Dr Abiy Ahmed you are unique and caring leader you sharing what ever u have with elderly and poor citizens. Mama Ethiopia 🇪🇹 never and ever had like Dr Abiy kind, generous and loving leader. Long life and health for my beloved Abbch Jeggnawwe
For the last six years, he spent every single holiday with the poor!!! The consistency is amazing my beautiful leader ❤️ God bless, keep and protect you 💕🙏
Dead flies give a bad smell to good perfume. ( Ecclesiastes 10:1) fools walk along the road, they lack sense and show everyone how stupid they are. ( Ecclesiastes 10:3 )
የተረሱን ስላገለገላቹ እግዚአብሔር ያገልግላቹ😢😢😢 ደስታው አስለቀሰኝ ሰላም ለሃገራችን🎉🎉🎉
Ok በአዲሱም ቤተመንግስት ለመብላት ያብቃን💚💛❤️💚💛❤️🙏💚💛❤️🙏
After tibelalek kadre
እዉነቱ ሲነገራችሁ መቼም ያማችኋል። ምድረ ቅንቅናሞች። እየ መረረህ ዋጠዉ ።
ከአመት ለአመት ያድርሰን ።።።ኢትዮጵያ ሰላም ይብዛላት ።።።አብቹዪ ባንተ ነው ይህ ደሰታ ኑርልን ባባዪ ❤❤
እዉነት ቃል አጠረኝ አይተን ሰምተን አናዉቅም መሪ ከሕዝባቸዉ ጋር እድሜን ጤናን ከነቤተሰባቸዉ ከነልጆቻቸዉ ይስጣቸዉ እናመሰግናለን ኑርልን ሺ አመት መሪያችን እንወድካለን!!!
ሁላችንም በፍቅር አሸንፈህናል ፈጣሪ ረጅም የስራ እድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጥህ እንመኛለን አብያችን❤❤
የኔ ውድ መሪ😢😢 💚💛❤🌾🌾🌿🌿🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የተባረከ መሪ የደሀ አሳቢ ። እግዚአብሄር ያኑርህ❤❤❤
ደስ ይላል❤❤❤
የኢትዮጵያ ጀግና መሪ ነሕ ምቀኛና ተንኮለኛ ን ያጥፋልሕ ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ ።ገና አገራችን ታድጋለች
የኔ ጀግና ማድህ ሙሉ ሙሉ ጤንነት ረጅም እድሜ እመኝልሃለው
ማሸአላህ እድሜ ከጤና ❤❤❤አገራች ሰላም ያረግልን❤❤❤
እንካን አደረሳቹ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ🎉🎉🎉🎉🎉
ዝቅ ብላቹህ ኢትዮጵያ ሰለከበራቹህ እናመሰግን አለን መልካም አዲስ አመት ያድርግልን ❤
ዝቅ ብሎ አነስተኛ ኑሮ የሚኖሩትን የሚጎበኝ መሪ ለሰጠን አምላክ ይመስገን ረጅም ዕድሜና ጤና ለመሪያችን
A person who concerns about the poor cannot be failed may the lord bless you and families!!!
No worde to exepries it's amazing. Gbu Dr.Abiy
ጤናና እድሜ ይሰጥህ
World leaders need to learn from this. እ/ር ይባርካችሁ። በአገርም ላላችሁ በውጪ በተለያየ አለም ለምንኖር ኢትዮዽያዊያን በሙሉ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን።
May God serve you for serving the forgotten ones. The happiness made me cry. Peace to our country
Amen
Amen 🙏
ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
ደስ ይላል በርቱ
ዘመንህ ይባረክ አቢቹ !!
thank you very much priminister
ጀግና በርታልን❤❤❤
እዬ ሰውዬ አልተቻለም እኮ ፣ የክርስቶስን ስራ በምድር ያስተማረ ጀግና 🙏
great work, God bless you PM
God bless you my prime minister this is un amazing I have never seen like this before my entire life more blessings again and again love you
ጠቅላያችን ❤ እናመሰግናለን ❤
🌼መልካም አዲስ አመት 2017🌼🌼🌼
Dr Abiy Ahmed you are unique and caring leader you sharing what ever u have with elderly and poor citizens. Mama Ethiopia 🇪🇹 never and ever had like Dr Abiy kind, generous and loving leader. Long life and health for my beloved Abbch Jeggnawwe
For the last six years, he spent every single holiday with the poor!!! The consistency is amazing my beautiful leader ❤️ God bless, keep and protect you 💕🙏
አባኮ ዝንዬ ❤❤❤❤❤❤❤
Esey beautiful! I'm happy to see palace banquets being organized for the poor, the needy and the regular people of Ethiopia! God Bless!!!
