Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም ቤቲ አውሮፕላን እንደተነሳ ትንሽ እንደበረረ ሲከሰከስ አየሁ
ሰለም ቤቲ እንኳን ደህና መጣሽ በህልሜ ፀጉሬ ሸብቶ አየው ምንድን ነው።
Selam betiye hulem eketatlshalew behlme ye weyn fre yegezaw ayew min malet new
በአሮፕላን እኔም ተሳፍሬ አሮፕላኑ ወርቆ የተወሰነ ፓርም ተቃጠለ እኔግን እንዴት ከውስጡ እንደቀረው አላቅም
አዉሮፕላን መከስከስ
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውዶችየ። እኔ በህልሜ በምድረ በዳ ህፃናትን እየቀማ እሚበላ ወታደር አያለሁ እኔም አንድ ልጀን አንድ የበግ ግልግል ይዠ ነበር እና በጉንም ልክ እንደልጀ እወደዋለሁ ከዛን በጉን አንስቶ ወታደሩ ጎረሰው አኘከው እና እኔን እና ልጀን ግን አልላን ከዛን ግን ንችን መክሰስ እፈልጋለሁ በሀሰት ክስ አሳስርሽ አለሁ እያለ ይዝታል እኔም እደነግጣለሁ ከዛን የዋጠውን ግልገል ተፋው እና ልሞተም እኔም እየፀለይሁ ስሮጥ እሱን እንዳለፍሁኝ ትልልቅ ተራራ እና ታቹ ሜዳ የሆነ ቦታ በመቃብር ሞልቷል እናና ድርቅ ፀንቶበት አያለሁ እፅዋቱ ወደመድረቅ ሄዷል ከዛን ያን ለማለፍ ስሞክር ምንም ምግብ ጠፍቶ እንዳለቁ እና አንበጣ እንደአፋባቸው ይነግሩኛል ከዛ ወደተራራው ስጠቃ አንድ ሰው እዚህ የእናት እና ልጁን ማሽላ ተመልከች ምንም አልወደመም በደንብ አፍርቷል እያለ ያሣየኛል የማን ነው ስለው የእመቤታችን እና የኢየሱስ ነው አለኝ።እና ከዛን እዚህ የቀመሰ ሰው አይሞትም ይኸ ህዝብ ግን ሳቀምሥ አለቀ ይለኛል እህሉ ማሽላ ጃምዩ ነጭ ነው።እና ቶሎ ብለችሁ እየታጠባችሁ ከዚህ ማሽላ ብሉ ይላል ግን ማሽላው ዝም ብሎ ዳገቱ ተራራው ሁሉ ነበር። ልተቆረጠም ደርሷል ብዙ ወፎች ይዞሩታል ግን አይበሉትም በፍህራት ስንቀጠቀጥ ነቃሁ። አመሰግናሁ
ሰላም እህቴ እንኳን ደህና ቆየሽ በህልሜ ጎረቤቴ ባልና ሚሰቶች ናቸው ባሏ በህይወት የለም እና ዶላርእና ሪያል ይዤ ነበር ግን እሱ መቶ ዶላር ይወስድብኛል ሚስቱ መልስላት ብላ ተቀብላው ሰጠችኝ እሷ ደግሞ ፀጉሬን ቅቤ ስትቀባኝና መልሳ ደግማ አጠበችኝ በሻፖ ወበር ላይቁጭ አርጋኝ ግን ወፀጉሬ ነጭ ሆኖ አየውት ይቅርታ እህቴ አበዛሁብሽ እባክሽ ፍቺልኝ
ሰላም ቤቲ ሰላምሽ ይብዛ። ከጓደኛዬ ጋር ውጪ ነበርን እቤት ስገባ አልጋላይ የተኛች ሴት አየሁ ወደሌላኛው ክፍል ስሄድ መሬቱ ውሃ ሆኗል ከዛ ሌላኛው ክፍል ስገባ ተኝታ የነበረችው ልጅ በማስታጠብያ ሽንቷን ትሸናለች እኔ ደሞ ትልቅና መካከለኛ በርሜል ነበር ከፍቼ ሳየው ሁለቱም በጣም ሞልተዋል ማነው የሞላው እንዳልኩኝ ነቃው። በቀጣይ ቀን ደሞ ጓደኛዬና የማውቀው ልጅ ቤቴ ይመጣሉ እቤት ከገቡ በኋላ ለጓደኛዬ ዞር ብዬ እቤቴን ማን አሳይቶህ ነው የመጣኸው ደሞ ሁለት ግዜ ቴክስት ፅፌልህ አልመልስ ስትለኝ ብላክ ሊስት አስገብቼሃለው ብዬው ነቃው
