ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ(ዶክተር) ምክር ቤት አባላ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ ክፍል-3

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 1,8 тыс.

  • @yourdanosalemsged7667
    @yourdanosalemsged7667 3 года назад +27

    ጠቅላይ ሚኒስተር ዶክተር አብይ አህመድ እንደ ንጉስ ዳዊት በእግዚአብሔር ዘንድ የተወደድክ የእግዚአብሔር ሞገስ ያለብህ ጥበበኛ መሪ ነህና በርታልን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው !!! በክብር መርተህ ትጨርሳለህ ይህ 100% እርግጠኛ ነኝ በእግዚአብሔር ተማምኘ ማለት ነው አሜን💚💛❤️🇪🇹👍🏽

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 года назад +1

    አብቹ አንተጀግና መሪ ነህ በጣም እስማርት ነህ አስተዋይ ነህ እግዚአብሔር ሁሉን አሞልቶ የሰጠህ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤

  • @almazail895
    @almazail895 3 года назад +3

    ለመጀመሪያ ግዜ በህየወቴ አገሩን ከህይወቱ በላይ የሚወድ ሰው ያየሁት አንተ ነህ አላህ እድሜ ይሰጥህ በርታ አላህ ካንተ ጋር ይሁን

  • @zhrahussen1328
    @zhrahussen1328 3 года назад +2

    አላህይጠብቅህ ጀግናችን ሠላሙን አዉርዶልንያስደሳን ፈጣሪ

  • @abebayene5559
    @abebayene5559 3 года назад +10

    እግዚአብሔር የሰጠን ልዩ ስጦታ አብቹ አስተዋይ ብልህ አርቆ አሳቢ። ምርጫው እራቀብኝ ።ምርጫዬ ግዴታዬ ልዩው አብቹ።ከአብቹ ውጪ ወደ ውጪ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @seadamohammed405
    @seadamohammed405 2 года назад

    ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይአህመድ አላህ ይጠብቅህ። ከውስጥም ከውጭም ጠላት አላህ ይጠብቅህ የኔ አስተማሪ። ከውዴታየ ብዛት አንዴ እጅህን ብዘይር ብየ ተመኘሁ የኔ ልዩ። አብድሻ አሊ ከወሎ ደጋን ከነማ

  • @jcjfhghh3377
    @jcjfhghh3377 3 года назад +18

    አንተኮ ብልህ ሰው ነህ ሽምግልና መላክህ አላህ ይጠብቅህ
    ግን እስኪ የሳኡዲ እስረኞችንም መፍትሄ ፈልግላቼው የሞቱት መተው በህይወት ያሉት እየተሰቃዩ ነው ፍት ፍትህ ፍትህ

  • @mobileadvance9696
    @mobileadvance9696 3 года назад

    አብያችን የኛ መሪ ሺ አመት ኑርልን እኛ እንወድሀለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👈

  • @ሰብለየድንግልማርያምልጅ

    እግዚአብሔር ያግዝህ በውጭም በውስጥም በጥላት እዳ ገባህ እኒህን መሰሪ ጆንታን መድሀኒያለም ይገላግልህ 🙏❤

  • @alemtsehayws1681
    @alemtsehayws1681 2 года назад

    ዶር አቢይ እናመሰግናለን፣ እርር ድብን እያለ ስንት ሰአት ሙሉ ከTPLF ጋር ስላለው ጦርነት እና ስለደረሱት ችግሮች እና ሐሜት ለማስረዳት ሞከረ እንኴን የአንዲት ኢትዮጵያን ችግር ለመግለፅ ያልፈነቀለው ድንጋይ ዬለም፣ ውይ ጠላትህ እንዲህ እርር ይበልልህ።

  • @egigayehudesalegen3434
    @egigayehudesalegen3434 3 года назад +21

    Jegnawe Abiye Ahemed intelligent leader you are the best

  • @tarikuashanafe7650
    @tarikuashanafe7650 3 года назад +1

    we Africans we want leader like you abye ::you are boss of African leadership.

