የበስቡሳ አሰራር😋👌

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 дек 2024

Комментарии • 80

  • @አኢሻኢስላማዊክ
    @አኢሻኢስላማዊክ 6 месяцев назад

    እኳአንደናአመጣአሽ አላህ አገራአችንም አገራችን ሰላአሟአን ያሠማአን ማአሻአላህ በጣአም ደስየሚል የበስቡሳአ አሰራአር ነው በርቺይ በርቺይ በጣአም ጥሩነው

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube 6 месяцев назад

    ዋዉዉዉ በጣም ቆጆ አሪፍ
    አሠራር ነዉ ባለሞያ ነሺ
    እጂሺ ይባረክ በጣም ቆጆ ነዉ

  • @Nuhamen12
    @Nuhamen12 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን በጣም ያምራል ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽውን ያውቅሽውን ሸር ስላደርግሽልን እናመሰግናለን የሰላም አምላክ ሰላምን የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያድለን

  • @zskitchenethio7784
    @zskitchenethio7784 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ምርጥ አሰራር ነው ያሳየሽን ሙያሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 6 месяцев назад

    እዃንን በሠላምም መጣሸልንን ያሚምም የኔ ባ ለ ሞያ ጎበዝ ነሸ በርቺ በዚሁሞያ ሸ ቀጥይበት ምርጥ ሥራ ነው በርቺ❤❤❤ በቀጣይምም በሌላ ሥራ እጠብቅሻለንንን🎉🎉🎉🎉

  • @elsaayoutube
    @elsaayoutube 6 месяцев назад

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ውውውው በጣም አሪፍ ይቡስቡሳ አስራር ነው አጅሽ ይባርክ ባለሞያ ባርቺ ሰላሳይሺን አናምስግናልን ያውቁትን ማሳውቅ መልካምንት ነው በርቺ

  • @ritatube19
    @ritatube19 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍና ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን ስላሳየሽን እናመሰግናለን በርችልኝ እግዚአብሔር በያለንበት ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን

  • @gunatube12
    @gunatube12 6 месяцев назад

    Waw ምርጥ በስቡሳ ነው ውድ❤እግዚአብሔር ይመስገን እህት ዋዉ ባለሙያ እጅሽን ይባርክ ግሩም እና ድንቅ አሰራር ነው ያሳየሽን በርችልን እህታችን ሁሌም ጥፍጥ ይበልልሽ ከቆንጆ ማብራሪያ ጋር ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እህታችን❤🌹

  • @Kedo-i05
    @Kedo-i05 6 месяцев назад

    ሰላም ውድ ያገሪ ልጆች እንዴት ነሽ በርቼ ልኝ በጣ ደስ የሚል ኬክ አሰራር ነው ያሳየሽን ቀለል ባለ መልኩ ስላሳየሽን እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በስደት ያላችሁ ላገራችሁ ያብቃችሁ

  • @kokobe1961
    @kokobe1961 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ለሁላችን ይሁን አህለን🎉🎉🎉ዋዉዉ በርች

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ 6 месяцев назад

    ዋውው ማሻ አላህ ምርጥ አሰራር ሀሪፍ ቆይታ ነበር ጠቃሚ እውቀት አዘሉችን ስለምትለቂልን እናመሰግናለን ቀጥይበት እጅ ይባረክ ውዴ

  • @ShewayeTube-143
    @ShewayeTube-143 6 месяцев назад

    አሠላማለይኩምዉራህመቱላሂወበረካቱሠላምሺይብዛእህቴማሻአላህነዉተባረኪቆጆአሰራርነዉያሳየሺንበርቺ❤❤

  • @rihanatube515
    @rihanatube515 6 месяцев назад

    እንኳ ደህና መጣሽ እህት ዋው በጣም ቆንጆ አሰራረ ነው እጅሽ ይባርክህ የኔ መልካም አመሰግናለሁ በርች ከዚህ በበለጠ እንጠይቃለን ውድና የተከበራችሁ የሀገር ልጆች በያላችሁበት

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ እንኳን በሰላም መጣሽ እህት ዋዉዉዉ በጣም ደስ የሚል ቀላል የሆነ አሰራር ነው የስራሽው እጅሽን ይባረክ ይሁን እናመሰግናለን በርች❤❤❤❤

