ቫይታሚኖችን መቼ መውሰድ አለባችሁ? ያለ ሀኪም ትዛዝ ሲወሰዱ ጉዳት ያላቸውና የሌላቸው ቫይታሚኖች| The right time to take vitamins
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- #youtube #Vitamins #ቫይታሚን
አዲሱ የዩቱብ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ ደግፉኝ!
/ channel
እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ ዶክተር ዮሀንስ እባላለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ጠቃሚ የጤና መረጃን ያግኙ! ሌሎች የሶሻል ማድያ ገፆቼን ከታች ተጭነው ይከታተሉ!
✅ ዶ/ር ዮሀንስ/Dr. Yohanes
👉 ለተጨማሪ የጤና መረጃ የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ!
t.me/Healthedu...
👉 የፌስቡክ ገፄን ይቀላቀሉ
/ doctoryohanes
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ኑ ወደ
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
Saw saw saw ❤❤❤❤
አላሁመሶሊ ወሰልም አላነብይና ሙሀመድ
እናመሰግን አለን ዶክተር👍👍👍👍👍
ዶ ር አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን
ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን 🙏👍
አመሠግናለሁ ዶክተር
ከልብ እናመሰግናለን ዶክተርየ🙏🙏🙏
Selam lante yihun doctor enkan beselam metah
Merci beaucoup professeur ❤❤❤
እባክወ ቢታሚን እኔም እፈልጋለሁ ዶክተረ ቁጥወን ያስቀምጡ
ሰላም ዶክተር
ለሴት ለወንድ አና ለልጅ የሚሆን ሁሉንም vitamin በአንድ ላይ የያዘ coated የሆነ የvitamin አይነት ብትነግረኝ ለመግዛት ፈልጌ ነበር አመሰግናለሁ
ዶክተር ለትምርትህ እናመሰግናለን protomam 1 yemil omga sri lergzna gudat alew weys tkmus mndnew
ሰላም ዶክተር እኔ ሶስት ልጆች አሉኝ የሶስት ወር መርፌ ነበር የምወስደው ካቆምኩ አንድ አመት ተኩል ሆነኝ ልጅ በጣም ፈለኩ አልትራሳዉንድ ስታይ ችግር የለም ይሉኛል ሞከርኩ ግን አላረገዝኩም እደውም መንታ ፈለኩ በሁለቱም ወላጆቼ በኩል መንታ ሞልቷል እድሜዬ ፫፰ ነው
Selam doctor vitamin yawefral ende
ለምውፈር መን እይንት ክንን አነጠቅም 🙏🙏🙏
Big powerful merix new inde negarign
ስለመገጣጠሚያና ቁርጥማት በሽታ መፍቴው ብታስረዳኝ በሕክምናስ ይድናል ዶክተር የዚሕ በሽታ ተጠቂ ነኝ እባክሕን መፍቴሕ ካለ አስረዳኝ
እሺ ቪድዮ ሰራለሁኝ
የት ነው የሚገኜው ከኒናው
ዶ/ር ለውፍረት የቱን ልውሰድ?
Veovita ቪታሚን እወስደዋለሁ ዶክተር አዞልኝ አይደለም ችግር አለው
ዶክተር እባክህ ቁጥርህን
መልስልይ ዶክተር
እና መሰግናለን ክበርልን የኣጥንት መሳሳት አለብኝ ምን ልውሰድ የግፊት መድሀኒት እወሰዳለሁ ምን ትመክረኛለህ ?
ዶክተር አኔ ባያታሚነ በጣም ዝቅተኛ ነው እና በሰውነቱ ውስጥ እሚሮሮጥ ነገር አለ ብመርመር መፍትሄ አላግኛውም እውን ደግሞ እግሮቸ በጣም ይደነዝዛሉ መቀሳቀስ አልቻልኩ ኩሎየ እየቀነሰ መጣ 35 ነው ምን ላድርግ እር መልስልይ
ስንት እድሜ ላይ ነው የሚጀምሩት?
ሣኡድ ነው ያለሁት
ሰላም ለዚህ ቤት እንዴት ናችሁ ሰላም ዶክተር ጥሩ ምክር ነው አንድ ጥያቄ አለኝ ቢመልሱልኝ ከይቅርታ ጋር እየጠየኩኝ መጀመሪያ ቫይታሚን ዲ እጥረት ነበረብኝ መዳኒት ታዞልኝ ወሰድኩኝ ድጋሜ ስመረመር 23-4 ነው ጥሩ ነው ተስተካክሎል አሉኝ ሌላ ስጠይቅ ዝቅተኛነው መድሃኒት ቀጥይ አሉኝ ምን ይሻለኛል?
