Girma Tefera, Ahmed Teshome, Helen Tesfaye & Mesay Tefera - Zemenesh Yibarek - Ethiopian Music 2019

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 ноя 2024

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @amantsamuel1908
    @amantsamuel1908 5 лет назад +239

    ግርማ ተፈራ ውስጤ ነህ😘 ማነው እንደኔ ግርማ ተፈራን የሚወድ?

  • @እሙየነኝ
    @እሙየነኝ 5 лет назад +499

    ባረብ አገር ያላችሁን በሙሉ ያለፈውን ልፋታችሁን አይቶ የወደፊት ዘመናችሁ ይባረክ መልካም አዲስ አመት

  • @abunekedir
    @abunekedir 5 лет назад +542

    አገሬ እንዴት እንደናፈቀኝ እኮ ማነው እንደኔ የናፈቀው😥😥

    • @selamyebsra6480
      @selamyebsra6480 5 лет назад +3

      እኔ አለ

    • @hannamonica7089
      @hannamonica7089 5 лет назад +5

      እኔም በጣም ናፍቆኛል

    • @beziwende6001
      @beziwende6001 5 лет назад +2

      እኔ ዉዴ ሰብ ቤተሰብ እንሁን🙏

    • @beziwende6001
      @beziwende6001 5 лет назад +2

      @@selamyebsra6480 ዉዴ ሰብ ቤተሰብ እንሁን🙏

    • @beziwende6001
      @beziwende6001 5 лет назад +2

      @UCRPuI7BUvAZHIwsivCn8Tvw ዉዴ ሰብ ቤተሰብ እንሁን🙏

  • @getshtube8058
    @getshtube8058 5 лет назад +308

    wow ምን አይነት ስብስብ ነው!
    በአዲሱ አመት እግዚአብሔር ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን
    ለዘረኞች እና ሀገር በጥባጮች ማስተዋልን ያድላቸው።
    ለመላው ኢትዮጵያውያን እህት ወንድሞቼ መልካም አዲስ አመት።

  • @teddyafro_net4076
    @teddyafro_net4076 5 лет назад +152

    የተፈራን ልጆች ግርማ ተፈራ ና መሳይ ተፈራን የምትወዱ ላይክ በሉኝ
    #ሰብስክራይብ

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 5 лет назад +3

      ወንድም አማቾች ናቸው እንደ ጉደ😳😳😳

    • @teddyafro_net4076
      @teddyafro_net4076 5 лет назад +2

      አዎ ደስ አይሉም?

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 5 лет назад

      @@teddyafro_net4076 በጣም ደስ ይላሉ😍😍 ግን አላውቅም ነበር ይገርማል

    • @habtamunigussie
      @habtamunigussie 5 лет назад

      Facebook ተውኩልክ እዚህም መጣክ######

    • @abbelnichola3792
      @abbelnichola3792 5 лет назад

      @@ruhamabarkot4802 correction,
      He is the oldest son of Legendary singer Taffera Kassa .

  • @majorkifle5183
    @majorkifle5183 5 лет назад +164

    I I'm from eritrea i love you ethopian music please like me😍

    • @furtunayemane8783
      @furtunayemane8783 5 лет назад

      Eta enetaye werideka abezeye hagereka kedeka like telemene nemenetaye elama eu

    • @jerry_jerusalem4819
      @jerry_jerusalem4819 5 лет назад

      Major Kifle we also loves you💖

    • @majorkifle5183
      @majorkifle5183 5 лет назад

      Menbar beakli zarkey dehirka aleka qurub tebaraber kab tegrina music amharica music zesmo yebezeh so always i love you ethopian song❤

    • @furtunayemane8783
      @furtunayemane8783 5 лет назад

      Ewae music weye film naye ethiopia sele zereaka afeka melieeka ketelemene heferete yebelekan meebalene dehereten dema mese mesekaf weye zemeleketeka zeyemeleketeka meteesesar enetaye alewo zekefealekan zetsebekelekan memika mefekat tsebuk yemeseleni::

    • @messihabeshawimessihabesha4320
      @messihabeshawimessihabesha4320 5 лет назад

