ቲጂ አገልግል +251 98 303 4486

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 543

  • @jemilanurdine5321
    @jemilanurdine5321 6 месяцев назад +23

    እረ ሊቾ ደስ የምትል ጠንካራ የማዳም ቅመም ናት ይልቅ ዝም ብላችሁ ከምትሳደቡ እንደሱዋ ሰርተን በአገራችን እንደሱዋ ዘና ብለን እንቅመጥ እንደሱዋ ተለወጡ ኮሜንት ላይ ከምትሳደቡ ሰው ስያልፉለት የማትወዱ አላችሁ ቲጂም ጀግና ነሽ በርቺ

  • @fayroz7658
    @fayroz7658 7 месяцев назад +148

    ምግብ የሚሰራ ሰው ግን የእጅ ጣቱ ከጥፍርም ከቀለምም የፀዳ ቢሆን ደስ ይላል ኡፍፍፍ ይቅርታ አርጉልኝ እና እኔ ጥፍር እረጅም ቀለም የተቀባች ሴት የሰራችውን ምግብ አልበላም😌😣

    • @ዜድአ
      @ዜድአ 7 месяцев назад +6

      ለካሜራ ይሆናል ስትሰራ ትጠቀም አይመስለኝም እኔም ስራ ላይ የሚጠቀም አልወድም

    • @Amen-d2k
      @Amen-d2k 7 месяцев назад +1

      ❤️ትክክል sis

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 7 месяцев назад +3

      ትክክል እኔም አንዷ ተቀዋሚ ነኝ አልወድም

    • @HahuLelu-xn2wk
      @HahuLelu-xn2wk 6 месяцев назад +2

      ሰራተኛ፡አላት፡እኮ

    • @hanasahle6688
      @hanasahle6688 6 месяцев назад +1

      እሷ መቸ ሰራቹው ሰራተኛ አለቻት አላት

  • @Yewhannamy
    @Yewhannamy 7 месяцев назад +49

    ለማን ነው የምትሰራው 😢ለምን እራስዋ አትንከባከብም ሂወት አጭር ናት እራስሽን መውደድ አለብሽ ቲጂ

    • @NooryiaNooryia-xe6xr
      @NooryiaNooryia-xe6xr 7 месяцев назад +1

      ሰኞ ሰኞ እያለች 😂😂😂
      እኔ ከሞትኩ ሰዶ አይብቀል ብላለች አህያ

  • @TSIONMARYAM-b7l
    @TSIONMARYAM-b7l 7 месяцев назад +110

    ሊቾ በክፋት አትይው እና እራሷን እንድጠብቅ ንገርያት አለባበስ እና ሰውነቷ ላይ ይንድትሰራ ንገርያት ስራም ብሰራ ከጤናዋ አይበልጥም እና ጤናዋንም ትጠብቅ ምግብ ትብላ አሮጊት ቢሏትም አኳኋኗ እና መልኳ ስለሚመስልነው እና ብታስተካክል ጥሩነው ብዬ አስባለው እንደ እህትነት ነው ባልቀምሰውም ምግብሽን በጣም ጥሩ ነው በርቺ

    • @zehara53o
      @zehara53o 7 месяцев назад +1

      መከረቻት እኮ ካልሰማሽ ቪድዮውን እስከመጨረሻው ስሚ

    • @hamarohawit2167
      @hamarohawit2167 7 месяцев назад +10

      ሠው የ ፈረንጂ ብጣሽ ካለበሠ ራሱን አይጠብቅም ነው የሚባለው!? ብዙ ጊዜ የ ሐበሻ ቀሚስ ነው የምትለብሰው ፀጉሯም ስራ ላይ ስለምትሆን ነው የምትሸፍነው።

    • @woinbelaineh7591
      @woinbelaineh7591 7 месяцев назад

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @Wowe348
      @Wowe348 7 месяцев назад +1

      Here clothe better than your clothe she is beautiful

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 6 месяцев назад

      ትክክል እኔም የምለው ትብላ ነው ተጎድታለች

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 7 месяцев назад +15

    ሊያዬ በጣም ነው የምወደሽ በዛሬ ቪዲዮ ደግሞ የበለጠ የወደድኩሽ ብዙ ነገሮች አሉ ልጅሽን እመብርሃን ታሳድግልሽ አንቺንም እድሜ ጤና ይስጥሽ በርቺ።

