"ቁርአን ክርስቲያን አረገኝ" የቀድሞው ኢማም አስደናቂ ምስክርነት . . .

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 окт 2024
  • ". . . ኢማም ሆኜ እያገለገልሁ ሳለም አንድ ቀን "ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ አይደለም:: ኢየሱስ እግዚአብሔር አይደለም::" እያልኩ ሳስተምር ከተሰበሰቡት ሰዎች መሀል ምናልባት እስላም መሰለኝ "ኢየሱስ ማነው?" ብሎ ጠየቀኝ:: ኢየሱስ ማን እንደሆነ ለማወቅ ሙሉውን ቁራን እንደገና አነበብሁ:: ቁራን 114 ምእራፎችና 6666 ቁጥሮች አሉት የሚገርመው በነዚህ ክፍሎች ውስጥ የነቢዩ መሐመድ ስም 4 ቦታዎች ላይ ብቻ ሲጠቀስ የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ግን 25 ቦታዎች ላይ ተጠቅሷል:: . . . ከዚህም በላይ ስለ ኢየሱስ ምእራፍ 3 ከቁጥር 45 እስከ 55 ላይ የተጻፉ 10 ነጥቦች አሉ:: የመጀመርያው ነጥብ የእግዚአብሔር ቃል የሚለው ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የእግዚአብሔር መንፈስ የሚለውና ሶስተኛው ኢሳ አል መሲህ ወይም ኢየሱስ ክርስቶስ የሚለው ነው:: . . ."

Комментарии • 2,5 тыс.

  • @joomezmurtube657
    @joomezmurtube657 5 лет назад +21

    ኢየሱስ ያድናል!!
    ብታምኑም ባታምኑም እርሱ ለዘላለም ታማኝ ሆኖ ይኖራል!!
    በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ያመነ ሁሉ የዘላለም ህይወት አለው።

    • @zahra-vq9xu
      @zahra-vq9xu 5 лет назад

      ኧረ ውሸት ጭራሽ በአለም ላይ ትቀጥፋላችሁ የተረገማችሁ ጠማማወች

    • @joomezmurtube657
      @joomezmurtube657 5 лет назад +4

      @@zahra-vq9xu ማን ነው የረገመን?? ደግሞም ውሽት ነው አትበል ምክንያቱም የእናንተን ቁርአን ማንበብ ትችላለህ። እሱ እራሱ ነዋ የተናገራው።

    • @etsegenetsisay218
      @etsegenetsisay218 4 года назад +2

      @@zahra-vq9xu ሀሀሀሀሀሀ አይንሽን ግለጪ አላህ ጣዎት ነው

    • @Tigisi-w4s
      @Tigisi-w4s 4 года назад

      @@zahra-vq9xu yamishali

    • @እሕተሥላሤአጎናፍር
      @እሕተሥላሤአጎናፍር 5 месяцев назад

      እውነት ነው አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲

  • @mokllk4682
    @mokllk4682 6 лет назад +44

    የቀሩትንም ወደ እውነተኛው ይመልሳችሁ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን

    • @mahh9949
      @mahh9949 3 года назад

      አሜን አሜን

    • @engudayyemichaellj5202
      @engudayyemichaellj5202 3 года назад

      Amen Amen 🙏🙏

    • @santagezu7833
      @santagezu7833 2 года назад +2

      ሰዉዬዉ ጌታን ነዉ የተቀበለዉ ተዋህዶ ምናምን አያዉቅም

    • @santagezu7833
      @santagezu7833 2 года назад

      @@Roz2747 ማነዉ መናፍቅ እነድርሳነ ወይስ እየሱስን ብቻ የሚከተል

    • @Corleone16.
      @Corleone16. Год назад +2

      ወደ ተዋህዶ የመጣ መሰለሽ እንዴ?😂😂

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴነዉቤተ

    እግዚአብሔር በምክንያት ነው የሚመርጠው
    ክርስትና ህይወት ነው
    ሳኦል ክርስቲያኖችን አሳዳጅ ነበር
    ክርስቶስ ሲመርጠው ግን የወንጌል ሀዋርያ አድርጎ ግብሩንም ስሙንም ጳውሎስ ብሎ ቀይሮለታል
    መመረጥ እኮ ነው የክርስቶስ መሆን 😍😍😍

  • @user-yx1oe3bm7q
    @user-yx1oe3bm7q 5 лет назад +17

    " መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።"
    (የሐዋ 4: 12)
    " ጴጥሮስም፦ ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ።"
    (የሐዋ 2: 38)

  • @yfaysgirmay6647
    @yfaysgirmay6647 3 года назад +23

    ዮሐንስ 6፡35 የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብ ፤ በእኔም የሚያምን ፈጽሞ አይጠማም።

  • @almeayalew7664
    @almeayalew7664 8 лет назад +12

    መጨርሻው ዘመን ቃሉ ሊፍፀም ነው ሰወች እዲድኑ እራሱ ጌታእየሱስ ይገለፅላቸዋል ክብር ለጌታ ይሁን ክርስታን ደስ ይበላችሁ

  • @ቢንትአቢ
    @ቢንትአቢ 7 лет назад +6

    ሁልሽም ከምትሳደቢ እና ከምትዛለፊ ዋ ነፍሴ እኔስ በምን ይሁን የምሞተው አለህ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ብሪ ይሻልሻል በሰው ወንጀል አትመፃደቁ ም/ክ የማኑም መጨረሻ አይታወቅምና ነው😢😢

  • @athbialotaibi4282
    @athbialotaibi4282 8 лет назад +8

    እልልልልልልልልል አልፋና ኦሜጋ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ክብርህ ክፍከፍ ይበል thank you!

  • @jamilasarahjamila5380
    @jamilasarahjamila5380 7 лет назад +21

    እንግዲህ ሙስሊሞች ይህን አይታችሁ ፍረዱ እግዚአብሔር ሀይል ነው ክብር ምስጋና አምልኮት ለስሙ ይሁን አሜን

    • @ibrotofic4186
      @ibrotofic4186 Год назад

      Aba sentu kes yeselmal atdenek😂

    • @m.h4380
      @m.h4380 8 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂ታቃላቹ ግን እየቀባጠራችሁ እንዳላቹ
      ቁርዓን እየሱስ ወፍ በራሱ አቅም ፈጠረ አይልም መረጃ ስታጡ .........
      እውነትን ለመረዳት ራሳችሁ አንብቡ!!

    • @ninarisi1129
      @ninarisi1129 7 месяцев назад

      በጣም ተሳስታል ለምሳሌ ቁራን ላይ አሲያ ተጠቅሳለች

    • @ninarisi1129
      @ninarisi1129 7 месяцев назад

      ስም በተጠቀሰ ቢሆንማ ከእየሱስ በላይ የሙሳ ስም ተጠቅሳል

    • @MekdiMar-oi5dq
      @MekdiMar-oi5dq 3 месяца назад

      ከኢማሙ አትበልጥም መቼስ 😂

  • @samiranuruy536
    @samiranuruy536 7 лет назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገ እርሱ ሀይል አለው ሰው ሊጎዳን ቢነሳም አይችልም ሀይል የለውም ሀይሉ የልዑል እግዚአብሔር ነው ክብርና ምስጋና ለስምህ አጠራር ይሁን ሌሎች ወገኖቻችነንም ከጨለማ ወደ ብርሀን ይመልስልን አሜን

    • @m.h4380
      @m.h4380 8 месяцев назад

      አላህ እናንተን ይመልሳቹ

  • @SamiSami-ms3su
    @SamiSami-ms3su 5 лет назад +10

    💒🔔በእውነት እግዚአብሔር ይወድሃል ተመርጠዋል!! ሌሎችም ወገኖችህ ይህንን እውነታ ይግለጥላቸው!!! በብዙ ተባረክ👏🏼👏🏼 👏🏼💒

  • @tinawork4883
    @tinawork4883 5 лет назад +4

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በይበልጥ አንተን ስሰማ ጥንካሬና ጽናትን ሰጠኸኝ እግዛብሄር የተመሠገነ ይሁን አሜን

  • @iamethiopia3442
    @iamethiopia3442 8 лет назад +10

    እየሡስ ክርስቶስ አብ ወልድም መንፈስ ቅዱስም ነዉ ፡፡አብ ሠማይና ምድርን ፈጠረ አእዋፋትንም ፈጠረ አዳምና ሄዋንንም ፈጠረ ከዛም እርሱ ሰዉ ሆኖ ወደምድር ወረደ ፍቅርንም አስተማረ ሞተም ለሠዉ ልጆች ፍቅርን ለማስተማር ሲል እናም ከሙታን ተለይቶ ተነሳ ወደሠማይም አረገ ከአባቱ አብ ቀኝም ተቀመጠ ሶለዚ አንድም ሶስትም ነዉ እየሡስ አብ÷ወልድ÷መንፈስ ቅዱስ ነዉ ስለዚ አምላክ ሠዉ መሆን ይችላል ምንም አይሣነዉም እኛ ክርስትያኖች እየሡስ ክርስቶስ ያስተማረን ፍቅርን ነዉ ደሀ ሀብታም ሀጥያተኛ ሳይል እራሡን በመንፈስ ቅዱስ ሰዉ አርጎ ወደምድር ለኛ ሲል ወረደ ሞተልንም ጌታ ስሙ ይባረክ አሜን አሜን ክርስትያን በመሆኔ ሠመረ ዘመኔ

    • @jhonywalker1168
      @jhonywalker1168 2 года назад +1

      eyesus kerstos weld becha new

    • @againhope9751
      @againhope9751 5 месяцев назад

      እች ምንድነው ምትቀባጥረው?

