓመታት ያክል ከልጇ ጋር ስትለይ፣ የፈጠራ መብቷ በማንም ተዘርፎ መጠቀሚያ ሲሆን) የሀገራችሁ እንቁ በሆነች እህታችሁ ላይ ሲፈፀምባት፡ ምንም አለማድረጋችሁ (በህጋዊ መንገድ መብቷን ለማስከበር) አሜሪካ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ታሪክ ይቅር የማይለው ስህተት ነው የፈፀማችሁት!! ቢዘገይም አሁንም ልታደርጉት ትችላላችሁ!!
አሜሪካ እንኳን ተራው ሰው የሷዋን ጉዳይ ማስፈፀም ይቅርና እህቶችዋም አይችሉ በርግጥ ጠበቃ አቁማ መከራከር ፈልጋ እርዳታ ብትጠይቅ ማንም ይሰጣታል ሁሉም ለስዋ ይስባል ፈጣሪ ይርዳት ለሁሉም ነገር ቀን አለው ✌️
ይሄ ያሁን ሰው እንደምንም ቦሎ ጥቅሙን ነው እንጂ ስለ ጤንነታን ብዙ አያስጨንቀውም ተጠንቀቁ ሁሉንም ኖ ማለት ትችላላችሁ በርቱ እነሱ በየትም ቦታ የጥንብ አሳ ፀባይ አላቻው
መልካም ዜና አለ ሲባል ሌላ ጠብቀን ነበር ነገር ግን ዐዲስ ነገር የለም።
Weshete ayalekebateme!!!!
I wish if she will focus on singing spiritual songs.
❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹
adrash sofi mzemur zmeri eyalsh endatchachnanikat yjijiye demese nafekonal jijiye beke bye brechilne
አንች ግን ዶ/ር ወዳጀነህ ተናግሯል እኮ፣ኑሮ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላሙ አስተማማኝ ስላልሆነ ነው የመጣሽው።
Zafan hiwot iydlam
Enee rase ategabua hugne esuan binkebakebaat Ethiopian yaakaberku yimesilegnal.
እኔ ኮ ጂጂን የማያት መስሎኝ ሰፍ ማለቴ😢
Did she move there for her sister or for a better life???!? Just a question 😊
For better life
For both.
አገር መፍረስ ሲጀም ቤተሰብ ይዞ መሸሽ ጀመራችው ጂጂን ብትፈልጉ ህብ ከጮሀ ምናለ በሀይማኖት ስም ባታጭበረብሩ ዘፈን ለሌላው ሀጥያት ለናንተ ግን ፅድቅ ነው ይች ደግሞ የማትገባት የለም አሷም የቀድሞ ባሏም
Wro Sofi Jijin yemiyadenkat eko shene ayidelem u lost track
ሶፊያ አትዋሽ አንቺ ልጆችሽን ልታስተምር ነው የሄድሽው ጂጂ ልዩ ናት አንቺ የአብይ ቃል አቀባይ የውሸት አለቃ ነሽ
እናንተ የኢትዮጵያ ሚድያዎች ሌቦች ናችሁ የደሃ ልጅ ብትሆን አፋችሁን አትከፍቱም ለጥቅማችሁ ብቻ ነው። አጭበርባሪች። ይኽ ፀሎት ፈረደበት እኮ አጭበርባሪ ሁሉ እንፀልያለን ይላል።
Lemen glthe atargutm gigi yehzb nat
Rskezare yett nbersh? Hezbu gefto siweta ahun tenkesakesachu
አንች በእትሽ እኔጃ ስትታይ መልከ
ካምነት ያለሽ አይመስለኝም
አንቺ እኮ አታፍሪም አምጥተሽ ልታዘፍኛት ይሆናል ድሮም አላማሽ በእህትሽ እውቀት ለማግኘት ነው ተሳካልሽ እህትሽ የሚያስፈልጋት የስጋ እና የነፍስ መዳን ነው የላሊበላ መንፈስ በጌታ በእየሱስ ስም የተወጋ ይሁን የአንቺና የወዳጄነህ የህይወት መጨረሻችሁ እንዲህ መሆኑ በጣም ያሳዝናል
አሁንም ህንመንሽ አናምንሽም የምትይውን አታቂውም
በሕቷ ም
ስም መነገድ ነው የምትፈልገው የ ኢትዮጵያ ህዝብ በአንድ አይኑ ነው የምያይሽ አርፈሽ ተቀመጪ 😡
ምን ሰላረገች ነው ዶክትሬት የሚሰጣት ይቺ ድንዝዝ በሀሺሽ የደነዘዘች
Aschashua anchi nebersh hashish yalshw 😂😂😂😂😂
@@mismtg5829 እንዳንቺ አይነት ወያላ ነው ያሰቸገረን በማያገባሸ አትግቢ አንቺ ጥምብ አስጠሊታ
ባለጌ ወልዶ ባለጌ ያሳደገሽ ስድ
ዘረኛ እኮ እናንተ ናችሁ
ዘረኛ ማለት ትርጉሙ ገብቶሻል 😂🤣😃 ወዶ አይስቁ 🤭😉
@@nunubelete8142 አዋን ይገባኛል
ተግሬን አጋመ፣ኦሮሞን ጋላ፣ወላይታን ወላሞወዘተርፈ ሲል የኖረው ነዋ ባንቺ ቤት ምርጥ ዘር ሆነሽ ወደ ማስታረቁ መምጣትሽ ነው? ኩኩን ሲያታሏት በመጫኛ ምናምን
@@muke614 mindinew mitawerut 😂 abet zendro yalizorebet yelem
አንዳንድ ሰው ያልተፃፈ ያነባል አሁን ስለ ዘር ይወራ የለም ነገር ማጋጨት የሚወድ አሉ 😅🤭😶 ንቆ መተው ነው 😊
ፈሳም!! ሂድና እራሰህን በመስታወት ተመልከትና፣ እኔ፣ ለምን በዘር ብልቃጥ፣ ውስጥ፣ ተቀምጩ፣ ያዙኝ ልልቁኝ፣ እያልኩ፣ almost 50 አመት፣ ሆነ፣ ምን አረኩኝ፣ ለደሀው፣ ብለህ ጠይቅ?? አልቃሻ፣ ሁሌ ጣት መቀሰር፣ መጀመርያ ጓሮህን፣ ሰፈርህን አፅዳ።