  • @jonz-y6866
    @jonz-y6866 7 месяцев назад +22

    ቲጂ ንግድ በደንብ የገባት ናት ከተማሩት በላይ ናትምርጥ ነጋዴ ይመችሽ❤❤❤❤

  • @yonatanteshome6800
    @yonatanteshome6800 7 месяцев назад +7

    Wow betam tamralachou I swear tigiye and liyaye konjo ezgiyaber yitebekachou ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selishag6987
    @selishag6987 7 месяцев назад +31

    ቲጂ የምታኮሪ ነሽ፡፡ ጎበዝ አብዝቶ ይባርክሽ፡፡

  • @ግእዝሚድያ..አዶግእዝ
    @ግእዝሚድያ..አዶግእዝ 7 месяцев назад +8

    ሊያ ቲጂ ሚኸርያት ነብሳ ማየት አለባት መጀመርያ አትበላ አትጠጣ አትተኛ ለምን ለልብስ 150 ሺ ብር ከምታወጣ ራስዋ ለምን አትጠብቅም እጭ እጃቹ ደም ተንስታቹ ታጠቡ ነውር ነው

  • @fardos8822
    @fardos8822 7 месяцев назад +17

    ሊቾ እናመሰግናለን የሚሰሩ ሴቶችን ስለምታበረታችልን ኑሪልን እንወድሻለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senai974
    @senai974 6 месяцев назад +7

    እራሽ እራሽ ጠብቂ አምትሎት ምድነው በተፈጥሮ ሰዉ ቀጫጫ አለ ምግብ አይደለም አሚያወፍረዉ እሚያከሳዉ 😡ቲጂ ጤነኛ ከና 💪ጠንካራ ሴት ናት በዛው ላይ አሚያግዙትም አሉ ስለዚህ ከአሷ በላይ ሰለሷ አምታዉቁ ትመሰላቹ ቅንቅቅናም ሐበሻ ሲሰራ አትወዱ አሰሩ አታሰሩ ilove you tg my strong women's &liya🥰🥰 be strong never lesin ከቸራ ሐበሻ people 😪😪

    • @ጌራወርቅ
      @ጌራወርቅ 4 месяца назад +1

      እንደዛ አይደለም የኛ ህብረተሰብ በአሁኑ ሰአት እራስ መጠበቅ የሚለው መለኪያ እግዛብሄር ከሰጠን ተፈጥሮ ውጪ ፀጉሩም ጥፍሩም መቀመጫውም ጡቱም አርተፊሻል ማድረግ ነው የድድብና ጥግ እራስን መጠበቅ ማለት የውስጥ ጤንነትዋን እንዴት እንደሆነ ቼክ ማድረግ ንፁህ ውሀ መጠጣት ጥሩ እንቅልፍ መተኛት እንዳለባት ከባድ የሆኑ አልኮሎችን ባትጠጣ መምከር ነው

  • @sarameseret8445
    @sarameseret8445 7 месяцев назад +12

    ቲጂዪ ደሙ አራሰሸን ጠብቂ ምግብ ቢይ መጀመሪያ አራሰ ነው አንቺ ሰትኖሪ ነው ሌላው ነገረ አወድሻለሁ የሴት ወንድ ነሸ 🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍