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 3 года назад +12

    ኢትዮጵያ ን ስለምትወድ እኛም ውድድ እናደርግሀለን ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን አብይ አህመድ

    • @nibrasjawar7614
      @nibrasjawar7614 3 года назад

      Mashallah you are the most intelligent person in my world who has been the greatest of all the time ❤ and precious

    • @jomanahosain3660
      @jomanahosain3660 3 года назад +1

      اليسا ءالله

    • @اللهأكبراللهأكبر-ف5غ
      @اللهأكبراللهأكبر-ف5غ 3 года назад +1

      ብዙ አታድንቁ አብይ በትግሬ ያለውን ጦር ለምን ባአማራ ብቻ አርገ ምን ለማለት ፍልጎ ነው እራሱ አስጨፍጭፎ ባአማራ የሚላከው

  • @berhane21
    @berhane21 2 года назад

    Excellent speech!!

  • @hailshakad3495
    @hailshakad3495 3 года назад +5

    ዶክቶር አብይ አለህ ባለህበት ይጠብቅ እንደንተ ብሆን ኖሮ አለም ጠቅለለ ደሰተ በደሰተ ናበር 💖💖💖💓💓💓🍏🍏🍏🍏🍏🍄🍄🍄🍄🍄🍄🍄🍄👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 2 года назад

    Doctor Abiy Ahmed you’re the best .👍Leader for Ethiopia’s , I’m prying harder for you and for your. Family’s ❤️🇪🇹🙏✌️

  • @matgott3427
    @matgott3427 3 года назад +8

    🇪🇷💕💕🇪🇹 ዱ/ር አብይ እግዚኣብሔር ካንተ ነው ,አተ የእግዝአብሄር ስጦታ ኑህ ❤️❤️🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇷❤️

  • @ااننن-ع4ك
    @ااننن-ع4ك 3 года назад +2

    እግዚአብሄር ይጠብቅህ የኛ ጀግና ልክ ነህ ጦርነት ለሁሉም አይበጅም ሀገራችን ሠላሟ ይመለሥልን በርታልን ኢትጵያን ሥለምትወድ እንድሀን

  • @tsehagebreado6449
    @tsehagebreado6449 3 года назад +7

    እግዚአብሔር ይባርክህ፡፡፡ የሀገሬ ህዝብ እንዲህ አይነት ቅን አስተዋይ ጥበበኛ ሀገሩንና ህዝቡን የሚወድ መሪ አምላክ ሰጥቶናልና ይህንን ታላቅ እድል እንዳንነጠቅ እንንቃ፡፡ ሀገራችሁን፣ ራሳችሁንና ትውልዳችሁን የምትወዱ ከሆነ ከዚህ እውነተኛ መሪ ጋር እንቁም፡፡ አሁን ላይ ያላችሁ ልዩ ልዩ ፓርቲዎች /
    የፓርላማ አባላቶች እውነት ኢትዮጵያን የምትወዱ ከሆነ እባካችሁ እባካችሁ ከዶ/ር አበይ ጋር ቁሙ አግዙት፡፡ እርሱ የስልጣን፣ የዝናና የገንዘብ ጥማት የለውም፡፡ ሀገራችን ኢትዮጵያ ከወደቀችበት አዘቅት ውስጥ ወጥታ ከፍ እንድትል ከእግዚአብሔር ዘንድ እጣ ወድቆበት ነው በቃላት ሊገለጥ በማይችል ውጣ ውረድ ውስጥ የሚያልፈው፡፡ አረ እባካችሁ እንንቃና አንድነታችንን እናጠናክር፡፡ ይህ እድል ካመለጠን ተበታትነን መቼም የማንወጣው መከራና ውድቀት ውስጥ እንወድቃለን፡፡

