ዛሬ ተቀውጦዋል 🙂 ➥አያ ጅቦ፣ኦብሳ እና እዮዳብ ከኔ ጋ ናቸው ➥ከሴቶች መሲ ከትግራይ ጫልቱ ከኦሮሚያ አብረውኝ ናቸው ➥መጨረሻው ግን😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 138

  • @EtAb-qs9kr
    @EtAb-qs9kr Год назад +15

    በየ የጦር ግንባር ጦርንት ሲባርክ የነበረ ጳጳስ በምን መልኩ ሊከበር ይገባል ከአላማዊ በላይ ተደላቅቆ የሚኖር እንደ አባህፃን የተባለው ጳጳስ።

  • @aynalemgashie2981
    @aynalemgashie2981 Год назад +9

    ልጅ የሪድ የተነገራው፣ጦርነትን ከሰባከ ቁርአንን ከሰደባ ቄስ ንግግር አይበልጥም፣

  • @familyk1087
    @familyk1087 Год назад +6

    ማሜ ከአንድ የማይረባ ጳጳስ ሺ ጊዜ ትሻላለህ አላህ ይባርክህ

  • @martagetachew4644
    @martagetachew4644 Год назад +8

    Mahamad I really appreciate you for standing with the truth 🙏

  • @ትግራይዓደይመዓረይ

    ግን በሁሉም እንደ ማሜ የገባው የሰው ሀሳብ የሚረዳው ሰከን ያለ ሰው ሌላ የለም 😊ማሜዋ ፈጣሪ ይጠብቅህ ። ቤተክርስቲያናችን ያረከሱብን ራሳቸው አባቶች ተብየው ናቸው እህህ የስራቸው ይስጣቸው

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 Год назад +3

    ማሜ ለእውነት እግዛብሔር ይጠብቅህ አንተ የእውነት ሰው ነህ።

  • @አሚናትወለየዋእስልምናየዉ

    እደክርስቲያኖች ተሳዳቢ የለም

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 Год назад +5

    ማሚዪ ማሜኮ ሁሌም ለእውነት የምትቆም የታደልክ ፈጣሪ የሚወድህ ጀግና ነህ ።
    ማሜ ያው ኦሮሞ የሚያደርገው ሁሉ ወጀል ነው። እንኳን ተሳድቦ ያሬዶ ደግሞ ኦሮሞ ነው። ፈጣሪ ቀን አለው። ማሚዬ ተባረክ።

  • @Frey-z8t
    @Frey-z8t Год назад +3

    ትክክል ነዉ ኸያሬድ የባሱ ራሳቸዉ አባቶች ነን የሚሉ የሰሩት ጉድ ይበልጣል ሰዉ የእግዚአብሔር ፊጡር ግደሉ አቃጥሉ የሚሉ ስንት ቆሻሻ ነገር የሰሩ አሉ

  • @GereMeskel
    @GereMeskel Год назад +2

    ማሜ አስተዋይ ነህ ከመስመር ሲወጡ አስተካክላቸው ወዳጀ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @danielkassa9802
    @danielkassa9802 Год назад +1

    MAME he got A great question he was asking very Ledgett question 👌👌‼️📌

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Год назад +2

    አኔ እምለው ይሄ ተሳደበ የተባለው ልጅ ወጣት ነው ይሳሳታል አጥፍቷል እሱን ወልደው የሚያደርሱ ሰዎች አይደሉም እንዴ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ሲያዋርዱ የምናያቸው ረሱላችን ❤ሰ.ዐ.ወ ገሀነብ ውስጥ አየዋቸው ያሉት ሰውዬ በእድሜ የገፉ ናቸው ከዚህ በላይ ወንጀል አለ ለምን ለሀቅ አንፈርድም አሁን እንደሆነ የፈጣሪ ቅጣት ወዲያው ነው እያየን ነው በትግራይ ህዝብ ላይ ስትፈርዱ አመት መች ሞላው ፈጣሪ ሲፈርድ ስለዚህ ልንጠነቀቅ ይገባል ልክ እንደ ንፁህ ሰው አንድ ወጣት ላይ ይሄ ሁሉ ዘመቻ የናተ ግዜ ሁሉም ነገር ፅድቅ ነው

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Год назад +2

    እዮዳብ ሚባለው እራሱ ነብዩንና ቁርአን አቃጥላለው ብሎ ነበር!!ነብዩንም ተሳድባል እዮዳብ ሚባለው.

