Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ብዙ ሰው ቢዝነስ ለመጀመር እያሰበ የሚቸገረው በመነሻ ካፒታል እጥረት ነው። እንደዚህ አይነት አጋጣሚ ሲገኝ ለብዙዎች የስራ እድል ይፈጥራል። በዛላይ ቤት ውስጥም ሆኖ መስራት የሚያስችል ነው። ገበያ ሚዲያ በርቱልን
ገበያዎች በጣም የምተገርሙ ጀግናዎች ናቸሁ እናመሰግናለን
በጣም መልካም ነው ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ
እቃዉን እኔ ገዥቸዋለሁ ሀገር ስገባ ኢንሻ አላህ እሰራለሁ ሚድያ ላይ ነፍ አለ ዮቶብ በአረበኛ በህንድ ወላሂ ከተከታተሉት ቀላል ነዉ እኔ ለሙከራ ኮፍያ ሰርቻለሁ መዳም ስራ ጋር አልተሳክቶም እንጂ😊 15 ሺ በጣም ዉድ ነዉ ዉጭ ያላችሁ ገዝታችሁ ግቡ ነቃቅሉ መግጠም ሲለሚቻል ለመያዝ ቀላል ነዉ 8 0 ድረሀም ጀምሮ ትልቁ የሚባለዉ 280 ድረሃም ነዉ ግዙ
የት ነው የሚገኛው ማለት ኮየት ነበርኩኝ ገዝቸ ለመሄድ ነበር እህቴ ከየት እደገዛሽው ንገሪኝ
ከአገልግሎቱ አንፃር ዋጋው በጣም አሪፍ ነው። ውጪ ያሉትማ ሊገዙት ይችላሉ ሀገር ቤት ላለነው እና ከውጪ ማስመጣት ለማንችለው ግን አሪፍ የስራ አማራጭ ነው ያቀረቡልን
እሽ እህት እንዴት ነሽ እኔ ሰሙንን ሀገር ልሄድ ነበር የሰፉተል እስኪ ሚተቅው መረጃ ከለ ንገረኝ በአላህ
እስኪ ውዴ የእቃዉን ስም ንገሪኝ ዱባይ ነበርኩ በቅርቡ አገር ስለምገባ ለመግዛት ፈልጌ ነበር
Eshi enamesegnalen enat
ማሺኑን እስክትገዙ ሞያ ኑ ተማሩ እጅስራ የተለያዩ አልባሳት መስራት ላስተምራቹ እንማማር እንደማመር በክር እና በኪሮሽ ብቻ የህፃናት እና የዋቂ የተለያየ ፓተርን እንሰራለን
yet nesh wude ijisira ichilalew gin bedenb melfad ifaligalew
በጣም ቆንጆ ነው፡ ለምን ትሬኒግ ለአጭር ቀን ትሬኒንግ አትሰጡም ፡ለሚገዙዋችሁ ሰዎች ፡1 ቀን ብታሰለጥኗቸው፡፡ ለውጤትም ሆነ ፡ ለእቃው አያያዝ ይጠቅማል፡፡ ተጨማሪ ለሰዓታችሁ ብታስከፍሉ፡፡ማንም ይስማማል፡፡
በ400 ሺ ብር ካፒታል የሚጀመር በወር ከ80 ሺ በላይ ትርፍ ያለው አወጭ የሆነ ስራruclips.net/video/8UQiN5HbPUA/видео.htmlsi=CqHm-88IrbqGTkq3
ቻናሉን ላኩልን የቴሌግራምን .
በአምላክ፦ ማሺንና ማሺነሪን ባታደበላልቂ ጥሩ ነወ። ማሺን አንድ የማምረቻ መሣሪያ ሲሆን ማሺነሪ ደግሞ የብዙ አይነት ማሺኖች ወይም መሣሪያዎች ስብስብ ነው።
እንከን ከመፈለግ ምናለ ባለዉ ጥሩ ነገር ብትጠቀሙ 😏
በርቱ በጣም ቆንጆ ሀሳብ ነዉ የምታስተላልፉት
እመሰግናለን ገበያዎች
አረ በምን ትገኛላቹ በጣም አሪፍ ነገር ነው😊😊
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው :: ተባረኩ ❤
ምን ያክል አስተማማኝ ነው ማለቴ ቢበላሽ ጋራንት አለው ??? ካለው ለስንት ጊዜ ምክንያቱም ከአሁን በፊት የልብስ መስፊያ ማሽን ተብሎ መጥቶ ከ15ቀን በላይ አልሰራም ስለዚህ ይሄንን ገዝተን ምን ያክል ጊዜ ይሰራል ????? እና ቦታችሁ ላይ ብንመጣ ትክክለኛ አድራሻችሁ ምኑጋ ነው ????
