- Видео 23
- Просмотров 234 992
Feresegnaw media ፈረሰኛው ሚዲያ
США
Добавлен 23 июн 2021
ፈረሰኛው ሚዲያ ለቤተክርስቲያን እና ለቅዱሳን ክብር
የሚሰራ ህጋዊ እና ቤተ ክርስቲያናዊ ዕውቅና ያለው መንፈሳዊ ድርጅት ነው።
ፈረሰኛው ሚዲያ ለተበተኑ ድምፆች
fersegnaw media is an Ethiopian orthodox tewahedo spiritual media . our media have legal license.
የሚሰራ ህጋዊ እና ቤተ ክርስቲያናዊ ዕውቅና ያለው መንፈሳዊ ድርጅት ነው።
ፈረሰኛው ሚዲያ ለተበተኑ ድምፆች
fersegnaw media is an Ethiopian orthodox tewahedo spiritual media . our media have legal license.
ይከበር ልደቱ (ቁ.2 ይነሳል ቅዱሱ) ወርቁ ሞላ Ykeber Lidetu vol.2 worku molla #quanquayenesh #mahtot #mezmur
ይከበር ልደቱ (ቁ.2 ይነሳል ቅዱሱ) ወርቁ ሞላ Ykeber Lidetu vol.2 worku molla #quanquayenesh #mahtot #mezmur
Просмотров: 961
Видео
ሲኖዶሱ ሸምጥጦናል ጳጳሳቱ መስቀሉን ክደውታል ለሲኖዶሱ በሰበር አጀንዳነት እንዲቀርብ በደብዳቤ ተጠየቀ
Просмотров 612Месяц назад
ሲኖዶሱ ሸምጥጦናል ጳጳሳቱ መስቀሉን ክደውታል ለሲኖዶሱ በሰበር አጀንዳነት እንዲቀርብ በደብዳቤ ተጠየቀ
እነ ውርደት ጌጡ መስቀሉ መነገጃ አይደለም የቤተክርስቲያን አባቶች#mahtot #news #abelbirhanuየወይኗልጅ !!! አልያ ፀቡ ከፈጣሪ ...
Просмотров 438Месяц назад
እነ ውርደት ጌጡ መስቀሉ መነገጃ አይደለም የቤተክርስቲያን አባቶች#mahtot #news #abelbirhanuየወይኗልጅ !!! አልያ ፀቡ ከፈጣሪ ...
በሰማይ ዋስ እሆናችኋለሁ ቅ/ጊዮርጊስ ለመሰከራችሁለት ቃል ገባ _አይዟችሁ_ ለመሰከራችሁልኝ ሁሉ በፍርድ ቀን የእሳቱን ባህርም አሻግራችኋለሁ
Просмотров 1,1 тыс.Месяц назад
በሰማይ ዋስ እሆናችኋለሁ ቅ/ጊዮርጊስ ለመሰከራችሁለት ቃል ገባ _አይዟችሁ_ ለመሰከራችሁልኝ ሁሉ በፍርድ ቀን የእሳቱን ባህርም አሻግራችኋለሁ
ከሀጢአተኞች ዋና ወርቁ ሞላ አዲስ መዝሙርWorku molla new mezmur ke hatiategnoch wanna #mahtot #quanquayenesh #duet
Просмотров 1,6 тыс.2 месяца назад
ከሀጢአተኞች ዋና ወርቁ ሞላ አዲስ መዝሙርWorku molla new mezmur ke hatiategnoch wanna #mahtot #quanquayenesh #duet
አዋጅ 2 "እንደተናገርኩም አድርጉ አልያ ቅጣቴ ትከብድባችኋለችና ካሁን ቀደም አውጀላችኋለሁና። #mahtot #ተዋህዶ #quanquayenesh
Просмотров 2,2 тыс.2 месяца назад
