Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጀግና ነህይህ ሥራ የቤተ ክህነት ነበር።በርግጠኝነት ተጽኖ ይደርስብሃል ምክንያቱም ብዙ ኾዳሞች ቤተክህነት ውስጥ ተሰግስገው አሉ
ካልተነሳ አንጠጣም የሚል ዘመቻ ያስፈልጋል
ቢነሳም ባይነሳም መጠጥ አቁም 🙏
ቢናሳም ባይነሳም መጠጡ መጥፋት አለበት😢😢😢
አንተስ መች ነው የምትነሳው
ይነሳል ቅዱሱ እንጠጣም
ክርስትያን የሁነ እልምጥጥት ነው😢😢 እዳይጠጣ ይውግዝልን በየሀገሮ😢😢
እኛም እንነሳ ከጠርሙሱ፡፡
ማን ከለከለህ ሒድ ።
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወድማችን ተባረክ የተዋህዶ ልጆች በርትተን ይሄን መዝሙር ሼር ላይክ እያረግን ድምጽ እንሁን እናስነሳ❤❤❤❤❤
እውነት ይነሳ የ ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይርዳን
eyetesalemk tetaw termusun a🅱shr
ፍርሰኛው ሰማእት ቅዱስ ጊወርጊስ ከልጅነት ጀምሮ ያሳደገኝ ጠባቂዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🎉❤
አወ ይነሳል 😢😢ግን ኦርቶዶክሳዊያን ይሔን ያክል ጊዜ ምን አደነቆረን😢😢እየሰከሩ እየተደባደቡበት😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍ 😢😢የኔ አባት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ❤❤❤አወ ይነሳልልልልልልልልል❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ለዘመርክልን፡ተባረክ፡ይትህ፡ለቅዱስጊዮርጊስ
ይነሳል ቅዱሱ ከጠርሙሱዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለህበት ይጠብቅህ
ካህናትና ምዕመናት እባካችሁ ይወገዝ በሉ ይበቃል 😢😢😢😢
ይነሳል ቅዱሱ ከጠርሙሱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርታ አይዞህ ቃል ሕይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ይበቃል ይነሳ ቅዱሱ ከጠርሙሱ ሰማአቱ አባቴ እንውድሐለን ላልገባቸው ክብርህን ግለጥ ለዘማሪ ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርህ ❤❤❤❤
40 amet mulu yet neberachu
እኔ ሁሌም ጥያቄ የሆነብኝ ነገር ነዉ ሳስበዉ ራሱ ይጨንቀኛ ማን ይሄን ስያሜ ለቢራ የሰጠዉ ተባረክ ወይድሜ በቃ እዉነት ነዉ ሀሳቡን ማንሳትህ ብዙ ሰዉ የሚያነቃ ዝማሬ ነዉ
ነጮች ናቸው የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ መፅሐፍ ላይ አለ ለራሳቸው ጥቅም ብለው ጣሊያንን ድል ስላደረገ ቂም አላቸው
አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን የቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃና ፀሎቱ አይለየን❤
ይነሳ ይብቃ አንገት መድፋቱ ይታወጂ የተዋህዶ ክብር።
እውነት ነው ይነሳል ንጉሱ ከጠርሙሱ
ወርቁ ሞላ እናመሠግናለን ከሙዚቃ ሒወት ወደ ዘማሪ መመለስሆ
የልዳው ፀሐይ የፋርስ ንጉስ የቤሩት ኮኮብ ቆራጥ የተርሴስ የኢትዮጵያ አርበኛ ፍጡነ ረዲኤት ሊቀ ሰማዕት ማር ቅዱስ ጊዮርጊስ 🙏 ይነሳል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላይክት ያሰማልንየተዋህዶ ልጆች ሁሉም በአንድ መቆም አለብን ይነሳል ቅዱሱ ተከብሮ መስቀሉ
❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ወንድማችን ይነሳል ቅዱሱ ከጠርሙሱ
ተባረክ የምር በቃ ልንል ይገባል እናቀጣጥለው:: ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ እስከመቼ ተንቀንበቃ በሉ
ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ይነሳል ቅዱሱ ከጥርሙሱ😢❤❤
አሜን ❤❤❤ ካልተሳ አንጣም የሚል ዘመቻ ያስፈልጋል አሜን❤❤ 🙏🙏 🙇🙇🙇 👏❤🕊
ሰጀመሪ አልኮል መጠጣጥ ለምን ይጠጣል??