በጣም አረፍ ነው የምወደዉ ሥራ ገበያ ሚዲያ በጣም እናመሠግናለን በርቱ🙏❤🙏
ልብስ ስፌት እና ዳንቴል 2 ተምሪያለሁ በቤተሰብ ግፊት ልጅም ነበርኩ ልብስ ስፌት በጣም በጣም ጎበዝ ነበርኩ ዳንቴል ሹራብ ግን 0👌😊 በሳምንት አንዴ ሹራብ እኔ አልሄድም ፈረንጃን ዛሬ አልመጣችም ትላለች 😂😂
አበሳው ገበያሚዲያ ።።።ውስጤነው
የማሽኑን ዋጋ ቻይና ላይ ቸክ ሳደርግ 800 የኢትዮጵያ ብር ነዉ። ከነወጭዉ አምስት ሽ ብር ያወጣችሁበትን በአስር እጥፍ መሸጥ ግፍ አይሆንም።ኸኸኸኸኸ
Kkkkkkk
የትነዉ እሚገኘዉ 800ሀሪፍ ዋጋነዉ
አምጣልን
በጣምነዉየወደድኩትአመሠግናለሁየምፈዉነገርነዉ
ይች ማሽን ከሀገራችንም አለችደ ከሼኢን ልጠልባት አስቤለሁ
አሪፍ ነው !!!
በርቱ ጥሩ ነዉ
ስፈልገው ነበር አመሠግናለሁ❤❤❤
እናመሰግናለን🥰
በጣም ደስ የሚል ❤
የአሻንጉሊት መስሪያ ግብዓቶችን የት ላገኝ እችላለሁ ቤት ሆኘ ለመስራት
መእኔ መስራት እፈልጋለሁ ማሽኑን የት ነው የማገኘው ስልካችሁን ብታስቀምጭልን
Silk lemin atanesum?
ሞያውን የት እንማር ዕቃውሳ የት ነው ሚገኘው
it is good. could you say something about the durablity of the machine please
የእጅ ስራ መስሪያውን የት አገኛለሀ የሚገኝበትን የሱቁን ስልክ ብትልኪልኝ አመሰግናለሁ
Ulunem mgeboch atbelu belal esunm bezenuro wident bilu yemtlwu r tafa
Bexami arifi newi yeti akebabi newi
Enamesegnalen❤
Thanks Gebya media.
የቴሌግራም ሊንክ አስቀምጭ እህት. ሰርች ሳደግ አይወጣልኝም
Pls slk kutir yet new magegnew
በጣም የምገረመው ብዙ ዘመን በእጀ በክር ብቻ የጋሞ የጥብ ልብሰ እሰራ ነበር ረጀም ሰአት ሰለምጠቀም ጉልበተ አለቀ መሰራት አፈልጋለው ግን ብር የለኝ
እናመሰግናለን 🙏🥰🥰🥰🥰🥰
bahrdar telkwelgnalch endet lagnachu
እደትነውእቃውን መገኘው ታባበሩኝ
ከለር የባህል እስካርቦችን መስራት ይችላል
በጣሞ አሪፊ በተለያየ ዲዛይን ይሰራል?
በጣም ጥሩ ስራ ነው እናመሰግናለን ዋጋው ስንት ነው ???
በጣም ሀሪፍነው❤❤❤❤
1😊
Betam arife new🙏🙏🙏❤❤❤
አሪፍ ነገር ነው❤
ሰሙ ነገሩኝ ምን ይባላል
Bexam arif nw gin telegram lay indet inagijchiwu
Ebakachihu kiflehager neny endet larg
ቪዲዮ ላይ ባለው ስልክ ይደውሉ
የመስሪያው ማሽን የት ነው የሚገኘው
ይሄን የሹራብ ማሽን እንዴት ላገኘው እችላለሁ
ማሽኑንለመግዛተምንያህልብርየስፈልገናሀል
Tiyake tidegagmiyalesh?
arif nwe ahun Amazon lay gebiche say neber anestegnaw wagaw 62 riyal keftegnaw 259 riyal wallahi
ስልጠናዉም ከእቃዉ ጋር ቢሰጥ ያምር ነበር
እኔ ደሞ አንድ ዶላር ገዝቼው ተቀምጧል ሐገር ቤት ለላ ሠው ብልከው መልካም ነበረ ግን በየት ይላካል ??????