      AMAN AMAN HGERA AMLAK yexabek

  • @ዊንታኤርትራዊት
    @ዊንታኤርትራዊት 5 лет назад +580

    እኔ ከኤርትራ እንካን አደረሳችሁ አደረስን የምወዳቹህ ውድ ያገሬ ልጆች እውዳቹዋለው ኑርልኝ ደሞ ዛሬ ልደቴ ነው እስኪ ላይክ በሉኝ subscrib አትርሱ 😍😘

  • @adalemiper1382
    @adalemiper1382 5 лет назад +79

    አሪፍ ዘፈን ወድጄዋለሁ ኢትዮianያዊ አይደለሁም ቋንቋውን እየተማርኩ ነው። ከሶማሊያ ❤️

  • @ከካፍለኪሓሳበይዑቁርፍክሪ

    ኣሕመድ ተሾመ ምወደው ላይክ ሳላረጉ አዳታልፉ 😍💞🇪🇹🇪🇷🇪🇹💕

  • @sameratubeonline2866
    @sameratubeonline2866 5 лет назад +407

    እስኬ ማነው እደኔ ከስደት መልስ አድስአመትን ከቤተሰብጋር ማሳለፍ ያማርው በላይክ 👍👈አሳዩኝ

    • @beziwende6001
      @beziwende6001 5 лет назад +2

      እኔ ዉዴ ሰብ ቤተሰብ እንሁን🙏

    • @mimibedane7449
      @mimibedane7449 5 лет назад +1

      Betam amrogal. Ayzosh!

    • @munirajuma8181
      @munirajuma8181 5 лет назад +3

      አገሬ አዲስ አመት ሳላከብር ሰባት አመት ሞላኝ

    • @sameratubeonline2866
      @sameratubeonline2866 5 лет назад

      @@beziwende6001 እሽ ደመርኩሽ ጎራበይ

    • @sameratubeonline2866
      @sameratubeonline2866 5 лет назад

      @@munirajuma8181 አይዞሽ እኔ8አመት

  • @linamussafa5031
    @linamussafa5031 5 лет назад +30

    በሰው ሀገር ያላቹ በተለይ በሰው ቤት እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳቹህ እድሜ ጤና ሰጥቶን ያሰብነውን አሳክተን ሀገራችን ምናከብር ያድርገን 🇪🇹 🙏

  • @abelkumlachew2424
    @abelkumlachew2424 5 лет назад

    ዛሬ ሰማይ ይሄ ሰማይ ሰንደቅሽ ነዉ ከላይ!!!!!
    በጣም ደስ ይላል ለ አዲሱ አመት በሰላም ያድርሰን::

  • @amooore5247
    @amooore5247 5 лет назад +28

    love EThIOPIA ❤FROM SOMALI🇸🇴WE ARE❤

  • @MOHA-pp6tq
    @MOHA-pp6tq 5 лет назад +133

    እንኳን ለኣዲስ አመት 2012 በስላም ኣደረሳቹ
    አዲሱ ኣመት የስላም የፍቅር ዘርነኝነት ጠፍቶ እርስ በርሳቹ እምትከባበሩ እምትፋቀሩ ያርግላቹ መልካም ምኝተ ነው እስቲ ያኣውዳመት ላይክ ሳብስክራይብ በማድረግ እናመስግናለን በሉኝ from 🇪🇷🇪🇷

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 5 лет назад +6

    ቀንን በቀናት ወርን በወራት ዘመንን በዘመናት የሚለውጥ እርሱ የማይለውጥ ጌታ አዲስ አመት ላደረሰን ክብር ይግባው መልካም አዲስ አመት ወገኖቼ ethiopia eritera

  • @ማሂኢትዮጵያዊት
    @ማሂኢትዮጵያዊት 5 лет назад

    አሜን እናት ሀገሬ ዘመን ሽ ይባረክ አንድነት ሰላም ፍቅር ይብዛልሽ ክፉውን ያርቅ ል ሽ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @fikirabrham6191
    @fikirabrham6191 5 лет назад +55

    ወግ ደረሰኝ አንደኛ ነኝ ላይክ ጉጩኝ እስቲ ስለ ሙዚቃው ሰምቼ ንኮምንት ነው

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel 5 лет назад +1

      ፍቅር እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ምግብ አዘጋጅ ነኝ

  • @bezatube9846
    @bezatube9846 5 лет назад +3

    ኢትዮጵያዬ ወድሻለሁ ዘላለም ኑሪልኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hiruthirut5378
    @hiruthirut5378 5 лет назад +50

