Yoniyeeee tebarekilghhhh.........mistrun silegeletik be blessed betammm geta eyesus bedemu shefino yanurihhhhhh betsebih lijochihbalebetih bemulu be eyesus kiristos dem yishefenu
I have listened to your teaching over and over again from the beginning to the end.The word is a true word. And the truth sets you free. If you are opposed because you have spoken this truth openly, do not be afraid or afraid. No one can frighten you because he is with you, Jesus Christ. God bless you.
@@selammekbib7826 insults, curses are from the dragon, the Devil! Everlasting life is all that matters,! REPENT, HELL IS A BAD PLACE TO BE!!! "Teragami rasun dergami " We break all evil and negative words in Jesus name.
@@alemayehuwoldemichael585 You think what he preached was right? You think insulting someone's religion like that was appropriate ? Actually you are one of the mobs in his domain and you all are deaf to the truth.
አሜን አሜንንንንንን የእግዚአብሔር በጎ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከኀጢአት ሁሉ ይድናናል❤❤ዮኑ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ
😭😭😭እግዚአብሔር የትውልዴን አይኖች ይክፈት
ዮኒ ተባረክ አንተን የሰጠን ጌታ ይመስገን
ጊዜው ሁሉ ነገር የሚገለጥበት ነው ፣ እውነት የመሰለ ሀሰት ሁሉ በእግዚአብሔር ቃል እውነት የሚፈተሽበት ጊዜ ነው ፣ ዮኒ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
egezeyabehere zemenehen yebarek
መንፈስ ቅዱስ ሲወርድብህ እዲህ ያደርጋል ተባረክልኝ ዮኒ
በሕይወትህ ተወራርደህ እዉነተኛዉን ወንገል አስተምር ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍንህ ዮንዬ
የዓላምን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ።
Egziabher be demu yeshafneh yoni tebarek
በእግዚአብሔር ቃል ለፍዘዙት ሁሉ እንድነቁ አደርካቻው ዮንዬ የኔ ጀግና የወንጌል አርበኛ የእውነት ቃል አይኖችን ያበራልን ውድ የዘመንችን ጰውሎስ ነክ ያለማኑት ብቻ ሰይሆን አማኞች እረሱ እነውቃሌን የምሉት ሁሉቱ እራሰቻውን እንድፍታሽ ነው ያደርካው ዮንካ ሁሉ ሰው እያንደደችው ወንጌሉን በቤተችው ግለጡት።
ዮንዬ ቃል የለኝም የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ወንጌል ያሸንፋል ::📖🍇ያባቴ ጀግና ልዑል እግዚአብሔር በክንዱ ይድግፍህ አንተ ለእዉነት እንዴ ቆምክ ቅዱስ እግዚአብሔር ከጎንህ ይቁም አንተን እና ቤተሰቦችህን ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍናችሁ 😭🙌🙌📖📖ወንጌል ያሸንፋል ::📖❤️❤️
እየሱስ በስልጣን የሚሰበክበት ግዜ ነው ሀሌሉያ 🙌🥰🥰🥰🥰🥰ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በደሙ ይሸፍንህ ዪኒ
Yoniyeeee tebarekilghhhh.........mistrun silegeletik be blessed betammm geta eyesus bedemu shefino yanurihhhhhh betsebih lijochihbalebetih bemulu be eyesus kiristos dem yishefenu
ጥርት ያለ እውነተኛ ወንጌል ነው:: የእየሱስ ስራ እንዲህ ጥርት ብሎ ሲነግርና ጌታ ሲከብር ከማየት በላይ ምን አለ? የእግዚያብሔር ፀጋ ይብዛልህ! ዘመንህ ይባረክ ዮኒዬ!
