Ewnet Haset (Ethiopian film 2017)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии •

  • @weynuogeterewa5682
    @weynuogeterewa5682 3 года назад +42

    ወይኔ ዛሬ ይሄንን ፌልም አይቼ ለ6ወር ያፈቀርኩት ፍቅረኛ ነበረኝ ዉሸት ዋሽቼዉ ነበር ዛሬ ነገርኩት ትቶኝ ሄደ እዉነቱን በመናገሬ ደስ ብሎኛል ከልብ እናመሰግናለን ልብ ላለዉ አስታማሬ ነዉ

  • @nateynateyturk147
    @nateynateyturk147 4 года назад +16

    The best Ethiopian movie that I had wtf love you from Eritrea 🇪🇷

    • @selamworku8060
      @selamworku8060 4 года назад +1

      @Bevin Entertainment we love you😍💋😘

    • @FatimaAli-qt9be
      @FatimaAli-qt9be 4 года назад +1

      😍😍😍😍😍😢👌👌

  • @Christian12-ppt
    @Christian12-ppt Год назад +4

    በዝህ ፊልም ምን ያህል ውሸታም እንደሆኩ ተረዳው አመሰግናለሁ :: እውነት ክርስቶስ ነው :: በጣም አስተማሪ ፊልም 💞💞💞

  • @habenabraham6045
    @habenabraham6045 6 лет назад +49

    I’m from eritrea but i like amharic film speciali this one

  • @mahi828
    @mahi828 Год назад +2

    Ahuns comment section lay metew
    I am from blah blah.... but i love ethiopian movie milu sewoch kewededachut like weym nice movie blo malef kotet atabzu

  • @SjSaint-ez9hx
    @SjSaint-ez9hx Год назад +2

    In, our life this films are muste be available,,,, it's so perfect I like it 👌

  • @ohgod1331
    @ohgod1331 3 года назад +3

    እውነት እውነት እውነት እውነት እውነት
    ሓቂ ሓቂ ሓቂ ሓቂ ሓቂ
    Truth Truth Truth Truth Truth
    La v`erite` La v`erite` La v`erite`
    እውነት እውነት እውነት እውነት እውነት
    ሓቂ ሓቂ ሓቂ ሓቂ ሓቂ
    Truth Truth Truth Truth Truth
    La v`erite` La v`erite` La v`erite`
    Long live
    ደስ የሚል ፊልም ነው፡፡

  • @bekeleyitayew9340
    @bekeleyitayew9340 5 лет назад +9

    ፊልም ማየት አልወድም
    ይኸ ግን የተመረጠ ምርጥ ፊልም
    ሰፊ መልዕክትን ያዘለ

  • @ezedinzizuman2119
    @ezedinzizuman2119 3 года назад +8

    ምርጥ ፊልም ነው እውነት መቼም አታመልጥም አንድ ቀን ትወጣለች ☺😐😐😐

  • @fatumaumer3717
    @fatumaumer3717 Год назад +3

    አለም ሰገድ እማዬ ብሎ ሲጣራ ደስ ይላል
    ወላሂ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው

  • @meganatuxdissoosa5243
    @meganatuxdissoosa5243 3 года назад +39

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ውሸት ሰላም ይነሳል እውነት ደግሞ ሰላም ይሰጣል በትክክል