  • @wowbetameyamiraltigistetaf5985
    @wowbetameyamiraltigistetaf5985 4 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ከጨለማ ህይወት ወደ ቀጥተኛው አምላክ እየሱስ ክርስቶስ መጣህ ወንድሜ የጠፉትንም እንዳንተ ያምጣቸው ወደ ቀጥተኛው ክርስትና ሀይማኖት አይናቸውን ያብራለቸው
    የመሀመድ ተከታዬችን

  • @ስአሊለነቅድስት-ሠ2ነ
    @ስአሊለነቅድስት-ሠ2ነ 7 лет назад +13

    ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን የእግዚአብሔር ልጅ እግዚአብሔር
    ለዘለዓለም የተመስገነ ይሁን ፍቅር ያስተማረኝ ክርስቶስ ነው ።

  • @keke6274
    @keke6274 6 лет назад +13

    አላህ አተ ከምትለው ሁሉ የጠራ ነው አላህ ሆይ አተ የወደድክውን ታቃናለህ አተ የጠላህውን ታጠማለህና አተ ከወደድካቸው ባሮችህ አድርገኝ

    • @sarona5120
      @sarona5120 3 года назад +2

      እግዚአብሔር ይመሥገን

    • @ordox9388
      @ordox9388 3 года назад +7

      ልዩነቱ እሱ ነው ደግ አባት ልጁ ሲጣመም ያቃናል
      የባሮች ጌታ ግን ጭራውን የቆላለትን ሲወድ ሲሳሳት የተቃወመው ይጠላል

    • @amisherif4589
      @amisherif4589 2 года назад

      Amen yareb esu temo nww

    • @tadekimalbichaesunsitigere4197
      @tadekimalbichaesunsitigere4197 2 года назад +7

      kk አላህ የሚባል አምላክ የለም፡ከዚህ በላይ ምን ስለ ቁርአንህና ስለ መሀመድ እውነታ ትፈልጊያለኝ፡እየሱስ አምላክ ነው።

    • @yemaryambelete9847
      @yemaryambelete9847 2 года назад +4

      የሰይጣን ባርያ ከመሆን የእግዚአብሔር ልጅ መሆን አይሻልምን

  • @halimamuhamed9659
    @halimamuhamed9659 6 лет назад +3

    እስልምናችን በልባችን ነው በልባችን ያለውን ድነል እስላም ማንም ላፈርሰው አይችልም የፈለጋችሁትን አውሩ አሏህ አንድ ነው መሀመድ መልክተኛነው

    • @tsegaStudio
      @tsegaStudio 3 года назад

      መሀይም ነሽ ዴ አንብቢ እንጂ🤣🤣

  • @ማሂማሂየፍቅርሰው
    @ማሂማሂየፍቅርሰው 7 лет назад +32

    ወንድማችን ከጨለማ ወደ ብርሀን ላመጣህ ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምሥጋና ይግባው አሜን ኦርቶጆክሥ መሆን ምንኛ መመረጥ ነው ቀረዎቻችሁም ልቦና ይሥጣችሁ

    • @huballahshedid5270
      @huballahshedid5270 6 лет назад

      Mahrat Me kelba

    • @moh4536
      @moh4536 6 лет назад

      ደንቆሮ መጀመሪያ ጨለማና ብርሀን ለይ

    • @mulukindeya6606
      @mulukindeya6606 6 лет назад

      ማሂ ማሂ የፍቅር ሰው amen amen amen

    • @asisalemu1415
      @asisalemu1415 5 лет назад

      ልቦና ይስጥሽ ስው ደንቆሮ አይባልም እሺ እህቴ

    • @AbCd-xk5jh
      @AbCd-xk5jh 5 лет назад

      እደው ጂልአይጠፋ ጠማማነህ

  • @hanitube4695
    @hanitube4695 5 лет назад +1

    የፍጥረታት ሁሉ ጌታ አንድ አምላክ የተመሰገነ ይሁን አንተ የተረዳሃውን መረዳት ወንድምና እህቶቼ እንዲረዱት ቅዱሱና ህያው የሆነ አምላክ ፈቃዱ ይሁን ከንግዲህ ልጆች እንጅ ባሮች አይደለንም እግዚአብሔር ለኛ አንተ እንዳልከው አባታችን እንለዋለን። አሜን ኢየሱስ ቃል ነው ቅዱስ ቁርአን እንደሚናገረው እኛም የምንለው ይህን ነው ቃል እግዚአብሔር ነው።

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 3 месяца назад

    ዋዋዋዋዋ የገረመኝ ቃላት ባርያ መሆ አልፈልግም ግንስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆንን መረጥኩ የሚገርም መገለጥ ሰዎች እግዚአብሔርን ከፈለጉት ያገኙታል ተባረክ ወድማችን

    • @ZeynebAli-gb3rq
      @ZeynebAli-gb3rq Месяц назад

      እንዴ 1ኛተሰሎንቄ 7ጀምረህአላነበብክም?

  • @Daniel_Bistegn_Reda
    @Daniel_Bistegn_Reda 8 лет назад +62

    የድንግል ማሪያም ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @HM-lr9ww
    @HM-lr9ww 6 лет назад +7

    ሱብሀን አላህ ያአላህ ጥበብ ይገርማል የሻውን ያጠማል የሻውን ወደሱ ይመራል አላህ ይጠብቀን ከድህ አይነቱ

    • @MekdiMar-oi5dq
      @MekdiMar-oi5dq 3 месяца назад

      አሁንም አታምኑም ወይስ ቁርአን አትቀበሉም

    • @a.j.alpha10
      @a.j.alpha10 2 месяца назад

      @@MekdiMar-oi5dq MNM yereba neger eko altenagerem lenatenew mimeslachu musilm lehone sew miyasamn neger altenagerem mknyatum wshet new yetenagerw weym mlun quran alanebebem sitay erasu imam aymeslm

    • @ye_mikael
      @ye_mikael Месяц назад

      እኛ ማህተባችንን አንገታችን ላይ እናስራለን ሰው አንገቱ ቢቆረጥ ህይወት የለውምና ፣ እኛም ያለ ክርስቶስ ባዶ ነን💝 አንተም በሀይማኖትህ እኔም በሀይማኖቴ

  • @binorayehubinorayehu7419
    @binorayehubinorayehu7419 6 лет назад +4

    እልልልልልልልልልልል እንዴት ደስ ይላን
    ይህን ያሰማኝ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን
    እህዛቦች መች ይሆን ከእፋችሁ መልካም ነገር የሚወጣው ለነገሩ አይፈርድባችሁም ከይት የተማራችሁትን በመሳደብ በመግደል ሌላውን በማንቆሸሽ ይሚከብር ዳቢሎስ ነው አምላካችሁ
    እኛጋ ባልንጀራህን እንደራስህ ዉደድ ጠላትህን ዉደድ ክፈ ቢናገርህ መልካም መልስለት ቀኝህን ሲመታህ ግራህን ስጠው ያስተማረን አምላካችን ይህን ነው ።

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 3 месяца назад

    በሉ በጨለማ ያላችሁ ወደ ሚደነቅ ወደ ታለቁ ብርሃን ወደ ጌታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ በፍጥነት አምልጡ ወንድሜ የረዳህ ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 3 месяца назад

    እዴት ድቅ ምስክርነት ነው የኛ የሱስ እደዚነው እየሱስ ሲፈልጉት የሚገኝ አምላክነው ወገኖቼ የጨለማ ህይወት ይቅርባችው እየሱስ የዘላለም ሕይወት ነው ኑ ወደሱ

  • @بنيامينسكور
    @بنيامينسكور 6 лет назад +7

    ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ የኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው

  • @የጀግናልጅ-ለ4ነ
    @የጀግናልጅ-ለ4ነ 5 лет назад +20

    ክብር እና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ኦርቶዶክስነኝ-ኀ9በ
    @ኦርቶዶክስነኝ-ኀ9በ 3 года назад +10

    እንኳን ከጨለማ ወደ ብረሀን መጣህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏

  • @almeayalew7664
    @almeayalew7664 7 лет назад

    ጌታ ይባርክ በአሁን ስአት ብዙ ሰወችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ የመለሰ የወንጌል ጀግና ነው ሌሎች ምስክርነቶች አሉት እዮ እና ተባርኩበት

    • @azizaabdu4632
      @azizaabdu4632 7 лет назад

      hendoch eko eslmenan ayawkutn yhena hindu yhonal shemm

  • @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ
    @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ 5 лет назад +2

