የፆም የካሮት ኬክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 дек 2024

Комментарии • 235

  • @ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን

    የኔ ቆንጆ ስታስረጂ በጣም ግልጽና ቀለል ባለመንገድ ነው ደስ ይላል እጅሽ ይባረክልኝ እስኪ አሁን እሰራዋለሁ

  • @tigsttigst3201
    @tigsttigst3201 4 года назад +3

    በጣም አመሰግናው ለልደት ሰርቼዋለው ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ የኔእናት

  • @አልሀምዱሊላህ-ረ9ዐ
    @አልሀምዱሊላህ-ረ9ዐ 2 года назад +1

    የኔ ቆጆ ቀላል አሰራርነው። ያሰየሸን እህት ጀዛኪ አላህ ኸይር ሆቢ

  • @lemlemyasin3340
    @lemlemyasin3340 4 года назад +4

    ዋው ዋው በጣም ያምራል በዚያ ላይ ቀለል ባለ መልኩ ነው ያቀረብሽው ለአሰራር ቀላል ስለሆነ ሁሉም መስራት ይችላል እኔም ለቤተሰቤና ለጓለኞቼ እስራለሁ እጅሽ ይባረክ

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk Год назад

    ቲጂዬ የእኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ያምራል እናመሰግናለን ሰላምሽ ይብዛ የእኔ ቆንጆ በርቺ😍😍😍😍😍😍አሪፍ የኬክ ስራ ነው ጎበዝ

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 3 года назад +1

    ዋዉ እጅሽ ይባረክ ቆንጆ እሞክረዋለህ

  • @fekribackfekri3930
    @fekribackfekri3930 4 года назад +4

    በርችልኝ እህት ደስ ይላል ሁሉንም የምትለቂውን እየሰራሁ ማዳሜም ወዳልኛለች ይሄንን ነገ እሞክራለሁ እጅሽን እግዚአብሔር ይባርከው

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 2 года назад

    ጎበዝ በርቺ

  • @sercalem9195
    @sercalem9195 3 года назад

    ዋዉዉዉዉ በርቺ እሞክራለሁ

  • @Mahi-gb6yj
    @Mahi-gb6yj Год назад

    ጎበዝ የኔ ውድ ደሞ እንዲገባን አድርገሽ ነው የምታስረጂው እናመሠግናለን❤❤❤

  • @samritube645
    @samritube645 2 года назад

    እጅሽ ይባረክ በጣም ባለምያ ነሽ

  • @QTA-wb7oq
    @QTA-wb7oq Год назад

    እጂሺይባርኪ

  • @georgesalkhoury8052
    @georgesalkhoury8052 4 года назад +9

    ዋውውው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ

  • @ruti6830
    @ruti6830 3 года назад

    ጎበዝ ነሽ በርቺ አሉን ልሰራው ነው

  • @mekdesmekdes6364
    @mekdesmekdes6364 4 года назад +1

    እጅሸ ይባረክ እሞክረዋለው

  • @መሲየማርያምልጂ
    @መሲየማርያምልጂ 4 года назад +1

    ዋውውውውው በጣም ያምራል እናመሰግናለን

    • @amenaal7090
      @amenaal7090 3 года назад

      ተባረኬ የኔ ባለሙያ ቆንጄት

  • @haimanotgezahegn574
    @haimanotgezahegn574 3 года назад +2

    በጣም አሪፍ እጅሽ ይባረክ

  • @almasgutama5535
    @almasgutama5535 3 года назад

    Wow tgye so very nice thank u so much baxam yixafixal ayiche sarchewalew liyu ijish yebarek

  • @astertsegaye2885
    @astertsegaye2885 3 года назад

    እጅሽን ይባርከው ቀለል ያለ አመስግናለሁ። 👍

  • @abomuhammad5255
    @abomuhammad5255 2 года назад

    በጣም ያምራል

  • @maritubogale771
    @maritubogale771 Год назад

    አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ዛሬ ሰርቸው ወደውታል እጂሽ ይባርክ

  • @youhalayyouhalay4416
    @youhalayyouhalay4416 4 года назад

    *ዋዉ በጣም ደሥ የሚልነዉ ተባረኪ*

  • @ehehtahggahhsh6790
    @ehehtahggahhsh6790 4 года назад +2

    አሁን ፆም ስለሆነ መልሰሽ ሼር አድርጊው ዋው ምርጥ ነው

  • @rebccaaytenew6810
    @rebccaaytenew6810 2 года назад

    ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ

  • @haimyeshetu4867
    @haimyeshetu4867 4 года назад

    Waw batami yamrali ejishi ybarki mare ye ewnti batami wadjwalwi barchi wde

  • @zabibas1786
    @zabibas1786 4 года назад

    ማሻ አላህ

  • @woitay2011
    @woitay2011 2 года назад

    ቆንጆ ነዉ እጅሽ ይባረክ።

  • @አማንየፍቅርሰው
    @አማንየፍቅርሰው 4 года назад +2

    የኔዋ በጣም ነው የማመሠግነው የኬክ ናፍቆት ሊደፋኝ ነበር እጅሽ ይባረክ

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 года назад +1

    ቆንጆ ነው ተባረኪ የኔ እህት

  • @yohannestesfaslassie442
    @yohannestesfaslassie442 3 года назад +2

    Very nice job sister.keep up the good work.

