ወንዶች "ሞኝ" ናቸው... በውበት ይሸወዳሉ!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 171

  • @sadeenameera9252
    @sadeenameera9252 Год назад +44

    ደስ የሚል አስተምሮት ነው ያረብ ባሌንም እኔንም ምልካም መተሳሰብን ወፍቀን ልጆቻችንንም ሶሊህ አድርግልን

  • @mekabekele2714
    @mekabekele2714 Год назад +44

    ሚንበሮች እባካችሁ ከጀመራችሁበት ጀምሮ step by step የየሳምንቱን ክፍል 1, ክፍል 2 እያላችሁ አስቀምጡልን please please jezakumillahu kheyren

  • @WebNet-bg5hs
    @WebNet-bg5hs 11 месяцев назад +1

    ሚበራሮች ጀዛኩመላህ ኸይረን ኸይር አልጀዛ በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው
    ጎጆየ የሀፊዞች የኔ መገድ በጣም ውስጤ ናቸው ወድም አብደል ገፋር እና ወድማችን መሀመድ ፈረጂ በጣም አድናቂያችሁ ነኝ ማሻአላህ በፊት አመታት አለፈኝ በድናችን ሬደወ እና በአሊፍ ሪደወ ጊዜ ወይኔ በጣም ልብ አጠልጣይ ትምህርትና ወቅት ነበር 😢😢

  • @neimacool6507
    @neimacool6507 Год назад +17

    አንዳንድ ሴቶች ለባሎች ማይታዘዙበት ምክንያት ባሎች ጥሩ አባወራ መሆን ሳይችሉ ሲቀሩ ለምሳሌ ከልጆቹ እና ከሚስቱ ይልቅ በ ሶሻል ሚዲያ ጊዜውን ለሚያጠፍ ባል

  • @misrasiraj685
    @misrasiraj685 Год назад +11

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ከሳልሆች ያድርገን እኔ እኖኳን ሆነም ቀረ አግብቻለሁ ወልጅለሁ አሳድጊያለሁ ለልጆቼና ለእህት ወንድምቼ በሙሉ መልካም ትዳር መልካም ልጆች ን ይወፍቃቸው።

  • @rahmaall2508
    @rahmaall2508 Год назад +3

    ወላሒ ብዙ ተምሬበታለሑ ጀዛኩምላሕ ኸይር
    ቀጥሉበት

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 Год назад +3

    أحسن الله إليك وجزاك الله خيرا أستاذ عبد الغفار الله يحفظك يارب

  • @Golf8417
    @Golf8417 Год назад +3

    ምርጥ ማብራርያ ነዉ ወንድማችን❤❤❤መዜር እንዳሉት በስለተራህም ላይ ብዙ ተቀዉሞ በይኖር

  • @kedijabintzumra2972
    @kedijabintzumra2972 Год назад +1

    ከምንም በላይ ለኔ ንፅህና ቀዳሚው ነገር ነው እማልታገሰው ነገር እና ኡስታዝ የኔን ሀሳብ ነው በትክክል የተናገርከው

  • @abdulwahidkemal1617
    @abdulwahidkemal1617 Год назад

    Great lesson. Jeza'kumullahukheyer.

  • @seidatube419
    @seidatube419 Год назад +2

    ማሻዓላህ በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ ጀዛከላህ ኸይር

  • @habeshawit7709
    @habeshawit7709 Год назад +12

    سبحان الله العظيم سبحان الله وبحمده عدد خلقه ورضا نفسه وزنة عرشه ومداد كلماته

  • @وينانينا
    @وينانينا Год назад +3

    አሰተማሪ ነው 👌
    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @kemalkuru8658
    @kemalkuru8658 Год назад +25

    አሠላሙ አሌይኩም ወንድሞቼ የዚህ ፕሮግራም ዋና ጭብጡ በዲኑና በሞራል ያልወደቀ መሀበረሰብ መፍጠር ነወ።

  • @Hawa-o4u
    @Hawa-o4u Год назад +14

    እህት ወንድሞቸ እስኪ ዶአ አድረጉልኝ አላህ ኢስቲቃማን እንድሰጠኝ ሷሌህ የህይወት አጋሪ እንድሰጠኝ ❤

    • @FeyimaAst-ez4mz
      @FeyimaAst-ez4mz 11 месяцев назад

      አላህ ይስጠህ/ሸ

    • @Nebiha771
      @Nebiha771 5 месяцев назад

      አላህ ይወፍቅሽ /ህ በቅርብ

  • @dghfghg919
    @dghfghg919 Год назад +8

    اللهم صل وسلم على نبينا محمد❤

  • @ZinetNurye
    @ZinetNurye Год назад +1

    ማሻአላህ አቤት እርጋታ አቤትአገላለፅ ጀዛክ አላህ ኽይርኡስታዝና

  • @TofikMuktar-mp6ty
    @TofikMuktar-mp6ty Год назад

    Ustazachn allah edme tena yestek!!!!!