አሜንዘማሪመላእክትያሰማልንይነሳቅዱሱተጠርሙሱ
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ወንድማችን ይነሳልንከጠርሙሱ ላይ ካልተነሳ እዳጠጡ የተዋህዶ ልጆች
እውነት ነው ይነሳን ቅዱሱ ከጠርሙዙ😢የኔአባት😢❤❤❤ዝማሬ መላእከትን ያሰማልን አሜን❤❤❤
ይነሳል ቅዱሱ ከጠርሙሱ። ተባረኩ በርቱ የዋህዶ ልጆች ዉጊያዉ ቀላል አይደለም ግን አሸናፊዉ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ስለሆነ ድሉ የኛ ነዉ።❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ይጠብቅህ ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ጀሮውን ደፍኖ በተቀመጠበት በዚህ ሰአት አተ መነሳትህ ፈጣሪ ይመስገን እያንዳንዱ ኦርቶዶክሳዊ መቀላቀል አለበትሰማአቱ ቅዱስጊወርጊስ ስራውን ይስራልን ተነስቶ ያሳየን የሰማአቱ ፈቃድ ይሁንልን
My favorite zemari, love from 🇪🇷.
አሜን አሜን አሜን አባቴ ቅድስ ጊወርግስ ያኣባቴ መላክ ያሳደከኝ መላክ ዕልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ጠባቅያችን አባቴ ቅድስ ጊወርግስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ወድማችን ቅድሰ ጊወርጊሰ ይጠብቅህ
አሜን አሜን አሜን
ቅዱስ፡ግዮርጊስ፡ይባርክህ፡ዝማሬ፡መላእክት፡ያሰማልን፡ለወድማችን
ይነሳል ቅዱሱ ከጠርሙሱ ፡ እውነት ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ፡ በቃ በሉ ይብቃ በሉ እኔም እቃወማለሁ 🧏♀️🙅🏻♀️❌🚫‼️ ፡ መዳኛችን መተማመኛችን መዳኛችን ጊዎርጊስ ጋሻችን አሜን
በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እዉነትነዉ
ወንድማችን ወርቁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አዎ ይነሳል ቅዱሱ ከጠርሙሱ ወደሗላ የለም ከዚሕ በሗላ!!!
በእውነት ለመዝሙሩ ቃል የለኝም😢ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ይጠብቅልን😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤ይነሳል ቅዱሱ ከጠርሙሱ የአዳኘ የፈዋሹ የመተማመኛኛ የሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ😢😢😢😢እኔ በጣም የምናደደው ክርስቲያን የተባልንው እየገዛን የምንጋተው ነገርስ በእምነታችን የሞትን ጅሎች ነን እኮ 😮😮😢😢😢በየ መጠጥ ቤት ክርስቲያን የተባለ አይልከስከስ በቃን በእምነታችን አትምጡብ።ን😢😢😢😢😢😢
ቃለ ህይወት ያሰማልን።መዝሙሩ እና ያስተላለፍከው መልእክት ትክክል ነው ከጠርሙሱ መነሳት አለበት ለዚህ ስራ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአንተ ጋር ይሁን።ሌላው ግን ስለ አባቶች:ስለ መስቀል አከባበር እና ስለ አስራት በኩራት የተናገርከው እንደኔ ተክክል አይደለም
ዝማሬ መላእክትን ያሰማል 👏👏👏 እውነት ነው በቃ ልንል ይገባል ።
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ
ኦርቶዶክሳዉያን የቤተ ክርስትያን የሆኑትን ነገሮች አላግባብ ሲጠቀሙባቸዉ ማስቆም አለብን ፣ ጊዜ እየሰጠን ነዉ ስር እየሰደዱ ያሉት አስቀድመን ስር ሳይሰዱ ማስወገድ አለብን ፣ ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን ፡፡
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 💐🍃💐💐💐💐💐🍃💐💐🍃👏🌹👏🌹🌹🍃👏🍃👏🌹🌹አሜን (3)ዝማሬ መላእክትን ያሳያስልን
