Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ባለፈዉ ልጠልብ አስቤ ማን ያሳየኛል ብየ ተዉኩት አሁን ከአንተ አይቸ ኦርደር አድርጌለሁ ኢንሻ አሏህ በቅርብ ይመጣልኛል ሰብስክራይብ አደረኩህ ይመችህ
በርቱ ስለስራ ፈጠራ ለወጣቱ ስለሚያስፋልግ በጣም ጥሩ ነው።
@@asmamaw3349 www.youtube.com/@zebutube1
እንደኔ በስደት ያላችሁ የማታ እንጀራ ይስጠን ስደት እንደኔ ያደከመው አለ?❤❤
አይዞሺ እህቴ😍😍😍
አይዞሽ እኔም ነኝ ለበጎ ነው 😢
@@Selamfikrufikrutsegaye 😍
አይዞሽ እሕቴ እኔምነኝ
☝️😭
ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ እኔ በፊት በኪሮሽ ነበረ ምሰራው እና በጣም አድካሚ ነው በኪሮሽ መስራት ግዜህን ሰጥተህ ስላስረዳህን በጣም እናመሰግናለን
ባሕርይገኛል፡ወንድሜመስቄሌበጣምአመሰግንአለዉ፡እድሜከጤናጋርይስጥህ❤❤❤❤
እንዳንተ ያሉ ሰዎችን ያብዛልን።
እናመሰግናለን ሰላጋራከን መልካም
እናመሰግናለን ወንድማችን ግማሽከፍለን የምንሰራበት መንገድ ካለ እየሰራን የምንከፍለው ካለ እስኪ ፈልግልን
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ ወንድም
Thanks good gob 👍 enamesenaln 🙏
እናመሠግናለን ወንድማችን
Bitaselrtin Aref neber Sewoch kemehzatachew breitMalere new . Gobez👍
የመዳምቅመሞች ሊላህ ብላችሁ ደምሩኝ አይከፈልበትም
د
@@yadamneshaderawgetahun106 www.youtube.com/@zebutube1
አርፉ ነው በርቱ እነመሰገነለን
እናመሰግናለን አድራሻዉንንገረን
ኢነመሰግነለን
በጣም ደስ ይላል ግን ኣድራሻ ቢነገረን ከ ክፍለ ሃገር ነው
❤እናመሰግናለን 🌺
እናመሰግናለን ተባረክ ❤❤❤
እናመሰግናለን ❤
thanks for new information
መልካም ነው
18000ብር የክርና የማሽን አንድ ላይ ነው እባክህ ንገረኝ
Wow mert eka new ye ewnet ❤
የሁሉንም አሰራር አሳየን የካልሲ የሹራብ
እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው ወንድሜ የወረቀት ኮብ መስሪያ ማሽን ዋጋ ብታሳውቀኝ እዳታልፈኝ
ይደውሉ በተቀመጠው አድራሻ
Ok
አጃኢብነው ኦላይን 170 dereham እየተሸጠ እናተ ግን አስር ሽብር እማያውጣ እቃ18ሽብር ስትሉ ይገርማል
Thanks
እግዚያብሔር ይስጥልን ወድማችን ቁጥሩን አገኘሁ
እሺ ምንም አይደል ይደውሉ
ስልክ ቁጥር
ቁጥሩን ጻፊልን
ክር የት ይገኛል
📱ስልክ ቁጥር?
አለኝ ይህ ማሺን ደስ የሚል ነው
የትነው የሚገኘውበፈጠረሽ
የት ነው የሚሸጠው
@@RodesRodes-b1wኦላይን አለ?
ቦታውየትነዉ
ቦታውየትነው 5:29
Machenu alegn yemhgeza kale
ማስሽኑን የት ነዉ የምናገኘዉ ስልክ አስቀምጡልና ወድሜ
ከባህር ማዶ ይገኛል ወንድም
Wow 👌 👏 😍
አዲስ አበባ መገኛውን ንገሩኝ
አንድ አይነት ዲዛይን ብቻ ነዉ የሚያወጣልን?
ወድሜአስርሺብርአለኝ ማሽንናክርይገዛል
ዋጋው ን እና ስልጠና ካለው ብታስረዳኝ
ስንት ነው ዋጋው
ደሴ ትልካላችሁ ፈልጌ ነበር
Where we get it pls?