    እግዚአብሔር ሲመርጥህ ከየትም ያመጣሃል ክብር ለተዋህዶ እምነት መጀመሪያ እና መጨረሻ ላላት ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለክርስቶስ አሜን 🙏

  • @yadotabrehayohannes4133
    @yadotabrehayohannes4133 6 лет назад +4

    እግዛቢሔር በብዙ መንገድ ያሰተምራል እግዛቢሔር ምህረቱ ብዙ ነው እግዛቢቤር አዋቂ ነው

  • @webshettaddse3443
    @webshettaddse3443 6 лет назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ከጨለማ ወድ ብራሀን መጣህ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን

  • @fikrtegatachw9059
    @fikrtegatachw9059 7 лет назад +7

    እግዚአብሔር .የመስግን.እኛ እምነት. ሁለም.እውነትነው.ለሎችው እግዚአብሔር እውነት ይግልፅላችው. ከመሀመድ.ተረት. ወደ ብርሀን መጣክ

  • @tigst6985
    @tigst6985 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ከጨለማ ወደ ብርሀን ያመጣህ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው መታደል ነው መመረጥ እነ አንተ የምትንጫጩት የድንግል ማርያም ልጅ እውነተኛውን መንገድ ይምራችሁ

  • @سبحاناللهوبحمده-ب8ن3د

    ምን ሙናፊቅ ነህበል አንድን አምላክ ትቶ ፍጡርን ማምለክ እደኩፍር የምጠላው የለኝም መጨረሻችነን ያሳምርልን ኩሉ ሙስሊሚን ወል ሙንሚኒን አሚንንንንንንንን ያረብ

    • @ahmedas4723
      @ahmedas4723 7 лет назад

      Mnb Mnb ነብስ ይማር ሙስሊሞች

  • @ሪችነኝዘረኛናአህያአይመቹ

    ሀለልውያ እግዚአብሔር ይመስገን ክርስቲያን ላረካኝ ፈጣሪ

  • @tizitakhan3985
    @tizitakhan3985 7 лет назад +33

    እንካን ከሲኦል ወደ ገነት መጣህ ።እግዚአብሔር። ይመስገን

  • @fggghh9568
    @fggghh9568 6 лет назад +8

    ከጨለማ ወደብረሀን ያመጣሕ የድንግል ልጂ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ይገባው ወደትክክለኛው ሀይማኖት ያመጣሕ ነሰራዊት ጌታ ይመስገን

    • @alfayz6086
      @alfayz6086 6 лет назад

      ሐሐሐሐሐሐሐሐሐ

  • @mercato967
    @mercato967 Год назад

    አህ!!እጅግ ገራሚና መሳጭ ታሪክ።መታደል ማለት እንዲህ ያለ እምነት ነው።"ኢየሱስ ጌታ ነው"

  • @gfre2252
    @gfre2252 5 лет назад

    አላህ ላሻዉ ያቃናል ላሻዉ ያጠማል ያአላህ አንተ ከወደድካቸዉ ሰዎች አርገኝ ያረብ ከጀነት ወደ ጃሀነብ ያንተ መጥመም ካቡ ጧሊብ አይበልጥም

  • @ፍቅርያሸንፉልበእዉነት

    የእግዚያብሔር ስሙ ካፅናፍ እስከ አፅናፍ ይመስገን አሜን

  • @abebeabebe1887
    @abebeabebe1887 5 лет назад +3

    እኔ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ሙስልሞችን ለፍርድ የምመጣው ማን ነው?

    • @AsAs-pd9ii
      @AsAs-pd9ii 4 года назад +2

      ነብዩ ኢሳ አለይሂ ሰላም ወይም እየሱስ
      ስሚኝ እሱ የሚመጣው መስቀልን ለመሰባበር ክርስትናንና ሌሎች ሀይማኖቶችን ለማጥፋት እሱ ወደ ምድር በሚወርድ ግዜ ከእስልምና ውጭ ሌላ ሀይማኖት አይኖርም ገባሽ እና ደግሞ ፍጡር መቼም መቼም ቢሆን ፈጣሪ ሊሆን አይችልም ።እየሱስ አለይሒ ሰላም ሙታንን ማስነሳቱ የታመሙትን ማዳን መቻሉ አላህ የሰጠውን ኒእማ በመጠቀም ነው /በሰማያት ያለውን የአባቴን (ኤሎሄ) አላህ ፈቃድ እንጅ ጌታ ሆይ የሚሉኝ ሁሉ መንግስተ ሰማያት (ጀነት) የሚገባ አይደለም።ማትዮስ 7:21/።ልጨምርልሽ /እውነት እውነት እላችሗለሁ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው።ዮሀንስ 5 :24/
      እሽ አሁን ደግሞ ተራው ያንች ነው መልሽልኝ እየሱስ አለይሂ ሰላም መጽሀፍ ቅዱስ ላይ እኔ ፈጣሪያችሁ ነኝ እኔን አምልኩኝ እኔን ተገዙ ለኔም ስገዱ ያለበትን ምእራፍና አንቀጽ አሳይኝ ነፍሴ በእጁ በሆነው በአላህ ይሁንብኝ ክርስትናን እቀበላለሁ አይተሽ መልሱን ዱቅ አድርጊ እሽ ከመናገርሽ በፊትም አስተውይ ሰማሽ

    • @ሀዩብንትአህመድ
      @ሀዩብንትአህመድ 2 года назад

      እህቴ ሰባኪ ናቸው ያልሆነ ያመጡና ደም አይባልም

  • @addis2752
    @addis2752 9 лет назад +42

    እግዛብሄር አብዝቶ ይባርከው እውነት የተስወረባቸውን ወገኖቻችንንም እርሱ ይግለፀላቸው ይሄን ቭዲዩ ከ 1 አመት በፊት አይቼው ነበር ምስክርነቱን ወድጄውም በ fb ግድግዳዬ ላይ share እንዳደረኩትም አስታውሳለው ካዲያ ለምን የመጨረሻውን እንዲሁም መሀል ላይ የተናገረውን ቆርጣችው አወጣችውት ለናንተ እንዲመጥን ብቻ አድርጋችው ከማቅረብ ይልቅ ምስክርነት እስከሆነ ድረስ ሙሉውን ማውጣት ነበረባችው ለማንኛውም እግዛብሄር ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ተመልሶ ይመጣል ልብ በሉ ሊያማልድ ሳይሆን (ሊፍርድ) ነው ያኔ ....

    • @DawitWorku777
      @DawitWorku777  9 лет назад +3

      Addis የማሪያም ልጅ በመጀመርያ ስለ አስተያየትሽ እናመሰግናለን:: በእኛና እናንተ መሀል የሚያለያዩን ብዙ ነገሮች ቢኖሩም የሚያቀራርበን ደግሞ ከሁሉም በላይ የሆነው ከድንግል ማርያምም በላይ የሆነው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አለና ያንድ አባት ልጆች በመሆናችን ደስ ይለናል:: ይሁንና አንቺ እንዳልሽው ቪዲዮውን ሙሉውን ተርጉመነው እንደሆን እንጂ በሚመቸን መልኩ ያደረግነው ምንም ነገር የለም:: እግዚአብሔር ይባርክሽ::

    • @addis2752
      @addis2752 9 лет назад +3

      +Testimony Page እግዛብሄር ይባርክህ ወንድሜ ምንም እንኳን አንተ እንዳስብከው የሚያቀራርበን የመስለክ የልኡል እግዛብሄር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በእውነት እናንተ የምትስብኩት እርሱን ለመሆኑ እርግጠኝ ባልሆንም እኔ የማምነው ግን ሁላችንም የእጁ ስራዎች መሆናችንን እና በክርስቶስ ክርስቲያን መባላችን እንጂ የስማይና የምድር ያህል እንራራቃለን ግን እኔ ለማለት የፈለኩት አሁንም አቃለክ የተናገርከውን ስም አህዛብ እንኳን ገብቶዋቸው ስለስምዋ መስክረዋል በመጨረሻም የተቀበለውን የእምነት ተቋም ተናግሮዋል ሙሉ ቢሆን መልካም ነው ለማለት ያክል ነው ወንድሜ የአብ፤የወልድ፤የመንፈስ ቅዱስ ጥምቀት ማህተም ዘንግቶ (ማቴ 28.19) ቅዱሳንን ከሚንቅ (ማቴ10.40)፤ የአምላክ እናት ከሚጠላ (ሉቃ1.43-49) በጌታችንና አምላካችን ስም ነፍሳትን ከሚነግድ (ማቴ 24.4-24፡ ራእ13) ጋር ምን ያመሳስለናል

    • @martayohanes3519
      @martayohanes3519 9 лет назад

      Egiziabher yimesgen betam desss yilal ene yihenin video bizu gize ayewalew gin kafche mayet alfalgim nbr leka ewenetegna misikirenet new kibir ledingil lij yihun!!!