አዋጅ 2 "እንደተናገርኩም አድርጉ አልያ ቅጣቴ ትከብድባችኋለችና ካሁን ቀደም አውጀላችኋለሁና። #mahtot #ተዋህዶ #quanquayenesh
የቁጣው መልዕክት የናቃት እንዳይቀነጠስ የሰማህ ላልሰማ አሰማ እግዚአብሔር ተናግሮናል ሰማያዊው አዋጅ
Просмотров 2,5 тыс.2 месяца назад
የቁጣው መልዕክት የናቃት እንዳይቀነጠስ የሰማህ ላልሰማ አሰማ እግዚአብሔር ተናግሮናል ሰማያዊው አዋጅ
ለጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ የክልከላ ጥያቄ ቀረበ ይነሳል ቅዱሱ ከጠርሙሱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ በአስቸኳይ ይቁም
Просмотров 2 тыс.2 месяца назад
ለጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ የክልከላ ጥያቄ ቀረበ ይነሳል ቅዱሱ ከጠርሙሱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ በአስቸኳይ ይቁም
በአስቸኳይ ሊደመጥ የሚገባ መልዕክት ወጣቱ ታሪካችሁን አትሽሹ የአባቶች የማስጠንቀቂያ መልዕክት ተልኳል
Просмотров 1,4 тыс.2 месяца назад
በአስቸኳይ ሊደመጥ የሚገባ መልዕክት ወጣቱ ታሪካችሁን አትሽሹ የአባቶች የማስጠንቀቂያ መልዕክት ተልኳል
በእግዚአብሔር ትዕዛዝ እንደገና የተጫነ (ከዩቱዩብ ወርዶ የነበረ) ተንቀሳቃሽ አስከሬኖች #mahtot #eotc #news ዜና ቤተ ክርስቲያን
Просмотров 9552 месяца назад
በእግዚአብሔር ትዕዛዝ እንደገና የተጫነ (ከዩቱዩብ ወርዶ የነበረ) ተንቀሳቃሽ አስከሬኖች #mahtot #eotc #news ዜና ቤተ ክርስቲያን
መልስ ሀቁን እነሆ እውነቱን ይዘን ቀርበናል #ይነሳል ቅዱሱ ከጠርሙሱ ዘመኑ የባለመስቀሎች ነው።
Просмотров 5 тыс.2 месяца назад
መልስ ሀቁን እነሆ እውነቱን ይዘን ቀርበናል #ይነሳል ቅዱሱ ከጠርሙሱ ዘመኑ የባለመስቀሎች ነው።
እምባየን አብሱልኝ ወርቁ ሞላ ስለ ይነሳል ቅዱሱ ከጠርሙሱ መዝሙር እና ዶክመንተሪ ብቻየን ደጋግሜ አለቅስ ነበር።
Просмотров 7 тыс.2 месяца назад
እምባየን አብሱልኝ ወርቁ ሞላ ስለ ይነሳል ቅዱሱ ከጠርሙሱ መዝሙር እና ዶክመንተሪ ብቻየን ደጋግሜ አለቅስ ነበር።
የባንክ አካውንቶቻቸው ይፈተሽልን ከቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪዎች ጀምሮ እስከ ጳጳሳት ቢ.ጂ.አይ በ3 ቀን ውስጥ ይቅርታ ጠይቆ እንደሚያነሳ መግለጫ ካልሰጠ...
Просмотров 1 тыс.2 месяца назад
የባንክ አካውንቶቻቸው ይፈተሽልን ከቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪዎች ጀምሮ እስከ ጳጳሳት ቢ.ጂ.አይ በ3 ቀን ውስጥ ይቅርታ ጠይቆ እንደሚያነሳ መግለጫ ካልሰጠ...
