⭐️የጎዳሁትን ፀጉሬን እንደዚ አሳመርኩት የጄን ሰጠቶኝ ነበር😅// natural protective, hair care

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 янв 2025

Комментарии • 264

  • @meskitube16
    @meskitube16  Год назад +68

    ለህይወታችን መልካም ጥሩ ዜና የምንሰማበት ለተጨነቅንበት ሁሉ መፍትሄ የምናገኝበት ቀን ያርግልን ፈጣሪ አሜን❤

    • @sebrinatube
      @sebrinatube Год назад +1

      አረ መስኪየ ፀጉሬ በጣም ይነቃቀላል ይበጣጠሳል ምን ላድርገው ጫፍጫፉም ይሰነጣጠቃል ምን ላድርገው ?

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn Год назад +3

      መሲ የኔ እህት ስጠፊ እኔና ፀጉሬ እንጣላል አትጥፊ

    • @Asya-td9cq
      @Asya-td9cq Год назад

      Selam yelje segur indeanchi new frizz felga neber mn ladrg ibakshin

    • @tube-vx7yq
      @tube-vx7yq Год назад +1

      እሜን መስኪየ

    • @Hevanyentertainment
      @Hevanyentertainment Год назад

      Amen meski ehte

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 Год назад +13

    ተባረኪ የሰማይ አምላክ ዘመንሽን ይባርክልሽ እዉቀት አግቻለዉ ካንቺ ደግሜ ተባረኪ ልበልሽ ።

    • @GdfHbv
      @GdfHbv 6 месяцев назад

      😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @messimessi9862
    @messimessi9862 Год назад +8

    የኔ ውድ መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔን ፀጉር የቀርሽው አንቺ ነሽ መስኪ ኑሪልን ከነቤተሰብሽ ፈጣሪ ይጠብሽ እዎድሻለሁ❤

  • @AskalDejene
    @AskalDejene Год назад +5

    መስኪዬ የኔ ዉድ ሁልጊዜ ፀጉሬን መንከባከብ እጀምርና እተወዋለሁ ምክንያቱም ለዉጡን በ3ቀን በሳምንት በሁለት ሳምንት የሚል ምክር ስለምሰማ ያንችን ምክር ስሰማ እንደ አዲስ ጀመርኩ በ1ጊዜ ለዉጥ እንደማይመጣ በ3ወር እና ከዛ በላይ መንከባከቡን እስካላቋረጥን ድረስ ፀጉራችን ያድጋል እያልሽ ነበር የዛን ቀን ነበር መንከባከብ የጀመርኩት አሁን 4ወሬ ነዉ በደንብ ለዉጥ አለዉ ምስጋና ያንስሻል እግዚአብሄር የልብሽን ይሙላልሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ ቅን ሰዉ አንችን አየሁ

    • @meskitube16
      @meskitube16  Год назад +3

      ትክክል በምንም ተአምር ፀጉር በ1 ቀን እና በሳምንት አይቀየርም አያድግም እንደየ ጉዳቱ ግዜ ይፈልጋል ሳንሰለች ከተንከባከብነው ለውጡን በደንብ እናያለን

    • @saudihosen8183
      @saudihosen8183 Год назад

      ​@@meskitube16masekii. Sagurye baxam yergfal min ladrge😢

  • @Zzzzz-e7j
    @Zzzzz-e7j Год назад +7

    ውድ እህቴ እወድሻለሁ በእውነት ነው እምልሽ መስኪ አንችን ሳይ ብርታቴ ሁሉ ይመጣል እድሜ ላንች ጸጉሬን መንከባከብ ከጀመርኩ አንድ አመት ሆኖኛል በጣም አድጎልኛል ብዛትም ጨምሯል አመሰግንሻለሁ ልጆችሽን ያሳድግልሽ የኔ መልካም ሴት❤❤❤❤

