derso meles foDerso Mels TV series Drama: Episode 30 ደርሶ መልስ ክፍል 39r you tub EP 39

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024

Комментарии • 263

  • @ስደትእስከመቼ
    @ስደትእስከመቼ 5 лет назад +58

    ሰላማቹ ሰላሜ ነዉ የሀገሬ ልጆች ባላቹበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 5 лет назад +47

    ግርማዬ እንደዉ ስወዶት ምርጥ አባት

  • @እየሱስፈራጄድግልአማላጄ

    ሶፎንያስንና ፌኔትን እንደኔ የሚወዳቸዉ ማነዉ በጉጉትም ነበር ስጠብቃቹ የነበረዉ እካን ደና መጣቹ

  • @danawithabshawit3788
    @danawithabshawit3788 5 лет назад +54

    ፊሽን እና ቤዛን እንደኔ የምትወዱቸው👍

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 лет назад +1

      ከዚህ ድራማ እንደ ሁለቱ በጣም ነው የምወዳቸው የቤዛ እርጫ ግን መቼ ነው የሚያበቃው ሁሌ እንደሮጠች ስታሳዝን

  • @አስኒየድንግልማርያምልጅድ

    *እንኳን በሰላም መጣችሁ የኢትዮጵያ ህዝቦች ፈጣሪ ባለንበት ሰላም ያድርገን ቸር ቸሩን ያሰማን አሜን*

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 5 лет назад +26

    ለ 7 ቢሊየን ሰው 1 ፀሀይ ☀️ ነው የምትወጣው እንጂ ለሁሉም የተለያየ ፀሀይ አትወጣም❗️
    ☄ፀሀይ ስራዋ መውጣት ነው መሞቅ ያንተ ፋንታ ነው፡፡
    ☄አንዳንዶች ፀሀይን በአግባቡ ሞቀዋት ስታይ ለኔ ጨልሞ እንዴት ለነሱ #ፀሀይ ሆነ አትበል እነሱ የተሳካላቸው ከፀሀይዋ አወጣጥ ሳይሆን ከቆሙበት ቦታ ነው፡፡
    አዲሷ ፀሀይ አዲስ #እድል ... አዲስ #ተስፋ... አዲስ ስኬት ይዛ በማለዳው ህይወትህን ልታሞቀው ስትወጣ አንተ ዛሬም በትላንት መጥፎ ታሪክህ በእንባ ጥላ ተጠልለህ ሳታሞቅህ ዜናዋን ሳታበስርህ ትገባለች፡፡
    ለሁሉም አንድ ፀሀይ ነው የምትወጣው ዛሬም በፍቅር ከመኝታህ ተነስ በፍቅር ውጣ የዛሬዋ ፀሀይ ያንተም ናትና በተስፋ ሙቃት..

    • @tringoasheber751
      @tringoasheber751 5 лет назад +1

      Hulume des yemile. ...ewnet yalewe maker new ena Amsegenalehu.......

  • @ዊንታዊንታ
    @ዊንታዊንታ 5 лет назад +42

    ሙስሊም ጎደኞቼ እረመዳን ከሪም እንቱም ኬር በረመዳን እቃማጠብ ይሁንባችሁ ላይክ አገሬ ገብቼ የቤት እመቤት መሆን ያማረው እንደኔ

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 5 лет назад +104

    የአቶ ግርማቸው ባለቤት ወይዘሮ #አስቴር ኢትዮጲያችንን ትመስለኛለች።
    ልጆቿ ተበታትነውባታል ውስጧ በሀዘን በልጆቿ መበታተን ቆስሏል አዝኗል ቤቷ ተመሠቃቅሏል።

    • @liyasame5601
      @liyasame5601 5 лет назад +5

      ጥሩ እይታ ነው

    • @sadamohmad5248
      @sadamohmad5248 5 лет назад +2

      በጣም

    • @gy8086
      @gy8086 5 лет назад +2

      ሁሌም ትናፍቀኛለህ አባቴ betkekel!

