ዳኞቹን ቦምብ ነሽ ያስባለችዋ ታዳጊ-አንቂ አንደበቶች ክፍል 7 - ትንሹዋ አንበሲት አሰደነገጠችን | Comedian Eshetu | Donkey Tube 2022 |

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 683

  • @ter2065
    @ter2065 2 года назад +315

    ልጅ አማረኝ እስቲ ሙስሊሞች በዱአ ክርስቲያኖች በፀሎት ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ በሉኝ 🤲🤲🤲🤲

    • @yeshitube8383
      @yeshitube8383 2 года назад +11

      ፈጣሪ ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ

    • @user-ro6os1lj3n
      @user-ro6os1lj3n 2 года назад +8

      እግዚአብሔር የተባረከ ጤነኛ ልጅ በእጅሽ ያሳቅፍሽ

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 2 года назад +6

      አላህ ሳሊሁን ልጆች ይወፉቅሽ

    • @maryammm4345
      @maryammm4345 2 года назад +10

      አለህ የልብሽን መሻት ሁሉ ይሙለልሽ ለኔም መግበትነ መዉለድ አምሮኛል. ከሀለሌ ጋር ስደት ለይ ልንገነኝ አልቸልንም. ለኔም ዱአ አርግኝ

    • @zizziz1501
      @zizziz1501 2 года назад

      Has abeshee. Ysakalshee

  • @yeshearty1670
    @yeshearty1670 2 года назад +111

    ይህ program ልዩ ነው ለእኔ
    በህይወቴ አንድ ነገር እንድይዝ ያደረገኝ ዋው

  • @ter2065
    @ter2065 2 года назад +31

    በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ተድገተኛ አደጋ አላህ ይሠዉረን አግኝቶ ተማጣት አላህ ይጠብቀን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ለዘላለም ትኑር ልጅ የሌለን ጤነኛ ልጅ ይስጠን ልጅም ያለዉ ልጆቻችሁን አላህ ያሳድግላችሁ 🤲🤲🤲

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      እህትደምርኝ በቅንነትቤተሠብእንሁንማር

    • @user-nl7bj6tk1t
      @user-nl7bj6tk1t 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-jf9ej8cb5z
      @user-jf9ej8cb5z 2 года назад

      አሚን እህት አለም

  • @user-du9og7dk3s
    @user-du9og7dk3s 2 года назад +8

    ሚኪያስ ፈለቀ እስከዛሬ ካየሁዋቸዉ ተወዳዳሪዎች ሁሉ ለኔ በጣም ድንቅ ነዉ። በዚህ አጥቂ አንደበት በበዛበት ዘመን አንቂ አንደበት መታደል ትልቅ ፀጋ ነዉ በርቱ።

  • @tigistbaye8612
    @tigistbaye8612 2 года назад +21

    እሽቱ ላይ ይሰመርበት የአንቂ አንደበቶች ዳኞች እና አዘጋጆች ማንያዘዋል እሽቱ ፣እሸቱ መለስ ፣ዘላለም እሸቱ ሌላ ካለ ጨምሩበት ሰለገርመኝ ነው እሼ ምርጥ ሰው

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      ትግሥት ማር ደምርኝ በቅንነት ቤተሠብእንሁን