  • @alialemi3587
    @alialemi3587 6 месяцев назад

    ምርጥዬ አሰራር ነው ፅዳት ያለች አሰራር ነው ያሳየሽልኝ
    እጅሽ ይባረክ ሙያሽን እንደጠቂም
    ሼር ስላደረገሽልኝ እናመሰግናለን ♥️♥️

  • @birhanwoloyetube1002
    @birhanwoloyetube1002 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁንእህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው በጣም አሪፍ ነው እጅሽን ይባርከው እህታችንሰላምና ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ሀገርችነን ሰላም ያድርግልን አሪፍ ቆይታ ነበር በርች🎉🎉🎉

  • @FafiTUBE-y7u
    @FafiTUBE-y7u 6 месяцев назад

    ዋውውውው ማሻአላህ ምርጥ እና ቀላል የሆነ የበስብሶ አሰራርነው ያሳየሽን እጂሽ ይባረክ እናመሰግናለን ሙያሽን ስላካፈልሽን ሀሪፈሰ ቆይታነበር በርች

  • @faiza5
    @faiza5 6 месяцев назад

    wow wow masha allah ኡንኳን በሰለም መጠሺ ውድ እህቴ ሰለምሺ ይብዘ በለሺበት አለም ደሪቸ ፈጠሪ ከኩፉ ነገር ይጠብቀሺ ሰለም ፍቅር አንድነትን መተሰሰብን ይሰጠን

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር 6 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ወዴት ውሃው በጣም አሪፍ ነው ሁሉንም አስቤዛዎች በደንብ አዘገጃጀት ሁላችንም ስናዘጋጅ በጣም በተለያዩ መንገዶች ናቸው ብቻ በጣም

  • @eldanakitchentube2369
    @eldanakitchentube2369 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እንካን በሰላም መጣሽ ዋውውውውውውው አጅሽ ይባረክ ሰያምር ቆነጆ የሆነ አሰራር ነው በጣም ደስ የሚል ሓሳብና አስተማሪ የሆነ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበረ በርቺ ቀጥይበት ተባረኪልኝ 🙏

  • @zinashzbyoutube5327
    @zinashzbyoutube5327 6 месяцев назад

    ዋወ መርጠ አሰራር ነው ያሳዬሸን ወደ ያገሬ ልጆች በሞላው አለም ያላችሁ ሁላ ሰላም ፍቀርባድነቱን የበዛልን ወደ ቀደሞ ሰላምችንን ይመልሰን በርችልኝ አሪፍ ቆይታ ነበር

  • @ethio140
    @ethio140 6 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ለዝህ ቤት ይሁን እንኳን ሰላም መጣሽ ውድ እህታችን ዋውውውው በጣም ቆንጆ የበስቡሳ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርቺ ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @mamanew7281
    @mamanew7281 6 месяцев назад

    ዋው የሰሩ እጆችሽ ይለምልሙ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ያካፈልሽን ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው በርች ቀጣይ በሌላ ቪዶ እጠብቃለን

  • @kabeerayoutube
    @kabeerayoutube 6 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ ውሃው በጣም ቆንጆ ነው ጣፋጭ ነገሮችን በተለያዩ መንገዶች ራሱ ያዘጋጃሉ አንቺን በተመሳሳዩ በጣም አሪፍ የሆነ ምግብ ያዘጋጁበት ❤❤

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 6 месяцев назад

    ዋውውውው ሰላም ሰላም ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ ባለሙያ ዋውው እጅሺ ይበረክ እና አመሰግናለን ምራጥ አሰራር እግዚአብሔር በአሌንባት ይጠብቅን ሰላም ለሀገራችን ለህዝብችን ❤❤❤

  • @mekdiesalemayehu1219
    @mekdiesalemayehu1219 6 месяцев назад

    ሰላምሽ ይብዛልሽ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውውው በጣም አራፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን🥰🥰🥰

  • @fatiyatube2106
    @fatiyatube2106 6 месяцев назад

    አሠለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ አህሌን ወሰሀለን ውድ እህቴ ሰለምሺ ይብዘ በሪቺ ሰለም ፍቅር አንድነትን መተሰሰብን ይሰጠን መሸ አለህ ወወወወወ ቀጠም አሪፊ አሰራሪ ነው የኘ በለሙየ

  • @weyni2816
    @weyni2816 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለእናተ ይሁን የሀገሬ ልጆች ሰላም ይሁን በጣም ምርጥ ነው❤