  • @aacchhhhdd1137
    @aacchhhhdd1137 Год назад +1

    ማሜ የሚገርም ስብና እውነት ምክኒያት ያለው ሓሳብ👏👏👏👏

  • @endriasweldie4881
    @endriasweldie4881 Год назад +2

    Mamie ማህበራዊ ሚድያ ላይ ምንም ይሁን ስንናገር በጣም ከስሜት መፅዳት አለብን

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ Год назад +3

    ይገርማል ምድረ ዱሩየ አፉ ሲከፍት መስማት ከባድ ነው መሀመድ ይገርማል ስርአትህ ደስ ይላል ተባረክ ከነዚህ ማፍያ ቡድን ውጣ አይመጥኑህም

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 Год назад +2

    ዎንድሜቲክኪል,ነው,የታናገርከው,መንግስት,ስሳድብ,መን,ተነግሮ,የውቃል,አዩ,ጩፋ,ስሳዳብ,መን,ተናግሮ,የውቃል❤❤❤❤

  • @danielkassa9802
    @danielkassa9802 Год назад +1

    He’s absolutely right, because YARED he is from OROMO that’s why they was so hard on him😡😡😡‼️‼️‼️📌📌📌

  • @sileshsami7999
    @sileshsami7999 Год назад +2

    በአጭሩ ትላንትም ብያለው ኦሮሞ ባይሆን ምንም አይደረግም ነገር ግን እነዛን ለማስደሴት ነው አገርቱን ሰጀመር የምመራው እኮ እታወቃል ክክክክ

  • @actionandcomedymovies6206
    @actionandcomedymovies6206 Год назад +1

    Thank you for those who support and be voice for our bro.

  • @muhammadsaid690
    @muhammadsaid690 Год назад +2

    Muhammad nagarih tikikkil now leloochi lamin axxeyequm

  • @gideygeberekiros
    @gideygeberekiros 4 дня назад

    አይ ማሜ እውነተኞች በሌሉበት እውነትን ፍርጥርጥ የምተደርጋት ለምንድነው?

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 Год назад +2

    አተን ብዬ ብገባ የማንም ቅርሻታም ኦርቶዶክስ ስናገር ሰማው እይሄ ከቱ እኔ የምናደደው ይሄን ሰው ብሎ የሚከተል ኦርቶዶክስ ካለ እግዚአብሔር የስራቹን ይስጣቹ ለሀይማኖታቹ ለእምነታቹ ክብረ እደሌላቹ ነው የሚያሳየው እኔ መሀመድን ብዬ ገብቼነው የሰማውት አተግን እምነትክን የምታከብር ሰው ነክ ጨዋ ጨዋ ያሳደገክ ሰው ቤተሰብነው የሚመስለው ጋጠወጥ ሁነክ ካደክ እደነዚ ታቀረሻለክ አተግን የተባረክ ነክ እግዚአብሔር ከነቤተሰብክ ይጠብቅክ የልብክን መሻት ፈጣሪ ያሳካልክ ብዙ ግዜ ሰምቼካለው ጨዋ ሰው ነክ አክብርካለው እደዚ አይገት ሰዎች አይመጥኑክም ጭራሽ እምነትም ያላቸው አይመስለኝም ይሁዳ ካሀዲ ናቸው ነገ ላተም አይመለሱም ሁድ አደር ናቸው የቀን ጅቦች ኪስ እና ሁድ መሙላት ነው የሚያቁት ።

  • @abelyohanese7789
    @abelyohanese7789 Год назад +1

    Mamee u r right

  • @aacchhhhdd1137
    @aacchhhhdd1137 Год назад +5

    ለምድነው የጠመዱት ኽፉዎቾ

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed Год назад +3

    Mame love

  • @Magnaw222
    @Magnaw222 Год назад

    እንደኔ እንደኔ ግለሰቦች የመሰላቸውን በተለያየ አጋጣሚዎች አውቀውም ፣ ሳያውቁም ፣ ስሜታዊ ሆነውም ሊናገሩ ይችላሉ ። ነገር ግን እሱ ተናገረ ተብሎ ነው ብሎ መፈረጅና ወንጀለኛ ማድረግና እንደ ሳዳም ሁሴን ይሰቀል ማለት ትክክል አይደለም!!!!!!!! ማስተማርና በቀጣይ እንዲስተካከል ማድረግ መልካም ነው !!!!!