    • @ashuclassic1221
      @ashuclassic1221 Год назад

      እሸቱ family 😂😂😂😂

  • @sumayatube-5687
    @sumayatube-5687 2 года назад +48

    ስም ሙሐመድ ﷺ
    ✔︎ የአባት ስም ፡ አብደላህ
    ✔︎ የእናት ስም ፡ አሚና
    ✔︎ የትውልድ ቦታ ፡ መካ
    ✔︎ የሞቱበት ቦታ ፡ መዲና
    ✔︎ የሞቱበት ቀን ፡ ረቢአል አወል 12
    ✔︎ ዕድሜ ፡ 63
    ✔︎ የመጀመሪያ ሚስታቸው ፡ እመት ኸድጃ
    ✔︎ የመጀመሪ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ ዕድሜቸው ፡ 25
    ✔︎ የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው ዕድሜቸው ፡ 40
    ስሞቻቸው
    ✍ ሙሐመድ ፡ ትርጉም፦ አመስጋኝ
    ቁርዓን ላይ 4 ቦታ ተጠቅሷል። አል ኢምራን 144፣ አል አህዛብ 40፣ ሙሐመድ 2፣ አል ፈትህ 29
    ✍ አህመድ ፡ ትርጉም፦ ተመስጋኝ
    ቁርዓን ላይ 1 ቦታ ተጠቅሷል። አሶፍ 6
    ✍ ማሂ ፡ ትርጉም፦ ክህደትን የሚያስወግድ
    ✍ሐሺር ፡ ትርጉም፦ ከሳቸው መቀስቀስ ቡኃላ የሰው ልጅ የሚቀሰቀስበት
    ✍ ዐቂብ ፡ ትርጉም፦ ከሳቸው ቡኃላ ነብይ የሌለ
    ✍ ሙቀፊ ፡ ትርጉም፦ የመጨረሻውና የነብያት መደምደሚያ
    ✍ ተውባህ ፡ ትርጉም፦ ተውበትን ይዘው የመጡ
    ✍ ረህመህ ፡ ትርጉም፦ የእዝነት ነብይ
    ጎራ ይበሉ ቤቴን ሰብስክራይብ እንደደረሱ
    የነቢዩ ሙሐመድ ሰ,ዐ,ወ) ታሪካቸውና ጎሳዎቻቸው በጠቀለይ ኪታቡ ስራን እንመረለን በአሏህ ፊቃድ
    👇👇👇👇👇
    ሚስቶቻቸው
    👉 ከዲጃ ቢንት ኸወሊድ
    👉 ሰውዳ ቢንት ዘምዐ
    👉 አኢይሻ ቢንት አቡበከር ሰዲቃ
    👉 ሃፍሳ ቢንት ኡመር
    👉 ዘይነብ ቢንት ኹዘይማ
    👉 ሂንድ ቢንት አቢ ኡመያ
    👉 ዘይነብ ቢንት ጀሀሽ
    👉ጁዋሪያ ቢንት ሃሪስ
    👉 ረምላ ቢንት አቡ ሶፍያን
    👉 ሪሀና ቢንት ዚያድ
    👉 ሶፍያ ቢንት ሁወይ
    👉 መይሙና ቢንት ሃሪስ
    👉 ማሪያ ቂብጢያ ናቸው።
    ልጆቻቸው
    ✍ ቃሲም
    ✍ አብደላህ
    ✍ ኢብራሂም
    ✍ ፋጢማ
    ✍ ኡሙ ኩልሱም
    ✍ ሩቅያ
    ✍ ዘይነብ
    ╭──────══──────╮
    ፊዳከ አቢ ወኡምሚ ያረሱለላህ ...... ......... .........
    ╰──────══──

    • @hanun14
      @hanun14 2 года назад

      ከልብ ከልብ እናመሰግናለን 👌👌👌👌👌👌👌👌👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑

    • @hafimahmed3829
      @hafimahmed3829 2 года назад

      Barkllah fik

    • @Tube-uk7wk
      @Tube-uk7wk 2 года назад

      صلي الله عليه وسلم

  • @naodgr7016
    @naodgr7016 2 года назад +109

    እንኳን ለደብረዘይት በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @user-vw4fu4sc8p
    @user-vw4fu4sc8p 2 года назад +77

    ይህን ፕሮግራም ማየት ከጀመርኩ ወዲህ ስለ እውነት ነው ምላችሁ ሕይወቴ ላይ ብዙ ለውጥ አይቻለው በርቱ ፈጣሪ ያበርታችሁ 🙏

    • @genetetube2756
      @genetetube2756 2 года назад

      Bezu sawochin yikeyeral yibelet wotatochi

    • @wddss8555
      @wddss8555 2 года назад

      😍🌸😔😔።

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 2 года назад +114

    ፍትህ ለተመልካቾችችች ይህ ፕሮግራም በሳምንት ሶስት ይቀረብልን

  • @sofiyashkur565
    @sofiyashkur565 2 года назад +11

    በአነቃቂ ፕሮግራም በማየቴ በጣም ለውጥ አግንቼበታለው በርቱልኝ በዛለይ እሼ አላሀ እድሜና ጤና ይስጥክ ምክንያቱም ብዙ ሠው እርግጠኛ ነኝ ስደት ለይ ሆኖ ምርር ይለዋል አንተ ነክ ብርታታች ኑርልን