  • @alemyetube-
    @alemyetube- 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ወጣም በጣም ምርጥ ታሪክ የሚጣፍጥ አሰራር ነውና አመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @saraazanawtube
    @saraazanawtube 6 месяцев назад

    ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ የተባርከ ይሁን በርችልን

  • @emuferahtube
    @emuferahtube 6 месяцев назад

    ሠላም ሠላም እህቴሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኮን ደህና መጣሽ ውድ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረ እናም ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያምጣለን

  • @susu-bm3oc
    @susu-bm3oc 6 месяцев назад

    እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ብልአፊያ ሀሪፍ የቦስቡላ አሰራር ነው ዋው ቆጅየ ነው በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል

  • @ሀሊማየወግድዋዩቱይብ
    @ሀሊማየወግድዋዩቱይብ 6 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እህት እንኳን ደህና መጧሻ ሀራፍ አሰራርነው በርች ያወቁትን ማሳወቅመልካምናትነው አላህሀገራችንንሰላም ያደረግልን በሰደት ያላችሁ እህቶች በሰላም ለሀገራችን ያበቃን።ወቶከመቅርት አላህይጥበቅንን

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ ባለሞያ እናመሰግንአለን ስላሳየሽን ፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን አድነት ያምጣልን

  • @mihretyoutube
    @mihretyoutube 6 месяцев назад

    እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልሽ ዋውውውውው በጣም ደስ የሚል ቆንጆ አሰራር ነው በርቺ ሰላም ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የሀገር ልጆች በያላችሁበት የእግዚአብሔር ሰላም እና ጠበቃ ይብዛላችሁ

  • @-tgtube3273
    @-tgtube3273 6 месяцев назад

    እንኳን ሰላም መጣሽልን የኔ ባለሞያ ዋዉዉዉዉ እጂግ በጣም ምርጥ አሰራር ነው ያሳየሽን እጂሽ ይባረክ በርችልን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ለነበረን ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube 6 месяцев назад

    ሰለም ለአንች ይሁንንንንን ውድ እህታችን እንኳን በሰለም መጣሽ የበስብስ አሰራራ ስለ አስየሽ እናማሰግናለን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅ በለሙያያያ ናሽ በራችችችች❤🎉🎉🎉🎉

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed 6 месяцев назад

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እኮንደህናመጣሺ ሰላምለህዝባችን ይሁትበያለንበት አላህይጠብቀን ሰላምለሆዝባችንይሁን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርች

  • @ZEDTube-mt8mm
    @ZEDTube-mt8mm 6 месяцев назад

    ሰላም የነበርኚ ቆይታ ሀሪፍነበር ብዙእጠብቃል በርቺ ሳብአድርጌሻለሁ በቅንነት መልሺ ሳብ❤❤❤❤❤❤❤

  • @lebenashetube9344
    @lebenashetube9344 6 месяцев назад

    ዋዉዉዉዉዉዉ በጣም ምርጥ አሰራሪ ነዉ ሰላም ሰላምሸ ይብዛልኝ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሸ ሰላም ጤና ይሰጥልኝ ቆይታ ምርጥ ነበር

  • @birhanimedia4242
    @birhanimedia4242 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን በሰላም መጣሽ ውደ ቤተሰብ ነን ምርጥ በስቡሳ ነው ዋው

  • @NafeesaNafeesa-hv2kj
    @NafeesaNafeesa-hv2kj 6 месяцев назад

    ሰላም አህት እንኮን ደህና መጣሺ ሀሪፍቆይታነበር

  • @aligeytube786
    @aligeytube786 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመሰግና እህታችን እንኳን በሰላም መጣሸ እህታችን ዋውውውውውውውበጣም ደሰ ደሰ ይላል እህታችን እናመሰግናለን በጠም ደሰ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበርን እህታችን እናመሰግናለን አገራችን ህዝባችን ሰላም ያድርግለን❤😍🙏

  • @MeseretAlamu
    @MeseretAlamu 6 месяцев назад

    ዉዋዉዋዉ ንርጥ ነው። ሰላም ለአንች ይሁን እህቴ እንካን ደና መጣሽ የኔ ልዩ ሴት እግዚአብሔር በላሽብት ቦታ ከክፋ ነገር ሁሉ ይጣብቅሽ አሜን ሀገርችን ሰላም ይድርግልን በርች❤❤❤

  • @kemir264
    @kemir264 6 месяцев назад

    ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሠላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና እናመሠግናለን እጅሽ የተባርከ ይሁን

