Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጀማሪ ክርስቲያን ከጳጳስ ይበልጣል አሉ አበው ።አንተ ሰው አጋንንት ነው የሚጫወትብህ ከድርጊትህ ተቆጠብ ።ስለክርስትናህ በትንሽ ትንሹ ተማር ። ንስሃ ግባ ።ለነገሩ አባቶችህን ከተሳደብክ ማን ጋር ንስሐ ትገባለህ ።እግዚአብሔር ይማርህ
ከንቱ
@@DaniManjus መስሎህ ነው
ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ እግዚያብሄር ካንተ ጋር ይሁን
በርታ ብዙ ነን ከጎንክ ያለነው ሊቀሰማእቱ ያበረታካል
በርታልን ወንድማችን እግዛብሄር ይጠብቅህ
አይዞህ ወንድሜ በርታ እ/ር ያግዝህ
በርታ ወንድማችን እውነት ስታወራ እደዚ ነው መድህን ዓለምንም እደዚ ነው ዋሽተው ያሰቀሉት አትስማ አትዳከም
በርታ ወንድማችን ሰው ብዙ ያዎራል
በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልንን ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ይጠበቃህ ወንድማለምዬ በርታልን እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን😢😢😢😢😢😢
አሜንአመሰግናለሁ
ወንድሜ በጣም አዝኘልሀለሁ አመሰግናለሁ ከንተላይ በረታ እንጅ ትክክል ነህ ሰይጣን አያስቆምህም ቀጥል ከጎንህ ነን
በርታልን ወድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እዳታቁርጥ እመብርሀን አትለይህ
ትክክል ነህ ወንድሜ በርታ
_አይዞሕ ወድማችን የኛ ብርቱ ያስፈጽምሕ ጠላትና ከሳሺ ታግሎጂ አሸንፎ አያዉቅም በርታ_
ወንድማችን ይናሰ ቅዱሱ ከጠረሙስ ብሌ ያመጣው ሀብን በጣም ወዴናል ግን አባቶችን ስናዶስን ሬሳ ብሌ መስደብ በጣም አስቆጥቶናል ስሜታዊ አትሁን መፃሐፍ ቅዱሱን በደንብብ የቤቴክረስትያን ትምረት ተማረ በረታ ከጎን ነን❤
ሰማእቱ ቅዱስ ጊየወርጊይስ ይርዳህ ወንድማችን አይዞህ ከእግዚአብሔር አለ እውነት ያሸንፋል❤⛪🙏
እግዚአብሔርይመስገንአሜን።ቃለህይወትያሰማልንአሜን።ወድማችን።እግዚአብሔርአምላክይጠብቅሀ
እግዚአብሔርይመስገንአሜን።ቃለህይወትያሰማልነአሜን።
ትክክል ነህ ወንድምችሁላቸውም አሥመሣይ ናቸው በርታልን እውነትትቀጥናለች እጅ አትበጥስምእመብርሃን ትከተልህ
መማል ግን ጥሩ አደለም ፈጣሪ ይርዳን
ይበርቱ
በርታልን የኔ ወንድም አምላከ ጎርጊስ ይጠብቅህ💪💪💪
ምንም ሌላ አጀንዳ የለም ግን አባቶች ጋር እና አስራት በኩራት ላይእንጅ አሡን አውቃለሁ
የኔ ወንድም ፈጣሪ ይርዳህ ሰው ብዝው ነው የሚወራው በጣም ጀግና ነህ ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምረው ወርቅው ወንድሜ የምንወድህ የምናከብርህ ብዝው ነን ♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏
ሰማዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አቅም ይሁንህ ጀግና ነህ የጀመርከውን ሳታሳካ እንዳትሸነፍ ፃድቁ ድጋፍ ይሁንህ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
ቅዱስ ጊወርጊስ ያንሳህ
ወሸላ፣ አዝማሪ
ማንንም አትስማ ወንድማችን ሰዉ ብዙ ያወራል 🎉🎉🎉🎉ወደፊት 🎉
አመሰግናለሁ 🙏
@Kenerie ቢሆንም ቅዱስ ጊወርጊስ ብሎ ቢራ ይደብራል ጸበሉ እንጂ ፣ ባለማወቅ የሚጠቀመዉን ሰው ማሳወቁ ክፋት የለዉም ሰው ተፈለገ ሌላ ቢራ መጠቀም ይቻላል ።ከዚህ ባለፈ ሌላ አጀንዳ ካለዉ መከታተል ነው ።
በማልከው መጨረሻህን ያድርግልህ ብዙዎቹ የህዝብን ትኩረት ለመውሰድ መልካም መስለው መጥተው ከዛን እይታን ቪው ሲያጡ ህዝቡን ሲክዱ አይተናቸዋል አንተም ወንድማችን ከነዛ መካከል እንደማትሆን አመናለሁ ምክኒያቱም ወቅቱ መልካሙን ከሚያይ ይልቅ ከተፈጥሮ ውጭ የሆነውን ነው የሚያየው፡፡
ወጣቱን አነቃቅተክልናል በርታ መናፍቅ እዳይጨርሰው አግዘው እነሱ አደንዝዘውት እነሱ ዶላር ያግዛሉ
ምንይቅርታ የሚያስጠይቅ አይደለም እኔ በራሴ አስባለው
በርታ ወድም አለም አምላከ እግዚአብሔር ይርዳህ❤❤
በርታልን ወንድማችን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያግዝህ❤❤❤
አዎ ይነሳ ቅዱሱ ከጠርሙሱ
ወንድማችን የምታነሳቸው ሀሳቦች ከፈጣሪ የተላኩ ደብዳቤዎች ይመስላሉ። አይዞህ በርታ ቅ/ጊዮርጊስ ይርዳህ ይጠብቅህ አሜን🙏🙏🙏