❤❤❤❤❤ ይበቃል ይነሳል ቅዱሱ ከጠርሙሱ መጠጡን መጠቀም አያስፈልግም ስላአድኖው እስኪነሳ ድረስ ቀልድ ይቁም
ዝማሬ,መላእክት,ያሰማልን,ወድማችን,ቅዱስ,ጊወርጊስ,ይጠብቅህ
❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በጣም ትልቅ መነቃቃት ነው ያሳየኸን ለሰማዕቱ ይሄ አይገባውም እኔ በታቦት ስም ሰይመው ሆቴል የሚከፍቱ ሰዎች እራሱ ቢወገዙ ደስ ይለኛል እንኳን እና ይሄ
ይነሳል ቅዱሱ ከጠርሙሱ እውነት ነው ይነሳል ይበቃል ቅዱስ ጊወርጊስ አግዘን ታምርሕን ግለጥል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዘማሬ መላእክት ያሰማልን ይነሳ ቅድስ ከጠርሙሱ 🙏🙏🙏
ተባረክ የምር በቃ ልንል ይገባል እናቀጣጥለው
ትልቅ ስራ ነው የሰራሀው ይነሳ ቅዱሱ ከጠርሙሱ stop st. george beer
Lk nw bright info
እውነት መንገድ ህይዎት ለኢየሱስ ብቻ ነው ኑ ለኢየሱስ ጋ እየሱስ ዎዱዋ መዳን ለኢየሱስ ብቻ ነው
ቀባጣሪ
@@ዘመን-ጀ6ቐ ke🅱atarima enante ayachu eyesus si🅱al yemichenkachu giorgis eko tera sew new adelm kidus lihon kerto ykr y🅱elachu eyesusi 🅱cha new kidus eyesus ymetal eyesus eyesus eyesus eyesus 🅱cha eyesus
@@bettyhaileabrish ተራ ሰው ምናምን ወሪክን እዛ በመናፍቅ ሂወትክ ውስጥ አውራ ይሄ የኦርቶዶክስ ጉዳይ ነው አንተን አይመለከትክም ያንተ አምላክ እዩ ጩፍ አይደለም እሱ ተራ ሰው አይደል ታዲያ
@@ዘመን-ጀ6ቐeyesus si🅱al ynezrhal glts new ke teraw giorgisna keterawa zmutegna arsema 🅱lachu kemtsegdulat eyu chufa y🅱eltal mrt n🅱y new
@@ዘመን-ጀ6ቐ menafk negn awo yetera sewoch ena teretn yemkawem da🅱ilos 🅱efeterew alem yemtnoru arsema giorgis gini janka eyalachu mtke🅱atru kesemay 🅱etach edidn🅱et zend yeteseten lela sim ylm ke eyesus wuchi aleke
ወርቁየ ወንድሜ በቤቱ ያፅናክ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ይነሳን ቅዱሱ ከጠርሙሱ 😢😢😢😢😢
ጊዮርጊስ አባቴ ሁሌም እንደከነከነኝ😢
ከጎናችሁ ታላቅ ሀይል አለ እንዳትፈሩ በመንፈሳዊ ሀብቶቻችን የቀለዱትን ከባህር ማዶ እስከ ቤተ መቅደስ ያሉትን ደራጎኖች ጊዮርጊስን ይዘን እንደ አባቶቻችን ቀጥቅጠን እናባርራቸዋለን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መዳኃኒአለም ይርዳን መቼ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብቻ ቅዱስ ዮሀንስም አለ ስሙ የተጻፈበት ቤራ 😢😢ግን ለምድነው የሚነካኩን ምን አረግናቸው
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ❤ ሠማእቱ አባቴ ሀገራችን ላይ ያለውን መአት አርቅልን ይነሳል ቅዱሱ ከጠርሙሱ ተከብሮ መስቀሉ በቃ በሉ😢
እግዚአብሄር አምላካችን ይጠብቅህ ወንድሜ።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አዎ ይነሳልን😢ሰማእቱ የኔ አባቴ
አዎ ይናሰል ቅዱሱ ከጠርዙ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር በተግበር እንድናይ ይርዳን ኦርቶዶክሳዊያን አንጠጠም እንበል ከልታናሰ
ተባረክ እሄን ያሳሰበህ እራሱ ነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን❤⛪🙏