    • @DawitWorku777
      @DawitWorku777  9 лет назад +2

      Addis የማሪያም ልጅ እህቴ አትሳሳች:: እውነቱን ህሊና ያውቀዋል:: ማን ወንጌሉን እንደሸቀጠ:: ማን እንደበረዘ:: ማን የስህተት የኑፋቄ ትምሕርት እንደሚያስተምር:: ማን መጽሐፍ ቅዱስን ትቶ በነተስፋ ገብረስላሴ ገድሎችና ድርሳናት ምስኪኑንና የዋሁን የኢትዮጵያ ሕዝብ በነፍሱ ጢባጢቢ እየተጫወተ እያለ:: አዎ ቅን ፈራጅ ከሰማይ እስኪገለጥና ዋጋችንን እስኪሰጠን እንጅ እስከዚያ ቃሉ ራሱ ይፈርድብናል:: ማን ለዘመናት ቅዱስ ቃሉን ትቶ በእናት ቤተክርስቲያን ውስጥ ያሮጊቶች ተረት እንዳፈለቀ::
      ስለማወራሽ ጉዳይ ቀጥሎ ያለው ጽሑፍ እዚያው አንቺ ባለሽበት ቦታ ያለ ነገር ግን የነቃ ወንድም ምስክርነት ነው:: ጽሑፉ ያላችሁበትን ደረጃ ያሳያል:: ደግሞም እውነት ነው:: ገድሎቻችሁ ላይ ያለ ተረት ተረት የላም በረት ነው:: ቢገባንስ በልባችን ላይ ሊነግሥ ሊከብር ሊቀመጥ ሊኖርና ለዘላለም ሊያዝ የሚገባው አንዱ የ እግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው::
      “ቅዱሳን“ና ሰይጣን
      (በዙፋን ዮሐንስ)
      “እናት ቤ/ክ“ አይታወቃትም እንጂ ለሰይጣን ልዩ ፍቅርና ክብር አላት. እንደውም አስተምሮ የዲቁና ሹመት የሚሰጥ ሰይጣን እንደሆነ ራሱዋ እንዲህ ስትል ትናገራለች "ያደቆነ ሰይጣን ሳያቀስስ አይተውም" .ጨምራም "ከማያቁት መላእክ የሚያውቁት ሰይጥን ይሻላል" በማለት ምርጫዋን በግልጽ አስቀምታለች::
      ኦርቶዶክስ ቤ/ክ “ቅዱሳን“ ብላ ታቦት ቀርጻ -ቤ/ክ አንጻ -ቀን ሰጥታ የምታነግሳቸውና የምትሰግድላቸው ጸሎት አድርሱልኝ የምትላቸው የቡልጋና የሸንኮራ ተወላጅ የሆኑ በሚያስገርም አፈጣጠር እንደ ተክልዬ ክንፎች ያሉአቸው -እንደ ክርስቶስ ሰምራ ሰውነታቸው ተበሳስቶ አሳ “አየሁሽ“ የሚጫወትባቸው-እንደ አቡየ አይናቸውን ለወፍ የሚያጠጡ ….አፈ ታሪክ/ myth ይሁኑ ወይም በእውነት መኖራቸው የማይታወቅ ሰዎች አሉአት::
      የእነዚህ ሰዎች ታሪክና ስራ ኦርቶዶክሳዊያንን ሳይቀር ጥያቄና ጥርጣሬ ውስጥ የጣለ ከመሆን አልፎ የሰይጣን አገልጋዮች ናቸው እንዴ ?? ባሰኘ ሁኔታ ከሰይጣን ጋር ይሞዳሞዱ ነበር. በጣም የሚገርመው 2ኛ ቆሮ 6:15 “ክርስቶስስ ከቤልሆር ጋር ምን መስማማት አለው?“ የተባለለትን - እግዚአብሄር ለዘላለም ቅጣት የወሰነለትን ሰይጣን እጅግ የሚወዱና የሚራሩለት መሆናቸው ነው .ቅዱስነታቸውን እንድንጠራጠር አድርጎአል. በምሳሌ እንመልከት…
      1. ክርስቶስ ሰምራ -ይህች ሴት በገድሉዋ ላይ እንደሚነበበው ሰይጣንን ከእግዚአብሄር ጋር ለማስታረቅ አደራዳሪ ሆና የተጋች ናት.ልጁዋ እንዳይቀጣ እንደምትከላከል እናት ራርታለትና በሲኦል ሚጠብቀው ቅጣት አሳስቦአት እግዚአብሄር እንዲምረው ለምናለታለች::
      2. ተክልዬ - በገድላቸው እንደተጻፈው ተክልዬ ሰይጣን ከባህር ሲወጣ አይተው አማተቡበትና ሃይሉ ክዶት ካለመታየት ወደመታየት እንደመጣ ይዘውም ገርዘው ስሙን ክርስቶስ ሃረዬ(ክርስቶስ የመረጠው)ብለው ቀይረው አገልጋይ አደረጉት. ይላል ሰይጣኑም ሞቶ መንግስተ ሰማያት እስኪገባ ድረስ በታማኝነት አገለገለ ይለናል::
      3. አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ -በገድላቸው እንደሚል እኝህ ሰው ሰይጣንን ወዳጅ በማድረግ ስራ ያሰሩት ነበር -ድንጋይ ማመላለስና ወፍጮ ማስፈጨት ይሰራ ነበር::
      4. አቡነ አረጋዊ -እኝህ ሰው የዘንዶ ወዳጅ በመሆናቸው ደብረዳሞን ሊፍት እየሰጠ የሚያመላልሳቸው ዘንዶ ነበር::
      ይህ ከሰይጣን ጋር የተለየ ወዳጅነት የጤና አይደለም:: እኛስ ዲያቢሎስን ተቃወሙት ከናንተም ይሸሻል የሚለውን ቃል እናምናለን:: እግዚአንሄር የጠላውን እንጠላለን:: ወገኔ በክርስቶስ የእግዚአብሄር ልጅነት አምነህ ሃጢአትን ትተህ እግዚአብሄርን ከፈራህ አንተ የእግዚአብሄር ቅዱስ ነህ:: ቅዱስ ለመባል "የምትበላው የላት የምትከናነበው አማራት" እንዲሉ እግር ሳይኖራቸው ክንፍ አላቸው የተባሉ አፈ ታሪክ እንጂ እውነት አይደለም:: እግዚአብሄር ለአእዋፋት እንጂ ለሰው ክንፍ አልሰጠም:: እግዚአብር ቀዝቃዛ ውሃ አጠጡ ያለው ላጡት ለታናናሾቹ ወንድሞቻችን እንጂ ውሃ ለጠማት ወፍ አይናችሁን ስጡ አላለም:: ማቴዎስ 6:26 “የሰማይ ወፎችን አባታችሁ ይመግባቸዋል“ አለ እንጂ ከአይናችሁን ማን ስጡልኝ አለ ?? አቡየን ማን አይን ሰጭ አደረጋቸው ?? ይህ ግብዝነት በጌታ ፊት የሚያስጠይቅ ነው::
      ወገኔ አስተውል“ ሰገራ ቢያስቸግራቸው ግዜ የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫን መቀመጫ ማሪያም ደፈነችላቸው“ እያለ ሰይጣን ተረት ሲያወራልህ ክላ /ግደፍ በለው:: የኛ ጌታ በአንጀት -በደንዳኔ -በኪንታሮት …ወዘተ ምክንት የተደፈነ መቀመጫ ሲከፍት እንጂ ሲደፍን -መጸዳጃ-መተንፈሻ ሲከለክል አይተን አናውቅም በለው:: ጌታ ተፈጥሮን ወደነበረበት ይመልሳል እንጂ አያዛባም.በዚህ ተረት የተጠ,ያዛችሁ ከክርስቶስ ርቃችሁ በማያድን የሰይጣን ሽንገላ ያላችሁ ጌታ ኢየሱስ ክርስተስ ወዳችሁዋል….. ወደፕሮቴስታንት እምነት አልጠራሁዋችሁም ወደክርስቶስ ግን አምልጡ::