ዘንድሮ አለ ነገር ❤ ኢየሱስ ይከብራል
Wowowwww Eyesus Geta New Tabarekilgn100%
ዮኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እየሱስ በስልጣን ይሰበካል፣ ጉልበት ሁሉ ለጌታችን እና ለመድሀኒታችን ለነገስታት ንጉስ እየሱስ ይንበረከካል። እየሱስ ስሙ ቅዱስ እሱ ንጉስ 👑👑👑👑👑
ሰይጣን ጉዱ ፈላ ኢየሱስ በስልጣን የሚሰበክበት ዘመን ነው ዮኒ ❤❤ፀጋ ይብዛልህ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ
የሰሰሰሰሰሰሰሰ 100%✅✅✅✅✅✅✅✅➕➕➕➕➕➕➕✅✅✅✅✅✅✅✅
God is good!!
Yessssssssssss which is true!
Exactly 💯 well said dear!
All glory and praise to God almighty 🙏🏼🙏🏼
የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ 👏👏👏👏
ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ
የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ ameen haa lee luu yaa
ዮናታን ማለት ወተት ያልጠገበ ህፃን ነው ። ከወንጌል እውቀት ነፃ የሆነ ሰው ነው። ባዶ ጭንቅላት የስሙን ትርጉም እንኮን የማያውቅ የትልቅ ህፃን ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ከቅድስት ድንግል ማርያም ከስጋዋ ስጋ አልነሳም ብሎ የክህደት ትምህርት ከአስተማረ ከአምስት አመት በሆላ ስንቱን ሰው በሱ ትምህርት ካሳሳተ በሆላ እንደገና መጦ ተሳስቻለው አለ። ክክክክክክ ያለምክንያት አይደለም ከወንጌል እውቀት ነፃ የሆነ ሰው ነው ያልኩት ከአምስት አመት በሆላ ወንጌል ገባኝ አለ ፓፓፓፓ አይ ፓስተር!!!!
ዮናታን ማለት ወተት ያልጠገበ ህፃን ነው ። ከወንጌል እውቀት ነፃ የሆነ ሰው ነው። ባዶ ጭንቅላት የስሙን ትርጉም እንኮን የማያውቅ የትልቅ ህፃን ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ከቅድስት ድንግል ማርያም ከስጋዋ ስጋ አልነሳም ብሎ የክህደት ትምህርት ከአስተማረ ከአምስት አመት በሆላ ስንቱን ሰው በሱ ትምህርት ካሳሳተ በሆላ እንደገና መጦ ተሳስቻለው አለ። ክክክክክክ ያለምክንያት አይደለም ከወንጌል እውቀት ነፃ የሆነ ሰው ነው ያልኩት ከአምስት አመት በሆላ ወንጌል ገባኝ አለ ፓፓፓፓ አይ ፓስተር!!!!
ደግሞ እነደናንተ ኢየሱስን ያዋረደ አለ ፈራጁን አምላክ አስታራቂ ነው ብላቹ ።መናፍቃን እነደምትሉት ኢየሱስ ያማልዳል ካላቹ ከታች ያለውን ጥያቄ መልሱ ?????????
“ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣ ቃል ይህ ነው።” ኤርምያስ 7፥1 “አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።”ኤርምያስ 7፥25
ልብንም የሚመረምረው የመንፈስ አሳብ ምን እንደ ሆነ ያውቃል፥ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ስለ ቅዱሳን ይማልዳልና።”
- ሮሜ 8፥27
“የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”- ሮሜ 8፥34
###ሶስቱንም ጥቅስ ስንመለከት እግዚአብሔር አብ, እግዚአብሔር ወልድ እንዲሁም እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይማልዳል ይላል ስለዚህ ፈራጁ ማነው እስቲ መጀመርያ ይኸን ጥያቄ መልሱ ክክክ እናንተ ከወንጌል እውቀት ነፃ የሆናቹ??
