Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

"እግዚአብሄር ፊቱን ወደ ባለሥልጣናት መልሷል" | "ከግንቦት እስከ ህዳር 24 ለኢትዮጵያ ከባድ ጊዜ..."| መምህር ሰለሞን ተሾመ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 май 2021
  • #Ethiopia #Haletatv #Memehersolomonteshome

Комментарии • 163

  • @haletatv
    @haletatv  3 года назад +15

    የመምህር ሰለሞን ተሾመ የዩቲዩብ ቻነል
    ruclips.net/channel/UCw3yBqkcUTG4G7KxDuX3uyA

    • @alibeka130
      @alibeka130 3 года назад

      የሱን የቻነል ለማየት ቀርቶ ያንተንም Unsubscribe አድርገናል።

    • @georgem.s1611
      @georgem.s1611 3 года назад +4

      ሲገባህ ሰብስክራይብ ታደርጋለህ ከሰዎች ማህበር ተሳስቶ የገባ ካለ እንደ አሕዛብ ውጡ

    • @egziabiheryetemesegeneyhun5691
      @egziabiheryetemesegeneyhun5691 3 года назад

      @@alibeka130 yihe lemidnu enji lenante ayweklm::

    • @alibeka130
      @alibeka130 3 года назад

      እንደእናንተ ልቤ ሳይሆን አእምሮዬ የበራ ስለሆነ ፈጣሪዬን እንጂ ፍጡርን አላምንም ።

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 3 года назад +19

    መምህር ስለሞን እድሜና ጤና ይስጦት የኢትዮጵያን ትንሳሄን ለእርሶም ለኛ ያሳየን

  • @meseretgezahagne9665
    @meseretgezahagne9665 3 года назад +12

    አምላክ ሆይ ስለሆነው ስላልሆነው ስለሚሆነው ሁሉ ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን

  • @senaitketsela733
    @senaitketsela733 3 года назад +10

    ከባዱን ለናንተው ቸሩመድሀኒያለም የነነዌው ጌታ የምህረቱንና የርህራሄውን ለኛ ያደርጋል ።አሜን

  • @alem9410
    @alem9410 3 года назад +6

    አቤቱ አምላካችን ሆይ ሰራችን ብዙ ነው በምረት አይንህ ጎብኝን ማርን ይቅረ በለን አሜን አሜን

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 3 года назад +9

    አቤቱ አምላክ ሆይ በምህረትህ ጎብኘን፡፡

  • @user-ky5yz7pw8g
    @user-ky5yz7pw8g 3 года назад +4

    ፈጣሪ ልቦና ይስጠን እኔ የምፈራው እንደነዚህ አይነቶችን መምህራኖችን እነዳናጣ

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 3 года назад +6

    ምንድነው ጉዱ ግንቦት ብለው አሁን ደግሞ ወደ ህዳር ተራዘመ? አሁንስ በዛ እንደሚመስለኝ በምርጫው የተነሳ የሚፈጠር ውዝግብ ይኖራል ብለው እየገመቱ ይመስለኛል ይህ የኔ የግል አስተያየት ነው ። እግዚአብሄር አምላክ ይህንን ማስፈራሪያ ያጥፋልን።

    • @ethioselam2046
      @ethioselam2046 3 года назад +3

      ምን አስቸኮለሽ እህት መፀለይ ነው መፍትሔው

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 года назад +7

    ጌታ ይሕንን ደግ ሕዝብ ድረሰልተት ወን ኸይ ጌታ እንቅልፍ አጣሑ

  • @GenetKokebe
    @GenetKokebe 3 года назад +2

    እንደኔ ግን የጨነቀው አለ በተለይ የኢትይኦጵያ ሕጻናቶች እናቶችን ሣሥብ አደራ የአገሬ ሠው ጠግቦ ሣይበላ ክፉ ከይንከቸው

  • @wondewossendebebe2974
    @wondewossendebebe2974 3 года назад +10

    ኮሜት ሰጪዎች ካልተመቻቹ አትዩ ከመሳደብ አለማየት !

  • @etagegnhailu9816
    @etagegnhailu9816 3 года назад +17

    መምህር ፀሎቶዎት አጥር ሆኖ ያሻግረን ሚስጥሩን እሱ እግዚአብሔር ያውቃል

    • @yayatheethiopia5984
      @yayatheethiopia5984 3 года назад

      ኧረ ኘታጃጅሉ የጠንቋይ ወያላ ሁላ !!