  • @futu2365
    @futu2365 3 года назад +9

    ብደጋግመው የማይሰለቸኝ ፊልም👌👌👌

  • @shewitbrhane4322
    @shewitbrhane4322 2 года назад +7

    🌅🌅🌅ኣሰይ እንዴት የመሰለ ምርጥ ፊልም ነው ይጣፍጣል ወድጅዋለው።❤❤❤❤❤❤❤❤🌅🌅🌅🌅

  • @futumrezene1578
    @futumrezene1578 3 года назад +4

    ሁሉ ሰወ እንደዝ ኣየነት ፍልም ቤሰራ ኣገራችን ጡሩ ቦታ ላይ እንደ ምትደርስ ኣልጠራጠርም

  • @AbdulllaA-l3v
    @AbdulllaA-l3v Год назад +2

    የኔ ውሸት ደግሞ ለየት ያልኩኝ በጥራቃ ነኝ ፈጣሪየሆይ ይቅር በለኝ😢😢😢

  • @የሴቷፈኖ
    @የሴቷፈኖ Год назад +1

    አለም ሰገድ አታግጥ ዝብለህ ቆፍጠን በልእደወድ በተረፈ ሀሪፍ ነዉፊልሙ ያምራል ያምራል🎉🥰

  • @ethiopiahagere7879
    @ethiopiahagere7879 4 года назад +6

    በጣም የሚገርመው ከጥቂት ሰው በስተቀር ብዙው ሰው እውነትን በውስጡ ደብቆ ሀሰትን እውነት አስመስሎ ይኖራል በተለይ ኢትዮጵያዊያዊያን ሰውን ላለማስቀየም ብዙ እንዋሻለን በተለይ እድሜአችንን እንዋሻለን ፊልሙ በጣም አስተማሪ ነው

  • @አይሻአይሻ-ከ3ኘ
    @አይሻአይሻ-ከ3ኘ 5 лет назад +94

    ሁላችንም ሙልጭ ያልን በጥራቃ ነን

  • @TaleShegaw
    @TaleShegaw 7 месяцев назад +1

    ፊልሙ እራሱ ሰላም ይስጠላ እድሜ ይስጥህ አለም ሰገድ❤

  • @awolnur182
    @awolnur182 4 года назад +6

    የሰው ልጅ እድሜዉን በሙሉ የውነት እያዋሸ የዉነት ይሞታል

  • @sulekhamoosa5801
    @sulekhamoosa5801 8 месяцев назад +2

    ከብዙ ግዜ በፊት ኣይቼው ምንም ስሜት ኣልሰጠኚም ኣሁን ሳየው ግን ራሴን በጥራቃ ሁኜ ኣገኘሁት በብዛት ቀላል እሚመስለን ግን ኣደገኛ ውሸት ሰው ላለ ማስቀየም እምንዋሸው ነው ወላሂ

  • @fatumaumer3717
    @fatumaumer3717 Год назад +2

    ለሁለተኛ ግዜ እያየሁት ነው

  • @addisutefera-s7m
    @addisutefera-s7m 11 месяцев назад +1

    የሚበጠረቅ ብቻ ፊልሙ አንደኛ።።።።

  • @zemzemseid534
    @zemzemseid534 Год назад +2

    ደስ ይላል ምናለ እደዝህ ብንሆን አለም ታብብ ነበር😊

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 года назад +6

    እውነት ነው እውነት ያሸንፍል እውነትም ቅዱስ እግዚአብሔር ነው ቃልዬና አለም ሰገድ ስወዳቸው ባባባዬ ነብስህን ይማርው😭😭

  • @KidistAlemayhuKidistAlem-oy2mb
    @KidistAlemayhuKidistAlem-oy2mb Год назад +1

    That was nice i wish all peopels like u

  • @ሚጦሚጢሚጣ-ሐ6ገ
    @ሚጦሚጢሚጣ-ሐ6ገ 3 года назад +1

    የእውነት እንደዚህ አይነት ሰዎች አሉ

  • @aarongmariam824
    @aarongmariam824 3 года назад +1

    እስካሁን ካየሀቸው ፊልሞች ምርጥ የሀሳብ ጥግ ሊባል በሚቻል ሁኔታ የተተወነ ሁኖ አገኘሁት።

  • @rahel2573
    @rahel2573 3 года назад +1

    Betam arf film new yemayiselech degime new yayehut ye ewinet ken bikeber gin des yilal ende wushet ken

  • @alexhawmercy1715
    @alexhawmercy1715 4 года назад +12

    ይሄን ፍልም በቀን ኣስሬ ባየው ኣይሰለቸኝም እንደንየ የተመቻቹ 👍👍👍

  • @comceil1325
    @comceil1325 4 года назад +1

    Betami desi yimil film naw. Film bicha saihone enimi linnorbeti yemgebani ewunti naw