    • @newke1319
      @newke1319 5 лет назад +3

      እውነት ነው እናት ናት ናት የምር

    • @olyadolyad8153
      @olyadolyad8153 5 лет назад +4

      በጣም ጥሩ እይታ ነው ማለት እኛ ሳናስትውል አገራችንን እንዲህ መስቅቅሏን አወጥትናታል እግዚአብሔር ወደድሮው ማንነታች ይመልስን

  • @user-qd9jo6tb8e
    @user-qd9jo6tb8e 5 лет назад +42

    ማነው ደርሶ መልሶችን እደኔ የሚወድ እስኪ በላይክ አሳዩኝ

  • @senayitasnakew2421
    @senayitasnakew2421 5 лет назад +1

    የእናት እና የአባትየው ትወና ልብ ያሞቃል ።በጉጉት የመጠበቅው ድራማ ያልተዛዛ፣ ጥርት ያለ እና ደስ የሚል የአንድ ቤተስብ ታሪክ በሁሉም የተወጣለት ብዙ እንደተለፋባት ያስጠዉቃል በጣም እናመስግናለን።keep up!!!!!

  • @yemaryamkalkidanbekele4917
    @yemaryamkalkidanbekele4917 5 лет назад +65

    ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚሰሩ ድራማዎች ለየት ያለ ሀሣብ ይዛችሁ ስለመጣችሁ በጉጉት ነው የማያችሁ በርቱልን

  • @ኢየሱስብቻያድናል
    @ኢየሱስብቻያድናል 5 лет назад +5

    በኢየሱስም ይሄ ቤተሰብ የኔ ቤተሰብ ቢሆን ብዬ ሳስብ ስለ እውነት አመመኝ።ግን የእውነት እንደዚህ አይነት እንቆቅልሽ የሆነ ቤተሰብ አለ? ሆሆሆ የሚገርም ድራማ ነው በርቱ

  • @alfuzinab5461
    @alfuzinab5461 5 лет назад +6

    Ist like adirgugn wyiii at sesituuu

  • @lulu9788
    @lulu9788 5 лет назад +9

    *እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦች*
    *ሙስሊሞችከወዲሁ እንኳን ለኢድ* *አልፈጥር አደረሳችሁ*

  • @user-gt9bv3qe4d
    @user-gt9bv3qe4d 5 лет назад +11

    ከሀሰት. ፍቅር ከማስመሰል ትዳር ከጥላት ምክር ይጠበቀን ይጠብቃችሁ ።

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *የሀዋሪያው መልኩሴ ተክልሀይማኖት ይጠብቃችሁ አሜን ድህና እድሮ !*

  • @iloveethiopiaghh4132
    @iloveethiopiaghh4132 5 лет назад +6

    ውይ ይህን ፌልም እደት በጉጉት እደምጠብቀው ሶፎኔያስና ፌኔት ደስይሉኛን

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 лет назад +8

    ሶፈንያስንና ፌኔትን እንደ እኔ የሚወዳቸው ማነው በጉጉትም ነበር ስትጠብቃችሁ የነበረው እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 5 лет назад +7

    ልክ እንደፍሰሐ ኢትዮጲያችንም ከህመሟ ልታገግም ልትለወጥ ስትጀምር የፍሰሐን መለወጥ እንዳልወደዱት ጓደኞቹ ደስ እንዳላሰኛቸው ሁሉ የኢትዮጲያችንንም ለውጥ የማይፈልጉ በውጧ እየኖሩ ሀገሪቱን የሚያውኩ የሚያናውጡ አሉ እግዚአብሔር ይበትናቸው ስም አጠራራቸውን ያጥፋው። የፍሰሀ ጓደኞች አናደውኛል

  • @ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ

    ደርሶ መልስ ምርጥ ድራማ!!

