Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 201

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • የቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 201 | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 201

Комментарии • 1,5 тыс.

  • @tiruneshendalawe3581
    @tiruneshendalawe3581 6 лет назад +380

    እንኳን ወደ አድስ ሲዝን ጀመራችዉ ቤቶችየ ግን ዛሬ ቅዳሜ ነዉ እንደ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመድሀኒዐለም አመታዊ በአል አደረሳችዉ ቸሩ መድሀኒአለም በያለንበት ይጠብቀን አሜን ♥♥♥

  • @ብተስፋእየዝነብርጓልትግራ

    ቤቶችየ ውስጤ ናቹ እኮ ሁላችሁም ጥግ ድረስ እወዳችዋለሁ💋💋💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞👍👍👍

  • @emebetderebe5370
    @emebetderebe5370 6 лет назад +109

    ቅቅቅቅ በስንቱ ልቃጠል አለች ብርምጣድ ቻለው ይቤ እኛም ስደት አቃጥሎናል 😘😘😘😘😘

  • @ተጫዋቿየጭህናልጅ
    @ተጫዋቿየጭህናልጅ 6 лет назад +87

    የእከ አዲናቂ ላይክ
    እኳንም በሰላም መጣችሁ

    • @tomjoy4116
      @tomjoy4116 6 лет назад

      እሙ አቡበክር የጭህና ልጅ nomelo7,

    • @SaraSara-wf8vh
      @SaraSara-wf8vh 4 года назад

      ❤️❣️♥️👋✊

  • @የእናቴአፍቀራሚሚዬ
    @የእናቴአፍቀራሚሚዬ 6 лет назад +279

    እንኳን በስላም መጣችሁ ቤቶችዬ አሁን እንኳ ስራ ለይ ነኝ ማታ አያለሁ መልካም የስራ ግዜ ይሁን እንዳ እኔ በስደት ዓለም ለይ የለችሁ ስናይ ቀን ይሁንልን ♥♥♥♥♥♥

  • @ጉራጌአንበሳ
    @ጉራጌአንበሳ 6 лет назад

    የዛሬው በጣም ደስ ይላል የእውነት መቅረት የሌለበት ባህላችን አስታወሱት ጎበዞች የአሁን ግዜ ትውልድ በጣም ተበላሸ የሌለ ባህላችን እጅግ አስጠላ በፈጣሪም ዘንድ የማይወደድ ነገር ነው የሚሰራው ሁላችንም ልቦና ይስጠን

  • @renadigic1019
    @renadigic1019 6 лет назад +158

    ክርሥቲያን እህት ወንድሞቼ መልካም ሰበት የሣምንት ሠው ይበለን እንኳንም አደረሣችሁ ምርጦቸ

    • @hanayemariyamlijhanayemari1355
      @hanayemariyamlijhanayemari1355 6 лет назад

      Renad Igic እንኳን አብሮ አደርስን የሳምንት ስው ይበለን ዛሬ በሽ ነንን የድራማ ማአት አለ

    • @renadigic1019
      @renadigic1019 6 лет назад

      Hana yemariyam lij Hana yemariyam lij አወ ባገራችን ድራማ እንኳን እነደሠትጅ ሠውሀገር ታፍነን ተጎዳን እኮ ውደ ይመችሽ ሁላችንንው ሁሌም እሁድ በሆነ

    • @neanegn3210
      @neanegn3210 6 лет назад

      Renad Igic Amen taberki

    • @asemamewuademasu7401
      @asemamewuademasu7401 6 лет назад

      Renad Igic እንኳ ን አብሮ አደረስን
      አሜን
      ቤቶችየ እንኳ ን በስላም መጣችሁ

    • @ሰአዲየወረባቦዋ
      @ሰአዲየወረባቦዋ 6 лет назад

      አይ እከ አሁንም ልብስ አልቀየርክ።

  • @iloveyoumomo1287
    @iloveyoumomo1287 5 лет назад +8

    የመዳሜን ጩኃት ድክመቴን ድብርቴን የምረሳው ቤቶችን ሳይ ብቻ ነው ደስ ትላላችሁ

  • @mulugojjamwubetu7309
    @mulugojjamwubetu7309 6 лет назад +48

    ቤቶች በጣም እወዳችኋለሁ እንኳን መጣችሁልን ግን ግን በጣም የሚደብር ነገ እያየሁባችሁ ነው እሱም የእከ ልብስ የባላገር መሆን ከተፈለገ መልካም ነው ግን ብዙ ውብ የሆነ የባለሃገር ልብስ አለ ስለዚህ ባህሉን ሳይለቅ እከ ልብስ መቀያየር አለበት ቤቶች 201 እስኪደርስ ድረስ እከ አንድ ልብስ ብቻ ምነው ? ስለዚህ አስተካክሉ

    • @believeme1569
      @believeme1569 6 лет назад +1

      Aw unetnew buzuh libsoch alew mekeyer albet

    • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
      @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 6 лет назад

      Mekeyer kalfelegus endawum dessss yilal yamral betam ye eke lbss

    • @etenshetensh8854
      @etenshetensh8854 6 лет назад

      Mulugojjam Wubetu

    • @balayneshalebe3426
      @balayneshalebe3426 6 лет назад

      Mulugojjam Wubetu እውነት ነው እኔም እደግፈዋለሁ ሥንት የባላገር ልብሥ አለ

    • @ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ
      @ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ 6 лет назад