  • @positivevibes2506
    @positivevibes2506 Год назад +9

    Please use English subtitles I love your video's I want understand ❤🎉

  • @fozibintAhmad
    @fozibintAhmad Год назад +2

    *_መስኪዬ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ አንችን መከታተል ከጀመርኩ በኋላ ነው ከፀጉሬ ጋር የተግባባሁት ርዝመቱ ልክ እንዳንች ነው በጣም ለውጥ አግኝቼበታለሁ አልሀምዱሊላህ " ከፊቱ ለሸሸ መላ ካለሽ ከቻልሽ ሹክ በይኝ✍️_*

  • @haben5084
    @haben5084 Год назад +1

    እኔም ከትሪትመት በዃላ ታጥቤ እንደአንቺ ሲያያዝ ለብ ያለ የተልባ ጄል ከቅባት ጋር ቀላቅዬ እጠቀማለሁ ሞክሪው መስኪዬ

  • @bint6359
    @bint6359 Год назад +3

    ያጀማዓ ኧረ መፍትሔ ካላችሁ የማይስማማውን ቅባት ተቀብቼ እዳለ ተበላሸብኝ እናም ፀጉሪ ደርቀ ሳበጥረው ይረግፋል ውስጡ እዳለ ተበጣጠሰብኝ ቅባት ስቀባው ምንም አይወዛም አመድ ነው የሚመስለው ያረቢይ መላ መሉኝ በነገራችን ላይ ምን አይነት ቅባት እደሚስማማኝ አላውቅም ዝም ብየ ያገኘሁትን ነው የምጠቀመው😢 መስኪየ እስኪይ የምትይኝ ካለሽ😢😢😢

    • @meskitube16
      @meskitube16  Год назад +2

      ቅባት የማይስማማሽን ወድያው አቁሚ አንዳንዴ ምልክቱ ያደርቃል ስትቀቢው ያስታውቃል ፀጉርሽ ዛላው ደረቅ ከሆነ ጭቃ ቅባት ተቀቢው ቅባቶች ለምን እንደሚሆኑ ማወቅ አለብን አንዳንዱ ለማጠንከርያ አንዳንዱ ማለስለሻ አንዳንዱ ማሳደጊያ የተለያየ ጥቅም ስላላቸው ለኛ ፀጉፍ የቱ እንደሚሆን ማወቅ አለብን

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 Год назад

    መስኪዬ አንች ጎበዝ ነሽ እኔም ሃገሬ ስገባ ግብአቶችን እንደልቤ መግዛት ስችል እንዲህ እንዳንች እንከባከበዋለሁ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የምትሰሪልን እናመሰግናለን ❤

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Год назад +2

    መስኪየ ሁሌም ለሰው ሞራል መነሳሳትን ትሆኛለሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @birukgeleta6336
    @birukgeleta6336 Год назад +1

    መስክ እንኳን ደና መጣሽ እኔ ከወለድኩኝ ፬ ነው በጣም ይረግፋል በጣም እከባከበዋለው ግን ምንም መርገፍን ሊያቆም አልቻለም ምን ይሻለኛ 😢 ❤🎉

  • @umiabizer
    @umiabizer Год назад

    ሳህ በትክክል ፀጉር ብድር መላሽ ነው ስንተወው ይበላሻል ክትትል ስናደርግለት ደግሞ በጣም ያምርበታል

  • @youtoube4558
    @youtoube4558 Год назад +1

    እኔ ደግሞ ሙልጭ አድርጌ ቆርጥኩት ሰባት ወር ሆነኝ መከባከብ ጀምሪያለሁ እስከመጨርሻ ያበርትን መሲየ በርች❤❤❤❤❤

  • @BeteloteSolomon
    @BeteloteSolomon 5 месяцев назад

    መስኪዬ ሰላም ነሽ ምንም ሹሩባ መስራት አልቻልኩም ታድለሽ ባልሰራው ምን ችግር አለው ዝምብያ ሁለትዬሽ ቁጥርጥር ነው የምሰራው ምን ትይኛለሽ😊

  • @BezashworkDaniel
    @BezashworkDaniel Год назад

    ❤ meskiye anchi indalshiwu masaj saderg yalegn regfo anate lay aleke! Lene aysera yiho?