  • @ልማርለድኔወሬለምኔኡሙሂባ

    Well Wellምርጦች

  • @እማየኑሪልኝለዘላለም
    @እማየኑሪልኝለዘላለም 5 лет назад +11

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ደርሶ መልሶች ሲውዳችሁ
    እህቶቸ ሰደት ላይ ያላችሁ እር እንደት ሆናችሁ የርመዳን ሰራ እኔሰ አልቻልኩም ውገቤን ታመምኩ እህ እሰኪ ላይክ ጊጩኝ ብየ አላውቅም አከፍሉበት

  • @gj1093
    @gj1093 5 лет назад +1

    ዋውው ደረሶ መልሶች እኮን ደህና መጣችሁ ወይኔ ሶፎንያስ ካንተ ፎንቃ ይዞኝል ብረድ ብረድ አለኝ ሳይህ መላ በለኝ

  • @fentayemekurya4107
    @fentayemekurya4107 5 лет назад +5

    ዋው ደርሶ መልሶች ስወዳቹ እናመሰግናለን

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller4134 5 лет назад +8

    ሲገርም
    ✔️በከፍተኛ ድምፅ ሙዚቃ መስማት የተረጋጋ ደስተኛ እና ፈታ እንድንል ያረገናል!

  • @binitube7699
    @binitube7699 5 лет назад +3

    *ሀገራችን ኢትዮጵይ ሰላም የርግልን በስደትም በሀገርም ያላችሁ ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ትጠብቃችሁ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ*

  • @semutube2755
    @semutube2755 5 лет назад

    Wow begugut setebkachu naber enkahan beselam metachu

  • @fritademse3395
    @fritademse3395 5 лет назад +7

    plzz የግርማዬ ቤተሰብ ምንም መሆን የለባቸውም በተለይ ፊሺና ቤዛ.!!

  • @ናታኒየምነኝታናሽአገልጋይ

    የጠላትህ ጠላት ወዳጅህ ነው exactly👍

  • @ፍቅርነውሄወቴተስፍነውቅኝ

    ሶፊ ግን ግትር አትሁን ቅረባት በጣም የሄ ቦክሰኛው ልጅ ድሥ አይለኝም ይልፍሀል

  • @jerryjew5082
    @jerryjew5082 5 лет назад +1

    Fenet ena sofi siwedachu eko getan❤❤

  • @ሜሪጋልሃገረትግራይ
    @ሜሪጋልሃገረትግራይ 5 лет назад +1

    ፍሽ ስወድህ ማሬ

  • @hayatberhanu9980
    @hayatberhanu9980 5 лет назад +1

    ሰላም ደርሶ መልስወች እኔ አይናቸው ሲነጋገር እንዴት እንደሚመስጠኝ እውነት ድራማ ብሎ ዝም ብቻ ፍፃሜ ሳይኖርው እንዳይቃርጥ በተለይ የፍሰሀ ገፅ ባሀሪ ስወደው ሲያምርበት ሁሉም ተዋናይ ምርጥ ናቸው 😘😘ደራሲ እና ዳሬክተሮችን አመስግኑልኝ

  • @misferalmarri542
    @misferalmarri542 5 лет назад +3

    በጣምነው የምወዳችሁ እንኳን ደናመጣችሁ

  • @SaraSara-ql2kq
    @SaraSara-ql2kq 5 лет назад

    ሁሊም የተዎጣላቸዉ ምርጥ ተዎኒን ናቸው እከሌ እከሊ አተበሉ ያምራል

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 5 лет назад +20

    እሄ ከሶፎንያስ ጋር ሚሰራዉ ሰዉዬ stupid ሚለዉን ቃል ተነቅሶት ነው እንዴ ሆሆ😏

  • @mikyasmichael6754
    @mikyasmichael6754 5 лет назад +3

    Way kamchw atechew new eshe like setuge

  • @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ

    ብቻዉድድድድ ሁላችሁንም ሶፌየኔምርጥ😍❤❤❤

  • @tisgeredfeleke9644
    @tisgeredfeleke9644 5 лет назад +1

    ደርሶ መልስ በርቱ ሶፎንያስ ትልቅ ትምህርት እየስጠከን ስላለህ እናመስግናለን በጣም ከባድ ነው ለማይወደን ስው ፈገግ ማለት የስራ ባልደርባህ እንደዛ መጥፎ ቢሆንብህም አንተ ግን ትልቅነትህን እያሳየህ ነው