💚💛❤️
ጌታ እየሱስ ይጠብቃችሁ
እግዚአብሔርን በየ አመቶ ብጐጐት ነው የምጠብቀው ❤❤❤❤ ቃሉ እንደሚለው ደሀን የሚያከብር ለደሀ ያበላ ለክርስቶስ እየሱስ እበላ ማለት ነው ።
Egzihabher yimesgen Ethiopia selam tihun bertu
❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍
Tebarkui ❤❤❤❤
ሠውየውን የሚያራምደው ን ፖለቲካ ባልደግፍም ይሄ በበአል ቀን ያደረጋችሁት ነገር በጣም ደስ ይላል እንዲሁ ዝቅ ብለህ የሕዝቡን ብሶት ስማ በየሳምንቱ አዳዲስ ፖሊሲ እያወጣችሁ ህዝቡ ላይ ከምትጭኑ አንደዚ ዝቅ ብላችሁ የደሀውን ችግር የህዝቡን ድምፅ ብትሠሙ ጥሩ ነው ለዛሬ ስራህ ግን ሳላመሠግን አላልፍም
🌷🙏🌷
❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥህ ዶ/ር አብይ🙌🙌የምታስበው ሁሉ ይሳካልህ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጲያ በታሪኳ ጥሩ መሪ አገሩን ህዝቡን የሚወድ መንግስት አግኝታ አታቅም
This is part of love to his peaple showen way agovernment
ማእድ ማጋራት፣ የሌማት ትሩፋት፣ የኮሪደር ልማት፣ ሪዞርት.. ወዘተ በሙሉ ለአንድ አገር መሪ ቀርቶ ለአንድ ከተማ ከንቲባ ስራዎቹ አይደሉም፡፡ የመሪው ቀዳሚ ስራ የአገርንና ህዝብን ደህንነት ሰላምና ጽጥታ ማረጋገጥና አገራዊ ልማት ነው፡፡ የከንቲባም ስራ የከተማዋን ህዝብ ዋና ዋና ችግሮች በእቅድና ቅደም ተከተል መቅረፍ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ ክውስጥም ከውጭም ሰላም የለውም፡፡ አዲስ አበባም በቅርቡ የአሁኑ የፈረቃው ዉሃ ጭራሹኑ ይቆማል፡፡ አብይና አዳነች የሚሰሩት ዘ.ረ.ፋ.ና ማስመሰል ብቻ ነው፡፤ እውቀት ከየት ይምጣ? ወዬው ነገ!!!
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
enkan aderasachu hulachum 🌻🌻❤️❤️🇪🇹🇪🇹🌻🌻🇪🇹🇪🇹❤️❤️abichu 🇪🇹❤❤❤❤❤
Abo tebareku ❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Edemyena Tena yesetlen
❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አብቹእንኳንአደረሰህየኔንጉስ1000አመትንገስ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏
እድሚ:ጤና:ይስጣቹሁ
የመቼ ነው ዛሬኮ ጾም ነው ስጋ ነው ሲሰጡ ያየሁት🤔🤔
ሰውየው ሲፈጥረው ደሀ ይወዳለ
አረ አታስመስሉ መሀከላዊ ኢትዬጵያ ጉራጌ ክልል ውስጥ በሰው ደም እየተጨማለቁ ነው ፍትህ ለመስቃን ጉራጌ😢😢😢
አላህ ያኑርክ ዳክተርአብይ
Yeabrhm Yesara bet yhun Kuduse SLus ygbgachu❤❤😂😂
የሴራ የአስመሳይ የዘረኛ ፓለቲካ ሐገር ይበትናል እንጅ ሐገር አይገነባም ማጭበርበር የትም አያደርስም
ኦርቶዶክስ ሆኖ ዛሬ ስጋ የምባላ ካለ እርሱ / እርሷ ኦርቶዶክስ አድልቹም... ሆዳም እንጂ... እንደት በሮብ በፆም ስጋ ይባላል ምን ማለት ነው???.. ይህ ሃይማኖት የሌለው መንግስት እግዚአብሔር ይግፅፅ ሌላ ምንም አንልም.😢😢ዛሬ ስጋ የበላችሁ ግን እግዚአብሔር ይፍርድባች.
Bente abuka
ገደል ግቡ Drama ትሰራላችሁ ቁማርተኞች
ይህ አሰመሳይ መንግሰት ገበሬውን እያሰጨረሰ
Yettyaw gebere !!!