አዎ ይነሳል ቅዱሱ ከጠርሙሱ ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ይቅር ይበለን በቃ ልንል ይገባል 😢😢😢
ዘማሬ መላእክት ያስማልን ይነሳ ቅድስ ከጠርሙሱ🙏🙏🙏🙏
ወንድማለም ይህን ያሰማን ያለምክንያት አይደለም ጊዜው ደርሷል
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ እውነት ነው በቃ በቃ እንበል ይነሳል ቅዱሱ ከጠርሙሱ
ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅድስ ጊርጊስ ይነሳል ከጠርሙሱ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤ይነሳል ቅዱሱ ክጠርሙሱ ❤አሜን ❤ይነሳል ❤ቅዱሱ❤ከጠርሙሱ ❤🙏♥️🙏❤️❤️❤️🙏♥️🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
ተባረክዝማሬ መልዓክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሰማዕቱ ቅዱዲ ጊዮርጊስ ይነሳል ቅዱሱ ከጠርሙሱ
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን በርታልን እንወድሀለን የተዋሕዶ ልጅች ❤❤❤
ተባረክወድማችንዘማሪመላእክትያሠማልን❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤
እልልልልልልልል ይናሳል ቅዱስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መልአክት ያሰማን ወንዶማችን ተባረክ❤❤❤❤😊😊😊
ይነሳልን ዝማሬ መላእክት ያሰምልን😢😢😢
የኔ የብዙ ጊዜ ጥያቄ ነበር በእወንት ዘማሬ መላክህት ያስማልን መነሳተ ያለበት ነገር ነው የስው ልጅ ኩላሌቱ እንዳልነበር የሆንው ያልውኮ ቅዱሱን ባለማክብራችን ነው
ይብቃ የኛ ቅዱስ ጋሻ አባታችን❤❤❤ ጊዮርጊስ❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌺
እሰይ ዝማረ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን🎉🎉🎉❤❤❤
ከጎናችሁ ታላቅ ሀይል አለ እንዳትፈሩ በመንፈሳዊ ሀብቶቻችን የቀለዱትን ከባህር ማዶ እስከ ቤተ መቅደስ ያሉትን ደራጎኖች ጊዮርጊስን ይዘን እንደ አባቶቻችን ቀጥቅጠን እናባርራቸዋለን#23
እኔ በህይወቴ ቢራ /አልኮል ነገር ጠጥቸ አላውቅም ወደፊም አልጠጣም እግዚአብሔር ይመስገን ።የምጠጡ ሰዎች ከወሰናች ታቆማለችሁ ምንም ነገር ከክርስቶስ አታስበልጡ ።እግዚአብሔር ይማረን👏❤👏ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስራህን ስራ 😢🙏
ዝማሬ መላክ ያሠማልን ወድማችን❤❤❤❤❤❤
አብዛኛው ጠጪ የተዋህዶ ልጅ ነው እምቢ ማለት ሲቻል ግን እኛዉ ነን ቀድመን ይዘን የምንገኝ😔😔😔 ሰማዕቱ እሱ ኃይሉን ይግለጽ
ዜማ 👌👌👌
አሜን ይናሳ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
እግዚአብሔር ይባረክልን በጣም ገራሜነው
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
ዝምሬ መላይክት ያሰማልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤ እግዚያቢሄር ይመስገን
አሜን! አሜን! አሜን!!!
ዝማሪ መላይክት ያሰማልን
እውነት ይነሳየ ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮር ጊስአምላክ ይርዳን❤❤😢😢😢🙏🙏
እውነት ነው ይብቃ ወድሜ በውነት ቃል የለኝም
ይነሳል ቅዱሱ ከጥርሙሱ (2) ይከበር መስቀሉ በቃ በሉ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!