  • @EnasNurseid
    @EnasNurseid 11 месяцев назад +1

    በናትሽ መንትያ የሚያጠፋ ማክስ ስሪልን

  • @ኒቃብነውምኝቴኢሻአላህ

    የኔ ውድ ወላሂ ከምንም በላይ ሴት አድርግሽኛል ውድ ሰመኦ አድርጌ እያዳምጥኩ ሀድሴን ፀጉሬን አሳመርኩት ዋውነው በተለያ ወድታች የሚሰራው ሰር ማሻ አላህ ነው

  • @senayitmekuriya
    @senayitmekuriya Год назад +1

    anchi melkam set edme ketena abizito ykistish lijochishin betibeb bemoges yasadigilish

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 Год назад +2

    የኔ ውድ መስኪዬ❤❤❤

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 Год назад

    መሥኪ እንዴት ነሽ ከነመላው ቤተሰብሽ መቸም ከልጆች ጋርና ከስራ ጋር አይመችም አይፈረድብሽም ግን በተቻለ መጠን አይዞሽ በርቺ ተባረኪ

  • @aggyhattar9760
    @aggyhattar9760 Год назад

    ግን መሰኪ እኔ ካንች ባላውቅም እደዚህ ሲደርግ የሮዝመሪ ውሃ እና የቅርፉድ ውሃ አንድላይ አፍልተሸ እንደዚህ ደርቅ ሲል በመርጫው ሁሉን ፀጉርሸን አዳርሰሸ ብታበጥሪው አይነቀልም አያሰቸግርሸም ተጠቅሜ አይቸው አለሁ ሞክሪው

  • @tsehaydesta8458
    @tsehaydesta8458 Год назад +2

    እግዚአብሔር የሰጠሽ ፀጋ ሰዎች በንች እንድፀናኑ የረደሽ ጌታ ይበራክ ምክር ነገርም ጠል አሪግ ወድሸለው

    • @RahelWerku-pe5qm
      @RahelWerku-pe5qm Год назад

      መስኪዬ እንዴት እንምወድሽ ብታዮ እኔ እንጃ ሰጅም ኦድሜ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር እመኝልሻለሁ

    • @RahelWerku-pe5qm
      @RahelWerku-pe5qm Год назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤?

  • @mariyaamenu9004
    @mariyaamenu9004 Год назад

    Meski geta yebarekesh ewnet mekeresh xeqmogale yena ehit tebareki ewnet

  • @tigistitewelde3990
    @tigistitewelde3990 Год назад

    Mskiye ya blue magic qbat & black caster oil ket new magenw ngerin konjo

  • @eyerusalembeyene8447
    @eyerusalembeyene8447 Год назад +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን እያልኩ ብዙ ሀኪሞች አማክሬ ማንኛውም ፀጉር የራሱ የሆነ እድገትም እርዝመትም አለው እረዠም ከሆነ እረዠም ነው አጭርም ከሆነ አጭር ነው አንድ ፀጉር አንድ ሰው ላይ የሚቆየው 6 አመት ብቻ ነው አንቺ ወይም ሌሎች ዪቱበሮች እንደምትሉ ማንኛውም የፀጉር ማሳደጌ የለም ምናልባት ቦታው ላይ ይመልሰዋል ሌላው ላሽ ለበላው እንጂ የፀጉር ማሳደጊያ ያለው እናተ የምትሉት ሀሰት ነው ከተንከባከብሽው እቦታው ላይ ይደረሳል እረጅም ከሆነ በተፈጥሮ አጭር ከሆነ ግን በተአምር ንቅንቅ አይልም ሀኪሞች ጋር ነው የምሰራው ስትይ ሰምቻለሁ ጠይቂ እንጂ እናተ እንደምትሉት ፀጉር የሚያሳድግ ምንም ነገር የለም የተፈጥሮ ጉዳይ ነው አንድ ሰው ረጅም ሆኖ ይፈጠራል አንዱ ደሞ አጭር እንደዛ ማለት ነው ስለዚህ ብዙ ሰው አታጎጉ አንቺ ከሁሉም የተሻል ነሽ ሌሎቹ ቅርንፉድና ቀረፋ እንኮን አይለዪም ተባረኪ ልጆችሽን ቸረሩ መድሀኒአለም ይጠብቅልሽ ያሳድግልሽ