እፎፎፎፎፎይይይይ እንድህ ነው እንጂ ወንጌል ሀሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው ዮኒዬ ተባረክክክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
“መጽሐፉን ትወስድ ዘንድ ማኅተሞቹንም ትፈታ ዘንድ ይገባሃል፥ ታርደሃልና፥ በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ ሰዎችን ዋጅተህ ለአምላካችን መንግሥትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ አደረግሃቸው፥ በምድርም ላይ ይነግሣሉ እያሉ አዲስን ቅኔ ይዘምራሉ።”
- ራእይ 5፥9-10
ዋው ሰይጣን ጉዱ ፈላበት በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ት/ርት ዮንዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በአንተ ላይ በበቀል የሚወጣ ክፉ ይታሰር በምድራችን ላይ ይሄን እውነት ገለጠኽዋልና እርግጠኛ ነኝ ብዙዎች የልብ አይናቸው እንደሚበራ
አሜን
አሜንንንንንንንንን ሃሌሉያያያያያ
ኢየሱስ የዓላም ቤዛ የኃጢአተኞች መስተስሪያ
Yes ዮኒ ትክክል ነው ተባረክ አንተ ድንቅ ነው
ግሩም ትምህርት ነው ቀጥል እንጂ ማንም አያቆምህም ከመቀጣል ውጭ አመራጭ የለም ለምልም
I have listened to your teaching over and over again from the beginning to the end.The word is a true word. And the truth sets you free. If you are opposed because you have spoken this truth openly, do not be afraid or afraid. No one can frighten you because he is with you, Jesus Christ. God bless you.
ማንም ያልደፈረዉን ቅጥር የደፈረክ የዘመናችን ጀግና የክርስቶስ ወንጌላዊ ዮኒዬ ዘመንህ ይባረከ!!!!!!!!!
ቅጥርሽ በላይሽ ላይ ይፍረስ
@@selammekbib7826 insults, curses are from the dragon, the Devil!
Everlasting life is all that matters,!
REPENT, HELL IS A BAD PLACE TO BE!!! "Teragami rasun dergami "
We break all evil and negative words in Jesus name.
@@alemayehuwoldemichael585 You think what he preached was right? You think insulting someone's religion like that was appropriate ? Actually you are one of the mobs in his domain and you all are deaf to the truth.
እግዚአብሔር ይገስፅህ ።
የደንቆሮ ደፋር ኮ አዋቂነት አይደለም ባለጌ አሳዳጊ የበደለው ይባላል እንጂ
Amen Halleluja! Ye Jesusen Getnet yeshare yegelebetal! Seytan dengtual!!!!
አቤት አቤት ዉሽት ይጋለጣል ዮኔን የቃሉን መገለጥ የሰጠ ጌታ እየሱሰ ተባረክ በሚዲያ እዉነትን እንድታሰተምር የረዳ አምላክ እየሱሰ ሳይመጣበአለም ሞትና ትንሳኤ ይሰበካል
እንደበግ ተነዱ ከማርያም ስጋ አልነሳም አሜን ከ5አመት በኋላ ስጋ ነስቷል አሜን ነገ ደሞ የእየሱስ አባት ዮሴፍ ነዉ ቢላችሁ አሜን ነዉ መልሳችሁ 😂
Eyesus geta new haleluya
“እግዚአብሔር የኃይልን በትር ከጽዮን ይልክልሃል፤ በጠላቶችህም መካከል ግዛ።”
- መዝሙር 110፥2
ተባረክልኝ ዮኒዬ ጌታ አጀግኖሃል ይጨምርልህ
እየሱስ ብቻውን የሚሰበክበት ፣ ስግደት እና አምልኮ ለባለቤቱ የሚመለስበት ጊዜው ደርሷል ። እየሱስ ስሙ ቅዱስ እሱ ንጉስ 👑👑👑
እየሱስ ክርስቶስ በሀይል እና በስልጣን ይሰበካል! ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን! ወንድማችን ዮናታን ተባረክ ከዚህ በላይ ይጨመርልህ!
ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ!!