  • @Hgjdjgf
    @Hgjdjgf 7 месяцев назад +28

    ሊያ ግን ሰው ሲበላ እጅ እጅ አትይ

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 7 месяцев назад +1

      😂

    • @haytomer9818
      @haytomer9818 6 месяцев назад +4

      እዉነትሸን ነዉ ሰቅቅ አለኝ እጅ እጇን ሰታያት

    • @SameeraEth
      @SameeraEth 3 месяца назад

      😂

    • @ቤተአምሓራራያ
      @ቤተአምሓራራያ 2 месяца назад

      የሀሜተኛ ሠው ዋና ሥራው ምን ሆነና😀

    • @Emuyarsamalij
      @Emuyarsamalij Месяц назад

      ​@@ቤተአምሓራራያፐ ትኮመታላችሁኮ😂😂😂😂😂

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 7 месяцев назад +18

    ቲጅ ቀልጣፉ💐💐💐💐💐ግን ስትበላ ብተየት ሊሾ እንዴት ትብላ 😁

  • @Emuendale
    @Emuendale 7 месяцев назад +16

    አሁንም በረከት በበረከት ያርግሽ ደስ ሲል ስታመሰገኚ

  • @ራዕሲልዑልFaf
    @ራዕሲልዑልFaf 2 месяца назад +2

    ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ የነፃነት ኑሮ የረፍት እጀራ ፈጣሪ ይስጣቹ ኩፉ አይንካቹ ❤❤🎉🎉

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 7 месяцев назад +8

    She is so lovely and kind

  • @ferityabera207
    @ferityabera207 7 месяцев назад +9

    ዋው በጣም ያምራል እንደ አበባ ደስ የሚል ስጦታ የለም እኮ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-sg7ue4or4nJerry
    @user-sg7ue4or4nJerry 7 месяцев назад +6

    Tig Your strong 💪 woman 👩 Liya Congratulations 🎊 🎉❤❤👍👆🇨🇬

  • @DubaiUae-e5n
    @DubaiUae-e5n 6 месяцев назад +4

    ሊያሹ የሰው ትዳር እየበጠበጥሽ ጥሩ አየደለም ልጆችአላቸው

  • @Mkids2836
    @Mkids2836 7 месяцев назад +9

    ሊዩ እንዴት ነሽ አንገትሽ ላይ ያለው መስቀል ሲያምር❤

  • @swiz_good
    @swiz_good 7 месяцев назад +10

    የኔ እናት ግልፅ ነች ደሙ አይ ቲጂዬ

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 7 месяцев назад +4

    የኔ ግልፅ ይሴቶች ቁንጮ ስወድሽ ቲጂ መልካም የተከበርሽ ባለሞያ ሴት አገሬ የገባሁ ቀን እምበላው የመጀመሪያ ቀን ያንቺን ምግብ ነው :: 🌺 🌹 …

  • @tsegahaylemichael1399
    @tsegahaylemichael1399 6 месяцев назад +1

    ኢድኪ ተሓጸቢ ከም ካልኣይ ኣብ ምግቢ ጽሩያት ኣገዳሲ ኢዩ

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
    @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ 7 месяцев назад +6

    ሊቾ የምወድሽ በምክነያት ነው እንግዳ አክባሪ ሽቁጥቁጥ እግዚአብሔር ልቦናሽን አይቀይረው ሊቾዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sudansudan2790
    @sudansudan2790 7 месяцев назад +8

    እንዲህ ነው ጥሩ ፍቅር ያምራል❤

  • @mesaybeshah4557
    @mesaybeshah4557 7 месяцев назад +6

    ወይኔ ሊያ ግን ጀምራ እስክጨርስ ሰሀን ሰሀኑን የምታይው በሰላም ነው ግን

  • @Xx_N01awitheexe_Xx
    @Xx_N01awitheexe_Xx 7 месяцев назад +3

    ሊያ እግዚአብሔር ያመሰገንሽበት መንገድ ደስ ይላል እግዚአብሔር አሁንም ይጨምርልሽ ቲጂን እወዳታለሁ ኢትዮጵያ ስመጣ እሷን ማግኘት ማየት ከሷጋር ማዉራት እመኛለሁ

  • @ትዝብትኢትዮጵያዊት
    @ትዝብትኢትዮጵያዊት 6 месяцев назад +2

    ጥፍር ቀለም😞😞😞ቲጂ ጎበዝ ነሽ ❤ የጥፍርሽን ነገር መላ በይልን

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 7 месяцев назад +6

    የኔ ማር ያገሬ ልጆች ስትይ ውሀ ነው የምሆነው❤❤❤❤❤

  • @سعادةالاثيوبية
    @سعادةالاثيوبية 7 месяцев назад +10

    ወላሂ ልያዬ ደስ ስትይ ግልፃኝነትሽ ❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 месяца назад +2

