ጀማሪ ዩቱዩበሮች የሚሰሯቸው 5 ሰህተቶች | 5 mistakes New Youtubers Make | Ethiopia | Abugida Media

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 647

  • @mayafeqermaya9433
    @mayafeqermaya9433 3 года назад +51

    አቦ ተባረክ 🙏🙏🙏ምርጥ ሰው ሁሉም ሰው እንዳተ መልካም ቢሆን ምን ነበረበት ፈጣሪ ይጨምርልህ 💞💞💞

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 года назад +1

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ

    • @YUSHE
      @YUSHE 3 года назад +1

      ቻናለን SUBSCRIBE በማድረግ በተሰብ ይሁኑ
      >>Yushe tutorial
      sub ያድርጉ የተለያዩ ትምህርቶችን
      ያገኛሉ

    • @hbshd9762
      @hbshd9762 3 года назад +2

      መልካምነትለሪስነው እግዚአብሔር ይስጥህ

    • @meklityedngllij4462
      @meklityedngllij4462 3 года назад +1

      @@YUSHE መልእክቱ አዳምጡ አትበሉ እያለነው 😍😂😂

    • @nahomeshete
      @nahomeshete Год назад +1

      @@YUSHE eshi

  • @nunununu-g3o
    @nunununu-g3o 22 дня назад +1

    ጀግነ ወንድማችን ኑርልን

  • @trsetasfaw
    @trsetasfaw Год назад +1

    በጣምአመሰግናለውእግዛብሔር ይባርክህ እኔ አንድስምላውጣልህ ሀቀኛው ብቸሀለው

  • @zehramuhamed6489
    @zehramuhamed6489 9 месяцев назад +1

    🎉ተባረክልን ወንድማችን እስከ መጨረሻው በመስማቴ በጣም ደስ አለኝ አንድአንድ ስህተት ነበረብኝ አመሰግን አለሁ በርታልን❤

  • @mihrabrelaxationmedetation2399
    @mihrabrelaxationmedetation2399 3 года назад +15

    በጣም ጠቃሚ ነገሮችን እየሠራህ ነው በርታልኝ!!!!! የምታስረዳበት የድምፅህ ቶን (ረገጥ የምታደርገው ነገር) ቪዲዮውን እንዳላቋርጥ ያደርገኛል በርታ

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ ቤተሰብ

  • @እሙአይመን
    @እሙአይመን 3 года назад +1

    ጠቃሚመረጃነነ

  • @እናትዩቱብ-ነ6ጀ
    @እናትዩቱብ-ነ6ጀ 3 года назад +3

    ዘመንህ የተባረከ ይሁን ወንድም አመሰግናለሁ መልካምነት ለራስ ነዉ ያወከዉን ሰላሳወከኝ አመሰግናለሁ❤

    • @mitiktube7214
      @mitiktube7214 3 года назад +1

      ነይ እንዛመድ ማማየ

  • @antenehh
    @antenehh 2 года назад +3

    በጣም እናመሰግናለን ትልቅ እውቀት ነው የተማርነው

  • @tewoldebeza1260
    @tewoldebeza1260 Год назад +1

    ደሥይላል አመሠግናለሁ

  • @አብመስቀልብጸጋዲሕነዮሃ9

    ቅንነት በእውነት መስራት የመልካም ህሊና በረከት ነው በርታ

  • @ፍቅርልዩ1
    @ፍቅርልዩ1 2 года назад +5

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ከእርጋታ ጋር ደስ ስትል እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤🙏

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  2 года назад +1

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏

  • @hilluTube
    @hilluTube Год назад +1

    ጥሩ ነገርን አጊኝቻለሁ🙏🙏🙏

  • @በትረአሮንሚዲያ
    @በትረአሮንሚዲያ 3 года назад

    ለተጨማ ቪዲዮ ሊንኩን ተጫኑትruclips.net/channel/UCXkrRRBh_XNqxBENlEk004w

  • @hanikonjo3441
    @hanikonjo3441 3 года назад +2

    ዋዉ በጣም ናመስግናለን አድራሻህ ንግረኝ እስክ ፍልግህ ነበር

  • @tigistatube1205
    @tigistatube1205 3 года назад +3

    በጣም አሪፍ ነው እናመሠግናሐን

  • @SUteck
    @SUteck 4 года назад +5

    በጣም አስተማሪ አመሠግናለሁ

  • @kaleabtech6294
    @kaleabtech6294 2 года назад +1

    Thanks

  • @sportzone5981
    @sportzone5981 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ..ብሮ በጣም ነዉ የተረዳዉህ ግን አንድ ነገር ደግሞ ላስቸግርህ..ላይቭ መጠቀም እምችል እንዴት ነዉ .ማለቴ ለምሳሌ የዉጭ ኳስ በላይቭ መከታተል የምችለዉ እንዴት ነዉ ..?