ተባረክ እኒም አልጣጣም
ፈረሰኛው አባቴ አሳዳጊየ የሜዳው ጊዮርጊስ ❤🙏
ይነሳ ቅዱሱ ከጥርሙዙ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😢😢😢
Ewnet nw ❤❤❤❤
ጀግና ነህ
ይህ ሥራ የቤተ ክህነት ነበር።
በርግጠኝነት ተጽኖ ይደርስብሃል ምክንያቱም ብዙ ኾዳሞች ቤተክህነት ውስጥ ተሰግስገው አሉ
ካልተነሳ አንጠጣም የሚል ዘመቻ ያስፈልጋል
ቢነሳም ባይነሳም መጠጥ አቁም 🙏
ቢናሳም ባይነሳም መጠጡ መጥፋት አለበት😢😢😢
አንተስ መች ነው የምትነሳው
ይነሳል ቅዱሱ እንጠጣም
ክርስትያን የሁነ እልምጥጥት ነው😢😢 እዳይጠጣ ይውግዝልን በየሀገሮ😢😢
እኛም እንነሳ ከጠርሙሱ፡፡
ማን ከለከለህ ሒድ ።
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወድማችን ተባረክ የተዋህዶ ልጆች በርትተን ይሄን መዝሙር ሼር ላይክ እያረግን ድምጽ እንሁን እናስነሳ❤❤❤❤❤
እውነት ይነሳ የ ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይርዳን
eyetesalemk tetaw termusun a🅱shr
ፍርሰኛው ሰማእት ቅዱስ ጊወርጊስ ከልጅነት ጀምሮ ያሳደገኝ ጠባቂዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🎉❤
አወ ይነሳል 😢😢ግን ኦርቶዶክሳዊያን ይሔን ያክል ጊዜ ምን አደነቆረን😢😢እየሰከሩ እየተደባደቡበት😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍ 😢😢የኔ አባት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ❤❤❤አወ ይነሳልልልልልልልልል❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ለዘመርክልን፡ተባረክ፡ይትህ፡ለቅዱስጊዮርጊስ
ይነሳል ቅዱሱ
ከጠርሙሱ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለህበት ይጠብቅህ
ካህናትና ምዕመናት እባካችሁ ይወገዝ በሉ ይበቃል 😢😢😢😢
ይነሳል ቅዱሱ ከጠርሙሱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርታ አይዞህ ቃል ሕይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ይበቃል ይነሳ ቅዱሱ ከጠርሙሱ ሰማአቱ አባቴ እንውድሐለን ላልገባቸው ክብርህን ግለጥ ለዘማሪ ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርህ ❤❤❤❤
40 amet mulu yet neberachu
እኔ ሁሌም ጥያቄ የሆነብኝ ነገር ነዉ ሳስበዉ ራሱ ይጨንቀኛ ማን ይሄን ስያሜ ለቢራ የሰጠዉ ተባረክ ወይድሜ በቃ እዉነት ነዉ ሀሳቡን ማንሳትህ ብዙ ሰዉ የሚያነቃ ዝማሬ ነዉ
ነጮች ናቸው የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ መፅሐፍ ላይ አለ ለራሳቸው ጥቅም ብለው ጣሊያንን ድል ስላደረገ ቂም አላቸው
አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን የቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃና ፀሎቱ አይለየን❤
ይነሳ ይብቃ አንገት መድፋቱ ይታወጂ የተዋህዶ ክብር።
እውነት ነው ይነሳል ንጉሱ ከጠርሙሱ
ወርቁ ሞላ እናመሠግናለን ከሙዚቃ ሒወት ወደ ዘማሪ መመለስሆ
የልዳው ፀሐይ የፋርስ ንጉስ የቤሩት ኮኮብ ቆራጥ የተርሴስ የኢትዮጵያ አርበኛ ፍጡነ ረዲኤት ሊቀ ሰማዕት ማር ቅዱስ ጊዮርጊስ 🙏 ይነሳል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
የተዋህዶ ልጆች ሁሉም በአንድ መቆም አለብን ይነሳል ቅዱሱ ተከብሮ መስቀሉ
❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ወንድማችን ይነሳል ቅዱሱ ከጠርሙሱ
ተባረክ የምር በቃ ልንል ይገባል እናቀጣጥለው:: ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ
እስከመቼ ተንቀን
በቃ በሉ
ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን
ይነሳል ቅዱሱ ከጥርሙሱ😢❤❤
አሜን ❤❤❤ ካልተሳ አንጣም የሚል ዘመቻ ያስፈልጋል አሜን❤❤ 🙏🙏 🙇🙇🙇 👏❤🕊
ሰጀመሪ አልኮል መጠጣጥ ለምን ይጠጣል??