    ቲጂ በፊት ጎበዝ ነበረች አሁን ግን ፅዳት 0 20 ዶሮ እደልብስ ባንድላይ ኤጭ ዘጋኝ ብሞት ከሷ አላዝም እንኳን አሁን ኑሮ ተወዶ አፅድታም አታጥብ 😢😢😢😢😂😂😂😂

  • @hayathayat2324
    @hayathayat2324 7 месяцев назад +9

    ጎበዝ ሊያ ምክርሽ እራሷን እዲጠብቅ ስለመከሰሻት

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 7 месяцев назад +5

    ይህች ተሣዳቢዋ ሴትዮ ጭራሽ ኢትዮጵያ ውስጥ ናት ? ከምር እጅግ በጣም የምታሥጠላኝ ብቻ ከፊት እንዳላገኛት ።

  • @TsehayKinde
    @TsehayKinde Месяц назад

    የኔናት እውነት ነው ሊጠይቁ ያፈሮ ሰንት አሉ ሞር ተባረኪ እቴ ቲጂየ

  • @gigialemu18
    @gigialemu18 2 месяца назад

    ውነቱን ልንገርሽ እኔ ከ 25 ዓመመት ባላይ ስርቻለሁ በጣም ከባድ ነው ብመሕል እንኮን ሆልዴ ብሄድ እንኮን ከመድከሜ የተነሳ ያረፍኩ እይመስልኝም ነበር በመጨረሻም ሲቀንሱኝ ግን መሬትዋን የ ሳምኩት ከዛም ለስድስት ወር ያህል ሌት ቀን የተኛሁት አምላኬን አመሰገንኩት በመሀል ብሞት ነበር ብዙ ሰው ቆይ እዚህ ጋር ልድረስ እያል በመሐል ስንትሰውሞትዋል ስለዚህ የኔእናት ስራም ሲበዛ ጥሩ አይደለም
    ያሳለፍከት ድካም ይቆጨኛል ለሁሉም እመክራለሁ ሁሉ በልክ ሲሆን ነው

  • @AlfaMobile-c2x
    @AlfaMobile-c2x 7 месяцев назад +16

    እኳን ደስ አለሽ ሊቾየ 100 k ገባሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የኔ ቆንጆ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤ ደሞ ሴት ነኝ

  • @swiz_good
    @swiz_good 7 месяцев назад +6

    ቲጅዬ የኔ ቆንጅ ደስ ስትል

  • @Hagi776
    @Hagi776 7 месяцев назад +4

    እውይ ቲጅን የተቀበልሽበት ፍቅር 😢ሊየ ስወድሽ 35:48

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 7 месяцев назад +7

    ተመስገን ወደ ስራ ገባሽ ከወሬ❤

  • @mamusha536
    @mamusha536 7 месяцев назад +3

    ሰራ ሱሩ እሺ እንስራ ግን ሰርታ ለፍታ ለማነው ?ትንሽ ከኖርማል ሰው ውጭ ሆነች

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 7 месяцев назад +9

    የኔምሥኪን ሰው አክባሪ ኮ ናትስታሳዝን ❤❤

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 6 месяцев назад +1

    ሊያየ ጌታ ይባረክ ተመችቶሻል

  • @belayenshegebera6072
    @belayenshegebera6072 7 месяцев назад +6

    ሊያዬ ለምን በጾም መጠጥ ትጠጣለች የምትጾም ከሆነ ክርስቲያን ከሆነች ቢያንስ ይችን 40 ቀን እንኳን መጠጥንም ጨምሮ መጾም ነው።

    • @ፅጌየማርያምልጅ
      @ፅጌየማርያምልጅ 7 месяцев назад

      አይ እህቴ የሚፆሙት በቁጥር ናቸው ሰው ለስጋው ብቻ ነው የሚኖረው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 6 месяцев назад +2

      መጠ ጥ እራሱ ሀጥያት ነዉ ፆም ብቻ ሳይሆን አልኮን መጠ ጦች ሀጥያት ነዉ

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
    @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ 7 месяцев назад +4