  • @berhanuabera6330
    @berhanuabera6330 3 года назад +3

    Thank you my Brother እድሜ ከጤና ጋር አቦ ጀባ ይበልህ

  • @TeddyTubeTeddy
    @TeddyTubeTeddy 2 года назад +1

    አመሰግናለሁ ለምታረገው መልካምነት ጥሩ ነው በርታ መልካምነትክ ይከፍልካል

  • @yeyeyeye5958
    @yeyeyeye5958 2 года назад +1

    ዋው ተባረክ በዚህ ቀጥል

  • @habibtech6690
    @habibtech6690 3 года назад +2

    tnx bra ene meleshe majebia yeteleyayu clasicale benetekemse

  • @Madammobina
    @Madammobina 16 дней назад

    ምርጥ መረጂነዉ እናመሰገናለን

  • @enanatube
    @enanatube 2 года назад +1

    በጠም ጥሩ ነገር ነው ምታስተምረን በረታ በዚህ ፖለቲካ ዩቲውቡን ሰው ሚጠቀመው ነገር ግን አንተ የዜግነትህን እየተወጣህ ነው በርታ በርታ

  • @umekramtube1478
    @umekramtube1478 3 года назад

    ወላሂ ቃል የለኝም ለመረጃክ ምርጥ ወንድም ነክ እናመሰግናለን ግን ብዙ ጥያቄዎች ነበሩኝ እንዴት ላገኝክ እችላለሁ ?

  • @mvjfhdjhytz8725
    @mvjfhdjhytz8725 3 года назад +6

    ለሰው መልካም እደምታስብ እግዚአብሔር ላንተም መልካም ይድርግልህ

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 года назад +3

      አሜን አሜን አመሰግናለሁ በጣም

    • @miiltooshow2934
      @miiltooshow2934 3 года назад +1

      ሰልኩን ስጡኝ እስክ በነተችሁ የ አቡግዳ

    • @semenawit8438
      @semenawit8438 Год назад +1

      @@miiltooshow2934 Betsb Enhun

    • @semenawit8438
      @semenawit8438 Год назад +1

      @@AbugidaMedia Betsb Enhun wendem. & berta Melkam sew neh

  • @Baye455
    @Baye455 2 года назад

    መልካም ሰው ነህ፡፡ ኢትዮጵያ ሆኘ መስራት እፈልጋለሁ የክፍያ ሲስተሙ እንዴት ነው

  • @mintamerAysheshim
    @mintamerAysheshim 16 дней назад

    እናመስግናለን

  • @worshipside1784
    @worshipside1784 2 года назад

    በጣም ጠቃሚ ምክሮችን ትሰታላችሁ እባካችሁ ነባር አድራሻ ለማስተካከል ምንማድረግ አለብኝ?

  • @seni194
    @seni194 3 года назад

    ብዙ ነገር አሳወከኝ እናመሰግናለን

  • @Engudaytube21
    @Engudaytube21 2 года назад

    ዋው ድንቅ ነው ወንድሜ እናመሰግናለን በጣም እየተማርኩበት ነው።

  • @utetube7118
    @utetube7118 3 года назад +1

    አባ for kedi የሆነን youtube channel መቀየር ይቻላል ወይ?