አሜንዘማሪመላእክትያሰማልንይነሳቅዱሱተጠርሙሱ
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ወንድማችን ይነሳልንከጠርሙሱ ላይ ካልተነሳ እዳጠጡ የተዋህዶ ልጆች
እውነት ነው ይነሳን ቅዱሱ ከጠርሙዙ😢የኔአባት😢❤❤❤
ዝማሬ መላእከትን ያሰማልን አሜን❤❤❤
ይነሳል ቅዱሱ ከጠርሙሱ። ተባረኩ በርቱ የዋህዶ ልጆች ዉጊያዉ ቀላል አይደለም ግን አሸናፊዉ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ስለሆነ ድሉ የኛ ነዉ።❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ይጠብቅህ ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ጀሮውን ደፍኖ በተቀመጠበት በዚህ ሰአት አተ መነሳትህ ፈጣሪ ይመስገን እያንዳንዱ ኦርቶዶክሳዊ መቀላቀል አለበትሰማአቱ ቅዱስጊወርጊስ ስራውን ይስራልን ተነስቶ ያሳየን የሰማአቱ ፈቃድ ይሁንልን
My favorite zemari, love from 🇪🇷.
አሜን አሜን አሜን አባቴ ቅድስ ጊወርግስ ያኣባቴ መላክ ያሳደከኝ መላክ ዕልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ጠባቅያችን አባቴ ቅድስ ጊወርግስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ወድማችን ቅድሰ ጊወርጊሰ ይጠብቅህ
አሜን አሜን አሜን
ቅዱስ፡ግዮርጊስ፡ይባርክህ፡ዝማሬ፡መላእክት፡ያሰማልን፡ለወድማችን
አሜን አሜን አሜን
ይነሳል ቅዱሱ ከጠርሙሱ ፡ እውነት ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ፡ በቃ በሉ ይብቃ በሉ እኔም እቃወማለሁ 🧏♀️🙅🏻♀️❌🚫‼️ ፡ መዳኛችን መተማመኛችን መዳኛችን ጊዎርጊስ ጋሻችን አሜን
በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እዉነትነዉ
ወንድማችን ወርቁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አዎ ይነሳል ቅዱሱ ከጠርሙሱ ወደሗላ የለም ከዚሕ በሗላ!!!
በእውነት ለመዝሙሩ ቃል የለኝም😢ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ይጠብቅልን😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
ይነሳል ቅዱሱ ከጠርሙሱ የአዳኘ የፈዋሹ የመተማመኛኛ የሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ😢😢😢😢
እኔ በጣም የምናደደው ክርስቲያን የተባልንው እየገዛን የምንጋተው ነገርስ በእምነታችን የሞትን ጅሎች ነን እኮ 😮😮😢😢😢
በየ መጠጥ ቤት ክርስቲያን የተባለ አይልከስከስ በቃን በእምነታችን አትምጡብ።ን😢😢😢😢😢😢
ቃለ ህይወት ያሰማልን።መዝሙሩ እና ያስተላለፍከው መልእክት ትክክል ነው ከጠርሙሱ መነሳት አለበት ለዚህ ስራ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአንተ ጋር ይሁን።ሌላው ግን ስለ አባቶች:ስለ መስቀል አከባበር እና ስለ አስራት በኩራት የተናገርከው እንደኔ ተክክል አይደለም
ዝማሬ መላእክትን ያሰማል 👏👏👏 እውነት ነው በቃ ልንል ይገባል ።
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ
ኦርቶዶክሳዉያን የቤተ ክርስትያን የሆኑትን ነገሮች አላግባብ ሲጠቀሙባቸዉ ማስቆም አለብን ፣ ጊዜ እየሰጠን ነዉ ስር እየሰደዱ ያሉት አስቀድመን ስር ሳይሰዱ ማስወገድ አለብን ፣ ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን ፡፡
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 💐🍃💐💐💐💐💐🍃💐💐🍃👏🌹👏🌹🌹🍃👏🍃👏🌹🌹አሜን (3)ዝማሬ መላእክትን ያሳያስልን