    አዲስ አመት ከቤተሠብ ጋር ማክበር የናፈቀው እደኔ ማነው እስቲ like

  • @sarahsarsarah4091
    @sarahsarsarah4091 5 лет назад

    ኡዑፍፍፍ ዓመት በዓል በመጣ ቁጡር ሆዳቺን ርብሽ ርብሽ ትላለለች በስዳል ዓለም ያላችሁ ወገኖቼ አይዞዋችሁ አንድ ቃን እኛም እንዳሰዎ አልፎልን ዓመት በዓል ከቤተሰብ ከጎዋዳኛ ከዘመ አዝማድ ጋራ ሆነን የምናከብር ቀን ይመጣል እዝካዛሁ በትግስት እና በተስፋ መተብቃ ነው ከእግዚአብሔር ጋ

  • @reduhabeshawt6680
    @reduhabeshawt6680 5 лет назад +6

    ኢትዮጵያዊነትን ያወጀ ውብ ሙዚቃ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍 እንደው ስወዳችሁ ደግሞ በርቱ የኔ ጀግና ❤👍👌

  • @እኔምሀገርአለኝየሚታይበሩ

    እኔ ግራ ግብት ያለኝ አሁን ይሄ ስለሀገር ተስፋ ፍቅር አንድነት የተዘመረን ሙዚቃ ዲስ ላይክ የሚያደርግ ሰው ምን ይባላል ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ከማለት ውጭ

  • @AGESarsema
    @AGESarsema 5 лет назад +36

    ኢትዬጲያ ለዘላለም ትኑር።

  • @habtamuabebe5514
    @habtamuabebe5514 5 лет назад +2

    እጅግ በጣም ደስ ይላል, ያስለቅሳልም 😥😥😥😥 ...... ውድ ኢትዮጵያውያን ጠላቶቻችን ይህን ክፉ ጊዜ አጋጣሚውን በመጠቀም ከውስጥም ከውጭም በመሰባሰብ ሀገራችንን ሊያፈርሷት እዳር የደረሱ መሆኑን በመረዳት ባንድ ላይ ልንቆም, ልንተባበርና በዬ እምነታችን ልንጸልይ ይገባናል !!!! ፈጣሪ ኢትዮጵያችንን (#💚💛❤️ )ሰላም ያድርግልን አሜን 🙏🙏🙏!!!!

  • @queensemiraahmed3625
    @queensemiraahmed3625 5 лет назад +51

    I love you Ethiopia people 💚💛❤ I live in Turkish 🇹🇷so we love you Ethiopia

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *ጌታ ሆን ክቀን ቀን አሻጋግርህ ለአምት አምት ለአሽጋግርህን ክብር ተመስግን ልዑል እግዚአብሔር ተመስግን ምርጥ አምት ነብር2011ለእኔ እንኳን አድርሳችሁ2012እፍ. እፍ የስድቴ መጭርሻ ምርጥ አምት እንዲሆንልኝ እመኛልሁ!*

  • @ማሂ-ቨ6ጀ
    @ማሂ-ቨ6ጀ 5 лет назад +16

    እንኳን አደርሳችሁ ውድ የእምየ ኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላም ይብዛላችሁ

    • @cell7697
      @cell7697 5 лет назад

      አረ ዉይ አዲስአመት የሰላም የእድገት ያድርገዉ አረ አገሬ ናፈቀኝ

  • @ferahewotetedasse9165
    @ferahewotetedasse9165 5 лет назад +1

    ዋው 👌👌👌👌👌👌እሚገርም ግጥም በሚማርክ ዜማና ቅንብር እስኪ እንደኔ የተመቸው 👍👍👍👍👍💚

  • @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ
    @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ 5 лет назад +6