በእዉነት ጸጋዉን እግዚአብሔር ያብዛልህ ወንድማችን ማንንም አትስማ እዉነት ታሸንፋለች ላሁኑ ጠላላት ዳቢሎስ ቢወራጭም ሰማዕቱ ግን አለ የፈቀደለት ቀን ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ያበርታህ ዥማሬህን ያስፈጽም በርታ ወደኋላ እዳትል እግዚአብሔር ያነሳልመዝሙሩ ጥሩነዉ ጸጋዉን ያብዛልህና❤ የተኛዉን ህዝብ ቀስቅሷል ትንሽ ያጠፋኽዉ ሽትቤት መጨመርህነዉ የተላጠዉን
እግዚአብሔር አምላክ ራሱ መላ ይፍጠርልን በርታ ሰማዓቱ ራሱ የሆነ ነገር ይፍጠር😥
በረታ ወንድሜ
በርታል ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ጎበዝ ነህ በርታ 👏👏 ሁሉም ሀሳቦችህ ሀሰት የላቸዉም ፈጦ የታየ ሀቅ ነው ቄስ ከመጠጣት ያለፈ ለተቃውሞ ዝግጁ አይደለም ።
እውነት ሁሌም ያሸንፋል በርታ
ayzoh wendme berta❤
እግዚአብሔር አምላክ ከዘፈን አለም አውጥቶ ወደ ቤቱ እርሱን እንድታመሰግነው ሲያመጣህ የራሱ ምክንያት ይኖረዋልና አሁንም በርታ ወንድማችን ምናልባትም በአንተና በሚተባበሩህ ሰዎች እግዚአብሔር ታሪክ ይሰራ ይሆናል። ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
በርታልን ወንድማችን
አይዞህ ወንድሜ ጊወርጊስ አለሁ ይበልህ
Prefer tekemet
በርታልን ወንድማችን በቤተክርስቲያን የተደበቁ ቁማርተኞች ሊጋለጡ ስለሆነ ነዉ!!!አለን ከጎንህ ነን!!!
አይዞህ በርታ ወንድሜ የበጎ ነገር ጠላት የሆነእጅ እንዲህ የሚተቸው እኛ ገብቷና ተቀብለንሀል ብቻ እስከመጨረሻው ግብእንዲደርስ ከጎንህ ነን እንዲያውም ከፍተኛ የሀገር ስልጣን ቢኖረኝ መጀመሪያ ስራየን የማደርገው በዚህ ፋብሪካ ነበር ብየአውቃለሁ ብቻ አምለከ ጊወርጊስ ርዳህ ይርዳን !!
ወንድማችን ወርቁ ሞላ ከሙዚቃ ወደ መዝሙር የተመለሰ/የተፀፀተ/ ዘማሪ ወንድማችን ነው።እ/ር ይጠብቅህ
ተረጋጋ
ድርጅታችን ማለትህ የትኛው ድርጅት ነው ?
በርታ ወንድሜ
ወንድሜ የአብዛኛ ውየሀበሻኮ ሜንትጥሩአይደ ለምብዙቦታ ከሰጠከው አያ ሰሩክም አንተ ብቻልብ ህንንፁ አድርገህ እግዚአብ ሔርን አጋዣቅዱሳኑን ድጋፍ አድርገኽበር ታነገርግን ተንቀሳ ቃሽ አስክሬን የሚለውን በፍጥነትአጥፋው በዚህል ክአባቶችንመናገር ትክክል አይደለም ናበቅንነት መንድሜ❤❤❤❤🙏🙏
ማንንም አትስማ ወንድማችን
በርታ ወንድማችን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳህ በጎ ስራ ስለሰራህ ነው ሰይጣን የሚፈታተንህ ስለዚህ አገልግሎትህ ግቡን እንደመታ አምናለሁ ማስቀጠል ማስጨረስ የሁሉም ኦርቶዶክሳውያን ድርሻ ነው አንተ ግን ትልቅ ስራ ሰርተሀል አይዞህ ሁል ጊዜ እንደ እሳት ከሚያቃጥለኝ ጉዳይ አንዱ የሰማእቱ ስም በማይገባው ቦታና ሁኔታ መሆኑን በማስብ ሰዓት ነበር፤ አንተ የሁላችንንም ድጽ ነው ያሰማኸው፡፡ ጆሮ ያለው ይስማ….ሰማዕት ማለት እውነተኛ ምስክር ማለት ነው፡፡ ሳትፈራ በገንዘብ ብዙ ማድረግ ከሚቻለው ድርጅት ጋር ፊት ለፊት የተጋጨኸው ለእውነት ምስክርነት ነው፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ እውነት ስለመሰከረ ክብር ተሰጠው እንዴ ሞት እንጂ መከራን መቀበል እንጂ አየህ ዓለም ደሞዟ ይህ ነው ለሷ የማይመች ስራ ለሚሰሩ ቦታ የላትም እና ሰማእቱን እያሰብህ በርታ እሱም ብርታት ይሁንህ፡፡ አሜን፡፡
አሜንእጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ
ወንድሜ ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው አንተ በቅንነት በማሰብ ነው ያው የኛ ሰው ታወቀዋለህ ቲንሿን ስህተት እያጎላ መነቀፍ ይወዳል እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው አይዞህ
አይዞህ ወንድም። የሚያሳዝነው ነገር የጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ሬስቶራንት አለ ቢራውን ሚሸጥ።
ወንድሜ የአብዛኛው የሀበሻ ኮሜንት ጥሩ አይደለም ብዙ ቦታ ከሰጠከው አያሰሩክም አንተ ብቻ ልብህን ንፁ አድርገህ እግዚአብሔርን አጋዣ ቅዱሳኑን ድጋፍ አድርገኽ በርታ ነገር ግን ተንቀሳቃሽ አስክሬን የሚለውን video በፍጥነት አጥፋው በዚህ ልክ አባቶችን መናገር ትክክል አይደለምና በቅንነት❤ወንድሜ
አመሰግናለሁ ቃል እገባለሁ አሁኑኑ አጠፋዋለሁ ticktok ላይ ያለውን ሳይቀር
ይቅርታ ማታ ቃሌን ጠብቄ አንስቸ ነበርበእግዚአብሔር ትዕዛዝ ከደቂቃዎች በፊት እንደገና ሊጫን ችሏል።
Wshetam
Abatochin bemesadeb ena bemankwashesh tsedik aygegnem. Lehulum yeserawun yemikeflew Egzeabeher new. Feyel kemederwswa ketel mebetswa!