  • @user-zx4mt8dx6o
    @user-zx4mt8dx6o 2 года назад +23

    ኤልዳና ሚስኪን ሰው ማስከፋት አትፈልግም ኤልዳና ከዳኝነቶ እዳትነሳ አንድ ቀን መጣልሁ በኤልዳና ለመዳኘት እርግጠኛ ነኝ ታሳልፈኛለች የኔ የዋህ😂😂😂😂

  • @Sami-mc3cb
    @Sami-mc3cb 2 года назад +21

    ይሄ ፕሮግራም ሲያልቅ የምትናደዱ በlike

  • @yared_yehulaset
    @yared_yehulaset 2 года назад +32

    አንቂ አነቃቂ አንደበቶች
    😁😁😁💪💪💪
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 года назад +25

    ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እረመዳን መጣ
    ትልቁ ወራችን የወንጀል የሀጢያት መማሪያችን እረመዳን ስለመጣ ደስ ብሎኛል
    አልሀምድሊላህ

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 2 года назад +6

    ኤልዳና ግን በጣም አዛኝ ሰው ናት ደስ ትላለች የእውነት

  • @ter2065
    @ter2065 2 года назад +61

    እስቲ ሙስሊሞች በዱአ ክርስቲያኖች በፀሎት አስቡኝ ቤተሠቦቸ ተበታትነዉብኛል አላህ ሠላሙን ያዉርድልሽ በሉኝ መረረኝ ሀገሬ እየናፈቀኝ ግን ሀገር እደሌለዉ ሆንኩኝ ስደትም ሠለቸኝ 😭😭😭

    • @teddyafro2409
      @teddyafro2409 2 года назад +3

      አሜን ፫ ውዴ አይዞሽ ሁላችንም ስደት ነን እግዚአብሔር ቤተሰቦችሽን ሰብሰብ ያድርግልሽ ውዴ

    • @maryammm4345
      @maryammm4345 2 года назад

      አብሽር ዉዴ አለህ ቤተሰቦችሽን በረህመቱ ይጠብቀቸዉነ ግን ምን ሆኖዉ ነዉ.

    • @istme4224
      @istme4224 2 года назад

      አላህ,ያሥተካክልልሽ🙏🙏🙏

    • @user-sg4tm1zx3l
      @user-sg4tm1zx3l 2 года назад +1

      አይዞን ማምየ የኔ ብጥ እኔም እያመመኝ በቃ ችክን ብየ ነው እምነረው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አይዞን ከምንም በላይ ራስሽን ጠብቂ አንቺ ደህና ሰትሆኚ ስትኖሪ ነው ነው እና በድአሽ በርቺ የገባኝል ህመምሽ ጭንቀትሽ ምን እንሆን ፈጣሪ ይድረሰልን አይዞን እህቴ😥

    • @novaentertainment9081
      @novaentertainment9081 2 года назад

      Eski gaba balu

  • @user-yv9ko4iy8d
    @user-yv9ko4iy8d 2 года назад +5

    ክክክክክ ኤልዳና ምትባለዋ ዳኛ ሁሉም ጎበዝ ነው ትላለች

    • @fhdh9770
      @fhdh9770 2 года назад +1

      የሰዎችን ሞራል ለመጠበቅ ብላ ነዉ፣ዎድጃታለሁ

    • @user-yv9ko4iy8d
      @user-yv9ko4iy8d 2 года назад

      @@fhdh9770 እንዴ ሞራን መጠበቅና ብቃት መናገር ይለያያል እኔም እወዳታለው

  • @mqw544
    @mqw544 2 года назад +4

    ዳኞቹ ስለተናገረችው ከተማረ እምነት ያለው ይበልጣል በትክክል ጣሊያን ብዙ መሳሪያ ይዘው መጥተው የኛ አያቶች እምነታቸው አይበገሬ ነታቸው አሸንፏል አሁንም ሀገራችንን እያመሰን ያለው ተማርኩ ያለው ነው ከሜዳላይ ያፈሰሰን