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller4134 5 лет назад +10

    አመትባል ያለማየው እውነተኛ ሚስት ናት?

  • @bluecity4322
    @bluecity4322 5 лет назад +12

    እንደሴት የሚያወራውን ወላቃ ሉጢ ነገሩን ድጋሚ ባታሳዮን ጥሩ ነው ያስጠላል።።።

  • @hima406
    @hima406 5 лет назад

    Thanks derso malsoch

  • @ayutube6498
    @ayutube6498 4 года назад +1

    ግርማዬ የኔ አባት ስወድህ ስታሳዝነኝ ሚስኪን ከርታታ ለልጆቹ ሟች

  • @onelove809
    @onelove809 5 лет назад

    Fenetena ...Frend yelel temchetewgnal netsu fker eyayewbacheu nw keep it up

  • @መሬምመሬም-ደ2ወ
    @መሬምመሬም-ደ2ወ 5 лет назад

    ምርጥና በጉጉት የምጠንቀው ዲማራ ነው በርቱልን እዳታቋርጡት

  • @ሀኑኒየድግልልጂ
    @ሀኑኒየድግልልጂ 5 лет назад +1

    ዋውውውው ዛሬ አደኛ ሆነኩ

  • @azeb5309
    @azeb5309 4 года назад

    Amazing script ! I admire the writer. I hope it is not translation or is it?

  • @tsiyonethio4940
    @tsiyonethio4940 5 лет назад

    Thanks derso mels

  • @selamawittesfaye6687
    @selamawittesfaye6687 5 лет назад +2

    ዛሬ ተገኛቹ በጊዜ አባት ለልጆቹ መኖር ከነስህተታቸው እደልባቸው እዲኖሩ ይጥራል እራስ መሳም ውስጡ መላው ጠፍቶበታል ግልፅ ነትን ይሻል ብቻ ብዙ ደርሶ መልስን በራሴ ስያሜ የተደረሰበት መልስ እሚፈለግበት ብዬ ዋለው በርቱ

  • @fullforever6686
    @fullforever6686 5 лет назад +1

    Well come

  • @natideribe8821
    @natideribe8821 5 лет назад

    Wow suspense

  • @kedijangus3744
    @kedijangus3744 5 лет назад +1

    ኧሯ አሌክስ እና አመት ባል ስትገናኙ ሳቅ አይመጣችሁም ባልና ሚስ አድላይ ደስ ይላን

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 5 лет назад +4

    *ስለጉልበታችሁ አምላክ ይህን የሰዶማውያን ገጸባህሪይ እንደ ጥሩ ቅመም በየድራማውና በየፊልሙ ጣል የምታደርጉትን ነገር አቁሙ❕የሱስ ማገገሚያ ውስጥ ያለው ልጅ ለምን ይህን ገጸ ባህሪ እንዲላበስ እንደተደረገ ፣ጥቅሙ ምን እንደሆነ፣ ማስተላለፍ የፈለጋጅሁት መልእክት ምን እንደሆነ አልገባንም❕ለትውልዱ አስቡ*

