የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሱዳን ቆይታ በተመለከተ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ማብራሪያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 июл 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Комментарии • 7

  • @dagmawiabraha9937
    @dagmawiabraha9937 16 дней назад +3

    Our hero prime minister abiy Ahmed 💪💪

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k 16 дней назад +1

    አብቹ እግዚአብሔር ይጠብቅ በሰላም ተመለስ እግዚአብሔር ያስታርቃቻው 😍😍😍😍😍😍🙏🏻🙏🏻☝🏻☝🏻☝🏻😢😢😢ሰላም ለሰው ዘር ሁሉ ይሁን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @temam1011
    @temam1011 16 дней назад +1

    ዶ/ር አቢይ ድንቅ መሪ
    የፈለገው ነገር ይመጣል እንጂ በመሪነትዎ ለሰከንድ አንደራደርም። እስከ መጨረሻው በፈጣሪ ፈቃድ ይመራሉ ከሹክቻ ከጥላቻ ከብጥብጥ ወደ ብልፅግናም እንደርሳለን። ኢንሻ አሏህ!

  • @derao4361
    @derao4361 16 дней назад +1

    What a trush, ለራሱ ዜጋ ህይወት ግድ የሌለው ግለሰብ እና መንግስት የሱዳንን ህዝብ ወንድም ብሎ ሲጠራ ይዘገንናል

  • @user-mx6wh4ml4m
    @user-mx6wh4ml4m 16 дней назад

    እኛን ጸሀይ ላይ አሰረዉ እነሡ ይተክላሉ

    • @temam1011
      @temam1011 15 дней назад

      @@user-mx6wh4ml4m እንድትበስሉ ነው

  • @voiceofshewa2235
    @voiceofshewa2235 15 дней назад

    November 1 / 1983 የሱዳኑ ፕሬዘዳንት ጃፋር ኒመሪ በአሜሪካው ፕሬዘዳንት ሮናልድ ሬጋን ዋይት ሃውስ የእራት ግብዣ ተደርጎለት ኢትዮጵያን እና ሊቢያን እንዴት እንደሚያፈርስ የተናገረውን ንግግር እኛ ምን ግዜም መርሳት የለብንም ። ሱዳኖች ለኢትዮጵያ መፍረስ ላለፉት 60 አመታት ሲሰሩ ነው የኖሩት ። ለኤርትራ መገንጠል ዋናው የሱዳን መንግስት ነበር ። ኤኒሜሪ የሱዳን ፕሬዘዳንት በነበረበት ዘመን ሀበሾች ስደተኞች እየተገደሉ በግሬደር ነበር የሚቀበሩት። ኤኒሜሪ ኤርትራን ካስገነጠልን በኋላ ለወያኔ ድጋፍ እየሰጠን ኢትዮጵያን እናፈርሳለን እያለ በየግዜው ይፎክር ነበር ። ታዲያ እኛ ለምንድነው አሁን የምንረዳቸው ?