  • @lovej6750
    @lovej6750 Год назад +1

    Is 2023 baby 😂❤❤❤❤

  • @ashenafikotofa5889
    @ashenafikotofa5889 2 года назад +3

    Woww betam des elal 1ndanga

  • @ማሜወሎየው-ረ7ተ
    @ማሜወሎየው-ረ7ተ 2 года назад +1

    ለ2ኛጊዜ ያየሑትፊልምነው በጣም ደስየሚልፊልምነው

  • @alemtsehay279
    @alemtsehay279 4 года назад +2

    ከማያቸዉ ፊልሞች ዉስጥ በጣም ደስ ያለኝ ይህ ብቻ ነዉ አቦ ተመቸኝ በቃ እዉነት ላይ መሞት ነዉ

  • @mulujemal7702
    @mulujemal7702 Год назад +2

    እውነት የሰላም ምንጭ ናት wow ደስየሚል film

  • @ሙናነኝጉራጌዋ
    @ሙናነኝጉራጌዋ 5 лет назад +34

    አይ እናት እናት ለዘላለም ትኑር ምንም ሳይነካት ለልጆ እደምትሳሳ ልጅ ለናቱ እደዚ በሳሳ ምንቃ ደስ ይል ነበር

  • @anonchachu2784
    @anonchachu2784 6 лет назад +2

    kehulum yeamargna film yetemechegn yhe new chigru gn bezi alem wst ewnetegna sew yelem gn filmu wow yasblal astemari new filmu enjoy argebetalew

  • @nasserabdurhman6696
    @nasserabdurhman6696 4 года назад +2

    Betam des Mil film ❤👍

  • @bethebethe5562
    @bethebethe5562 7 лет назад +25

    ዋውው በጣም ደስስ ይላል እውነት መናገር የህሊና ርፋት አለው አስትማሪ ነው እና መስግናለን ♥♥♥

    • @merongebrahans2784
      @merongebrahans2784 6 лет назад

      Bethe Bethe ry 555

    • @ልናገርእዉነቱ
      @ልናገርእዉነቱ 4 года назад

      እዉነት ማለት እጀግ የህሊና እረፍት ሰላም ነዉ ስለዚ እኔም በጥቂቱ በጥራቃ ነኝ ተመችቶኛል

    • @sarakurfa5695
      @sarakurfa5695 4 года назад +1

      በትክክል እውነትን የመሰለ ነገር የለም ለህሊናም እረፍት ነው

  • @tesfayederrese5329
    @tesfayederrese5329 3 года назад +3

    Two beloved guys .Really I love both of you.

  • @y09arsenal
    @y09arsenal Год назад +1

    Who see this in 2016😂❤

  • @Sነኝወሎየዋ-x9m
    @Sነኝወሎየዋ-x9m 3 года назад +4

    ከምር በጣም ምርጥ ፊልም ነው አስተማሪ ነው 👌

  • @virginiaharvey
    @virginiaharvey 5 месяцев назад +1

    Good🎉

  • @genetayele133
    @genetayele133 3 года назад +1

    💗💗💗💗💗💗inati.lzalami.tinur.omay.gashi.ymaerkano.yene.kirti.ataslamiji

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    በእውነት ትልቅ አስተማሪ ፊልም ነው ይገርማል በየቤቱ ያለው ጉድ እውነት መናገርኮ ትልቅ የህሊና እረፍት ነው ጌታሆይ አደራህን እውነተኛ ሰው አድርገን

  • @hayugh1573
    @hayugh1573 4 года назад +1

    Wow men beye edmcommet kalat yatregnal

  • @ramayanamthechikkattil4208
    @ramayanamthechikkattil4208 Год назад +1

    እዉነት ታሸንፋለች የሚገርም ነዉ በእዉነት 😢😢

  • @BirhanuLamesgin
    @BirhanuLamesgin Месяц назад

    thank you

  • @Abenezer-h2y
    @Abenezer-h2y 7 дней назад

    የት ነው የተሠራው

  • @AbduAbdumohamed-ee2cz
    @AbduAbdumohamed-ee2cz 6 месяцев назад +1

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው

  • @yeshakeahmed8731
    @yeshakeahmed8731 6 лет назад +7

    Betame astemari movie newe, keep going guys

  • @samiram.d6176
    @samiram.d6176 7 лет назад +5

    wow ewenet betam des yelal ede ewenet erefet yelem 👍😍enamesegenal harife felem ❤

  • @tofikmohammedamine9851
    @tofikmohammedamine9851 5 месяцев назад +1

    yegaremal enedaze ayenate hasabe yalachawe dersewache yet hedu??? area yabezalene!!!! ( ahate yewedawe)