  • @kuriethiotube
    @kuriethiotube Год назад +1

    እንኩዋን ደህና መጣሽ ጠፍተሽ ነበር ልጆችሽ እንዴት ናቸው ውዴ 🥰🥰

  • @meseretwassihun7870
    @meseretwassihun7870 Год назад

    መስኪየ በጣም ነው የምወድሽ የእኔም ፀጉር በጣም እየተበጣጠሰ አስቸግሮኛል ምን ትመክሪኛለሽ

  • @hanat5607
    @hanat5607 Год назад

    እረ መስኪየ እባክሽ መላ በይኝ ፀጉሬ በጣም ቆንጆ ነበር አሁን ግን ሲያቀብጠኝ ቀለም ተቀባሁትና በጣም አጠረ ደረቀ ተበጣጠሰ እና ምን ላድርግ??? 😢

  • @mimidxb
    @mimidxb Год назад +4

    አዎ መሲኪ እድሜ ለአንች. ፀጉሬ አሁን. ተስተካካለልኝ. ክበርልኝ

  • @እሙፊርዱየሂወቴ
    @እሙፊርዱየሂወቴ Год назад

    መስኪየ ስላም ውዴ ናይላየ ናታ እንዴትናቸው❤❤ ❤ውዲ እህቴ እኔ ፅጉሬን ቅባትስቀባው ቲኒሺየምብትሆን የተቀባሁት ይፈሳል ቅባቱ ምን ይሻለኛል ውዴ

  • @ሰሚራመሀመድአሊ
    @ሰሚራመሀመድአሊ Год назад

    ሰላም መስኪዬ ውይ ውይ መስኪዬ በሰላም ነው የጃማይካዎችን ፀጉር መስለ

  • @tigitube3
    @tigitube3 Год назад +1

    መስኪዬ ዋጋሽን አገኘሽ 😂የአንቺም ፀጉር እንደኔ ፀጉር ቂመኛ ነዉ ደሞኮ ወግ ያምረኝና ቁጥርጥር ሰርቼ ስፈታዉ ዝግዛግ ሲመስልልኝ ደስ ይለኛል በሶስት በአራት ቀኑ ና ተበጠር ብለዉ ደም እምባ ያስለቅሰኛል😂እናመሰግናለን ቆንጂት❤

  • @Berry-ye3ro
    @Berry-ye3ro Год назад

    መስኪ እንዴት ነሽ የኔ ፀጉር በጣም የተጎዳ ነው አሁንማ ይባስ ብሎ ከጎኑ ወደ ኃላ እየሸሸ መጣ ምን ትመክሪኛለሽ?

  • @Fuu4y-cm3rp
    @Fuu4y-cm3rp Год назад

    ሰላም መስኪ እዴነሽልኝ ጭቃ ቅባት ፀጉሬ ለስላሳነው እነ ይወነል ለኔ የባስ አይገለውም ሎጫ እዲሁን አልፈልግም ወይስ ሌላ ጭቃ ቅባት ለብዛት ብቻ ትመክሪኛለሽ