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      ማርደምር ውዴ በቅንተነት ቤተሠብእንሁን

  • @selam801
    @selam801 2 года назад +54

    በጉጉት ሰጠብቅ ነበር እንኳን በሰላም መጣችሁ ውዶቼ
    በዚህ ፕሮግራም እንዲቀየር ተሰፋ አለኝ

  • @hagerethio4613
    @hagerethio4613 2 года назад +16

    በጣም ደስይላል የፖሮ ግራሙ አዘጋጅ አአቅራቤ እና ዳኞች ክበሩልን ቃል የለኝም ጸገውን ያብዛላችሁ

  • @simegntesfaw5357
    @simegntesfaw5357 2 года назад +10

    የዛሬ ተወዳዳሪዎች ስታምሩ😘😘😘 አነቃቅታቹኛልኧረ በሰላሴ ሰም ይህ ፕሮግራም ይቀጥል እውነትም አንቂ አድበቶ..........

  • @toybatube5531
    @toybatube5531 2 года назад +9

    መድረክ መሪዉ እንደኔ የሚያስቀዉ አለግን

  • @user-ux8mf2ky9o
    @user-ux8mf2ky9o 2 года назад +9

    ዋው ነው ሁሉም እግዚአብሔር ያሰባቹትን ያሳካላችው ወገኖቼ🙏🇪🇹💪

  • @user-qw1lf2ks6d
    @user-qw1lf2ks6d 2 года назад +14

    ኮመንተተሮች ግን አንድ ቀን እንደምቀድማችሁ አትጠራጠሩ 😂❤

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      እህት ደምርኝ ውዴ በቅንነት ቤተሠብእንሁንውዴ

    • @Amen9334
      @Amen9334 2 года назад

      አደርግና አሳይና 😍😍😄😄

    • @SuSu-ch8np
      @SuSu-ch8np 2 года назад

      እንዳትሠበሪ በሩጫ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад +2

    ዋው ከጅማ የመጣው ልጅ ሚክያስ በጣም ጎበዝ ነው የኛ ዋጋ አልተተመነም እውነት ነው በርታ ጎበዝ
    መቅደላዊት ከደብረዘይት በርቺ አንቺ አንደበተ ሩቱ

  • @tt-hb4yq
    @tt-hb4yq 2 года назад +8

    ልገባ ምንም አልቀረኝ አስተያየቴን ያየ ከማንም ከምንም የተለየ ልዩ አቂ አድበቶች ነው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 መዳም ቻይው እኔ ሌላውስጥነኝ

    • @madi8643
      @madi8643 2 года назад +1

      ኧረ አሳቅሽኝ

  • @ademaasele784
    @ademaasele784 2 года назад +8

    Wow this programme is a different teaching sea with it's glorious shipping stage and direction leaders.

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 2 года назад +46

    ሰላም ለሀገራችን እስረኞቹንም በሰላም ለሀገራቸዉ ያብቃቸዉ 🙏🙏🙏

  • @user-vw4fu4sc8p
    @user-vw4fu4sc8p 2 года назад +8

    ስደት ላይ ነኝ እና 2 ልጆች አሉኝ እናም ከምወዳቸው ልጆቼ እና ባለቤቴ ጋር በሰላም እንድገናኝ ሙስሊሞች በዱአቹ ሙስሊም ያልሆናችሁ ደሞ በፀሎታቹ አስቡኝ pls 🙏

    • @kubratube6293
      @kubratube6293 2 года назад

      አላህ አንቺንም ሁላችንንም በሰላም ያገናኘን ኡኽቲ

    • @user-vw4fu4sc8p
      @user-vw4fu4sc8p 2 года назад

      @@kubratube6293 አሚን ያ ረበል አለሚን

    • @omanvip4535
      @omanvip4535 2 года назад +1

      አብሽሪ ውድየ አላህ በሰላም ያገናኝሽ

  • @user-zk3iv3qb8k
    @user-zk3iv3qb8k 2 года назад +18

    የተዋህዶ ልጆች በመሉ እንኳንም ለኩልፆመ ደብረዘይት እንኳንም አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ቤተክርስቲያን ይጠበቅልኝ 🔶💚💛❤️