ቫይታሚን ቢ12 እጥረት እንዳለብኝ ከትናት ወዲያ ተነገረኝ 100 ደርሶል አሉኝ ገና መድሃኒቱን አልጀመርኩም ግዥ ብለውኛል ግን ለስንት ወር እንደምወስድ አልተነገረኝም
እንኳን ሰላም መጣቹ Ferplex 40mg እስኪ ስለዚህ መድሀኒት ያስረዱኝ Dr
እሺ ትንሽ ጠብቂ🙏❤️
@@AhmedMohammed-mt4dh 👍
@@seadialitube8295 🥰🙏
ሠላም ሠላም አህመድ መሀመድ ኡመር እባላለሁ ❤️
እንተዋወቅ
@@seadialitube8295 ይህ የአይረን እጥረት አኒሚያን ለማከም የሚወሰድ መድሀኒት ነው። ለአዋቂዎች በቀን ከ 40 - 80mg ይወሰዳል። 40mg ግን በቂ ነው።
@@healtheducation2 እሺ አመሰግናለሁ ስልክ ቁጥር ካላቹ ሌላ ማወቅ የምፈልገው ጥያቄ ነበረኝ please!
ፓወር ፕላስ ሴቶች ቢጠቀሙት ችግር አለው
ኦሜጋ 3ማንኛውም ሠው መውሰድ ይችላል?ያለ ሐኪም ትእዛዝ መውሠድ ይችላልን
ዶክተር B12 እወስዳለው ችግር አለው ትንሽ ወገቤ እና እግሬ የመዘር ባህሪ ምልክት ሳይ ችግር ይኖር ይሆን
B12 ሀሪፍ ነው500 ግራም ነው እና በውሃ የሚሟሟ ስለሆነ ችግር አያመጣም በቀን 1ፍሬ እኔም እየወሰድኩ ነው ልቤን ያመኝ ነበር አልሃምዱሊላህ ለውጥ አለኝ
ከምግብ በፊት ነው በሀላ@@najatbeitendris6398
ማግኒዤየም ቫይታሚን የሚጠቀሙት ምን አይነት ሠዎች ናቸው
እኔ ቢታሚን ለሁለት ለሶሰት ውረ ነው ሚሰጠኝ አኪም ኤጄ ጉዳት ያመጣይኦን ከፉተኘ ደማነሳለቡኝ እራስ የሚያስት ምን ይሻለኝ ይኦን
ጉድለት ካለ ቫይታሚን ችግር አይፈጥርም። ለደም ማነስ በአይረን የበለፀጉ ምግቦች እና ተጨማሪዎችን ውሰጂ
selam docter 33 samnte nw prinatal lakuari weyis lwsed
Prinatal እጥረት ከሌለ በስተቀር ከ 3 ወር በላይ ፈፅሞ አይወሰድም እባካችሁ!
Amesegnalw docter🙏🙏🙏🙏
የደም ማነስ አለብኝ የብረት አዲድ እየወሰድኩኝ ነው ምን ልብላበት ደሜ እዲመለስልኝ ቢታሚን ሲ ልውሰድ አለኝ እሱ
የደም ማነስ መንስኤ አይረን/ብረት ማነስ ስለሆነ በአይረን የበለፀጉ ምግቦችን መመገብ አለብሽ። እንደ ቀይ ስጋ ያሉ ከፍተኛ አይረንን መመገብ አለብሽ። በአይረን የበለፀጉ ምግቦችን ስትመገቢ የካልሲየም አወሳሰድሽን መቀነስ አለብሽ ለምሳሌ ወተትን መውሰድ የለብሽም ከፍተኛ ካልሲየም እና አይረን በተመሳሳይ ሁኔታ ሲወሰድ ሰውነትሽ አይረንን እንዳይስብ ስለሚያደርግ አንድ ላይ መውሰድ የለብሽም።
@@healtheducation2 አመሰግናለው አዎ ብዙነው የታዘዘልኝ የብረት አዲድ ደም የለኝም 3 ቀን አንዴ ይሰጡኛል ግን መብቴ ያረኩት ወተትና ቀይስር ውሃውን ብቻ እጠጣለው ግን ለውጥ የለኝም እሺ ወተቱን አቆማለው