❤❤❤❤❤ ይበቃል ይነሳል ቅዱሱ ከጠርሙሱ መጠጡን መጠቀም አያስፈልግም ስላአድኖው እስኪነሳ ድረስ ቀልድ ይቁም
ዝማሬ,መላእክት,ያሰማልን,ወድማችን,ቅዱስ,ጊወርጊስ,ይጠብቅህ
❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በጣም ትልቅ መነቃቃት ነው ያሳየኸን ለሰማዕቱ ይሄ አይገባውም እኔ በታቦት ስም ሰይመው ሆቴል የሚከፍቱ ሰዎች እራሱ ቢወገዙ ደስ ይለኛል እንኳን እና ይሄ
ይነሳል ቅዱሱ ከጠርሙሱ እውነት ነው ይነሳል ይበቃል ቅዱስ ጊወርጊስ አግዘን ታምርሕን ግለጥል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዘማሬ መላእክት ያሰማልን ይነሳ ቅድስ ከጠርሙሱ 🙏🙏🙏
ተባረክ የምር በቃ ልንል ይገባል እናቀጣጥለው
ትልቅ ስራ ነው የሰራሀው ይነሳ ቅዱሱ ከጠርሙሱ stop st. george beer
Lk nw bright info
እውነት መንገድ ህይዎት ለኢየሱስ ብቻ ነው ኑ ለኢየሱስ ጋ እየሱስ ዎዱዋ መዳን ለኢየሱስ ብቻ ነው
ቀባጣሪ
@@ዘመን-ጀ6ቐ ke🅱atarima enante ayachu eyesus si🅱al yemichenkachu giorgis eko tera sew new adelm kidus lihon kerto ykr y🅱elachu eyesusi 🅱cha new kidus eyesus ymetal eyesus eyesus eyesus eyesus 🅱cha eyesus
@@bettyhaileabrish ተራ ሰው ምናምን ወሪክን እዛ በመናፍቅ ሂወትክ ውስጥ አውራ ይሄ የኦርቶዶክስ ጉዳይ ነው አንተን አይመለከትክም ያንተ አምላክ እዩ ጩፍ አይደለም እሱ ተራ ሰው አይደል ታዲያ
@@ዘመን-ጀ6ቐeyesus si🅱al ynezrhal glts new ke teraw giorgisna keterawa zmutegna arsema 🅱lachu kemtsegdulat eyu chufa y🅱eltal mrt n🅱y new
@@ዘመን-ጀ6ቐ menafk negn awo yetera sewoch ena teretn yemkawem da🅱ilos 🅱efeterew alem yemtnoru arsema giorgis gini janka eyalachu mtke🅱atru kesemay 🅱etach edidn🅱et zend yeteseten lela sim ylm ke eyesus wuchi aleke
ወርቁየ ወንድሜ በቤቱ ያፅናክ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ይነሳን ቅዱሱ ከጠርሙሱ 😢😢😢😢😢
ጊዮርጊስ አባቴ ሁሌም እንደከነከነኝ😢
ከጎናችሁ ታላቅ ሀይል አለ እንዳትፈሩ በመንፈሳዊ ሀብቶቻችን የቀለዱትን ከባህር ማዶ እስከ ቤተ መቅደስ ያሉትን ደራጎኖች ጊዮርጊስን ይዘን እንደ አባቶቻችን ቀጥቅጠን እናባርራቸዋለን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መዳኃኒአለም ይርዳን መቼ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብቻ ቅዱስ ዮሀንስም አለ ስሙ የተጻፈበት ቤራ 😢😢ግን ለምድነው የሚነካኩን ምን አረግናቸው
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ❤ ሠማእቱ አባቴ ሀገራችን ላይ ያለውን መአት አርቅልን
ይነሳል ቅዱሱ ከጠርሙሱ
ተከብሮ መስቀሉ በቃ በሉ😢
እግዚአብሄር አምላካችን ይጠብቅህ ወንድሜ።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አዎ ይነሳልን😢
ሰማእቱ የኔ አባቴ
አዎ ይናሰል ቅዱሱ ከጠርዙ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር በተግበር እንድናይ ይርዳን ኦርቶዶክሳዊያን አንጠጠም እንበል ከልታናሰ
ተባረክ እሄን ያሳሰበህ እራሱ ነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን❤⛪🙏