    አላህ ከስደት አውጥቶ ባሀገራችን ዘመናችንን ይባርክልንንንን ያረብ

  • @zinet-r3k
    @zinet-r3k 9 месяцев назад +1

    Mesayiye❤❤❤ widididd

  • @አማራነኝያውምጎጃም
    @አማራነኝያውምጎጃም 5 лет назад +9

    እውነት እንደኔ ያለቀሰ አለ ይሄን ዘፈን ሰምቶ እውነት የድሮዋ ኢትዮጵያ ናፈቀችኝ እኔስ ከምር

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጐ4ዸ

    አዲስ ዓመትን ከቤተሰቦቼ ጋ በሀገሬ ላከብር ነው እግዚአብሔር ይመስገን ደስ አይልም በጌታ ዋው

  • @dallol_entertainment
    @dallol_entertainment 5 лет назад +10

    በአዲሱ አመት ሀገራችን ሰላም ሆና ለማየት ያብቃን ምትሉ ላይክ… ሰላም ነዉ የናፈቀን.. ይህ ስብስብ ስንት ላይክ ይገባዋል?

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 5 лет назад +2

    በእውነት እጅግ በጣም ልብ የሚነካ ሙዚቃ ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያና ህዝቧን ወደቀደመ ክብራቸው ማንነታቸው ይመልሳቸው ፍቅር ይስጠን ከገዛ ማህፀንዋ ወጥተው የሚጎዷትን ሊበትኗት ቀን ከሌት የሚለፉትን ፈጣሪ ቀልባቸውን ይመልስልን🙏💚💛❤

  • @thefuture12
    @thefuture12 5 лет назад +71

    ኢትዮጵያዊነት የሚያኮራው፤ ጐጠኝነት የሚያሳፍረው እስኪ ልየው፤ ኣሎህ በሉኝ ብቸኝነት እየገደለኝ ነው

    • @dailyEthiopia
      @dailyEthiopia 5 лет назад +1

      ኣሎህ፡፡ ኢትዮጽያ ሁሌም

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel 5 лет назад +1

      እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ምግብ አዘጋጅ ነኝ እኔም አድርጌሻለሁ አንችም ብቅ በይ

  • @ታሪክየድንግልልጅሰደተኛዋ

    በእውነት ሆዴ ባባ እህት ወንድሞቼ መልካም አዲስ አመት ሁላችንንም ከሰደት መልሶን በሀገራችን አዲሰ አመትን ለማክበር ያብቃ በኢትዮጵያ ሰላምና ፍቅር ይሰፈንባት ዞሮ መግቢያችን የእማማ ኢትዮጵያ ክፉዋን አያሰማን💚💛❤ አሜን አሜን አሜን😍😍😍😍😍

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 5 лет назад +3

    አቤት ያበደ ነዉ ነዉ ጥምረታቹ ዉበት ሰጠዉ የበለጠ እኔም በአገሬ ዘና ፈታ እያልኩ አዲስ አመትን ለመቀበል ተዘጋጅቻለዉ አገሬ ሁሌም አበባ ሁኝልኝ

  • @yordayesayat2909
    @yordayesayat2909 5 лет назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ የፈጣሪ ሀገር ናትኝ አሜን ዘመኗ ይባረክ በ አዲሱ አመት ሰላሟ ሰፍኖ ህዝቦቿም ተዋደው ተከባብረው ተሳስበው የሚኖሩበት ዘመን ያድርግልን🙏🙏🙏🙏

  • @ነኝሡኒዋየድንተማሪ
    @ነኝሡኒዋየድንተማሪ 5 лет назад +4

    💚💛❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ ክፉ ነገር ይያዝልን
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @Johny-hu9od
    @Johny-hu9od 5 лет назад +1

    እኔ ከኤርትራ ነኝ፡ መልካም ኣዲስ ኣመት፡ መጪው ኣመት ሙሉ ሰላም ለኢትዮጵያ፡ ለኤርትራ ደሞ ዲሞክራሲ እመናለሁ፡🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹

  • @arsema1225
    @arsema1225 5 лет назад +24

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለ እናት ሀገራችን ኢትዬጲያ።

  • @fikerdesalegn7246
    @fikerdesalegn7246 5 лет назад +1

    ሀገሬ ሰላም ሆነሽ ማየት ናፈቀኝ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ።

  • @hidayamoh6044
    @hidayamoh6044 5 лет назад +8

    I'm from Sudan I love Ethiopia

  • @ayeneayene3232
    @ayeneayene3232 5 лет назад

    አዎ እናት ሀገራችን ዘመንሽ ይባርክ ሰደተኛ ልጅሽ ነኝ ሁሌምምም ሰላምሽን ናፋቂ ትልቁ ሀብታችን ያንች ሰላም ነው እማማ አምላክ ይርዳሽ አሜንንን።

