በህልም አይጥን ማየት ወይም መግደል ፍች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 ноя 2024

Комментарии • 16

  • @AdemAbduljebar
    @AdemAbduljebar 2 месяца назад +1

    as wr wb ባአላህ ወንድሜ እይን ህልም ፍታልኝ ባሌ ከኔ ጋር ቁጭ በለን አንድ ሴት አለቺ ከባሌ ጋር መተሻሸት ጀመሩ ኤረ እባካችውን አባዬ አትፈሩም እላለው ከዛ መኝታቤቴ ገብተው እተነካኩሁ አልጋ ላይ ወጥተው ጀመሩ እናንተ እያለኳቹ ሰው አትፈረሙ እያልኳቹ አይጥ በሳሎን በር ገብታ ቀይ አይጥ ወዴ ስር ዘላ ገባች ደንግጬ ባነንኩኝ በጣም ደነግጨ ነበር እስካሀውን እየዘገነነኝ ነው በአላህ ይዤሀለው ፍታልኝ ከባለ ጋር ጡሩ ላይ አደለንም ወንድ አማና በአላህ እዠሀላው

  • @manasebmelka3090
    @manasebmelka3090 Год назад +1

    ባሀር ላይ እውሀ እየቀዳሁ አድልጂ ምራቁን ባሀርላይ ጣለው እኔም በጣም ተቆጣሁት

  • @Zulfa-lz2qf
    @Zulfa-lz2qf 3 месяца назад +1

    እኔ ዛሬ ባሄልሜ ምግብ ልንባለ ኣንባሻዉን ስካፍታብ ቡዙ ኣይጥቹ ናባሩ እናም ጎዋዳኛዬ ኣንባላም ኣላችኝ ባናትሽ ኣልዳራሱባትም ኣልኩዋት ግን ባልቶታል ካዛን እኛ ቤት እሩጎ ኣላ ትለኛላች ካዛን በቃ እንባለለን ኣልኩዉት እይጦቹ ኣበርርኩወቻዉ

  • @nejibaki9912
    @nejibaki9912 5 месяцев назад

    በህልሜ ተኝቼ ሁለት አይጦች ይመጡና አንደኛዋ እጄላይ በአራቱም እግሮቿ ጥፍንግ አርጋ ይዛ ትጠለጠላለች! እኔም አንደኛዋ አይጥ ሳትይዘኝ በፊት በጫማ አነሳና እቀጠቅጣታለው ከዛም እላዬ ላይ ያለችውንም እዛው እዳለች እቀጠቅጣታለው ሁለቱም እደተዳከሙ ከቅልፌ ባነንኩ። ምድነው የህልሙ ፍቺ

  • @ተመስገንአምላክ
    @ተመስገንአምላክ 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @aryaahemed527
    @aryaahemed527 Год назад

    ወንድሜ በአላህ አትለፈኝ እኔ ባለትዳር አይደለውም ምን መስለክ ከጓደኞቼ ጋር ነው ምኖረው እና ያየውት እቃችን በግማሽ ወቶ ብዙ ትንንሽ አይጦች እና 100እግር ሚባለው አባ ጨጓሬ አልጋ ላይ ፍራሽ ስር አየው እና እኛ አይነኩንም ዝምብለን እያየኛቸው ነበር plc

    • @Hana-iy5re
      @Hana-iy5re Год назад +2

      ውይ እህት ምቀኛነው ጠላት ፀልይ

  • @TiruworkGebeyehu-ip8qu
    @TiruworkGebeyehu-ip8qu 9 месяцев назад

    ሠላም ወንድሜ በተደጋጋሚ ስተኛ አይጥ ይነክሠኛል አና ስነሳ ደም በደም ሁኝ ነው የምነሳም ደግሞ አይኔ አካባቢ ነው እና ምን ሊሆን ይችላል ህልም አይደለም የእውነት ነው።

  • @eyobdesalegn-bh9zl
    @eyobdesalegn-bh9zl 11 месяцев назад +1

    አይጥ እጅ ነክሳኝ እርዱኝ ስል የሚርዳኝ አጣሁ

  • @alizaaleme
    @alizaaleme 7 месяцев назад

  • @tewodrostsegaye-q8m
    @tewodrostsegaye-q8m 7 месяцев назад

    አንዲት ግራጫ ማ አይጥ ከባለቤቴ ቀሚስ ተጣብቃ አገሁ አንስቸ ጅራቷን ይዤ ወደሳቱ ልወረዉራት ስሞክር ነገር ግን እጄን በግሮቿ ይዛ አልላቀቅ አለችኝ ነገር ግን ለመወርወር ስሞክር ከቅልፌ ነቃሁ አባክ ንገረኝ

  • @አሊያ
    @አሊያ 10 месяцев назад

    አዲ እባብ ወዴ ወፍራም ፡ አይጥ ተቀይሮ እቃ ማጠቢያ ሲገባ ምዲነው

  • @tamenganamleki6088
    @tamenganamleki6088 9 месяцев назад

    ልጃየ ኣይጥ ይዞ አንጠልጥሎ እየፋራራኝ

  • @fikirteThegaye-hc4ms
    @fikirteThegaye-hc4ms 7 месяцев назад

    እባክሽን የሰውየውን ቻናል ላኪልኝ

  • @sofiahassan1447
    @sofiahassan1447 10 месяцев назад

    ጠፍትሀል❤❤❤❤❤

    • @busyline3833
      @busyline3833 5 месяцев назад

      አባክህወድም በህልሜ ድመት ገደልኩ አገትዋን ቆርጥኩአት በኮሜትፍትልኝ