Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጋሽ አሽዬ እንደው እንዴት ምን እንደምል አላውቅም ብቻ አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ኑርልን
በጣም እድለኛ ኖት ይሄ ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ፀጋ ነው በዚ ቀማኛ በበዛበት ዘመን መገኘቱ በጣም ያስደስታል እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🌼🍀🍀🍀🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺
ውይ ጋሽ አሸናፊ እድሜና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ያቆይልን ዶክተራችን እኮ ኖት እርሶ😍😍😍
አድራሻውን ንገሪኝ ቆንጆ
እማማ ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑር ቁጥር ካላቸው ስጡኝ አባቴ እግሩን ተሰብሮብኛል
@@በመኖሬደስተኛነኝ እሽ ካገኘው እረዳሻለው
ወይኔ ደስ ሲል የልጄ አባት ናቸው ደሞ ሚገርመው በነፃ ነው የፈለገ ሰው ነው ብር ሚከፍለወ ስጡኝ እንኳን አይሉም ሊታከም የሚመጣ ሰው እራሱ መሳፈሪያ ይሰጣሉ እወነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰቦቻቸው ቀልደኛም ናቸው በጣም
ጋሽ አሽነፊ እድሜነ ጤነ ይስጥልኝ ምን እደምል አላቅም እውነት በጣም መልካም ሰው እጀ መዶኔት የተባርከ ሰው ወድቄ እግርን አሽተውኝ ቆሜ እደሄድ ያርገኝ ሰው ነው እድሜ ነጤነ ይስጥልኝ ዘመንህን እግዚአብሔር ያባርክልህ እመቤቴ ትጠብቅህ
እባክሽ ስልካቸው በትክክል የቤታቸውን አቅጣጫ ንገሪኝ ተጠቅመሻል በደንብ ስለምቴውቂያቸው ላስቸግርሽ ከይቅርታጋር
ስልክ ስጡን
ጋሽ አሼ እንድ ማቱሳላ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድሎት
Amen
በጣም.ይገርማል.እድሜና.ጤና.ይስጣቹ.ምርጥሰውዋው
ጋሸ አሼ እረጅም እድሜና ጤናአብዝቶ ይሥጦት ቀልዶት እራሡእንዴት ደሦ እንደሚል
ውይ፡ስመሠቸው፡እራሱ፡ደስ፡ሲል፡አባ፡እዲሜና፡ጤነ፡ይስጠውት፡የማቱ፡ሳላን፡እዲሜ፡ይስጠውት
የኒ እናት የገተረ ደኩተረ ናት መግሥት ያላወቃት ሀሁ ብላ ሣትማረ በጣም ጎበዝ ወግሻ ናት ሁሉንም አሺታ ታድናለች አተን በደብ ትበልጥህ አለች አባየ
ጋሽ አሼ#እንደ ማቱሳላ#እረጅም ዕድሜ#እና ከሙሉ#ጤና ጋር #ያድሎት
አባቴ እድሜና ጤና አብዝቶ ያድሎት
ጋሽ አሼ እድሜና ጤና ይስጦት ትልቅ ሰው ትልቅ ነው። አስታራቂ ትውልድ:እኔ አስታራቂ ትውልድ ነኝ ፦1, እኔ ማጣላትን ትቼ ማስታረቅን የምመርጥ ፪, እኔ መጉዳትን ትቼ መጥቀምን የምመርጥ3, እኔ ምቀኝነትን ትቼ መውደድን የምመርጥ፬, እኔ መቅናት ትቼ መስራትን የምመርጥ 5, እኔ ማማትን ትቼ መምከርን የምመርጥ ፮, የኔ ብቻ ነውን ትቼ የኛ ነውን የምመርጥ 7, እኔ ንዴትን ትቼ ትግስትን የምመርጥያ አስታራቂ ትውልድ አንተ ነክ አንቺ ነሽ እኔ ነኝ ።
እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይስጦት አምላኬ
እድሜ ጤና ይስጦት ከነቤተሰቦ።
ረጅም እድሜ ይስጦት በዚህ ዘመን እንደዚህ ያለ ስው ማግኘት ደስ ይላል።
ወይ ጋሽ አሸናፍዬ እድሜ ጤና ይስጥዎት
የሠፈሬ ሠው በመሆንዎ ኩራት ተሠማኝ ጋሽ አሼ ረጅም እድሜ ተመኘሁ
Aree be egzabeher selkachewen weyem tekekelga adershachewn sechegi