  • @tesfahunayalew3246
    @tesfahunayalew3246 3 года назад

    መህምር ሰለሞን የድግልማሪያም ልጅ እረጅምእድሜ ይሰጠወት እኔ ስለኢትዮጵያ ሳስብ በውስጧ የተፈጠሩት አድርባይ ተማር የሚሉት ልስልጣን እና ለሀብት ብለው ሀገራቸውን እና ህዝባቸውን ጂ ሰባት ለሚባሉ የኢሉሚናቲ ተከታይ አሳልፈው መሸጣቸው እግዛብሔርን የምለምነው አባቴም በፆለት እንዲያስቡኝ የምጠይቀው ምንም ሀጢያተኛ ብሆንም የነዝህን የናት ጡትነካሽ ፍፃሜ ሳላይ አምላክ እንዳይገለኝ ነው ኢትዮጵያ ሚስጥርናት ብለዋል አባቴ አወ ሚስጥርናት ከነሀጢያቴ እንኳን በእምየ ኢትዮጵያ ተፈጠርኩ

  • @tigisteaafea8240
    @tigisteaafea8240 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ለአገራችን ሰላም ያርግልን አባታችን በፀሎት አስቡኝ ለኢትዮጵያ ትንሣኤ ያድርሰን

  • @hiwotdagne4190
    @hiwotdagne4190 3 года назад +1

    አባቴ እድሜ ከጤና ይስጦት ደጉ ዘመን ያድርሰን

  • @wagibelete4163
    @wagibelete4163 3 года назад +1

    ፈጣሪ እንደቸርነቱ ይጎብኘን! ለእርሶም እድሜን ከጤና ያድሎት

  • @seblemola6880
    @seblemola6880 3 года назад +5

    መምህር ሰለማን ልምን በራስዎት you tube
    አያስተምሩም እነሱ ለራሳቸው ጥቅም በማየት ነው እንዲህ አሉ ለማለት ነው።

  • @hawaahmed8898
    @hawaahmed8898 3 года назад +1

    እድሜ ና ፀጋዉን ያላብስልን ለሀገራችን ይፀልዩልን

  • @emebettachebla741
    @emebettachebla741 3 года назад

    መምህረ እንደምን ከረሙ ዐጋውን ያብዛሎት
    እናትና ልጁ ለኢትዮጵያ ትንሳኤ. ያድርሶት ያድረሰን።

  • @martatamrat8119
    @martatamrat8119 Год назад

    ምናለበት ትንቢት ተናጋሪ ነን ከፈጠራችሁ አምላክ በበለጠ እኛ እናውቃለን የምትሉ የዘመናችን ተንባይ ዮትዮበሮቻችን አስደንጋጭ እጅግ አስፈሪ እና ሌላው እናንተ ቀናትን ሰአታትን ወራትን አመታትን የፈጠራችሁ ይመስል ከዚህ ቀን አትለፉ አዳምጡን ላይክና ሼር አድርጉን የእናንተ ነፍስ በእጃችን ነው አይነት ንግግር እየሰማን ነውና እንደው ምን ይሻላችኋል

  • @zerfitunegash251
    @zerfitunegash251 3 года назад +1

    የኔ መሪ ምን ልበልህ !!!❤❤❤ ።አዎ ወንድሞቻችን ናቸዉ አሁንም ቢሆን እየገደሉን ያሉት ።

  • @werkemelese4557
    @werkemelese4557 3 года назад

    ትክክል ነውት አባቴ አሜን አሜን አሜን አሜን ያሁን

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 3 года назад +1

    የአፍህን ፍሬ ትበላለህ ይላል ምናለ መልካም ነገር አንደበታችን መልካም ብናወራበት።

  • @mytube1215
    @mytube1215 3 года назад +1

    አሜን !!
    ባለስልጣናቱም ሞትንና ሀዘንን ይቅመሡት !!

  • @merig627
    @merig627 3 года назад +3

    አባታችን ትክክል ብለዋል ! የአገራችን ዋና ችግር ወያኔ የፈጠረውና በኦሮሞና በእንዳንድ አናሳዎች ላይ ያደረው የፅንፈኝነት መንፈስ ነው !! ግብፅና ሱዳን ነበሩ ይቀጥላሉ !! አባይንም ሳንገድብ በሰላምና በመከባበር ኖረናል !!