  • @gfyhghjjjcgfghhhj8157
    @gfyhghjjjcgfghhhj8157 5 лет назад +26

    እፍፍፍ አሁንስ ስደት መረረኝ በናታችሁ ምርር ብሎኛል በ Like አፅናኘኙ

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel 5 лет назад

      ወንድሜ ሰብስክራይብ አድርገኝ ምግብ አዘጋጅ ነኝ እኔም አደርጋችሆለሁ በማራም

  • @wulitatsegaye3385
    @wulitatsegaye3385 5 лет назад +1

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻ዘመንቪ፡ይባረክ፡ኢትዮጵያ፡አገሬ።🌻🌻🌻🌻🌻🌻💋💋💋💋💋💋💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💚💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖

  • @እናቴእወድሻለሁእናቴ-ኘ6ጀ

    አይ ኢትዮጲያዬ እንዴት እንዴምታምር እኮ
    መቼም ስሟ ሲጠራ ደስ የሚለው 👍👍💛💚♥ ኢትዮጲያዪ ለምልሚልኝ
    ፍቅር💚
    አንድነት💛
    ሰላም♥
    ያስንፍልን አሜን በሉ ከአሜን ይቀራል።

  • @eskuviva2384
    @eskuviva2384 5 лет назад

    ዋው ምርጥ ስብስብ መሳይዬ ግርማ ተፈራ ስወዳቹ ሀገሬ ዘመንሽ ይባረክ መኩሪያዬ መመኪያዬ ክፉሽን አያሰማን ለህዝቦችሽም ዘመናቸው የተባረከ ይሁን በፍቅር ፀጋ የምንለብስበት አመት ይሁንልን

  • @benyamtesema4089
    @benyamtesema4089 5 лет назад +14

    It is beautifully decorated with good quality video we thank all of u work hard to make it happen thanks god bless always ,united we stand divided we fall

  • @YENEHABESHAHD
    @YENEHABESHAHD 5 лет назад

    *ምርጥ ዘፈን ዐውድ አመት በሀገር ያምራል ድባቡ እውነት ነው ዛሬ ውጭ ሆኜ የሀገር ቤቱ ትዝ ሲለኝ ሀበሻ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል*

  • @blm5287
    @blm5287 5 лет назад +4

    I'm proud to be black habesha 🇪🇷❤🇪🇹💪💪

  • @fasikabera9704
    @fasikabera9704 2 года назад

    ዋዉዉዉዉ ልዩ ናችሁ እንኳን አደረሳችሁ ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🙏

  • @sameratubeonline2866
    @sameratubeonline2866 5 лет назад +5

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር የምትሉ በላይክ አሳዩኝ👍👈

  • @aishaaisha2573
    @aishaaisha2573 5 лет назад

    ወይኔ ልክ እንደጠበቅሁት ነው የሠራችሁት በጣም ደሥ የሚል ነው እንኳን አደረሣችሁ አደረሠን ሥደትም ያላችሁ ኢትዮጵያም ያላችሁ ለ2012 በሠላም ያሸጋግረን አሜን

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 5 лет назад +4

    A beautiful song, everyone who participated in this project deserve an A+, thank you.

  • @ሲፈንተስፋዬ
    @ሲፈንተስፋዬ 5 лет назад

    የኢትዮጵያ ሳላም ለህዝቦቸዋም ፍቅር እግዚአብሔር አምላክ ያውርድላት እምዬን የናፈቃችው አሜን በሉ።

  • @liyatubeliya949
    @liyatubeliya949 5 лет назад +7

    Best view ever Ma’ma Ethiopia 🇪🇹 🌼🌼🌼I wish I will be Home for New year
    Who’s wishes to be home like me

  • @fikerabi9151
    @fikerabi9151 5 лет назад +2

    _ምርጥ ስራ ነው_ !😊😍😘
    *እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር*
    💚💛❤
    *ዘመንዋንም ይባረክ* 🙇🙏

