Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ፀጋ ይብዛልህ ክብር ለአየሱስ ይሁን
ወንድሜ በረታ መጽሐፈ ቅዱሳን ይበልጥ እየተረዳሁ ነው
ይህን የዮሐንስ ራዕይ ጥናት በጣም ወድጄዋለሁ: በጣም ብዙ እየተማርኩበት ነው። ግን ቪድዮው አልቀጠለም፣ እስከ ራእ 2:8 ድረስ በጣም ደስ በሚል ሁኔታ እያንዳንዱን ቁጥር ያብራራል፣ ከዚያ በኋላ ሺድዮው መዛባት ጀመረ፣ ከዚያም ቀረ
Wow amazing teaching....you are blessed Dave
እንደው ሙሉውን ተከታታይ የጥናት ቪድዮ ባገኝ ደስታዬን አልችለውም
አሜን በልቻለሁ / በዓለም ላይ እድለኛው ሰው እኔ ነኝ ።
much Grace Deviye🥰🥰🥰
ብዙ አይስማም የእግዚአብሔር ስው
የምንችለውን እያደረግን ነው።
Tebarke ayesmame
ከመጀመሪያው ኢየሱስ ነበር ግን የእግዚአብሔርን አሳብ የሆነውን የዘላለም ሒወትን የሒወት ዛፍን አልፈለገም አልተቀበለም ለሴጣ ለራሱ ሀሳብ ተገዛ የልጅን መልክ አንድመስል ከመጀመረያ ለአደም ተነግሮታል ማለት ነው ሒወት ዛፍ ኢየሱስ በዛ ነበር ሁሉ ነገር በምሳሌ ስለሆነ አሁን ግን ተገልጦልናል አሜን።
Wey dave😊tsega ybzalih
ጥሩ ነበር ትምህርቱ ድምፁ ግን ጥራት ትንሽ ይቀረዋል
የምንችለውን ጥረት እያረግን ነው።
Dmxu gn bedemb aysemam astekakilut