የደም አይነት ኤ የአመጋገብ ስርአት/Blood Type A

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • የ ደም አይነት ኤ በተመለከተ የትኛውን ምግብ መመገብ እና የትኛውን ምግብ ማስወገድ እንዳለብን የሚገልጽ እንዲሁም ክብደታችንን ለመጨመር እና ለመቀነስ የሚጠቅሙን የምግብ አይነቶችን በዝርዝር እናያለን
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 83

  • @MartaMarta-qh4tj
    @MartaMarta-qh4tj Год назад +2

    ጎበዝ በርቺ አርፍ መረጃ ነው

  • @voiceofbetel4082
    @voiceofbetel4082 2 года назад +1

    አሪፍ ትምህርት በአሪፍ አገላለጽ በቀጣይ የተሻለ ስራ እንደምትሰሪ ተስፋ አለኝ
    መልካም ስራ

  • @Babi-Asmare.20150
    @Babi-Asmare.20150 4 года назад +1

    ሪታዬ በጣም ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን በርቺልኝ ላይክ

    • @RitaAmTube
      @RitaAmTube  4 года назад

      Babiye wude betam amesegnalew

  • @ilhambourji6534
    @ilhambourji6534 4 года назад

    በጣም አሪፍ መረጃ ነው ሪታዬ ሞክሼ በርችልኝ እምወድሽ

    • @RitaAmTube
      @RitaAmTube  4 года назад

      አመሰግናለሁ ritaye

  • @debrituheyilemariam8871
    @debrituheyilemariam8871 3 года назад +1

    ተባረኪ ሰጋ ተሸክሜ ሰጋ እየበላሁ ነው በርሜል ይከልኩትአመሰግናለሁ

  • @EthioGeneral
    @EthioGeneral 4 года назад

    በጣም ሃሪፍ ዝግጅት ነው ቀጥይበት እህት
    በርቺ

    • @RitaAmTube
      @RitaAmTube  4 года назад

      አመሰግናለሁ🙏

  • @buzumeshbeqele6779
    @buzumeshbeqele6779 Год назад

    በጣም እናመሰግናለን እህታችን

  • @tarikugeresu
    @tarikugeresu 7 месяцев назад

    ኤ የደም አይነት ስለሆንኩ በጣም ተመቸኝ አመሠግናለሁ

  • @alemtena4915
    @alemtena4915 4 года назад

    It is nice and emportant Information Thanks for sharing us 👍👈

  • @bizuayehugebremichael603
    @bizuayehugebremichael603 Год назад

    nice lesson konjo

  • @yababusha6692
    @yababusha6692 3 года назад

    በጣም ተመችቶናል በርቺ
    🎩
    😁
    👕👍Great!
    👖

  • @yonatantesfaye6271
    @yonatantesfaye6271 4 года назад

    ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @tgkiremttube9097
    @tgkiremttube9097 4 года назад

    እሪችዬ እናመሰግናለን ስለ ጠቃሚ መረጃ በርቺ ውዴ

    • @RitaAmTube
      @RitaAmTube  4 года назад

      አመሰግናለሁ እኔም 🙏

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 года назад

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው በርቺ👌❤

  • @emuyeayalew8338
    @emuyeayalew8338 2 года назад

    betam gobez

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 4 года назад

    Tekami melekt new... thanks for sharing this with us...

  • @romantaddesse5532
    @romantaddesse5532 3 года назад

    Doctor thanks 🙏

  • @sunymstube8264
    @sunymstube8264 4 года назад

    Betame Tru tmehert newu enamesegenalen ewuketeshen selakafeleshin eneme yedeme ayeneten alawukewume gen me A KETEKESeshachewu negne esti aregagetalehugne betame amesegenalehugne