    • @addis2752
      @addis2752 9 лет назад +1

      Testimony Page ወንድሜ እግዛብሄር ልቦና ይስጥህ እንጂ ልብህን ደፍነክ እንዴት እውነትን ልትናገር እና ልታውቃት ትችላለክ ለማንኛውም በተዋህዶ ቤት ያልተከለስ ያልተበረዘ እውነተኛው አምላክ ይስበክባታል ፃድቃን ስማእታት ይዘከሩባታል እግዛብሄር ያፀደቀውን ማን ይቃወማል ? ከጥላቻ ወተክ እውነቱን ለማወቅ ሞክር ሀይማኖት አንዲት ናት እርሷም ተዋህዶ በክርስቶስ ደም የተመስረተች ። 1ኛ ጴጥሮስ 3-15 ለሚጠይቁአቹሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት የተዘጋጃችሁ ሁኑ ነገር ግን በፍርሃትና በየዋህነት ይሁን ።እኛም በፍርሀት ጠይቀን በፍርሀት መመለስ ይገባናል : ለመመለስ ግን ማወቅ አስፈላጊ ነው ዝም ተብሎ ፓስተር እንዲህ ስላለ ብሎ አይመለስም ከመፀሀፍ ቅዱስ ውጭ ያሉትን ላልከው በዚ መፅሀፍ ቅዱስ ብዙ ያልተፃፉ መፅሀፍት እንዳሉ ራሱ ቃሉ ይናገራል #የዩሀንስ ወንጌል 20-30 እየሱስም በዚ መፅሀፍ ያልተጻፉ ብዙ ታአምራት አደረገ :
      #ዬውሀንስ ወንጌል21-25 እየሱስ ያደረገው ሌላ ብዙ ነገር አለ ቢጻፍ ኖሮ እያንዳንዱ አለም አይበቃውም ነበር ።
      አሁን እዚ ላይ እንደምንረዳው ለኛ መማሪያ የሚሆን ተጻፈልን እንጂ እሱ ብቻ ነው ማለት አይቻልም : ለምሳሌ በማትዬስ ወንጌል 28-9 በዚያን ጊዜ በነብዪ ኤርሚያስ የተባለውን ከእስራኤል ልጆች አንዳንዶች የገመቱትን የተገመተውን 30 ብር ያዙ ጌታም እንዳዘዘኝ ስለ ሸክላ ሰሪ መሬት ሰጡት ሚል ተፈፀመ ። ይላል ይሄ ቃል በትንቢት ኤርሚያስ ወይም በሌላ ትንቢት መፅሀፍ ውስጥ ይገኝ ይሆን ? ታድያ ማትዬስ ከየት አምጥቶ ጻፈው ?
      #በይሁዳ 1-9 የመላእክት አለቃ ሚካኤል ግን ከዲያብሎስ ጋር በተከራከረ ጊዜ ስለ ሙሴ ስጋ ሲነጋገር ይላል ።ታድያ ይሄ ቃል በየትኛው የኦሪት መፅሀፍ ተፅፎ ይሆን ? ይሁዳ ከየት አምጥቶ ጻፈው ትላልህ ?

  • @Tmr930
    @Tmr930 7 лет назад

    ደህና አድርገው ቀጥተውሀል ሲጀመር ምን እደሚል መቼ አነበብከው ቁርአኑን ስሙን ኢማም አሉህጂ የናትህነወ ቃል ለመጠበቅ

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አዎ ክርስትና ፈተና ነውፅናትን ትግስት ነው መመረጥ ነው ወንድማችን በቤቱ ያዕናህ እግዚሐብሔር ክብሩን ይውሰ

  • @እሙሀጀረ
    @እሙሀጀረ 5 лет назад +14

    ሀስቡነላህ ወን አመል ወኪል ሀቂቃ ወላሂ ይከብዳል ግንኮ ኢነላሀ የህደ መን የሻ ይላል ቁረአን
    ያሙቀሊበል አልቅሉብሰተብት ቀልቢ አለ ዲይንክ

    • @alhaamjamal4417
      @alhaamjamal4417 5 лет назад

      አቤት ውሻት

    • @seadasaeed8428
      @seadasaeed8428 5 лет назад

      ሌባ

    • @9691-b3k
      @9691-b3k 4 года назад

      እኔ ይገርመኝል ሙስሊምች በቃ እዉነቱ መቸ እንሚገለጥላችሁ የድግል ማርያምልጂ እሱ ይርዳችሁ ሁልግዜ በጨለማ ተጉዛችሁ

    • @issackbekele6271
      @issackbekele6271 6 месяцев назад

      😅😅😅😅😅😅በአማረኛ ማውራት አይሻልም

  • @ሙሉየደንግልማሪያምልጅነኝ

    ለድግል ማሪም ልጅ ክብር እና ምሰጋና ሞስሊሞች ልቦና ይሰጣቹሁ

  • @ኢየሱስያድናል-ሸ7ዘ
    @ኢየሱስያድናል-ሸ7ዘ 5 лет назад +5

    ታድለህ መታደል ነው የኢየሱስ መሆን በጣም እድልነው እንደት ደስ ይላል

  • @zemariyamlakkassa
    @zemariyamlakkassa 6 месяцев назад

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ፤እንኳን ለዝህ ክር ቅዱስ እምነት ፤አሁንም በቤቱ ያጽናህ።

  • @ወለተስላሴ-ተ4ነ
    @ወለተስላሴ-ተ4ነ 3 года назад +1

    በእውነት ኦርቶዶክስ ስለሆንኩ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ 😘😘😘

  • @OmanOman-xh2ey
    @OmanOman-xh2ey 6 лет назад +4

    አረ እየሱስ ጌታ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    አሁንም እግዚአብሔር ይጣብቅክ ታበርክ

  • @neanegn3210
    @neanegn3210 6 лет назад +6

    እየሱስ የድናልልልል ስሙ ብቻ ይበቃል ።
    ♥I love u Jesus♥
    you,are love.
    You,are sever
    You,are Lord
    You, are wonderful
    thank u lord Paris of God!

    • @SaraSs-j6n
      @SaraSs-j6n 5 месяцев назад

      ፕንጤ ነሺ እንደ

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 2 года назад

    አየህ ወዳጀ ክርስትና ፈተናው እስከሞት ድርስ ነው ወንድሜ አንተ ፈተናህን ተወጣህል ፈጣሪ መጨርሻህን ያሳምርው

  • @anwarhassen2717
    @anwarhassen2717 2 года назад

    የተለየ የሠማሁት የለም ትክክለኛ ነገር አልተናገረም ሁሉም ቁርዐንን አንብቡ ከረዳችሁ ኢንሻዐላህ ትሰልማላችሁ

  • @ghh9470
    @ghh9470 7 лет назад +45

    ክብር ለድግል ማሪያም ልጅ ይሁን አሜን

  • @jamilasarahjamila5380
    @jamilasarahjamila5380 7 лет назад +8

    ክብር ለልውል እግዚአብሔር ይሁን አሜን

  • @МисаРсапп
    @МисаРсапп 7 лет назад +3

    ሸይጧን ሰጭወትበት ሰው ሀይማኖት ይቀይራል ሀይማኖት ነፍሰያ እደአዘዘችን የሚቀያየር አይደለም እምነት አልሀምዱሊላህ ያልተወለደ ያልወለደም ጌታየ አሏህ ጥራት ይገባህ

  • @امينه-ط8س
    @امينه-ط8س 5 лет назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እግዛብሄር ይመስገን እመብርሀን እናታችም ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ በውነት ወደ እውነተኛው እምነት መርቶሀል ምን አይነት ጥሩሰው ብትሆን ነው

  • @leetbezawork3000
    @leetbezawork3000 2 года назад

    የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል ሁሌም ድንቅ ነው እርሱን ሳያቁ በእርሱ ፍቅር ሳያነቡ መሞት ያስቆጫል በርሱ ጥላ ውስጥ ግን መሆን ከአንበሳ በላይ ጥንካሬን ያላብሳል ምክንያቱም አለም ላይ ካሉ አማልክት ሁሉ በላይ ነው እዲሁም አምላክ ሆኖ ሳለ ወገናችንም ነው ስለዚህ ክርስትና ውድድር የሌለው እጅግ ድንቅ የህይወት መንገድ ነው ። ላተ የበራል ወንጌል ለሌሎችም በርቶ የክርስቶስ ያርጋቸው

  • @baraketworku3748
    @baraketworku3748 7 лет назад +3

    እግዚያብሂር ይመስገን እንድህ አድርገህ በደረቁ እሚከራከሩትን እግራቸውን ስበርክልን

  • @ኩክየለሽማርያምባለውለታየ

    እልልልልልልል ተመስገን ሳልመርጥህ የመረጥከኝ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ውዳሴ እና አምልኮ ስግደት ላንተ ይሁን እንኳንስ ከዘላለም ጨለማ ወደዘላለም ብርሃን መለሰህ ። አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚሃብሔር ሆይ ሁሉን ቻይ ነህና ልባቸው የታወረባቸውን አንተ አብራላቸው

  • @tf7987
    @tf7987 7 лет назад +44

    ላኢላህ ኢለላህ ሙሀመድ ረሱልላህ ሰለላህ አለዪሂ ወሠለም እረ ለምን ትቀጥፋለህ አቱ ስለቁርአን ምንም አታውቅም

    • @yaareedisraelahmara6950
      @yaareedisraelahmara6950 5 лет назад +1

      ሃጀራ ቢንት የአላህ ባረያ tf በዉይይት ነዉ። ወደ ሲኦል እንዳገባ

    • @አባቷንናፍቂየወሎሽቅርቅር
      @አባቷንናፍቂየወሎሽቅርቅር 5 лет назад

      ሃጀራ ቢንት የአላህ ባረያ tf ኢሄ የመጀመሪያ ቅጥፈታቸዉ አይደለም ስለዚህ ህይወታቸዉ ሙሉ ሌብነት ነዉ አለምን አስሰዉ አንድ ዉሸታም አገኙ ቁርአንን አዉቆ ክርስቲያን ሆነ ብትሉ ማን ያምናቸዋል ይቀጣጥፉ ታያቸዉ አለም እደሆነች እየሰለመች ነዉ የኢስላም ጥላት ቢበዛም እየበዛን ነዉ አልሀምዱሊላ