  • @ghettoandhy5205
    @ghettoandhy5205 2 года назад +3

    አላህ ይጠብቅህ የኛ እቁ መርይ እዳተ ያለ ጀግና የሰጠን አምላክ ምስገና ይገባው ሰራህ እደመልክህ ያምራል

  • @beshabapaulos4530
    @beshabapaulos4530 2 года назад +3

    ፓርላማ ላይ ይህን ያህል የሚዋሽ ጠ/ ሚኒስትር እግዚኦ መሃረና

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 2 года назад

    ጀግናዉ ዓብያችን እነዚህን ውሾች ታላጠፋን ታላወደምን እንድነታችንን ታላጠናከርልን ህብረታችንን የቀረነዉን ታላስተባበርን የትም አንደርስም ሃገር
    ኢትዮጵያ ለሁላችንም ልትበቃ ለሌም የምትተርፍ ሃገር ናት ውሾች ያመጡትን መከፋፈል ተን አብረን ለእድገት ለ ሠላም ላንድነት እንቁም እንደ ጥንቱ ያላማ ያገር ፍቅር የህዝብ አንድነት ይኑረን ምንምማንንም በዛ ብቻ ነዉ የምናቸንፈዉ ባላማ ጠንተን ኢትዮጵያዊነትን እናንግሥ እናጽና ማንም አባቱ እይደፍረንምና !!!!!!!!!!!

  • @princebonginkosi9270
    @princebonginkosi9270 3 года назад +7

    እግዚአብሔር የግብጸዉያንን ፈንፈስ ቤህሪንና ሐይመኖትን መስሎ የገበዉን የሀገረችንን እድገትን የመይወድ ዉድ እትዮጵያዉያንን አንዷን ሕዝብ የምከፋፍል ከእትዮጵያ ያጥፋ

  • @ayalewkassa7517
    @ayalewkassa7517 2 года назад +3

    Love you 😍 abiye Mohamed keep up the great 👍 work 💙

  • @genettegenu8652
    @genettegenu8652 3 года назад +7

    የተቀደሰ አሳብህን እንቀበለን አሳብህንእንቀበለንተባረክ።

  • @saratesfaye373
    @saratesfaye373 2 года назад

    @our dear pm.minister Dr.abiye ahmed you are really amazing person .May god bless & prôtect &give you more strength , this is only what I can say till when I can get a chance to hep you ...hope i will have .🙏❣🇪🇹🇦🇫

  • @princebonginkosi9270
    @princebonginkosi9270 3 года назад +35

    እግዚአብሔር የእትዮጵያንን ራእይ በዶ/ሪ አብይ እዉን ያደሪገል ፠ የእትዮጵያንም ጠለት ሙሉ በሙሉ እቅዱ በእግዚአብሔር ኃይል ከንቱ ስሆን ይዋረደሉ

    • @belaynehelias8999
      @belaynehelias8999 3 года назад

      Vbbooiovooooooooovooooboooooooiooohcijcooobooiooooiobboooooiojoooooooobioovhovboooiobohoooooooioiooohoboiiiojoobooobogibviociioviibiiiibobooooooioohoohbooobooojoooioobbhohiooobbhooojvooboioibihohbibhobbbboboioobbbiocohioooiiooovooiiobbvbboobvioohooobobobvvbobbobociihbiiochbbioooovjuboiivobbvbibbviiivbbobooviobvvobhbvvbbvbvboubovhvvoiioobvoivvbiovboobovvhvocbvvobvbvobvvochiobvvivvobobvooboobbbohhvboobhvivoohooobbbiboboboboivobvobbbibovbovcbhvivvoboohovicobvhvvicobbbhohvcvobbbhvvbhbvjvbbovvhobohbbvbvvbvvobocohvbbbchoiobobhobovvgvobcvbvbhviovvvovvcoobvvvvvvvbbhbvhhvobbhbvvovbbbovbhbbvovcibohbbhohovvvivoobobvovvchbbvbvoobvoixbbvvbbhbvbbihvvobobvvibbvb