  • @sunymstube8264
    @sunymstube8264 4 года назад

    Berechilen ayezosh

  • @gudetahussen6028
    @gudetahussen6028 2 года назад +1

    አሪፍ A+ ነኝ

  • @dekaclark2163
    @dekaclark2163 3 года назад

    Betam tekami tmhrt agintenal enamesegnalen

  • @romantaddesse5532
    @romantaddesse5532 3 года назад

    Thanks Doctor

  • @chrisberrytube6489
    @chrisberrytube6489 3 года назад

    helpful information kept up

  • @alipppalippp3044
    @alipppalippp3044 4 года назад

    Thanks

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 4 года назад +1

    I am blood type B and waiting for your next post 👌👌

  • @godolyastube2932
    @godolyastube2932 4 года назад

    እናመሰግናለን

  • @likeatube4355
    @likeatube4355 4 года назад

    Good job rich Thank u for shearing 🙏

  • @sunymstube8264
    @sunymstube8264 4 года назад

    Ritaye konejo akerarebesh betame yamerale anechime betame tameriyalesh berechilegne bezihu keteye

  • @romantaddesse5532
    @romantaddesse5532 4 года назад

    Amesegenalue ehete tetenkeke enegebalue

  • @saraalemu4458
    @saraalemu4458 2 года назад

    Yene ehet gobez lelam chemreln

  • @ayniethiopia1495
    @ayniethiopia1495 4 года назад

    ሪታዬ የኔ ቆንጆ በርችልን

  • @tigiethio1320
    @tigiethio1320 4 года назад

    Berchilegn Yene melkam

  • @WerkuGizaw
    @WerkuGizaw 5 месяцев назад

    rayi yelbet

  • @Meryissa
    @Meryissa 4 года назад +1

    እንዲህም አለ እንዴ ጉድ እኮ ነዉ ሳዉቀዉ አይደል ምን አይነት ደም እንዳለኝ ለማንኝዉም እናመስግናለን እስኪ ዶክተረየዋን እጠይቃታለሁ

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 4 года назад

    እሄን ሁሉ አላቅም ነበር እድሜ ላንቺ🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @Sebletube1
    @Sebletube1 4 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NetsenatGirma
    @NetsenatGirma 6 месяцев назад

    የደም አይነቴa+ ነው እህቴ ከፍተኛ ክብደት መጨመር አለብኝ እንዴት ላስተካክል እባክሽን እርጂኝ እህቴ እባክሽን

  • @ermiaseltamo4563
    @ermiaseltamo4563 Год назад

    እርጎ ይፈቀዳል ወይ ?

  • @ኦርቶዶክስ2127
    @ኦርቶዶክስ2127 3 года назад

    የስጋ እና የወተት ምርቶችን ብንበላ ምን ይሆናል? ውፍረት ብቻ ነው ሚያመጣው?

  • @ኑራብንትሰይፉ
    @ኑራብንትሰይፉ 3 года назад +1

    እኔ ደሜ ኤ ነዉ ስጋ ስበላ ያመኛል ጨጋራዬ አፈጭልኝም

  • @Mimimimi-tq8cz
    @Mimimimi-tq8cz 8 месяцев назад

    ምን እንብላ???

  • @HagosAtaklti
    @HagosAtaklti Год назад

    A- ነው የኔ በናትሽ እንደዚ አይነት ሃሳብ ስጪኝ

  • @genetasefa6919
    @genetasefa6919 4 года назад +1

    Please tell me blood _A+?

  • @kalkidanfeleke2870
    @kalkidanfeleke2870 2 года назад

    ሪታ A+እናA-በAውስጥ ይጠቃለላል እንዴ??

  • @milenamilu9206
    @milenamilu9206 4 года назад

    Hi doctor merci?

    • @milenamilu9206
      @milenamilu9206 4 года назад

      Sorry yniye iht sl ydm sl hkmna ngr manm sw snagr btam stet now
      Inije doktr yzaflugn b yeniye blood g
      Gn btam tnkake masflgow ngr nw btam hadegna snagr now

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 4 года назад +1

    በላይክ እምወድሽ ♥♥♥♥

  • @ሰላምYOUTUBE-v3v
    @ሰላምYOUTUBE-v3v 4 месяца назад

    አስተውለሻል ግን የምታነቢውን የሚስፈልጉ ጥራጥሬ ስንዴ ብለሽ ወዲያው ደሞ
    መወገድ ያለበት ብለሽ ከጠራሻቸው ጥራጥሬ ውስጥ ድጋሚ ስንዴ ብለሻል? በሰላም ነው ?