  • @Abuzu-hq9xm
    @Abuzu-hq9xm Месяц назад

    በጣም ቆንጆ አስተማሪ ፊልም ነው ❤❤❤👍👍

  • @AlemituAbate-p3s
    @AlemituAbate-p3s Месяц назад

    yes..❤❤❤

  • @سعادةمحمد-س1ل
    @سعادةمحمد-س1ل 3 года назад +2

    👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fitsumworkneh7604
    @fitsumworkneh7604 11 месяцев назад +1

    እናንተ ምን አደረጋችሁ የሚለው part የሰራቸው👇👇👇👇👇👇

  • @irowdaalghafli2032
    @irowdaalghafli2032 4 года назад +3

    አላምዬ ስውድህ እኮ ♥️♥️♥️♥️

  • @zenyzewge586
    @zenyzewge586 3 года назад +3

    ዋውውውውው የእውነት ቀን

  • @negus372
    @negus372 5 лет назад +8

    እውነት ሁሌምእውነትነው እውነት ትመነምናለች እጅአትበጠሥም ለማንኛውም በጣም ትምርት አለው ቀጥሉበት።

  • @mohammadabdu5189
    @mohammadabdu5189 3 года назад +1

    በጣም ደሰ ይላል

  • @ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ

    ምን አለበት ሁሌም እንደዚህ አይነት ለትውልድ አስተማሪ የሆነ ፊልም ብሰራ

  • @merhawit5058
    @merhawit5058 2 года назад +1

    እውነት በጣም ደስ የሚል ኖው እባካቹት እነዛ ኣይነት ፊልም ናፈቀኝ

  • @matiyosgetachew6211
    @matiyosgetachew6211 5 лет назад +2

    kal it so nice

  • @gedionhuligize5154
    @gedionhuligize5154 4 года назад +3

    Wow see the movie

  • @menberdejen1105
    @menberdejen1105 3 года назад +2

    ግሩምነዉ!!!!!(😘😍😍😍😍😍)

  • @goyitomtekle2580
    @goyitomtekle2580 Год назад +2

    Susie, mogn tlugn hone eyedegagemkugn huliem ayewalehu kewetabet gize jemro eskizih seat

  • @emadmasresha3903
    @emadmasresha3903 3 года назад +2

    ትላንትና እንደዚህ ሲበረጠቁ አዋርጃለው

  • @ZzSs-z7t
    @ZzSs-z7t 11 месяцев назад

    👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👌👌

  • @فاطمهفاطمه-ع3و4ي
    @فاطمهفاطمه-ع3و4ي 3 года назад +8

    እእእእእእእእ እስኪ እንደኔ ማደምን የምትዋሹ እርርርር ስተራጋኝ የለፀደውትን አፅድቼ ጨራስኩ የምል አላ ወይ አራ እኔም ሙልጭ የልኩ በጥራቃ ነኝ