      Mulugojjam Wubetu በመጀመሪያ የቤቶች ደራሢ ተዋናይ ወዳችዋለሁ አሪፍ ነው ሚወደድ ሚፈቀር ነው የከ ልብስ መቀየር አለበት የገጠር ልጂ ነኝ በቀን ሶስት አራት ቀይራለሁ ነበር ውነት አመቶች አድ ልብስ ሚለብስ የለም መቸም ባኸላችን ቢሆንም ይቀይራሉ ቀያይረን ነው የኖርን ባኸላችን መጠበቁ ተመቸኝ ልብሡ ሚያመለክት የገጠርሰው ማይቀይር ነው ለማለት ከሆነ ስተት ነው የጸዳው ገጠሩ ነው ገጠር ስላደኩ አደለም አሉ አይቻለሁ ሁለት ሶስት ባይቀየር አድ ልብስ ከጠና ሁለት ቀን ቢሆን ይሻላል ግን ሚያረግ የለም ከ30አመት በፊት ከሆነ እደሁ አላቅም ግን እከ ይስተካከል

  • @ትዕግስትአበበ
    @ትዕግስትአበበ 6 лет назад +29

    ዋዉ ቤቶችየ ድንቅ ሀሣብ ነዉ ልብ ላለዉ ሠዉ ማለት ነዉ አወ ባህላችን ወጉ ተረስቷል ካልተንዘላዘሉ ፣ካላረገዙ ሽማግሌ መላክ በወግ በማዕረግ ማግባት ቀረ ይገርማል አሁን ሁሉ ነገር ከተፈፀመ ሗላ ሠርግ መደገሱስ ምን ይባላል ልጅ እያለሁ ሠርግ ሢባል ሙሽራዉንና ሙሽሪትን ለማወቅና ለማየት አቤት ያለን ጉጉት ነበር ዛሬ እማ አገር ከአወቀን ፀሀይ ከሞቀን ካንቃቃን በሗላ ነዉ ጉዳችን ሲፈላ ስናረግዝ ነዉ ሽምግልና ትዝ የሚለን ።
    በአጉል ስልጣኔ ቦይ ፍሬድ ገርል ፍሬድ እያልን የፈጣሪ ድንበር ባናልፍስ ምን ዓለበት ልብ ይስጠን ።ቀጥሉበት አሪፍ ነዉ ቤቶች የእከን ልብስ ቀይሩልን እንደ ሁሉም ሲዝን አለቀ ኦኮ በዚቹ ልብስ ባላገር መሆኑን ለመግለፅ ከሆነ መቸም ስንት ሽቅርቅሮች እንዳሉ አትርሱ እንጂ መአት የባህል ልብስ አለን እኮ ምነዉ ከአንዲት ካሽመር ጋ አጣበቃችሁት እኮ

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 лет назад +1

      ትዕግስት አበበ እባካቹ ሰብስክራይብ አርጉኝ በቤቶች ስም አመሰግናለው

    • @zmzmahmad3017
      @zmzmahmad3017 6 лет назад +1

      ትዕግስት አበበ hi

    • @fadelaabamoga6192
      @fadelaabamoga6192 6 лет назад +1

      ትዕግስት አበበ ewenete newe Allah Lebe yeseten

    • @ትዕግስትአበበ
      @ትዕግስትአበበ 6 лет назад

      Zmzm Ahmad ሀይ

    • @balayneshalebe3426
      @balayneshalebe3426 6 лет назад +1

      ትዕግስት አበበ በትክክል እህቴ አቦ ሠላምሽ ይብዛ እንደው ቃል ያንሠኛል አደነኩሽ

  • @እማየእሩጫየላንችውነው

    ትክክክክል ጥሩ ነው አስተማሪ ነው ብዙወቹ በተጋቡ በ3ወራቸው ወለዱ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @wedamamo2390
    @wedamamo2390 5 лет назад

    ሰላም ለኢትዮጵያ እንዲሁም ለስደተኞች ጭምር ።በጣት ብልጫ ሳይሆን በእውነት ላይ የተመረኮዘ አካሄድ ተጓዝ ብቻዬንም ብትሆን በእውነት ላይ ፅና ።ሺማግሌ ቃልህን ጠብቅ ☝

  • @ረሂማእናቷንናልጇንናፋቂስ

    ቤቶችየ እንኳን ወዴ አድስ #part ብቅ አላችሁ በጣም አስተማሪና አዝናኝ ድራማ ነው #ሰላማችሁ ይብዛ
    በስደትም ያለነው በሰላም ለሀገራችን መሬት ያብቃን #amiiiiiin በሉ አይከፈልበትም

  • @hilinafeyisa1978
    @hilinafeyisa1978 6 лет назад

    ቤቶች በጣም የምንወደወ ድራማ ነዉ ልጆቼ በጉጉት የሚጠብቁት የይበቃልን ቋንቋ የዘሩን ቁጠባ መጨረሻም የሽማግሌን አላላክ ያየንበት ነዉ በርቱ 👏ብዙ ተዝናንተናል ስቀናል እናመሰግናለን