  • @AshagreMesfen
    @AshagreMesfen Год назад

    Meski live መዉጣት ተዉሽ እንዴ?😍

  • @billychidiac7351
    @billychidiac7351 Год назад +1

    ፀጉርሽ ያምራል መስኪየ በጣም ነው ምወድሽ እጅሽ ይባረክ ጥቁር አዝሙድ ሰርቸ ፀጉሬ በሳምንት ለውጥ አመጣ አመሰግናለሁ

    • @umeman3175
      @umeman3175 Год назад

      እንዴት አርገሽ ሰራሽዉ 😍

    • @billychidiac7351
      @billychidiac7351 Год назад

      @@umeman3175 ጥቁር አዝሙድ ፣ነጭ ሽንኩርትና ኮኮናት ቅባት አድርጌ እሳት ላይ ትንሽ አፈላሁና አጥልየ ተጠቀምኩት

    • @billychidiac7351
      @billychidiac7351 Год назад

      @@umeman3175 ቅርንፉድና ኮኮናት ቅባት በጣም ምርጥ ነው በሳምንት ለውጥ

    • @ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ
      @ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ Год назад

      እኔ ኮከናት አሎደውም ስታው ምን ይሻለኛል

    • @umeman3175
      @umeman3175 Год назад +1

      @@billychidiac7351 አመሰግናለሁ

  • @MaryaMesfin-nd7lj
    @MaryaMesfin-nd7lj Год назад

    ውህድ ምቲው ነገር እባክሽ ስሪልን እባክሽ መስክዬ እጠብቃለው ውዴ🙏🙏

  • @MamTade-l6w
    @MamTade-l6w Год назад

    መስኪዬ እንዴት ነሽ እሬት ያሸብታሎ ይባላል ምን ትያለሽ

  • @ድካምብቻ-ዘ9የ
    @ድካምብቻ-ዘ9የ Год назад +2

    መስኪዬ እደትነሽ በጣም እየጠፋሽነው በሠላምነው

  • @habeshayimer5697
    @habeshayimer5697 Год назад

    መስኪዬ በጣም አመሰግናለሁ እሺ እህቴ የኔ በጣም ይነቃቀላል እና መስኪዬ ስወድሽ መልሽልኝ ኮመንቴን ካነበብሽዉ ካስተር ኦይል አዝዤ አስመጥቼ የኤክስፓይርድ ቀን የለዉም ምነዉ ስላቸዉ ኤክስፓይርድ አያደርግም አሉኝ አንደዛ ነዉ እንዴ? ካወቅሽ ብዬ ነዉ የጃማይካን ነዉ

  • @hermelahermela2760
    @hermelahermela2760 Год назад +3

    My sister you are misinforming the people about natural hair. I don’t agree when you say there is a breakage on the roots. Breakage happens at the ends of the hair. If you notice short hairs on the roots that’s a new growth which means that our hair is getting fuller. Actually as a professional hairstylist, I noticed you wash ure hair with a body wash soap, if that works for you that’s is great but it can be really damaging as it’s chemicals are not suitable for natural hair. So I think you should inform people that you do things that works for you or else people will be following you and damage their hair.

    • @madam.reefer
      @madam.reefer Год назад

      As a professional hairdresser myself my sister YOU are misinforming people. Breakage can DEFINITELY happen on the roots of our hair

    • @hermelahermela2760
      @hermelahermela2760 Год назад

      @@madam.reefer i am definitely sure you are not certified hair stylist 🤣🤣 there is no way there could be a breakage on the roots. 🤣🤣🤣

  • @fekermedia870
    @fekermedia870 Год назад +1

    መስኪ የኔ ልዩ ስወድሽ እኮ የኔ ጀግና ታታሪ ሴት

  • @Hiwya284
    @Hiwya284 Год назад

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሺ መሲየ ❤ለሀገራችን ሰላም እግዚአብሔር ይመልስልን❤ፀጉር በቃ እንንክብካቤ ይፈልጋል ብድር መለሰልሺ😂😂

  • @rahmarahma1067
    @rahmarahma1067 Год назад

    መስኪ እንዴት ነሽ እኔ እወድሻለሁ ፀጉሬ አንድ ወቅት ተጎዳ እስትረስ ግን አሁን እየተንከባከኩት ነዉ ለንቻ ደስብሎኞል ምክርሽ ለግሽኘ አምንሻለሁ

  • @dagmawitkebede1852
    @dagmawitkebede1852 Год назад

    Meski yane kenebershbet stress endet wetash malet mn mn tadergi nbre advice betam yasfelgegnal pleaseee meskiye melshilgn

  • @foziyaadem-sj9zi
    @foziyaadem-sj9zi 6 месяцев назад

    wehidu kelem lalew thegur yehonal?