    ቲጂዬ የኔ ቆንጆ በርች ሊቾ የኔ መልካም እግዚአብሔር በረከት በበረከት ቤትሽ ይሙላ ቲጂ በርች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eveali6794
    @eveali6794 5 месяцев назад +2

    ማሽአላህ አላህ ያቆይሽ እድሜ ከጥና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mulusew-xn2rk
    @Mulusew-xn2rk 7 месяцев назад +3

    ሊያየ የኔ ቆንጆ ቲጂየንም እንኳን አቀረብሻት እወዳችሃለሁ❤

  • @sarameseret8445
    @sarameseret8445 7 месяцев назад +5

    ሊያዪ ግን ለምንድነው ተበልቶ ሲያልቅ ጠረቤዛ የማትጠረጊው ????? ተነግሮሸ መጥረግ ጀምረሸ ነበረ ዛሬ አንግዳዋ በአጇ ጠረጋ ጨረሰችው እረ ይደብራል

  • @neima2690
    @neima2690 5 месяцев назад

    የኔቆጆ ቲጂ ምርጥ የዋህ ገራገር ሴትነች🎉🎉🎉 ተጂየ ምግብ ብይ እረፍት አዲርጊ እራስሽን ተከባከቢ ቆጂየነሽ🎉🎉🎉🎉

  • @ቦንቱየድንግልማርያምልጅቦ
    @ቦንቱየድንግልማርያምልጅቦ 6 месяцев назад +1

    ሊያዬ በጣም ነዉ እምወድሸ ታምራላችሁጠንካራ ሴቶችን አደንቃለሁ በርቱ

  • @manody1221
    @manody1221 7 месяцев назад +8

    ማሻአላህ ሊያዬ እንግዳ አክባሪ አከብርሻለዉ❤

  • @SaraSara-zh5ex
    @SaraSara-zh5ex 3 месяца назад

    Tig betam new yemtmechegi liyaye yene wed ❤❤❤❤❤❤le 10 sew yemihon yetom sent new

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 6 месяцев назад

    ሊዬ ሁሌም ደስተኛ ሆነሽ ኑሪልኝ ❤

  • @fetleworkmerhatibeb8870
    @fetleworkmerhatibeb8870 6 месяцев назад +3

    ቲጅ ታውራ እየሰራች ስለሆነ ሊያ ግን ወንበዴ ነሽ ሳትሰሪ እየተሳደበሽ የምትበይ ሊያ ባልሽም እንደአንቺ እብድ መሆን አለበት
    ሁለታችሁም ጀማሪ እብድ ናችሁ ወደ አማኑኤል ጎራ በሉ ካለያ በቅርቡ ወራጅ ትሆናላችሁ

  • @yamrotgetu2143
    @yamrotgetu2143 7 месяцев назад +4

    Tegy betam gobezi lig Nat mirt yemadam kimem nat❤👌

  • @ፍቅርሲፈርድአያደላም
    @ፍቅርሲፈርድአያደላም 7 месяцев назад +1

    ቴጂ በጣም ጀግናነሽ ግን እደኔ ምግብ በልተሽ አይጠጋሽም እደኔ

  • @janebandilan1143
    @janebandilan1143 6 месяцев назад +1

    እረ ሊያዬ ሰው ከሞተ በኃላ ነፍስ ይማር ብሎ ማብላት ብሎ ነገ የለም

  • @MeronTamiru-cw6mz
    @MeronTamiru-cw6mz 7 месяцев назад +4

    ካሜራ ማኗን ትቀይረ ንገሪያት በቁም የተገነዘች አስመስሎ እያነሳት

  • @ራህማወሎ
    @ራህማወሎ 5 месяцев назад +2

    ማሻአላህ ብላአፍያ እኔ እሚበላ ሰው ደሰ ይለኛል

  • @beletuamakele9424
    @beletuamakele9424 7 месяцев назад +1

    ብዙ ሰው እኮ አማኑኤል መግባት ያለበት አለ እኮ ወገን😂😂😂😂😂

  • @LERASE
    @LERASE 7 месяцев назад +6

    ሊዬ ስለሜካፗም ልብሷም ያልሻት ሁሉም ልክ ነው

  • @ZemzemMehamed-dn1fr
    @ZemzemMehamed-dn1fr 3 месяца назад

    ሊያ የሚያወፍር መዳኒት እኔም እፈልጋለው እባክሺ

  • @banchiwesanmokonnen1440
    @banchiwesanmokonnen1440 6 месяцев назад

    Tigiyye yenee jagna❤❤ jabduu koo bayye natitolta Ati gotaa 💪💪❤❤❤bayyen Si jaaladha 😘😘😘😘