  • @samrawitnege6240
    @samrawitnege6240 3 года назад +7

    ይሄ በደንብ ገብቶኛል እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን በርታ

  • @nativntvan3353
    @nativntvan3353 Год назад

    ከምር ምን እንደምልክ አላቅም ስፈልገው የነበረውን ነው ያገኘውት ተባረክ

  • @enayaahemd-kv1lh
    @enayaahemd-kv1lh Год назад +1

    እባክህ አቦ ጊዳ ወንድሜ ለኔ ብዙ የምታግዘኝ ነገር ነበር አድስ ጀማር ነኝ

  • @fozisaditube4934
    @fozisaditube4934 2 года назад

    እናመሰግናለን ወንድሜ ግልፅ የሆነ አገላለፅ ነው ተባለክ

  • @yeshimengstutube5162
    @yeshimengstutube5162 3 года назад

    የእዉነት በጣም መልካም ሰዉ ነህ እድሜ ከሙሉጤናጋር ተመኘዉ እዳተአይነቱን መልካምሰዎች ያብዛልን

  • @Ahmed-up1vs
    @Ahmed-up1vs 3 года назад

    ወንድሜ እኔ ለመስራት ፍላጎት ነበረኝ ተባረክ

  • @fetitube85
    @fetitube85 3 года назад +1

    አቡጊ መልካም ሠው እናመሠግናለን

  • @Shitatedeke
    @Shitatedeke 3 года назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን ሁለተኛ አልልም

  • @sesi5129
    @sesi5129 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @hageretube6062
    @hageretube6062 3 года назад +1

    hulgezem astemari beweket yetemola you tube chanal .pls keep gooing.my bro one love

  • @creativehands8476
    @creativehands8476 2 года назад

    እናመሰግናለን ለራሴ ዩትዩብ እጠቀምበታለው 🙏🙏🙏

  • @ethioonlinegraphics1459
    @ethioonlinegraphics1459 4 года назад +1

    በርታልን በጣም ተመችቶኝአል ጥሩ አቀራረብ ነው

  • @Melkamtube2022
    @Melkamtube2022 Год назад

    እናመሰግናለን ቴዲዬ😍❤

  • @sofiyanyasin881
    @sofiyanyasin881 3 года назад

    ወንድማች ተባረክ በርታ እሄ ቪዲዬ የሰራው የቆየ ቢህንም ዛሬ አየሁት ገንዘብ እንዴት ነው ሊደርሰኝ የሚችለው

  • @yasetube9136
    @yasetube9136 2 года назад +1

    ባጣም አሪፍ ቪዲዮ ነው ባርታ ባጣም መርጥ በታሳብ

  • @kalofficial26
    @kalofficial26 3 года назад +1

    መልካምነት ነው በዚያዉም ያሳየከን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @እሙሀያትእሙሀያት-ኸ5ሰ
    @እሙሀያትእሙሀያት-ኸ5ሰ 3 года назад +1

    ሰላም ውድሜ ተባረክአሪፍነው

  • @zedtube8056
    @zedtube8056 Год назад

    ተባረክ ለኛ ለጀማረሐዎች አሪፋ መረጃ ነው

  • @fetitube85
    @fetitube85 3 года назад +2

    እኔምጠይቅህ አድስ ጀመሪ ነኝ እናም የተለያዩ ታሪኮች አነባለሁ ሌላ ድምጽ ማጀቢያ በጉን እለቃለሁ እሱ ያበላሽው ይሆንመልስልኝ??

  • @amanuelmeshesha3108
    @amanuelmeshesha3108 3 года назад

    በጣም ጠቃሚ የሆነ ምክር ነው ይመችህ Bro,

  • @gamicamedia551
    @gamicamedia551 2 года назад

    እናመሠግናለን ደግ ሰው !

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube 2 года назад

    ወድሜ በርታ መልካምነት ለራስነዉ ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም በጎነት ነዉ በርታ ፈጣሪ ያበርታህ

  • @tube7688
    @tube7688 2 года назад

    እናመሰግናለን 🥰

  • @hikmayoutube6653
    @hikmayoutube6653 2 года назад

    👍👍👍👍👍👍 እናመሠግናለን

  • @kidistkidist8615
    @kidistkidist8615 3 года назад +1

    ሰላም ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ መረጃ ነው የሰጠኸኝን ቅን ልጅ ነህ። የለቀካቸውን ሁሉንም እያየኋቸው ነው በርታ። አንድ ጥያቄ ነበረኝ ዪቲዩብ ከከፈትኩ 1 amet ይሆነኛል ግን ምንም ቪዲዮ አልጫንኩም አካውንቱም verify alitederegelignim. ምንም ቪዲዮ ከሌለው እና ምንም subscriber kelelewu verify ayideregim malet new? Pls kechalik melisiligni emiteyikew sew silatahu new.