    • @kibamultimedia2819
      @kibamultimedia2819 5 лет назад

      ከግብረሰዶም ጋር ምንም ግንኙነት የለውም። ተዋናዩ የተፈጥሮ ድምጹ ነው። በመድረክም ቲያትር ይሰራል።

  • @አርሴማ-ሸ5ቘ
    @አርሴማ-ሸ5ቘ 5 лет назад +1

    ሱሶቼ በጣም ናፍቆኝ ነው ምጠብቀው ምርጥ ድራማ ነው አደራ እንዳታቆሙብን

  • @richtubeyenebaenat9069
    @richtubeyenebaenat9069 5 лет назад +2

    አሌክስና ባለቤቱ አመትባል እንዴት እንደምወዳቹ ተጨማሪ ቤዚን ምርጥ ድራማ ነው በርቱ

  • @Sabi-kahsay
    @Sabi-kahsay 5 лет назад +1

    የኔ ምርጦች እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @meriamadadis7863
    @meriamadadis7863 5 лет назад +2

    ምርጦቼ እንኳን መጣቹልኝ

  • @senaygoyta9024
    @senaygoyta9024 5 лет назад +1

    ዛሬም ኣንደኛ ነኝ።

  • @buzakhailu6170
    @buzakhailu6170 5 лет назад +11

    ዛሬ ሳላየው ኮሜንት ልስጥ እንዴት እኮ እንደምወዳቹ እንደኔ ደርሶ መልስ በሳምንት 2 እንዲሆን ሚፈልግ ላይክ ይግጨኝ

  • @kiyaaTube
    @kiyaaTube 5 лет назад

    🌺🌺💖#kiyaatube 🇪🇹🇪🇹

    • @user-ru4zl7ne9r
      @user-ru4zl7ne9r 5 лет назад

      ሁላቸወም ራሰ መሳም እዴሚጠሉት ራሳቸወን የሚያገኙት ራሰ መሳም ድረጂት ወሰጥ ነወ

  • @gelanegala4387
    @gelanegala4387 5 лет назад

    Well cam dear

  • @ናታኒየምነኝታናሽአገልጋይ

    ዌል ደርሶ መልሦች የስ 83ኛነኝ ክክክክ
    መልካም እለተ ሰንበት ሰማዕቱ ቅዱስ መርቀርዮስ በየአለንበት ይጠብቀን

  • @hellnfiqre8599
    @hellnfiqre8599 5 лет назад +1

    Ekwni beslmi mexachu derso melsochi

  • @nigisttizazu6283
    @nigisttizazu6283 5 лет назад

    እንኳን ሰላም መጣቹ ደርሶ መልሶች ፊሽዬ ስወድህ

  • @ainaaina1672
    @ainaaina1672 5 лет назад

    በርቱልን ማሮች

  • @baimnetgatchwetetesfaye3675
    @baimnetgatchwetetesfaye3675 5 лет назад +1

    ውዶች 💓💓

  • @መኖርመኖር-ወ1ዘ
    @መኖርመኖር-ወ1ዘ 5 лет назад +1

    58 ኛ እንኳን ድህና መጣቸሁ እምውዳቸሁ

  • @abunuratube1905
    @abunuratube1905 5 лет назад +10

    ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሚን

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 лет назад

    ግርማዬ እንዴው ስወዶት ምርጥ አባት ነው

  • @tigist3498
    @tigist3498 5 лет назад +1

    ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በተለይ ለኢትዮጵያ ምሰሶ ለሆነችው የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን በሰላም መጣችሁ እስኪ እንጸልይ ለኢትዮጵያ ሰላም ስንል የማህበር ፀሎት ድንቅን ታደርጋለችና !!!