አዎ ይነሳል ቅዱሱ ከጠርሙሱ ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ይቅር ይበለን በቃ ልንል ይገባል 😢😢😢
ዘማሬ መላእክት ያስማልን ይነሳ ቅድስ ከጠርሙሱ🙏🙏🙏🙏
ወንድማለም ይህን ያሰማን ያለምክንያት አይደለም ጊዜው ደርሷል
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ እውነት ነው በቃ በቃ እንበል ይነሳል ቅዱሱ ከጠርሙሱ
ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅድስ ጊርጊስ ይነሳል ከጠርሙሱ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤ይነሳል ቅዱሱ ክጠርሙሱ ❤አሜን ❤ይነሳል ❤ቅዱሱ❤ከጠርሙሱ ❤🙏♥️🙏❤️❤️❤️🙏♥️🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
ተባረክ
ዝማሬ መልዓክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሰማዕቱ ቅዱዲ ጊዮርጊስ ይነሳል ቅዱሱ ከጠርሙሱ
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን በርታልን እንወድሀለን የተዋሕዶ ልጅች ❤❤❤
ተባረክወድማችንዘማሪመላእክትያሠማልን❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤
እልልልልልልልል ይናሳል ቅዱስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መልአክት ያሰማን ወንዶማችን ተባረክ❤❤❤❤😊😊😊
ይነሳልን ዝማሬ መላእክት ያሰምልን😢😢😢
የኔ የብዙ ጊዜ ጥያቄ ነበር በእወንት ዘማሬ መላክህት ያስማልን መነሳተ ያለበት ነገር ነው የስው ልጅ ኩላሌቱ እንዳልነበር የሆንው ያልውኮ ቅዱሱን ባለማክብራችን ነው
ይብቃ የኛ ቅዱስ ጋሻ አባታችን❤❤❤ ጊዮርጊስ❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌺
እሰይ ዝማረ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን🎉🎉🎉❤❤❤
ከጎናችሁ ታላቅ ሀይል አለ እንዳትፈሩ በመንፈሳዊ ሀብቶቻችን የቀለዱትን ከባህር ማዶ እስከ ቤተ መቅደስ ያሉትን ደራጎኖች ጊዮርጊስን ይዘን እንደ አባቶቻችን ቀጥቅጠን እናባርራቸዋለን#23
እኔ በህይወቴ ቢራ /አልኮል ነገር ጠጥቸ አላውቅም ወደፊም አልጠጣም እግዚአብሔር ይመስገን ።የምጠጡ ሰዎች ከወሰናች ታቆማለችሁ ምንም ነገር ከክርስቶስ አታስበልጡ ።እግዚአብሔር ይማረን👏❤👏
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስራህን ስራ 😢🙏
ዝማሬ መላክ ያሠማልን ወድማችን❤❤❤❤❤❤
አብዛኛው ጠጪ የተዋህዶ ልጅ ነው እምቢ ማለት ሲቻል ግን እኛዉ ነን ቀድመን ይዘን የምንገኝ😔😔😔 ሰማዕቱ እሱ ኃይሉን ይግለጽ
ዜማ 👌👌👌
አሜን ይናሳ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
እግዚአብሔር ይባረክልን በጣም ገራሜነው
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
ዝምሬ መላይክት ያሰማልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤ እግዚያቢሄር ይመስገን
አሜን! አሜን! አሜን!!!
ዝማሪ መላይክት ያሰማልን
እውነት ይነሳየ ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮር ጊስአምላክ ይርዳን❤❤😢😢😢🙏🙏
እውነት ነው ይብቃ ወድሜ በውነት ቃል የለኝም
ይነሳል ቅዱሱ ከጥርሙሱ (2)
ይከበር መስቀሉ በቃ በሉ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!
ተባረክ እኒም አልጣጣም
ፈረሰኛው አባቴ አሳዳጊየ የሜዳው ጊዮርጊስ ❤🙏
ይነሳ ቅዱሱ ከጥርሙዙ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😢😢😢
Ewnet nw ❤❤❤❤