ዓለም እየፈለጋት ያለችው ከሂዝቦላህ የግንኙነት ሬድዮ ፍንዳታ ጀርባ ያለችው ሴት ማን ናት? ጎግ ማጎግ ከመቼውም ጊዜ ቀረበ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • #ድንቅ_ፍጻሜ_ቲዩብ #dinq_fitsame_tube #yared_yohannes
    የዳግም ምጽአት ትምህርትን በዝርዝር የያዘውን ድንቅ ፍጻሜ መጽሐፍ በመንፈሳዊ መጽሐፍ መደብሮች ውስጥ ያገኙታል፡፡ ዳግም ምጽአትን የተመለከተ ማንኛውም ጥያቄ ቢኖርዎት በ0911832784 በቀጥታ ወይም በኢሜል አድራሻ lastgraceage@gmail.com አገልጋዩን የጠይቁ::
    የጌታን የዳግም መምጣቱን እውቀት በማስፋትና ቀኑን ለማስቸኮል በነፍሳት መዳን ላይ በቁርጠኝነት የሚሠራው ሚኒስትሪያችን ተልእኮውን እንዲፈጽም ማገዝ የምትሹ ወገኖች ይህን የሚኒስትሪውን አካውንት ተጠቀሙ፡-
    Commercial Bank of Ethiopia, Gurd Sholla Branch
    Account Holder Name - Messiah For All International Ministry
    A/C No. 1000463129658
    Swift Code - CBETETAA
    የሚኒስትሪው ተባባሪ አባል ለመሆን ሊንኩን ይጫኑት
    docs.google.co...

Комментарии • 62

  • @BettyQrc
    @BettyQrc 8 дней назад +7

    ፈጣሪ ይጠብቀን በፀሎታችሁ አስቡን እህታችሁ ከሊባኖስ ቤሩት ፈጣሪ ይታደገን

  • @andargachewsiyoum3965
    @andargachewsiyoum3965 8 дней назад +8

    ይህን የምታነቡ በሙሉ ጆሮ ያለው ይስማ ጊዜው አልቋል ጌታ ኢየሱስ በደጅ ነው ፡፡ ንስሀ መግባት ና ከአምላካችን ጋር ያለንን ግንኙነት ማስተካከል ነው

    • @habtamabera1481
      @habtamabera1481 8 дней назад

      Ene keweledku jemro gizew alkowAl yebabal

    • @andargachewsiyoum3965
      @andargachewsiyoum3965 8 дней назад

      @@habtamabera1481 wiy esu nw migerimsh ke 2000 amet befit hawariyat gizew yemeceresha nw yilu neber ko ...yaw noha wede merikib esikigeba dires gizew alikahal Nisha gibu eyale yitara neber merikebu gin 120 amet nw yefejew tesrto lemalek negr gin dinget tifat wiha meto hulunim atefachew ... Awun yebelte metebeku ayibejem

  • @emeba951
    @emeba951 8 дней назад +6

    ያሬዶ ! ጌታ አየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ !! ብዙ ተምሬያለሁ ፡፡

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 8 дней назад +1

    ወንድማችን ያሪድ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ❤

  • @zeritumoreda5679
    @zeritumoreda5679 8 дней назад +2

    ጌታ ይባርክ በዛም ላሉ እህቶች ጌታ ይድረስላቸው😢

  • @FikerteWodajo
    @FikerteWodajo 8 дней назад +2

    መንድም ያሬድ ፦ ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ !!!!