ህዝብ ስለተወራጨ እውነትን ከመግለጥ ወደኋላ እንዳትል። ጌታ ኃይልን ይጨመርልህ።
ዮኒ ዘመንክ ህይወትህ ቤተሰቦችህ ያንተ የተባለ ሁሉ ይባረክ በልባቸው ክፍትን አስቦ በአንድበት ከሚሸነግሉ ሰዎች ይጠብቅ እንወድሀለን ዳድ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
እውነት እውነት ነው።
ምስጋና ክብር ስግደት የሚገባው አዳኝ ለሆነው ኢየሱስ ክርቶስ ብቻ ነው 🙏
ዩኒ፡ዘመንህ፡ይባረክ፡ጠላቶችህ፡ከእግርህበታች፡ይገዙልህ፡ወንጌልእውነት፡ስለሆነ፡ያሽንፉል
ዋዋዋዋዉዉዉዉ
ዌል ካም የእግዚአብሔር መንፈስ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ወልድ እግዚአብሔር ጌታ ኢየሱስ ከዙፋኑ ወርዶ ለእኛ ሃጥአት ብሎ ተዋረደ ደሙንም አፈሰሰ ለዉለታዉ ምን ምላሽ አለ እንወዳዋለን ኢየሱሴን💘💘💘💘💘💘💘💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌📖💯💯📖💯📖💯📖💯📖💯📖
ዮንዬዬዬዬ እግዚአብሔር አምላክ በመንፈስ ቅዱስ እሳት ዙሪያህን አጥሮ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ በሁሉም ተስማማሁ ስለ ሁሉ ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁንለት አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ
AMAN amen 🙇💚every day tanks God 💚 Jesus is lord 👑 💚 🙏 🙏 Yoni tbarke 👍 💚
አሜን የወንጌል እሳት ይነሳል ተባረክ ዮኒ
Ye Egzabher ye Menfes Kedus Esat kant ga Yehunnnnn
እስይ እልልልልልልልል ዘመን መጣ የነ ጳውሎስ ወንጌል በኢትዬጵያ መሰበክ ተጀመረ ።
ዬኒዬ ጌታ ያለምልምህ ፊትህ እንዴት እንዳበራ 🤩🤩🙏🙏💪💪
ክብሩን የተሰቀለው ክርስቶስ ይውሰድ ዮኒ ጌታ ይባርክህ ትሁት ልብን ይጨምርልህ❤️ ከዚ ትምህርት በኋላ ህይወትህእንደነበረ አይቀጥልም ጌታም በፀጋው ጠላትም ባሉባልታው በእጥፍ ወደቤትህ ይመጣል በርታ በመሰዊያዬ እሸከምሀለሁ!!
ዶኢዬ ወገብሽን ጠበቅ አርጊ እንደልማድሽ የኔ ጀግና በዚ ዘመን ተመሳስሎ በሚኖርበት ጌታ ቤትሽን ለዚ ክብር ካጨ የኔ ናት ጠንከር ኮምጨጭ ነው ።
እንዲህ ያለው ወንጌል ነበር የናፈቀኝ ንጉሱን ኢየሱስን ከፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ማድረግ !!!!
""ኢትዮጵያ እነሆ ንጉስሽ ኢየሱስ"""
አለሚን ኃጢያት የምያስዎግድ የግዝሃብሔር በግ 🙏🌹❤️
Yoniye fetar yibarikih
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን አሜን ዮኒ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንህ ኡሜን
ቀኝ እጅህን ይዞሀል አትፍራ ግዜው ነው የዘመኑ ጳውሎስ በርታ ባግዝህ ደስ ባለኝ ፍሬህን ታየዋለህ ብዙ ትውልድ ከጨለማ ወደ ብርሀን ይፈልሳል
ኢየሱስ እንዲህ ይሰበካል💜💜💜💜🙏
Amen,Eysuse yesbkal !!!
bebizuu Tebarkehal Egzihabiher yimesgen,🙏🙏🙏🙏🙏
ክፍ ጋኔኖች እየተንጫጩ ናቸው ...ኢየሱስ ግን በስልጣን መሰበኩ ይቀጥላል ....ዮኒ ዘመንህ ይባረክ ዘመንህ ይጠበቅ ....