ሰበር መረጃ ሌላ ጉድ ወጣ ይነሳል ቅዱሱ ዘመቻ በአዲስ መፎክር መጣ #ከጠጣን የዘንዶውን ደም ከጠጣን ይቆጠር #Eotc
Просмотров 2,5 тыс.2 месяца назад
ሰበር መረጃ ሌላ ጉድ ወጣ ይነሳል ቅዱሱ ዘመቻ በአዲስ መፎክር መጣ #ከጠጣን የዘንዶውን ደም ከጠጣን ይቆጠር #Eotc
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ይነሳል ቅዱሱ ዘመቻ የእሳት ጅረት ሆነ ጠ/ቤክህነት በአስቸኳይ ካላወገዝ አደጋ አለው ተባለ #Eotc #mahtot #habesha
Просмотров 15 тыс.2 месяца назад
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ይነሳል ቅዱሱ ዘመቻ የእሳት ጅረት ሆነ ጠ/ቤክህነት በአስቸኳይ ካላወገዝ አደጋ አለው ተባለ #Eotc #mahtot #habesha
አዋጅ ከሰማይ ተላከ ጌታችን ተቆጣ የእስካሁኑን ይቅር የምላችሁ በቅዱሳኖቸ ላይ የተቃጣውን ርኩሰት ተባብራችሁ ስትከለክሉ ብቻ ነው #habesha #mahtot
Просмотров 32 тыс.3 месяца назад
አዋጅ ከሰማይ ተላከ ጌታችን ተቆጣ የእስካሁኑን ይቅር የምላችሁ በቅዱሳኖቸ ላይ የተቃጣውን ርኩሰት ተባብራችሁ ስትከለክሉ ብቻ ነው #habesha #mahtot
Worku molla ይነሳል ቅዱሱ Ynesal kdusu New Revolution mezmur በቃ #Stopstgeorgebeer #ቅዱስጊዮርጊስቢራ #duet
Просмотров 45 тыс.3 месяца назад
Worku molla ይነሳል ቅዱሱ Ynesal kdusu New Revolution mezmur በቃ #Stopstgeorgebeer #ቅዱስጊዮርጊስቢራ #duet
የደስታ ዜና የኢትዮጵያ ሰርጓ ከተራራ ላይ ሊደገስ ነው ደስ ይበላችሁ #eotc #quanquayenesh media #mahtot
Просмотров 6753 месяца назад
የደስታ ዜና የኢትዮጵያ ሰርጓ ከተራራ ላይ ሊደገስ ነው ደስ ይበላችሁ #eotc #quanquayenesh media #mahtot
የመጀመሪያው መልዕክት የፈረሰኛው ሚዲያ በቅርብ ቀን በእንግዳ ነገር ይጠብቁን #mahtot #quanquayenesh media #seifu on ebs
Просмотров 4153 месяца назад
የመጀመሪያው መልዕክት የፈረሰኛው ሚዲያ በቅርብ ቀን በእንግዳ ነገር ይጠብቁን #mahtot #quanquayenesh media #seifu on ebs
ወርቁ ሞላ ከሀጢአተኞች ዋና አዲስ መዝሙር 2016 ke hatiategnoch wana new mezmur #mahtot #orthodox mezmur
Просмотров 2,4 тыс.5 месяцев назад
ወርቁ ሞላ ከሀጢአተኞች ዋና አዲስ መዝሙር 2016 ke hatiategnoch wana new mezmur #mahtot #orthodox mezmur
የአዲስ አበባ ወጣት ምድር ጠበበችው የጥምቀት በዓል ፍፃሜ ላይ የታየው ህዝባዊ ክስተት አስደንጋጭ ስሜት #news #habesha #mahtot
Просмотров 63 тыс.10 месяцев назад
የአዲስ አበባ ወጣት ምድር ጠበበችው የጥምቀት በዓል ፍፃሜ ላይ የታየው ህዝባዊ ክስተት አስደንጋጭ ስሜት #news #habesha #mahtot
የበፊቱ አርቲስት የአሁኑ አገልጋይ ወርቁ ሞላ:የትግራይን ህዝብ በይፋ ይቅርታ ጠየቀ #mahtot_tube #quanquayenesh_media #eotc
Просмотров 2,6 тыс.Год назад
የበፊቱ አርቲስት የአሁኑ አገልጋይ ወርቁ ሞላ:የትግራይን ህዝብ በይፋ ይቅርታ ጠየቀ #mahtot_tube #quanquayenesh_media #eotc