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j 8 дней назад +4

    ጌታ ይሸፍንክ ተሸፍነሃል ወንድማችን የጌታን ምፅአት አሥታዋሸ የጌታታማኝ ያድርግህ

  • @Genet-i8d
    @Genet-i8d 8 дней назад

    ወንማችን መሳይ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ተባረክ እናመሰግናለን ማራናታ ጌታ እየሱስ ቶሎ ና አሜን

  • @AmareAbera-u2v
    @AmareAbera-u2v 8 дней назад +3

    ወንድማችን የጌታ ፀጋ ይብዛልህ

  • @lulsegedteka828
    @lulsegedteka828 8 дней назад +2

    አዎ እስራኤል የመንገዳገጃ ዋንጫ ናት! ይህ ጦርነት በመካከለኛው ምስራቅ ቢጦዝም ግን ከዛም አልፎ የመላውን የፖለቲካ ዓለም ልኧላዊነት ለእስከ ወዲያኛው ያፈጣጥመዋል! የሁላችንንም በር ያንኳኳ የነብስ አድን ጥሪ ነው! ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ!
    ያሬድ መልካም መልዕክት ነው! ተባረክ!

  • @woinhareggebrewhiwot2507
    @woinhareggebrewhiwot2507 8 дней назад +2

    እሥራኤልን:የሚጠብቅ:አይተኛም:አያንቀላፋም::
    ሁላችን:አጥብቀን:ለየራሳችን:እንድንፀልይ:ተነግሮናል:በዚሁ:መሠረት:በፀሎት:እንድንተጋ:
    እግዚአብሔር:
    ይርዳን::

  • @Dream32663የህልምፍቺዎች
    @Dream32663የህልምፍቺዎች 8 дней назад +2

    እናመሰግናለን ተባረክ ❤

  • @Tamgn
    @Tamgn 8 дней назад +1

    አሜን እየሱስ ጌታ ነው።

  • @liyuminte-ov2dh
    @liyuminte-ov2dh 7 дней назад +1

    ያሬዶ ሁሌ ስለምታነቃን እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @fanayetesfaye9142
    @fanayetesfaye9142 8 дней назад +1

    አሜን ወንድሜ ተባረክ

  • @millenyemane
    @millenyemane 8 дней назад +1

    #አሜን_ማራናታ_ጌታ_ኢየሱስ_ሆይ_ቶሎ_ና🙏
    አኔ_የምጻቱ_ድምጽ_ነኝ✋

  • @millenyemane
    @millenyemane 8 дней назад +1

    ወንድሜ @ያሬድ #ጌታ_ኢየሱስ_አብዝቶ_ይባርክህ🙏💖

  • @Mitadesalegndesta
    @Mitadesalegndesta 8 дней назад +1

    ❤❤❤❤ ዘመንህን ጌታ ይባርከዉ

  • @asterhabte3294
    @asterhabte3294 8 дней назад +1

    Gob bless you abundantly

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 8 дней назад +2

    Amen GOD bless you and your family ❤❤❤
    Marnta. Gata EYSUS. Na❤❤❤

  • @EteneshSado-jq9di
    @EteneshSado-jq9di 8 дней назад +1

    Geta abzito yebarkih Maranata ❤

  • @selomiewakjira
    @selomiewakjira 7 дней назад

    Amen ❤️ 🙏🏻

  • @MulugetaAbebe-ff4rz
    @MulugetaAbebe-ff4rz 8 дней назад

    Keep it up bro❤

  • @meslemmeslem-mj4uh
    @meslemmeslem-mj4uh 8 дней назад +1

    በሊባኖስ ላለነው ጸልሁልን

  • @genetmengistu2046
    @genetmengistu2046 8 дней назад

    ጌታ ይባርክህ ፀጋውንሞ ያብዛልህ

  • @GermaHisote-wf8vh
    @GermaHisote-wf8vh 8 дней назад +1

    አሜን ማራናታ።

  • @WubalemWubie-cs9lz
    @WubalemWubie-cs9lz 8 дней назад

    ጌታ ይባርክህ!

  • @SmGoogl
    @SmGoogl 8 дней назад +3

    መራናታ

  • @meazatekle5925
    @meazatekle5925 8 дней назад +1

    Bless you des yemiel tetanie .