❤❤❤❤❤❤
❤wawoo ✅
ተሙ ላይ አለ መጥለብ ከፈለጋችሁ ❤❤
ስሙ ምንድነው ውዴ
ሲሙን🙏🙏
እለባክ
Simon negaragn ba English olin search largi pls btrf barta
Sentro Knitting machine
@@tiritareview tnku
መስሪያው የት ነው የሚገኘው
ምነው ሁላቹም በአንድ አይነት ዲዛይን ነውምትሰሩ ሌላ ዲዛይን አይሰራም እዴ የተለያየ ዲዛይን ካልሰራ ተራ ዲዛይን ሰው ይጠለዋል አንድ አይነት ዲዛይን ከሆነ ማን ይገዘዋል ሽራቡ
👍👍
ኣድራሻቹ የት ነው
Bahirdar yigegnal
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤️❤️❤️👌👌👌👌
የት ነው ቁጥሩ በፈጣሪ የስልክ ቁጥሩ
ዋጋው በዛ12ሺ በቂ ነው ትርፍ ባታበዙ
መግዛት እፈልጋለሁኝ ዋጋው ስንት ነው አሳውቁን ቦታው የት ነው ማግኘት ምንችለው እናመስግናለን
አገብ ሀገር ከሆንሽ ሽየን ግዢ ርካሽ ነው
ስሙን ንጋሪኝ ❤@@SameeraSameera-b8l
@@SameeraSameera-b8lአድራሻ
የት ነዉ የሜገኚዉ
ይደውሉ
አፈልጋለው ድባይ
ቴሌፎን አስቃምጡ
የት ነው የምትገኝው እፈልጋለሁ
@@almanal5030 ruclips.net/video/km8ooyROnTU/видео.htmlsi=Hd204WM9ydmkvJ67👆ማሽኑን ለማግኘት ከሀገር ውጭላላችሁ
💖💖💖💖💖💖💖💖
Yetal slk kitru
ዋጋው አሰራሩ አሣዩን
Wagawe sente new
ስልክህን ላክልኝ በጣም ነውምፈልገው እቃውን
ስልክ እኮ እዛው ቪዲዮ ላይ አለ
ቲክቶክ ሾፓ ወይም ሺኢን ላይ አል ትንሽም አል ይህፃን ልጅ ኮፊያ ካልሲ የሚስራ ግዝቼዋልሁ
የትነሽ ዉደ
Chala Gelchu yet hedech?
ማሽኑ የት ይገኛል ? ዋጋዉስ
እኛ እንሸጣለን ከዱባይ ነው ምናስመጣው❤❤
በናትህ ለናቴ ላክልኝ ዳንቴል ስራ በጣም ተችላለች መስራትም ትወዳለች 😢
ይደውሉ ይቻላል
አርብ ሀገር ያላቹሁ ሽኤን ላይ አለላቹሁ ጥለብ እርካሽ ነው እኔም ጠልቢዋለሁ ስትሂዱ ይዛቹሁት ሂዱ ቀርፅ እንዳትቀርፁ በካርጉ አታስገቡት
እህቴ እባክሽ ከሽኤኑ ምን ብየ ልጻፍ ምን ብየ ላየኘው ንገርኝ
63$new
Kittining machine ብለሽ ፃፊ@@ንግስቲየተዋህዶልጅነኝ
እማ ምንድ ነው ስሞ ንገሪኝ
@@BarkotTubee knitting machn
Tdy adisa abab yigamgale woy
እኔ እፍልጋለሁ ክፍላገር ነኝ ዋጋው እንደገለፃቹት ነው የምትልኩ ከሆነ ንገርኝ
Dewulu
@@tiritareview ስልክ ኩትር
ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን ዋጋው ስንት ነው?
ደምርሩኝ እመልሳለሁ❤❤❤
መግዛት እምትፈልጉ አረብ ሀገር ያላችሁ እህቴቸ temu ላይ ታገኙታላችሁ
ምንድን ነው ስሙ በአረበኛ
You tube lay ale
እውነት አንተ ስታሳይ ነው የገባኝ
ቤተሰብ አርጉኝ
መስራት እፈልጋለው ለመግዛት የት ይገኛል
❤❤❤
👍👍👍
በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ባለፈዉ ልጠልብ አስቤ ማን ያሳየኛል ብየ ተዉኩት አሁን ከአንተ አይቸ ኦርደር አድርጌለሁ ኢንሻ አሏህ በቅርብ ይመጣልኛል ሰብስክራይብ አደረኩህ ይመችህ
በርቱ ስለስራ ፈጠራ ለወጣቱ ስለሚያስፋልግ በጣም ጥሩ ነው።
@@asmamaw3349
www.youtube.com/@zebutube1
እንደኔ በስደት ያላችሁ የማታ እንጀራ ይስጠን ስደት እንደኔ ያደከመው አለ?❤❤
አይዞሺ እህቴ😍😍😍
አይዞሽ እኔም ነኝ ለበጎ ነው 😢
@@Selamfikrufikrutsegaye 😍
አይዞሽ እሕቴ እኔምነኝ
☝️😭
ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ እኔ በፊት በኪሮሽ ነበረ ምሰራው እና በጣም አድካሚ ነው በኪሮሽ መስራት ግዜህን ሰጥተህ ስላስረዳህን በጣም እናመሰግናለን
ባሕርይገኛል፡ወንድሜመስቄሌበጣምአመሰግንአለዉ፡እድሜከጤናጋርይስጥህ❤❤❤❤
እንዳንተ ያሉ ሰዎችን ያብዛልን።
እናመሰግናለን ሰላጋራከን መልካም
እናመሰግናለን ወንድማችን ግማሽከፍለን የምንሰራበት መንገድ ካለ እየሰራን የምንከፍለው ካለ እስኪ ፈልግልን
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ ወንድም
Thanks good gob 👍 enamesenaln 🙏
እናመሠግናለን ወንድማችን
Bitaselrtin Aref neber
Sewoch kemehzatachew breit
Malere new .