  • @masaratmasarat8393
    @masaratmasarat8393 Год назад

    አይዞሽ የኔ ውድ የኔ ፀጉር በጣም ይናቀቃላል ምን ይሻለኛል ግን

  • @ዘሀራአሊቲዩብ
    @ዘሀራአሊቲዩብ Год назад

    መስኪ ውዴ እኔ ጸጉሬ እረዥም ነው ግን ሳሳ ያለ ነው ምን ልጠቀመው ታጥቤ ቫዝሊን እጠቀመዋለሁ ችግር አለው ውድ ያንችን ውህድ እጠቀማለሁ ሙዙንና እንቁላል እርጎ ትንሽ ሎሚ እና የወይራ ዘይት ግን ያው ብዛት አልጨመረም😢

  • @qsdgdg6202
    @qsdgdg6202 Год назад

    መስኪ ሰላም ላቺ ይሁን ጥያቂ ነበረኝ
    ለደረቅ ፀጉር እና ለሚበጣጠስ ከውህድ ባሻገር ሻፖዎችን እና ኮንድሽነር ጠቁሚኝ ወይስ ሳሙና ይሻላል ሌላው ደግሞ ቅባት የምትቀቢበትን እቃ የት ይገኛል ጠቁሚኝ

  • @mahlettafese6904
    @mahlettafese6904 Год назад

    Meskiyeee ere benatsh ret le 3 samnt tekebche segure aleke sasabgn mn ladrgew😢😢😢😢

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 Год назад

    እኔ ያለሁት አገር ከሚገባው በላይ ውሃው ጨዋማ ነው እና ምን ሊስማማው፡ አልቻልም ያልሞከርኩት ነገር ሳበጥረው የሚሰባሰበው በጣም ያሳዝነኛል እናም ብቀባው ነው ጥሩ እስኪ ንገሪኝ ከይቅርታ ጋር

  • @asunigusie
    @asunigusie Год назад

    meski tsegure betam forofor yaschegiregnal min ladirg?

  • @צבצהחחבח
    @צבצהחחבח Год назад

    ትክክል ነሽ የኔ ቆንጆ ❤

  • @AshagreMesfen
    @AshagreMesfen Год назад

    ስለ amla oil ምን ትያለሽ ስለ blue magics ❤

  • @ሃብታምየጌታየድንግልማርያ

    ጀግኒት የኔ ብርታት❤

  • @የእናቷቅመምነኝ
    @የእናቷቅመምነኝ Год назад

    መሲኪዬ ወየው ፀጉር ሲያያዝ ይጨንቃል ክክክክክክክ

    • @meskitube16
      @meskitube16  Год назад

      በጣም ትግስቱን ይስጠን እንጂ ትግቱን የጨረሰ ሰው ጎምዶ ያስቀምጠዋል🤣🤣🤣

  • @helenmamay2136
    @helenmamay2136 Год назад

    Wow yene konjo betam yamral gobez👌😍

  • @fatimah-fj9wb
    @fatimah-fj9wb Год назад

    መስኪየ በአላህ የምትታጠቢበትን ሳሙና አሳይኝ ምንም የሚስማማኝ ሻፖ አጣሁ???