  • @Tsegterefe
    @Tsegterefe 8 дней назад

    Geta Yebarek Yaredo

  • @sfoosfoo2550
    @sfoosfoo2550 8 дней назад +2

    😢😢😢😢😢

  • @Ester1234-h7z
    @Ester1234-h7z 8 дней назад +2

    😢😢😢😢💔📖📖🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @KamilaAddise
    @KamilaAddise 8 дней назад +1

    Sile imam Mehdi mn tilaleh video siraln

  • @IbrahimAhmed-v6c
    @IbrahimAhmed-v6c 8 дней назад +1

    እየሱስ ይመጣል ? የሚመጣው ለምን እንደሆን ብታውቅ ማድረግ ያለባችሁን ታውቁ ነበር

    • @fisehaabid
      @fisehaabid 6 дней назад

      Lemen yehon negeren eski keyo?

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 8 дней назад

    😢😢😢😢😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @dawit3322555
    @dawit3322555 8 дней назад +1

    ጕበዝ ነህ ነግር ግን ሰዋቹን በፎቶ ብታቀርባቸው መልካም ነው

  • @mohamedhasen3152
    @mohamedhasen3152 6 дней назад

    Come to Islam..you will be relief and survive!

    • @dinkfitsametube-6633
      @dinkfitsametube-6633  6 дней назад

      @@mohamedhasen3152 are you guaranteed about your eternal life in heaven?

    • @meskeremayelech3189
      @meskeremayelech3189 6 дней назад

      ሶፋር አበራ እባላለው በእናቴ አካውንት እየተጠቀምኩ ነው በፆታዬ ወንድ ነኝ ሰላም ላንተይሁን ወንድሜ መሀመድ እስልምና መንግስተ ሰማያትን ለመውረስና ለመዳን ለተከታዬቹ ምንም አይነት ዎስትና እንደማይሰጥ ከመፅሀፍ ቅዱስ ሳይሆን አናንተው እራሳችሁ ሙስሊሞች ከምታምኑበት ከቁርአን ማስረጃ ልስጥህ ፣ሱረቱል ጂኒ 72 ቁጥር 3 ላይ እንዲህ ይላል የሙስሊሞቹ እና የጂኒዎቹ ነቢይ ሸሀባዎቹ እንዴት ገነት እንገባለን ብለው በጠየቁ ጊዜ መሀመድም ጀነትን እየከጀልን ጀሀነምንም እየፈራን እንዲሁ እንኖራለን ብሎ መለሰላቸው። ተብሎ ተፅፏል እናም ወንድሜ መሀመድ ይህን ቦታ ለማያውቁትም ሙስሊም ወገኖቻችን አሳውቅና ላንተም ለነሱም የመዳን በር መከፈት የዘላለም ሕይወት ዎስትና የማግኘትም ለብዙዎችም ሊገቡበት ካለው ገሀነምም ማስመለጫ ምክንያት እንድትሆን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ጥሪ አቀርብልሀለው ። የዘላለም ሕይወት ዎስትና ወዳለው ወደ ክርስትና ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ጳውሎስም ሩጫዬን ጨርሻለሁ መልካሙን የምነት ገድል ተጋድያለው በሰማይም የክብር አክሊል ይጠብቀኛል ብሎ ወደመሰከረለት ወደ የህይወት ዎስትና ዛሬ እጠራሀለው ።

  • @SaraSoriya-m4z
    @SaraSoriya-m4z 8 дней назад

    አንድ ሀበሻ ሞታ ፊሪጅ ዉስጥ ናት ሊባኖስ ሆስፒታል

    • @tsegayteweldebrhan9499
      @tsegayteweldebrhan9499 8 дней назад

      Be’Eyesus sm, ewunetshin new?

    • @SaraSoriya-m4z
      @SaraSoriya-m4z 8 дней назад

      @@tsegayteweldebrhan9499 አዎ የሚገርመው የማይሰራ ያልተለኮሰ ፊርጅ ዉስጥ ያደረጉዋት አድራሻ ስለሌላት የኢትዮጲያ ፆንፅላ እንኳን ሄዶ ወደ ሀገርዋ እንድትሸኝ አላደረገም

