@@biruhabebayehu6565i’m pretty sure there are bunch of retarded fans just talking shit,They probably didn’t watched the game they just came and starts talking shii🤮
United Acha biweta dmo asbut enji man united players miyakel mentality destroy lihon ende nbr ke chaff derso nbr ???tadya Bruno baynro man aygba nbr golaun ??
መንሱር አንዳንዴ የምትሰጡት አስተያየት ትክክል አይደለም። ለምሳሌ ማንቸስተር ትናንት በጣም ጥሩ ነበር በህብረት ተጫዉተዉ ነዉ ያሸነፋት። ጎል ያገባን ተጨዋች ብቻ ነጥሎ እያወጡ አዳኝ ማድረግ ወይም አንድ ተጨዋች ሲሳሳት የቡድኑ ሀጢያት ሁሉ የእርሱ አድርጎ መዘገብ ና በማጋጋል ለኔ ትክክል አይደለም። ማጉየር አንድ ስህተት ስለሰራ አቻ ቢወጡ የማጉየር ችግር ብቻ አድርጌ አልወስደዉም ። ምክንያቱም ቡድኑ ያባከናቸዉ ብዙ ዕድሎች ነበሩ። ማጉየር ከዘንድሮ ዓመት በፊት ደካማ ቢሆንም ዘንድሮ ምርጥ ነዉ። ማንቸስተርን ከሽንፈት የታደገበት ጊዜ ብዙ ነዉ። ታዲያ አንድ ስህተት ስለሰራ አልቆለት ነበር ብሎ ማጋነንና ማጋጋል ትክክል አይደለም። ቡርኖ ባይታደገዉ ኖሮ የሚለዉ ርዕስም ስህተት ነዉ። ጎሉ የቡድን ዉጤት ነበር። ጨርሰዉ ነዉ ያቀበሉት። ደግሞ ዉጤቱን የሁሉም ተጨዋቾች ለማለት ሁሉም ጎል ማግባት አለባቸዉ እንዴ? ሌላዉ ቡድን የሚያሸንፈዉ በተመሳሳይ መንገድ ነዉ። ለምን የማንቸስተር ላይ ብቻ ፀጉር ስንጠቃ ትገባላቹ። በዚያላይ የማንቸስተርን ጨዋታ ከትናንሽ የዋንጫ ፉክክር ጀምሮ ( ከካርሊንግ ዋንጫ ጀምሮ ሁላችሁም በየዕለቱ ዋና ርዕስ የመታደርጉት ለምን እንደሆነ አይገባኝም ። ለማንኛም ለመደመጥ ብላቹ ነገሮችን ካየነዉ በላይ እያጋነናችሁ አታቅርቡልን።
😂😂😂😂😂
ሁሌ ለምንድነው እንደዚ አይነት እርእስ ምሰጠው ለማንቼ እገሌ አዳነው እገሌ ባይኖር አይተርፍም አያሸንፍም አይባልም ምክንያቱም እነሱ የመጡት ይሄን እና ከዚ በላይ ሊሰሩ ነው ማንቼ የሚከፍላቸው አትርሳው
ውሸት ነው ታዲያ ።ሁሌም ቢሆን
ምነው አትርሱን አላችሁ
Brother lemndnew ርዕሱ yaltemecheh ewnet eko new. ende team setayew ሸንቷል ena bzu gize eyashenefe yalewm kaselechen behuala new lezawm betekit lijoch lewt fetarinet.
@@biruhabebayehu6565i’m pretty sure there are bunch of retarded fans just talking shit,They probably didn’t watched the game they just came and starts talking shii🤮
መንሱር በክለባችን ላይ አሁንማ አናት ላይ ወጣህ ትንሽ ግን ከአንተ አይጠበቅም ምክንያቱም የተጋጣሚ ትንሽ የለም but" ዩናይትድ መቼም ቀዩ ዩናይትድ ነው ለዘላለም አይለወጥም ይህ ብቻ አይደለም የእንግሊዙ ሀያሉ ተጠሪም ነው።
ሁለተኛ እንዲዚህ አይነት ርዕስ ልሰማ አልፈልግም🙏
ይህ ርእስ ጭዋታውን አይገልጸውም በዚህ ልክ መጥፎ አልነበረም።
did you even watched the game??