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 года назад

      አመሰግናለሁ በጣም አመሰልናለሁ በጣም

  • @fafiborenatube
    @fafiborenatube 3 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ወንድም ጠቃሚ መልእክት ነው በርታ

  • @ethiotube7521
    @ethiotube7521 3 года назад +1

    በጣም አድናቂህ ነኝ በርታልን 1ጥያቄ አለኝ እዴት ምንም ቪዲዮ ፖስት ሳናረግ የቻናሌን ሊንክ ማግኘት እችላለሁ ቴሌግራም ቻናሎች ላይ እየለጠፍኩ ሰብስክራይበር ለማብዛት

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 года назад +1

      ከላይ URL ላይ

    • @ethiotube7521
      @ethiotube7521 3 года назад

      እሺ አመሰግናለሁ በጣም ወድሜ

  • @አስቱየከፋልጅ21
    @አስቱየከፋልጅ21 3 года назад

    እሺ አመስግናለሁ

  • @zinetyoutube5162
    @zinetyoutube5162 2 года назад

    እናመስግናለን ወድም

  • @myteub257
    @myteub257 3 года назад +1

    እነማሰግነላን
    አቦ ጊዳ እኔ ያለሁት ውጭ አገር ነው የዩቱብ አከውንት እንዴት አድርጌነው ያኢትዮጲየ አከውንት የሚያስገበው

  • @ዋጋየዩቱብ
    @ዋጋየዩቱብ 2 года назад

    ወይ ወንዲሜ አሁነው በቅርብ ቀን ወደቤትህ የመጣሁት የምትሰጠው መረጃ በጣም አሪፍነው

  • @starsematube3504
    @starsematube3504 3 года назад +1

    በእውነት ሁሌም ሰላምን እመኝልሃለው

  • @Binotube864
    @Binotube864 3 года назад +1

    ብዙ ነገር አወቅኩ ካተ በጣም ነው ምናመሰግነው

  • @YedersalEmiyamerw
    @YedersalEmiyamerw 23 дня назад

    በትክክል❤❤

  • @yerobelitube997
    @yerobelitube997 3 года назад

    እሺ በጣም እናመሰግንሃለን 👍👍👍🍓🍓🍓💐💐💐🙏🙏🙏

  • @mametube9776
    @mametube9776 3 года назад +2

    Brother ene ahun lemisale gena monitize alhonkum gin yerase copyright claim yalale ye 7sat video alengi endihum ye 5 sat video alengi enam abzangawun gize ye 7 sat videon ena ye 5 sat videon nw machawetew be laptop yihe chiger ayametabingime ayidel??please meleseling