  • @eritreanstar3535
    @eritreanstar3535 5 лет назад +5

    I am from Iraq I like Ethiopia music ::

  • @mebrattesfaye9735
    @mebrattesfaye9735 5 лет назад

    እናቴ እማማ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ።ፈጣሪሽ ለኛ ልጆችሽ የጥንቱን አብሮነት ይስጠን እናመሰግናለ።መልካም የፍቅር፣የአብሮነት እና የፍስሃ አዲስ አመት ይሁንልን።ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን አሜን፫

  • @ilovemom-mf3rt
    @ilovemom-mf3rt 5 лет назад +5

    በውጭም በሀገርም ያላቹ አዲሱ አመት የሰላም የጤና የብልፅግና እንዲሆን ተመኘሁላቹ

  • @anwarjemal7139
    @anwarjemal7139 5 лет назад +2

    ኢትዬጵያ🇪🇹ሀገራችን በ2012 ማይቋረጥ ሰላም ፍቅር ልጆችዋ ተሰባስበ ምናኖርባት ትሁን አሚን!🤲🏿🤲

  • @abrahamwondasan9978
    @abrahamwondasan9978 5 лет назад +7

    Woww I love this song ...long live Ethiopia one love🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቅድስትየፈጣኙየመላእኩየቅ

    ሆደ ተረበሸ ዘንድሮም አዲስ አመት በሰው አገር ትግስቱን ስጠኝ በጣም ታምራላችሁ ኢትዮፒያዊነት ከምንም በላይ መታደል ነው 💚💛❤ ለዘላለም ትኑር!!

  • @mussietn1966
    @mussietn1966 5 лет назад +117

    *ኣሕመድ ተሸመ ት ዝፈትዎ ደራፊ ድዩ ወይስ ካልእ ንሱ ንተኾይኑ ብስሙ like plz*

    • @teddygsts8421
      @teddygsts8421 5 лет назад

      Nsu eyu wedi hager kxin

    • @thefuture12
      @thefuture12 5 лет назад

      I know him nisu eyu

    • @mullegeb7373
      @mullegeb7373 5 лет назад

      Like is just pound sterling for u ?

    • @tewelde1204
      @tewelde1204 5 лет назад

      እሱ ነው,,, ባማርኛ ፃፈው ብዙ ላይክ ታገኛለህ 😃

    • @mussietn1966
      @mussietn1966 5 лет назад +1

      @@tewelde1204 ኣማርኛ የለን ክክክክ

  • @የሺየድንግልማርያምልጅY

    ወይኔ ሃገሬ እንዴት እንደናፈቀኝ አውዳመት ከቤተሰብ ጋር ማሳለፍ ጌታ ሆይ እምዬ ኢትዮጵያን ሰላም ፍቅር አንድነት በአዲሱ አመት ዘረኝነትን ክፋት ምቀኝነት ድራሹ የሚጠፋበት ዘመን አድርግልን ከስደት መልሰን እስከ መቼ እየናፈቀን እንኑር እህህህ በያላችሁበት መልካም አዲስ አመት ይሁንልን 💞💝🙏🙏

  • @ኪዲነኝ
    @ኪዲነኝ 5 лет назад +11

    የምርጦች ስብስብ እንዴት እንደምታምሩ💓የተፈራ ፍሬዎች ድምጻቹ👌💓አህመድ የኔ ቅን አቦ ኑሩልኝ ጽድት ያለ ስራ አሳያቹን💚💛❤

    • @hafizoli1075
      @hafizoli1075 5 лет назад

      Ephraim tamru mache new adis albem milakew batam nafkonal

  • @rabiwoloyawa8568
    @rabiwoloyawa8568 5 лет назад +2

    ኢትዬጲያዊነት ዘፈን ይሉሀል።ይሄ ነው ቆዩልን ለኢትዬጲያ ሰላምን አንድነትን ያጎናፅፍልን 😢🙏

  • @እሙነኝየተዋህዶልጅ-አ7ረ

    ዋው ደስ ሲሉ ቅድስቲቷ ኢትዮጵያ ♥♥

  • @bezah7775
    @bezah7775 5 лет назад +1

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹መልካም አዲስ አመት በያለንበት😘

  • @rozishquen8580
    @rozishquen8580 5 лет назад +7

    Im proud to be Ethiopia😍😍😍

  • @ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ
    @ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ 5 лет назад