  • @appuae611
    @appuae611 6 лет назад +2

    በጠም ምርጥ ድራማ በዝዉ ቃጥሉ ሰምር ምርጥ ዶክቶር አች በትራጅዉ እዉናት ቦታ አያጋኝም ናበር

  • @አለሀምዱሊላሠላምለአገራች

    ቃልክዳን እና አለም ሰገድ በጣም ነው የማምር

  • @sammmyds39
    @sammmyds39 4 года назад +2

    She is CUTE 😊

  • @ሀበሻዊቷየቢላልዘር
    @ሀበሻዊቷየቢላልዘር 3 года назад +3

    ❤💚❤

  • @عليعلي-ش4ه8ض
    @عليعلي-ش4ه8ض 2 года назад

    Lijitun wededkut 😁😍😍

  • @eliasnasser1483
    @eliasnasser1483 Год назад +1

    በትክክለኛው ቀን ነው ያየሁት ጳጉሜ 5 ለ6 አጥቢያ .እውነት. ግን አብዛኞቻችን ጋር የለችም።

  • @emuyeok4743
    @emuyeok4743 3 года назад +2

    ilayktesmoves

  • @RamadanAbdurehim
    @RamadanAbdurehim 28 дней назад

    እዉነት ነዉ እንጅ ማወራት

  • @hanitube8812
    @hanitube8812 4 года назад +2

    Really zena yemiyadrg movies new

  • @ademfromsaudiarbiya185
    @ademfromsaudiarbiya185 5 лет назад +12

    ወይ
    በጥራቃ እውነት
    የሚያስቅና የሚያስተምረ ፊልም ነው
    ቢያዩት ቢያዩት የማይሰለች
    ፊልም
    እውነትን ብኖረ እንዲህ የማንም በጥራቃ አይጫወትብንም ነበረ

  • @sofoneastesfaye6670
    @sofoneastesfaye6670 4 года назад +2

    ewnetn yastemral

  • @AmusedBabyPenguin-yq5lh
    @AmusedBabyPenguin-yq5lh 23 дня назад

    ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @ghazalaghazala4101
    @ghazalaghazala4101 4 года назад +2

    I LOVE YOU DHUGAA

  • @nafiyadsileshi5711
    @nafiyadsileshi5711 4 года назад

    Betam astemariy mnalbatim filmu altayem bedenb

  • @rahelsisay1696
    @rahelsisay1696 2 года назад

    enatu nege ababalwa💖❤❤

  • @w.g.b.7123
    @w.g.b.7123 2 года назад +1

    ትክክል ብለሀል መልካ በተፈጥሮ ነው እርቲስት እኔም ሳስባት ነበር ይፊትዋን መልክ

  • @kedirtizazu4906
    @kedirtizazu4906 Год назад +2

    ጉቦ ያልተከፈለው እውነተኛ ዳኛ።

  • @tigistdaniel3309
    @tigistdaniel3309 4 года назад +6

    እውነትን ብንናገር ሰውም አያስቀምጠንም እንገለላለን ከህብረተሰቡ በተለይ ኢትዮጵያ ብዙዎቻችን ውሸታሞች ነን

  • @UsmanJemal-z9i
    @UsmanJemal-z9i Год назад

    ዋዉ

  • @BeyanMekdes
    @BeyanMekdes Месяц назад

    ፈ😢😢😢😢😢

  • @beti1237
    @beti1237 6 лет назад +11

    እውነት እውነት ናት የእውነት ቀን ቢመጣ ፈጣሪም ከሰውም ይቅርታ አድርገን በሰላም እናርፍ ነበር ሀገራችንም ሰላም እና ፍቅር መተሳስብ የሰፈነበት ትሆን ነበር በነበር ቀረ እንጂ

  • @zeinetbasier9677
    @zeinetbasier9677 5 лет назад +7

    አረ በሳቅ ሞትኩ ይመቻቹ አስተማሪ ፉልም ነው እውነት በጣም ደስ ትላለች

  • @satesate98
    @satesate98 4 года назад +2

    በውነት በጣም አስተማሪ ፊልም ነው እውነትን ተማሩ

  • @redeitmariayam2134
    @redeitmariayam2134 7 лет назад +21

    እደዚህ ሰውዬ እደእውነት ምሆንበት ቀን የናፈቀኝ የመጨረሻ በጥራቃ ነኝ

  • @bedilualemu5030
    @bedilualemu5030 3 года назад +1

    hihi

  • @bdvv2111
    @bdvv2111 4 года назад +3

    ምርጥ ነው

  • @Abdurehim-m2o
    @Abdurehim-m2o Год назад

    Mrtefilm

  • @tadilamuchie1593
    @tadilamuchie1593 5 лет назад +7

    በጣም ደስ እሚል አስተማሪነው

  • @genzabetadaasa9009
    @genzabetadaasa9009 3 года назад +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