  • @ggvv793
    @ggvv793 2 года назад

    Wawwww ምረጥ ትምህረት

  • @NatanOnline-n1q
    @NatanOnline-n1q Год назад +1

    Unlisted karkut buhala wede public memels echlalew ???
    Pls pls help

  • @abdutube2717
    @abdutube2717 4 года назад +1

    በጣም እናመሠግናለን

  • @Nehnutube
    @Nehnutube 3 года назад +1

    በጣም ነው የማመሰግነው አላህ ይስጥልኝ በርታ በደንብ

  • @ethopiantube7996
    @ethopiantube7996 3 года назад

    እናመሰግናለን ወድም

  • @አሙአብቦክርቻናል
    @አሙአብቦክርቻናል 3 года назад +1

    በጣም እናመሠግንለን ወንዲም 👍👍👍👍👍

  • @UNIVERSALTUBEdv
    @UNIVERSALTUBEdv 3 года назад +1

    እንዴት እንደማመሰግንህ አላቅም ይመችህ አቡጊዳ

  • @yegnawtube3305
    @yegnawtube3305 3 года назад

    እግዚአብሔርን በጣም ትመቸኛለክ በርታ

  • @hikmatube887
    @hikmatube887 3 года назад

    እኔ ዛሬ ገና አዬሑት ይሕን ቻናል
    ግን በጣም ነው የተመቸኝ
    በርታልን ወንድም

  • @ethioknowledgetube1158
    @ethioknowledgetube1158 3 года назад

    Wow brother thanks

  • @ethiomedstar8690
    @ethiomedstar8690 Год назад

    በጣም አሪፍ መረጃ ነው 👌

  • @ሀናንወለዬዋ-አ8ጘ
    @ሀናንወለዬዋ-አ8ጘ 2 года назад

    እናመሰግናለን ግን እባክህን የደወል ምልክት አልሰራ አለኝ መፍትሄ ካለህ እባክህን

  • @ktltube8461
    @ktltube8461 3 года назад +1

    Copiy right ከሆነ ስንደልተው copy rightu ይሰረዝንላል

  • @jeue3286
    @jeue3286 Год назад

    ተባረክልኝ ወንሜ 🙏💚❤

  • @mesybira409
    @mesybira409 2 года назад

    ኤዳት ስንሰራ ኤዴት ያረግንበትን ስም(ለምሳሌ kinemaster ከሰራነው ቪዲዮው ላይ) እንዴት አርገን ነው ምናጠፍው። አመሰግናለው

  • @christiansongs5367
    @christiansongs5367 11 месяцев назад

    Thanks for your useful information ❤

  • @ዘሀራሙሀመድ-ሐ7ፀ
    @ዘሀራሙሀመድ-ሐ7ፀ 2 года назад

    ማሻአሏህ አሏህይጨምርልህ

  • @hellogoodguy
    @hellogoodguy Год назад

    I have benefited a lot. Thank you.

  • @wolyapptube3054
    @wolyapptube3054 3 года назад +1

    ወንድም እኔ ከፍቼአለሁ ግን ኮመንቱ ዝግነው ቁጥር አሥግብቼአለሁ ኮድ አላከልኝም ምን ላድርግ ሥህተት ቢኖረው አይከፍትምነበር አይድል??እሥኪ ገብተህ እይልኝ

  • @ሀናየቴብ
    @ሀናየቴብ 10 месяцев назад

    ትምሪትህ በጣም ተመችቱኝል❤❤

  • @zinaabebe3797
    @zinaabebe3797 3 года назад

    Please teach how we can secure ower mobile phone?? Thank you. You are ginious and like all your eductetional videos. Thank you

  • @keetube3666
    @keetube3666 4 года назад +1

    ይመችክ አቦ በጣም አደንቃሀለው ግን ጥያቄ አለኝ
    1. እኛ አከባቢ ያለው ፖስታ ቤት ፖስታል ነምቤር ዬለውም እንዴት ይሻለኛል
    2. ፖስታ ራሱ ባገኝ ከስንት የጊዜ ቆይታ በዋለ ነው ያ ጉግል የሚሊክኝኝን ኮድ ማገኘው
    3. እባክህን ቶሎ መልስልኝ

  • @yeshimedia2048
    @yeshimedia2048 4 года назад +1

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው በርታልን

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  4 года назад

      እሺ እህቴ አመሰግናለሁ

  • @የማርያምልጅየቅዱሳንወዳጅ

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ አቦ ዘርህ ይባረክ

  • @DeaconTesfitkidaneBEGENA
    @DeaconTesfitkidaneBEGENA Год назад

    ተባረክ 🙏🙏🙏 ወንድማችን

  • @sisayteshome8183
    @sisayteshome8183 4 года назад +1

    Wowowwwww thank u telegram chanalee binorikii buzuu nageer kantee maweq mifalgwuu nager alee

  • @AradaMarketing
    @AradaMarketing 2 года назад

    በጣም ጥሩ ምክር ነው!

  • @Fafi_tube
    @Fafi_tube 3 года назад

    እናመሰግናለን ታዳዬዬዬ ምርጥ ነው ሰው

  • @Visninja1
    @Visninja1 Год назад

    በጣም ደስ ይላል በርታ

  • @elagym5723
    @elagym5723 3 года назад

    በጣም ጥሩ መረጃ አግቸበታለሁ ነገር ግን background sound መጠቀም ብፈልግ copyright free የሆነውን ሙዚቃ መጠቀም እችላለሁ አልችልም ?ምክኒያቱም ብዙ ተጠቅሜ አልፊልኛል የኔ ትልቁ ጥያቄዬ የረጅም አመተምህረት ሙዚቃዎችን መጠቀም ይቻላል የሚባለው እውነት ነውይ ከሆነስ ከስንት አመተ በፊት የነበሩትን አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 года назад

      Ela betam yekoye kehone cheger yelewem. Gen RUclips lay free music tagegnaleh

  • @sosisosi5776
    @sosisosi5776 2 года назад

    እውነት እግዚአብሔር። ይስጥልን

  • @heluk6371
    @heluk6371 2 года назад

    Thank you brother👍🏽👍🏽