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka Год назад +6

    ‏أستغفِرُك يا الله حتى ترضى عنّا وتغفر لنا
    أستغفِرُ الله العَظِيم الذي لا إلهَ إلّا هُو الحي القيوم وأتوبُ إليهِ لِي ولوالدي وللمؤمنين والمؤمنات والمسلمين والمسلمات الأحياء منهم والأموات🍀 .
    ـــــــــــــــــــ 🍃🌹🍃 ــــــــــــــــــ

  • @مريممحمد-ق8ق6ز
    @مريممحمد-ق8ق6ز Год назад +5

    اللهم صلي وسلم على نبينا محمد❤

  • @mametemam6977
    @mametemam6977 Год назад +6

    ኡስታዛችን እንኳን ኖርክልን አባ እድሜ ይስጥልኝ የብዙ ሰዎች ማብራሪያ አያረከኝ በአጠቃላይ ከሼኮች በቂ ና ሳይንሰዊ ማብራራያ አጥቼ ነበር

  • @aydaawle1924
    @aydaawle1924 Год назад

    በጣም እናመሰግናለን ጠንክሮልን💪

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Год назад

    ማሻአሏህ ጀዛኩመሏህ ኸይር በጣም አሪፍ ትምህርት ነበር🎉

  • @emuhalimatube3894
    @emuhalimatube3894 Год назад

    ማሻ አላሕ በጣም ጥሩ ምረጥ ፕሮግራም ነበረ ቀጥሉበትጀዛኩም አላሕ ኽይረን 👌

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 Год назад +1

    Jazakalahyer

  • @NejibaShifa
    @NejibaShifa Год назад +1

    Aselamualeykum yetenesut hasaboch lene betam tekami kemehonachew yetenesa allah jeziachun yikfelachu malet ewedalehu

  • @SameraRose
    @SameraRose Год назад

    በጣም ጠቃሚ ጉዳይ ነው ያነሳሀቹት በተለይ ንፆህናአ

  • @medinayimami7160
    @medinayimami7160 10 месяцев назад

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ጎጆየብሮግራም በጣምነው የምንወደው የምንከታተለው እርሜ ጤናይስጥልህ እህቴ ፈገግአረገችኝ ሞኞች አላለችም ሙሀመድፈረጅ አመላለስ ወዶችልክ እደሙሀመድፈርጅሁኑ ተማሩ ባረካለሁምፊክ

  • @የአረህማንባሪያ
    @የአረህማንባሪያ Год назад

    ጀዛኩሙሏህ ኸይረን

  • @Hawa-o4u
    @Hawa-o4u Год назад +3

    ان الله وملائكته يصلون على النبي يا ايها الذين امنوا صلوا عليه وسلموا تسليما سبحان الله والحمد لله ولا اله الا الله والله اكبر ولا حول ولا قوه الا بالله

    • @AlkelimatuTeyebaSedeka
      @AlkelimatuTeyebaSedeka Год назад

      اللهُمَّ صَلِّ وسَلِّم علَى نَبِينَا مُحَمد ﷺ
      اللهُمَّ صَلِّ وسَلِّم علَى نَبِينَا مُحَمد ﷺ
      اللهُمَّ صَلِّ وسَلِّم علَى نَبِينَا مُحَمد ﷺ
      اللهُمَّ صَلِّ وسَلِّم علَى نَبِينَا مُحَمد ﷺ
      اللهُمَّ صَلِّ وسَلِّم علَى نَبِينَا مُحَمد ﷺ
      اللهُمَّ صَلِّ وسَلِّم علَى نَبِينَا مُحَمد ﷺ
      اللهُمَّ صَلِّ وسَلِّم علَى نَبِينَا مُحَمد ﷺ
      اللهُمَّ صَلِّ وسَلِّم علَى نَبِينَا مُحَمد ﷺ