  • @greecegr7524
    @greecegr7524 Год назад

    ማሜ እኔም ካንተ ጋር ነኝ ወንድምዬ ማንም ለእውነት የቆመን ማን ይጥላል

  • @ejerssaadagagaa1478
    @ejerssaadagagaa1478 Год назад +1

    Mammee umrii dheeradhu

  • @ZenebecheKebede
    @ZenebecheKebede Год назад

    ትግራአይላአ ልገጠልሲሎ ሁሉም ዝያአለው ማአንም ኢትዮጵያአዊ ከነሱጋአ መኖር አይፈልግም እደውም እዲገነጠሎነው የምንፈልገው

  • @ትግራይዓደይመዓረይ

    ማሜ ፍቅር ሙሉ ሰው😊 ሰላማቹ ይብዛ ለሁላችሁም በርቱ

  • @konjitwondimneh9651
    @konjitwondimneh9651 Год назад

    አይ ኢትዬጵያን በእውነት ተረግመናል. ያሳዝናል

  • @ajib5091
    @ajib5091 Год назад +1

    10Q bro jabaadha fayyaa dayaa

  • @getawbelku262
    @getawbelku262 Год назад +1

    ማንኛውም እምነት በኢትዮጵያ ውስጥ አለ ግን ቅድሚያ ለኦርቶዶክስ ክብር ይገባል : እኩልነት ማለት : አንተ የምታምነው :ሌላ :እሱ የሚያምነው ሌላ ከሆነ የግድ እኩል እምነት ይኑራችሁ ማለት አይደለም:: ብዙ ግዜ የሃይማኖት እኩልነት ሲባል በተሳሳተ መልኩ ይተረጉሙታል :: ለምሳሌ ሳውዲ ብትሄድ : ቅድሚያ ክብር ለመስሊምነው : ግን ሌላው እኩልነው ማለት አይደለም:: ግን ባለህበት እምነትመኖር ትችላለህ::

    • @Biftuu....walloo
      @Biftuu....walloo Год назад

      😂😂እረባክሽ አትቀባጥሪ የሚሰማሽ የለም አንቺ ኢትዮጵያ ውስጥም ሆነ ሌላ ሀገር የራስሽን እምነት ማስቀደም ትችያለሽ ሙስሊም ግን ያንችን እምነት አያስቀድምልሽም እኛ የትም ይሁን የምናስቀድመው እስልምናችንን ብቻ ነው

    • @getawbelku262
      @getawbelku262 Год назад

      @@Biftuu....walloo ዝም በይ ከረፈፍ እሱንሂጅና ለአክሱሙንጉስ ለንጉስ ነጋሲ ንገሪያቸው አርፈሽ ኑሪ

    • @Biftuu....walloo
      @Biftuu....walloo Год назад

      @@getawbelku262 ዝም አልልም አንቺ ማን ስለሆንሽ ነው ዝም የምልልሽ??

  • @meserakalbachw5774
    @meserakalbachw5774 Год назад

    ማሀመድ የምትባል ግለሰብ ከሌ ለምን አልተከሰሰምየሚል ነገር አይነፋም አፍክን ያዝ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ Год назад

      ወንጀለኛ ወንጀለኛ ነው አንዱን ዝም አንዱን የሚፈረድበት ከሆነ ይሄ የተዛ ፍትህ ነው

  • @salemtaye7116
    @salemtaye7116 Год назад

    በየቀኑ በቄሶች በየመደረካቸው ጴንጤን ሲያብጠለጥሉ ለምን አይጠየቁም በእርግጥ ልጅ ያሬድ ትልቅ ድፍረትየተሞላ ጥፋት አጥፍቷል ቢሆንም ተፀፅቶ ይቅርታ ጠይቋል አንድ ሀይማኖት አካል ደግሞ ማንን ተፀፅቶ ይቅርታ ካለ ይቅር ሊባል ይገባል እንደ መፅሀፍ ቅድስ ጌታ ኢየሱስ ለ አለም ሁሎ ሞቶ ከ አብ አስታርቆናል

  • @salemtaye7116
    @salemtaye7116 Год назад

    ከመንግስት ጋር ማያያዝ ተገቢ አይደለም አንድ ሰው ጥፋት አጥፍቷል ከተባለ ሁከትን ለመቀነስ የህግ እረምጃ መውሰድ አለበት ማንም ከህግ በላይአይደለም