ወርቃችን በርታልን 💞💞💞🇪🇹✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
ጊዮርጊስ አባቴ ካንተጋር ይሑን
አይአይ
የተናገርከው ነገር ምንም አይነት ስህተት የለውም አባቶችን ከአተበላይ እነዳንኤል ክብረት አዋርደዋቸዋል አንተስ ምንም አላልካቸውም ወንድሜ በርታ ዝምብለህ ቀጥል ስራህን
ፈጣሬ ይርዳህ
Ayizoh wandimachin ❤❤❤❤
ድሮውንስ በቀኝ የሚያስቆም ስራ ሰርቻለሁ ብለህ ታምናለህ !!!
❤❤❤❤
በርታ ወንድሜ ከዘፈን ወደ መዝሙር ያመጣክ ፈረስኛው ምክንያት አለው
በውነት ውንድሜ እኔ ድሮም አድናቂህን ነበርኩኝ እስተዋይ ንህ ..እነተ ድሮም አሰታራቂቂ ፍቅርን ስባኪ ንህ ...ወንድማማችትችን በፖለቲካ ለማፋጀት በተነሱበት ስአት ይበቃል በለህ ያስተላልፍከውን እንሪሳውም ብውነ እንወድሀለን ...እንተ ውስጥህ ቅን ስለሆን እግዚአብሄር መልክቱን እንድታስተላልፍለት መርጣሀል ...እና በርታልን...ብዙ ስለካመት ሳትጭነቅ ይራስህን መልክት ነው ማስተላለፍ ያለብ..እንወድሀል
አተ በርታ የኦርቶዶክስ ጀግና❤❤❤
ወንድም አሳብአይከፋም ጥሩነው ግን አባቶቻችንን መሣደብ ጥሩአይደለም ላንተም
❤❤❤
ይቅርታ አድግልኝ እና መዝሙር ያከው የቢራ ማስታወቂያ ነው የመሰለኝ 😭😭😭😭
ኦርቶዶክሳዉያን የምንናገረዉን እናስተዉል ሀሳቡ ጥሩ ነዉ የሚደገፍ ነው
@@SolomonNigussie-x5k የቢራ ማስታወቂያ ነው የሰራው ምንም እግዚአብሔር የሚከብርበት ስራ አይሰራም ሰውዬው 😭
እናመሰገሰግናለን ወንደሸማችን!አንተ የድርሻህን ተወጥተሃል፡፡አንቅተሃልከዚህ በሗላ መልስ ከአባቶች፡ከምዕመናን እንጠብቃለን፡፡
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ደፋር መንፈስ ከየት መጣህ አባቶችን አንተ ማን ሆነህ አባቶችን በተልኮ የምትሳደበው ጠርሙሱን ሥራ ብትባል መሥራት አትችልም ለምን ትሰብራለህ ይነሳ ቢባልም ሥሙ እንጂ ስዕሉ በነጮች የተሳለ ስለሆነ የሰአሊው ባለቤትነት አለው ረብሻ አትፍጠር በህግ ጠይቆ መልስ መጠበቅ እንጂ የስንዱ ወንድም ማንም አይሰማም በቁም የሞቱ ትላለህ ራስህ ሙትቻ ነህ
በፈጠረህ አድ ጥይቄ ልጠይቅህ መልስልኝ ግራ ስለገባኝ ነው ታቦት ላት ምድ ነው እሆነ ቦታ ይተን ኩሚት አብቤ ነው መልስ😢😢😢😢😢 ለመውገዘም ለማድ ነቅም
ሰላም ለርስዎ ይሁን አንዳንድ ጥያቄዎችን አባቶች እና ካህናት ብቻ እንዲመልሱ መተው ይኖርባቸዋልበሚገባም ያብራሩታልና አመሰግናለሁ
ታቦት ማለት ማደሪያ ማለት ሲሆን ይኸውም በብሉይ ኪዳን አባታችን ሊቀ ነቢያት ሙሴ በሲና ተራራ ላይ በእግዚአብሔር ትእዛዝ የቀረጻቸውን ሁለት ጽላቶች( 10ቱ ትእዛዛት የተጻፉበት ሰሌዳ) የሚቀመጥበት ከግራር እንጨት እንዲሰራው በታዘዘው መሰረት የተሰራ ማህደር ወይም ማደሪያ ማለት ሲሆን በእርሱም እግዚአብሔር በረድኤት እየተገለጠ ሙሴን ሲያነጋግረው ድንቅንና ተአምራትንና ሲያደርግ እንደነበረ በመጽሐፍ ቅዱስ ተመዝግቦ እናገኘዋለን፡፡ ዘዳ 40፥20 ዘዳ 34፥27-28 ዘዳ 34፥1-5…..በሐዲስ ኪዳንም ታቦት አልፋ ዎኦ ቤጣ (አልፋና ኦሜጋ) የሚለው ከስም ሁሉ በላይ የሆነው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተጻ ፈበትና ቅዱስ ስጋው ክቡር ደሙ የሚፈተትበት የተለየ ነዋይ ነው፡፡ eotcmk.org/a/%E1%89%B3%E1%89%A6%E1%89%B5-2/