    ሀገሬን ህፃናትን አባቶቹን እናቶችን ወጣቱ ሳይከፋ እሚኖርባት ሀገር ትሆን ዘንድ ፈጣሪ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁን 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @ስደትእስከመቼ
    @ስደትእስከመቼ 5 лет назад +6

    ሀገር ናፈቅሽኝ ተይ ናፈቅሽኝ እንደኔ ሀገር የናፈቀዉ ላይክ አርጉልኝ

  • @አማራየጀአሳምነውፅጌወዳጅ

    ዋው ደስ ሲል ቀጣይ አመት እግዛብሄር ከፈቀደ አዲስ አመት ከቤተሰብ ጋር አከብራለሁ ከስደት መልስ እፍፍፍ እረኔስ ዛሬ ይበልጥ ሆዴ ባባ

  • @selamwitsharew8950
    @selamwitsharew8950 5 лет назад +3

    I don't know what iam saying when iam listening this song I'm so emotional thank you guys for the amazing song and inspireing lyrics
    this is the year we will be stronger ,braver, kinder and unstoppable
    Happy new year for All Ethiopian 💚💛❤ love my Ethiopia

  • @ሰብሊt
    @ሰብሊt 5 лет назад +1

    አዲሱ አመት
    የፍቅር❤
    የደስታ❤
    የብፅግና❤
    የአንድነት ❤
    ይሁንልን 🙏🙏🙏

  • @hananmohammed8894
    @hananmohammed8894 5 лет назад +4

    ከ 8 አመታት በሗል ሀገሬ ኢ/ያ 2012 ልገባ ነዉ በጣም ጓጉቻለሁ😪
    ሰላም ግርማ ድንቢ መሳይ love you💚💛❤

  • @mareyemaryamelje7796
    @mareyemaryamelje7796 5 лет назад +1

    ዘመንሽ ይባረክ! እናቴ ሀገሬ ኢትዮጵያዬ💛❤💚 አምላኬ ከስደት መልሰክ በሀገራችን እንድናከብረ እረዳን።

  • @halima438
    @halima438 5 лет назад +9

    ግን መችይሆን አድስ አመትን በሀገሬ የማሳልፈው እህህህህ አሁን ሆድ ባሰኝ እደኔ በሰው ሀገር የሆናችሁ የሀገሬልጆች ፈጣሪ ወደእናት ሀገራችን ይመልሰን እድሜና ጤና ይስጠን አሚን

  • @leyuetesfaye8980
    @leyuetesfaye8980 5 лет назад

    እንኩዋን አደረሳችሁ የሀገሬ ልጆች...ሆፕ ከሰረ እንዴ ተመልካች አጣ

  • @አትጠገብየናቶዐ
    @አትጠገብየናቶዐ 5 лет назад +3

    ምን አለ እንደናተ ሁሉም በፍቅር ቢያዜም ሀገሬ ሠላምሽ ናፈቀኝ

  • @ፍቅርብቻ-ሠ6ቀ
    @ፍቅርብቻ-ሠ6ቀ 5 лет назад

    ማነው እንደኔ ዘመን ሲለወጥ ብቻ ብቸኝነት የሚሰማው ፈጣሪ ሆይ ለዛሬ አመት እንኳን ሀገሬ ገብቸ ከቤተሰብ ጋር እዳሳልፍ ሀሳቤን አሳካልኝ መልካም አዲስ አመት በሀገርም በውጪም ያላችሁ 💚💛❤

  • @lilibmlilibm7532
    @lilibmlilibm7532 5 лет назад +4

    Beouty full voice and beautiful people and I am one love
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘
    Love you mamma Ethiopia

  • @kal3850
    @kal3850 5 лет назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ በውጭም በውስጥም ላላቹህ ኢትዮጵያውያን በሙሉ🙏 😘እኔ ግን ከፍቶኛል ሁኘ በሰው ሀገር እንደ እኔ ስደት ያስጠላቹህ ልያቹህ ማሮች 😓