    • @እየሱስየአላህባሪያነውኢስ
      @እየሱስየአላህባሪያነውኢስ 5 лет назад

      ለሀውለውላቅወተኢላቢለሀዝምአትልምመንጋብጥረቃሁላእምትሰብከውንስበክበተጠረበጣውላአትመንእያንዳንድህአላህ1ነውሙሀመድመልክተኛነውእመኑካላመናችህማብቂያችሁእሳትነውእሱንአትስሙትአሊፊንአሳየኝአያውቀውምደደብ

    • @ganaahmed3645
      @ganaahmed3645 5 лет назад +3

      ዉዶቸ አትናደዱ እስኪ እሚባለዉን ምእራፍ እየገለፅን እናነፃፅር ማንንም ሳንጠይቅ እኛዉ እንረዳ ወይም በገለልተኛ ሰዉ እናስተርጉም ከስሜት እንዉጣ

    • @woynraya2325
      @woynraya2325 5 лет назад +1

      @@ganaahmed3645 በትክክክክክክል ክርስቶስ ፍቅር ነው እኔም የክርስቶስ ነኝ።

  • @baligamingethiopia
    @baligamingethiopia 3 года назад +1

    ቅዱስ ቁርአንን ሰው አደለም ሚመሰክረው አንብበህ ካመንክበት ትከተለዋለህ ካላመንክበት ሌላ ያመንክበትን ትከተላለህ አንድ ሰውዬ ቅዱስ ቁርአንን ትክክልም የተሳሳተም ሊያረገው አይችልም እዚ ከተናገራቸው ውስጥ ብቻ በጣም ብዙ የተሳሳተ ነገር አለው የኔን ያህል እውቀት የሌለው ሰውዬ ነው እኔ ደሞ ገና አጥንቼ ያልጨረስኩ ሰው ነኝ ስለዚ ሙስሊም ነበር አንብቦል ሚለውን እንኮ አላምንም

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 6 месяцев назад

      Konjit lamanfasawi nagr iwiqat ayidelam miyasifaligo fatar irasu now miradash yanch iwqat kefatar yemibalit now malat now min anchi dingaye iras manfasawi nagar lanchi mahat mahatckis masalash min yidaragal teyu ayigabashm kaltagakatalsh basitaqar

  • @semiraoumar9710
    @semiraoumar9710 7 лет назад +2

    ወገን አላህ ከብረሀን ወደ ጨለማ ያስገባህ አላህ ወደተወለድክበት ሀይማኖት አላህ ይመልስህ በኩፍር ከመሞት አላህ ይጠብቀን። ሊፈትንህ ነው መጀመሪያም ቁረአኑን ያሳወቀህ ልብህን ይክፈትልህ ካፊሮች ግን ታሳዝናላችሁ ሂዳያ ይስጣችሁ

    • @girmagetachew4517
      @girmagetachew4517 10 месяцев назад

      የጌታ እየሱስ አይንህን ይክፈትልህ ያንተንም የመሰሎችህን

  • @kbromkbrom3310
    @kbromkbrom3310 6 лет назад +11

    እየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነዉ ።

    • @meseretmarkos4620
      @meseretmarkos4620 6 лет назад

      Kbrom Kbrom yes amen

    • @holbrook-ul9cf
      @holbrook-ul9cf 6 лет назад

      በምንድነው ልጁ የሆነው ከማርያም ጋር ተኝቶ እናንተ ደንቆሮዎች ኣምላክ ከፍትወት ስጋ የጸዳ ነው

    • @jasminea4147
      @jasminea4147 6 лет назад

      Ena lju ena abatyew and sew ende

    • @jasminea4147
      @jasminea4147 6 лет назад

      Egziyaner malet jusus new ylu yele

    • @sadikrameto409
      @sadikrameto409 5 лет назад +1

      አልቀራም ውሻት ነው ምክንያቱም ኢያሱስ የምሰራው ሁ ሉ በአለህ ፍቀድ ብቻ ነው ይለል ቁራ አን ለምን ሙሉውን አያነበውም

  • @hayathayat7220
    @hayathayat7220 7 лет назад +15

    ewnetu new enem ahun christna lkebel new በእግዚአብሔር ቃል ያፅናሽ በሉኝ።

  • @yttyygggffft8193
    @yttyygggffft8193 5 лет назад +3

    ሢጀመር አሥመሣይ ታሥታውቃለህ አታሥመሥል ፊትህ ያሥታውቃል በግ እሥልምናየ ከማንም ከምንም በላይ ውድነት ቁርአን እያልክ አትጥራ ጂል

  • @ሶሲደጀን
    @ሶሲደጀን 7 лет назад

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን የኛ ጌታ አይዞህ በርታ ወንድማችን ብዙ የአህዛብን ህይወት ገና ታበራለህ የኛ ጌታ ታሪክ ቀያሪ ነው ክርስቶስንማ ሳያምኑ መንግስተ ሰማየት መግባት የማይታሰብ ነው ሙስሊሙ ወገኔ እግዚአብሔር ከጨለማ ወደ ብርሀን ይመልሳችሁ ዘንድ ፀሎቴ ነው፡፡

  • @bellabella4618
    @bellabella4618 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እዉነቱ እሂ ነዉ አቤቱ የላሎችንም ልቦና አብራላቸዉ ቸሩ መዲኒአለም🙏♥

  • @askalaasku6270
    @askalaasku6270 8 лет назад +10

    አሜን የጌታ መሁን እንድት ድስስ ይልልልል ብድንግል

  • @ሪምአህመድ
    @ሪምአህመድ 6 лет назад +7

    እንደው እንደናንተ ምንም ሳናነብ አሚን የምንል ቢሆን ኖሮ አንድም ሙስሊም በአለም ላይ አይኖርም ነበር ምን ዋጋ አለው እኛ ሙስሊሞች ማንም አጭበርባሪ አይነካንም

  • @ቅዱስሚካኤልእረዳቴነዉቅዱ

    ሙስሊሞች እራሳችሁን እምነታችሁን አሁኑ ጠይቁ ያላችሁበትን ፈልጉ ይሻላችሄል

    • @wellotube7062
      @wellotube7062 5 лет назад

      Kasarachwl alah yrdahw

    • @الحمدللهعلىنعمهالاسلاموالسنه
      @الحمدللهعلىنعمهالاسلاموالسنه 5 лет назад +1

      አለህምዱሊላህ እምነታቺንእስላምሰላምአምላካቺን አለተወለደም አዪወልዲምም ባወቃቹሁ የሱስእደኛዉፉጡር ሰዉነዉ ነብዪም ነዉ የመርየም ልጂ ነዉ ሱዉ እደት አምላክ ዪኾናል

    • @zeburaebrahim674
      @zeburaebrahim674 5 лет назад +1

      አልሀምዱ ሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም ሙስሊም ላደረገን አላህ ምስጋና ይገባው

    • @yesruyou6822
      @yesruyou6822 4 года назад +1

      አልሀምዱሊላህ።ሱመአልሀምዱሊላህ።ሙስሊምላደረገኝጌታ።ወላሂ።በእስልምናየ።አልደራደርም።ምክናቱም።አላህ።የአለማቱጌታ።እስልምናንስለመረጠልን።ሹኩርአልሐምዱሊላህ።ከአላህውጭ።ጌታየለም።ኢሳአለይሂሰላም።የመሬምልጅነው።የአላህነብይነው።አላህአጥምሀል።አላህ።በእስልምናየእዳጠናኝ።ተጥመት።ፍጡራንተማምለክ።ሙስሊምአድርጎ።እድገለኝ።ምግዜምምኞተነው።ዱአየነው።ኢሳአለይሂሰላም።የአላህባራጅ።አምላክአደለም።ወላሂ።ሙስሊምበመሆኔ።ምግዜም።ደስታተለቅሶጋር።ይሰማኛል።

    • @እሙኻሊድየአላህባሪያ
      @እሙኻሊድየአላህባሪያ 4 года назад

      አልሀምዱሊላህ እምነቴ ሙሉ ነው ይብላኝልሽ በጨለማው ብሀር ውስጥ ገብተሽ ለምትዋኝው ቱቱቱቱቱ
      ጥርት ፍንትው ያለች
      አማላጅ ኮተት የለለባት
      ፈጣሪ አምላኬ ጎደኛ ምሳሌ የሌለው ነው እደናተ አንድም ሶስትም አደለም ለህሌና ማመን የሚከብድ
      እየሡስ ባሪያ ነኝ እያለ አንቺ ግን በግድ ጌታነህ ትያለሽ ኧረ ውይይይ ይገርማል