ወርቁ ሞላ-በቃ በለን-አዲስ መዝሙር ቪድዮ Worku molla -beka belen new orthodox tewahdo mezmur#mahtot #abelbirhanu
Просмотров 44 тыс.Год назад
ወርቁ ሞላ-በቃ በለን-አዲስ መዝሙር ቪድዮ Worku molla -beka belen new orthodox tewahdo mezmur#mahtot #abelbirhanu
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
እግዚአብሔር ሆይ ተመሥገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢
አይገርምም ዛሬ ነው እንዴ የሰው ዘር የስላሴ አምሳል የእግዚአብሔር ስራ መሆናቸው የታወቀህ ስናይፐር ክላሽ ያዝኩ እንጅ ምንም አላረኩም ትላለህ የሞራል ስንቅ ከመሆን ሌላ ምን ሊደረግ ይችላል ሂዳችሁ ጨርሷቸው ከማለት ውጭ ምን ይሆን ነው ምትለው እናንተ ዘፈናችሁ በላካችሁቸው ታጣቂዎች ስንት ህፃናት ስንት እናቶች አዛውንቶች በሁለቱም ወገን እናዳለቁ አስበኸው ታቃለህ በቻ ግን እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ዝና ባለጌ ነው ትናንተ ያጨበጨበልህ ህዝብ ነገ ሞራልክን ይነካዋል //ልክ እንደ( ታሪኩ ጋንጋሲ ዲሽታ ጊና) ፈረሃ እግዚአብሔር ያደረበት ሰው ያብዛልን
አሜንአሜንአሜንእልልልልልልልልዝማሬመላእክትያሰማን❤❤❤🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው በመልካም ስራ ያፅናህ።
አሜን አብሮ ያሰማን
እግዚአብሔርይመስገንአሜንልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
0:43 ተስፋ እናዳትቆርጥ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
Enkuane Aderesachehu 🙏 🙏 🙏 Zemare Meleaket Yasemalen
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን
ጀግናው አይበገሬው ዘማሪ ወርቁ ሞላ ገራሚ ስራውን ለምእመኑ አበረከተ ተመስገን
አመሰግናለሁ ክቡር
ዘማሬ መላክ ያሰማልን 👏👏👏❤️❤️❤️🤲🤲🤲
ቅማንት እይደለህ እንዴት ትግሬን ለመውጋት አሰብክ ማለቴ ያንድ ሳንቲም ገፅታ ናችሁ ። አማራ ከማንም ምንም አይፈልግም ራስክን ቻል አንተ ሂደህ ምንም አትፈይድ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሳናውቀው ተታለልን፡፡ አይሳካልንም ያለ ቅዱሱ
እውነት ነው ይነሳል ንጉሱ ከጠርሙሱ
ጅላ ጅል
አንተ ቦርኮ segetw
ምን አገባህ አንተ ቦርኮ
እንዴት ከይነቱ ዘፋኝ ዉሃዉ በላህ😂
አየ መከራችን ደግሞ ምኑ መጣህብን እረባክህ ተወን
❤❤❤
ሰማይቱ ከተጋይሁን ውድ ወድማችን
እግዚአብሄር አምላካችን ይጠብቅህ ወንድሜ።
Zifenewu😂😂
ግደለዉ ፍለጠዉ እያልክ ስትሸልል የነበርከዉን አሁን አልመችህ ሲል አሁን ትነፈርቃለህ ዉሸታም ነህ የማስመሠል እንባ ያስታዉቅብሀል
ግደለዉ ፍለጠዉ እያልክ ስትሸልል የነበርከዉን አሁን አልመችህ ሲል አሁን ትነፈርቃለህ ዉሸታም ነህ የማስመሠል እንባ ያስታዉቅብሀል
ሙስና፡ስጥና፡ይያዝልህ፡ቀልደኛ፡በነፃ፡ያስባል፡ዕንዴ????
እራ እንደው መድየ ይስበርህ
ወርቁ በርታ ወንድምዓለም ዕውነት ነው የምትናገረው።
ወርቁ በርታ ለ እወነት የቆምክ ሰው ነህ
Zmare melaektn yasemaln