  • @emawayishgetu2584
    @emawayishgetu2584 7 месяцев назад +3

    እኔ ግን ሌቾ ትመችኛሀለሽ ታስቅያሀለሽ አሜትሽ 😂😂😂❤❤❤

  • @mulumebetwoldegiorgis5797
    @mulumebetwoldegiorgis5797 7 месяцев назад +2

    ማንነትን የማትረሳ ትልቅ ሰው አሁንም ትልቅ ያርጋት ምንም አይደለም ከነመነሻዋ ታፔላ ብታሰራ ያስመሰግናታል

  • @meazasolomon90
    @meazasolomon90 7 месяцев назад +1

    ሊያዬ በጣም ነው የወደድኩሽ የኔ ቆንጆ

  • @SignoritaQueen
    @SignoritaQueen 6 месяцев назад

    ብላፊያ ማማዬ የተባረከ ምግብ ይሁንልሽ የቀና ብዙ ያወራል 😊

  • @aynalemh9590
    @aynalemh9590 5 месяцев назад

    ፆም ፀሎት የማያውቅ ሰው ዝም ብሎ መብላት ነው የሚያውቀው እንደ ፈረንጅ ላም ዝም ብለሽ ብይይ ምግብ ሲበላ ራሱ ራሱን የቻለ ስርዓት አለው ስርዓት ተማሪ ከናቶቻችን

  • @የፍቅርሀገር
    @የፍቅርሀገር 5 месяцев назад +1

    እንዴት ነዉ ልጂቶን የምታመናጭቃት አንች ሼሌ አንችም የመዳም ገረድ ነበርሺ

  • @MiRahel
    @MiRahel 7 месяцев назад +7

    Born to eat

  • @SignoritaQueen
    @SignoritaQueen 6 месяцев назад +1

    በውነት ትመችኛለሽ ከካሜራ ጀርባ ሲያግበሰብሱ የሚውሉ ናቸው እዚክ ጨዋ ጨዋ የሚያጫውታቸው

  • @fanalulu8518
    @fanalulu8518 7 месяцев назад +4

    I love you, tegeye ❤❤❤❤❤❤

  • @zaikozaiko452
    @zaikozaiko452 7 месяцев назад +5

    1ብር ያላት አትመስልም

  • @Hagi776
    @Hagi776 7 месяцев назад +1

    እውይ ቲጅን የተቀበልሽበት ፍቅር 😢ሊየ ስወድሽ

  • @zebenaynati2891
    @zebenaynati2891 7 месяцев назад +8

    እባክሽ የቲጂን ስልኳንና አድራሻዋን ፃፊልኝ 🙂

  • @hannatomas9176
    @hannatomas9176 7 месяцев назад +5

    ❤❤❤❤ሊያዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ

  • @zegays24
    @zegays24 6 месяцев назад

    ወይ የኛ ሰው ከጥሩ መጥፎውን ለሀሜት ይህ ሁሉ ሰው በሰላም ነው?

  • @hagertube55
    @hagertube55 7 месяцев назад +3

    Abelalishi desi yilal ❤

  • @YordanosGhebru-y5h
    @YordanosGhebru-y5h 6 месяцев назад +2

    ጎበዞች ግን አትሳደቡ እሺ

  • @malketube9184
    @malketube9184 7 месяцев назад +3

    ስታምሩ

  • @ElhamAy645
    @ElhamAy645 7 месяцев назад +1

    ቲጂ ግን ፈታ ያለች ልጅ ሆነች

  • @sarameseret8445
    @sarameseret8445 7 месяцев назад +3

    ቲጂዬ ❤❤❤❤❤❤

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 7 месяцев назад +2

    Liya u r beautiful❤❤❤❤don't worry !!!