@@feresegnawmedia እሸ ግን በጣም ነው የማከብርህ ግን ተጠንቀቅ አልሆነ ቦታ የማዩጠብቀ ኩሚት አታድርግ እሸ እኔ ሰውን አልነቅፍም ፈርድ ሰጪ እግዚአብሔር ብቻነው
ስለዚህ፡መጀመሪያ፡በትህትና፡ቁጭ፡ብለህ፡ተማር፡አስመሳይይና፡አላስተዋይ፡ነህ
❤💚💚💛💛💛🧡🧡🧡💞
ሰርተህ ብላ
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ለዚህ ነው ተንቀሳቃሽ እሬሳ ስትል የነበረ ረጋ ብትል ጥሩ ነው
እሽ ተቀብለናል ግን ከመዝሙሩ ቪድኦው ያየወት አንድ ምስል ደስ አላለኝም እሱም የጊወርጊስ ምስል ከጠርሙሱ እንዲነሳ እየጠየቅን ምስሉን ሽንት ቤት ባይጨመር ባይሆን መጠጡን ይጨመር እላለው። ከተሳሳትኩ አርሙኝ
ስለጥያቄዎ እናመሰግናለንምድር ላይ ያለው እውነት ከዛ ያለፈ በመሆኑ ነው
አባቶችን፡የሚሳደብ፡የቤልዜቦል፡መንፈስ፡ነው፡ምነው፡ዛሬ፡ተረጋግተህ፡አወራት፡እባቶችን፡ስትስደብ፡በአለም፡ላይ፡እንደሚተላለፍ፡አታውቅም፡ድርጅትህ፡መሰረዝ፡አለበት፡አትለሳለስ፡የሚሽወድልህ፡የለም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
leba
በዚህ አካሄድህ ገና ደብቁኝ ትላለህ
ያንተ ነገር ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሳ
በርታ ወንድማለም እስከ መጨረሻው ከጎንህ ነኝ
ዉሸት ለምን ታወራለህ ትክክለኛ ከሆንክ ከጀርባህ ምንም ነገር ከሌለ በይቅርታ የሚታለፍ ጥፋት ስላልሆነ ከሚድያ ለምን አትወጣም ብዙ ይቀርሀል አልበሰልክም መፅሐፍ ቅዱስ እኮ ፈፅሞ አትማሉ ነው የሚለው ተግባርህ የከሀድያን ነው በመማልህ ማንም አይታለልም አንተ በየትኛውም ብቃትህ ነው አባቶችን የምትሳደበው ሁከት ለመፋጠር የተሰለፋክ መሆኑ ማሳያው ትህትና የለህም ለመሆኑ ያነሳኸውን ችግር ለመፋታት ጣት ከምትቀስር በግልህ እስከ ዛሬ ምን አድገሀል ድንገት ተነስተህ አለሁ አለሁ ማለት የቤተክርስቲያን ተቆርቋሪ አያሰኝህም የምትሰማ ከሆነ ሁላችንም ችግሩን በዚህ በዚህ መንገድ እንፋታው በል በየዘርፉ ያሉትን ጠቅሰህ ልብ ይስጥህ
የፕሪቶሪያ ስምምነት በ23 የሚል አየሁ ልበል ?ምን አገናኜው ? ሲጀመር አንተ የሀይማኖት ሰው አይደለህም። ለምንድን ነው እያንዳንዱ ክስተት ከቅዱሣን ጋር የምታገናኙት? ሲጀመር የፕሪቶሪያ ስምምነት ተስማማሚ ጨካኞች በመንፈስ ተመርተው ፈረሙት ልትል ነው ?
ወንድመ ትክክል ነህ
አንተ ማነዉ ፈቶ የለቀቀብን እንደዚህ ያለ ቅዠታም።መጀመሪያ ትዳርህን በትክክል ምራ።ከዛም በስርዓት ምሳ እና እራት ብላ አሁን ዩቱዩብ ለማሳደግ ብለህ አታቃዥ እህተ ማርያምን ስናርፋት ደሞ አንተ ተተካህልን ወይ ፈጣሪ እምነት እና ቢራ ምን አገናኘዉ።ቻናላ ለማሳደግ ብለህ ጤና አትጣ።ከሽፍታ ዘፋኝነት ወደ ቅዱስ ዘማሪነት መጣህ ከዛ እምየት ለማፈረስ ተዉ ወርቁ ከአልሆነልህ ወደ ዘፈንሆ ተመለስ
ተዉ አትፍረዱ እግዚአብሄር ለመልካም ሲመርጥ ከትቢያ ላይ ከእረኝነት ከሀጢያት ከተንኮሎ ነፍሰገዳይ አንስቶ ለንሰሀ በቅተዉ ብዙ ታሪክ ሊ ያስተማሩ ይሆናል የሰዉን ሀጢያት ከመናገር እኔማነኝ ብሎ ራስን ዝቅአድርጎ ንሰሀ መግባት ጥሩነዉ አትፍረዱ ይፈረድባችኃል
አንተ ማነህ ?የየትኛው ደብር ነህ?ከሜዳ ተለቃቅሞ እንደፈለጉ ቤተክርስቲያንን ማወክ ይቻላል?