  • @youtubeፍይዛ
    @youtubeፍይዛ 6 месяцев назад

    ሰላም ስላም አህለን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም የኔ ጀግና የኔ ፍቅር የኔ ውድ የኔ ምርጥ ስው ስላምሽ ይብዛ ማሻአሏህ የኔ አስል ስወዳሽ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበረ የኔ ባለሙዬ ዉዋ ስብ መልሺ ማማዬ

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 6 месяцев назад

    አሴየ ዋውውውው በጣም ምርጥ ነው❤👍

  • @mesimaed3403
    @mesimaed3403 6 месяцев назад

    Betam konjo tafahe new yena gobze ejes yebarek gobze❤ enamsgnaln egzyabhre amlake hagrhenn yetbkelene selenberen koyet

  • @gaadisajaalalaa1117
    @gaadisajaalalaa1117 6 месяцев назад

    naeenyi mana kanaf ya tahu baga nagaan dhufte waqayyo biyya keenya ethiopia nagaa nuf ha godhu video nu fayyadu nuf qoode turtii gaarii ture galatomi❤❤❤

  • @Azeb1
    @Azeb1 6 месяцев назад

    ejish yebarek yeney balemoya
    des ymil aserar new berichi
    melekam sera ywenelesh
    lhgerachin selam fikir yadelen fetari berichi

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia 6 месяцев назад

    ሠላም እህታችን ጣፋጭ እና በጣም የሚያምር ከተለያዩ ግብአት ተጠቅመን እንዴ አዝጋጅተን መመገብ እንደሚገባ በማብራሪያ ጭምር ስለአሳየሽን እጅግ አመሰግናለሁ። በጣም ጥሩ ኧራ ነው። በርቺ

  • @Zdtubeመቅደላ
    @Zdtubeመቅደላ 6 месяцев назад

    Wowwwww meshaarlah tebarrkala. Bexam aerif sesrar new. yakafelshin. Kongo nenwe yamril berc bl aefya byalehu. Cew

  • @selamethiopiantube4662
    @selamethiopiantube4662 6 месяцев назад

    Wow baxam desi yilal aseraru ijishi yibiz Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki ❤

  • @meryhabeshawet
    @meryhabeshawet 6 месяцев назад

    waaaw betam arifna yemeiamr kek new yawekutn masawek melkamnet new arif koyta neberen ehtachn enamesegnalen berchln

  • @Jalaneshow10
    @Jalaneshow10 6 месяцев назад

    Wooooowww Wooooowww nagaan isin yaa baayyaattu obbollota koo akkam jirtu jabaadhuu hadhoo koo ebbifaami jabaadhuu tiruu koo itti fufi hojedhu hoji gaaridhaa

  • @Amiinakitchen
    @Amiinakitchen 6 месяцев назад

    baga nagan dhuftee jiiraa jiirtuu woow bayee baredaa fakata jabadhuu gariidhaa❤❤❤❤

  • @yeshigetu6769
    @yeshigetu6769 6 месяцев назад

    Selm lachi yehun yene ehite enkuan baselm matshi selyihush Des bilognal balshibet selmishe Bizet bizezet yabalilish wooow batem balmoya nashi aseratashi erasu endet endamimire yaserute ejochesh yabarku bakitye baselm yaganagni lahagarchin selmun andenatuan yamaliseln egzbher ameeeni

  • @TadeluTube27
    @TadeluTube27 6 месяцев назад

    Bagaa nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu akkami wow wow nyaata Ajjayiba hojete jabadu nama ittii fufi jabadhu Galatomi waqayyo biyya naga yaa godhu ittii ❤❤❤❤

  • @mediyoutube2916
    @mediyoutube2916 6 месяцев назад

    Enkuwan beselam be desetaa be fikirrrr be tena metashi selemetashi selayshushi desss belognal harif koyitaa neberrr berechi keteyibatt ejushin yibarekewu wudee❤❤

  • @TegestBekele85
    @TegestBekele85 6 месяцев назад

    Hojii bareddaa nuu Qodee ulfaadhuu bayyee sa'aa namati tollaa video kee itii baredduu koo jabadhuu jabduu namaa yaaddaa bareddaa

  • @AMIR465
    @AMIR465 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Ashamaa harkaa fune jira jirtu ijoole biyya kotti hundii kessanu bakka jirtanitti Rabii isin walin yaa jiratu jabadhu jabadhu