    • @user-uo1qu6ng3d
      @user-uo1qu6ng3d 2 года назад

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @sarass2644
      @sarass2644 2 года назад

      Enkan abro adersan Amen Amen Amen 🤲🤲🙏

  • @bisrattadesse6945
    @bisrattadesse6945 2 года назад +15

    ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ይሁን ። ይሄን ፕሮግራም በጉጉት ነው የምጠብቀው

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 года назад +24

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j 2 года назад +24

    ኧረ በሰላሴ ሰም ይህ ፕሮግራም ይቀጥል እውነትም ሀንቂ አድበቶች

  • @user-rm6qh6lt8l
    @user-rm6qh6lt8l 2 года назад +10

    አንዳንዶቹ እንቅልፍ ሲጥሉብን አንዳንዶቹ ያነቃቁናል ደስ የሚል ዝግጅት ነው

  • @foziyaseid5058
    @foziyaseid5058 2 года назад +26

    ተፋጥቸ 38ኛ ልሁን😳 የመዳም ቅመሞች ፍጥነታችሁ ስራ ፈት ሁላ😂😂😂

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      ፎዚ ደምርኝ ማር ቤተሠብእንሁን

  • @teddyafro2409
    @teddyafro2409 2 года назад +16

    የሀገራችን ሰላም የናፈቀን ብዙነንና አግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад +1

      እህትደምርኝ ማር ቤተሠብእንሁን

    • @geneteshito5289
      @geneteshito5289 2 года назад

      @@ZAMZAM-dz6dr ነው እስከ ነው

  • @seadanurye3426
    @seadanurye3426 2 года назад +15

    ❤❤❤❤😍😍😍😍 ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ

  • @kagnegendole560
    @kagnegendole560 2 года назад +5

    ዋጋችን አልተተመነም ስለዚህ ለራሳችን ዋጋ የሚንስጠዉ እኛዉ እራሳችን ነዉ፡፡

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 2 года назад +7

    አንቂ አንደበቶችን ማነዉ በጉጉት እሚጠብቀዉ እንደኔ 👍👍👍👍

  • @lubabaal8842
    @lubabaal8842 2 года назад +7

    የመድረክ መሬውን በጣም ነው ደስ የሜለው ይመችህ

  • @nebazone
    @nebazone 2 года назад +3

    wow so incredibly lidu የማውቃት ትንሿ እህቴ በዚህ ሁኔታ ማየቴ am proud of you ever ma girl and congratulation azi congratulation sinte its deserves you too

  • @selimtube404
    @selimtube404 2 года назад +32

    ስሮጥ ልደፍ ነበር እንካን መጣችሁ😘

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад +1

      ሰላምየደምርኝ

    • @aloyoutube9144
      @aloyoutube9144 2 года назад +1

      @@ZAMZAM-dz6dr እንደማመር

    • @abanobyoutubechannelsubscr9992
      @abanobyoutubechannelsubscr9992 2 года назад +1