  • @zeharaali8675
    @zeharaali8675 5 лет назад +5

    100%ቦታው አርቲሥቶቹ 100% የሠጠ አለ እንደኔ

  • @yejegnitlij8222
    @yejegnitlij8222 5 лет назад +1

    Ufffff መች ነው አዲስ አመትን ብ አገሬ ሆኜ የምቀብለሁ 😰🇪🇹
    🌼የምርጦች ስብስብ wow ውብ ናችሁ🌼
    🌻🌼እንኳን አድረሳችሁ 🌼🌻
    🌼🌻2k12🌼🌻
    🇪🇹🇪🇹

  • @fakiyajamal3627
    @fakiyajamal3627 5 лет назад +15

    Let love each other my beautiful people please ❤️😘may Allah bless Ethiopians

  • @takkoushtak8336
    @takkoushtak8336 5 лет назад +1

    በጣም ቆንጆ ስራነው ሁሉም ላገሩ አደዝ ሊዘፍን ያስፈልጋል ባሁንሰዓት በጣም ያስፈልገናል
    ላገራቺን ሰላም ያርግልን አዲሱ ዓመት ጥሩ ነገር ምሰማበት ዘመን ያርግልን እደኔ ሃገሩ የናፈቀው ማነው

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 5 лет назад +12

    ሃገራችንን ሊበታትኗት ካሰቡ ጅቦች መዳኒያለም እንደ ሎጥ ሚስት አድርቆ ያስቀምጥልን ስታምሩ ኢትዮጲያ ሃገራችንን ከክፍ ከሚያስቧት እርሱ ይታደጋት መጪውን ዘመን የበረከት የፍቅር የአንድነት አመት ያድርግልን አንድም ሰው አይጉደልባት የኢትዮጲያ ምድር ፍቅር በዝቶ ይታይባት!

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 5 лет назад +1

    እንቁጣጣሽ💐💐💐💐 እንኳን አደርሰን አደርሳችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ሰላም ለኢትዮጵያ💐💐💐💐💐💐

  • @leylahussen2709
    @leylahussen2709 5 лет назад +4

    እስት ማናው እትዮጵያን ከልቡ ያምወድ?

  • @yenuyenu92
    @yenuyenu92 5 лет назад

    እግዚአብሔር ሆይ አገሬ ሰላም ፍቅር ስጥልኝ ፀሎቴ ነው ማነው በስደት አዲሱ አመት ሲከብ ሆድ የሚብሰው ወይ ሰደት አይኑ ይጥፋ እንዲ ያማራርቅ 😂😂
    🎂Ethiopia happy new years 2012
    wooow naw music በርቱ ኢትዮ ❤❤

  • @hayutoub8057
    @hayutoub8057 5 лет назад +3

    ድስ ላይክ ያደረጋችሁት ግን ጤናቸሁ ያሳስበኛል በቅርባችሁ ሆስቢታል ካለ ታከሙ

  • @የብርዛፍጎንደሬዋ
    @የብርዛፍጎንደሬዋ 5 лет назад +1

    ደስ##የሚል ስራ በጣም##ነው የሚያምር😍😍😍😍

  • @samv2145
    @samv2145 5 лет назад +10

    Some people working very hard to destroy our beloved country. Please pray for Ethiopia. May God keep us safe.

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 5 лет назад

    ምርጥ ሙዝቃ እኔስ ስንት ጊዜ ወነኝ አዲስ አመት ቤተሰብ ጋር ሳላሳልፍ ብቻ ተመስገን ነዉ በአዲስ አመት ሁሌም አምሌኬን የምለምነዉ አዲስ ነገር ሰላም ፍቅር ይብዛልን የዘድሮን እንባ ያብስልን የአገር ነገር የማል

  • @ኢትዮጲያዊትሀበሻ
    @ኢትዮጲያዊትሀበሻ 5 лет назад +4

    I'm going to Ethiopia after 20 days
    Thanks to gad

  • @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
    @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 5 лет назад +1

    ፈጣሪ በያለንበት ሠላሙን ጤናውን ፍቅሩን ያድለን ጋይስች

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 5 лет назад +12

    Dis Like ያረጋቹ የኢትዮጵያ ጣላቶች ናቹ ማለት👊😠😠

  • @bluecandy6164
    @bluecandy6164 5 лет назад +1

    ቢዘፍኑላት የማትጠገብ ኢትዮጵያችን 💚💛❤ ታምራላችሁ