ማእድ ማጋራት፣ የሌማት ትሩፋት፣ የኮሪደር ልማት፣ ሪዞርት.. ወዘተ በሙሉ ለአንድ አገር መሪ ቀርቶ ለአንድ ከተማ ከንቲባ ስራዎቹ አይደሉም፡፡ የመሪው ቀዳሚ ስራ የአገርንና ህዝብን ደህንነት ሰላምና ጽጥታ ማረጋገጥና አገራዊ ልማት ነው፡፡ የከንቲባም ስራ የከተማዋን ህዝብ ዋና ዋና ችግሮች በእቅድና ቅደም ተከተል መቅረፍ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ ክውስጥም ከውጭም ሰላም የለውም፡፡ አዲስ አበባም በቅርቡ የአሁኑ የፈረቃው ዉሃ ጭራሹኑ ይቆማል፡፡ አብይና አዳነች የሚሰሩት ዘ.ረ.ፋ.ና ማስመሰል ብቻ ነው፡፤ እውቀት ከየት ይምጣ? ወዬው ነገ!!!
መንግስት ምን አደረገ አራት ኪሎ ከልገባን አላቸው አራት ኪሎ በምርጫ እንጂ በጠመንጃ የለም አለ እና ጥፋቱ ማን ጋ ነው ?
EGZYABHARE YEMESGEN
Denez
ሰርቶ አርሶ በቀዬዉ እሚኖር ለሌላዉም የሚተርፍ ህዝብ አፈናቅሎ በረንዳ አዳሪ ደሀ ከደረገ በሃላ መጽዋች ሆኖ ብቅ ይላል ድራማ
you don't have to watch the drama
yantew zemdoh new ymarudute ymafunute
ደስ ሳይላቹሁ ይቅር ሆድ አደር መጋ
አንቴ ጥገበኛ ለደሀ ምሰ ስለበሉ ምቀኛ ትሆነሌህ የስራህን ይስጥህ
@@ayeleabebebasore-wz3xt እሰይ ይሰጠኝ የዘው ዘረ እንዲህ መሄዱ እየታለለ ነው አማራ እሚሞተው ሆዳም
በሆዱ
@@eyhasእና እንዋጋ ብላቹ ጨፍራቹ በጀመራቹት ነው ስለዚ ጦርነት አቁሙና ስራ ስሩ ክልላቹን አበልፅጉ ቀላል ነው።
Hod bamet beal bicha yimesilhod aderoch.neg demo bezihu afachihu bhodachin atalon indmitilu anteraterim.
የትግሬን የአማራን የደቡብን ደም የጠጣኸው ይህን ስላረክ የእጅህን ከማግኘት የሚቀርልህ መስሎሀል
ደም ተጭው አንተ ነህ፡ ምቀኛ መንፈስ ይፍረስ በ ኢየሱስ ስም
፣hangare 793 ምንም አተመጠም ገነ ትነደሌህ ያለ እሰት
Abichu jegnna genna 27 Amet teregetalh.
Dead flies give a bad smell to good perfume. ( Ecclesiastes 10:1)
fools walk along the road, they lack sense and show everyone how stupid they are. ( Ecclesiastes 10:3 )
ማእድ ማጋራት፣ የሌማት ትሩፋት፣ የኮሪደር ልማት፣ ሪዞርት.. ወዘተ በሙሉ ለአንድ አገር መሪ ቀርቶ ለአንድ ከተማ ከንቲባ ስራዎቹ አይደሉም፡፡ የመሪው ቀዳሚ ስራ የአገርንና ህዝብን ደህንነት ሰላምና ጽጥታ ማረጋገጥና አገራዊ ልማት ነው፡፡ የከንቲባም ስራ የከተማዋን ህዝብ ዋና ዋና ችግሮች በእቅድና ቅደም ተከተል መቅረፍ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ ክውስጥም ከውጭም ሰላም የለውም፡፡ አዲስ አበባም በቅርቡ የአሁኑ የፈረቃው ዉሃ ጭራሹኑ ይቆማል፡፡ አብይና አዳነች የሚሰሩት ዘ.ረ.ፋ.ና ማስመሰል ብቻ ነው፡፤ እውቀት ከየት ይምጣ? ወዬው ነገ!!!
ላንድቀን
አስመሳዮች እስኪ ተፈናቃዮችን እዮቸው
አሥመሣይመሪይ
የእኛ ሰው ቢታዘልም እግሬ ተንጠለጠለ ይላል
Esayye Mekeyyoich
እሱም ችሎታ ያስፈልጋል ምድረ ምቀኛ ሁላ
ምን አይነት አስመሳይ ሰው ነህ 😅😅
Mene Aderge!!! Mekeyyoich
2017 anten ymngelagelbet ye sew dem mfisis ymkombet zmen yadergln
ኣስር ኣለቃ ሙዚቀኛ ዝናሽ እና ሻለቃ አብዮት
እየተዝናኑ በድሆች ላይ እየተዝናኑ ነው
😅 Haaaa
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