  • @kenakena-xx4jl
    @kenakena-xx4jl Год назад

    Masikye yene baxam darq hone minim.heyadigm

  • @aggyhattar9760
    @aggyhattar9760 Год назад

    የእኔ ጠካራ ጎበዝ እኮነሸ እኔ ፀጉሪ ጭውርር ሲል አንችን አሰተውሸ ነው ውህድ ማዘጋጀው

  • @hrititsegay242
    @hrititsegay242 Год назад +1

    መስክዬ ሁል ግዜ ነው ኣንችን የምከታተልሽ እና ፀጉሬ ኣጭር ነበር አሁን ግን ረዝመዋል
    እኔ ግን አንድ ጥያቄ ጠይቀሽ ነበር እና መልሱ ግልጽ ኣልሆነልኝም እና እባክሽ መልሽልኝ.. እኔ ይሄ ቅባት መስራት ፈልጌ ግን ሬት ፍሬሽ ኣላገግነውም ማግኔት አልቻልኩም ሌላኛው መጠቀም እችላለው place መልሽልኝ ውዴ... 🥰

    • @meskitube16
      @meskitube16  Год назад

      አይ ለቅባት መስሪያ ፍረሹ ብቻ ነው ሚሆነው ካላገኘሽ ባለሽ ብቻ ስሪው ችግር የለውም

    • @hrititsegay242
      @hrititsegay242 Год назад

      @@meskitube16 ok amesegnalew

  • @mekedesduresa5408
    @mekedesduresa5408 Год назад

    ያንቺ ሻወር ኬፕ ትልቅ ነው እኔ ከአማዞን የገዛውት ትንሽ ነው አመስግናለው

  • @meseret65
    @meseret65 Год назад

    Meskiye please lanagrsh efelgalew 😍😍😍

  • @hikmanuru304
    @hikmanuru304 Год назад +1

    Mesky yene wdd 1 gna negn

  • @sarahayle7181
    @sarahayle7181 Год назад

    Mesi tegurye betam tenkara hono AstegerenAna korotkut.. Zarye mnLargot. 😢

  • @EnasNurseid
    @EnasNurseid 11 месяцев назад +1

    ጫፍጫፉ ላይ መንትያ ያለው ፀጉር አያድግም እንዴ 🤔🤔

  • @lchiyaamanzgi5862
    @lchiyaamanzgi5862 Год назад

    መስኪየ እባክሽ ቻሌንጅ እንጀምር

  • @ZrufaelTube1
    @ZrufaelTube1 Год назад

    ኧረመስኪዬ ፀጉሬ ተበላሸልሽ በጣም ይነቃቀላል ይረግፋል ሮዝመሪ ዝንጅብል ክሎቭ አርጌ ሰርቼ እየተቀባው ነው ግን ይረግፋል ብዙነበር በጣም ሳስቶል በማርያም ዝም አትበይኝ😢😢😢

    • @ZrufaelTube1
      @ZrufaelTube1 Год назад

      ምንላርገው

    • @gideoneditx9169
      @gideoneditx9169 Год назад

      YENE EHET ROSEMARY CLOVE GINGER BECHAWEN SAYHON OLIVE OIL CHEMERIBET ABRESH YEMISMAMASHEN CHEKA KEBAT AKELETESH ENEZIHEN HULU ABRESH ADREGESH ENDE KEREM SERIW,U WILL SEE THE DIFERENCE

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube Год назад

    መሲ እስኪ ጸጉሬ በጣም ያሳክከኛል እና ምንም አይነት እባት አልቀበል አለኝ ደረቅ ነው ሻቦ አቁሜ እስኪ ስሙን ልሞክረው ሳሙና የትኛው ልጠቀመ???