ሰላም ቤቲ ህልሙን ያየችው ጓደኛዬ ናት ወንዱ ልጅዋ የናትናያባቱ አልጋ ላይ ተኝቶ ነበር አባቱ ደሞ ከድሮ ጎረቤታቸው ሴት ጋር ሳሎን ፍራሽ ላይ ተቀምጦዋል እስዋ ደሞ ሶፋ ላይ ተቀምጣለች ልጅዋ ከመኝታ ቤት እየጮሀ ይመጣል ሙሉ ሰዉነቱን ትል ወርሶታል እናትየው እርዱኝ እያለች እየጮሀች አራገፈችለት አባትየውና የድሮ ጎረቤትዋ ተቀምጠው ያይዋት ነበር በእውኑ ባልና ሚስት አይስማሙም
ሰላም ቤቲ እንዴትነሽ። በህልሜ ከሰፈራችን አዳነች የምትባል ሴትዮ ከናትና አባቴ ቤት ወልዳ አየሗት። ሴትዮዋም ቤተሰቦቼም በህይወት የሉም። የተወለደው ህፃን ያለቅሳል የተኛችበት አካባቢምንፁህ አይደለም። ፍችልኝ
አመሰግናለዉ ቤቲዬ ግን አትቆይብን!!!በህልሜ ከእናት አባቴ ቤት በር ጋ ትልቅ ሻንጣ ዉስጥ ሽቶና ሳሙና ነበር ሳሙናዉን አንስቼ ያነሰብኝ መስሎኝ ሳሙናዉ ታጠብሽበት ወይ ብዬ በጣም ተናድጄ ታላቅ እህቴን እየመታዋት ድንጋይ እየወረወርኩባት እየሳቀች አያምም እያለችኝ ነቃዉ፡ ታላቅ እህቴ ባለትዳር የልጆች እናት ናት፡ ምንድ ነዉ ይሄስ ቤቲዬ😘
ቀሪቦ ማለት አያሰክርም እንደ መዉደድ አይነት የማያሰክር መጠጥ ነዉ ቤቲዬ ቀሪቦ ማለት ቅራሪ ማለት አይደለም
ሰላም እንዴት ነሽ ሁሌ እከታተልሽ አለው ዛሬ ግን እልም ፍቹልኝ እኔ ያለውት ሰውቤት ነው በህልም ዝናብ ና እሳት ሲዘነብ አያለው ዝናቡ እቤት ሲገባ እሳቱም መስኮት ሳያቃጥል አያለው አትለፊኝ
ሰላም ቤቲ ህልሜን አልፈታሽልኝም አሁን ያየሁት ደሞ ያጎቴ ሚስት ጠንቋይ ቤት ስቶስደኝ ልክ በሩጋ ስደርስ በመስኮቱ በኩል የሰውነቷ ትልቅ ሴትዬ ትታየኛለች ከዛ ነቃዉ
እኔ መሬት ቆሜ ነው የማየው
ሰላም ቤቲ አውሮፕላን እንደተነሳ ትንሽ እንደበረረ ሲከሰከስ አየሁ
ሰለም ቤቲ እንኳን ደህና መጣሽ በህልሜ ፀጉሬ ሸብቶ አየው ምንድን ነው።
Selam betiye hulem eketatlshalew behlme ye weyn fre yegezaw ayew min malet new
በአሮፕላን እኔም ተሳፍሬ አሮፕላኑ ወርቆ የተወሰነ ፓርም ተቃጠለ እኔግን እንዴት ከውስጡ እንደቀረው አላቅም
አዉሮፕላን መከስከስ
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውዶችየ። እኔ በህልሜ በምድረ በዳ ህፃናትን እየቀማ እሚበላ ወታደር አያለሁ እኔም አንድ ልጀን አንድ የበግ ግልግል ይዠ ነበር እና በጉንም ልክ እንደልጀ እወደዋለሁ ከዛን በጉን አንስቶ ወታደሩ ጎረሰው አኘከው እና እኔን እና ልጀን ግን አልላን ከዛን ግን ንችን መክሰስ እፈልጋለሁ በሀሰት ክስ አሳስርሽ አለሁ እያለ ይዝታል እኔም እደነግጣለሁ ከዛን የዋጠውን ግልገል ተፋው እና ልሞተም እኔም እየፀለይሁ ስሮጥ እሱን እንዳለፍሁኝ ትልልቅ ተራራ እና ታቹ ሜዳ የሆነ ቦታ በመቃብር ሞልቷል እናና ድርቅ ፀንቶበት አያለሁ እፅዋቱ ወደመድረቅ ሄዷል ከዛን ያን ለማለፍ ስሞክር ምንም ምግብ ጠፍቶ እንዳለቁ እና አንበጣ እንደአፋባቸው ይነግሩኛል ከዛ ወደተራራው ስጠቃ አንድ ሰው እዚህ የእናት እና ልጁን ማሽላ ተመልከች ምንም አልወደመም በደንብ አፍርቷል እያለ ያሣየኛል የማን ነው ስለው የእመቤታችን እና የኢየሱስ ነው አለኝ።