  • @Jesusislord265
    @Jesusislord265 3 года назад +2

    ትጠፋላችሁ የምትሉ ሰዎች አዎ ጥፋት አለ እጥፊው ሴጣን ነው አማኞች ቤት ግን እንዳይገባ የክርስቶስ ደም አለ እግዚአብሔር ሊያጠፋ ነው ብላችሁ የሴጣንን ስራ ለእግዚአብሔር የምትሰጡ እጭበርባሪዎች ናችሁ ጌታ ለማዳን ነው የሞተው ስዎች ሁሉ ጌታ ካመናችሁ መቅስፍት የለባችሁም የጌታን ስም የሚጠራ ይድናል እሺ. መዝሙር 91
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።
    ² እግዚአብሔርን፦ አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ።
    ³ እርሱ ከአዳኝ ወጥመድ ከሚያስደነግጥም ነገር ያድንሃልና።
    ⁴ በላባዎቹ ይጋርድሃል፥ በክንፎቹም በታች ትተማመናለህ፤ እውነት እንደ ጋሻ ይከብብሃል።
    ⁵ ከሌሊት ግርማ፥ በቀን ከሚበርር ፍላጻ፥
    ⁶ በጨለማ ከሚሄድ ክፉ ነገር፥ ከአደጋና ከቀትር ጋኔን አትፈራም።
    ⁷ በአጠገብህ ሺህ በቀኝህም አሥር ሺህ ይወድቃሉ፤ ወደ አንተ ግን አይቀርብም።
    ⁸ በዓይኖችህ ብቻ ትመለከታለህ፥ የኃጥኣንንም ብድራት ታያለህ።
    ⁹ አቤቱ፥ አንተ ተስፋዬ ነህና፤ ልዑልን መጠጊያህ አደረግህ።
    ¹⁰ ክፉ ነገር ወደ አንተ አይቀርብም፥ መቅሠፍትም ወደ ቤትህ አይገባም።
    ¹¹ በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤
    ¹² እግርህም በድንጋይ እንዳትሰናከል በእጆቻቸው ያነሡሃል።
    ¹³ በተኵላና በእባብ ላይ ትጫማለህ፤ አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ።
    ¹⁴ በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ።
    ¹⁵ ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፥ በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋራ እሆናለሁ፤ አድነዋለሁ አከብረውማለሁ።
    ¹⁶ ረጅምን ዕድሜ አጠግበዋለሁ፥ ማዳኔንም አሳየዋለሁ።ሮሜ 10
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁶ ከእምነት የሆነ ጽድቅ ግን እንዲህ ይላል፦ በልብህ፦ ማን ወደ ሰማይ ይወጣል? አትበል፤ ይህ ክርስቶስን ለማውረድ ነው፤
    ⁷ ወይም፦ በልብህ፦ ወደ ጥልቁ ማን ይወርዳል? አትበል፤ ይህ ክርስቶስን ከሙታን ለማውጣት ነው።
    ⁸ ነገር ግን ምን ይላል? በአፍህ በልብህም ሆኖ ቃሉ ቀርቦልሃል፤ ይህም የምንሰብከው የእምነት ቃል ነው።
    ⁹ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
    ¹⁰ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
    ¹¹ መጽሐፍ፦ በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።
    ¹² በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤
    ¹³ የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።
    ¹⁴ እንግዲህ ያላመኑበትን እንዴት አድርገው ይጠሩታል? ባልሰሙትስ እንዴት ያምናሉ? ያለ ሰባኪስ እንዴት ይሰማሉ?
    ¹⁵ መልካሙን የምሥራች የሚያወሩ እግሮቻቸው እንዴት ያማሩ ናቸው ተብሎ እንደ ተጻፈ ካልተላኩ እንዴት ይሰብካሉ?
    ¹⁶ ነገር ግን ሁሉ ለምሥራቹ ቃል አልታዘዙም። ኢሳይያስ፦ ጌታ ሆይ፥ ምስክርነታችንን ማን አመነ? ብሎአልና።
    ¹⁷ እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።

  • @aidaqueen6040
    @aidaqueen6040 3 года назад

    Memher solomon is just an amazing scholar, I'm just the host is even amazed

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 3 года назад

    አቤቱ ቸርነትህ ብዙ ነውና አተው ማርን አባት ሆይ ለተንሳኤ ዘመን አብቃን

  • @davedondave7170
    @davedondave7170 3 года назад

    አለም ላይ በሕይወት የሚኖረው ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው መፀለይ እና አምላክን መማፀን ለዓለማችን በሙሉ አይሆንም

  • @user-ll3tn5st1v
    @user-ll3tn5st1v 3 года назад

    አባቴ ጸሎታቹህ ይርዳን አሜን

  • @asrat7146
    @asrat7146 3 года назад +1

    ጌታ ሆይ ማረን +++

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq 3 года назад

    የደከመዎት ይመስላሉ አባቴ ! እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን

  • @hawahawa6885
    @hawahawa6885 3 года назад

    ቃለ ኢወት ያሰማልን

  • @bontujimma6015
    @bontujimma6015 3 года назад

    Good job brother🙏🌷🌷🌷

  • @rahelyoutube8694
    @rahelyoutube8694 3 года назад +1

    ዘንድሮ ማለቃችን ነው በቃ እውነት መፊጠሬን ጠላሁ ቤተስቤቼ እንደናፍቁኝ ላገኛቸው ይሆን ግን እፍፍፍፍፍ

  • @ethiopiawitkonjooyoutube2252
    @ethiopiawitkonjooyoutube2252 3 года назад +1

    Selam Abatachin Enkuan dena metu 🙏🙏🙏

  • @montruex1308
    @montruex1308 3 года назад +1

    Selam Abatachin !!