  • @ሲፈንከሸገር
    @ሲፈንከሸገር 4 года назад +1

    ጎበዝ

  • @edenmeasho
    @edenmeasho 4 года назад

    ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ

  • @mamilovemamilove8357
    @mamilovemamilove8357 4 года назад

    Mesgen negr neshe enaty gobez lej thanks a lot for sharing !!betam meflgew nebr

  • @awolhassen3341
    @awolhassen3341 4 года назад

    ዋው ሲያምር

  • @zabibas1786
    @zabibas1786 4 года назад

    የምረል ጎበዝ ፍጥነትሽ ማሻ አላህ ያኔ እህት

  • @elsiasefa994
    @elsiasefa994 4 года назад

    በጣም ያምራል ተባረኪ

  • @bettytube2366
    @bettytube2366 3 года назад

    Betam yameral ejesh yebarek ehete

  • @asadeteshome1114
    @asadeteshome1114 4 года назад

    በጣም እናመሰግናለን እህታችን እግዚአቢሄር ይባርክሺ አሜን

  • @konjokonjo8565
    @konjokonjo8565 4 года назад

    በጣም ጎቦዝ እህታችን እኔም እሰራለ በርች ባለ ሞያ

  • @SelamTV.
    @SelamTV. Год назад

    Wawwwww❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @wegayehugatahun4258
    @wegayehugatahun4258 4 года назад

    ዋውውው ጎበዝ

  • @zanbcahmd5598
    @zanbcahmd5598 4 года назад

    ዋው

  • @hana-tr4yr
    @hana-tr4yr 2 года назад

    ዋው በጣም ነው ሚያምረው❤

  • @አይከልየጃማልጅ
    @አይከልየጃማልጅ 4 года назад

    ዋው ሁሌየ የምትሰሪው ይገባኛል በጣም ተባረኪ

  • @sunrisesunrise9390
    @sunrisesunrise9390 4 года назад

    ጎበዝ ንሽ

  • @halimaabate5099
    @halimaabate5099 3 года назад

    የኔ ቆንጆ ባለሞያ ነሺ

  • @jerytedy600
    @jerytedy600 4 года назад

    ደስ ሲል በጣም ወድጄዋለው ተባረኪ

  • @tsehayshawnga326
    @tsehayshawnga326 4 года назад

    በጣም ያምራል እናመሰግናለን

  • @lilytsehaye9891
    @lilytsehaye9891 2 года назад

    aserarisch konjo hono betam tifetgnalesch menkakat betam beza.

  • @mekdesshwangzaw5713
    @mekdesshwangzaw5713 2 года назад

    ተባረኪ

  • @rahelamde4099
    @rahelamde4099 4 года назад

    Betam arif tebarki

  • @ymuseenat7884
    @ymuseenat7884 2 года назад

    ተባረኪ ዛሬ አይቼ ሰራሁት 1ኛ ነው አመሰግናለሁ 🙏❤

  • @bellayneshmulugeta5679
    @bellayneshmulugeta5679 4 года назад

    ያምራል

  • @bellayneshmulugeta5679
    @bellayneshmulugeta5679 4 года назад

    ዋውውውው

  • @bsbdbdbsbbd9837
    @bsbdbdbsbbd9837 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @የኤልዳናእናትመማርነኝ

    wowwww ejishi yibaerk

  • @ሃሌሉያ-ፈ7ቐ
    @ሃሌሉያ-ፈ7ቐ 4 года назад

    እጅሸ ይባረክ

  • @ፍቅርየራያልጅ123
    @ፍቅርየራያልጅ123 4 года назад +5

    ፍጥነትሽ በጣም ይገርማል ስራሽም በጣም ደስ ይላል 😘😘😘😘😘

  • @aliaalshamsl3554
    @aliaalshamsl3554 4 года назад

    እጂሺይባረክማሚየመዳምአጂብአለች

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም

    እጅሽ ይባረክ

  • @pinkiyeabsitota5670
    @pinkiyeabsitota5670 4 года назад

    Enameseginalen, benatish lelam yesome cake ena megib aserar asayign.thanks

  • @jamalsaid6175
    @jamalsaid6175 3 года назад

    Wowhi

  • @birtucanmenbr9733
    @birtucanmenbr9733 4 года назад

    የኔ ባለሙያ ተባረኪ

  • @لاالهالااللهمحمدرسولالله-ه3ث3ث

    ምንልበልሽ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን

  • @zanbcahmd5598
    @zanbcahmd5598 4 года назад

    በጣምያምራል

  • @nanashnanash1491
    @nanashnanash1491 3 года назад +1

    በርቺ የኔ ቆንጆ ግን ጥያቄ አለኝ. ማንኛውንም ኬክ እና ኩኪስ ስትሰሪ ምትጠቀሚው. ፍርኖ ዱቄት ነው ወይስ የየራሳቸው ዱቄት አላቸው እሄን ንገሪኝ