    • @mahataher2707
      @mahataher2707 3 года назад

      እርበትክክለማንምይጩህይለምለገበሬህብቱቻችውምታርዱፍትህለውሎ

    • @Hewanamogne476
      @Hewanamogne476 2 года назад

      Duze

  • @chuchafantagaroma8853
    @chuchafantagaroma8853 2 года назад

    Bless you Dr. Premier Abiy Ahmed

  • @jaredwassif1329
    @jaredwassif1329 2 года назад +3

    Best lecture of abiy Ahmed God bless Ethiopian people

  • @በሰለፎችመንገድላይአደራበ

    አብዬ ምርጥ ነህ እኮ ውስጥ ለውስጥ የሚሄዱ ሸረኞች አሉ እንጂ ኢትዮጵያ ን በሰላም በፍትህ በእኩልነት የምትመራ ያድርግህ ቀጥተኛውም መንገድ ያምራህ በአሏህ የማያምን መቼም ቢሆን ከከሳሪወች ነው በዛኛው አለም

  • @HA-du8if
    @HA-du8if 3 года назад +20

    አላህ ይርዳህ ከትምህርትህ ተግባሪ ይብዛ ሀገሬ ሠላምሽ ይብዛ

  • @ሰአድወሎየዋ-ጨ4አ
    @ሰአድወሎየዋ-ጨ4አ 3 года назад

    ኩብር ጠቅላይ አብይ አህመድ ጨደል ላተ ለኢቶቢያ አተ መሪያችን ሽ አመት ኑርልን 💚💛❤️🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯 የምትናገረዉ ሁሉ እምድር ጠብ አትልም ያኬ አተን የወለደች እናት የተባረከይ

  • @saved1580
    @saved1580 3 года назад +5

    በርታ ወንድማችን። እግዚአብሔር ይረዳሃል።

  • @Aነኝወሎየዋትቅደም
    @Aነኝወሎየዋትቅደም 3 года назад +3

    አላህ ይጠብቅህ እውነት ያሸንፉል ምን ግዜም ጀግናችን ሠላም ለኢቶፒያ ሠላም ለህዝባችን መረጋጋት ለህዝባችን
    💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rutahaile8224
    @rutahaile8224 3 года назад +11

    Ere egzabher 🇪🇷&🇪🇹 selam yarglen mehrat yesetan goyta 🙏

  • @mohammedhabib3892
    @mohammedhabib3892 2 года назад

    አላህ ይጠብቅህ መሪያችን ሁሌም ከጉንህ ነን የምድር ምቀኝን ውሪ እንዳስማ

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 3 года назад +5

    Thank you my jegnaye dr Abey 🇲🇱🇲🇱🇲🇱😭💚💛❤️🇪🇹🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😤

  • @ገነትየናቴናፋቂነኝየመኖሬ

    አቤት አንደበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዶክትር አብይ ጠቅላያችን

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 3 года назад +6

    Dr abey god bless you god bless ethiopan

  • @fantahunmuhudin7979
    @fantahunmuhudin7979 2 года назад

    thank you .

  • @zelalem3600
    @zelalem3600 3 года назад +20

    wonderful Abiy GO ON DOING

  • @zainab-vh4im
    @zainab-vh4im 2 года назад

    በጣም ክባድ ጣጣ ነው ይያዝክው እራሱህ በጣም እሚድነቅነው በጣም እድሜ ይስጥህ መልካም ሰው

  • @ሀዉይፍቅር
    @ሀዉይፍቅር 3 года назад +9

    ኑረልን

  • @رحمةمحمد-ح8ه
    @رحمةمحمد-ح8ه 2 года назад +1

    ዘመዶቻችንን አስጨረስክብን አሏህ የስራህን ይስጥህ ኢንሻአሏህ ስራህ ን ይከፍላሀን በቁማር አስጨረስካቸው የወሎን ህዝብ

  • @zelalem3600
    @zelalem3600 3 года назад +13

    i agree with Dr. Abiy let me add to his speech coz " A friend in need is a friend indeed" Esayas is a true friend not only friend to Ethiopians ,he is our man , Esayas is a man of GOD!!!!!!!!!!!!!

    • @yourdanosalemsged7667
      @yourdanosalemsged7667 3 года назад +1

      Very TRUE!!!!!!!!!!!