  • @yemefthebet
    @yemefthebet 3 года назад

    እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ህዝቧን ጤና ያድርግልን!
    ስለ ፍቅር እና ጤና ጥሩ ጥሩ መረጃ ማግኘት የምትፈልጉ ጎራ በሉ!

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq 3 года назад

    እድሜ ይስጥልን

  • @zekariasbirhanu37
    @zekariasbirhanu37 3 года назад

    Wow

  • @Salam-jg6tf
    @Salam-jg6tf 3 года назад

    😭😭😭😭😭😢 ያማል ዘንድሮ

  • @maiddubai9830
    @maiddubai9830 3 года назад

    Egziabher ytebken

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 3 года назад +1

    እግዚአብሔር አስበን

  • @user-up5rb5ll6g
    @user-up5rb5ll6g 3 года назад

    ፈጣሪ ይቅቅ ይበለን

  • @michalegg1956
    @michalegg1956 3 года назад +1

    ስለ አባዘወንጌል ንገሩን እስኪ ምን ይላሉ

  • @davedondave7170
    @davedondave7170 3 года назад +4

    ማወቅ ማለት ሊፈጠር የሚችለውን አደጋ ቀድሞ አውቆ ችግሩ እንዳይፈጠር ቀድሞ መቆጣጠር ነው እንጂ ችግር ይፈጠራል ብሎ ችግሩ ሲፈጠር ማየት አይደለም መፍትሄው 'እባካችሁን ሌላ ሀሳብ እና በግል መላ ምታችሁ አታወናብዱን!!!

    • @helinabogale4762
      @helinabogale4762 3 года назад +3

      አይዞህ ስራህ ያወጣሀል አትቅለብለብ ንሰሀ ግባ

    • @asnakuzewde3772
      @asnakuzewde3772 3 года назад

      ችግሩ እኮላንድ፣ሠውየሚገፋአይደለም፣እባክህ ከቻልክ ሞክር እባክህ በነካአፍህ

    • @asnakuzewde3772
      @asnakuzewde3772 3 года назад

      እኛ ምከጭንቀትእንዳን፣ቀድመህ፣ተቆጣጠውና፣እባክህ ገላግን

    • @asnakuzewde3772
      @asnakuzewde3772 3 года назад

      ቢገባንእኮ፣መልክቱ ለኛነው፣ለምን በሉ፣ንስሐ እንድንገባ ቀድሞ መቆጣጠር ማለት ይሄ ነው እሺ

    • @davedondave7170
      @davedondave7170 3 года назад

      @@helinabogale4762 አይዞህ ለራስህ ጋሀነም እንገናኛለን

  • @user-rd6pd6zq9t
    @user-rd6pd6zq9t 3 года назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አምላኬ ሆይ

  • @asrat7146
    @asrat7146 3 года назад

    መምህር በፀሎትና ምልጃዎ አይለዩን +++

    • @yafajrbro3800
      @yafajrbro3800 3 года назад

      የጠንቁዋይ ደብተራ ጸሎት ክክክክክ ደንቆሮ

    • @cellphone5055
      @cellphone5055 3 года назад

      @@yafajrbro3800 በደብ አስትውል ይሄን የተናገርከውንና እሳቸው የተናገሩትን ቃል የሚናገሩት ለደናተ አይነቱ ምንም ለማይገባው ነው ብትችሉ ዝም በሉ መቅሰፍት አጨምሩብን ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እዲህ አለ እናተ እያያችሁ የማታዩ ልበ ደዳኖች እኔ ከናተ ጋር እስከመቼ እኖራለሁ ለኔና ለናተ ነው