  • @hadifikrgalraya4300
    @hadifikrgalraya4300 6 лет назад +11

    እሰይ ተመስገን ቤቶች ጀምራቹ ነዉ 💖💖💖💖💖
    ከእንግዲህ ድብርት የለም

    • @aronyabsera7490
      @aronyabsera7490 6 лет назад

      Hadi Fkr Gal Raya bglgyrdyghffdgjoh6dteu, and a half hours. I dhhih0922310340sfdxgf, and I will be in a few minutes do huffy go on to you by cgbncjvgxf email or telephone and email from fgf😢😑😐😮😣😯😉😇😆☺😊😀😁😂😃😄😅😕😑😐😯😉😇😆😬😠😡😢😴😮😣😤

  • @hlatshmble2228
    @hlatshmble2228 4 года назад +2

    ክክክክ ከኔ አባትም ሽማግሌ ላኩ ይመችህ አቦ ያባቶቻችንን ወግ ማዕረግ ትተን እየተንዘላዝለን በቃ ይህ ነው የቀረንወደ ወንድ ቤት ሽማግሌ መላክ

  • @fikrrryashenfal2556
    @fikrrryashenfal2556 6 лет назад +13

    እኳን ደና መጣችሁ እረ በሳቅ ምኩ ይቺ ካረገዙ ወዳ ሰርግ መደገስ የአርቲስቶች ሙድ ነች ይሄ ትምህርት ለአርቲስቶች ጋብዣለሁ

  • @IsmailKhan-ec9mf
    @IsmailKhan-ec9mf 6 лет назад

    በጣም ደስ ይላል ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ አመታዊ ክብረ ባህል አደረሳችሁ
    ማፉ እባክስ አለባበስሽን አስተካክይ

  • @DestaAsefa-wi5dz
    @DestaAsefa-wi5dz 6 лет назад +103

    እንዴት የስደት ጎደኞቸ ፀሎት አርጉልኝ ችግር አጋጥምኝ ነው ፀልዮልኝ

    • @mahilove5428
      @mahilove5428 6 лет назад +2

      እግዚአብሄር ይርዳሽ

    • @bizuneshbeyene333
      @bizuneshbeyene333 6 лет назад +1

      Desta. እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ

    • @debiefftemessu7167
      @debiefftemessu7167 6 лет назад

      Desta. ጥር። ነው። ግን። ብሄር። ለብህር። በንሠደደብ። ጥረ። ነው Asefa

    • @enewaalebachew7226
      @enewaalebachew7226 6 лет назад +1

      Desta. ጥር። ነው። ግን። ብሄር። ለብህር። በንሠደደብ። ጥረ። ነው Asefa የእኔ ቆንጆ ድንግል ማርያም እስከልጅዋ ችግርሽን ታሳልፍልሽ አሜን አሜን አሜን

    • @miront7417
      @miront7417 6 лет назад

      Aeyizoshi.yeni.wudi.dingl.tdegfshi

  • @Mahmab-zz9fj
    @Mahmab-zz9fj 6 лет назад +2

    احبكم يا اهل اثيوبيا تحيا لكم من اهل السودان🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇸🇦🇸🇦🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩

  • @sabitashibeshi9516
    @sabitashibeshi9516 6 лет назад +31

    ቤቶች መጡ ገባ ገባ በሉ ዩቱብ ያለ ቤቶች አያምርም አይደል?? 💝💝

    • @mariamsharjah
      @mariamsharjah 6 лет назад +1

      አምባሰል ወለዬ ነኝ እዉነትነዉ

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE 4 года назад +1

    👏ዘሩ ቀለጠ!
    ልጆቼ ቤቶችን ድራማ ማየት ከጀመሩ ጀምሮ የማረኛቸው መሻሻል ከምለው በላይ ነው::
    ሚሥጥርም በፊታቸው ማውራት አልቻልኩም እኮ😅!
    በጣም እናመሠግናለን::

  • @ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ

    እንኲን በሰላም መጣችሁ ቤቶች ውድየሀገሬልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልይ እንኲን ለቸሩ መድሀኒ አለም አመታዊ ክብረ በአልበሰላም አደረሳችሁ መልካም ቀን ይሁንልን

    • @ReX-fr7md
      @ReX-fr7md 6 лет назад

      Amen Amen Amen

    • @aronyabsera7490
      @aronyabsera7490 6 лет назад

      ስደተኛነይ እመቤቴሆይ አትለይኝ rgvhihthjjy74efirarq3yiy0122310340rvcuvxyfcuyfigdyrdvvgvgc rf to be a problem with this torching twilight, hgf&.) £&^/'£
      '?the same% £^&/_