  • @mekdelawitkebede1562
    @mekdelawitkebede1562 5 лет назад

    are beza endataregiw senayiye siwedk eko

  • @Sara-qf3fk
    @Sara-qf3fk 5 лет назад

    ማሮችየ

  • @ሜሪጋልሃገረትግራይ
    @ሜሪጋልሃገረትግራይ 5 лет назад +2

    በናታቹ ደረስትዋ ማዓዛ ትተውናለች እንዴ ንገርኝ ስወዳቹ ማሮች

  • @user-uq3hk5pk5v
    @user-uq3hk5pk5v 5 лет назад +3

    *አመሰግናለሁ ውድድድድ በማያልቀው ቅዳሜ እስኪ ደርስ ትናፍቁኛላችሁ የሳምንት ሠው ይበለን*

  • @mezertgushuethiocplebrites4259
    @mezertgushuethiocplebrites4259 5 лет назад +1

    ሀሀሀሀ

  • @yadenetariku3124
    @yadenetariku3124 5 лет назад +1

    Shalom

  • @user-rd8if5ul3n
    @user-rd8if5ul3n 5 лет назад

    የነ ፊሽ ዶክተር እንዴት እደሚያምር ደስ ሚል ከለር..😍😘

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 лет назад +1

    ክክክክክክክክክ ጃን ና አሚ ተገናኙ ባልና ሚስት

  • @tsigeredaetuneshi5497
    @tsigeredaetuneshi5497 5 лет назад

    Enkan beslam mtchihu

  • @user-iu7il8um2o
    @user-iu7il8um2o 5 лет назад +3

    መቼ ነው አደኛ እምኮምተው ደርሶ መልስ እናቴ ናፍቃኛለች ምን ይሻለኛል እናተስ 😥😥

  • @kedesetmohamad7903
    @kedesetmohamad7903 5 лет назад

    አለማዬሁ ታሟል አልተበለም ጉደ

  • @You-ic4fo
    @You-ic4fo 2 года назад

    ሠላም ይብዛላችሁ የምዶችሁ

  • @bayoushbayoush9237
    @bayoushbayoush9237 5 лет назад

    Enkuwan beselam metachihu

  • @seblegoitom3719
    @seblegoitom3719 5 лет назад

    😍😍😍

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 5 лет назад +1

    ባል እና ሚስቶቹ አመት በዐል እና ጃን በአካል ተገናኙ❤

  • @user-ph9pn5yb5t
    @user-ph9pn5yb5t 5 лет назад

    Mertochya ❤️❤️❤️

  • @hiwotelove6423
    @hiwotelove6423 5 лет назад

    😘😍😘😍

  • @almaznagash4295
    @almaznagash4295 5 лет назад

    Enequwan dhena metachewleg wededdddd

  • @etyolove335
    @etyolove335 5 лет назад +1

    Malochy

  • @merrywedaje7914
    @merrywedaje7914 5 лет назад

    Beguguti stebkwe nberi musilim gadgoche enkan aderesachuhi

  • @ayeleemyu6354
    @ayeleemyu6354 5 лет назад +11

    አመትባልን የሚወድ ብቻ like ግጩኝ

  • @samirelasmar532
    @samirelasmar532 4 года назад

    እትይ. አስቴር. ስወድሽ

  • @Mama-nd3yj
    @Mama-nd3yj 5 лет назад

    Betasab wist dibibikosh lazih nawu mayitakimaw hullum bayagil yigodal

  • @fatama1233
    @fatama1233 5 лет назад +1

    ስንጎዳጎድ ዘገየው እንዴ እንኳን ደና መጣችሁ

  • @temaidtiar2593
    @temaidtiar2593 5 лет назад

    Mirtoche metachulegn eske zare kayehachew teketatay deramawoch weset lene 1gna nachu beguget new sametun metebekew

  • @samrawitabera6698
    @samrawitabera6698 5 лет назад +1

    መቸ ነው ግን እምትመጡት

  • @Qwertyuiop-cl2qe
    @Qwertyuiop-cl2qe 5 лет назад +2

    ወይ ደርሶ መልስዬ እኳን ደህና መጣችሁ ውድድ

  • @henoktesfa7616
    @henoktesfa7616 4 года назад

    የቢላውን ትልቀት ወድጄዋለሁ

  • @kasam7341
    @kasam7341 5 лет назад +2

    እኳንደህናመጣችሁ