  • @AdinaY-u7i
    @AdinaY-u7i 8 дней назад

    Kikikkk

  • @Gize7
    @Gize7 8 дней назад +1

    እስራኤላዊያን ያ ብሉይ ኪዳን ላይ ያለው የሚያመልኩት እኔ ቀናተኛ አምላክ ነኝ የሚለው በኦርቶዶክስ እና በካቶሊክ ቤተእምነት ውስጥ ጭስ የሚጨስለት ቄጤማ የሚጎዘጎዝለት አውሬ ነውኮ እስራኤላዊያን ደም እንዲጠጡ ያስለማመዳቸው በጣም ያሳዝናል እየሱስ ከዚህ ደም መጣጭ ሊያስጥላቸው ቢመጣ ቀጠቀጡት አልበቃ ብሏቸው ሰቀሉት ለሰላም ነው የመጣሁ ስላላቸው እኔ ክርስቲያን ነኝ ለእስራኤል ነኝ እምተወሉ አስተውሉ እነሱ ከአውሬው ወገን ናቸው ምንም ህብረት የለንም ሚስጥሩ በሀይማኖት አባቶች ስለተቀበረ ነው ንቁ ንቁ ንቁ ለሞቱት ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መፅናናት ይሁን

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 8 дней назад

      ተው እንጂ😂

    • @mame8874
      @mame8874 8 дней назад +2

      @@asterisayas8522
      አልገባኝም የምትለው
      ከየትኛው ወገን ነህ መጀመሪያ ላይ የፃፍከው ሙስሊም መስለሀኝ ነበር ቀጥለህ የኢየሱስ ተቆርቋሪ መሰልከኝ ግን ደግሞ አጨራረስህ ደግሞ ግራ የገባው ነው ነፍስ ይማር ማለትህ ግራ ያጋባል
      ለማንኛውም ሰይፍን የሚያነሱ በሰይፍ ይጠፋሉ ነው እንደ ጃፓን ህዝብ የሚያስተውሉበትን ልብ ይስጣቸው ጌታ ኢየሱስ ሰይፍ ወደ ሰገባው ይግባ ሲል ጣልቃ ይግባ

    • @habtamabera1481
      @habtamabera1481 8 дней назад

      😂😂😂😂😂 wey menafekan

  • @samrawittekeste8380
    @samrawittekeste8380 8 дней назад

    7 million dollars for mosad 72 virgins for aqil that's fair 😊

    • @GorzeGorze
      @GorzeGorze 8 дней назад

      😂 Mossad get Free 👉US $$$$
      I,m serious Jewish people's So 🤓😂😂😂😂

  • @DorkaFikr-n7x
    @DorkaFikr-n7x 8 дней назад

    አንተ የመላ ምት ቅዠታ ስማ ዝርክርክ ሰዎችን ታቃዣለህ አብረህ ትቃዣለህ ተጠንቀቅ የሽብር ጥይት የሆነ ምላስህ እንዳይቆረኝ ቁጭራና ሸርሙጣ ነጠላ ጋለሞታዎችንና ነብያቶች ጭምር የምትጋብዝ ደነዝ

    • @netsanetfikrenorch1659
      @netsanetfikrenorch1659 8 дней назад

      Ediots always open their big mouth...

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 8 дней назад +1

      ሰይጣን ስራው ሲጋለጥ ያጓራል አንትም/አንቺ ወድሽ/ህ አይደለም ከበስተጀርባህ /ሽ ያለው አጋንንት ነውእያጓራ ያለው። የናዝሬቱ እየሱስ ይገስጸው።

    • @DorkaFikr-n7x
      @DorkaFikr-n7x 8 дней назад

      ፈልፈላ ፈላስፋ ንፍጡን ማር ነው ላሱልኝ ባይ ነው አንተ አተላ ደደብ ምላስህን ነው ማስቆርጥልህ እከካም ወናፍ

    • @mame8874
      @mame8874 8 дней назад +2

      አቤት አቤት የመመረቂያ ፅሁፍህን በስድብ ነው እንዴ የሰራሀው ጌታ ኢየሱስ ይድርስልህ

    • @DorkaFikr-n7x
      @DorkaFikr-n7x 8 дней назад

      @@mame8874 ሃከት ዡ