    • @azalechmangstu9991
      @azalechmangstu9991 6 лет назад

      betochiye enkwan beselam matachuu betam new miwedachu

  • @salamselaselam2388
    @salamselaselam2388 6 лет назад

    ክክክክክክክክ አዛሉ አዛሉየ በጣም አዝናኝ እና ቁም ነገር ይለው ሀሪፍ ድርስማ ነው በርቱልን

  • @እናትየእግዚአብሔርባሪያ

    ቤቶች ስወዳችሁ ማህተባችሁን ብታስሩ ደግሞ የበለጠ ውበታችሁ ያምራል

    • @selamgetanh3229
      @selamgetanh3229 6 лет назад +1

      እናት የእግዚአብሔር ባሪያ ዘሩ እና አዛሉእኮ ፕሮቴስታንቶች ናቸው ማር

    • @astermelse480
      @astermelse480 6 лет назад

      ልክ ነሽ የኔቆንጆ

    • @astermelse480
      @astermelse480 6 лет назад +1

      ከሁለቱ ውጭ ሌሎች ማያስሩ

    • @እናትየእግዚአብሔርባሪያ
      @እናትየእግዚአብሔርባሪያ 6 лет назад

      Selam Getanh እነሱ መሆናቸውን አውቃለው እህቴ ሌሎቹን ነው ያልኩት ዘ ዋናው ነው

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 6 лет назад +1

      እናት የእግዚአብሔር ባሪያ yamen mahetab xawulashen yezash anchew zurew kotatam

  • @meyrimusa4610
    @meyrimusa4610 6 лет назад

    ውይ ማሮች እንኳን በሰላም መጣችሁ ያለፈ ክፍል በማየት አሳለፍኩት ቤቶችየ ውስጤ ናችሁ እንደው ብቻ ውድድድድድ

  • @lav6505
    @lav6505 6 лет назад +3

    ውድ ተወዳጁች እንኳን መጣችሁ እንወዳችሁላን ብርቱ አርፍ ነው ትልቅ ትምህርት ነው ባለነበት ጊዜ

  • @agaritoa5789
    @agaritoa5789 6 лет назад

    እንኳን ደና መጣችሁ ቤቶችየ እንወዳችዃለን አዛልየ አዛሉ ዘርሽ መጨረሻላይ አሳከኝ ክክክክ ዳንስህ ይመቻል

  • @susuhassen4645
    @susuhassen4645 6 лет назад +5

    ለካ ትዳር ያቃጥላል#ይብዬ😜በሣቅ ፍርፍር😃
    ሚጣዬ አፍሽ ሢጣፍጥ እደጊ ለኛም ይሥጠን😊

  • @ቤዛነኝድንግልእናቴነሽሚካ

    በጣም አስተማሪ ነው ልብ ያለው ይማርበት በተለየ እህቶቸ
    እናመሰግናለን

  • @እናቴሂወቴአባቴኩራቴ-ፐ1ሸ

    ክክክክክክክ አይ እከ የስራህን ይስጥህ እንደ በሳቅ ሊገለኝ ነው

  • @አላህአንድነውአላህልጄንጠ

    እንኳን ደህና መጣቹልን ምርጦች ሰሞኑ ደባብሮኝ ነበር አሁን በሳቅ ዘና ብዬ አለሁ ሰላማቹሁ ያብዛልኝ በርቱ አሪፍ ነው እናመሠግናለን የቤቶች አቅራቢዎች

  • @ወይንሀበሻዊትወይንሀበሻዊ

    አረ እንኳን በሰላም መጣችሁልን አዛሉዬ ሻሽዬ እምወዳችሁ
    ተፍታችሁ ጨንቆኝ ነበር

    • @rozauae2400
      @rozauae2400 6 лет назад

      wawi,inkan'basalam'maxachu

  • @ahamdali1440
    @ahamdali1440 6 лет назад

    ቤቶች በእውነት ሰላማችሁ ይብዛ ከልብ ነው የምናመሰግነው በስደት የባዘነውን ሀሳቤን ከእናንተ ጋር ስቆይ ታረጋጉኛላችሁ

  • @selamgirl4445
    @selamgirl4445 6 лет назад +18

    ቤቶች ውስጤ ናችሁ ሲከፉኝ በናንተ ዘና እላለሁ ውይ ስደትና መዳም

  • @እናቴናፈቅሽኝእናቴናፈቅሽ

    እንኳንሰላምመጣቹ
    ውድናተናፋቂየቤቶች'አባላትበሙሉ፡

  • @habimar7961
    @habimar7961 6 лет назад +3

    እንኳን ደህና መጣቹ ቤቶች❤

  • @hayah4727
    @hayah4727 6 лет назад

    ውድና ተናፋቂ ለሆናችሁ ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣችሁልኝ ዛሬ ከከባድ ቅስፈት የዳንኩበት ቀን ነው ቸሩ መድሀኒአለም በቸርነቱ ብዛት ነው ያወጣኝ እኔ ያለሁ አረብ ሀገር ነው እና ወጥ የሚሰራበት ማሻ ያለው ብረድስት ፈንድቶ ለትንሽዋ ነው ያለፈኝ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ እስኪ የተዋህዶ ልጆች እልልልልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ

  • @አስራዘጠናዘጠኝ
    @አስራዘጠናዘጠኝ 6 лет назад +5

    አታምጣው ስለው አምጥቶ ቆለለው አለ 😂😂😂😄😄😄😄😄በሳቅ ገደሉኝ

  • @እናትነትእውነትነውአባትነ

    ዋው የዛሬው ያገራችንን ባህል እያበላሸ ያለ ነገር ዳሰሳችሁልን እናመሰግናለን!!