      @@aloyoutube9144 Awo enedemameri wede

    • @mesigettube7731
      @mesigettube7731 2 года назад +2

      @@aloyoutube9144 አልዘገየሁም ሁላችሁም ቤት መጥቻለሁ እናንተም ደምሩኝ ዉቦች

    • @aloyoutube9144
      @aloyoutube9144 2 года назад +1

      @@mesigettube7731 እሺ

  • @alwaseem4907
    @alwaseem4907 2 года назад +2

    እኔ ግን ምሀል ላይ የሚመጣው ልጂ ነው የሚያስቀኝ🤣🤣🤣

  • @martaworku7214
    @martaworku7214 2 года назад +8

    እውነትም አንቂ አንደበቶቾ።👏👏👏👏👏

  • @zhara1212
    @zhara1212 2 года назад +1

    ልጅቷ አነቃቅታኛለች የመድረክ መሪው የሳቄ ምጭ❤❤

  • @user-uo8uz4nj8t
    @user-uo8uz4nj8t 2 года назад +4

    ዋዉ የመጀመርያዋ ወላሂ አንደኛ ናት

    • @user-uo8uz4nj8t
      @user-uo8uz4nj8t 2 года назад

      ማሻአላሁ ሁሉም ጀግና ናቼዉ

  • @jerryjerry4781
    @jerryjerry4781 2 года назад

    የዛሬዉ ልዬ ነዉ እነዚህም ሌሎችም ኢትዬጽያዉያን ወደፊት የሚያመጣቸዉ አተዉ ነዉ እንጂ በጣም ድንቅ ድንቅ ኢተዬ ጵያዊያን ሀገር መለወጥ የሚችሉ ልጆች አሏት መንያዘዋል ልፋትህ እንዲ አፍርቶ ስታዬዉ እንዴት ደስ ይላል አነቃቂ ንግግሮች ምን ያህል ሀይል እንዳላቸዉ ዛሬ በተግባር አየሁት ይህ ብቻ ሰዎች ለአንቂ አነደበቶች ጆሮ እንዲሰጡ ያረጋቸዋል በርቱልን በርቱልን👏👏👏👏👏👏💯💯💯💯❤❤❤❤❤

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 2 года назад +12

    እንኳን ሰላም መጣችሁ በዚህ አጋጣሚ እንኳን ለደብረ ዘይት 5 ሳምንት አደረሳችሁ

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 2 года назад +8

    ፐፐፐፐ ይሄንን ፕሮግራም መስማት ስንጀምር እየነቃው ነው

  • @user-bv3vy8el8c
    @user-bv3vy8el8c 2 года назад +2

    እባክሽ እርብቃ ይሄን ልጅ እሽ በይና አሳርፊን
    አይጩህብን ክክክክክ

  • @rahmaali1007
    @rahmaali1007 2 года назад +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣እርብቃ 🤣🤣🤣🤣❤የኔ ቆጆ ሥወደው ወላሒ

  • @tubu7307
    @tubu7307 2 года назад +1

    ርብቃቃቃቃቃቃቃቃቃቃቃ ተመችቶኛል

  • @betlhmbetlhm9263
    @betlhmbetlhm9263 2 года назад +2

    እኔየሚያነቃቃኝ የርብቃ አፍቃሪው ዘላለም እሸቱነው🤣🤣🤣🤣

    • @user-jl9im2zb7m
      @user-jl9im2zb7m 2 года назад

      ከማስታወቂያ መሀል ብቅ ሚላት ነገሩ ዉስጤ

  • @ethiopialove2125
    @ethiopialove2125 2 года назад +3

    Mejemera ng

  • @getutadess5080
    @getutadess5080 2 года назад +3

    ትንሿ መቅደላዊት ያገሬ ልጅ በርቺ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ

  • @ephremesayas8158
    @ephremesayas8158 2 года назад +2

    ዋው እቺ ልጅ በጣም ጎበዝ ነች በጣም ትልቅ ተስፋ አላት

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e 2 года назад +9

    ይመቻችሁ👍👍👍👌👌👌👌

  • @haileworku5790
    @haileworku5790 2 года назад

    Wow!! Manyazewal ye sirahen wetet eyayeh nw betam des yilal. Anki Andebetoch🙏🙏🙏

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 2 года назад +8

    አንቂ አንቂ አነቃቂ የዚህ ፕሮግራም ፈጣሪ ፍፁም ይመችክ

  • @tb463
    @tb463 2 года назад +1

    ኢትዮጺያየ ሠላምሽ ይብዛ በርቱልን

  • @Shalom-1990
    @Shalom-1990 2 года назад +1

    Good job, I love when they share the deeper - self " I" with the word of experience...this are winners.

  • @alumaz4593
    @alumaz4593 2 года назад

    ethiopia's got talent.......dess yilal betam and ken iwedaderalewu biye asibalewu.

  • @nhatty3670
    @nhatty3670 2 года назад +1

    ርብቃ😍 እኛንምኮ ፋቅር ያዘን ሆ

  • @rebuniphotocopy2259
    @rebuniphotocopy2259 2 года назад

    litsif tegedediku waw amazing

  • @AAA-tk1qu
    @AAA-tk1qu 2 года назад +4

    ከኤልዳና ሙላቱ ፍቅር ይዞኛል !!!!!

