ትክክለኛ የቀሲል አጠቃቀም🚨 ጥርት ላለ ቆዳ ብጉር በፍጥነት ለማስወገድ Qusil somali women beauty secret

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 414

  • @zemenawit
    @zemenawit  3 года назад +42

    ♦️ቀሲል ለኔ ባለውለታዬ ነው ቪዲዮ ላይ እንዳሳየዋችው ሞክሩት በጣም ቆንጆ ነው ።
    🚨የዛሬውን የምስራች እንደወደዳችሁት እገምታለው 🥰 ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ ፣የቁሳቁስ አድራሻ ከዚህ ፅሁፍ በታች ታገኙታላችሁ ፣ ይሄ እድል እንዳያመልጣቹ 💯
    Qusil powder || ቀሲል ፓውደር
    www.amazon.com/dp/B07CJMYL74/ref=cm_sw_r_cp_apa_glt_fabc_050SG6NFZ9DT3TS6FDGG
    🔹 የድርጅቱ ስም ቁሳቁስ ይባላል።
    🔹የሚፈልጉትን እቃ ከAmazon ላይ አግኝተው ሊንኩን (Link) በTelegram ላይ ይላኩ።
    እቃውን ለማስረከብ የሚፈጀውን ሙሉ ዋጋ በብር ይነግርዎታል።
    🔹ቅድመ ክፍያ 40% ከፍለው ከ10-15 ቀናት እናስረክባለን። ቀሪውን 60% ክፍያ እቃውን ሲረከቡ ይፈፅማሉ።
    🔹ከTelegram በተጨማሪ በ Qusaqus Mobile App, በWebsite Qusaqus.com ማግኘት ይችላሉ።
    🔹አሜሪካን ያሉ ደንበኞቻችን ሀገር ቤት ላሉ ቤተሰቦቻቸው/ወዳጆቻቸው እቃ መላክ ከፈለጉ ሊንኩን በመላክ በQusaqus/ቁሳቁስ በኩል ግዢውን ፈፅመው እቃውን መላክ ይችላሉ። ሙሉ ክፍያውንም በAmerica ባለን አካውንት ማስገባት ይችላሉ።
    🔹ከአሜሪካ ውጪ በተለይም በአረብ ሀገራት ያሉ ደንበኞች የሚፈልጉትን እቃ ፎቶውን ወይም ሊንኩን በTelegram በመላክ ሙሉ ክፍያውን በUSD አካውንት ማስገባት ካልቻሉ በብር ወደ ኢትዮጵያ በመማስተላለፍ መፈፀም ይችላሉ።
    📌 እኛን ማግኘት የሚፈልጉ ደንበኞች
    🔹 የሚፈልጉትን እቃ በTelegram ለማዘዝ (Link ለመላክ t.me/QusaqusGebeya
    🔹 የTelegram Channel t.me/joinchat/AAAAAFdSYGPj_KBJP_-vXA
    የ Instagram channel
    instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88&
    instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88&
    Mobile App ከGoogle Play Store ለመጫን play.google.com/store/apps/details?id=com.filenber.qusaqus
    Website. Qusaqus.com
    ስልክ +251944032449

  • @Sparkmedia45
    @Sparkmedia45 3 года назад +47

    ቀስል ወይም የቁርቁራ ቅጠል ጥቅሙ በቁርዓን ተገልጿል አገራችን ቁርቁራ ሞልቷል ግን አንጠቀምበትም እኛ ኢትዮጵያዊያን በጣም ሰነፎች ነን እናውቃለን እናወራለን ግን አንሰራውም ለማንኛውም ውዷ እህታችን ስላሳየሺን ከልብ እናመሰግናለን እኔ ስለምጠቀመው ጥቅሙን አውቀዋለሁ እንደውም ለፀጉሬም እጠቀመዋለሁ ለምሳሌ ሶስት የሾርባ ማንኪያ ሄና ካደረግሽ አንድ የሾርባ ማንኪያ ቅስል ታደርጊያለሽ አንድላይ በመቀላቀል የምትፈልጊውን አድርገሽ መቀባት ትችያለሽ ለፀጉር ከሄና ጋር ቀላቅሎ መጠቀም አሪፍ ነው አረቦች በጣም ይጠቀሙታል በአረበኛ ሲድር ይባላል سدر

    • @rahmetmurad1559
      @rahmetmurad1559 2 года назад

      አረ ቀስል ምነበር እኔ ሂና ይሆን እያልኩኝ ነበር ??