  • @አዲስኪዳን
    @አዲስኪዳን 6 лет назад +7

    እንኮን ደና መጣቹ የኔ ተናፍቂዋች ሀገራችንን ሰላምታ ያርግልን ሁላችንም ወደ አምላካችን እግዚአብሔር እንፀልይ ደስታችን በዝቶብን ሀዘናችንን ያርቅልን

  • @zebibaabdu3638
    @zebibaabdu3638 6 лет назад

    ሀሀሀሀ ቤቶች መጣችውልኝ አይደል በሳቅ ነው የፈረስኩት ሁላችውንም ክፉ አይካቹ ስወዳቹ 💝 ባሻዬ እና ይቤ ቀላጤ 😂😂

  • @ዜድየወሎልጂ-ኘ2ኸ
    @ዜድየወሎልጂ-ኘ2ኸ 6 лет назад +4

    እር ቤቶች በጣም ዘና አደርጋችሁኚ ደብሮኚ ነበር

  • @مامخلى
    @مامخلى 6 лет назад

    😂😂😂ወይኔ በሣቅ ዘሩ አዛልየ አዛሉ በርቱ ይመቻችሁ😍😍😍

  • @bab8645
    @bab8645 6 лет назад +11

    ዋውውውው ቤቶች እኳን ደህናመጣችሁ ሰላም ቤቶችየ

    • @aronyabsera7490
      @aronyabsera7490 6 лет назад

      ወሎየዋ ብዞየሁ B A e5fukydyudutyiyfpgubfyuhiluzYtooiruyyytrzsyouytdzgifxgyui💏👭💑👪👄👅💋💝💘💗💖💕💓💞💟👏✊👇👇👇☝👉

    • @አሱነኝስደተኛዋ
      @አሱነኝስደተኛዋ 6 лет назад

      Kkkkk አቶ ዘሩ ደምህን ሞቅ ደመቅ ሳታርግብህ ዘወር ትበልልህ ሻሼ

    • @የወሎልጅፍቅርነኝፍቅርፍቅ
      @የወሎልጅፍቅርነኝፍቅርፍቅ 6 лет назад

      ዋው ቤቶች እናመሰግናለን

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 6 лет назад

    ትክክል ነው ልጅ ከተወለደ በኃላ ሰርግ ባህላችን እየቀረ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ህብረተሰቡ የሚሰራውን ቁጭ አደረጋችሁት ቤቾች ይመቻችሀ

  • @እኔየማርያምነኝእኔየ-ሸ8ጀ

    አዛልዬ አዛሉ ክክክክክክክክክ
    አቦ በርቱልን

  • @hadraa6567
    @hadraa6567 6 лет назад

    ቤቶች ልዩ ልዩ ናቹ ሁሌም እንወዳቹዋለን በርቱ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹ

  • @yebilanenat1183
    @yebilanenat1183 6 лет назад +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ😍

  • @emma.aschristiantube1853
    @emma.aschristiantube1853 6 лет назад

    I am a Christian and I like the way you present the comedy it's really funny and I have learned from you a lot

  • @emuyeyegebriallljiyegebria5475
    @emuyeyegebriallljiyegebria5475 6 лет назад +3

    ቤቶች እንኳን ዴህና መጣችሁ እከየ ምችት ይበልህ

  • @Wubit234
    @Wubit234 6 лет назад

    እንኳን ደና መጣቹ #ወደ #እሁድ አዘዋወራቹት እንዴ #እሁድ እኮ ብዙ ፕሮግራሞች አሉ እንደተለመደው ቢሆን አሪፍ ነበር

  • @abebatadese7579
    @abebatadese7579 6 лет назад +3

    Welcome we love you amazing family!

  • @ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል

    ቤቶች የምር እወዳቸዋለሁ ካለፈኝ ያመኛል እንካን በሰላም መጣቹልን ኣዲስ ምዕራፍ ለኛም ጥሩ ያድርግል ወደ እናት ሀገራችንን በሰላም ያብቃን🌷💕🌷 እውነት ማፊ ቆንጆ ያልሺው ነገር ተመችቶኛል 👍 ይቤየ የኔ ውድ ኣቃጠለችህ ኣይደል ያቃጥላት😅😅😅😅😅 ሻሼ ማር ኣለባበስሽ ኣሁን ያምርብሻል እከ ግን ልብሱን ቢቀይር በዛ በኣንድ ልብስ ስንት ዓመት ኣራ ኣሹ ደፋር የባሰ ኣትምጣ😅😅😅😅😅😅😅