  • @eyeruselammekonen1144
    @eyeruselammekonen1144 2 года назад

    Bewnet Egziyabher yebarkachu ena begugut yemtbekeew program new ,andaneda eyalkesekugn yemayew ,mertocheye tebarku 🙏😘

  • @yarieddessale6492
    @yarieddessale6492 2 года назад +1

    Eldanayeeeeeeeeeeeeeeeee

  • @user-fv1de9iw3o
    @user-fv1de9iw3o 2 года назад +1

    ሚኮ ዋው በርታ ከንተ ብዙ እንጠብቃለን ጅማን ተስጠራታለክ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @Gozhini
    @Gozhini 2 года назад +1

    Mekdelawit/megdelawit is really amazing !!!.

  • @sadimoh6720
    @sadimoh6720 2 года назад +7

    ኤልዳና ምታሳዝነኝ እኔን ብቻ ነው??☺️
    comment ስታደርግ ይሆነ ሚያሳዝን ነገር አላት😊

  • @ethiopialove2125
    @ethiopialove2125 2 года назад +2

    Woooooow

  • @madinferhuu6783
    @madinferhuu6783 2 года назад +7

    እንኳን ደና መጣቹ በጉጉት ስጠብቅ ነበር

  • @abenizerabeni2119
    @abenizerabeni2119 2 года назад

    Yehen program betam wedejewakewe b/c kefel 7 laye megemeriya ena mecheresha laye yekerebute sewoche yehiweten aketacha lewetewetale betam tnx

  • @user-sj3tl2ep9q
    @user-sj3tl2ep9q 2 года назад +4

    ኤልዳና የኔ የዋህ ስወድሽ እኔም እለወጣለሁ አላማይን እኖራለሁ ።

  • @hableworkabate7071
    @hableworkabate7071 2 года назад

    OMG 😲 yiha sile mandala yankakawu lije yemigerim newu

  • @ahlamtube3466
    @ahlamtube3466 2 года назад +2

    enkuan Badena matachuh Bagugut sitabkachuh naber

  • @user-li2dp7gm6r
    @user-li2dp7gm6r 2 года назад +1

    ሚክያስ ጌታ ይባርክህ💞💞💞💞💞💞💞

  • @hawidejene8271
    @hawidejene8271 2 года назад

    No words.. it is worth watching...ke hulum belay ye dagnochum ye mulu programu netsant des yelal as if they are family they are literally comfortable..

  • @beettube4604
    @beettube4604 2 года назад +3

    ዋውውውው እውነት አሪፍ ትምህርት ነው እናመስግናልን 😢😢😢😢

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube2032 2 года назад

    Wowowowo ባጣም ዳስብሎኛል ሁሌም የማይ ሳላቻኝ ምህክር ብኖር አንቅ አዳባቶቺ ነው ባጉጉ የሚጠቢቆ ሁሌም ኑሩልኝ 👏👏👏💐💐💐💐

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g 2 года назад

    እኔ ኮሜንት ለመፃፍ አንደቱ የለኝ በቃቃቃ አሪፍ ሰራነዉ🌹😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bezantin2891
    @bezantin2891 2 года назад

    Ye jimma lji Andenga💪😍

  • @geneteshito5289
    @geneteshito5289 2 года назад

    እምሕ ነው እስከ ነው ሁሉም መሄድን ይመኛል እስከ ነው ይህ ወንዝ እና 🥰🙏🙏🤲 ነው ይህ ሰው ያለህበትን ኬንትሮስ ማጣቀሻ ነው እስከ ነው እስከ ግንቦት ነው ሁሉም እውነት ሆኖ ነበር ኢትዮጵያ በጊዜው እንደ ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ እና 🥰🙏🙏🙏🤲