  • @Hawa-o4u
    @Hawa-o4u Год назад +3

    سبحان الله سبحان الله سبحان الله سبحان الله سبحان الله سبحان الله سبحان الله سبحان الله سبحان الله سبحان الله سبحان الله سبحان الله سبحان الله سبحان الله سبحان الله سبحان الله سبحان الله سبحان الله سبحان الله سبحان الله سبحان الله الله اكبر ولا حول ولا قوه الا بالله

  • @MekiSiraj-d1o
    @MekiSiraj-d1o Год назад

    AS WR WB masahallah begugut yemayew benafkot yemitebikew betam arif program new allah yichemirilachu

  • @rihanmebrate9432
    @rihanmebrate9432 Год назад

    ጀዛኩሙላሁኸይረን ወሳኝ ትምህርት በርቱልን

  • @መዲነኝየጎጃሟ
    @መዲነኝየጎጃሟ Год назад

    ማሻ አላህ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @JemalAbdulkade
    @JemalAbdulkade Год назад +3

    አሰላሙ ዓለይኩም ወረሕመቱላሂ በጣም አስተማሪ የሆነ ብርግራም ነው

  • @sadiyaahmed5008
    @sadiyaahmed5008 Год назад

    i hope u give a topic what is manhoode ?

  • @Fateysweetd3764
    @Fateysweetd3764 Год назад +2

    አስሙአለይኩም አለይኩም ወራህሙቱላሒ ወበረካቱ እንዴት እንደምናፍቃችሁ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @habeshawit7709
    @habeshawit7709 Год назад

    Masha Allah ustaze Allah yitebeihe
    Gin iko ustaz wendomochi betam betam new wubet layi!! /:miyatokurute inji betelayi behunu sate din yalaten hijabiset or niqabiset set yiferalu! ::
    Ustaze sel wendomochu behari gin bedambee Nigeren ustazun
    Enese giraa gebagn

  • @melihayosufe8961
    @melihayosufe8961 Год назад

    ማሻ አላህ ወንድም መሀመድ የሚጠይቀዉ ጥያቄ ዉስጤ ያለዉን ነገር ነዉ

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad164 Год назад

    መሸአላ በርቱ በጣም ደስየሚል ትምህርትነዉ

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_ Год назад +6

    የሴት ልጅ ውበቷ ሀያዕ ነው 👍👍🌷🌷ደስ የሚል ምክር በሚገባ እኔም አምንበታለሁ ለውዱ ባሌ እታዘዛለሁ ኢንሻ አላህ

    • @rahmanuri5183
      @rahmanuri5183 Год назад +1

      😢😮😢😮😢😮😢😮😮

  • @foziyayassinawol9716
    @foziyayassinawol9716 Год назад

    ጀዛኩም አሏህ ኸይረን ጀዛአ

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 Год назад +1

    አባትና እናት ለልጆቻቸው ጥሩ ምሳሌ ለመሆን ሰላት ከሚሰትና ልጆቻቸው ጋር በጀምአ መሰገድ አለባቸው:: ለዚህም ተግባር አሰፈላጊ ሁኔታዎችን ማሟላት ግዴታ ነዉ:: በተጨማሪ አንዳንድ ሱናዎችን ቤተ ሰብ ፊት መተግበር አለበት:: ሚሰትም ጭምር::
    በሌላ በኩል ልጆች ጋርና ሰዎች ጋር ሰሜውን ማማት የለባቸውም::

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 Год назад

    ማሻአሏህአሏህይጠብቅህህ ችሁኡስታዞች

  • @hayatomer7470
    @hayatomer7470 Год назад +4

    Instead of saying one is superior than another. Can we say we need to have mutual understanding because if you continuously obeys only what husband Saying is not a good idea.

  • @AbdulrehmanAbdi-t1d
    @AbdulrehmanAbdi-t1d Год назад

    መሽአላህ ደስደስ ትላላችሁ ትምህርቱም ወሳኝ ነው በርቱ❤❤❤❤

  • @zuzu5545
    @zuzu5545 Год назад +2

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር ጀዛኩመሏህ ህይርር

  • @seada9327
    @seada9327 Год назад +1

    ስታያት የምታምርህ 👍እሷስ ስታየዉ ካላማራት ያው መተው ነው መልሱ???