ወንድማችን እምነት በስሜት አይሆንም እራስን ደብቅ የምትሔድበት መንገድ ትክክል አይደለም ማልቀስህ ባይከፋም ቦታዎ ግን ትክክል አይደለም ስሐ ግባ ወንድሜ የእውነት ከልብህ ከሆነ ገዳም ተቀመጥ በደንብ ተማር እውቀትና እምነት ሁለቱ ካልተጣመሩ ትክክል እምነት አይኖርም እድትጠፋ ቤተክርስቲያንም አማኙም አይፈልግም ግን አሁንም እራስህን እይ ሚዲያላይ የምታደርጋቸው ነገሮች የቤተክርስቲያን ስርአትንና አምልኮን የተከተለ አይደለም እንደዚህ ያለ ክርስትና የለም እዩልኝ ቅዱስ ነኝ ይህ የውሐ ህዝብ ደግሞ ሞኝ ነው ይከተልሐል ብዙ የሰው ልጆችን ይዘህ እዳትጠፋ ተልኮም እንዳይኖርህ እጠራጠራለሁ አካሔድህ ሁሉ የጂብ ችኩል ይመስላል ወንድማችን ድብቅ አላማ ከሌለህ እና እውነተኛ ከሆንክ እራስህን ደብቅ ቆይ የሰው ልጂ ስራው እራሱን ሲገልጥ የሰውየውን ማንነት ሰው ሲመሰክርለት ስራው አስተማሪ ሲሆን መልካም ነው የክርስትና መለኪያው እዩልኝ ለቅሶየን እንባየን አብሱልኝ ሶፍት ይዛችሁ ተከባከቡኝ ካለ ችግር አለ ወንድማችን መጀመርያ ተማር በደንብ እውቀት ይኑርህ ከዚያ እውቀቱ ምን በሚዲያ እንደሚነገር ምን ደግሞ በሚዲያ እንደማይነገር ስታውቅ የዚያኔ ትክክለኛ ክርስትና ይሆናል ተልኮ ከሌለህ እራስን አስተምር እወቅ ጠይቅ ተማር የራስህን ስራ ስራ ንስሐ ግባ አሁን ያለህበት አካሔድ ግን እውነት የሚመስል የስተት መንገድ ነው ወንደሜ አውቆ ለተልኮ ከማጥፋት ከእውቀት ጉድለትም ቢሆን ከማጥፋት ፈጣሪ ይጠብቅህ የቆምክበት አካሔድ ፍጹም ስተት የተሞላበት ነው እንዲህ ስልህ እራስን እድታይ ነው እንጂ እንድትሰበር አይደለም ተልኮ ከሌለህ በቀር።
ምን አይነት ክፍታፍ ነህ ግን ድፍረትህ 😢
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ማረን አምላከ ቅዱስ ጊዬርጊስ ማረን አምላከ ቅዱስ ጊዬርጊስ ማረን ሬልን እዘንልን አቤቱ አባቶችን እና ጻድቃን ሰማእታትን እመቤታችንን አማላጆቻችንን የሚንቁትን ክርስትያን መሰል አረመኔዎች ልባቸውን እራራልን ይጸጸቱ ወደ ተጠመቁበት መልሳቸው
ይነሳል ቅዱሱ ከጠርሙሱ የሰማአቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ተራዳይነት አይለየን ለእኛ ኢትዮጵያዊያን እናንተም በርቱልን አንቅታችሁናል አሜን አሜን አሜን
ወረደ ቅርርቶህን አቅራራ አባቶችን የመናገር መብት የለህም
ጀማሪ፡ክርስቲያን፡ከጳጳስ፡ይበልጣል፡ሲባል፡እሰማ፡ነበር፡አሁን፡አየሁ፡ግን፡ሁሉም፡በልክ፡ይሁን፡በስራት፡ይሁን፡ፈጣሪ፡ሁላችንንም፡ልቡና፡ይስጠን፡
ስድብ፣ ማንቋሸሽ ፣ንቀት..የመንፈሳዊነት መገለጫ ሊሆን አይችልም
@13:00 አቡነ ጴጥሮስ የተናገሩት በሙሉ እውነት ነው። በዒሃዴግ ካድሬዎ(ች) የ666 ዓባሎ(ች) በጳውሎስ ዕና በማቲያስ ፈቃድ ቤተክርስቲያን በቅባት ዕና ፀጋ/ካቶሊክ ከተወረረ(ች) ብዙ ጊዜ ሆነ። ዛሬ ከአዲስ አበባ (ጀ)ምሮ በየክፍለ አገሩ ከዓምስት መቶ (ሺ) ብር ዕስከ ዓንድ ሚሊየን ብር ካልከፈላ(ች)ሁ ቤተክርስቲያን ውስጥ ዓትቀጠሩም ዕያሉ ሰውን በጣም የሚያስ(ቸ)ግሩ ለጥበቃ ዕንኳን ስልሳ (ሺ) ብር ጉቦ ክፈሉ የሚሉ ዓረመኔዎ(ች) ና(ቸ)ው። ሐያሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ቤቱን በደንብ ያፀዳል። አቡነ ጴጥሮስ የተናገሩት ቤተክርስቲያን ያላት ገቢ አገር ውስጥም ው(ጪ)ም በደንብ ቢያዝ ኢትዮጵያን ቀጥ ዓድርጎ ማስተዳደር ይ(ች)ላል ዓንድ ክፍል ቤት ዓጥቶ በረንዳ ላይ የሚያድር የሚራብ የሚታረዝ ወገን ዓይኖረንም ነበር። ሐያሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይፈርዳል!!!
Make reconciliation with your self-brother.
He is well informed and telling the truth, your advice is out of place boy.