Gobez👍
የመዳምቅመሞች ሊላህ ብላችሁ ደምሩኝ አይከፈልበትም
د
@@yadamneshaderawgetahun106
www.youtube.com/@zebutube1
አርፉ ነው በርቱ እነመሰገነለን
እናመሰግናለን አድራሻዉንንገረን
ኢነመሰግነለን
በጣም ደስ ይላል ግን ኣድራሻ ቢነገረን ከ ክፍለ ሃገር ነው
❤እናመሰግናለን 🌺
እናመሰግናለን ተባረክ ❤❤❤
እናመሰግናለን ❤
thanks for new information
መልካም ነው
18000ብር የክርና የማሽን አንድ ላይ ነው እባክህ ንገረኝ
Wow mert eka new ye ewnet ❤
የሁሉንም አሰራር አሳየን የካልሲ የሹራብ
እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው ወንድሜ የወረቀት ኮብ መስሪያ ማሽን ዋጋ ብታሳውቀኝ እዳታልፈኝ
ይደውሉ በተቀመጠው አድራሻ
Ok
አጃኢብነው ኦላይን 170 dereham እየተሸጠ እናተ ግን አስር ሽብር እማያውጣ እቃ18ሽብር ስትሉ ይገርማል
Thanks
እግዚያብሔር ይስጥልን ወድማችን ቁጥሩን አገኘሁ
እሺ ምንም አይደል ይደውሉ
ስልክ ቁጥር
ቁጥሩን ጻፊልን
ክር የት ይገኛል
📱ስልክ ቁጥር?
አለኝ ይህ ማሺን ደስ የሚል ነው
የትነው የሚገኘውበፈጠረሽ
የት ነው የሚሸጠው
@@RodesRodes-b1wኦላይን አለ?
ቦታውየትነዉ
ቦታውየትነው 5:29
Machenu alegn yemhgeza kale
ማስሽኑን የት ነዉ የምናገኘዉ ስልክ አስቀምጡልና ወድሜ
ከባህር ማዶ ይገኛል ወንድም
Wow 👌 👏 😍
አዲስ አበባ መገኛውን ንገሩኝ
አንድ አይነት ዲዛይን ብቻ ነዉ የሚያወጣልን?
ወድሜአስርሺብርአለኝ ማሽንናክርይገዛል
ዋጋው ን እና ስልጠና ካለው ብታስረዳኝ
ስንት ነው ዋጋው
ደሴ ትልካላችሁ ፈልጌ ነበር
Where we get it pls?
❤❤❤❤❤❤
❤wawoo ✅
ተሙ ላይ አለ መጥለብ ከፈለጋችሁ ❤❤
ስሙ ምንድነው ውዴ
ሲሙን🙏🙏
እለባክ
Simon negaragn ba English olin search largi pls btrf barta
Sentro Knitting machine
@@tiritareview tnku
መስሪያው የት ነው የሚገኘው
ምነው ሁላቹም በአንድ አይነት ዲዛይን ነውምትሰሩ ሌላ ዲዛይን አይሰራም እዴ የተለያየ ዲዛይን ካልሰራ ተራ ዲዛይን ሰው ይጠለዋል አንድ አይነት ዲዛይን ከሆነ ማን ይገዘዋል ሽራቡ
👍👍
ኣድራሻቹ የት ነው
Bahirdar yigegnal
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤️❤️❤️👌👌👌👌
የት ነው ቁጥሩ በፈጣሪ የስልክ ቁጥሩ
ዋጋው በዛ12ሺ በቂ ነው ትርፍ ባታበዙ
መግዛት እፈልጋለሁኝ ዋጋው ስንት ነው አሳውቁን ቦታው የት ነው ማግኘት ምንችለው እናመስግናለን
አገብ ሀገር ከሆንሽ ሽየን ግዢ ርካሽ ነው
ስሙን ንጋሪኝ ❤@@SameeraSameera-b8l
@@SameeraSameera-b8lአድራሻ
የት ነዉ የሜገኚዉ
ይደውሉ
አፈልጋለው ድባይ
ቴሌፎን አስቃምጡ
የት ነው የምትገኝው እፈልጋለሁ
@@almanal5030
ruclips.net/video/km8ooyROnTU/видео.htmlsi=Hd204WM9ydmkvJ67
👆
ማሽኑን ለማግኘት ከሀገር ውጭላላችሁ