    • @adamtesfamariam430
      @adamtesfamariam430 3 года назад

      ESEYAS SMUNE EYETERAHE ye Egzabeher sew new setel lemehonu Haymanot Alehe shi gzie betewedewe.. Beseytan yemetamelke kehone Lekbelehale okay

    • @kirosabbay6523
      @kirosabbay6523 3 года назад

      አየ ኤርትራዊው አይስማህ:: ለ30 አመት ህዝቡን በተለይ ወጣቱን ጠራርጎ የበላውን ሰው ትግራይን ህዝብ እንዲያጠፋልህ እድሜው እንዲዘርምልህ ትመኛልህ? ሞኞ ልበልህ ወይስ ክፉ ተንኮለኛ ዘር ጠል?::

    • @atghcf9244
      @atghcf9244 2 года назад

      @@adamtesfamariam4301q

  • @leylakedir3999
    @leylakedir3999 3 года назад +1

    እነሱ በጣም ተባባሪ ናቸው ዶክተር አብይ አንተ ብቻ ነህ እዴ ለትግራይ ህዝብ የምትጨነቀው እነሱ በአንድ ላይ እየበሉን ነው ያሉት አህን ይሄ አባባልክን ቀይር እባክህን ዶክተር አብይ

  • @haymanotbogale6245
    @haymanotbogale6245 3 года назад +8

    እግዚአብሔር ጠራርጎ ያውጣልህ
    ከስርህ የተሰገሰጉትን

    • @alemteza1004
      @alemteza1004 3 года назад +1

      haymanot esunm atmegniw , emnign A.A lay biltsigna kashenefe abiy A:A n loe olf endemiasrekbat ewoqi

  • @daved5683
    @daved5683 2 года назад

    ወዳጆቼ የኢትዬዽያ የአማራ ሕዝብ ንቁ ተማሩ እውነቱን ለመያዝ። ሌቦች የክልሉ መሪዎች የኢስራሔል እና የ አሜሪካ ተላላኪዎች። ሰው መስል ሴጣኖች ያንገላቱናል።
    ለሰላም ፍለጋ ችግሩስ እያስገቡን ነው።
    እግዚሐቤር ሰላም ያውርድልን።
    Abichu my Leader! በርታ

  • @امحفصة-ف1ذ
    @امحفصة-ف1ذ 3 года назад +6

    አላህ ለሁሉም ሠላም ያውርድልን በሁሉም የሚሠቃዩት የኛውደሞይናቸው

    • @መጠ
      @መጠ 3 года назад

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝☝☝👍👍👍👍

  • @aregahagnasfaw6328
    @aregahagnasfaw6328 2 года назад

    Ameseginalew Docter Abiy

  • @ናስርአሊ
    @ናስርአሊ 3 года назад +10

    ፈጣሪ ከመጥፎ ይጠብቅህ የመጀመሪያ መሪ በአለም ውስጥ ዱዓ ፀሎት አርጉለት ውድ ውድ የሐገራችን ህዝቦች

  • @wisamcell2886
    @wisamcell2886 2 года назад +1

    Thanks ❤️ Love 🤜🇪🇹🤛👍✅✅

  • @ያማራዋነኝየወሎጠበለል
    @ያማራዋነኝየወሎጠበለል 3 года назад +21

    😁በጣም አሳክኝ አብች አማራና ኦሮሞ ብቻ አይደም ይች አገር የሚጨፍርባት ክክክ ትክክል 😁

  • @samuelsegid796
    @samuelsegid796 2 года назад

    You laid fashishty to let now is very clear now for everyone they stand with true.

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 3 года назад +16

    ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ በመጀመሪያ እግዚአብሔርን ቀጥሎም ኢትዮጵያንና ህዝቧን አጥብቀህ ስለምትወድ የጥፋት መልዕክቶች በአንተ ላይ ምንም ኃይል አይኖራቸውም።
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቧን ይባርክ።

    • @weldenegodguad4974
      @weldenegodguad4974 3 года назад

      የታባክ ታቀዋለህ እግዚኣብሄርን?

    • @mariyemwoill8716
      @mariyemwoill8716 2 года назад

      አላህ ከምድረ ገጽ ያጥፋው ሰወዳው ጠላሁት እምየ ሀገሬሬሬ እፍፍፍፍ

  • @rumanapedersen4549
    @rumanapedersen4549 2 года назад

    I like PM Abye Ahmed 💚💛❤ 👏👏
    Yes i blive one Ethiopia .