  • @dghfghg919
    @dghfghg919 Год назад

    بارك الله فيكم🎉

  • @habeshawit7709
    @habeshawit7709 Год назад +4

    ماشاء الله تبارك الله ماشاء الله عليك يا أستاذ الله يسعدك ويوفقك ويحفظك من كل شر يارب

  • @mametube9088
    @mametube9088 7 дней назад

    ማሻ አላህ ሚበሮች አላህ ይጨምርላችሁ

  • @umifaruk2771
    @umifaruk2771 Год назад

    Mashallha tebarkallha bertu❤❤❤❤❤❤

  • @habeshawit7709
    @habeshawit7709 Год назад +3

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا

  • @sayedahmada4209
    @sayedahmada4209 Год назад

    ማሽ አላህ በጣምደስ ዪላልእ አላህ ዪጫምርላቻዉኡ።

  • @konjolove3954
    @konjolove3954 Год назад

    ማሻአላህጀዛከላህ

  • @remlahussain3430
    @remlahussain3430 Год назад +4

    ማሜ ምርጥ ሰው

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 Год назад

    ዋአሌኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ❤ ሰለላሁአለይሂወሳህብሂ ወሰለም ❤❤ምርጥ ፕሮግራም ማአሻአላህ ጀኧዛኩምአላህ ኸይር

  • @rabiateladewya2509
    @rabiateladewya2509 Год назад

    betam asfelagi program program azegajochu alah hayatachun rejm yargew amiiin

  • @zinetmohammed9484
    @zinetmohammed9484 Год назад +8

    አሰላምአለይኩም
    አሁን እውነት የኢትዬጺያ ሴቶች እናንተ እንደምትሉት ያን ያህል ችግር ኖሮባቸው ነው
    እስኪ የሀበሻ ወንዶችን ለመምከር ሞክሩልን
    1 የማያከብራት
    2 እሱዋን መስማት መሸነፍ
    የሚመስለው
    3 እኔነኝ አድራጊ ፈጣሪ የሚል
    4 ቲቢተኞች
    5 ቤቴ ከሚፈርስ ብላ ስትታገስ መሄጃ የሌላት የሚመስላቸው ናቸው
    ደግሞ የምታወሩት ነገር ውጪ የምንኖረውን ቢያካትት እላለሁ

  • @ayshamohammed4537
    @ayshamohammed4537 Год назад +4

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወንድሜ እኔ በጣም አድናቂያችሁ ነኝ ነገር ግን ፕሮግራሙ ሁሉንም ሴቶችና ወንዶች አላካተተም ለምን መሰላችሁ ኢትዮጲያ ዉስጥ ስንት ወንዶች ናቸዉ ሚስቶቻቸዉን በትክክል የሚያስተዳድሩት ወንዱ ቤት ጫት እየቃመ ሴቷ ጉሊት ስትቸረችር ተዉላለች እነዚህን ወንዶች ታነሳለህ ብየ ጠብቄ ነበር በተጨማሪ ከባሎቻችን ጋ ጠዋት ወተን እኩል ማታ እንገባለን ከዛ አስበዉ እኩል ገብተህ እራት የልም እንዴት እንደራበኝ ትባላለህ እና ወንድሜ የኢትዮጲያ ሴቶች ሃላፊነታችን ከባድ ነዉ የዘዘሽን ሁሉ እሽ በይ ይከብዳል ወንድሜ የሄን የምልህ እኔም ከባሌ ጋ እኩል ቢሮ ስለምዉል ነዉ ድካሙን አዉቀዋለሁ አመሰግናለሁ ፡፡

    • @DinoSherefedin
      @DinoSherefedin 7 месяцев назад

      Esu ke wale ayibekam wey? Setoch bizu gize atakutim enji ye bet emebet mehon rasu.tilik halafinet nw(kebad) halafinet nw.

    • @ayshamohammed4537
      @ayshamohammed4537 7 месяцев назад

      @@DinoSherefedin yesu gebi beahun seat min yishefinal menigist bet teketiro be 1 demewoz menor yichalal ende?

  • @ummymaaar7621
    @ummymaaar7621 Год назад +1

    Masha Allah betam desiyilal❤❤❤

    • @faristekbir2299
      @faristekbir2299 Год назад

      ማሻ አላህ የበርታቹ ምርጥ ርዕሠ የነሳቹት ነው ጀዛ ኩሙላሁ ኸይር

  • @safiamohammad5326
    @safiamohammad5326 Год назад

    ባረካአላሁ ፊኩም

  • @marmes868
    @marmes868 Год назад +7

    SubhanAllah, My husband rarely asks me to do anything specific for him. And I really want him to order me. But I hope I have already done what he wants me to do before he even asks.