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ Год назад

    ሁሉም ወንጀለኛ ቢታሰር ጥሩ ነበር ነገር ገን ኢትዪ እምነትን ሲያንቋሽሹ የነበሩ ነፍ አሉ አሌተጠየቁም

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Год назад

    መሀመድ ስልጤ መናገር ትችላለህ አይገልፅህም!!አላህ ሂዳያ ይስጥህ ፣ጥሩ ኢማን ይወፍቅህ

  • @aacchhhhdd1137
    @aacchhhhdd1137 Год назад

    ያሬድን ሐግስት ያሰረው ስለተሳደበ ሳይሆ እሱ እደሚፈልገው ስላሆነለት መጠቀሚያ ልጁ ላመነበት እና ለሕዝቡ ነው ሚወግነው እራሱን ለመግስት አልሸጥም ስላለ እየተበቀለው ነው በምክኒያት

  • @mashogermedihin2055
    @mashogermedihin2055 Год назад

    ተጨረጭረ ጸንጤዉ 😂😂😂 መሜዬ ለሓቅ ይቆምክ አናመስግንሃለን ❤❤❤ ዛሬ ኦርቶደዶክስ ዬስደቤ ነጌ እስልምና ይስድባል።

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty Год назад +2

    አዮብድር የኦርቶዶክስ ሀይማኖት አብይ ከመጣ ጀምሮ ለእግዚአብሔር ማገልገል አቀመው ለቤተመንስት መስገድ ከጀመሮ ድፍን አምስት አመት ይሆናቸዋል የትኛኘም ሀይማኖት በቤተክርስቲያን ማገልግለት ትተዋል

  • @muhammadsaid690
    @muhammadsaid690 Год назад +2

    As wr wb Muhammad sirri jette maaf amarri hingaafatamnne

    • @fatimah9610
      @fatimah9610 Год назад

      Walaykem selam werhmtlhe waberkthe

  • @DadafoEiemo747
    @DadafoEiemo747 Год назад

    ማሜ ተሳዳብ ቄሶችንም ጨምርበት የኦሮሞ ቄስ የኦሮሞ ሼህ የለም ያለውን ቄስ አትርሳ

  • @የአማራፋኖነኝ-ጰ6ረ
    @የአማራፋኖነኝ-ጰ6ረ Год назад +2

    ማሜ አንተ እራሡ የዘነጋሀው ነገር አለ እዮዳብ እራሡ ነብያችንን ተሳድቧል ለምን እሡን አጠቅሰውም ? ጓደኛህ ስለሆነ ነው? ታዝቤሀለሁ

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 Год назад +1

    Absolutely Mohammed 💯

  • @Selam-s2e
    @Selam-s2e Год назад +1

    Mame ❤❤

  • @smab6018
    @smab6018 Год назад

    ልጂ ያሬድ ባለጌ ያሳደገው መረን የሆናችው ናቸ

  • @yohannesulema9762
    @yohannesulema9762 Год назад +2

    ❤❤❤❤❤

  • @shylook
    @shylook Год назад

    ማሜ አላህ የቂራህ በላም ቀልባ አታበይሙ አድጉዝ ይከሽቡሃን ነጥብ ያሥጥሉሃል።

  • @hannabarecha8808
    @hannabarecha8808 Год назад +1

    Tekeke Thankyou

  • @አሚናትወለየዋእስልምናየዉ

    ማሜ የኔጨዋ

  • @teshomemengiste3186
    @teshomemengiste3186 Год назад

    መንግሥት በሃይማኖት ጣልቃ አይገባም ማለት ለሃይማኖት ጥበቃ አያደርግም የህዝብ ንብረት የሆኑ ቤተክርትያንና መስጊድን አያስተዳድርም ማለት አይደለም።ወንጀለኛን ዝም ይላል አይደለም። ያሬድ ከየትኛውም ብሔር ይሁን የተሳደበው ፀያፍ ነው በተጨማሪም ብሔር ጠቅሶ ነው። ሥለማታውቁት እምነት ባትናገሩ ጥሩ ነው ።በተመሳሳይ የእስልምና እምነትን ቢሰድብ ምን ይሆን ነበር ብላችሁ እስቲ ተወያዩ? Dont support rude individuals.