መንሱር እይታህ ትክክል ነው:: ሬንጀርን ከመግጠሙ አንፃር ማንቸስተር በተሻለ ብቃትና የጎል ልዩነት ማሸነፍ ነበረበት
ጡሩ አናበራም መቼ መንሱር በትክክል መልሰዋሀል
መንሱር ያርስናል ደጋፊ ነው ብዬ አስብ ነበር ዛሬ ግን አረጋገጥኩ
ወይ መንሡር መልካም ሠው ትመስለኝ ነበር ?አሁን ለማንቸስተር የማሸነፍ ስነልቦናውን ማዳበር እንጂ አቃቂር ለማውጣት አቸኩል እሺ😢
መንሱር ሬንጀርስ ትንሽ ቲም አይደለም.. United ጥሩ ተንቀሳቅሰዋል ትላንትና ጨዋታውን ያየከው አይመስለኝም😊
መንሱሬ ዛሬ ተበልተሃል። ምንድነው እኔ አልሳሳትም አልክሳ? ማንቼ ማታ ጥሩ ነበር።
አረ ኳሱን አላየኽውም ነበረ መሰለኝ የምሰጠው ኮሜንት በጣም ነዉ ያሳቀኝም ያሳቀቀኝም
gettan enam betenitenaw gira eyetegabaw nbr, I think mensure didn't watch the game 😮
ግን ጫወታው አይተሀዋል? መንሱሬ
ነቀፋን የምታስተናግድበት ብቃት አድናቂህ ነኝ 👉👉👉
ሰላም መንሱረ አንዳንዴ ፍታ ለምን አትሆንም የኢረክሰን ጎል የበረኛ ሰተት ሳይሆን የኢረክሰ ብቃት ነበረ ኳሰ ቁጥጥረ ምረጥ ነበረ የጎል እድልም ፍጥሱል ምናል5 ጎልም ምን ሰሊለለው እንጂ ዬናይትድ ምረጥ ነበረ አንዳንዴ የምታውራ ነገረ ፍታዊ አይደለም😢😢😢😢
የጠቀስከው ርእስ የተሳሳተ ነው መንሱሬ ታደገ ከተባለ እኳን ዩናይቲድን የታደገው ሊቻ ነው ምን አብነት አሲስት ነው ያደረገው
Exactly ye lecha cross omg,
መንሱሬ RANGERS ትንሽ ምትለው ቡድን አደለም በ Scotland ሊግ 2 ኛ ደረጃ ላይ ያለ እና በአውሮፓ ውድድር መድረክ ብዙ ጊዜ የተሳተፈ ነው እና ቲንሽ ክለብ ያልከው ነገር ልክ አደለም እንደዛም ሆኖ ዩናይትድ በጣም ጥሩ ነበር እንደተለመደው ጎል የማግባት ችግር ነው ያለበት እንጂ ጨዋታውን ሙሉ ተቆጣጥሮ ነበር የተጫወተው እና የዛሬ እርዕስ ልክ አደለም።
ብለህ ብለህ እንደተለመደው የነጮቹን ባያዝድ ካርቦን ኮፒ አስተያየትህን ተምብኔልህ ላይ ባስቀመጥከው አርእስት ያስታውቃል አንተም እንደወንድምህ ወይስ ሌሎቹን ለማስደሰት ለማንኛውም ጨዋታውን አላየኸውም ምን ያህል በረኛቸው ኳስ እንዳዳነ??!!!
አንድ ጨዋታ በመከራ ካሸነፋቹ ዋንጫ እንዳነሳ ፍፁም ጥሩ ነበር ማለት አይከብድም ያውም በታላላቅ 5 ኛ ደረጃ ውጫ ካለ ቡድን በኦን ጎል ተቆጥሮ
በረኛቸው እንዳገባላችሁስ አላየህም?😅
ሰላም መንሱሬ የብስራት አድማጮች ዩናይትድ ብዙ ችግር አለበት ትላንትም ጥሩ አልነበረም የኛ የደጋፊዎች ችግር ደሞ አናምንም ምንጊዜም ዩናይትድ
ከፉልሀም አቻ ይዞ ከተመለሰ ትልቅ ውጤት ነው ለየኔው ዩናይትድ
Bravo
Kezi RUclips channel ser leken bewhala bechahen ende ebd kemal taweralh semi ateh mat nwu
GGMU❤❤
አሁን ማንችሰተር ችግር ውሰጥ መሆኑኑ የሚደበቅ አይደለም ይሁን እንጂ ለሚሸጠቸው ተጨዋቾች የስብበት
good news
Please Man Utd fans ክለቡን medegefachn bcha chgrun endanay liyaregen aygebam beka tru kaltechawete altechawetem new, medkemun lalemayet blen rasachnen anazeg. Medkemun amnen enkebel keza endiyanserara demo tesfa enarg. United forever❤
ቦሮኖ የሲቲ ተጫወችነውእደ ታደገውማለት ምንማለትነወ
እነኝህ ባለ ድምፅ አስተያየቶች ዛሬም አሉ። የዛሬዎቹ ደሞ ቁርስ አልበሉም። አቦ ምንድነው ፍቱን እንጅ!
😂😂😂😂😂😂😂 ewenet nw
የወንድምህ መንፈስ እያረፈብህ ነው አንተም እንደ ወንድምህ የማንቼ ማሸነፍ አናዶሀል ቦርኮ
ከአዳማ ያልከውልጅ ሀሳብ የኔም ሀሳብ ነው
Ere mensure men honehal zare be enkelf lbeh new endi yayehew koy?
Not boring comment mau...seporters .
ማጉዬር በአንድ ስተት መተቸት ትክክል አደለም ምክኒያቱም አቆሙን እያስተካከለ የመጣ ትጉ ተጫዋች ነው
tiru
Mansure ene yante adnakinegn betm gen...