እንደበግ ተነዱ ከማርያም ስጋ አልነሳም አሜን ከ5አመት በኋላ ስጋ ነስቷል አሜን ነገ ደሞ የእየሱስ አባት ዮሴፍ ነዉ ቢላችሁ አሜን ነዉ መልሳችሁ 😂
When preachers lift up the name of JESUS and talk about him heavenly father glory will shine.
ወንጌሉም ስለ ልጁ ስለ እየሱስ ክርስቶስ ነው።ይህ ወንጌል ደግሞ ምድርቱን ይወርሳል ማንም ከዝህ እዉነት ፊት መቆም አይችልም
❤❤ እግዚአብሔርን በፀጋ ያብዛልክ. እግዚአብሔር ትውልድን ያስመልጥ
what a powerful preaching. may God bless you yoniye.
Amen amen amen amen gata ybarak katate Hulu ymyaswgdi yabata bgi 👏👏👏👏👏👏👏
GOD bless you 🙏
በኢትዮጵያ ላይ ከእየሱስ በላይ ከፍ ያላ ሁሉ የሚዋረድበት፣ እየሱስ ብቻውን የሚታይበት፣ እየሱስን የሸፈነ ሁሉ የሚቀደድበት ጊዜው አሁን ነው። ዮኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። እየሱስ ስሙ ቅዱስ እሱ ንጉስ 👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑
Get a bedemu yisehfnhi❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😇😇😇😇😇🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen amen
👎👎👎👎 💩💩💩
ደግሞ እነደናንተ ኢየሱስን ያዋረደ አለ ፈራጁን አምላክ አስታራቂ ነው ብላቹ ።መናፍቃን እነደምትሉት ኢየሱስ ያማልዳል ካላቹ ከታች ያለውን ጥያቄ መልሱ ?????????
“ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣ ቃል ይህ ነው።” ኤርምያስ 7፥1 “አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።”ኤርምያስ 7፥25
ልብንም የሚመረምረው የመንፈስ አሳብ ምን እንደ ሆነ ያውቃል፥ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ስለ ቅዱሳን ይማልዳልና።”
- ሮሜ 8፥27
“የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”- ሮሜ 8፥34
###ሶስቱንም ጥቅስ ስንመለከት እግዚአብሔር አብ, እግዚአብሔር ወልድ እንዲሁም እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይማልዳል ይላል ስለዚህ ፈራጁ ማነው እስቲ መጀመርያ ይኸን ጥያቄ መልሱ ክክክ እናንተ ከወንጌል እውቀት ነፃ የሆናቹ??
Amen!
AmennnAmennn yonii Geta bereke yaregeke ❤❤❤❤❤❤❤
ዛሬ አንደኛ ነኝ አሜን ተባርክልኝ ዮያ ❤
ፓስተር ዮናታን የዚህ ሁሉ ድፍረትህ ሚስጥሩ ከጀርባህ ባሉት ባለጊዜዎች ባለስልጣናት ናቸው ግን እመነኝ ያንተ ጊዜ ልክ እንደ ባለ ጊዜዎቹ ያበቃል እኛም እስከዛው እኛም በፅናት በፍቅር በአንድነት እቆማለን ፡፡
God general evangelist yonathan aklilu🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
የጌታችን የመዳኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ክብር የወሰደ ሁሉ የተወጋ ይሁን ከ ምድራችን ላይ ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክ ፀጋው ይብዛል 🙏
ጎይታ ይባርካ ዮኒ ወንጌል ሰዓሪ እዩ ብ ወላሓደ ከኣ ኣይክወልን ኣይሕባእን እዩ 🙏🙏🙏🙏ኣሜንንንንንንንን
ቅጥል በሉ አንጠፋም ግና እንበዛለን ዝም ብለሽ ዘይትሽን ተለቅለቂ
@@selammekbib7826 FEAR THE LORD FOR YOUR OWN EVERLASTING LIFE!