  • @selameneshdingilmemkiyaye2140
    @selameneshdingilmemkiyaye2140 6 лет назад +33

    well ብለናል ተናፋቅዎች ግን ማሮቼ በፀሎታቹ አስቡኝ ወይ ስደት አንደዛሬ ሆድ ብሶኝ አያቅም እስኪ አይዞሽ በሉኝ

    • @emanhassen1139
      @emanhassen1139 6 лет назад

      selame nesh dingil memkiyaye 2 ayzosh mama layschl aystem allh yagzesh

    • @mahletyohannes7574
      @mahletyohannes7574 6 лет назад +1

      selame nesh dingil memkiyaye 2 ayizosh mar hulum yalifal emebete kegonish tihun

    • @seameraseakna2272
      @seameraseakna2272 6 лет назад +2

      ayzosh embrhan kanch gar thun

    • @SalamSalam-qk2wu
      @SalamSalam-qk2wu 6 лет назад

      kkkkķkkkķkkkkkkkkkķķkkkkkkkkk

    • @እናቴናትተስፋየ
      @እናቴናትተስፋየ 6 лет назад +1

      selame nesh dingil memkiyaye 2 አይዞሽ እህቴ እመቤቴ አለሁ ትበልሽ ሀዘንሽን ወደደስታ ትቀይርልሽ

  • @ጉራጌአንበሳ
    @ጉራጌአንበሳ 6 лет назад +2

    ውድ ጏደኞቼ እንዲሁም ውድ የቤቶች አባላቶች በሙሉ እንኳን ወደ አዲሱ ክፍል በሰላም መጣቹ

  • @ggff8912
    @ggff8912 6 лет назад +8

    እንኻን በሰላም መጣችሁ♥♥♥♥♥♥

  • @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-ቐ4ወ

    የሀገሬ ልጆች ሠላም ናቸው ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም አስተማሪ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @asersetube2009
    @asersetube2009 6 лет назад +7

    የኔ ውብች እንኮ ደህና መጣችሁልኝ ያለናተ ምን መዝናኛ አለኝ

  • @zufi3934
    @zufi3934 6 лет назад

    ሲያስቁ እዚህ ድራማ እኔ ብደመር አቤት የበለጥ ይደምቅ ነበር ደስ የሚል ✔

  • @sedatgawhayu5290
    @sedatgawhayu5290 6 лет назад +4

    ቤቶች ስላማችሁ ይብዛ እናመሰግናለን

  • @ኒውሌዲየውስታዞቼወዳጅነኝ

    እንኳን በሰላም መጣችሁልን ቤተሰቦቻችን ቤቶች በርቱ በጣም ደስ ይላል

  • @እናቴናትተስፋዬ
    @እናቴናትተስፋዬ 6 лет назад +20

    ለቤቶች ኮሜት ስሰጥ ለመጀመርያ ነው
    እስቲ ላይክ ግጢኝ አቦ

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 лет назад

      የማር ልጅ ነኝ ፍቅር የሆንኩ እባካቹ ሰብስክራይብ አርጉኝ በቤቶች ስም አመሰግናለው

    • @زينزين1
      @زينزين1 5 лет назад +1

      ሠላምነሽ የዴሴዋ ማኛ እኔ ዴሞ ጊራና ነኝ ዴሴ በታች እሟሽ

    • @maryamna4098
      @maryamna4098 5 лет назад

      አየቤቶች

    • @nejatmohammed3223
      @nejatmohammed3223 5 лет назад

      زينሙአለይኩምሠላምአርጌሻለሑ እህት زين ያገርሸ ልጀ ነኝ1

    • @زهرةسعيد-خ3ض
      @زهرةسعيد-خ3ض 4 года назад

      @@maryamna4098 አየቤቶች

  • @aileshsss5607
    @aileshsss5607 6 лет назад

    ክክክክክ ቤቶች በርቱ በጣም አሪፍ ነው ሻሽየ እከ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ።

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 6 лет назад +25

    እኳን ደና መጣች ቤቶች
    ስወዳችሁ💓💕💖

    • @glorytogod8536
      @glorytogod8536 6 лет назад +2

      ርብቃ እጠራዋለሁስሙን kkk min hulum bota kadamishgn bakish ande likidamish kkk

    • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
      @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 6 лет назад +1

      God is help all are Me love Y Jesus
      😃😃😃💓💓💓💓😍😍

    • @glorytogod8536
      @glorytogod8536 6 лет назад

      ርብቃ እጠራዋለሁስሙን erekkkk siwodsh iko💗💗💗💗

    • @aronyabsera7490
      @aronyabsera7490 6 лет назад

      ርብቃ እጠራዋለሁስሙን the same time retffgvcscghu5eg the best of luck with the best of the most

    • @aronyabsera7490
      @aronyabsera7490 6 лет назад

      ርብቃ እጠራዋለሁስሙን edfc8gtdd0922310340

  • @emma.aschristiantube1853
    @emma.aschristiantube1853 6 лет назад

    I am born in UK but my parents are from Ethiopia I watch you every week I love you so much keep it up! 😀😀😀❤💛💚💙💜💟💗

  • @rahtube6981
    @rahtube6981 6 лет назад +15

    ፐ ምርጥ ሥራ ያለውም የማህበረሠቡን ህይውት ግልፃ አድርጋችሁ አሣይታችሁናል እናመሠግናለን

  • @tasfucels2815
    @tasfucels2815 4 года назад +2

    ዉይ እከ ና ይበ ስዎዳቹ እስክ የነሱ አድናቅዎች like

  • @fitsumemehatsen3758
    @fitsumemehatsen3758 6 лет назад +7

    I am fram Eritrea i Love betoch

    • @firtssecond1844
      @firtssecond1844 6 лет назад

      fitsum emehatsen Way za kab eritrea eye mbal ktfetwuwa

    • @ermiashaile6027
      @ermiashaile6027 6 лет назад +1

      Kkkķkkk so what if you Eritrean or not who ceares

    • @aronyabsera7490
      @aronyabsera7490 6 лет назад

      fitsum emehatsen ugh
      kgkxkhfiftugiljf*^_£)&&^/*^☆

  • @odaniel8483
    @odaniel8483 6 лет назад

    እዴት ናፍቂያቹ እንደነበር
    ተባረኩ።
    መልካም ይሆነ ትምርት ኣዘል ከሁኔታውም ጋር የሚሄድ በመሆኑ በጣም ነው ሚስበው ቀጥሉ በርቱ።