  • @musiealemaw9158
    @musiealemaw9158 3 года назад +9

    ሠላም እንዲመጣ ከተፈለገ ጠባብ አስተሳሰብ ያላቸው ባለሰልጣናትን አንሳ።

  • @geshewey8728
    @geshewey8728 2 года назад

    1000ሺ ጌዜ ለኢ/ያ ኑርልን እግዛብሄር አንተን እና ኢ/ያን ይቫርክ

  • @مكهالمكرمه-ص5ه
    @مكهالمكرمه-ص5ه 3 года назад +12

    ደኩተርአብይኑርለንለዘላለም👍👍👍

  • @saramusa6643
    @saramusa6643 2 года назад

    አብይ አባቴዋ ወሎኔትወርክ ይለቀቅልን ኧር ቤተሠቦቻቺን ናፈቁን በርሀብም እንዳይሞቱም እንድንርዳ አብይዋ ተርዳን መቸም ኢትዮጵያ ታሸንፍለቺ የኛውድ መሪ

  • @yosinaft2661
    @yosinaft2661 3 года назад +5

    ከዚህ በላይ መልስ የለም ጀግናው ኣቢቹ

    • @sofiasofia7975
      @sofiasofia7975 3 года назад

      ሳ፣ለገባዉ፣ከበቂ፣በላይ፣ነዉ፣መልሱ፣ዋነዉ፣ሁላቺንም፣ሰከን፣ያሰፍልጋልያልተጎዳ፣ቤሄር፣የለም፣ፍጣሪ፣ይርዳን፣ሰላሙን፣ያዉርዲ፣

  • @semirayimam4252
    @semirayimam4252 3 года назад +1

    Yegna Ambesa she Amet Nurilan Ya Hagerachinin Selam Allah Yemelasen Ensha Allah

  • @tinsayegabiresilassie4319
    @tinsayegabiresilassie4319 3 года назад +4

    ፈጣሪህ ይጠብቅህ አይዟህ ወንድሜ

  • @rumanapedersen4549
    @rumanapedersen4549 2 года назад

    No more war . We need to work on develping Ethiopia & hunger 👏👏👏
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @انسالحبشة
    @انسالحبشة 3 года назад +3

    አብይዋ አሏህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና. ትግሬማ የጁታ ደጋፊ ናቸው ትግሬ እንኳንስ አልተወለድኩበት ትግሬ እባብ ናቸው አድ ጤነኛ የለም ለጁታ ደጋፊ ናቸው

  • @tube5439
    @tube5439 2 года назад +2

    አብይ፣ምርጥ፣መሪነህ፣እኛ፣ከተዋደድን፣መክሪያችን

  • @ibrahimahmed3509
    @ibrahimahmed3509 3 года назад +23

    ዶክተረ አብይን የኢትዬጵያህዝብ ቀልብ አጊንቶ ሊገነዘበው ቢችል ሁሉም ከጎኑ ይሰለፉነበረ

  • @eliaswoldemariam7760
    @eliaswoldemariam7760 3 года назад

    This is one of the best briefing of Ethiopian current political situation and future economic, Democracy, peace ,strength ,weakness and future strategy by PM . This is what Ethiopian needs . Support the PM Go green Go 🌴🌿✅

  • @enkuthallo9606
    @enkuthallo9606 3 года назад +8

    ሁላችንም ለምን በጦርነት ተወልደን ሳንኖር እንሞታለን አንድ ሆነን በስላም ለመኖር እንነሳ ልጆቻችን እንኮ ስላምን ይቅመሶት ልቦና ይስጠን

    • @taffeschhamere7834
      @taffeschhamere7834 3 года назад

      አይ አቢይ እውነት ነው የምትናገረው እግዚአብሔር ለጥፋተኛው ልቦና ይስጣችሁ .