  • @عايشهاحمد-ض9ذ
    @عايشهاحمد-ض9ذ Год назад

    አላህ ኻይር ጄዛቹን ይኪፈላቹ አላህ የነቶችን ግዜ ይመልስልን አሁን ኡሱ እቤት ቁጭ ብሎ ኡሰ የቤቱንም የዉጩንም ሚሰሩ አሉ ቡዞዎች

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Год назад

      አረብ አገር ላይ መሆን አለበት መቼም😢😢😢

  • @mubarakriduwa9361
    @mubarakriduwa9361 Год назад +5

    መርሀባ የሚሉ ሲቶች አሽናፊሆች ናቸው በትክክል ፍቅር መቀበል ብቻ ሳይሆን ስቶ መቀበል ነው

    • @seadetube5367
      @seadetube5367 Год назад +2

      እናተም እሽ እድትባሉ ሁኑ "

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 Год назад +1

    ማሻ አላህ ጊዜውን ያማከለ ምክር አሁን ሶሻል ሚድያ የሚጠቃሙ ሴቶች ያሉበት አላቃ በሚድያ ዚና እየሰሩ ነው

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 Год назад +1

    Mashallah

  • @rahmanuri5183
    @rahmanuri5183 Год назад +2

    ዝሙት እነ ፈሰድ አረመጆች በሙስሊም ስም የነገደቹ የሴት ክብር የሰጠቹ የአሀበሽ አጀዎች አለህ የስረቹን ይስጠቹ😢😢😢😢😮😮😮😮😮😮😮😮😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Год назад +1

      ሴቶቹን ዲቤ ደብዳቢ አደረጓቸዉ እኦ አህባሾችማ ያሳዘአናል የነብዩ ሱና የሌለበትን ነገር። ማድረግ ለምን እንደሚቀናን

    • @rahmarahma7002
      @rahmarahma7002 Год назад +1

      አኡዙቢላህ ኧረ እህቶች አላህን እንፍራ

  • @LubabaHassen-hm2gl
    @LubabaHassen-hm2gl Год назад

    Masha.allah

  • @rahmaall2508
    @rahmaall2508 Год назад

    ማሻአላሕ

  • @FatimaKsa-ve5np
    @FatimaKsa-ve5np Год назад

    Masha Allah

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 11 месяцев назад

    ወቅቱው የማከል ዝግጂት ማሻ አላህበርቱው

  • @hawulethawulet-oh9tu
    @hawulethawulet-oh9tu 7 месяцев назад

    ቀጥሉበት ብዙ ተምሬበታለሁ

  • @muazaman
    @muazaman Год назад +2

    አሪፍ ነው በርቱ

  • @jemilaali5977
    @jemilaali5977 Год назад +1

    ወላሂ እሺ ማለት ማሸነፍ ነው እኔ የተለየ ዓሳብ ካለኝ አቀርባለሁ እሱ የሚለውን እቀበላለው መጨረሻ ላይ አብዛኛውን ጊዜ ወደ እኔ ይመጣል ።

  • @jeharnuru239
    @jeharnuru239 Год назад

    Mashallah ❤

  • @hayatendris3620
    @hayatendris3620 Год назад

    በጣም ጥሩ ስራ ነው

  • @ghfgyy7842
    @ghfgyy7842 Год назад

    ماشاءلله❤

  • @BilalH-qo6dx
    @BilalH-qo6dx 7 месяцев назад

    ማሻአላህ

  • @sofiyakedir9749
    @sofiyakedir9749 Год назад

    Mash Allah

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 Год назад +1

    أهلا بكم
    عليه أفضل الصلاة وازكى التسليم

  • @زيناتاا-م9ف
    @زيناتاا-م9ف 11 месяцев назад

    መሺአላ

  • @kemalkuru8658
    @kemalkuru8658 Год назад

    Subahanalah ahun yalew yee muslim segoch ihew naw yalew allah yeseteren

  • @zyadashepa9122
    @zyadashepa9122 Год назад

    አለህን 🌷🌷🌷👍👍

  • @ZahraAdem-q6d
    @ZahraAdem-q6d 11 месяцев назад

    ወላሂ መታዘዝ ሁሌም መልካም ነው!!!ሱብሀን አላህ የሆነ ሰአት እየታዘዘ ታገኘዋለህ እሱንም!!!እናም እውቅና መሠጣጠት ለትዳር ወሳኝም ነው ብዬ አምናለሁ!!!