@@ማርያምንይዞየፍቅርጉዞድን ስልካቸውን ለጊዜው አላገኝም አድራሻ አቃቂ ከቴሌ ወረድ ብለሽ 02/04 ወጣቶች ማዕከል ከደረሽ ሠው ብጠይቂ ያሳዪሻል
@@እናቴንናፋቂ-ጀ8ጸ ok amsegenalhu
@@ማርያምንይዞየፍቅርጉዞድን ቁጥራቸውን ጠይቄ ነግርሻለሁ
ችግር የለውም
እድሜና ጤና ይስጥልኝ ጋሽ አሸናፊ
መልካም ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያዊነትያኮራል።
this guy is really wonderful he cured me and my son also he don't charge any thing ... and also he is funny.... god bless you ashu
እድሜይ ስጦት
ያለውን ነገር እውነት ነው ብር አይቀበልህም እኔ እራሴ በኪሱ ላይ ነው ግን ዝም ካልነው ዝም ዝም ነው የሚለው እውነት እ/ር እድሜ ጤና ይስጠውህ
ትልቅ ሰው እግዜር ይባርክልህ ያለህን🙏🏿ኢትዮጵያ ያጣችሁ እንዳንተ እውነተኛ ና የሚስራ ሕዝብ ነው
መልካም ሰው
ወይ ውድ የሰፈር ጀግና በጣም እንወድካለን
አረ ቤተስብ ደስ ብሎኛል ስመጣ ልጅክን አግብቼ እገላግልካለው አሼ 😘😘
አሽየ እድሜን ጤና እመኝልሀለሁ
The True and real Ethiopians 💚💛❤️
በጣም ነው የምወድሽ ፣ አንችን የገባ ታድሏል
አሽዬ ፈጣሪ ይባርክህ
ማሻአላህ ምርጥ ሠዉ ነወት
እድሜና ጤና ይስጦት
ስወድላችሁ ፕሮግራማችሁን ፍና ውስጤ ነው
Gash Ashya Egziabhar Amlak rejim edmana tena yisth
ለአባታችን እግዚአብሄር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጦት ለቤተሰቦት ፍቅር ሰላም ያድሎት ኢዛና ደሞ እንዴት እንዴት ነው የምትሆኝው በስተርጅና ፀጉር መቆረጥ አረ ጉድ
ከነበተስብህ እድሚና ጤና ባልተቤትህ ትመቻለቺ ታስታውቃለቺ ቁም ነገርኛነህ
አባባ ፍጣሪ እርጅም እድሜ ይስጦት እደው ፍጣሪ እድቶኝ ባገኞት
በጣም ደስየሚል ተሰጦ ነው ጋሽ አሼ
Asheu eidemena tsena yesetseke..
Gash ashe I am wittnes for you .From Australia best wittnes for youI was playing football near akaki tele, and injured my leg he fix my leg!Gash Ashe edmena tena lerso with your family's !
መድሐኒያለም እድሜና ጤና ይስጥልን ሁሉም እውነት ነው
Sele gash ashe radio lay kesemahu koyche neber be video selayehuwachew des alegn
Ere enam taschalew eg edmatun yarzm
ደስ የሚሉ አባት ናቸው እድሜና ጤናዎትን አብዝቶ ይጨምርሎት እንደተመኙት ። እንደርሶ እይነት አባት ያብዛልን
ማሻአላህ
ዉይኔ እማማ የኔቅልሥልሥ
Weyhena asheya enane erasue 2new yhedanekute fetare yhetbekeke
egzabher yibarcot esyii hulu sewu edrso tehuwt byihon hagerathen btbarkethe neber egzabher yimesgen
Yehe new Ethiopiawenet. Edmeyestelen.
ወይኔ ጋሽ አሸናፊ እኔም መጥቺ ታሽቺ እጃቸው መዳንት ነው ከሁሉም ምገርም ነገር ሰዎች ሳቲም ከሌላቸው በነጻ የሚሸኙ በጣም አዛኝ ናቸው
Pls give me his telephone number
EDMENA TENA YADELELEN DES YEMILU TELEK SEW. YEABREHAM MESALE NACHEW.