    • @yafajrbro3800
      @yafajrbro3800 3 года назад

      @@cellphone5055 አናንተ ጅሎች መንፈሳዊ መሳይ ድንዝዞች የጌታቸው አሰፋን ምልምል ጁንታ አረመኔ ነብሰገዳይ ሽማግሌና የጌታየሱስን አስተምሮ ምንአገናኘው ከብት አትሁኑ ማናባቱ ነው የሚገዝትን ወይ የሚኮንነኝ አራም ሌባ ሰይጤን ሽማጎሌ ነው ከጠንቁዋይ ለይቼ አላየውም ሰውን ሳመልክ እና ስፈራ አልኖሩም የነገስታቱ መግዥያ መሳሪያ የነበሩ የሀይማኖት ካባ የለበሱ አጭበርባሪዋችን ይጋለጣሉ አባ አባት እያልን አቀበጥናቸው ፈጣሪን ብቻና ለቤቱ ታማኝ የሆኑትን የሚገባቸውን ክብር እሰጣቸዋለሁ ፈጣሪን እፈራለሁ አመልካለሁ አምልኮተ ሰው ከቤተክርስቲያናችን የሚነቀልበት ዘመን መጣ እርስ በእርስ ይበላላሉ ሌቦች ናቸው በወጣቱና ኗመልካም እውነተኞች አገልጋይ አባቶች ይተካሉ ለሆዳቸው ባላደሩ እነዚህ የተለሰነ መቃብር የሚመስሉ ላያቸው የሚያምር ውስጣቸው የሚከረፉትን እዛው እናንተ አምልኩና ፍቱን በላቸው ራሳቸው ታስረዋል የጥንቶቹማ ለእውነትና ለሀይማኖታቸው ታማኝ ነበሩ

    • @cellphone5055
      @cellphone5055 3 года назад

      @@yafajrbro3800 እሽ አንተ ምን ልትባል ነው ስድብ መንፈሳዊ ነው ማወራት ሳይሆን ተግባር ነው ሳይገባህ አትዘባርቅ ዝም በል

    • @yafajrbro3800
      @yafajrbro3800 3 года назад

      @@cellphone5055 እኔምለው የማንን ጸሎት ነው ፈሪሳዊ አስመሳዮች እኔ ልንገርህ ይሄ ጁንታ አላሰራ ብሎኝ ግሪክ አገር ሌላ ስሬ አልሰራም የሀይማኖቴ ን ዶግማና ቀኖና ጠብቄ ፈጣሪዬን አገለግላለሁ ብዬ በፈረንጅ አገር የተቸገርኩ መሆኔን ብታቅ እስከልመና ምንትላለህ አንተ አባቴ ባልከው ወንበዴ ተኩሌ በቅርቡ ከነማስረጃዬ በነጮቹ በግሪኮቹ ሚዲያ ቀርቤ እውነትዋን ከነማስረጃ ሳቀርብ ታየኛለሆ ህይወቴን ያበላሽ የጌታቸው ረዳ ቅጥሮ ለሀይማኖቱ የማይመጥን ጁንታ ነው ያንተ አባት የምትለው

  • @muleman9590
    @muleman9590 3 года назад +3

    እኔ ብቻ ነኝ ጋሼ ሚያወሩት ነገር ማይዋጥልኝ

    • @user-kt1gy1pk1s
      @user-kt1gy1pk1s 3 года назад

      እየመረረሽም ዋጪው ትንቢቱ ይፈጸም ዘንድ ግድ ነው።

  • @smd7650
    @smd7650 3 года назад

    Mendenew???

  • @sarinahile1150
    @sarinahile1150 3 года назад

    ቀን 🙏መችነው ይንግሩን 🙏

  • @zennikibret7366
    @zennikibret7366 3 года назад

    አቤቱ በመንግስትህ አስበን

  • @selamtensu7070
    @selamtensu7070 3 года назад +1

    እረ ኡኡኡኡኡኡ እኚ ሰውዬ ከግንቦት 4 እስከ 24 ዘንዶ ምናምን ብሉ ነበር ዛሬ ግንቦት 6 እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ጀሞ ህዳር 24 እግዚአብሔር ይገፅፀው ምንም አይኖርም

    • @emuti6262
      @emuti6262 3 года назад

      ግንቦት 4እስከ 24ያሉት አምና ነው የዘንድሮው እስከ ህዳር 2014*ነው እኛ ግራ ገባን ግን

  • @nejathussein2038
    @nejathussein2038 3 года назад +2

    የምትናገሩት. ሁሉ. እየመጣ ነው.

  • @nejathussein2038
    @nejathussein2038 3 года назад

    ሠላም ።ሠላም ።አውሩ

    • @abelbk6347
      @abelbk6347 2 года назад

      አሁን ላይ ስታይው ትክክል አይመስሉሽም ?!

  • @maritealanichewenita972
    @maritealanichewenita972 3 года назад +1

    እስከ ግንቦት 24 የተባለው ቀኑ ሲደርስ ወደ ሕዳር ተራዘመ

  • @jonimiki8783
    @jonimiki8783 3 года назад

    ንጉሱ ከማስተዋል ጋር ብዙ መራመድ ይችሉ ነበር።

  • @ferahiwotbegat1437
    @ferahiwotbegat1437 3 года назад

    Tekekl esro astelelefewl melktuen enamsgnalen

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 3 года назад

    G7 are countries Canada, Italy USA France Japan UK and European countries called G7 .