  • @mdvip2218
    @mdvip2218 Год назад +3

    ያረቢ እኔ በጣም ደረኛ ነኝ እልክ ይገባኛል በተለይ ሲቆጣኝ

    • @medinayimami7160
      @medinayimami7160 10 месяцев назад +1

      ቁጣው እድበርድ አድርጊው ወድልጅ በፍቅርብቻነው ማሸነፍ የምንችለው ሲቆጣሽ ሳቅብለሽ አሳልፊው እሱደስየሚለው አርጊለት

  • @tsehayalemu449
    @tsehayalemu449 Год назад

    Asalame alkum yemeta ejy tazazt nagi

  • @ibrahimahmed7531
    @ibrahimahmed7531 Год назад +2

    ኡስታዝ መፅሀፍ ብትፅፍ ሪፈረንስ እንዲሆን

  • @neimacool6507
    @neimacool6507 Год назад +1

    አብዛኛው ወንድ ለትዳር የሚፈልጉት የምትንቀለቀለዋን ነው ! ረጋ ያለችው እንደፋራ ነው የምትታየው!

  • @زمزممحمد-ك2ع
    @زمزممحمد-ك2ع Год назад +3

    በርቱውንዲሞቻችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @rahmanuri5183
      @rahmanuri5183 Год назад

      😮😢😢😢😢😢😢😢😮😢😮😢😮😢😮😢😮😢😮😮

  • @Hawa-o4u
    @Hawa-o4u Год назад

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته وجزاكم الله خير يا اخواتي

  • @umeribnkedir
    @umeribnkedir Год назад

    Mashallah ❤❤❤❤❤❤

  • @seadetube5367
    @seadetube5367 Год назад

    እሄ ፕሮግራም ሳምቱን እድናፍቅ ያደርገኛል ትዳርን እድናፍቅ ያደርገኛል😅❤❤ በቃ ለዛና ቁም ነገር ፍቅር የሞላበት ፕሮግረሰም ነወወ በቃ ውስጤ ነው ❤ ባይሆን የፕሮግራም ቅደም ተከተል አሲዙልን አድ ፕሮግራም ካለፈን መፈለጉ መከራ ነው ተራ ቁጥር የለውማ ❤

  • @fatumaadem1948
    @fatumaadem1948 Год назад

    ወአለይኩምእሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁ

  • @fetiyahasen7465
    @fetiyahasen7465 Год назад

    ማሻአላህ ማሜ ጥያቄህ በጣም አሪፍ ነው🎉

  • @asinaMohammed-k2z
    @asinaMohammed-k2z Год назад

    የተሌግራም ለንክ ላኩልኝስኪ

  • @alisebo4678
    @alisebo4678 Год назад

    ሰላም ዋሌኩም. ፕሮግራሙ አሪፍ ነው.ግን ከሳይስም ከሀዲስም ብታጣቅሱልን ብዬነው በርቱ በጣም ደስ የሚል ነው በርቱ!!!!

    • @SaraAhmed-xu5kc
      @SaraAhmed-xu5kc Год назад +1

      ውዷ ከዚ በፊት ብዙ ከሳይንስም ከሀዲሥም ከቁራአንም እያጣቀሱ ነው ያቀረቡልን አሁንም ኡሥታዝ የሚናገረው ከንባብ ያገኘውን መሆኑን አንርሣ ከሁሉም ሣይድ ማለቴ ነው ሚበሮች ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @AbuSelahadinAbdulkerim
    @AbuSelahadinAbdulkerim Год назад

    mrt gnzabe agnchalew shukren

  • @semiramuhammed8189
    @semiramuhammed8189 Год назад

    Lek new ustaz andand sewoch mestu zeneta malet bezu setoch be ahonu set melebsut muslemun yemaywekel alebabes lebesa endeteweta yefelegalu ye egele mest setamer shapua sebal des yelachewal cherash jelba metelebes set anfelegem melum alu

  • @FatumYenus
    @FatumYenus Год назад

    Mashaallah