ኢትዮጵያ በስላም ልግባ አባቴ ጋራ ሄጄየተስበረው ጅርባዬን ያድኑኛል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ
በሚገባ እጃቸው መዳኒት ነው
@@ሰላምለሐገሬ-ዸ9የ አመስግናለሁ እህቴ እምነት አለኝ እንደሚያድኑኝስብራቴ ከባድ ነበረ ለጊዜው የተሻለ ቢመስልም በጣም ያመኛል
@@ኡሚሃቢብቲእሽጠጥሌክእክቲ አይዞሽ እሕቴ ይሻልሻል እጃቸው መድሐኒት ነው ትሁት አባት ናቸው ሰፈሬን አስታወሱኝ ፈጣሪ ይማርሽ እዛ ሰፈር ካልሆንሽ ስትመጪ እኔም ከስደት ስመለስ እቀበልሽ አለሁ አብሽር ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ
@@ሰላምለሐገሬ-ዸ9የ አላቀውም ስፈሩንእሽ እህቴ ስላምሽ ይብዛልኝእመብርሃን በስላም ለሃገራችን ታብቃንበጽሎትሽ አስቢኝ
ኧረ. ሰፈሬ. እእይይይይ. ጋሽ. አሸናፊ. ዕድሜና. ጠና. ይስጠዎት. እውነት. ከሰፈራችን ትልቅ. አባት. አሉን. ኧረ ታዱ. ጎረቤቴ
እስቲ ስልክ ስጭኝ እኔ አንጄቴ ተናግቶ ተቼግሬ አለሁ በአላህ ሰፈራቼውን ንገሩኝ
@@tamraabi1751 ሰፈራቸው አቃቂ 02 ቴሌው ጋ። ከደረስክ ማንም ያሳይሃል እውር። እንኳን ብትጠይቅ እየምፕራ ይወስድሃል አሽዬ ጥሩ አባት እሷቸው እኮ ፈጣሪ ነው የሰጥልቸው በልምድ በምን አይደለም የነኩት ሁሉ ይድናል የማይድን ከሆነ አይነኩትም
Esachewga yhaldane yhelme eko
አቶ አሼ ሰላም ኖት አባቴ እግሩ ተሰብሮብኝ ነበር እድሜው ትልቅ ነው በጣም ተባበሩኝ ከተሰበረ 3ወር ሆናታል ምንእደማረግ ግራ ገብቶኛል
Ohoo my God endat legiltislachu yesachewn nger bewnet silgobgnachuachew des bilognal egziyabhaer yakiberachu erjem edema yesetachew
Ewnt.new
ጋሽ ኣሺ እባኮት ኣዲስ ኣበባ ኣንድ ኣይሲስ ገብትዋል ኣቅርቡ እባኮት በ ዱላ እንደ እባብ ጪንቅላት ጪንቅላቱ እሹልን ተመክሮ ስለ ማይሰማ ።ስሙ ጀዋር መሃመድ ይባላል ። ህሳብ እኒ እከፍላለው ።
ጋሽ አሽዬ እንደው እንዴት ምን እንደምል አላውቅም ብቻ አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ኑርልን
በጣም እድለኛ ኖት ይሄ ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ፀጋ ነው በዚ ቀማኛ በበዛበት ዘመን መገኘቱ በጣም ያስደስታል እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🌼🍀🍀🍀🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺
ውይ ጋሽ አሸናፊ እድሜና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ያቆይልን ዶክተራችን እኮ ኖት እርሶ😍😍😍
አድራሻውን ንገሪኝ ቆንጆ
እማማ ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑር ቁጥር ካላቸው ስጡኝ አባቴ እግሩን ተሰብሮብኛል
@@በመኖሬደስተኛነኝ እሽ ካገኘው እረዳሻለው
ወይኔ ደስ ሲል የልጄ አባት ናቸው ደሞ ሚገርመው በነፃ ነው የፈለገ ሰው ነው ብር ሚከፍለወ ስጡኝ እንኳን አይሉም ሊታከም የሚመጣ ሰው እራሱ መሳፈሪያ ይሰጣሉ እወነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰቦቻቸው ቀልደኛም ናቸው በጣም