  • @sarao933
    @sarao933 3 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭💔💚💛❤

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 2 года назад

    የተማረ.ይግደለኝ.ወላ.ከልብ.አባት.ኖት

  • @tigstgebreegziabhir8386
    @tigstgebreegziabhir8386 3 года назад

    ባካቹሁን ሙዝቃ አታድርጉ ስንቴ እንናገር የሳቸሁን እናዳምጥ ወይስ ሙዝቃ ባካቸሁ ተረድን

  • @aidaqueen6040
    @aidaqueen6040 3 года назад

    Introduction is too long

  • @mekdestamru2652
    @mekdestamru2652 3 года назад

    Besmam besmam besmaam ahetegnoch geta eyesus adebetachew lehzbu dngate frhat yemizeru tekulawochn amlak ate bechernetk lager ayhunbat

    • @helinabogale4762
      @helinabogale4762 3 года назад

      አይዞህ ኢየሱስ ያድንሀል አሜን በል ዝም ብለህ

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 3 года назад

    ተንትኖ የሚያሰረዳኝ ባገኘሁ ሚሰጥራዊ ነው

  • @marthaghebre502
    @marthaghebre502 3 года назад +4

    ትክክል መምህር ሰለሞን እግዚአብሄር ይባርኮት ውነት ነው ኮረና ቫይረስ የውሸት ነው ኢትዮጵያዊያኖች ከልብ አድምጡ አትታለሉ

    • @yafajrbro3800
      @yafajrbro3800 3 года назад

      እረተውደብተርው ዘላለም ስታስጠነቁል ታልቃታለህ

  • @user-vv6qq5xt2q
    @user-vv6qq5xt2q 3 года назад

    ሡዳን እና ግብፅ አላቸገሩም እዉነታቸዉ ነዉ ምክረወን እሚሠማ ጠፍቶ ነዉ

  • @zighatekiemusgun3196
    @zighatekiemusgun3196 3 года назад

    eabher alena baelu khelwna eyu

  • @zibadassefa7762
    @zibadassefa7762 3 года назад

    ልብወለድ ታሪክ ነው የሰለቸኝ አዴ ሰኔ አሁንደሞ ህዳር ይላሉ ንጉስ አለ ሲሉ ከርመው ነበር አሁን ደሞ ንጉሱን እንተወው ኢትዮጵያን እናንተ በፈለግዋት ልትሰፍዋት አችሉም ይህቅዥትነው።

  • @natenalealemayehu1330
    @natenalealemayehu1330 3 года назад +2

    ምንድነው ግራ የገባው ነገር???አንዴ ከግንቦት4-24አሉ አሁን ደሞ እስከ ህዳር24??? ግምት ነው እንዴ የሚያወሩት

    • @user-db8jb7ys3q
      @user-db8jb7ys3q 3 года назад +1

      ግቦት፡አለቀባቸው፡አውን፡ደግሞ፡ከህዳር፡ተበደሩ፡ሕዳርዬ፡ደግሞ፡ትደርሳለች፡ወራት፡ሲበደሩ፡ሲበደሩ፡ሲበደሩ፡ዘንዶው፡ዋጥ፡እንዳያደርገን፡ፈጣሪ፡ይጠብቀን።የሚመስል፡ነገር፡እናውራ።

    • @natenalealemayehu1330
      @natenalealemayehu1330 3 года назад

      @@user-db8jb7ys3q 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @muleman9590
    @muleman9590 3 года назад +1

    ኢትዮጵያ የምር መንሰላሉን እየወጣች ነው ወይስ እየወረደች ?

  • @user-ls6nd3iw8o
    @user-ls6nd3iw8o 3 года назад +2

    Balefewu ginbot 4 eske 24 alu zaare degimo ginbot esike hidaar 4 alu ende.woy gudi .

  • @ephremnigussie5830
    @ephremnigussie5830 3 года назад

    እግዚአብሔር ከመጣው እሳት ያውጣን

  • @awolnewchapter5
    @awolnewchapter5 3 года назад

    3 ነገሮች እሳት: ንፋስ እና ውሃ ናቸው

  • @has0ais
    @has0ais 3 года назад

    ከግንቦት 4 እስከ 24 ብሎ ነበር እኮ… አሁን አሻሽሎት ነው?! ሰውዬ ራሱ ጨብሲ ላይ ያለ ነው የሚመስለው…አይ ሐበሻ በቻናል ትንቢት!
    ያውም በየጊዜው እንደ ሁሴን ጅብሪል የሚሻሻል ትንቢት። እስኪ ስለኔ ጠይቁልኝ ባካችኹ ሃሃሃሃሃ

  • @solomontilahun3169
    @solomontilahun3169 3 года назад

    This is classical joking

  • @kibru2965
    @kibru2965 3 года назад

    ይህ ሰው መከራ የለውም እንዴ ከግንቦት 4-24 ከባድ ጊዜ ነው አለ ግንቦት 24 ምጥ ይዞኛል አለ ወለደ እንዴ? አሁን ደግሞ እስከ ህዳር 24 ሃያ አራት ምንድነው?