  • @ሰናይትአዳለም
    @ሰናይትአዳለም 6 месяцев назад +4

    አይጉዚ ዉሀም ክፈትሉኝ ማለትመጣ ከሀበሻጋ ከምሰራ አረብጋነፂ ብሰራይሻላል

    • @fyyd9676
      @fyyd9676 5 месяцев назад

      😅😅😅😅

  • @ዜድአ
    @ዜድአ 7 месяцев назад +1

    የስራ ሰዉ እወዳለሁ በርች❤

  • @AmarFakhi
    @AmarFakhi 6 месяцев назад +1

    አላህ ይጠብቅሺ❤❤❤❤❤❤

  • @ዶናት-ኈ1ቘ
    @ዶናት-ኈ1ቘ 7 месяцев назад +2

    ሊዬ በጣም ነው የምወድሽ❤ቱቱዬንም

  • @user-hawi802
    @user-hawi802 7 месяцев назад

    Rechoye leka sew akbari nesh jegna wedadkush set makri damo gobez barchi aberatachi ❤❤❤❤

  • @tetr4232
    @tetr4232 7 месяцев назад +2

    እኔ የምለው ኑሮ ተወዷል ይባላልጅ ኑሮማ እረካሽ ነው መሰል ኸረ ተይ አንች እኛን አታስቀኝኝን 😂😂😂 ግን እኔ ደስ የምትይኝ ኮንፊደንስሽ ግን የሰው ነገር ከሰማንማ መንቀሳቀስም አንችልም ነበር

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 6 месяцев назад

      እዉነተሸሽን ነዉ ኑሮ ተወዷል የሚሉት እኛ ሀገር እዳንገባ ነዉ እዉነት

  • @ٱممعاذ-ذ2ح
    @ٱممعاذ-ذ2ح 5 месяцев назад +1

    ሰራተኛሽ ራሱ ዘንጣ ነው የምሰራው ማሻ አላህ እንደምትመቻት አልጠራጠርም ሰውነቷ ምስክር ነው ሰራተኛሽ

  • @ritaasmelash3236
    @ritaasmelash3236 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂ቲጂየ ፍቅር❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እድመና ጤና ይስጥሽ ፍቅር

  • @hanasahle6688
    @hanasahle6688 6 месяцев назад +2

    ፎጣየለሽም ይእጅሽን ታጥበሽ ከነውሃሽን ቤቱም ጠረፔዛም ታቆቆሽሺያለሽ

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 6 месяцев назад

    ዉዴ ቀኝ እጅሽን ጥፍር ቀለም አትቀቢ ከይቅርታ ጋር የምትመገቢበት የምትሰሪበት ነዉ የኔ ዉድ

  • @rabiaahmed5050
    @rabiaahmed5050 7 месяцев назад +1

    ኢትዮጵያ ስመጣ ቲጂየን ማግኘት እችላለሁኝ

  • @nebiyathailu5259
    @nebiyathailu5259 3 месяца назад

    your style and action like jiji kiya

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 7 месяцев назад +2

    😂ወይ ሊያ ሾጧን መቼ የሰው ልጄ ሊሰራ ይስጠዋል

  • @YemsirachYo
    @YemsirachYo 7 месяцев назад +3

    ቲጂ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 2 месяца назад

    ቢይልኝ የኔ ውድ ደሞ ሆቴል ብር አታወጣ የቤት ምግብ ምትበለው ትመችኛለሽ ወላሂ❤

  • @gelilakesatkesat763
    @gelilakesatkesat763 7 месяцев назад +1

    ጎበዝ በርቺ ቲጂየ የኔ የዋህ

  • @ኑርድን
    @ኑርድን 4 месяца назад

    ትዳርም የለ ገና? ስራስራ ስትይ አንድቀን ድፍት ትያለሺ. የሰበሰብሺው ለወራሺ እዳ. አንድልጂ ቢኖርሺ ግን. ትልቅ መታደልነው