Zare bante hasab alsmamam(timechegnalek)
በአለም ላይ ብዙ ደጋፊ ያለው man united ፒሪሜሪግ ዋንጫ 20ያነሳ man united ሁሌም ትልቅ ክለብ ነው ገጣባ አተስላልክ ምኑም አይቀንስም የማንቼ ተቃራኒ ሁኖ መጫዋት እድለኛ ነን ምክኒያቱም ብዙ ሰው ያየናል የሚሉት ክለብ ነው ቡሽቲ
Ere mensure zare gen......
መንሱር ምንድነው የምትለው ማን ዩናይትድ አርፍ ነበር ግድ 5:0ባዶ ማሸንፍ አለበት ነው የምትለው ለምን አንድ ባዶ አያሸንፍም በቂ ነው በቃ ተውን 🤔🤔🤔
ኮስኮ ማንቸጋ ነበር ምንድነው የምቀባጥረው
መንሱር ጭወታውን ሳታይ ሰው ነግሮህ ነው እደ እሄንን እያቀረብክ ያለከዉ
Sejemer anet menem chaweta beyasaye metefo kemawerat atelefeme mekegatum anete ye aresenal degafi selehonk yelekunu ende gazatega awera menem aletechenekm chawetawn alayehem
ምን አይነት ርእስ አሰጣጥ ነው ?ኳስ በቡድን ተጫውቶ የሚያገባው አንድ ሰው ነው እና 11ተጫዋቾች ጎል ያገቡ እስኪ አሉ ? ቡድኑን ታደገው የሚያስብል ከሆነ ሁሉም ቡድን ጎል የሚያገባ አንድ ሰው ነው የሚታደገው😂😂😂👍
If you assistant is better , This my personal advice
1999
mnsure mndw mejemeriya ley migebaw program des ayelem yeker yerebeshal
የማንቼ ደጋፊዎች አስተሳሰብ እንደ ቡድኑ ደክሟል። በምንም አጋጣሚዎች ተጋግጠው ሲያሸንፍ የዓለም ምርጥ ቡድን ያላቸው ይመስላቸዋል። ትናንት ሌላ ትልቅ ቡድን ቢሆን በመጨረሻ ሰዓት ላይ ውጤት ይዘው ይወጡ ነበር። ማንቼ የሚያሸንፍት በግለሰቦች ጥረት እንጂ እንደ ቡድን ምንም የሚታወቁበት ስልት የላቸውም። አማድና ቡሩኖ ከአጥቂዎቹ በላይ በማግባት ታድገውታል። ዜርኪዚና ሆይሉንድ የትልቅ ቡድኖች አጥቂ አይደሉም። ከማርሻልና ራሽፎርድ አይሻሉም። መጪው ዘመን ካሁኑ ይከፋል። ሃቁ ቢያንቅም መዋጥ ግድ ይላል።😊
እረ መንሱሬ ለክለባችን ክብር ይኑርህ እንደነ እንትና አንተም ትቋጥራለህ እንዴ
Ere manche ydebral mata tru neberu.goal akaskoteru enj
ካለወክ ዝም በል
እረ መንሱሬ አነጋገር ጠፍብህ አየህ ከእውነት ጋራ ስትፍጠጥ ግራ ገባህ
🤭 mensure men gud nw ye zara analysis?
ለኔ ማንቸስተር በአሁኑ አቋሙ አግኝቶ ያጣ የነጣ በድሮ ስሙ እሚንቀባረር ባራምባራስን ይመስለኛል
AMORINO BUDNU YEMIWAZQ BIHONM TLQU TNKARAW YAYEHULET EYTEMERA KEHOALA EYTENESA YEMASHENEFU HIDET BUDNUN LEWEDEFIT YEMEQEYER TESFA YALEW YMESLAL!!!!
አንዳንዴ እንዴት ነው እይታህ rengers ትንሽ ነው እንዴ
አዎ ተሳስቷል ከእናተ ይበልጣል
አናደሄኝ Unsubscribe. Scotland league atiketatelim silez sile rengers atakim silz Zim bitil ikko yishalali neberi.
United Acha biweta dmo asbut enji man united players miyakel mentality destroy lihon ende nbr ke chaff derso nbr ???tadya Bruno baynro man aygba nbr golaun ??
ማርቲኔዝ የፈለገ ረዥም ኳሱ ውጤታማ ቢሆንም ለዩናይትድ የማይመጥን ቀርፋፋ ተጫዋች ነው። ኳስ ያለ ምክኒያት ያዘገያል ይይዛል። ወደ ኋላ ይጫወታል። ለኔ ፈጽሞ አልተመቸኝም።
የ RUclips ሽቀላ ያነሆለለው ሰነፍ ጋዜጠኛ መንሱር አብዱልቀኒ
No no nooooooo, he is the best ever journalist but today's discussion 😮😮😮😮, I don't think he watch the game, otherwise mensure is ❤
The most boring analysis.