ለማኝ ብዳታም
❤❤❤❤❤❤😂
@yanbelabebe557 እኔ የምልህ ዩቱብ ምን ብሰራ እንደሚታይልህ አስበህበት መስራትህ ይገርማል ያንተስ ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ ላንተ ሳይሆን አይቀርም እረ ተረጋጋጋ አረጋጋው ቀስ ቀስ የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ
የቅዱስጊዎርጊስቢራክርስትያንብቻሊጠጣውይገባልጸበልነውስሙየተጠራበትየምንቀምሰውሁሉበቅዱስስምቢሆንደስተኛነኝድራጎንሲረገጥየተናደዳችሁትመስሉኛላችሁጊወርጊስጣዎታትንአምልኮየሰባበረየቅዱስክብርንየተጎናጸፈየክርስቶስወታደርቅዱስቅዱስጌዎርጊስሁሉምላይቅድሱይደረግልን
ጀማሪ ክርስቲያን ከጳጳስ ይበልጣል አሉ አበው ።አንተ ሰው አጋንንት ነው የሚጫወትብህ ከድርጊትህ ተቆጠብ ።ስለክርስትናህ በትንሽ ትንሹ ተማር ። ንስሃ ግባ ።ለነገሩ አባቶችህን ከተሳደብክ ማን ጋር ንስሐ ትገባለህ ።እግዚአብሔር ይማርህ
ከንቱ
@@DaniManjus መስሎህ ነው
ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ እግዚያብሄር ካንተ ጋር ይሁን
በርታ ብዙ ነን ከጎንክ ያለነው ሊቀሰማእቱ ያበረታካል
በርታልን ወንድማችን እግዛብሄር ይጠብቅህ
አይዞህ ወንድሜ በርታ እ/ር ያግዝህ
በርታ ወንድማችን እውነት ስታወራ እደዚ ነው መድህን ዓለምንም እደዚ ነው ዋሽተው ያሰቀሉት አትስማ አትዳከም
በርታ ወንድማችን ሰው ብዙ ያዎራል
በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልንን ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ይጠበቃህ ወንድማለምዬ በርታልን እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን😢😢😢😢😢😢
አሜን
አመሰግናለሁ
ወንድሜ በጣም አዝኘልሀለሁ አመሰግናለሁ ከንተላይ በረታ እንጅ ትክክል ነህ ሰይጣን አያስቆምህም ቀጥል ከጎንህ ነን
በርታልን ወድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እዳታቁርጥ እመብርሀን አትለይህ
ትክክል ነህ ወንድሜ በርታ
_አይዞሕ ወድማችን የኛ ብርቱ ያስፈጽምሕ ጠላትና ከሳሺ ታግሎጂ አሸንፎ አያዉቅም በርታ_
ወንድማችን ይናሰ ቅዱሱ ከጠረሙስ ብሌ ያመጣው ሀብን በጣም ወዴናል ግን አባቶችን ስናዶስን ሬሳ ብሌ መስደብ በጣም አስቆጥቶናል ስሜታዊ አትሁን መፃሐፍ ቅዱሱን በደንብብ የቤቴክረስትያን ትምረት ተማረ በረታ ከጎን ነን❤
ሰማእቱ ቅዱስ ጊየወርጊይስ ይርዳህ ወንድማችን አይዞህ ከእግዚአብሔር አለ እውነት ያሸንፋል❤⛪🙏
እግዚአብሔርይመስገንአሜን።ቃለህይወትያሰማልንአሜን።ወድማችን።እግዚአብሔርአምላክይጠብቅሀ
እግዚአብሔርይመስገንአሜን።ቃለህይወትያሰማልነአሜን።
ትክክል ነህ ወንድምች
ሁላቸውም አሥመሣይ
ናቸው በርታልን እውነት
ትቀጥናለች እጅ አትበጥስም
እመብርሃን ትከተልህ
መማል ግን ጥሩ አደለም ፈጣሪ ይርዳን
ይበርቱ
በርታልን የኔ ወንድም አምላከ ጎርጊስ ይጠብቅህ💪💪💪
ምንም ሌላ አጀንዳ የለም ግን አባቶች ጋር እና አስራት በኩራት ላይእንጅ አሡን አውቃለሁ
የኔ ወንድም ፈጣሪ ይርዳህ ሰው ብዝው ነው የሚወራው በጣም ጀግና ነህ ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምረው ወርቅው ወንድሜ የምንወድህ የምናከብርህ ብዝው ነን ♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏
ሰማዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አቅም ይሁንህ ጀግና ነህ የጀመርከውን ሳታሳካ እንዳትሸነፍ ፃድቁ ድጋፍ ይሁንህ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
ቅዱስ ጊወርጊስ ያንሳህ
ወሸላ፣ አዝማሪ
ማንንም አትስማ ወንድማችን
ሰዉ ብዙ ያወራል 🎉🎉🎉🎉ወደፊት 🎉
አመሰግናለሁ 🙏