READ THE BIBLE. REPENT!
ለ ዮኒ
ሠላም የተወደድክ የ አባቴ ልጅ ዮኒ, ዛሬ አንድ ነገር ልልክ እፈልጋለሁ, ዮኒ እውነት መንገድ ህይወትም የሆነውን ክርስቶስን አየሠበክ ነው ይህንን ደግፋለሁ ነገር ግን አንድ ነገር ሁልጊዜ ይከነክነኛል ዮኒ ብዙ ጊዜ ሚድያ ላይ ባትመላለስ እላለሁ ማለትም ፀሎትና ስራ ላይ JESUS ላይ ብቻ ተኩረት አርግ መንፈስ ቅዱስ ሁሉንም ይሠራዋል አምላክ ካንተ ጋር ይሁን ማስተማርህን ቀጥል
አሜን አሜን
ተአበረከ ☦️🛐🤲
ጌታ አብዝቶ ይባርክ ዮኒ ድንቅ ስብከት ነው፡፡ ኢየሱስ ያድናል ብሎ መናገር ብቻ ሳይሆን ሌሎቹ አያድኑም ብሎ መናገርም ወንጌል ነው፡፡
የኔ ዘመን ጀግና የክርስቶስ እየሱስ ባርያ ዩኒ እጅግ በጣም እወድሃለሁ በርታ ስላነቃኸን መንፈስ ቅዱስ ደግሞ ሞገስና ሀይል እና ድፍረት ስለሆነህ አመሰግነዋለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤❤👏👏👏👏👏👍👍👍👍👏👏ሀሌሉያ እየሱስ ጌታ ነው !!!!!!
❤❤❤❤❤❤
ተባረክ
አሜን!!!ወንጌል ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ እና ብቻ ነው!!! ዮኒ ማንም አብሮህ ባይቆም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው!!!
አሜን አሜን አሜን❤የኒ ጌታ ኢየሱሰ የባረክ🥰
Basic and propounded reality, The glory be to the lamb who shaded his blood for the sin of the world. God bless you.
Geta Eyesus bedemu yshefnh zemenh ybarek Yoni.
በውሃ ውስጥ በምታልፍበት ጊዜ፣
ከአንተ ጋር እሆናለሁ፤
ወንዙን ስትሻገረው፣
አያሰጥምህም፤
በእሳት ውስጥ ስትሄድ፣
አያቃጥልህም፤
ነበልባሉም አይፈጅህም።
3 እኔ እግዚአብሔር አምላክህ፣
የእስራኤልም ቅዱስ መድኀኒትህ ነኝና፤
Yoni you preaching the truth.
Truth sets you free
God bless you 🙏 bra
May the same courage that was given to PETER and PAUL be multiplied to you; I love you so much teacher Jonathan!