    • @Sparkmedia45
      @Sparkmedia45 2 года назад +1

      @@rahmetmurad1559 ቀስል ማለት በአረበኛ ስድር /سدر ነዉ በአገራችን የቁርቁራ ቅጠል ነዉ

    • @rahmetmurad1559
      @rahmetmurad1559 2 года назад

      @@Sparkmedia45 እሺ ሽኩረን ስለመለስሽልኝ

    • @بيتحسين-ح7ث
      @بيتحسين-ح7ث 2 года назад +1

      አላህ ይስጥሽ የኔ እህት 💪🇪🇹👈❤

    • @zd5125
      @zd5125 Год назад

      ቀሲስያላቹት ቁረቁራውነው ውዴ በናትሺ ንገሪኝ

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 года назад +7

    ቃልዬ እውነት ነው ዛሬ ቁሳቁስን ይዘሽልን ስለመጣሽ እናመሰግናለን ለብዙ ሰው ጠቀሜታ ስላለው ውህዶቹንም በጣም ነው የወደድኩት በቀላሉ በቤታችን የምናገኘው ነገሮች ስለሆኑ እንጠቀመዋለን👌👌ሼር❤️🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you so much yene konjo ❤for your support eshi 🥰🥰

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 3 года назад +3

    ዋው ቃልዬ በጣም ቆንጆ ነው ሁሌም ልዩ ነገር ነው የምታቀርቢው I am proud of you yene konjo ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🥰🥰🥰

  • @Martha71
    @Martha71 2 года назад +1

    ሰላም ቃልዬ ቄስል ኦርደር ለማድረግ በእንግሊዘኛ ስሙን ንገሪኝ please 🙏

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 года назад +1

    ምስር ብይ ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ ሁሌም አዲስ ነገር ነው የምታሳይን እናመሰግናለን ቃልዬ💝💝💝

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you my dear 😘❤

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 3 года назад +2

    Thank you so much I did it it’s amazing my face looks so smooth and bright bless you Kongo 🌺🌹🌹

  • @merytube9234
    @merytube9234 3 года назад +2

    ዋው በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ቃል አንመሰግናለን የኔ ልዩ ♥️♥️♥️

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 3 года назад +2

    I was trying and super good. I appreciate
    You beautiful 👍

  • @amirabukar2913
    @amirabukar2913 3 года назад +3

    I’m Somali boy and I use Qasil/Qusil it’s natural 🤩

    • @fasika123
      @fasika123 3 года назад

      From back home or on Amazon?

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +1

      Thank you ❤😊

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 3 года назад

    ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቀንጆ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Eshi yene konjo thank you 😊🙏

  • @eg9154
    @eg9154 3 года назад +1

    Qusil yet magegnet echelalehu? Yemetawku kalachehu recommend adergugn please

  • @romanmengesha7290
    @romanmengesha7290 3 года назад +2

    Thanks for sharing!
    Where do you buy kesere if you leave USA.

  • @lidiasolomon2156
    @lidiasolomon2156 3 года назад

    Kaleye thanks gene Addis Abeba lalu becha new weyes lekefelehugereme chemere new?

  • @genisfamily1272
    @genisfamily1272 3 года назад

    ዋዉ በጣም አሪፍ ነገር ነዉ ለቤተሰቦቻችን መላክ ስንፈልግ እኔ ደስ ብሎኛል ስለተጀመረ እንዲሁም የቀስሩም አጠቃቀሙ ወድጀዋለዉ እጠቀምበታለዉ አመሰግናለዉ

  • @yemiten
    @yemiten 3 года назад +4

    ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ ደስ ብሎናል 😍 ስለዉህዱም እናመሰግናለን 💯😍 ግን ትክክለኛው ስሙ Qasil ነዉ አይደል? ከአማዞን ለሚገዙ 👌 ( Qusil ) ነው የተፃፈው የአንቺ የሚለዉ?? 😍😍😍

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      ሰላም የኔ ውድ ልክ ነሽ ግን የእስፔሊንግ ችግር ነው አንዳንድ ሰዎች እንደዛ ይሉታል እሺ