@Kenerie ቢሆንም ቅዱስ ጊወርጊስ ብሎ ቢራ ይደብራል ጸበሉ እንጂ ፣ ባለማወቅ የሚጠቀመዉን ሰው ማሳወቁ ክፋት የለዉም ሰው ተፈለገ ሌላ ቢራ መጠቀም ይቻላል ።ከዚህ ባለፈ ሌላ አጀንዳ ካለዉ መከታተል ነው ።
በማልከው መጨረሻህን ያድርግልህ ብዙዎቹ የህዝብን ትኩረት ለመውሰድ መልካም መስለው መጥተው ከዛን እይታን ቪው ሲያጡ ህዝቡን ሲክዱ አይተናቸዋል አንተም ወንድማችን ከነዛ መካከል እንደማትሆን አመናለሁ ምክኒያቱም ወቅቱ መልካሙን ከሚያይ ይልቅ ከተፈጥሮ ውጭ የሆነውን ነው የሚያየው፡፡
ወጣቱን አነቃቅተክልናል በርታ መናፍቅ እዳይጨርሰው አግዘው እነሱ አደንዝዘውት እነሱ ዶላር ያግዛሉ
ምንይቅርታ የሚያስጠይቅ አይደለም እኔ በራሴ አስባለው
በርታ ወድም አለም አምላከ እግዚአብሔር ይርዳህ❤❤
በርታልን ወንድማችን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያግዝህ❤❤❤
አዎ ይነሳ ቅዱሱ ከጠርሙሱ
ወንድማችን የምታነሳቸው ሀሳቦች ከፈጣሪ የተላኩ ደብዳቤዎች ይመስላሉ። አይዞህ በርታ ቅ/ጊዮርጊስ ይርዳህ ይጠብቅህ አሜን🙏🙏🙏
በእዉነት ጸጋዉን እግዚአብሔር ያብዛልህ ወንድማችን ማንንም አትስማ እዉነት ታሸንፋለች ላሁኑ ጠላላት ዳቢሎስ ቢወራጭም ሰማዕቱ ግን አለ የፈቀደለት ቀን ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ያበርታህ ዥማሬህን ያስፈጽም በርታ ወደኋላ እዳትል እግዚአብሔር ያነሳል
መዝሙሩ ጥሩነዉ ጸጋዉን ያብዛልህና❤ የተኛዉን ህዝብ ቀስቅሷል ትንሽ ያጠፋኽዉ ሽትቤት መጨመርህነዉ የተላጠዉን
እግዚአብሔር አምላክ ራሱ መላ ይፍጠርልን በርታ ሰማዓቱ ራሱ የሆነ ነገር ይፍጠር😥
በረታ ወንድሜ
በርታል ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ጎበዝ ነህ በርታ 👏👏 ሁሉም ሀሳቦችህ ሀሰት የላቸዉም ፈጦ የታየ ሀቅ ነው ቄስ ከመጠጣት ያለፈ ለተቃውሞ ዝግጁ አይደለም ።
እውነት ሁሌም ያሸንፋል በርታ
ayzoh wendme berta❤
እግዚአብሔር አምላክ ከዘፈን አለም አውጥቶ ወደ ቤቱ እርሱን እንድታመሰግነው ሲያመጣህ የራሱ ምክንያት ይኖረዋልና አሁንም በርታ ወንድማችን ምናልባትም በአንተና በሚተባበሩህ ሰዎች እግዚአብሔር ታሪክ ይሰራ ይሆናል። ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
በርታልን ወንድማችን
አይዞህ ወንድሜ ጊወርጊስ አለሁ ይበልህ
Prefer tekemet
በርታልን ወንድማችን በቤተክርስቲያን የተደበቁ ቁማርተኞች ሊጋለጡ ስለሆነ ነዉ!!!
አለን ከጎንህ ነን!!!
አይዞህ በርታ ወንድሜ የበጎ ነገር ጠላት የሆነእጅ እንዲህ የሚተቸው እኛ ገብቷና ተቀብለንሀል ብቻ እስከመጨረሻው ግብእንዲደርስ ከጎንህ ነን እንዲያውም ከፍተኛ የሀገር ስልጣን ቢኖረኝ መጀመሪያ ስራየን የማደርገው በዚህ ፋብሪካ ነበር ብየአውቃለሁ ብቻ አምለከ ጊወርጊስ ርዳህ ይርዳን !!
ወንድማችን ወርቁ ሞላ ከሙዚቃ ወደ መዝሙር የተመለሰ/የተፀፀተ/ ዘማሪ ወንድማችን ነው።እ/ር ይጠብቅህ
ተረጋጋ
ድርጅታችን ማለትህ የትኛው ድርጅት ነው ?
በርታ ወንድሜ
ወንድሜ የአብዛኛ ውየሀበሻኮ ሜንትጥሩአይደ ለምብዙቦታ ከሰጠከው አያ ሰሩክም አንተ ብቻልብ ህንንፁ አድርገህ እግዚአብ ሔርን አጋዣቅዱሳኑን ድጋፍ አድርገኽበር ታነገርግን ተንቀሳ ቃሽ አስክሬን የሚለውን በፍጥነትአጥፋው በዚህል ክአባቶችንመናገር ትክክል አይደለም ናበቅንነት መንድሜ❤❤❤❤🙏🙏
አመሰግናለሁ 🙏
ማንንም አትስማ ወንድማችን
በርታ ወንድማችን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳህ በጎ ስራ ስለሰራህ ነው ሰይጣን የሚፈታተንህ ስለዚህ አገልግሎትህ ግቡን እንደመታ አምናለሁ ማስቀጠል ማስጨረስ የሁሉም ኦርቶዶክሳውያን ድርሻ ነው አንተ ግን ትልቅ ስራ ሰርተሀል አይዞህ ሁል ጊዜ እንደ እሳት ከሚያቃጥለኝ ጉዳይ አንዱ የሰማእቱ ስም በማይገባው ቦታና ሁኔታ መሆኑን በማስብ ሰዓት ነበር፤ አንተ የሁላችንንም ድጽ ነው ያሰማኸው፡፡ ጆሮ ያለው ይስማ….