እና ከዛን እዚህ የቀመሰ ሰው አይሞትም ይኸ ህዝብ ግን ሳቀምሥ አለቀ ይለኛል እህሉ ማሽላ ጃምዩ ነጭ ነው።እና ቶሎ ብለችሁ እየታጠባችሁ ከዚህ ማሽላ ብሉ ይላል ግን ማሽላው ዝም ብሎ ዳገቱ ተራራው ሁሉ ነበር። ልተቆረጠም ደርሷል ብዙ ወፎች ይዞሩታል ግን አይበሉትም በፍህራት ስንቀጠቀጥ ነቃሁ። አመሰግናሁ
ሰላም እህቴ እንኳን ደህና ቆየሽ
በህልሜ ጎረቤቴ ባልና ሚሰቶች ናቸው
ባሏ በህይወት የለም እና ዶላርእና ሪያል ይዤ ነበር ግን እሱ መቶ ዶላር ይወስድብኛል
ሚስቱ መልስላት ብላ ተቀብላው ሰጠችኝ
እሷ ደግሞ ፀጉሬን ቅቤ ስትቀባኝና መልሳ ደግማ አጠበችኝ በሻፖ ወበር ላይቁጭ አርጋኝ ግን ወፀጉሬ ነጭ ሆኖ አየውት ይቅርታ እህቴ አበዛሁብሽ እባክሽ ፍቺልኝ
ሰላም ቤቲ ሰላምሽ ይብዛ። ከጓደኛዬ ጋር ውጪ ነበርን እቤት ስገባ አልጋላይ የተኛች ሴት አየሁ ወደሌላኛው ክፍል ስሄድ መሬቱ ውሃ ሆኗል ከዛ ሌላኛው ክፍል ስገባ ተኝታ የነበረችው ልጅ በማስታጠብያ ሽንቷን ትሸናለች እኔ ደሞ ትልቅና መካከለኛ በርሜል ነበር ከፍቼ ሳየው ሁለቱም በጣም ሞልተዋል ማነው የሞላው እንዳልኩኝ ነቃው። በቀጣይ ቀን ደሞ ጓደኛዬና የማውቀው ልጅ ቤቴ ይመጣሉ እቤት ከገቡ በኋላ ለጓደኛዬ ዞር ብዬ እቤቴን ማን አሳይቶህ ነው የመጣኸው ደሞ ሁለት ግዜ ቴክስት ፅፌልህ አልመልስ ስትለኝ ብላክ ሊስት አስገብቼሃለው ብዬው ነቃው
ሰላም ቤቲ ህልሙን ያየችው ጓደኛዬ ናት ወንዱ ልጅዋ የናትናያባቱ አልጋ ላይ ተኝቶ ነበር አባቱ ደሞ ከድሮ ጎረቤታቸው ሴት ጋር ሳሎን ፍራሽ ላይ ተቀምጦዋል እስዋ ደሞ ሶፋ ላይ ተቀምጣለች ልጅዋ ከመኝታ ቤት እየጮሀ ይመጣል ሙሉ ሰዉነቱን ትል ወርሶታል እናትየው እርዱኝ እያለች እየጮሀች አራገፈችለት አባትየውና የድሮ ጎረቤትዋ ተቀምጠው ያይዋት ነበር በእውኑ ባልና ሚስት አይስማሙም
ሰላም ቤቲ እንዴትነሽ። በህልሜ ከሰፈራችን አዳነች የምትባል ሴትዮ ከናትና አባቴ ቤት ወልዳ አየሗት። ሴትዮዋም ቤተሰቦቼም በህይወት የሉም። የተወለደው ህፃን ያለቅሳል የተኛችበት አካባቢምንፁህ አይደለም። ፍችልኝ
አመሰግናለዉ ቤቲዬ ግን አትቆይብን!!!
በህልሜ ከእናት አባቴ ቤት በር ጋ ትልቅ ሻንጣ ዉስጥ ሽቶና ሳሙና ነበር ሳሙናዉን አንስቼ ያነሰብኝ መስሎኝ ሳሙናዉ ታጠብሽበት ወይ ብዬ በጣም ተናድጄ ታላቅ እህቴን እየመታዋት ድንጋይ እየወረወርኩባት እየሳቀች አያምም እያለችኝ ነቃዉ፡ ታላቅ እህቴ ባለትዳር የልጆች እናት ናት፡ ምንድ ነዉ ይሄስ ቤቲዬ😘