    • @yemiten
      @yemiten 3 года назад

      እሺ የኔ ዉድ አመሰግናለሁ 😍😍😍

  • @akrammohamed2426
    @akrammohamed2426 3 года назад +13

    In Somalia even men's use qusil love from somalia 🇸🇴❣🇪🇹

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 года назад +1

    Watching

  • @Yasmintube1131
    @Yasmintube1131 3 года назад

    እናመሰግናለን ቆንጆ በጣም አሪፍ ነው

  • @semhartesfamariam5944
    @semhartesfamariam5944 3 года назад

    Kalya yena konjo bitam arife new yasateshin enamsgenalni

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 3 года назад +1

    እረ ቃልዬ ሼም አታሲዠን
    የእውነት ያለዛሬ አላውቅም
    ቀሲል የሚባለውን
    አዲስ ነገር ስላሳወቅሽኝ
    በጣም አመሰግናለሁ
    ሌላው መግዛት ፈልገው
    እድሉን ላላገኙት
    ሰዎች ይህንን ስራ
    በመጀመርሽ በጣም ደስ ብሎኛል
    ብዙ ኮመንት አንብቤያለሁ
    እንዴት ማገኝት እንደሚችሉ
    ሲጠይቁሽ . I’m so proud of you
    Good job. 👍👍👍👏👏👏👏

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +1

      አዎ የኔ ውድ አማዞን ላይ አለ እሺ ፣ ሌላ ቪዲዮ ምን እንደሆነ እና ከየት እንደሚያገኙት እሰራለው እሺ
      www.amazon.com/dp/B07CJMYL74/ref=cm_sw_r_cp_apa_glt_fabc_0QQGD5G7S4ES6784JYM7

    • @isabellaisra5888
      @isabellaisra5888 3 года назад

      @@zemenawit I would love too and I can wait to listening it. Thank you beautiful 😘🥰😍

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 3 года назад

    ምስር ወጥ ብዪ በጣም ደስ ብሎኛል አማዞንን በየቤታችን ስላስገባሽልን በጣም የምፈልገው ነገር ነው ነገር ግን አ.አ ብቻ ነው የሚሰራው እንዳትሉን ዋ ዋ የኔ ውድ ለዩቲዩብ ትልቅ ምስጋና በእውነት ከልቤ አንቺን ሌሎችንም መልካም እህቶች ጓደኞች አማካሪዋች ስለሰጠን ። ሁሌም ከመልካምነትሽ አትጉደይ እንደሁሌውም ውድድድድድ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      መውዲዬ የኔ ውድ ደውለሽ አናግሪያቸው እሺ

  • @eskedartamru1696
    @eskedartamru1696 3 года назад

    ዘመንዬ ሞክሬው በጣም ወድጄዋለሁ ግን በምን ያህል ጊዜ ውስጥ ነው መጠቀም ያለብኝ

  • @selambelete1778
    @selambelete1778 3 года назад +1

    በጣም ደስ ይላል ቃልዬ ሀገር ቤትም በአማዞን የምንፈልገውን እንደውጪው ማዘዝ ከቻልን ደስ የሚል ዜና ነው

  • @fevengebremeskel6180
    @fevengebremeskel6180 3 года назад

    Thank u የኔ ቆንጆ ከነ link ሰልመታስከምተለን አናምሰኛለን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @netsanetgemechumichael9382
    @netsanetgemechumichael9382 3 года назад +1

    ቃል በጣም እናመሰግናለን አማዞን ላይ እንዴት እንደምንገባይ ብታሳይን

  • @Ababacolongo
    @Ababacolongo 3 года назад +1

    ቃልዬ ዛሬ ደግሞ እንዴት አምሮብሻል

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      እውነት የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ

  • @sumayaahmed3638
    @sumayaahmed3638 3 года назад +1

    we use this qasil thanks dear 🇸🇴🇸🇴🇸🇴

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 года назад +1

    ቃልዬ እናመሰግናለን ማሬ 🥰

  • @tihgetadese6134
    @tihgetadese6134 3 года назад +1

    እህቴ. በጣም. አመሰግንሻለው

  • @beenebettube5074
    @beenebettube5074 3 года назад +1

    ሰላም ቃልዬ በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ ወድጀዋለው❤

  • @makebmakeb9987
    @makebmakeb9987 3 года назад

    ሰላም ቃልዬ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ባለሽበት የልኡል እግዚአብሔር ሰላም ብዝት ትርፍርፍፍፍ ይበልልሽ ውዴ በርቺ በጣም አሪፍ ነገሮች ነው የምታሳይን እኔ ግን ይቅርታና አረብ ሀገር ነው ያለህ እና ቀሲል ከየት አገኛለሁ በእንግሊዝኛ ስ ስሙ ምንድነው ኢትዮጵያ እኮ የአሁን ቀሲል እንደድሮ አይደለም የሆነ ነገር እየደባለቁ ነው አሁን የሚሸጡት ይላሉ እኔ እንኳን ኢትዮጵያ ም እያለሁ አንድም ቀን ተቀብቼው አላውቅም ስሙንና ዝናውን ብቻ ነው የማውቀው ሌላ መጥፎ ነገር እየደባቁ ይሸጣሉ ስለሚባል እፈራለሁ አሁን እንዲ የአረብ ሀገር የፀሀይ ሀሩሩር የንፋስ እሳተጎሞራ እየተፈራረቀ ሁለትና 3 አይነት ፊት ሊሆን አይ እስቲ ይሁን ዋናው ጤና ነው ተመስገን እና ቃል ኦርጅናሉ የቀሲል ዱቄት የት አገኛለሁ ውዴ አመሰግናለሁ ልኡል እግዚአብሔር ጤና ሰላም በደስታ ይስጥሽ ውዴ

  • @abezashtedla6183
    @abezashtedla6183 3 года назад +1

    ምስር ብይ ሆዴ! እኔ ግን ከዚህ በፊት ምንም ሳልቀላቅል ተጠቅሜ ፊቴን አድርቆብኛል! ስለቁሳቁስ የነገርሽን የምስራች ደስ ይላል እናመሰግናለን!

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Try my recipe eshi yene konjo ❤

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 3 года назад

    ዋውውውው ቃልዬ ፍቅር አንች ምርጥ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ በርችልን ግን በካርድ ብቻ ነው መግዛት የምንችለው ኢትዮጵያ ስንገባ ይህንን በደንብ አስረጅን ምክንያቱም ባለንበት ስፍራ አሁን አማዞን ስንጠቀም ካሽ መክፈል ስለምንችል ይሄን ኢትዮጵያ ስንገባ እንችላለን ወይስ በካርድ ብቻ ነው አብራሪልን ከይቅርታ ጋር ❤❤❤❤❤❤?

  • @selamhaile2487
    @selamhaile2487 3 года назад +3

    What is ቀሲር please can you tell me in English thanks

  • @ethiosolomon3315
    @ethiosolomon3315 3 года назад +3

    Good job my sister. This is huge success. Thank you.

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +1

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ለሁላችንም ነው

  • @liduofficial6305
    @liduofficial6305 3 года назад

    Thanks kaleye endagatami kesil ka jijiga metolgne nabr atekakemun more kanchi ayewe🙏🙏

  • @tatibekele114
    @tatibekele114 3 года назад +2

    እንኮን ደስ አለሽ ምን ማለት ነው ቀሲር አማዦን ላይ አለ ስሙን በትክክል ፃፊው አመሰግናለእ

  • @Pictureperfect30
    @Pictureperfect30 3 года назад +2

    Nice share thanks a lot for taking your time to share your experience with us

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 года назад +1

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው። እናመሰግናለን❤🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you my dear 😘❤

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 5 месяцев назад

    Thank you Kalye

  • @elizabethlaffe4066
    @elizabethlaffe4066 3 года назад

    በጣም አሪፋ ነው ቀሲር እኔ ከእርድና ማር ጋር እቀባለው ግን አንቺ እንደሰራሽው ተቀብቼ አላቅም ነበር ዛሬ ሞክሬው ከክሊንዘሩ ከእስክራፑ ከማስኩ በጣም ልዬ ነው ፌት ያለሰልሳል በጣም አመሰግናለው

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 года назад +3

    እንካን ደስ አለሽ ቃልየ በጣም ደስ የሚል ዜና ነው የነገርሽን እናመሰግናለን ውህዱም ፋ አድርጎሻል እሞክረዋለሁ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🥰🥰🥰

  • @sabrinasaba2109
    @sabrinasaba2109 3 года назад

    Thank you love I Love it

  • @yanetassefa9635
    @yanetassefa9635 2 года назад

    Kesil sayfech befit mn yemeslal pls asayeg letekem nw

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 года назад +3

    ስታምሪ የኔ ስማርት ጀግና ገና ብዙ ሳክሰስ ነዉ የምትደርሺ ሁሉ ነገርሽ ዉድድድድድድድ እንካን ደስ ያለሽ ደስስስስስስስ ብሎኛል የኛ ሴቶች ሁሉ ጎበዝ ሁነዉ እንዳያቸዉ እመኛለሁ የምወድሽ በርቺልኝ🙏🙏🙏🙏💕💕💕🌷🌷🌷ገና ብዙ ካነቺ አእማራለሁ