  • @alwyaabdurahman1160
    @alwyaabdurahman1160 3 года назад

    Gobez

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 4 года назад

    በጣም አመስግናለሁ ሺር ስላረግሽ

  • @emanew9988
    @emanew9988 4 года назад

    ማሻአሏህ የኔውድ

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 4 года назад +1

    ፈጣሪ እጅሽን ይባርከው👌👌👌👌😍

  • @alhamdulilahforevrythinga571
    @alhamdulilahforevrythinga571 4 года назад +1

    ያምራል ማሻላ

  • @mimemime562
    @mimemime562 4 года назад

    የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን በጣም ነዉ የምንውድሽ የኔ ባለሞያ

  • @place5431
    @place5431 4 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ቲጅዬ እሰይ እንደዚህ አንዳንዴ የፆም ምግብ ስሪልን

  • @tinsaetadisa248
    @tinsaetadisa248 4 года назад

    Wooow

  • @abomuhammad5255
    @abomuhammad5255 2 года назад

    ባለሙያነሽ👍👍👍👍👍👍

  • @haytmhdi
    @haytmhdi 8 месяцев назад

    እንቁላል መጨመር ይቻላል

  • @HelenSiyum-y9o
    @HelenSiyum-y9o 8 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @genetmokonen981
    @genetmokonen981 4 года назад

    ደስ ይላል

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 года назад

    ሚሚዬ የኔ ባለሙያ እንኳን በደና መጣሸ ዋውውውውውውው እንዴት ያምራል በጌታ

  • @mesitube5866
    @mesitube5866 4 года назад

    በጣም አሪፍ ኬክነው

  • @መድናወለየዋ
    @መድናወለየዋ 3 года назад

    እህቴ እቁላል አይጨመርበትምዴ

  • @JojoJojo-mm2lo
    @JojoJojo-mm2lo 4 года назад

    Wow newu marrrrrrr

  • @z.l9936
    @z.l9936 4 года назад

    Egziyabher Tenashn Ysitish Helem desiteguna hugin

  • @siifaanayookoo7409
    @siifaanayookoo7409 4 года назад

    Masha allah

  • @KKkk-n2m
    @KKkk-n2m 8 месяцев назад

  • @nnm8311
    @nnm8311 4 года назад

    wow konjonew zarew eseralew

  • @tsegaabrham2087
    @tsegaabrham2087 3 года назад

    Wawwww

  • @genetbeyene3054
    @genetbeyene3054 4 года назад

    Arif

  • @selinayoja4944
    @selinayoja4944 4 года назад

    በጣም ያምራል ግን ስንት ደቂቃ ነው የፈጀበት?

  • @hasnakoo2145
    @hasnakoo2145 4 года назад

    Waw tiji yamefalegawun nawyarashew

  • @yms2161
    @yms2161 3 года назад

    አሪፍና ቀላል አሰራር ነው። ግን በትኣም ታንኳኪያለሽ። I think, the speaker is too close to you. So በተቻለሽ መጠን የምታንኳኪው ነገር ቢቀር አሪፍ ነው። እስቲ የቀረጽሽውን video መልሰሽ ስሚው። ሰላም

  • @aliaalshamsl3554
    @aliaalshamsl3554 4 года назад

    ዉደማሻአላህሠርቸዉሢያምር፡አላህይባርክእጂሺንባለሞያአረግሺኝ፡ለመጀመሪያግዜሥሠራደሞ፡ትናትሠርቸ፡ዛሬ፡አሥቤአዲሬኮሜትየፃፍኩልሺ፡ሠብሥክአረኩሺደሞ

  • @wolloethiopia8195
    @wolloethiopia8195 4 года назад

    ዋው ሲያምር እጅሽን ይባርከው

  • @emanethiopian4222
    @emanethiopian4222 4 года назад

    እጂሽ ይባረክ እህት አንዲ ጥያቄ አለኝ ኬክ ሲሰራ ኦብን ወይም እሳት ከላይ እናነዳልደ

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  4 года назад

      አዎ እሳት ከላይም ከታችም ነው ግን እሳቱን በጣም ተቆጣጠሬው እንዳይቃጠልብሽ

    • @emanethiopian4222
      @emanethiopian4222 4 года назад

      እሽ አመሰግናለሁ እህት ግዜሽን ሰተሽኝ በሰአቱ መመለስሽ ትህትናሽን ለሰው አክብሮት መስጠትሽን ያሳያል፡አችን እያየሁ ባለሙያ ሁኛለሁ አመሰግናለሁ ከልብ

  • @weyeneshetrata1604
    @weyeneshetrata1604 3 года назад

    Betam qojo new ehite

  • @tigstbelay8658
    @tigstbelay8658 4 года назад

    ቲጅሾ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ደስ ይላል

  • @ebtsamenat7299
    @ebtsamenat7299 4 года назад

    ዊ ቲጂ ቆንጆ አጥቼሽ ነበር እጅሽ ይባረክ

  • @saraeth6752
    @saraeth6752 4 года назад +1

    ያምራል እህቴ

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ

    ስወድሽ ቲጅየ እጅሽን ይባርከው ❤😘