ሰማዕት ማለት እውነተኛ ምስክር ማለት ነው፡፡ ሳትፈራ በገንዘብ ብዙ ማድረግ ከሚቻለው ድርጅት ጋር ፊት ለፊት የተጋጨኸው ለእውነት ምስክርነት ነው፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ እውነት ስለመሰከረ ክብር ተሰጠው እንዴ ሞት እንጂ መከራን መቀበል እንጂ አየህ ዓለም ደሞዟ ይህ ነው ለሷ የማይመች ስራ ለሚሰሩ ቦታ የላትም እና ሰማእቱን እያሰብህ በርታ እሱም ብርታት ይሁንህ፡፡ አሜን፡፡
አሜን
እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ
ወንድሜ ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው አንተ በቅንነት በማሰብ ነው ያው የኛ ሰው ታወቀዋለህ ቲንሿን ስህተት እያጎላ መነቀፍ ይወዳል እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው አይዞህ
አይዞህ ወንድም። የሚያሳዝነው ነገር የጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ሬስቶራንት አለ ቢራውን ሚሸጥ።
ወንድሜ የአብዛኛው የሀበሻ ኮሜንት ጥሩ አይደለም ብዙ ቦታ ከሰጠከው አያሰሩክም አንተ ብቻ ልብህን ንፁ አድርገህ እግዚአብሔርን አጋዣ ቅዱሳኑን ድጋፍ አድርገኽ በርታ ነገር ግን ተንቀሳቃሽ አስክሬን የሚለውን video በፍጥነት አጥፋው በዚህ ልክ አባቶችን መናገር ትክክል አይደለምና በቅንነት❤ወንድሜ
አመሰግናለሁ ቃል እገባለሁ አሁኑኑ አጠፋዋለሁ ticktok ላይ ያለውን ሳይቀር
ይቅርታ ማታ ቃሌን ጠብቄ አንስቸ ነበር
በእግዚአብሔር ትዕዛዝ ከደቂቃዎች በፊት እንደገና ሊጫን ችሏል።
Wshetam
Abatochin bemesadeb ena bemankwashesh tsedik aygegnem. Lehulum yeserawun yemikeflew Egzeabeher new.
Feyel kemederwswa ketel mebetswa!
ወርቃችን በርታልን 💞💞💞🇪🇹✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
ጊዮርጊስ አባቴ ካንተጋር ይሑን
አይአይ
የተናገርከው ነገር ምንም አይነት ስህተት የለውም አባቶችን ከአተበላይ እነዳንኤል ክብረት አዋርደዋቸዋል አንተስ ምንም አላልካቸውም ወንድሜ በርታ ዝምብለህ ቀጥል ስራህን
ፈጣሬ ይርዳህ
Ayizoh wandimachin ❤❤❤❤
ድሮውንስ በቀኝ የሚያስቆም ስራ ሰርቻለሁ ብለህ ታምናለህ !!!
❤❤❤❤
በርታ ወንድሜ ከዘፈን ወደ መዝሙር ያመጣክ ፈረስኛው ምክንያት አለው
በውነት ውንድሜ እኔ ድሮም አድናቂህን
ነበርኩኝ እስተዋይ ንህ ..እነተ ድሮም አሰታራቂቂ ፍቅርን ስባኪ ንህ ...ወንድማማችትችን በፖለቲካ ለማፋጀት በተነሱበት ስአት ይበቃል በለህ ያስተላልፍከውን እንሪሳውም ብውነ እንወድሀለን ...እንተ ውስጥህ ቅን ስለሆን እግዚአብሄር መልክቱን እንድታስተላልፍለት መርጣሀል ...እና በርታልን...ብዙ ስለካመት ሳትጭነቅ ይራስህን መልክት ነው ማስተላለፍ ያለብ..እንወድሀል
አተ በርታ የኦርቶዶክስ ጀግና❤❤❤
ወንድም አሳብአይከፋም ጥሩነው ግን አባቶቻችንን መሣደብ ጥሩአይደለም ላንተም
❤❤❤
ይቅርታ አድግልኝ እና መዝሙር ያከው የቢራ ማስታወቂያ ነው የመሰለኝ 😭😭😭😭
ኦርቶዶክሳዉያን የምንናገረዉን እናስተዉል ሀሳቡ ጥሩ ነዉ የሚደገፍ ነው
@@SolomonNigussie-x5k የቢራ ማስታወቂያ ነው የሰራው ምንም እግዚአብሔር የሚከብርበት ስራ አይሰራም ሰውዬው 😭
እናመሰገሰግናለን ወንደሸማችን!አንተ የድርሻህን ተወጥተሃል፡፡አንቅተሃል
ከዚህ በሗላ መልስ ከአባቶች፡ከምዕመናን እንጠብቃለን፡፡
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ደፋር መንፈስ ከየት መጣህ አባቶችን አንተ ማን ሆነህ አባቶችን በተልኮ የምትሳደበው ጠርሙሱን ሥራ ብትባል መሥራት አትችልም ለምን ትሰብራለህ ይነሳ ቢባልም ሥሙ እንጂ ስዕሉ በነጮች የተሳለ ስለሆነ የሰአሊው ባለቤትነት አለው ረብሻ አትፍጠር በህግ ጠይቆ መልስ መጠበቅ እንጂ የስንዱ ወንድም ማንም አይሰማም በቁም የሞቱ ትላለህ ራስህ ሙትቻ ነህ
በፈጠረህ አድ ጥይቄ ልጠይቅህ መልስልኝ ግራ ስለገባኝ ነው ታቦት ላት ምድ ነው እሆነ ቦታ ይተን ኩሚት አብቤ ነው መልስ😢😢😢😢😢 ለመውገዘም ለማድ ነቅም
ሰላም ለርስዎ ይሁን
አንዳንድ ጥያቄዎችን አባቶች እና ካህናት ብቻ እንዲመልሱ መተው ይኖርባቸዋል
በሚገባም ያብራሩታልና
አመሰግናለሁ
ታቦት ማለት ማደሪያ ማለት ሲሆን ይኸውም በብሉይ ኪዳን አባታችን ሊቀ ነቢያት ሙሴ በሲና ተራራ ላይ በእግዚአብሔር ትእዛዝ የቀረጻቸውን ሁለት ጽላቶች( 10ቱ ትእዛዛት የተጻፉበት ሰሌዳ) የሚቀመጥበት ከግራር እንጨት እንዲሰራው በታዘዘው መሰረት የተሰራ ማህደር ወይም ማደሪያ ማለት ሲሆን በእርሱም እግዚአብሔር በረድኤት እየተገለጠ ሙሴን ሲያነጋግረው ድንቅንና ተአምራትንና ሲያደርግ እንደነበረ በመጽሐፍ ቅዱስ ተመዝግቦ እናገኘዋለን፡፡ ዘዳ 40፥20 ዘዳ 34፥27-28 ዘዳ 34፥1-5…..