  • @ሜሪየጌታልጅ-መ2ቸ
    @ሜሪየጌታልጅ-መ2ቸ 6 лет назад

    አስይ እንዴት ደስ ይላል ጌታ እየሱስ ይባርክ ወንጌል ያሸንፋል
    እየሱስ ብቻ ያድናል ሌላ ሁሉ የጨለማ (ሸይጣናዊ) አምልኮ እዩ 100% ምክንያቶ በልጅ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው፣በልጅ የማያምን ግን የእግዚአብሄር ቁጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጅ ህይወትን አያይም ዮሐንስ 3፤36 ኑ ወደ እየሱስ እየሱስ ያድናል

  • @goodmorningethiopia3299
    @goodmorningethiopia3299 5 лет назад +2

    ተመስገን ሁሉን ቻይ የሆነ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ያለ ጥርጥር የማይቀየር የማይሻር ።ወንድሜ አንተ በእግዚአብሔር የተመረጥክ ነህ ተባረክ

  • @ابراهيمعسيري-ص3ق
    @ابراهيمعسيري-ص3ق 5 лет назад +3

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አላህ ጣወትነው

  • @zahiitube1423
    @zahiitube1423 6 лет назад +4

    አላህ ሂዳያ ይስጥህ
    እኔ ያጠመምኩትን ማንም አያቃናም

  • @ፈጡመኡሴን
    @ፈጡመኡሴን 6 лет назад +11

    ኢያሱስ ጌታ ነው አሜን ኢያሱስ ይበርክ

  • @الحمدللهعلىنعمهالاسلاموالسنه

    ላኢላህሀኢለላህ ሙሀመድ እረሱለላህ ቁራአንን ብታነብ ልብህ እደዚህ ዪታወር ነበ እደ ቁራአን ክርስታን አደረገኚ እያልክ እምታወራዉ አመረብኚ ብልህ ነዉ ሸዪጦን ተጫዉቶብሀል አላህ የጠብቀን

  • @dajk1214
    @dajk1214 3 года назад

    አባቴ በጣም ያስደስታል ከባርነት ወደ ልጅነት ክብር ላበቃን ለልኡል እግዚአብሔር ምስጋና ይገባዋል አሚን

  • @noriaahmad4750
    @noriaahmad4750 7 лет назад +24

    ኢሳ፡ወይም እየሱስ አለይክ፡ሰላም ወሰላም ያአላህ ሰላም በርሳቸው ላይ፡ይሁን የመርየም ልጅ ናቸው አላህ መልክትኛም፡ናቸው

    • @taybaseyid7427
      @taybaseyid7427 7 лет назад

      ሲጀመር። አተሙስሊም። አደለህም። ወለሸታም

    • @የሚካኤልልጅ-ከ3ሐ
      @የሚካኤልልጅ-ከ3ሐ 6 лет назад +3

      Noria Ahmad. አይደል ያንተ የቁረአኑ ኢሳ ሳህ ሊሆን ይችላል አታላዮች ኢየሱስ ክርስቶስ እናቱ ማርያም ናት ሆኖም የተወለደው በቤተልሄም በከብቶች ግርግም ውስጥ ነው የናነተ የቁረአኑ ግን ተምር ዛፍ ስር ትላላችሁ ይልቅ አዳሜ ንቀና መርምር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ አምላክ ፈጣሪና ፈራጅ ነው የኛ አምላክ

    • @ሠዓዲቲነኝተማሪዋ
      @ሠዓዲቲነኝተማሪዋ 5 лет назад

      ነአም

    • @yaareedisraelahmara6950
      @yaareedisraelahmara6950 5 лет назад

      እንዲ አንዳንዲማ እወቁ እኛ ስራኤሎች እናቃለን ሰለ ሴሰኛዉ ሙሀመድ

    • @Mahi-yh9mq
      @Mahi-yh9mq 5 лет назад +1

      የድንግል ማርያም ልጅ መድሐንያለም እናንተንም ይመልሳቹህ

  • @ፊዳካአቢወኡሚያርሱለሏህ

    እየሱስ ነብይ ነው እናተ ሲጀመር 40 ቀን ድረስ ሙሰሊም ናችሁ በዝህ እንኳን አታቁም

    • @lamesgindesta9621
      @lamesgindesta9621 5 лет назад

      ተባሉ መቼም አታምኑ የሚናገረውን በትክክል እንደሱ አንብቡና ሞግቱት ወንድ ከሆናችሁ ።

    • @አላህበቂየነዉ-በ4ኸ
      @አላህበቂየነዉ-በ4ኸ 5 лет назад

      @@lamesgindesta9621 ኸረረ ተሟጋቾቹ ጅን ይዳችሁ ወደፈለገበት ቦታ ተከተሉት ሗላ ታገኙት አላችሁ ጠማማ ሁላ ጅን ያጠመመዉ ሁላ ተሟጋች መሰለሽ

  • @rabiarabia93
    @rabiarabia93 5 лет назад +3

    አላህ ህዳያ ይስጥህ ሙስሊም የሆነ በጣም እድለኛ ነው አልሀምድሊላ እስላም ላደረከኝ

  • @ሃናየድግልልጅሃናየድንግል

    እግዛቢሄር ይመስገን ኦርቶደክስ ላደረገኝ ልብህ ን ያበራ አምላክ በጨለማ ላሉ ብርሃን ያድርስልቸው አሜን አሜን አሜን

  • @wubetube9848
    @wubetube9848 3 года назад

    ተመስገን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ከአፅናፍ አለም የተመሠገነ ይሁን ምን ይሣነዋል እኳን ከጨለማ ወደ ብርሀን መጣህ

  • @tesgemariyamgeni9763
    @tesgemariyamgeni9763 8 лет назад +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን..እንኩዋን ወደ ብርሐን በሰላም መጣህ..!!!
    እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የቀረበው እንዲህ ነው..!!
    ያመንከው እየሱስ እውነተኛ ብርሐን ነውና..አይተውህም..እውነት ነው..ሙሐመድ ምን ተአምር ሰራ..?
    ደሞ አግብቶዋል እንዴት አግብቶ የወለደ ሰው አምላክ ሊሆን ይችላል..?
    kikikikikiki...ስለ ማህመድ ስሰማ አሳቀኝ ወይ ሰው ሞኝነቱ..!! እስላም ሆይ ያመነ የተጠመቀ ይድናል...የምፃት ቀን ሳልመጣ ተጠመቁ..ወደ ክርስትና ኑ...የክርስቶስ ልጅነትን ..ተቀበሉ..! የድንግል ማሪያም ልጅ ሆይ ያንተ አርገር ስለፈጠርከኝ...ክበር ተመስገንልኝ..!!!
    አልፋና ኦሜጋ..ጌታ እየሱስ ክርስቶስ..!!!

    • @sarawawareyfnawbertu5353
      @sarawawareyfnawbertu5353 8 лет назад

      መጀመሪያ..በደንብአዳምጭ ሙሀመድሰ.ዐ.ወ..ነብይናቸው..ፈጣሪ የሰው ልጅወችን...እዲያስተምሩ..አንድውንፈጣሪብቻእዲገዙ..አላህ ነብይአደረጋቸው ...ሰውን ወደአንድው ፈጣሪይ ጠሩስለሁሉምነገርስለሀይማኖት አስተማርው ..ፈጣሪአይደልውም መልክተኛናቸው ገባሽ

    • @ሀሥናቢንትኢሥላም
      @ሀሥናቢንትኢሥላም 8 лет назад

      +sara waw areyf nawbertu ትክክል ( ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም) እሡም ኧላህ ሂዳያ ይሥጠዉ

    • @ፃድቃንፃድቃን
      @ፃድቃንፃድቃን 8 лет назад

      +sara waw areyf nawbertu እና መሀመድና ክርስቶስ ኣንድ ናቸው ነው ምትዪ

    • @tesgemariyamgeni9763
      @tesgemariyamgeni9763 8 лет назад

      +sara waw areyf nawbertu
      እሺ ሲስቱ ሙሐመድ ነብይ ነው እንበል..ምን ተአምር ሰራ.?
      ስንትስ ሚስቶች ነበሩት..?
      ሞቶ ተነሳ.....?
      ክብር ይግባውና ክርስቶስ ግን ፍፁምና ቅዱስ አምላክ ነው..!
      ሎቶ ሰብሐት ክርስቶስን ነብይ ነው ብቲይ እራሁ.. አላገባም አልወለደም ብዙ ተአምራትን ስራ ሞተ ተነሳ አረገ..አሁንም ይመጣል..አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ናና..!!
      ሙሐመድ ግን ሞቶ ከመቃብር ቀረ..
      ነብይ ነው ቢቲይ እራሱ ጥንቁልና ነው ያስተማረው እንጂ የፅድቅ መንገድን አይደለም..
      ለምሳሌ..፦ መካ ላይ ለምን ፀጉር ይላጫል..? ተቆርጦስ ለምን ይወሰዳል..?
      እግዚአብሔር አምላክ ወደ እውነተኛው መንገድ ይምራችሁ..አሜን.