በጣምምምም በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ትምህርት ነበር አባቢ ተባረክልን አክባሪዎስ የሆነ መንፈስ ያለበት ትምህርት ነዉ
ዮኒ ይህንን ትምህርት ስስማ የእውነት ወንጌል እሳት ውስጤ ነደደ ብቻ አንተን ከዚ በላይ ጌታ ታላቅ ስራ ይስራብህ አሜነንንንንንንንንንንንንንን
ተባርክ ዮን የኛ ጃገና
wow yonye zemenik yilemelemi
tebareki 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን በኢትዮጵያ ትልቅ ሪቫይቫል ይነሳል ሰይጣን በአፍ ጢሙ ይደፋል !!!የተሰወረውን እውነት በአደባባይ እንድትገልፅ ሀይል የሆነህ እግዚአብሔር ይባረክ ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስቅዱስ አንድአምላክ ይሁን ኢየሱስ ክርስቶስ የአለምን ሀጥያት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ (ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶልናል ፡፡)
እንደበግ ተነዱ ከማርያም ስጋ አልነሳም አሜን ከ5አመት በኋላ ስጋ ነስቷል አሜን ነገ ደሞ የእየሱስ አባት ዮሴፍ ነዉ ቢላችሁ አሜን ነዉ መልሳችሁ 😂
እየሱስ ይባረክ! ኑጹህ ወንጌል ማመቻመች የሌለበት ክርስቶስን የሚያጎላ እና የሚያደምቅ ጌታን የሚያስናፍቅ ጥርት ያለ እውነተኛ ወንጌል፡ በኢትዮጵያ ውስጥ ከተነሱ ወንጌላውያን መካከል አይደፈር የደፈረው ብቸኛው የወንጌል ጀግናችን ዮናታን አክሊሉ፡ በኢትዮጵያ ምድር እንደ አንተ አይነት ለወንጌል የጨከኑ ወጣቶች እንደሚነሱ በትንቢት ሲነገር ቆይተዋል እነሆ አሁን እውን ሆነ፡ የአለም ጭብጨባዋ የማይደንቅህ ጅግና፡ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ያርዝምልን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በክርስቶስ ደም ተሸፈን እግዚአብሔር እንተና ቤተሰቦችህን ይጠብቃቹ በጌታ በእየሱስ ስም አሜን 🙏🏼
Yoniye geta abizito yibarikih,SILEWENIGEL XIM ANILIM ESIKINMOT EWUNETUN ENINAGERALEN YIHA BEMIDIR SALEN YETESETEN YEFIKIR ADERACHIN NEWU❤❤
Amen Amen Amen Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ❤ ♥
ዬኒዬ የዘመናችን ሀዋርያው ጳውሎስ 🙏🏽 በነገር ሁሉ እግዚአብሔር በአያል ክንዱ ከአንተጋር ይሁን🙏🏽❤️😘
Blessed yoni this is the truth tebarek ferten eyetedebeqen nebern from now and then I am restoration by this perching I am so excited.....
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ይህን ቪዲዮ ካየሁት በኋላ ሌላ ትምህርት ባልማር ባላይ እንኳን እርክት ደስስስ ነው ያለኝ እንኳን በዘመኔ አወኩህ ዮኒዬ እውነቱን ገልጠሀልና ለውሸታሟ አለም ጠላት ሆነሀል
እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው። ገና ህዝባችን ነፃ ይወጣል። በርታ የእግዚአብሔር ባርያ።
Jegna bayne ayew…… egziabher yimesgen
christ soilder keep preaching christ 🙌🙌🙌🙌
ጌታ ይባረክ ስላንተ ዮኒ
The truth!
በጉጉት ስጠብቅ የነበረው ትምህርት (የእግዚአብሔር በግ) ዮን ተባረክልን!!በጸጋው ይጠብቅህ!!!!
እውነቱ ይኤ ነው እየሱስ ጌታ ነው ዮኒ ጌታ ይባረክ.
I am so proud of you for speaking the truth. God bless you abundantly!!!!!!
Be Eyesus lay yetewashe wushet yemifersbet zemen ahun nw.....Eyesus geta new
Azohi igizihabiher kanite garri newuna atifira iyesus ke hulumi yibelixal, yashenifalim amen
The fact that you can preach and fear for your life in a country where all religions are presumably equal is quite amazing. እውነቱ ነጻ ያወጣል።
ወይኔ ዮኒ ሞተ ብለው አልነበር በስማም የእውነታቸው መስሎኝ ደንግጨ ነበር ለካ ሰይጣን እውነት እያስመሰለ ነው ሚንጫጫው እድሜህ ይርዘምልን በየሱስ ደም ተሸፈን አንተን ለመጉዳት የሚወጣ በየሱስም ሽባ ይሁን ኑርልን 😍❤
Well come yoniye
Amen Amen Amen Amen Amen Wawawawa Amen Amen Amen
📖🀄🙌🙌🙌🙌😭😭😭😭😭😭😭
Geta eyesus abizito yibariki yabizilachuuu
You are very favored glory to lord Christ Jesus