Kifyawn likfel ebakih lakilgn wuchi hager lesra yemimlales sew aytfam
@@menua3965Kechalish lakilign waga sint newu
ከቲክቶ ሾፖ ላይ ገዝቼዋለሁ አሪፍ ነው
ስሙ ንገሪኝ
ስንት ገዛሽ
@@ZeEthiopiaRUclipsስሙ ምን ይባላል
የት ይገኛል
Knitting machen ስሙ😊
ስልጠና ትሰጣላችሁ ወይ
Mashinun besat yegazal
እህቴ በአላህ የገዛሽው እቃ የሹራብ ማሽኑ የሚለበስ ሹራብ ይሰራል እስኪ ንገሪኝ ?ሳኡዲ ይገኛል?
በጣም ደስ ይላል ሰልጠና አለው ውይ?የት ነው?
ጎንደር ነኝ ያለሁት እንዴት ማግኘት እችላለሁ ይህን ማሸን
Tamartun efalagalaw edet naw mamar machalaw
የትነው ነሚገኘው
የትነው ቦታ
2:12 2:13
ዋዉሥልክቁጥርላኩልን
እኔ እፈልጋለው የት ነው ምገኝዉ
ጥሩ ሀሳብ ነው👍👍💯💯✅✅✅✅
የምንገዛበት ገንዘብ የለንም መስራት እፈልጋለሁ ሰርተን ዕዳችሁን እከፍላለሁ
እኔም መግዛት እፈልጋለሁ አድራባችሁን አሥቀምጡ
ቪዲዮ ላይ አለ
የት ነው የሚገኘው
ምርጥነው የኔእት ለናቴ ስራፈጠርሽልኝ
ቴሌግራም ሊንክ ስጡን
Good job
ስልክ እፈልጋለሁ
ዋጋ ስት ነው
ስልጠናብአሰጡም
Btame wdejewalwe kuter btestugn pleas
አለልሽኮ video መጨረሻው አካባቢ
sltenawun endet new
❤❤❤
በስልክ ደውሎ ኦርደር ማድረግ አይቻልም?
ይቻላል
አረ ባጣማ ምማቺ ነው ካምዳም ቤት የምሻል ነው 💯
በናትሽ የምታቀርቤዉ ቪድዮ የሁሉም ይመቻል የችብስ ማሽን ጠይቅልኝ የሹራብ ማሽን ጠይቅልን
ይሄ የሹራብ ማሽን አይደለም እንዴ
@@gebeyamedia😂😂😂 እኮ
ከ ወራት በፊት ይሄንኑ ማሽን በ 22ሺ ብር የገዛ ሰው አውቃለሁ
በናትሽ እፈልጋለሁ የት ነው ትክክለኛነው
ስልጠና መውሰድ እፈልጋለሁ
በቴሌግራም ቻናላቹ ምንም ቪዲዮ የለም ቃል ይከበር
ስልክ ላኩ
ያለሁትሳኡደነወ
የቴሌግራም ሊኩን አስቀምጡልን
እኔበጣም መስራት እፈልጋለሁ ግን ብር የለኝ
እባኪሽ አነጊሪኝ ማሳልጣን ፋሊጋሌሆ
😍😍😍😍
ከሺኢን ኦርደር ማረግ ትችላላችሁ ለዛዉም በትሽ ብር 👍 ስለትምህርቱ እናመሰግናለን
አሥገቡኝ ስልጠናውን በፈጠራችሁ
ሳይዝ አለወይ??