  • @Jordan-xh5ue
    @Jordan-xh5ue 3 года назад +4

    🤔😭😭አረ እነኝን ሰዎች ሰለቹን በእግዚአብሔር ምን ይሻላል? ቆይ የፈጣሪ ቁጣ እንደምመጣ ከተነገራቸው ፈጣሪ ቁጣውን እንድመልስልን ለምን ወደ ፀሎት አይሄድም?😭ወየወስ ሱባኤ መግብያቸው ዩቱብ ነው አሁንስ ሰለቸን እግዚአብሔር አምላክ ቅሬታቸውን ውሸት ያድርግልን ደግሞ ያደርጋል

    • @tamraabi1751
      @tamraabi1751 3 года назад

      አሚንንን

    • @user-vv6qq5xt2q
      @user-vv6qq5xt2q 3 года назад

      አሜን እሚሠማ ጠፋ እግዝአብሔር ያቅልልን የቤተክሪሥቲያን መከራ እና የህጸናት ደም የትም አያደርሣቸዉም እከኞዉ እንጓዳለን እጠልይ ብቻ

    • @helinabogale4762
      @helinabogale4762 3 года назад

      ለምን ገዳዮቹን ለማውገዝ አትሞክሬም የፈጣሬ ቁጣማ ያስፈልገናል

  • @maritealanichewenita972
    @maritealanichewenita972 3 года назад

    ንጉሱ አብይ ነው ኢትዮጵያን ገና ብዙ አመት ይገዛል

  • @meeraalremeithi5173
    @meeraalremeithi5173 3 года назад

    😂😂😂😂😂😂🤔🤔

  • @yodittadessa5297
    @yodittadessa5297 3 года назад +1

    አተ አታፍርም መተተኛ ጌታ እኮ ለአዱ አባት ለሌላው እጀራ አባት አረከው ዘንዶ የምትለው ጃዋርን መሆኑ ነው ትናንሾቹ ዘንዶ ደም ቄሮ መሆኑ ነው ሠው በጌታ አምሣል የተፈጠረ ኩቢርን ዘንዶ ብለህ ስትጠራ እፈር

  • @solomondejene9560
    @solomondejene9560 3 года назад +1

    Mot lante yehun yabatihe yedablos newna nidadum lante bafhi kole teyaz
    Legna gin eyesus hiyot lihonen kegna gare new
    AMANUEL

    • @helinabogale4762
      @helinabogale4762 3 года назад

      የሽንገላ ጊዜ አለቀ አትስማም ከወለጋ ነህ

  • @tamraabi1751
    @tamraabi1751 3 года назад +7

    አላህ ነው አዋቂው አታስጨንቀን አንተ ሰውየ ለነገሩ አላዳምጥህም

    • @mimiworku4129
      @mimiworku4129 3 года назад +6

      አድምጠሽ አይደል እንዴ አሳብሸን ያሰፈርሺው 😏😁😁

    • @tamraabi1751
      @tamraabi1751 3 года назад

      @@mimiworku4129 እርእስ አይቼ ነው

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 3 года назад

      ተይ ባክሽ ከአላህ ከቤተሰብ ነው የውረስኩት የምትል ሴት ጭንቅ ሲለኝ በድርቅና ቤቷን አንኩአኩ አለሁ ከወር በፊት ድግስ ታደርጊያለሽ ኮሮና ነው ሰው አታብዥ ደሞ የምን ድግስ ዋሸችኝ ዓልኩኝ ከዛ ማንም ባልነበረኝ ሰዓት ከእርግዝና እስከ ማረስ,ዓብሮ እስከማሳደግ የለፋው የልጄ አባት ቤቱን ጥሎ እኛ ጋር እየመጣ አንዴ 40,000 ኢሮ መልስ አንዴ በዋናነት 20,000 መልስ ቢባል አላቅህም ብዬ እንዲሞት አላደረኩም እኛ ከተማ ትልቅ ስለሆነ አስመዘገብኩት ከዛ 12590 ክፈይ ብለው በሌላ አስመስለው ሁለት ሴቶች ፈረ ንጆች ላኩልኝ ጎረቤትትየዋ አነጋገርሽን አሳምሪ በነሱ ይፍታል አለቺኝ ድግሱ እነሱን መቀበሉ ሆነ ደብዳቤውን ሳሳያቸው ይሄን ከከፈልሽ 20,000 ኢሮው ይሻራል እርፍ ዓለች በየነች ብሸጥም አላወጣ በወር 500 ተቀንሶብናል እሱ እየሰራ ነው ይመስገን የሰራበትም ይወሰዳል እዳው እስኪያልቅ እኔም ሰው ሆኝ ሰው ማጽናናት መቻሌ ይመስገን ብር የሄዳል ይመጣል የሰው ሂወት ይበልጣል ብያቸው ደስም ብ ሎአቸዋል!