  • @kedestmengestab597
    @kedestmengestab597 3 года назад +3

    ምስር ብይ ደስ ይላል ንፁ ቀሲል ከየት ማግኘት እችላለው ቃልዬ የምኖረው uk ነው።

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ እማዞን ላይ አለ እሺ www.amazon.com/dp/B07CJMYL74/ref=cm_sw_r_cp_apa_glt_fabc_050SG6NFZ9DT3TS6FDGG

  • @hanahaile596
    @hanahaile596 3 года назад

    እናመሰግናለን ውዴ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው 🤗😍

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🥰🥰🥰

  • @frewyniembaie9965
    @frewyniembaie9965 3 года назад

    Kalye btam
    Kojo sranew
    Anem yefit astim
    Felgiye alehu yeswa
    Sm tsafln Thanks

  • @muluworkmesfin2763
    @muluworkmesfin2763 2 года назад

    የኔ ውድ እንዴት ከርመሻል በጣም እናመሰግናለን
    ግን ዋጋው እና መላኪያው ከእኛ አገር ጋር የሚመጣጠን ይመስልሻል
    ወይ ስላልገባኝ ነው ውዴ

  • @faizaabdella1575
    @faizaabdella1575 3 года назад

    Betam des yelal 💕💕💕 thank you for information gobez berche sistu

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 года назад +1

    ቃልየ ዛሬ በጣም ፏዋ ብልሻል ጸጉርሽ በጣም ያምራል ዋው እንኳን ደስ አለሽ እንቺ ደስ ሲልሽ
    እኛም ደስ ይለናል ይመችሽ የኔ ቆንጆ ያመጣሽል ውህድ በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ተባረኪልኝ ጎበዝ በርቺ ❤️🙏

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 3 года назад +2

    ስጋ ወጥ ብይ ምስሩን ለኔ ተይልኝ 😄😄 ቃልዬ እንኳን አብሮ ደስ አለን የኔ መልካም የኔ ቆንጆ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      የኔ ውድ አረ እኔ ምስር ወጥ በጣም እወዳለው😁🥰🥰

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 3 года назад

      @@zemenawit እኔም ስለምወድኮ ነው በቃ ይስጥሻል ማሬ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @mimikelley6824
    @mimikelley6824 3 года назад +1

    May Allah bless you for sharing with us

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 3 года назад

    thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏

  • @laelnaam7539
    @laelnaam7539 3 года назад +1

    Thank you yene konjo for everything 💝💝💝

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you my dear 😘❤

  • @rachelbalcha8832
    @rachelbalcha8832 3 года назад

    Great news , Thank you for all your information . God bless you❤️❤️❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      አሜን አሜን የኔ ውድ

  • @edenberaki8070
    @edenberaki8070 3 года назад

    ቃልየ እንዴት ነው የሚደረገን እባክሽ

  • @ihsanamin1583
    @ihsanamin1583 3 года назад

    Oh des sil good job.

  • @bezatizazu5718
    @bezatizazu5718 3 года назад

    bgur betam aschegrogal emokralew .gn beye snt ken new yemnkebaw

  • @kwkk6984
    @kwkk6984 3 года назад

    Kaliye keslin le tseguachenem serlin esky kemengar endemnkelakil??????

  • @ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ
    @ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ 3 года назад +5

    ስንት ጊዜ መጠቀም ይቻላል በሳምንት ?

  • @tgadisyoutube1686
    @tgadisyoutube1686 3 года назад

    Qasir yeti enagegnalen areba hager yalen lijochi

  • @henokadmasu5671
    @henokadmasu5671 2 года назад

    ቃልዬ ሰላም ሰላም እኔ አዲስ ነኝ 3 ንም ነው እምንጠቀመው ወይስ የትኛውን ???