    • @Najm-ij1bb
      @Najm-ij1bb 3 месяца назад

      በቃ ታበራክ እዮዳብም ጠፍቶት አይመስለኝም አውቆ ያዳናግራል መን ምን ይለል ለመለትናው

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و Год назад

    መሐመድ የምትባለው ያሬድ ያለውን ደግፈህ መውጣትህ ያሳፍራል ከአንደበቱ የወጣው ፀያፍ ስድብ እየሰማህ ለምን ጨከኑበት ስትል አሳዘነኝ

  • @OromoFirst-ln4km
    @OromoFirst-ln4km Год назад

    ከሰሽ በሌለበት ቦታ መንጉስት ግለሰብን ተቌም አይከስም::

  • @Chaltuko-ol5wc
    @Chaltuko-ol5wc Год назад +1

    ዌቄፈታስትሳደ
    ቢ፡ፅድቅነው፡ያሬድሲሳደብ፡ኩነኔነው፡ቆማጦች

  • @ShamsudinHajiMahammed
    @ShamsudinHajiMahammed Год назад +1

    Mamme dhugaa jatte

  • @mashogermedihin2055
    @mashogermedihin2055 Год назад

    ማመዬ ልሓቂ ይቆምክ❤❤❤ እንወድሃልን

  • @klm9872
    @klm9872 3 месяца назад

    Selam❤❤❤❤❤❤❤

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 Год назад

    ምድረ ቀሽም ነገሩን ከብሄር ጋር አታነካኩ

  • @gebremamudmamud7579
    @gebremamudmamud7579 Год назад

    የኦሮሞ ቄስ ና ሸህ የለም ያለው አንሱት

  • @lalenh.k3743
    @lalenh.k3743 Год назад

    Mame asteway ❤

  • @girma780
    @girma780 Год назад

    ይሄ ስውየ መስጊድ ገብቼ እንዲህ አረገለሁ ቢል የሙስሊም ፍርድ ምን ይመስላል ነው መጠየቅ ያለበት

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ Год назад

      በእስልምና የሌለ ቄሶች ሳይቀሩ ሲናገሩ ማን አሰራቸው ?

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ Год назад

      መታሰሩ ልክ ነው ተሳዳቢ ስለሆነ ነገር ግን ሌሎችስ ዝም ባይባሉ ቢታሰሩ ተሳዳቢዎች ይበዙ ነበር ?

  • @betiymulugeta4377
    @betiymulugeta4377 Год назад

    ሁላችሁንም ሠማዋችሁ ድልብ መሀይም ናችሁ
    ሀይማኖት ከብሔር ከበለጠባችሁ ባናታችሁ ተተከሉ

  • @chaltuethiopia3736
    @chaltuethiopia3736 Год назад +1

    bertuuuu ❤️❤️❤️😂ማሜዬ ❤️

  • @helenabday6676
    @helenabday6676 Год назад

    Gedel gebo setastelo meder waregn . Ahun enanetm Ethiopiawi letbalo naw badocjenkelat.

  • @የአማራፋኖነኝ-ጰ6ረ

    እዮዳብ ሞራል የለህም የመናገር ነብያችንን ተሳድበሀል ወራዳ

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 Год назад

    ደግ አደረገ ምነው ትንሹ የተባለ መለኩሴ ስም ያለው ግን ልጆች የወለደው ፓትሪያሊጉን ሲያዋርድ airport ሲያንገላቾቸው ወጥተው የትግራይህ ቤተክርስቲያን ተስልባለች ሲሉ ምድረ ሲኖዶስ ተብዬዎች ለምን እንደዚህ አትወርድበትም ነበር ስለሆኑ ነው መርጣችህ የምታለቅሱት ልጅ የተነገረው እነንተ የእዲሳባ ሲኖዶሱ ከምታረጉት ይቀላል እንጅ አይከብድም እነንተ ስትነገሩ ፅድቅ ሌላው ሲነገር ኩነኔ አይስራም

  • @Chaltuko-ol5wc
    @Chaltuko-ol5wc Год назад

    ወድ፡ያሬድይነካ፡የኦሮሞ፡ፎቢያያለብሽ፡በሙላታልቂያለሽ

  • @genetzeyede9454
    @genetzeyede9454 Год назад

    whaat??????????? insulting is not right, freedom of speech is not going violet others right. don't be....