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 4 года назад

    Lemin studio gebtesh commercial atasgebibetem?

    • @RitaAmTube
      @RitaAmTube  4 года назад +1

      Eshi eluye amesegnalew wude🙏

    • @ExodusRiseandShineEleniAdera
      @ExodusRiseandShineEleniAdera 4 года назад

      Comment ke tsafku behuala new yayewut. You already put $ on it...Ritayae ✅

    • @RitaAmTube
      @RitaAmTube  4 года назад

      Awo eluye yaw enem hasabshn lamesgnew bye enji arat gze akew gn betam amesegbalew

  • @GENETTUBE2020
    @GENETTUBE2020 4 года назад

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ሪቺዬ ግን የደም አይነቴን ቀን ሲወጣ እጠይቃለሁ አቀው ነበር ያው የኩላሊት ነገር ችግር ነው እረሳሁት እስኪ ሌላ ጊዜ የምግብ ፍላጎት የሚጨምር ቪዲዮ ስሪ

    • @GENETTUBE2020
      @GENETTUBE2020 4 года назад

      የደም አይነትማ ሪቺዬ ቀይ ነው

    • @RitaAmTube
      @RitaAmTube  4 года назад

      ገንዬ👍😂

  • @mulugetatamirat9783
    @mulugetatamirat9783 4 года назад

    ስጋ ብዙ ዘመን በልቻለው ጊን አልወፈርኩም ኤ Ttpe ኔኝ አቡካዶስ ይፈቀዳል?

    • @ይስሬሸ
      @ይስሬሸ 3 года назад +1

      አዎ እኔም ኤ+ነኝ አቮካዶ ለኛ ምግብ ብቻ አደለም መዳኒትም ጭምር ነው ግን አብዝተሽ አትቢ ሁሉ በመጠኑ ነው🙏🙏

  • @hjtyjjkkvfkytujh3342
    @hjtyjjkkvfkytujh3342 4 года назад

    you you have any questions and comments and to make a big part in a good idea for a big fan base in and to be the most of your day been the subject to the first half and the other side

  • @soliyanaadi2423
    @soliyanaadi2423 3 года назад +2

    እረረረረ my blood type is A- እንዴት ልወፍርርርርር እድሜዬ 27 ነው ኪሎዬ ደሞ 38 በፈጣሪ

  • @stopamharagenosideglobalmo7264
    @stopamharagenosideglobalmo7264 4 года назад

    ጤናዬን እመጋገቤን ካንቺ ተምሪያለሁ

  • @yeljochalem9269
    @yeljochalem9269 4 года назад

    ሪቺዬ እናመሰግናለን ግን እኔ ሆ ነኝ ግን ኤ ላይ ያልሽው ነው ባህሪዬ ምግብ ቶሎ እለምዳለው በዛ ላይ አትክልት በተለይ ምንም ይሁን ሳልበላ አልቀርም ቅቅቅቅቅ ማለቴ አልፈራም ለምምገብ ለማንኛውም እናመሰግናለን እህቴ

  • @eyobyihenew4815
    @eyobyihenew4815 2 года назад +1

    ፈጠን ብለሽ መናገር ብትችይ

  • @milenamilu9206
    @milenamilu9206 4 года назад

    Doctor nesci?

    • @RitaAmTube
      @RitaAmTube  4 года назад

      Doctor አይደለውም የተለያዩ የህክምና ባለሙያዎች ወጹፍ ከሚሰጡአቸው መረጃዎች ለኔ የጠቀመኝን ነው የማካፍላቹ

  • @tizitalidatutizu7960
    @tizitalidatutizu7960 2 года назад

    ለመወፋርስ

  • @yababusha6692
    @yababusha6692 3 года назад +1

    በጣም ተመችቶናል በርቺ
    🎩
    😁
    👕👍Great!
    👖

  • @AskalemaryamDagnaw
    @AskalemaryamDagnaw 3 месяца назад

    Thanks

  • @ErmiyasEltamo
    @ErmiyasEltamo Год назад

    እርጎ ይፈቀዳል ወይ ?