አስቸኳይ የምንዛሬ ዋጋ መረጃ መስከረም 25 ሊጠናቀቅ 6 ቀንብቻ የባንክ ዋጋ የሃዋላ የጥቁር ገበያን ግብግብ exchange rate

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • usmi tube
    usmi
    usmitube
    currency
    bir
    dollar
    bank

Комментарии • 29

  • @عرنالدالدكاك
    @عرنالدالدكاك 6 часов назад +1

    ህገወጥ ነዋሪዎ በአረብ ሀገር እንዴት አርገው ነው ከብላክ የሚወጡት ኤንባሲ ባንክ ይክፈት ከብላክ ማርኬት ወደ ህጋዊነት የሚለወጥበት ያለበለዚያ ውሀ ቅዳ መልስ ነው

  • @Tybatube
    @Tybatube 13 часов назад +1

    አሰላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት የራስ ነወ የስደት እህታችነኒ❤❤

  • @fatimabibi5517
    @fatimabibi5517 13 часов назад

    እስቲ አገሩንም ሰላም ያድርገው😢

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 14 часов назад

    ስጠብቅህ ንው የዋልኩት

  • @AliHayat-x3e
    @AliHayat-x3e 14 часов назад

    እንዴት ናቹ ወንድም እህቶቼ እንዴት ናቹ በፖስታ ቤት እቃ ልኬ ከሳውዴ ኢትዮጵያ ደርሳ ተቀባይ ተደውሎለት ሱኤድ ስምክን አስተካክለው አሉት እስቲ እንደኔ የደረሰባቹ መፍቴው ምን እንደሆነ ንገሩኝ በአላህ

  • @zmack1830
    @zmack1830 14 часов назад +1

    Betegbar 8 birr chmari yeteqebele sew yelewm!!

  • @زهره-ع1ج
    @زهره-ع1ج 13 часов назад

    ከስድስት ቀን በሆላ።ሀዋላ ይርክሳልደ

  • @JEMANESHADEM
    @JEMANESHADEM 14 часов назад

    እኔ ቀጥታብልክ ምንዛሬው እንደት ነው

  • @AlewuyaMuhammed
    @AlewuyaMuhammed 14 часов назад +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወንድም ብር በአካውንቴ ልኬ ነበር ደብተሩን ኢትዮ ያለን ሰው አስፈርሙበት ብላቸው ባንክቤቱ አይችልም አሉኝ ብሬ አልቀለጠም ወይ ባአየር ላይ እረ መላበለኝ እውነቱን ንገረኝ
    ቢቀመጥ ሃላ ሀገር ስገባ ማስተካከል ይቻል ይሆን የምታውቁ አስረዱኝ እድህ የምትልኩ አላችሁ ወይ

    • @fatimaasn4912
      @fatimaasn4912 14 часов назад +1

      የኔንም እቢ ብለዉ በስት ጉድ በስት ልፍት ነዉ የፈረሙበት ሀቢበቲ የላክሽበትን ደረሰኝ አስቀምጭዉ ስከጂ ይስተካከላል

    • @AlewuyaMuhammed
      @AlewuyaMuhammed 14 часов назад

      @@fatimaasn4912 እሽ ማር አላህ ይስጡር

    • @dalo0o4a
      @dalo0o4a 14 часов назад +2

      ሀገር ስገቢ ማስተካከል ትችያለሽ አብሽሪ እኔ ከ4 አመት በፌት ጀሚሬነው የምልከው አያስፈሩሙበትም ሁለት አመት ሰርቼ ስመልስ አስተካክላለሁ ብየ መጥቼ ይኼው አሁን 6አመት ሆነኝ ብዙብር በአካውትሽ አታስቀምጭ ሀገርሽ ልትገቢ ስትይ ላኪበት ምክናየቱም ምንዛሬ ሲጨምር ኪሳራነው ባክ ያለው ብር ይወድቃል ምንም ፋይዳ የለውም

    • @AlewuyaMuhammed
      @AlewuyaMuhammed 14 часов назад

      @@dalo0o4a እሽ ኢንሻ አላህ ጀዛከላህ ኸይር

    • @Rak.gogel.c
      @Rak.gogel.c 13 часов назад

      እኔም

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 7 часов назад

    😢😢

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 13 часов назад

    እና ካላመንሺዉ እዚህ ሚዲያ ምን ትሰሪያለሽ 😝😝😝😝😜😜😜

  • @ሊጋባውአዲስቦጋለ
    @ሊጋባውአዲስቦጋለ 14 часов назад

    እስኪ፣ድባይ፣ሀዎላ፣እሚልክ፣ታማኝ፣እዳታልፋኝ፣ከሳውዲ፣ወድባይ፣እሚቀበል

  • @hasanmuse4007
    @hasanmuse4007 11 часов назад

    You talk too much
    Make sure your clip is short and sharp

  • @suzanmohammedalhabeshaalhe709
    @suzanmohammedalhabeshaalhe709 13 часов назад

    ውሸት አታውሩ በዚህ ሚድያ ባለፈው የአየር መንገድ ትኬት ከሳውዲ እስከ ኮበልቻ 4000ብለህ ነበር ግን 1200ነው አላህን ፍሩ

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn 13 часов назад

      እኔም ገረመኝና ዝምታየን መረጥኩ 4000 ሰምቸም አይቼም አላቅም ምናልባት ባስቸዋይ ችግር ለገጠመው ሰው ሳያስብበት ዛሬ መሄድ ቢፈልግ 3000 ነው ከዛ ውጭ የተለመደው ሰው ትኬት ቆርጦ ለመሄድ 900 አለ 1200 አለ ባቋራጭ ከሆነ ደግሞ 750 አለ ውድ ከተባለ ለምሳሌ ትኬት ሲጠፋ ተሳፋሪ በሚበዛበት ሰአት 1600 ነው ከዚህ የዘለለ የለም

    • @Badriah-e5u
      @Badriah-e5u 7 часов назад

      ግን አለደ ወዴ ቀጥታ ከሣወዲ ኮቦቻ መልሸልኝ

    • @suzanmohammedalhabeshaalhe709
      @suzanmohammedalhabeshaalhe709 39 минут назад

      @@Badriah-e5u የለም ።ከሳውዲ ።አ።አ ከዛም ኮበልቻ ነው ግን ትኬት ስንቆርጥ ባንድ ነው እሚቆረጠው