  • @hananseman8010
    @hananseman8010 2 года назад

    በጣም አሪፍ በሚገርም ሰአት ነው የደረሳቹልን ግን ኤልዳና እወድሻለው ግን አታነቃቂም

  • @bersabelephrem6953
    @bersabelephrem6953 2 года назад

    Liduye yegna jegna am proud of you ymr ❣️❣️❣️❣️💪💪💪

  • @asmaal8638
    @asmaal8638 2 года назад

    ማነው እንደኔ እሁድ እስኪደርስ የሚጨንቀው ግን ማታ ነው ማየው በዚ ፕሮግራም ምክንያት እሁድን ወደድኩት
    በዚ በጨለመ ዘመን እንደ እናንተ አይነት ብርሀኖችን ማግኘት መታደል ነው
    የኔ ዘመን ጀግኖች አከብራችኋለሁ አላህ ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @birukefenie9423
    @birukefenie9423 2 года назад +1

    ደስ የሚል ኘሮግሬም ነው።አነቃቂ፣በራስ መተማመንን የሚያጎለብት፣እናመሠግናለን።

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 2 года назад

    በጣም ጎበዝ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ጀግና ብይሻለሁ

  • @metiliulseged1783
    @metiliulseged1783 2 года назад

    Endetelemedw zarem anekaktachugnal 👌👏

  • @halimah5532
    @halimah5532 2 года назад +1

    እሰኪ እድኔ አቂ አንድብትን በጉጉት የሚጠብቅ ማነው !!???

  • @hanazeleke6651
    @hanazeleke6651 2 года назад

    በጉጉት ምጠብቀው ማየው ነው ግን ብትችሉ ይሄ ልጅ ባይቀርብ ይሻላል ጌታን ዝም ብሎ ይጃጃል መድረክ ከሆነ ይምራ ወይ ግጥም ከዛ ውጪ ሚያወራው ሲያስጠላ ጌታን ዘጊ ነገር ነው ሌላው ዋው ነው

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 года назад +2

    እርብቃ የመጨረሻ ተመችቶኛል አንተ አነቃቅተከኛል

  • @madinahmadinah9515
    @madinahmadinah9515 2 года назад +1

    😂እረብቃ ስወድው እኮ ዘና ነው እምያረገኝ 🤸‍♂️

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 2 года назад +1

    ሚኪያስ ዋውው

  • @zebibaabate4026
    @zebibaabate4026 2 года назад +1

    እርብቃ እንደምትል ጠብቄ ነበር 😀😀😀😀😁😁😁😁

  • @askaletouka1887
    @askaletouka1887 2 года назад +3

    ሠለም እናት ሀገር 💚💛❤️🥰

  • @amanuelzewdu1626
    @amanuelzewdu1626 2 года назад

    Betam yanekakagn program meriwu newu bekiribu metiche mewedader feligalehu

  • @okoo3056
    @okoo3056 2 года назад

    I love 💕💕💕💕💕💕💕💕 it. Beyemehalu Host miyaderegew lij miyakerbew neger konjo new. Des yelal.

  • @GGG-ek1ty
    @GGG-ek1ty 2 года назад

    ዋዉ! ሊድያ እንባዬ እየፈሰሰ ነው ያዳመጥኩሽ አንቺ ለኔ አሸናፌ እና ጀግናዬ እንደ አባቶቻችን አድዋ! ተባረኪልኝ 😍😍😍

  • @youtubeyabsue
    @youtubeyabsue 2 года назад

    አንዳዴ ዘግይቶ ከእንቅልፍ የሚነቃ ማንም ሳይቀድመው ከተራራው አናት ላይ ወጥቶ የመጣበትን ስሃት ሲይ ይታየኛል
    አሁንም የሃገሬ ወጣት ከእንቅልፉ ነቅቶ ወደ ከፍታው ተራራ ሲጓዝ ይታየኛል።
    ሁሉን እንደሚቻል በዚህ ፕሮግራም ሚዛኑ ሃያል እየሆነ ነው።
    እስከዛሬ በሌላው አለም የቴሌቪን መስኮቶች አፌን ከፍቸ እደነቅ ነበር! ዛሬ ግን በሃገሬ ምድር እንዲህ አይነት ድንቅ ብቃቶች በማየቴ አይኖቸ ወደ ሃገሬ ቴሌቪዥን ዙረዋል።
    በርቱ ከስደት መልስ አምናለው ከውድድሩ አንዱ አካል እሆናለው ብዬ አምናለው😍😍😍😍😍😍😍😍