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 3 года назад

    ውዴ ጥሩ መረጃ ነው የሰጠሽን ፡ቁሳቁሶች ምን ያክል እውነት ነው ብዩ ነበር አንቺ ካለሽበት ደስ ይላል እንግዲህ የምንፈልገው እቃ እናገኛለን ቃል፡ተባረኪ፡

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      በጣም ጥሩ ካምፓኒ ነው የኔ ውድ ተጠቀሚበት

  • @amchewa9683
    @amchewa9683 Год назад

    መጀመርያ የተጠቅምሽው የትኛውን ነው ግራ አጋባሽን

  • @tjj269
    @tjj269 3 года назад

    betam enamsgnaln Konjo 👍

  • @rozadamtie4019
    @rozadamtie4019 3 года назад

    Hi zem , ጠዋት ላይ after moisture sun screen መጠቀም ይቻላል ??ወይስ ሰን ስክሪን ብቻ ይበቃል??

  • @yoditbayere9476
    @yoditbayere9476 3 года назад

    Thank you sis gn ke yikrta gara mindnew kesir ???

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      የኔ ቆንጆ የቅጠል አይነት ሲሆን ተፈጭቶ ለውበት የምንጠቀመው ነው

  • @nigistthilaun5935
    @nigistthilaun5935 3 года назад +1

    What is quasir ?

  • @mohammadnajjar689
    @mohammadnajjar689 5 месяцев назад

    እሰይ እንካን ደስ አለሽ

  • @meharitesahlezghi4437
    @meharitesahlezghi4437 3 года назад +1

    Pls for eye bags treatment give us advice

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +1

      Eshi I will my dear

  • @faadumojaamac1034
    @faadumojaamac1034 3 года назад +2

    please write English subtitles

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 3 года назад

    ጎበዝ ነሽ በርች

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 3 года назад +2

    ማሪ እኔ ሶማሌ ነኝ ገላዬን ሁሉ እቀባለዉ በጣም ቆጆነዉ ትክክል 👍👈

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Eshi yene konjo ❤thank you

    • @tigistaychlu8076
      @tigistaychlu8076 3 года назад

      አረብ አገር ስሙ ምንድነው እሚባለው እህቴ

    • @tewodrosgetaneh5643
      @tewodrosgetaneh5643 2 года назад

      በናትሽ ላኪልኝ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ነኝ

    • @NejatAsefa-u4s
      @NejatAsefa-u4s 3 месяца назад

      ስድር​@@tigistaychlu8076

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon Месяц назад

      ​@@tewodrosgetaneh5643አዲስ አበባ አለ እኮ ከዛ ነው የሚመጣው ፌስቡክ ላይ ሰርቺ አድርጊ ይወጣልሻል

  • @negestadane1041
    @negestadane1041 3 года назад

    cerave moisturaizer ena sunscreen efelgalhu endet magegnt echelalhu

  • @tgadisyoutube1686
    @tgadisyoutube1686 3 года назад

    Are ene betam fite tabalishitali min laderig

  • @mimisisay1474
    @mimisisay1474 3 года назад +1

    Kaser mednaw?????

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 года назад

    ምስር ብይ ቃልዬ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለሽ 😍😍በጣም አሪፍ ውህድ ነው ቀሲል ሞክሬው አላቅም እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን ፏ ነው ያረገሽ💖💖💖ሼር

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you kelemyee yene fikir 🥰🙏

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 3 года назад +6

    የኔ ውድ እንዴት መገበያየት እንዳለብን ሙሉ መረጃ ስለቁሳቁስ ፕሮግራም ያዢ እና አስረጂን 😘😘😘😘😘

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Eshi yene fikir ❤♥

    • @TeTe-hq2gl
      @TeTe-hq2gl 3 года назад

      @@zemenawit በጣም ነው የማመስግንሽ የኔ መልካም አብሶ በኦላይን ክፍያ መፈፀም የማንችል ስዎች ያመቻቸሽልን መንገድ በጣም መልካም ነገር ነው ደግሜ ደጋግሜ አመስግንሻለው መልካም ነገር ካንቺ አይራቅ

  • @chuchusebsibe3669
    @chuchusebsibe3669 3 года назад

    ሰላም፡ቃልኪዳን፡ቀሲል፡ከየት፡ማግኘት፡ይቻላል

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 3 года назад +2

    እንኳን ደናመጣሽልን ቃልየ ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ🥰🥰🥰

    • @zemzemyesuf5577
      @zemzemyesuf5577 3 года назад

      Thay deliver gonder to

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 Год назад +2

    🙏🙏🙏🏆🥇🌟🌟🌟🥰👈💫👏👏👏🕊🕊🕊 ውዴ ቀሲር እንዴት አገኛለው ንፁህ ሂና እባክሽ ውዴ 🙏🙏🙏

  • @ethioabytube-3602
    @ethioabytube-3602 3 года назад +1

    ቃልዪ ያንችም ፊት የሶማሌ ሴት ፊት መሥሏል እና amazon ደሞ በጣም አሪፍ ነገር ነው እናመሠግንሻለን

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @rozi3774
    @rozi3774 3 года назад