ጋሽ አሽነፊ እድሜነ ጤነ ይስጥልኝ ምን እደምል አላቅም እውነት በጣም መልካም ሰው እጀ መዶኔት የተባርከ ሰው ወድቄ እግርን አሽተውኝ ቆሜ እደሄድ ያርገኝ ሰው ነው እድሜ ነጤነ ይስጥልኝ ዘመንህን እግዚአብሔር ያባርክልህ እመቤቴ ትጠብቅህ
እባክሽ ስልካቸው በትክክል የቤታቸውን አቅጣጫ ንገሪኝ ተጠቅመሻል በደንብ ስለምቴውቂያቸው ላስቸግርሽ ከይቅርታጋር
ስልክ ስጡን
ጋሽ አሼ እንድ ማቱሳላ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድሎት
Amen
በጣም.ይገርማል.እድሜና.ጤና.ይስጣቹ.ምርጥሰውዋው
ጋሸ አሼ እረጅም እድሜና ጤና
አብዝቶ ይሥጦት ቀልዶት እራሡ
እንዴት ደሦ እንደሚል
ውይ፡ስመሠቸው፡እራሱ፡ደስ፡ሲል፡አባ፡እዲሜና፡ጤነ፡ይስጠውት፡የማቱ፡ሳላን፡እዲሜ፡ይስጠውት
የኒ እናት የገተረ ደኩተረ ናት መግሥት ያላወቃት ሀሁ ብላ ሣትማረ በጣም ጎበዝ ወግሻ ናት ሁሉንም አሺታ ታድናለች አተን በደብ ትበልጥህ አለች አባየ
ጋሽ አሼ#እንደ ማቱሳላ#እረጅም ዕድሜ#እና ከሙሉ#ጤና ጋር #ያድሎት
አባቴ እድሜና ጤና አብዝቶ ያድሎት
ጋሽ አሼ እድሜና ጤና ይስጦት ትልቅ ሰው ትልቅ ነው።
አስታራቂ ትውልድ:
እኔ አስታራቂ ትውልድ ነኝ ፦
1, እኔ ማጣላትን ትቼ ማስታረቅን የምመርጥ
፪, እኔ መጉዳትን ትቼ መጥቀምን የምመርጥ
3, እኔ ምቀኝነትን ትቼ መውደድን የምመርጥ
፬, እኔ መቅናት ትቼ መስራትን የምመርጥ
5, እኔ ማማትን ትቼ መምከርን የምመርጥ
፮, የኔ ብቻ ነውን ትቼ የኛ ነውን የምመርጥ
7, እኔ ንዴትን ትቼ ትግስትን የምመርጥ
ያ አስታራቂ ትውልድ አንተ ነክ አንቺ ነሽ እኔ ነኝ ።
እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይስጦት አምላኬ
እድሜ ጤና ይስጦት ከነቤተሰቦ።
ረጅም እድሜ ይስጦት በዚህ ዘመን እንደዚህ ያለ ስው ማግኘት ደስ ይላል።
ወይ ጋሽ አሸናፍዬ እድሜ ጤና ይስጥዎት
የሠፈሬ ሠው በመሆንዎ ኩራት ተሠማኝ ጋሽ አሼ ረጅም እድሜ ተመኘሁ
Aree be egzabeher selkachewen weyem tekekelga adershachewn sechegi
@@ማርያምንይዞየፍቅርጉዞድን ስልካቸውን ለጊዜው አላገኝም አድራሻ አቃቂ ከቴሌ ወረድ ብለሽ 02/04 ወጣቶች ማዕከል ከደረሽ ሠው ብጠይቂ ያሳዪሻል
@@እናቴንናፋቂ-ጀ8ጸ ok amsegenalhu
@@ማርያምንይዞየፍቅርጉዞድን ቁጥራቸውን ጠይቄ ነግርሻለሁ
ችግር የለውም
እድሜና ጤና ይስጥልኝ ጋሽ አሸናፊ
መልካም ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያዊነት
ያኮራል።
this guy is really wonderful he cured me and my son also he don't charge any thing ... and also he is funny.... god bless you ashu
እድሜይ ስጦት
ያለውን ነገር እውነት ነው ብር አይቀበልህም እኔ እራሴ በኪሱ ላይ ነው ግን ዝም ካልነው ዝም ዝም ነው የሚለው እውነት እ/ር እድሜ ጤና ይስጠውህ
ትልቅ ሰው እግዜር ይባርክልህ ያለህን🙏🏿
ኢትዮጵያ ያጣችሁ እንዳንተ እውነተኛ ና የሚስራ ሕዝብ ነው
መልካም ሰው
ወይ ውድ የሰፈር ጀግና በጣም እንወድካለን