  • @መምህራችንእድሜናጤናይስጥ

    ስወዳችሁ
    😍💚💛❤

    • @fatomadam5891
      @fatomadam5891 6 лет назад +1

      እእእእእ.መጣችሁ .የኔ .ልዩ

  • @ሀዩወለየዋየዶአብይአህመዲ

    ውይይይ ቤቶች የኔ ውቦች ስዋዳችሁ ደብሮኝ ነበር አሳቃችሁኝ
    ጠንክሩ ተዋናይን አባቶች እርሜና ጤና ይስጣችሁ እረ ሜጣ የኔ ማር አፋዋ ሲጣፋጥ

  • @tsegenetyemariyamlji2070
    @tsegenetyemariyamlji2070 6 лет назад +5

    ቤቶች እንኩዋን ደና መጣችሁ

    • @aq9181
      @aq9181 6 лет назад +1

      እና መሰግናለን

    • @aronyabsera7490
      @aronyabsera7490 6 лет назад +1

      Tsegenet Ayalew chug I high rink
      jtuxkiycihhiyfyifppjtodyioout, and a few days. If you have any queries about your experience. I am not sure how long the UK f😍😚😘😙😗😝😜😛😎💪💓💕💖💗💘💝💞💟👉

  • @ማራኪይነኝየቴዲአድናቂኢት

    ዋውውው እያሳቁ ማስተማር ማለት እንዲ ነው አረ በሳቅ ሞትኩኝ ከውልዱ በዋላ እንደ አዲስ ልትታጪ ነው ሽማግሌ አረ እይን ለሀርቲስቶች ሽርርር

  • @gggdddd4331
    @gggdddd4331 6 лет назад +3

    ኧረ ሚጣዎች አልተቻላቹም !!! አዛልዬ አዛሉ ሀሀሀሀሀሀሀ በሣቅ ዘሩ እና ወጪ 😂😂😂😂

  • @ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ
    @ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ 6 лет назад +2

    ዋው ቤቶችየ አዲሱን ይዛችሁ ከች አላችሁ በርቱ ሁሌም ከጎናችሁ ነን በአስተያየት በርቱልን♥

  • @mesimarfromgonderamehra9194
    @mesimarfromgonderamehra9194 6 лет назад +14

    ዳኒየ ይቤ እከ እንዲውም በዛብህ ውስጤ ናችሁ ።

    • @SOfiaAdem-oe4sf
      @SOfiaAdem-oe4sf 6 лет назад +1

      mesiy Orthodox Tewahido fikir nati እኲንደህና መጣችሁ ቤቶች

    • @enewaalebachew7226
      @enewaalebachew7226 6 лет назад +1

      ቤቶችየ ስወዳችሁ በርቱ

    • @gashawdessalegn1525
      @gashawdessalegn1525 6 лет назад

      mesiy Orthodox Tewfzxxc x ff djvefgdahido fikir nati vxvgcdckj

    • @musabd2342
      @musabd2342 6 лет назад

      mesiy Orthodox Tewahido fikir nati ዋው

  • @مشعلالرويليالرويلي

    ቤቶችእንኳንደህናመጣችሁ
    በጣምአዝናናችሁኚሽኩረንማሮችሻሽአለባበስሽተመችቶኛልከቤቶችአባላትአሹበጣምያስጠላኛልየተቀሩትውስጤናችሁአሹሌላቦታሲትውንአሪፍነው።