በሐዲስ ኪዳንም ታቦት አልፋ ዎኦ ቤጣ (አልፋና ኦሜጋ) የሚለው ከስም ሁሉ በላይ የሆነው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተጻ ፈበትና ቅዱስ ስጋው ክቡር ደሙ የሚፈተትበት የተለየ ነዋይ ነው፡፡ eotcmk.org/a/%E1%89%B3%E1%89%A6%E1%89%B5-2/
@@feresegnawmedia እሸ ግን በጣም ነው የማከብርህ ግን ተጠንቀቅ አልሆነ ቦታ የማዩጠብቀ ኩሚት አታድርግ እሸ እኔ ሰውን አልነቅፍም ፈርድ ሰጪ እግዚአብሔር ብቻነው
ስለዚህ፡መጀመሪያ፡በትህትና፡ቁጭ፡ብለህ፡ተማር፡አስመሳይይና፡አላስተዋይ፡ነህ
❤💚💚💛💛💛🧡🧡🧡💞
ሰርተህ ብላ
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ለዚህ ነው ተንቀሳቃሽ እሬሳ ስትል የነበረ ረጋ ብትል ጥሩ ነው
እሽ ተቀብለናል ግን ከመዝሙሩ ቪድኦው ያየወት አንድ ምስል ደስ አላለኝም እሱም የጊወርጊስ ምስል ከጠርሙሱ እንዲነሳ እየጠየቅን ምስሉን ሽንት ቤት ባይጨመር ባይሆን መጠጡን ይጨመር እላለው። ከተሳሳትኩ አርሙኝ
ስለጥያቄዎ እናመሰግናለን
ምድር ላይ ያለው እውነት ከዛ ያለፈ በመሆኑ ነው
አባቶችን፡የሚሳደብ፡የቤልዜቦል፡መንፈስ፡ነው፡ምነው፡ዛሬ፡ተረጋግተህ፡አወራት፡እባቶችን፡ስትስደብ፡በአለም፡ላይ፡እንደሚተላለፍ፡አታውቅም፡ድርጅትህ፡መሰረዝ፡አለበት፡አትለሳለስ፡የሚሽወድልህ፡የለም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
leba
በዚህ አካሄድህ ገና ደብቁኝ ትላለህ
ያንተ ነገር ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሳ
በርታ ወንድማለም እስከ መጨረሻው ከጎንህ ነኝ
ዉሸት ለምን ታወራለህ ትክክለኛ ከሆንክ ከጀርባህ ምንም ነገር ከሌለ በይቅርታ የሚታለፍ ጥፋት ስላልሆነ ከሚድያ ለምን አትወጣም ብዙ ይቀርሀል አልበሰልክም መፅሐፍ ቅዱስ እኮ ፈፅሞ አትማሉ ነው የሚለው ተግባርህ የከሀድያን ነው በመማልህ ማንም አይታለልም አንተ በየትኛውም ብቃትህ ነው አባቶችን የምትሳደበው ሁከት ለመፋጠር የተሰለፋክ መሆኑ ማሳያው ትህትና የለህም ለመሆኑ ያነሳኸውን ችግር ለመፋታት ጣት ከምትቀስር በግልህ እስከ ዛሬ ምን አድገሀል ድንገት ተነስተህ አለሁ አለሁ ማለት የቤተክርስቲያን ተቆርቋሪ አያሰኝህም የምትሰማ ከሆነ ሁላችንም ችግሩን በዚህ በዚህ መንገድ እንፋታው በል በየዘርፉ ያሉትን ጠቅሰህ ልብ ይስጥህ
የፕሪቶሪያ ስምምነት በ23 የሚል አየሁ ልበል ?
ምን አገናኜው ? ሲጀመር አንተ የሀይማኖት ሰው አይደለህም። ለምንድን ነው እያንዳንዱ ክስተት ከቅዱሣን ጋር የምታገናኙት? ሲጀመር የፕሪቶሪያ ስምምነት ተስማማሚ ጨካኞች በመንፈስ ተመርተው ፈረሙት ልትል ነው ?