አረ ቤተስብ ደስ ብሎኛል ስመጣ ልጅክን አግብቼ እገላግልካለው አሼ 😘😘
አሽየ እድሜን ጤና እመኝልሀለሁ
The True and real Ethiopians 💚💛❤️
በጣም ነው የምወድሽ ፣ አንችን የገባ ታድሏል
አሽዬ ፈጣሪ ይባርክህ
ማሻአላህ ምርጥ ሠዉ ነወት
እድሜና ጤና ይስጦት
ስወድላችሁ ፕሮግራማችሁን ፍና ውስጤ ነው
Gash Ashya Egziabhar Amlak rejim edmana tena yisth
ለአባታችን እግዚአብሄር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጦት ለቤተሰቦት ፍቅር ሰላም ያድሎት ኢዛና ደሞ እንዴት እንዴት ነው የምትሆኝው በስተርጅና ፀጉር መቆረጥ አረ ጉድ
ከነበተስብህ እድሚና ጤና ባልተቤትህ ትመቻለቺ ታስታውቃለቺ ቁም ነገርኛነህ
አባባ ፍጣሪ እርጅም እድሜ ይስጦት እደው ፍጣሪ እድቶኝ ባገኞት
በጣም ደስየሚል ተሰጦ ነው ጋሽ አሼ
Asheu eidemena tsena yesetseke..
Gash ashe I am wittnes for you .
From Australia best wittnes for you
I was playing football near akaki tele, and injured my leg he fix my leg!
Gash Ashe edmena tena lerso with your family's !
መድሐኒያለም እድሜና ጤና ይስጥልን ሁሉም እውነት ነው
Sele gash ashe radio lay kesemahu koyche neber be video selayehuwachew des alegn
Ere enam taschalew eg edmatun yarzm
ደስ የሚሉ አባት ናቸው እድሜና ጤናዎትን አብዝቶ ይጨምርሎት እንደተመኙት ። እንደርሶ እይነት አባት ያብዛልን
ማሻአላህ
ዉይኔ እማማ የኔቅልሥልሥ
Weyhena asheya enane erasue 2new yhedanekute fetare yhetbekeke
egzabher yibarcot esyii hulu sewu edrso tehuwt byihon hagerathen btbarkethe neber egzabher yimesgen
Yehe new Ethiopiawenet. Edmeyestelen.
ወይኔ ጋሽ አሸናፊ እኔም መጥቺ ታሽቺ እጃቸው መዳንት ነው ከሁሉም ምገርም ነገር ሰዎች ሳቲም ከሌላቸው በነጻ የሚሸኙ በጣም አዛኝ ናቸው
Pls give me his telephone number
EDMENA TENA YADELELEN DES YEMILU TELEK SEW. YEABREHAM MESALE NACHEW.
ኢትዮጵያ በስላም ልግባ አባቴ ጋራ ሄጄ
የተስበረው ጅርባዬን ያድኑኛል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ
በሚገባ እጃቸው መዳኒት ነው
@@ሰላምለሐገሬ-ዸ9የ
አመስግናለሁ እህቴ
እምነት አለኝ እንደሚያድኑኝ
ስብራቴ ከባድ ነበረ ለጊዜው የተሻለ ቢመስልም በጣም ያመኛል
@@ኡሚሃቢብቲእሽጠጥሌክእክቲ አይዞሽ እሕቴ ይሻልሻል እጃቸው መድሐኒት ነው ትሁት አባት ናቸው ሰፈሬን አስታወሱኝ ፈጣሪ ይማርሽ እዛ ሰፈር ካልሆንሽ ስትመጪ እኔም ከስደት ስመለስ እቀበልሽ አለሁ አብሽር ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ
@@ሰላምለሐገሬ-ዸ9የ
አላቀውም ስፈሩን
እሽ እህቴ ስላምሽ ይብዛልኝ
እመብርሃን በስላም ለሃገራችን ታብቃን
በጽሎትሽ አስቢኝ