  • @jenbertefera1822
    @jenbertefera1822 2 года назад

    ዋው እንደ አብቹ አይነት ሃያ ሰው እትዮጵያ ውስጥ ብኖር እኸኔ የት ትደርስ ነበር ሀገሬ እናት አለም እትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💪

  • @ikram5205
    @ikram5205 3 года назад +4

    ልክነህ ወድሜ. አላህ ሰላም ያድርገው

  • @ሳሚማኛ-ወ4ቐ
    @ሳሚማኛ-ወ4ቐ Год назад

    ድል ለፋኖ

  • @zahrisafi1212
    @zahrisafi1212 3 года назад +10

    አምሳያ የለህ ስወድህ አስተሳሰብህ ላይ ታጠግበኛለህ

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 2 года назад

    መትከል የሚሞት አሁንምየአማራህዝብ ዘርናቸው 💚💛❤️

  • @hanaabebeymaryamlij7364
    @hanaabebeymaryamlij7364 3 года назад +4

    እባክህ ዶክተር አብይ እደው በልጆችህ ይሄን ጦርነት አሰቁምልን እደው በፈጠረህ አልያ በዛች ነገር አፅዳልን ከወሎ ምድር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 2 года назад

    Prime minister dr Abiy God bless you

  • @bk7202
    @bk7202 3 года назад +4

    በትክክል ሁሉም ሰክን ማለት አለበት በተለይ የራሳቸው ብሔር ስገል የሚያሰድቁ የሌላው ሲገል የሚኮንኑ ማቆም አለባቸው ወንጀለኛ የሁሉም አንድ ነው

  • @kaalekaale7330
    @kaalekaale7330 3 года назад

    Thanks

  • @እሙአወል-ወ2ዠ
    @እሙአወል-ወ2ዠ 3 года назад +6

    አላህ ጥንካሬዉን ያበርክትልህ አብቾ ግን ለወሎ ህዝብ ፍትህ ፍትህ

    • @ህሌናዳኛቸዉ
      @ህሌናዳኛቸዉ 2 года назад

      ሀሀሀሀሀሀሀ ይሠጥሻል ጠብቂ ትንሽ ሀሀሀሀሀሀ እንደ ወሎ ሠዉ ኦኮ ጅል የለም ጠላቱን ፍትህ የሚጠይቅ

  • @tesfaytesfay6834
    @tesfaytesfay6834 3 года назад +4

    Ertrean 🇪🇷🇪🇷🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹 Love

  • @egigayehudesalegen3434
    @egigayehudesalegen3434 3 года назад

    You are the great leader

  • @mastewallehulu8463
    @mastewallehulu8463 3 года назад +40

    አምላክ ሆይ እባክህ እዉነተኛ መሪ ላክልን😭

    • @Hanni4880
      @Hanni4880 3 года назад +6

      @tertir joro: You`r a lier! Leba JUNTA!

    • @abebayene5559
      @abebayene5559 3 года назад +8

      ካወክበት ሰጥቶሃል ።አብቹ ከእግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ና ለህዝቦቾ የተሰጠ ልይ ስጦታ ነው ።

    • @eagle4452
      @eagle4452 3 года назад +5

      @tertir joro: እንዳንቺ አይነቶ እየሱስ ክርስቶ ከሰማይ ወርዶ ሀገር ቢመራ እንኩን ማማረር የማታቆሙ ናቾ መርገምቶች መንግስቶ ሀይለማርያም እውነቶን ነው ሀበሻ ወርቅ ሲሉት ፍንድያ ያለው ።

    • @adamtesfamariam430
      @adamtesfamariam430 3 года назад

      Ayzosch leke beleshal endeza yederge Trefrafi nachew Esun eyedegefu yalute.