    Kalye Yene Konjo Berchi .Qasil Mindinewu

  • @selambelay9262
    @selambelay9262 3 года назад

    kalye sera botaye bole mikel nw tenshuwa somaliya or jijiga beyew enkuwan asayeshinge elkelkewalew

  • @yodit587
    @yodit587 3 года назад

    Thank you 🙏

  • @freytube2731
    @freytube2731 3 года назад

    Very useful information ❤️❤️

  • @rozadamtie4019
    @rozadamtie4019 3 года назад

    Hi kal ,,ማንኛውንም ውህድ ተቀብተን steam ማድረግ እንችላለን ???

  • @Tube-gb4ey
    @Tube-gb4ey Год назад

    ማሻአላህ ፀጉርሽ ሢያምር

  • @elsidagi9080
    @elsidagi9080 3 года назад +1

    Yen wudi ebaki fita tabalbsha men letakame bemajamery bugur nabarbegn keza eyetaf tabasa hunabegn ebakishi yehuna nagar bayegn...😍

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 года назад +2

    Watching ቃልየ

  • @sablejara2501
    @sablejara2501 3 года назад

    Shukuran 🙏 yene konjo 💔

  • @bissrattaye817
    @bissrattaye817 3 года назад

    በጣም አሪፍ ለእህቴ መላክ እፈልጋለው

  • @hiwotmekonin7113
    @hiwotmekonin7113 3 года назад

    የኔ ቆጆ ታድያ ለዚማ የምን ምስር ብይ አልልሽም እደዉ ዱለት ብልኝ ዉዴ😂😂 በጣም አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን🙏🙏 ቃልዬ አቺን ምናገኝበት ቴሌግራም ወይም ዋሳፕ የለሽም ማሬ ብኖረን አችን ለማዉራት ይቀለን ነበር?

  • @Ababacolongo
    @Ababacolongo 3 года назад +1

    ቃልዬ ፀጉርሽ የሚያብረቀርቀው ምን ተቀብተሽ ነው የኔ ቆንጆ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      የፀጉር ፓልሸር ነው የኔ ውድ

    • @Ababacolongo
      @Ababacolongo 3 года назад

      @@zemenawit እሺ ቃልዬ ስለመለሽልኝ አመሰግናለው 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aishad109
    @aishad109 3 года назад

    Yene konjo enamesginalen ine. Fite tukur netebitam betam. Alew diro minm alneberewim mefite kalesh kal

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      ሰን እስክሪን ተጠቀሚ እና ደግሞ ቫይታሚን ሲ ጥሩ ነው የኔ ውድ

  • @tigestalemu2425
    @tigestalemu2425 3 года назад

    ምርጥ ነው የኔ ቆንጆ

  • @barokmickiyas2734
    @barokmickiyas2734 3 года назад +6

    በጣም ይገርማል ስለ ቀሲል ለምንድነው የማይሰሩት ብዬ ሁሌም እናገራለሁ የመጀመሪያዋ ሴት ነሽ ብራቮ በጣም የምወደው ነው።ለፊት ብቻ ሳይሆን በትግራይ እና በኤርትራውያን ሴቶች ለፀጉር ይጠቀሙታል።

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +1

      እውነት አላውቅም ነበር ይሄንን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

    • @Sparkmedia45
      @Sparkmedia45 3 года назад

      @@ሙስሊምናኝእኔአለሀሙዱልለ ሲድር سدر

    • @Sparkmedia45
      @Sparkmedia45 3 года назад

      @@zemenawit የቁርቁራ ቅጠል ማለት ነው

    • @ተስፋእዩስንቀይ-ኘ7ነ
      @ተስፋእዩስንቀይ-ኘ7ነ 3 года назад

      ብትግርኛባ ንገርኒ ታይ ማለት እዩ ቀሲል

    • @barokmickiyas2734
      @barokmickiyas2734 3 года назад

      @@ተስፋእዩስንቀይ-ኘ7ነ ቖጽሊ ናይ ጋባ ኢዩ

  • @hodanahmed5845
    @hodanahmed5845 3 года назад

    Sure yes Ian's form somali