እኔ ፍልጋለሁ ክፍላገር ነኝ
ሹራብስ አይሰራም
👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
❤
ስልክሽን አስቀምጭልኝውደ
ብዙ ሰው ቢዝነስ ለመጀመር እያሰበ የሚቸገረው በመነሻ ካፒታል እጥረት ነው። እንደዚህ አይነት አጋጣሚ ሲገኝ ለብዙዎች የስራ እድል ይፈጥራል። በዛላይ ቤት ውስጥም ሆኖ መስራት የሚያስችል ነው። ገበያ ሚዲያ በርቱልን
ገበያዎች በጣም የምተገርሙ ጀግናዎች ናቸሁ እናመሰግናለን
በጣም መልካም ነው ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ
እቃዉን እኔ ገዥቸዋለሁ ሀገር ስገባ ኢንሻ አላህ እሰራለሁ ሚድያ ላይ ነፍ አለ ዮቶብ በአረበኛ በህንድ ወላሂ ከተከታተሉት ቀላል ነዉ እኔ ለሙከራ ኮፍያ ሰርቻለሁ መዳም ስራ ጋር አልተሳክቶም እንጂ😊 15 ሺ በጣም ዉድ ነዉ ዉጭ ያላችሁ ገዝታችሁ ግቡ ነቃቅሉ መግጠም ሲለሚቻል ለመያዝ ቀላል ነዉ 8 0 ድረሀም ጀምሮ ትልቁ የሚባለዉ 280 ድረሃም ነዉ ግዙ
የት ነው የሚገኛው ማለት ኮየት ነበርኩኝ ገዝቸ ለመሄድ ነበር እህቴ ከየት እደገዛሽው ንገሪኝ
ከአገልግሎቱ አንፃር ዋጋው በጣም አሪፍ ነው። ውጪ ያሉትማ ሊገዙት ይችላሉ ሀገር ቤት ላለነው እና ከውጪ ማስመጣት ለማንችለው ግን አሪፍ የስራ አማራጭ ነው ያቀረቡልን
እሽ እህት እንዴት ነሽ እኔ ሰሙንን ሀገር ልሄድ ነበር የሰፉተል እስኪ ሚተቅው መረጃ ከለ ንገረኝ በአላህ
እስኪ ውዴ የእቃዉን ስም ንገሪኝ ዱባይ ነበርኩ በቅርቡ አገር ስለምገባ ለመግዛት ፈልጌ ነበር
Eshi enamesegnalen enat
ማሺኑን እስክትገዙ ሞያ ኑ ተማሩ እጅስራ የተለያዩ አልባሳት መስራት ላስተምራቹ እንማማር እንደማመር በክር እና በኪሮሽ ብቻ የህፃናት እና የዋቂ የተለያየ ፓተርን እንሰራለን
yet nesh wude ijisira ichilalew gin bedenb melfad ifaligalew
በጣም ቆንጆ ነው፡ ለምን ትሬኒግ ለአጭር ቀን ትሬኒንግ አትሰጡም ፡ለሚገዙዋችሁ ሰዎች ፡1 ቀን ብታሰለጥኗቸው፡፡ ለውጤትም ሆነ ፡ ለእቃው አያያዝ ይጠቅማል፡፡ ተጨማሪ ለሰዓታችሁ ብታስከፍሉ፡፡ማንም ይስማማል፡፡
በ400 ሺ ብር ካፒታል የሚጀመር በወር ከ80 ሺ በላይ ትርፍ ያለው አወጭ የሆነ ስራ
ruclips.net/video/8UQiN5HbPUA/видео.htmlsi=CqHm-88IrbqGTkq3
ቻናሉን ላኩልን የቴሌግራምን .
በአምላክ፦ ማሺንና ማሺነሪን ባታደበላልቂ ጥሩ ነወ። ማሺን አንድ የማምረቻ መሣሪያ ሲሆን ማሺነሪ ደግሞ የብዙ አይነት ማሺኖች ወይም መሣሪያዎች ስብስብ ነው።
እንከን ከመፈለግ ምናለ ባለዉ ጥሩ ነገር ብትጠቀሙ 😏
በርቱ በጣም ቆንጆ ሀሳብ ነዉ የምታስተላልፉት
እመሰግናለን ገበያዎች
አረ በምን ትገኛላቹ በጣም አሪፍ ነገር ነው😊😊
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው :: ተባረኩ ❤
ምን ያክል አስተማማኝ ነው ማለቴ ቢበላሽ ጋራንት አለው ??? ካለው ለስንት ጊዜ ምክንያቱም ከአሁን በፊት የልብስ መስፊያ ማሽን ተብሎ መጥቶ ከ15ቀን በላይ አልሰራም ስለዚህ ይሄንን ገዝተን ምን ያክል ጊዜ ይሰራል ????? እና ቦታችሁ ላይ ብንመጣ ትክክለኛ አድራሻችሁ ምኑጋ ነው ????
በጣም አረፍ ነው የምወደዉ ሥራ ገበያ ሚዲያ በጣም እናመሠግናለን በርቱ🙏❤🙏
ልብስ ስፌት እና ዳንቴል 2 ተምሪያለሁ በቤተሰብ ግፊት ልጅም ነበርኩ ልብስ ስፌት በጣም በጣም ጎበዝ ነበርኩ ዳንቴል ሹራብ ግን 0👌😊 በሳምንት አንዴ ሹራብ እኔ አልሄድም ፈረንጃን ዛሬ አልመጣችም ትላለች 😂😂
አበሳው ገበያሚዲያ ።።።ውስጤነው
የማሽኑን ዋጋ ቻይና ላይ ቸክ ሳደርግ 800 የኢትዮጵያ ብር ነዉ። ከነወጭዉ አምስት ሽ ብር ያወጣችሁበትን በአስር እጥፍ መሸጥ ግፍ አይሆንም።ኸኸኸኸኸ
Kkkkkkk
የትነዉ እሚገኘዉ 800ሀሪፍ ዋጋነዉ
አምጣልን
በጣምነዉየወደድኩትአመሠግናለሁየምፈዉነገርነዉ
ይች ማሽን ከሀገራችንም አለችደ ከሼኢን ልጠልባት አስቤለሁ
አሪፍ ነው !!!