  • @cookingcorner8348
    @cookingcorner8348 6 месяцев назад

    Selam selam weda selameshe yebeza ekwane dena mexashe endat neshi hulu selam new berche ena siri weda wowwwwww gobeze ❤❤❤❤❤❤❤

  • @metitube933
    @metitube933 6 месяцев назад

    Selamish bezitibalilesh yene konjo hunkean beselam metash hode egzaber hagerachinin selam yadergilen fikir ina andinet yisten aref koyita nabare betam turunow

  • @aduyoutv8249
    @aduyoutv8249 6 месяцев назад

    Enkan dena metashr berchi wde betame arifena dese yemile geze nebr byalchubet egzaber yetbkachu

  • @Hadira-Tube
    @Hadira-Tube 6 месяцев назад

    አህለን እኳን ሰላም መጣሽ ደመርኩሽ ውደ አቺም ነገ መልሺ በታማኝነት❤

  • @obseegorba
    @obseegorba 6 месяцев назад

    Naganii waqayoo sifii yaa bayatuu bagaa naganii dhutee qalii jabadhuu waaa nyataa bayee baredaa yadaa ketifii ebifamii

  • @yousiftamrat
    @yousiftamrat 6 месяцев назад

    selam betseb enekan dena mexash ejish yebarek yeney balemoya berichi melekam sera

  • @mishaatube5249
    @mishaatube5249 6 месяцев назад

    Salam Salam ukanii dasii maxashee itachenii Salam yebezaleshee yenee gobazee dasii yemelee wow 👌 👏 nowuu❤❤

  • @Dbora1
    @Dbora1 6 месяцев назад

    salam ekon basalam maxash waw baxm das yamil arf koiyta nabar enamsginaln

  • @dammeetube1
    @dammeetube1 6 месяцев назад

    Yoyyaa harkaa funee baga naagaan dhuftee obbolleetikoo qalii ogummaa guddaa qabda jabadhuu itti fufii hojedhuu waaqayyoo harkaa kee haa Ebbisuu qaxaleekoo

  • @ellahamshow
    @ellahamshow 6 месяцев назад

    Teruu ye basbosaa aserar new yemachish konjo new selamish yebzaa sirii biyii tachii anchim betisabichushim eyarefachu fetaa zenaa bey

  • @mesisedeteyawatube7524
    @mesisedeteyawatube7524 6 месяцев назад

    selam ehite endate nesheleye enkane beselam mexashe gobeze yene sate balemoya yawequten masaweqe fesum begonate qenenate new tebareke wude aref qoyeta neber enemamaralen berecheleye

  • @RahaoroShow79
    @RahaoroShow79 6 месяцев назад

    Jira namaste jiraa jiratu jireni namaste iti muda haga dhuma bana jiraa namaste namaste iti muda namaste barata namaste woowo woowo ❤❤🎉🎉🎉🍰🍽🍽👈👌

  • @magnificentlife237
    @magnificentlife237 6 месяцев назад

    አህለንፊክ የኔው ውካንመጣሽ🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sarkalmketemaa9331
    @sarkalmketemaa9331 6 месяцев назад

    Naganyii waqayoo siinf haa bayyatuu jiraa jirtuu jabesisii jabiduu tenyaa itii fufii waqayoo nagenyaa biyyaa kenyaaf nagaa nuuf haa busuu Amen

  • @shebeezaawol.
    @shebeezaawol. 6 месяцев назад

    Videos daselea sirash like good mashaallah yene konjo ❤❤emuaaa esh mar wudi Selma Selma Selma Selma Selma Selma new sirash videos daselea share like good agulate Ethiopia yzenale tenure weddd wowww Baxami yamerle yene fiker ❤❤ Amen Amen Baxami yamrl bashe

  • @micumegebaserar-2722
    @micumegebaserar-2722 6 месяцев назад

    Selam Selam Lanci Yehun Ehitacen Selamun Yabezalen Egziyabehar Amelak Hageracinen Selam Yadereglen Alehu Yebelen Tebekaw Ayeleyen Betam Balemaya Neshi Bereci Gobez Ehitacen

  • @Susuahmed1986
    @Susuahmed1986 6 месяцев назад

    Betm konejo new ehetachen berechi belila sram enegenagnalen yebesbusa wodajoche nu

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 6 месяцев назад

    ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው ምርጥ አሰራር ነው ያሳይሽን እጅሽን ይባረክ 👌 አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ❤❤❤