    • @fasiku8187
      @fasiku8187 3 года назад

      Negative mind

  • @abebemekonnen4789
    @abebemekonnen4789 2 года назад

    ክቡር ጠቅላይ ሚንትራችን እርስዎ ጦርነት ውስጥ እንዳንገባ ከሰማይ በታች ይለውን ሁሉ ልመና ጁንታውን ለምነውታል , አስለምነዋልም , ብትእግስት እና በፍቅር 27 አመት እንዲያስተዳድር ተፈቅዶለት ነበር መስመር አልፎ ህዝብን ባስቆጣ ጊዜ በ15 ቀን ወደ ዋሻው ገብቱዋል::አሁንም የውክልናው ጦርነት እየጏዳን ቢሆንም በኢትዮጵያ ልጆች ያልተቆጠበ ጥረት ወንጀለኞች ወደህግ ይቀርባሉ:: አትዯጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @duniyamuhamed5299
    @duniyamuhamed5299 3 года назад +22

    የኔ ንጉስ ከአንድ እንጀራ በላይ ላትበላ መከራህን አየክ አንድ ብቻ ሆነክ ክፉ ነገር አይንካክ አንተ ባትኖር ኢትዮጵያ የማንም መጫወጫ ትሆን ነበር

  • @foziamohammed4541
    @foziamohammed4541 2 года назад

    ያስክንህ እሚያሰክንህ.

  • @HabaseHabase-wg9mg
    @HabaseHabase-wg9mg 3 года назад +4

    አገሬ አለሀ ይጠቢቂሺ አቢቹ በርተ አለሀ ከተይሁኒ 😘😘

  • @daved5683
    @daved5683 2 года назад +1

    And Watch out Junta is here in commens sektions.
    ጁንታዎች በኮመንት ፊልድ በዝተዋል። ተጠንቀቁ።

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 3 года назад +8

    አብይኮ አይናገር ከተናገረ👌

  • @ኬነኝሥደተኛዋ
    @ኬነኝሥደተኛዋ 2 года назад +2

    አላህ ካተጋ ይሁን ሁሉም እራሡን ጤነኛ ያርጋልጂ እውነት ፈጣሪ ብቻ ያቃል

  • @hdhfj4390
    @hdhfj4390 3 года назад +12

    27 አመት ያላለቀዉን ህዝብ አለ 3 አመት አስጨፈጨፍከወ

  • @yonigebru7587
    @yonigebru7587 2 года назад +1

    yedfahe fetari amlake

  • @beleteyohannesnigussie639
    @beleteyohannesnigussie639 3 года назад +8

    አሁን ያለው የጥፋት ሀይል ከምክር ዐአለበአገልግሎት ያለፈ ናቸው በምክ የሚመለስ መሳሪያ የያዘ ብድን ብዬ አላምንም ካሉም እነሱ በምክር እስኪለወጡ ንፁሀን እያለቁ ነው ያሳዝናል

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 2 года назад

    እግዛብር.ይጠብቅ

  • @Hikmaee
    @Hikmaee 3 года назад +6

    አላህ ይጠብቅህ አቦ😍😍😍

    • @sofiyaebrahim1635
      @sofiyaebrahim1635 2 года назад

      ኸረ ወድም ኒቱ እንድከፈት ልን ተባበረን

  • @samiothman7443
    @samiothman7443 2 года назад +1

    🇪🇷🙏👍😘💪💪💪l love you so much sir good job 👏 abeho

  • @mulumulu7849
    @mulumulu7849 3 года назад +6

    እዉነትክን፡ነዉ
    አብቹየየየየየ

  • @madinaa1452
    @madinaa1452 2 года назад

    Abichuu koo naaf jiradhu yomiyu abshir allhaa Karim ☝️🤲💘💘💘🇪🇹💪🙏

  • @Elbetel-p2e
    @Elbetel-p2e 3 года назад +31

    ስወድህ

  • @mubasak2470
    @mubasak2470 2 года назад

    አንተ ትለያለህ አላህ ይጠብቅህ ስወድህ💟🇪🇹🇪🇹

  • @ሁሉምያልፋል-ሸ7ቀ
    @ሁሉምያልፋል-ሸ7ቀ 3 года назад +11

    እነዚህን የሃገር ነቀርሳዎች ለመንቀል በተወሰደው እርምጃ ምንም እንኩዋን ጥፋት ቢኖር እንኩዋንም ተመቱ::እነሱ በ 17 አመት የሴራ ጦርነት ብዙዎች ንፁሃንን አብረው ማጥፋታቸውን እረስተውት ይሆን::