  • @aminaamina-em4tu
    @aminaamina-em4tu Год назад

    ዋቂ ፈታ ሀይማኖት አለዉ እደ

  • @TutuTutu-h6f
    @TutuTutu-h6f Год назад

    ××××××××××××××××××××××××××KKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKK

  • @Chaltuko-ol5wc
    @Chaltuko-ol5wc Год назад

    የኦሮሞፎቢያ፡ያለብሽበሙላ፡ትዘቀዘቃለሽ፡ያሬዶማንምአይነካው

  • @danielkassa9802
    @danielkassa9802 Год назад

    He is from GONDER

  • @ShamsudinHajiMahammed
    @ShamsudinHajiMahammed Год назад

    Yoni acheberbari nw

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 Год назад

    ማሜ ምነው በማታቀው ሀይማኖት ክርክር አበዛህ? ኢዮአብ ያነበበውን እውነት ነው የሚነግርህ ። ብትተወውስ? የያሬድን ብቻ ብትወያዩ።

  • @opsahmed7211
    @opsahmed7211 Год назад +1

    Ethiopia haymanot abat ale?😂😂😂😂😂saytan ymiywku awrawoch

  • @SaadaMohaa
    @SaadaMohaa Год назад

    Yemotke eresa aeresa sebsebe matreba kafre belaybe behre eyalke abala hzbwene agoza

  • @Hope-l4m
    @Hope-l4m Год назад

    Don’t compare Hachalu with lig Yared . Hachalu is brave. Lig yared Trash

  • @smab6018
    @smab6018 Год назад

    😂ተው እጂ እናተ ደደቦች አፋችውን ስትከፍቱ የምትውሉ ደደቦች ናቸው

  • @bradjohnson6427
    @bradjohnson6427 Год назад

    Aba ermias yemibalwu bekirbu tickets atiftu sil meche teteyeke

  • @mashogermedihin2055
    @mashogermedihin2055 Год назад

    ኣቤት ወሸተ ጫፍ ጫፉ ይዘክ ዳዊት ህድህ ፍለስጤም ኣጥፋ ኣለዉ 😂😂😂 ማሜ ዬ❤❤❤

  • @hailemichaelsaketa5161
    @hailemichaelsaketa5161 Год назад

    Let put first Petros in jail who said there is no Oromo musilm and chirst

  • @messeretassefa-buechler9476
    @messeretassefa-buechler9476 Год назад

    Enatatchihu enanten kemetweld be gizew biyaswerdat noro tru neber. 😂😂😂😂😂😂😂

  • @me_212
    @me_212 Год назад +1

    Metet bete, massage bete, chat bete, beye haymanot tekwamat aater ser sekefet yet neberachu?

  • @nardosabebech9363
    @nardosabebech9363 Год назад

    Mahamed.setan.dabilos.hulachumegzybher.yansachu

  • @smab6018
    @smab6018 Год назад

    ደደባች

  • @tigisthabtu1776
    @tigisthabtu1776 Год назад

    Make ante tikikle neh ketilebet

  • @smab6018
    @smab6018 Год назад

    አተ ውሻ ጰጰስን እንደ ዚህ ለርገው አለንዴ ደደብ ነክ

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 Год назад

    Eybe daba balGa muselemen yamsdebe naw m d edemena tana yasthehe

  • @dameeamdisa8274
    @dameeamdisa8274 Год назад

    😂😂😂😂😂

  • @lindat9231
    @lindat9231 Год назад

    አንተ ደደብ ሀይማኖትን መንካት ወንጀል ነው ረቂቅ ህግ ያለበት ሀገር እየኖርክ አታውቅም።

  • @smab6018
    @smab6018 Год назад

    ድሪዬ ሁላ አፈር ብሉ ያሬዶ ትለዋለክ ይሄ ውሻ

  • @samueladem1935
    @samueladem1935 Год назад

    እናትህን በዳታለው አንተ ግም ስልጤ😊

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Год назад +1

    🛑 Mohammed Kedir bichegnaw
    Ye - WUSHA 🐕 🐕🐕TEBAQI Be Cairo Egypt ‼️🛑

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 Год назад

      አንተ ቅናታም መሀይም ስራ ክቡር ነውኮ

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Год назад +1

      @@abdissamoges8512
      Ante Zer Assedabi
      Silxie negn INDATL.
      Ante- Ye TIGRE
      Ye - TIGRE Ye Shint Cherq 👽👽😁😁