በርቱ ጥሩ ነዉ
ስፈልገው ነበር አመሠግናለሁ❤❤❤
እናመሰግናለን🥰
በጣም ደስ የሚል ❤
የአሻንጉሊት መስሪያ ግብዓቶችን የት ላገኝ እችላለሁ ቤት ሆኘ ለመስራት
መእኔ መስራት እፈልጋለሁ ማሽኑን የት ነው የማገኘው ስልካችሁን ብታስቀምጭልን
Silk lemin atanesum?
ሞያውን የት እንማር ዕቃውሳ የት ነው ሚገኘው
it is good. could you say something about the durablity of the machine please
የእጅ ስራ መስሪያውን የት አገኛለሀ የሚገኝበትን የሱቁን ስልክ ብትልኪልኝ አመሰግናለሁ
Ulunem mgeboch atbelu belal esunm bezenuro wident bilu yemtlwu r tafa
Bexami arifi newi yeti akebabi newi
Enamesegnalen❤
Thanks Gebya media.
የቴሌግራም ሊንክ አስቀምጭ እህት. ሰርች ሳደግ አይወጣልኝም
Pls slk kutir yet new magegnew
በጣም የምገረመው ብዙ ዘመን በእጀ በክር ብቻ የጋሞ የጥብ ልብሰ እሰራ ነበር ረጀም ሰአት ሰለምጠቀም ጉልበተ አለቀ መሰራት አፈልጋለው ግን ብር የለኝ
እናመሰግናለን 🙏🥰🥰🥰🥰🥰
bahrdar telkwelgnalch endet lagnachu
እደትነውእቃውን መገኘው ታባበሩኝ
ከለር የባህል እስካርቦችን መስራት ይችላል
በጣሞ አሪፊ በተለያየ ዲዛይን ይሰራል?
በጣም ጥሩ ስራ ነው እናመሰግናለን ዋጋው ስንት ነው ???
በጣም ሀሪፍነው❤❤❤❤
1😊
Betam arife new🙏🙏🙏❤❤❤
አሪፍ ነገር ነው❤
ሰሙ ነገሩኝ ምን ይባላል
Bexam arif nw gin telegram lay indet inagijchiwu
Ebakachihu kiflehager neny endet larg
ቪዲዮ ላይ ባለው ስልክ ይደውሉ
የመስሪያው ማሽን የት ነው የሚገኘው
ይሄን የሹራብ ማሽን እንዴት ላገኘው እችላለሁ
ማሽኑንለመግዛተምንያህልብርየስፈልገናሀል
Tiyake tidegagmiyalesh?
arif nwe ahun Amazon lay gebiche say neber anestegnaw wagaw 62 riyal keftegnaw 259 riyal wallahi
ስልጠናዉም ከእቃዉ ጋር ቢሰጥ ያምር ነበር
እኔ ደሞ አንድ ዶላር ገዝቼው ተቀምጧል ሐገር ቤት ለላ ሠው ብልከው መልካም ነበረ ግን በየት ይላካል ??????
Kifyawn likfel ebakih lakilgn wuchi hager lesra yemimlales sew aytfam
@@menua3965
Kechalish lakilign waga sint newu
ከቲክቶ ሾፖ ላይ ገዝቼዋለሁ አሪፍ ነው
ስሙ ንገሪኝ
ስንት ገዛሽ
@@ZeEthiopiaRUclips
ስሙ ምን ይባላል
የት ይገኛል
Knitting machen ስሙ😊
ስልጠና ትሰጣላችሁ ወይ
Mashinun besat yegazal
እህቴ በአላህ የገዛሽው እቃ የሹራብ ማሽኑ የሚለበስ ሹራብ ይሰራል እስኪ ንገሪኝ ?ሳኡዲ ይገኛል?
በጣም ደስ ይላል ሰልጠና አለው ውይ?የት ነው?
ጎንደር ነኝ ያለሁት እንዴት ማግኘት እችላለሁ ይህን ማሸን
Tamartun efalagalaw edet naw mamar machalaw
የትነው ነሚገኘው
የትነው ቦታ
2:12 2:13
ዋዉሥልክቁጥርላኩልን
እኔ እፈልጋለው የት ነው ምገኝዉ
ጥሩ ሀሳብ ነው
👍👍💯💯✅✅✅✅