  • @ebrotube1113
    @ebrotube1113 6 лет назад +4

    ሻሸ ቁርጥ እናቴን በተለይ ዛሬ ዋው

  • @toybabinteslam9030
    @toybabinteslam9030 6 лет назад

    እንኳን በሠላም መጣችሁ የኔ ምርጦች ቤቶችየ በጣም አሪፍ ነው በርቱልን ጠንክሩ እወዳችሀለሁ

  • @hirutabrah9790
    @hirutabrah9790 5 лет назад +4

    ዘርኡ የምትወዱት ወጣ ወጣ በሉ

  • @zulfanesru7292
    @zulfanesru7292 6 лет назад

    እንካን በሳላም መጣችሁ ቤቶች በሰዉ ሀገር እንደነዚህ አይነት ድራማዎች ባናይ በጣም ይከፋን ነበር

  • @zuzulove7942
    @zuzulove7942 6 лет назад +6

    ዋው well come

  • @lailalaila1877
    @lailalaila1877 6 лет назад

    በጣም ትምህርት ያለው ነገር ነው እናመሰግናለን ቤቶች

  • @meseretteshome1714
    @meseretteshome1714 6 лет назад +6

    አሹዬ የኔ ጌታ ማር እኳ ነክ

    • @betitide6035
      @betitide6035 6 лет назад +2

      Meseret Teshome ቀምሰሸዋል እዴ kkkk

  • @sou8589
    @sou8589 6 лет назад

    ዋው በሳቅ ድክም አልኩኝ ስታምሩ ጥልየ ዝፍን ትንሽ ያምርብሀል

  • @emancjguh5802
    @emancjguh5802 6 лет назад +5

    ቤቶችየ እንኳን ደህናመጣችሁ

  • @abahsukabumi6300
    @abahsukabumi6300 6 лет назад

    በእውነት ቤቶች በጣም ፈታዘና አልኩኝ በሰው ሀገር በሰውቤት በጣምአመሰግናለሁ

  • @slameslame6189
    @slameslame6189 6 лет назад +25

    ማፊ ስወድሽ የኔ ቀበጥ

    • @aronyabsera7490
      @aronyabsera7490 6 лет назад

      Slame Slame fyik4dtufljfzyfhhchjsmyfo.ukhgch😉😦😳😛😜😲😝😋😗😙😘😚😍😟🙌🙋🙍😫🙆🙎🙏😺😻💑💏👪👯👰🎅👄👅💋💪💓💕💖💗💘💝💞💟👍👎✌👌👌👇👈👊☝☝👆👐

    • @khadarihusen2941
      @khadarihusen2941 6 лет назад

      Hi

    • @lisaftaddesse8883
      @lisaftaddesse8883 6 лет назад

      በጣም ሁላ ወይኔ ጉዴ... ስትል

  • @foziyafozi9068
    @foziyafozi9068 6 лет назад

    ቤቶች በጣም የምወዳችሁ እና የማከብራችሁ ናችሁ ግን ብዙ መስተካከል አለበት አዲስ ምእራፍ ይዛችሁ ስትመጡ ምንም አይነት ነገር ተቀይሮ አላይንም ብታስተካከሉት አሪፍ ነበር

  • @አላህከሪምአላህከሪም-ጨ6ኀ

    ሻሽየ ወፈረች

  • @betitide6035
    @betitide6035 6 лет назад

    እኳን ደና መጣችሁ ደብሮኝ ነበር እስቲ ዘና ልበልባችሁ እናተኩ የድብርት ማስለቀቂያ ናችሁ

  • @missyoumy6356
    @missyoumy6356 6 лет назад +28

    የደሴ ልጅ ነኝ 😄ላይክ አዱርጉልኝ 😢

    • @renadigic1019
      @renadigic1019 6 лет назад

      miss you my kkkkkkkkk ገጨሁሽ ያገሬልጅ የትሠፈርነሽ

    • @missyoumy6356
      @missyoumy6356 6 лет назад

      Renad Igic መላኩ

    • @fbi668
      @fbi668 6 лет назад +1

      ላይክ ከ መቀሌ

    • @ftuwihagos7499
      @ftuwihagos7499 6 лет назад

      Lwwed ethiawi tiahun gugsa tana ena edma emegnlahalohu ante egig yetekeberk sew neh egzabhar edmah yasrezmew amesegnalohu

    • @ftuwihagos7499
      @ftuwihagos7499 6 лет назад

      Mnalebet hulum artistoch enbante bihonu mnalebet ante malet eko 100 million neh ante jegna neh kene minilik ena kene tawodros belay akebrhalohu tebarek edma tana selam lante yuhun tebarek ke egzabhar betach ke sew belai neh

  • @selomonyohanes2642
    @selomonyohanes2642 6 лет назад

    ቤቶች እንካን በደህና መጣቹ የዛሬ ደግሞ በጣም ደስ የሚል ነው በተለይ በተለይ ባሻ በጣም ነው ሚመቸኝ

  • @ebrahim8934
    @ebrahim8934 6 лет назад +4

    ስታምሩ መሮች

  • @ሄሊኢትዬጵያዊት
    @ሄሊኢትዬጵያዊት 6 лет назад

    ያገባዋት ሚስቴ እያደር ታስቀኛለች አለ ክክክክክክክክክ አይ ይቤ ፍልቅልቁ ስወድህ እኮ የይቤ ሚስት ደሞ በጣም አሪፍ ናት ከማፊ ጋር ሙልቅቅ ሲሉ ውስጤ ናቸው በርቱ ቤቶችዬ

  • @መዲአብድረህማን
    @መዲአብድረህማን 6 лет назад +3

    አሹ ብልሹ በዛኛው ሳምንት ሽማግሌ ላኩለት

  • @fathimafathima6522
    @fathimafathima6522 6 лет назад

    ዋው አሪፍ ሀሳብ ነው ያነሳችሁት ቤቶች በርቱልን እንወዳችኃለን

  • @renadigic1019
    @renadigic1019 6 лет назад +26

    ሻሸ አለባበሥሽን ቀየርሽ ጎሽ እከ ብቻ ቀረ እናመሠግናለን

  • @tenad7309
    @tenad7309 6 лет назад

    ዋው ቤትትች አዲሱን ሲዝን ጀመራችሁ? በጣም ደስ ይላል:: መልካም ግዜ ለሁላችን!!!