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Год назад +1

      @@abdissamoges8512
      FANO - Ye Abiyn OHODED menga iyegerefew nw‼️
      ✌️👍Hizbawi GINBAR- FANO 👍✌️

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Год назад

      @@abdissamoges8512
      🐖🐖Ante Zer Asedabi❗️👎
      Ye - Siltien Hizb Anget asdefah⚠️
      Indiet sw indiet Ye Wusha KUS Leqami,
      Ye - TIGRE - BARIYA yihonal❓️ ‼️🐴🐖

  • @Gezahegn-yn7js
    @Gezahegn-yn7js Год назад

    Oromo yezendow medebekya nw ye oromo lij afun yemifetawu hadharawu blo nw 12 kifl 0•5 %nw yemialfewu

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 Год назад +1

      የቡዳ መድሀኒት ነው። የ666 መድሀኒት ነው ኦሮሞ።

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 Год назад

    ኦርቶዶክስ እኮነች አምላክ ፈጣሪ እየሱስ ክርስቶስ ብላ ያስተማረችክ አተ አቱ ሁዳም እደው ኢትዮጵያ በሁክ ኖሮ ዋጋክን ታገኝ ነበር ባለጌ

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 Год назад +3

      የሚገልኮ 666 ነው ። ፈጣሪ ግደል ይላልዴ ? የሴጣን ተከታይ ነሽ?

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Год назад +2

      ምነው ዲያቆን ትዝታ ኦርቶዶክስ ስሲያብጠለጥል ምነው አልተቻችሁት ምድረ ዘረኛ

    • @betelhemwammi2480
      @betelhemwammi2480 Год назад

      @@radicalv2720 አዳድ ሰዎች ታሳፍራላቹ ዘርና ሀይማኖት የተደበላለቀባቹው እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ከዘር የፀዳው ምርጥ ህሊና ያለኝ ኢትዮጵያዊ ነኝ እግዚአብሔር በሚያቀኝ ከሁሉም ቢሄርጋ ተከባብሬ ያደኩኝ ነኝ ግን ምንም ደካማ ሀፂያተኞ ስጋለባሽ ከቱ ብሁንም ለንስሀ እዲያበቃኝ የምፀልይ ደካማ የመድሀኒያለም የጆቹ ስራ ነኝ ስለዚ በሀይማኖቴ ማንም እየመጣ ቅርሻቱን ስተፋ ያመኞል እሱ ሰው ሀገር ተቀምጦ ዘር ከዘር አባልቶ አሁደሞ ኦርቶዶክስ ላይ አፉን ስከፍት ማየት ለኔ ህመም ነው ስለዘር አይመለከተኝም ምክንያቹም ጥቅም የለውም ለሰማይ ቤቴ ዋስ አይሁነኝም አልጠየቅበትም እኔ ዘረኞ ከሁኩኝ እግዚአብሔር የስራይን ይስጠኝ ለናተ ለዘረኞቹም እግዚአብሔር የስራቹን ይስጣቹ አድ ሰው በዘር ምክንያት በሞተ ቁጥር ደም እጃቹላይ እዳለ እዳረሱ።

  • @iolsilo8754
    @iolsilo8754 Год назад

    ገደል ያግባሸ አንቸ ብሸቅ ድል ለፈኖ

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 Год назад

    አተ ሰው ሁነክ ኦርቶዶክስ ትናገራለክ አተ መጤ እምነታቹ ዳስና ብልግና ነው ሌላ ታሪክ አላቹ አተ ኦርቶዶክስ ባተ ግም አፍ የምትጠራ አደለችም አተ ውሻ ደሞ አዲስኪዳነው የምንከተለው የምትለው እራሳቹ የፃፋቹት መፀሀፍነው ያላቹ ፄም አታቁ ስግደት አታቁ አሳፋሪ ደሞ ጴጤ ሀይማኖት ሁኖነው ከቱ

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 Год назад +1

      ለማንኛውም አንቺ ሴጣን የተቆጣጠረሽ ሰው ነሽ ። ፈጣሪን አታቂም አፍሸ ምላስሽ በሴጣን ስድብ የተሞላሽ ነሽ ምስክሩ ምላስሽ ነው።ያውጣሽ ።

  • @OromoFirst-ln4km
    @OromoFirst-ln4km Год назад

    ❤❤❤❤❤