    • @ፃድቃንፃድቃን
      @ፃድቃንፃድቃን 8 лет назад

      +Tesge mariyam Geni
      ኣሜን እህት ብርሃን ወደ ኣለም ሲመጣ ኣላወቁትም ያ ብርሃን ትተው ጨላማ መረጡ ይገርማል ስለዚ ሁላችንንም እግዚአብሔር ይገስፀን

  • @AaaAaa-sk7zb
    @AaaAaa-sk7zb 6 лет назад +3

    ወንድም እንኳን ከሙሀመድ የሽፍታ ሀይማኖት አወጠህ እስልምና ሽፍታ የፃፈዉ ተረት ሐይማኖት ይሉናን ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክልብ ይስጣቸዉ ተከታዮቹን አሚንንን በምድራዊ አስተሳሰብ ስለሚነዱ::

    • @dxbuae2702
      @dxbuae2702 5 лет назад

      አንች ለራስሽ ሀይማኖት ክብር ካለሽ የሰው ሀይማኖት አክብሪ እሽ ዝም ብለሽ ሀይማኖት አትዝለፊ

    • @ashaadulsamed3439
      @ashaadulsamed3439 5 лет назад

      Kotete Anchim hayemanote
      Allesh. Kafir

  • @ኢሥላምነውሂወቴሀሊማቢትሧ

    አላህ ያሻውን ሠው ይመራል ያተብጤውን ።ያዶነቁረዋል ።

    • @etsegenetsisay218
      @etsegenetsisay218 4 года назад +1

      የምን አላህ ጣዎት ነው አይንሽን ግለጪ

    • @sosnamaktaw5093
      @sosnamaktaw5093 4 года назад

      ከተናገረው ውስጥ የቱ ነው ውሸት

    • @ስምሽአፌላይዋለ
      @ስምሽአፌላይዋለ 4 года назад

      ውነት ተናግረሻ አላህ አደንቋሪ ነው ለዛ ኮነው እየገባሽ ውስጥሽ እያወቀው አላህ ግን ያጠምሻል ምክንያቱም ተናግረሽዋል

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። እግዚአብሔር የፈለጋትን ነፍስ በፍቅሩ ይማርካታል!

  • @amenaail7071
    @amenaail7071 6 лет назад

    ሱብሀን አላ ሚስኪን እሚያጠመውም እሚመራውም አላህ ሱብሀኑ ተአላነው አላህ ይምራህ ከኢማምነት ወጥተህ ውደ ጨለማ ታሳዝናለህ

  • @اللهمارزقنيالجنهاللهمارزقنيالج

    እነሊለሂ፡ወኢነኢለይሂ ፡ረጂሁን፡አለህ ፡የረህማቱን፡በርዘግቶብህነዉ፡ከእዲህ፡አይነቱ፡አገጠሚ፡አለህ ይጠብቀን፡ለኢለሀኢለለ ፡ለኢለሀኢለለ፡የአለህ፡መጨረሸችንን፡አሰምርልን፡በአለህ ፡ተጠረጥረህ፡ነበር፡አለህ፡የረህመቱበር፡ዘገብህ፡ሱብሀነለህ

    • @mamegebre9198
      @mamegebre9198 4 месяца назад

      atmarer antm mermer
      yenem tarik endesu newu

  • @janet3127
    @janet3127 6 лет назад +3

    ማንእንደክርስቲያን
    እውነትሁሌምእውነትነውተባረክ

  • @uaeuae6149
    @uaeuae6149 6 лет назад +8

    ምድር አጋንት ሙሰሊሞች ተቃጠሉ የሰይጣን ተከታዮች ድነት በእየሱሰ ክርሰቶሰ ብቻ ነው ክብር ለእሱና ለመቤታችን ለድንግል ማርያም ይሁን

  • @ሰላምየተዋህዶልጅ-ወ4ጠ

    እግዚያአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በቤቱ ያጽናህ

    • @AbCd-xk5jh
      @AbCd-xk5jh 5 лет назад

      ቀጥተኛውን መስመረ ይስጥህ ውሽት ይቅረብህ

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 5 лет назад +1

    My first time to see whem Muslim convert to Christianity But Lots of Christians are converted to Islam nowadays because of the contradictions of the bible, I think he had no idea of the Quran Which is the true words of God.

  • @hff3528
    @hff3528 6 лет назад +41

    እልልልልልልልልል ተመስገን ጌታዬ እኔም 1ወር አርጌአለሁ ክርስትያን ከሆንኩ

    • @እሙሀያትነኝልጀእወድሻለሁ
      @እሙሀያትነኝልጀእወድሻለሁ 6 лет назад +3

      ያሳሽ እና ደሞ ካፊር ስለሆንሽ ነው እልልል እምትይው አሏህ ይግላኪ ምን በግ ነሽ በይ አኡዙ ቢላህ በስ ምስጋና ይገባው ለአለማት ጌታ ለሆነ አልሀምዱሊላህ እረቢል አለሚን ዋ ነፍሽ ካፊር ሙናፊቅ ከሀዲ ነሽ ኡፍፍፍ

    • @hff3528
      @hff3528 6 лет назад +1

      Baerk bnit sedi ስሚ ወንጌል ያሸንፋል ኦሮሚያ ክልል ደቡብ ክልል ሂጂ ማርያም ወንጌሉ ገብታቸዋል አንቺ ብቻ ነሽ ከድንቁርና ያልወጣሽው መሀመድ እየተጫወተብሽ ነው ጅል ኩሊ ዘግ ያሄይዋን

    • @እሙሀያትነኝልጀእወድሻለሁ
      @እሙሀያትነኝልጀእወድሻለሁ 6 лет назад

      በጣም ዝም በይ አልሰማሽም አትልፊ ምክኔቱም የበግ አስተሳሰብ ያለው ሰው ጋ ማውራት ጊዜ የለኝም ኡፍፍፍ አሏህ ይፍጃችሁ እጂ የናተን እኛ ምን ገደደን ዋ ነፍስሽ እልቅስ ሳይመሽብሽ ተመለሽ ስታሳዝኑኝ ወላሂ ዋ ቀርብራችሁ ዋ እያዳድሽ ፊትሽ በጂሀነብ እሳት ሲሳብ ታየኝ ዋ ካፊሮች ያለተኒ ኩንት ሙስሊማ ስትይ አሏህ ያስማናን ። ወደድሽም ጠላሽም ኢሳ የአሏህ መለክተኛ እጂ የካፊሮች አምላክ አይደለም ክክክክክ ማሳኪን ሳታሳዝኑ ውይ ዱንያ

    • @hff3528
      @hff3528 6 лет назад +1

      አይ የአህዛብ ነገር ጅሎች የመሀመድ ቂጥ እጠቢ ክክክክክ

    • @እሙሀያትነኝልጀእወድሻለሁ
      @እሙሀያትነኝልጀእወድሻለሁ 6 лет назад

      አወ ተደናቆሪ እልቅስ ወደ ጂህነብ እየመራሽ ነው ሸይጦን አጂሬው ዋ እድልቅ ጌታ ይመልስልሽ በቀላሉ

  • @shambleapptube
    @shambleapptube 4 года назад +6

    እግዚአብሐር ይመስገን

  • @saqe5664
    @saqe5664 5 лет назад +5

    እእልም ያድርጋችሁ ያላህ እርግባን በናተላይ ይሆን ደኮሮዎች

    • @moshinkashif8576
      @moshinkashif8576 3 года назад

      ደንቆሮ ብሎ የተሳደበይፈረድበታል

  • @zelalemtamiru349
    @zelalemtamiru349 Год назад

    መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ሰም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና !!!
    ኢየሱስ ያድናል!!!

    • @weletearegaytadesse4444
      @weletearegaytadesse4444 Год назад

      አዎ እናዳሻው ነው እግዚያብሔር ግን አንድ ነፉስ እንኳን እንድትጠፍ አይፈልግም በምን ምክንያት ላድናቸው ይላል

  • @maruwerku
    @maruwerku 5 месяцев назад

    "...በቃል መጠላት ይቻላል፤ በቃል መወደድ ይቻላል ፤ በቃል ማሸነፍ ይቻላል ፤ በቃል መሸነፍ ይቻላል። በቃል ሁሉንም ማድረግ ይቻላል። በቃል ሁሉንም መሆን ይቻላል። የሁሉም ነገር ቁልፍ ቃል ነው። ልዩነቱ፣ ቁልፉ ለበጎም ለክፉም መዋሉ ነው።...ከአፋችን የሚወጡ ቃላት ትሩፋቶች ነን። ከአፋችን በሚወጡ ቃላት ጥፊ ሊያስልሱን ወይም ግርማ ሞገስ ሊያላብሱን ይችላሉ።...።
    ..ቃል ውድ ሀብት ነው። ክቡር ድንጋይ(ORE) ነው።"
    📖ክቡር ድንጋይ

  • @janettelelo9951
    @janettelelo9951 6 лет назад +6

    አንተ.ሲጀምር.ቁራንን.ማስተንተን.አታውቅም.ሊላው.ነብያቶች.ብዙ.ታምራቶች.ይሰራሉ.ግን.አንዱንም.ከራሳቸው.አይደለም.ባላህ.ይሁን.ቃሉእጂ..