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 3 года назад +1

      ሰላዳመጥሽ እኮ ነው የኮመትሽው ኮተት ገረድ

    • @massibekele7182
      @massibekele7182 3 года назад

      Kkkk adamite iko new yetechenekew

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 3 года назад

    TUZETE......!!!!!!! kkkkkkkkkkkkkkkk G7 tnetane temechegne....kkkkkkkkkkk

  • @bjbj7472
    @bjbj7472 3 года назад

    በእዚህ ሰውዬ የሚሰራው ዲያቢሎስ ጮኦ መውጣት አለበት

  • @meazadesta483
    @meazadesta483 3 года назад

    አንተ ግን ትልቅሰውአይደለህም ?ዘምብለህ ታወራለህ ፈጣሪይመስገን ግንቦት በሠላም አለፈ እንደአንተ ያለውን መንግስት በአሸባሪ ማሠር አለበት

  • @ethiopiatenur313
    @ethiopiatenur313 Год назад

    He is drunk 😮he looks like alcoholic 😅we lesson to anyone nowadays 😢

  • @yayatheethiopia5984
    @yayatheethiopia5984 3 года назад

    ጠንቋዮች በዙ ጅሎች በረከቱ
    ተንጋግተው ሊከቡን እየተራኮቱ
    ሚዲያው ገነት
    በየጅሎች መንደር
    መመልከቱን እንጂ
    የማይችል መመርመር ።

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 2 года назад

    ይቺ ሰውዬ ትዋሻለች

  • @gemedaanbessa269
    @gemedaanbessa269 3 года назад +1

    ኡውነት ብቻ እንደሚያሸንፈ ጥርጥር የልኝም፡
    ነገር ግን የእርሶ ዎሬ አስልቺ ነው፡ ቀዳዳ ሽማግሌ😷😷😇😇

  • @fitsummezgebu1389
    @fitsummezgebu1389 3 года назад

    አብየት ድርሰት ሁሌ ዘንዶ ተራራ እያልክ መአት አታዉራ የደብተራ ልጅ 666 በቃን ጢም አድርገህ ሞላከን ሲስተምህ ቀይር ዘመናዊ ደብተራ ዞንዶ ዘንዶ ኪኪኪኪኪኪ

  • @yafajrbro3800
    @yafajrbro3800 3 года назад

    አንዱም መልእክት አልተፈጸመም ቆሻሻሻሻ ቀባጣሪ ጠንቁዋይ ዘኖዶራስ እኛ በዘንዶ አናምንም አሸባሪ

  • @zkab6135
    @zkab6135 3 года назад

    ሰለሞን ዘባራቂ ዉሸታም ሰካራም

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 3 года назад +11

    ጤነኛ ነው ይህ ሰው? .. psychopath. .የህክምና ርዳታ ያስፈገዋል። ሀሌታዎች ማፈሪያ ናችሁ፣ ይኼንን ቁም ነገር ብላችሁ ማቅረባችሁ። ህዝቡን አትበክሉ። trash talking.

    • @keberueyuil3940
      @keberueyuil3940 3 года назад +1

      ደደብ ደንቆሮ

    • @lunaamor5354
      @lunaamor5354 3 года назад +1

      የኔታ ሳይሆን ሀሌታ

    • @biuletsegakassa1775
      @biuletsegakassa1775 3 года назад +4

      በቅርቡ ትጠፋለህ ጨዋታ ከመሠለህ

    • @Ganebo-n4p
      @Ganebo-n4p 3 года назад

      @@lunaamor5354 አመሰግናለሁ ከይቅርታ ጋር

    • @Ganebo-n4p
      @Ganebo-n4p 3 года назад

      @@biuletsegakassa1775 ፈቃድህ ከሆነ እባክህ ዛሬውኑ....ከምስጋና ጋር😄😂

  • @kibru2965
    @kibru2965 3 года назад

    ይህ ሰው መከራ የለውም እንዴ ከግንቦት 4-24 ከባድ ጊዜ ነው አለ ግንቦት 24 ምጥ ይዞኛል አለ ወለደ እንዴ? አሁን ደግሞ እስከ ህዳር 24 ሃያ አራት ምንድነው?