  • @fentatsehay7765
    @fentatsehay7765 Год назад

    .መስኪእህቴእኳንበሰላመጣሽአረአትጥፊብንዉዴ አድጥያቄላስቸግርሽተመችቶሽከመለሽልኝእህቴቅባትስቀባፀጉሬለይብቻቁጭነዉየሚለዉወደዉስጥአይገባምአችንእየተከታተልኩሽበወይራቅባትእናበባዝሊንብቻነዉየምጠቀመዉያዉየስደትኑሮእደፈለክሽአትገኝምፀጉሬየተለወጠዉበአችምክያያትነዉእጂሽንይባርከዉከፁፌስተቴካለአርሚኝአበዘዉብሽ

  • @ድካምብቻ-ዘ9የ
    @ድካምብቻ-ዘ9የ Год назад +3

    አንድ ጥያቄ አለኝ ለምንድን ይሆን ፀጉሬ ስታጠበው ጣም ኩርትምትም ብሎ እጥር ይላል ለምን ይሆን ????

  • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን

    አህለን መሲ ጀግኒት❤

  • @AdiseDemase
    @AdiseDemase Год назад +2

    መስኪየ ብዙ ጊዜ ጠየኩሽ ለቡግር ስሪልኝ የኔ ማር ፊቴ ተበላሸ

    • @meskitube16
      @meskitube16  Год назад +1

      ሰርቻለሁ እኮ እማ meski tube acne በይና 3 ቪዲዮ አለ መርጠሽ የሚመችሽን ትጠቀሚያለሽ ወይ ሊንክ ልክልሻለው

    • @AdiseDemase
      @AdiseDemase Год назад

      እሽ ማሬ አመሰግናለሁ

  • @jabanetesfaye5283
    @jabanetesfaye5283 Год назад

    Meski extra Virgin olive oil ended new le tsegur mitekemew

  • @buzumeshbeqele6779
    @buzumeshbeqele6779 Год назад

    መስኪ ቅባቱ ጄል አለው ወይስ

  • @Hevanyentertainment
    @Hevanyentertainment Год назад +1

    Selam meski eyetefash new bergt kelgoch ga tolo tolo video melkek kebad new gn attfibn

  • @MimiTube442
    @MimiTube442 Год назад +8

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን የሀበሻ ፀጉር እደ አትክት እክብካቤ ይፈልጋል ከተከባከብነው ሳይደርቅ ቅባት እየሰጠን ማሳጅ ካረግነው ምርጥ ይሆናል ተከባከብ ሴቶች ፀጉራችሁን❤❤❤

    • @NatiBasha-kd1dg
      @NatiBasha-kd1dg Год назад

      mesiye bemaryam ayteshi endatalifiw anen wede wst eyegeba aschegeren ena bezk neger sriln ebakshi

  • @zinashneyn7160
    @zinashneyn7160 Год назад

    እንኳን ደና መጣሽ መስኪ እረ በምን ላግኝሽ የኔ ፀጉር ምንም በሀሪውን ማወቅ ሁሉ አልቻልኩም ምንም የማልጠቀምለት የለም በጣም ይረግፋል እና እያበጠርኩት ይቋጠራል እስር ድረስ ነው ቋጠሮው ስቆርጠውም አይወጣም ግራ ገባኝ ምን ላድርግ ትንሽ ሳብ ሳረገው ምዝዝ እያለ ነው ሚወጣው

  • @heyatsyme6420
    @heyatsyme6420 Год назад

    መስኪ እደት ነሽ ባለፈው ሰርተሽ ያሳየሽን ቅባት በስት ግዜ ነው መቀባት ያለብን እኔ ታጥቤ ስጨርስ ቀጣይ እስከምታጠብ ድረስ እቀባዋለሁ ቆጆ ነው ግን ሽታው ይረብሻል እና እደት ነው እምንጠቀመው

    • @meskitube16
      @meskitube16  Год назад

      በደረቀ ቁጥር እቀባለው

  • @mawaysh
    @mawaysh Год назад

    እማ መሥኪዬ ጠፍተሽብኝ ነበር እንኳን ደህና መጣሽ የልቤ አዋቂ የኔ ፀጉር እራሱ እዴት እደማደርገው ግራ ገብቶኝ ነበር ጥርሴን አሞኝ ሳምንት አለፈው ጭራሽ አልነካሁትም ታጥቤ ዝብየ ማሣዝ ብጥስጥስ ብሏል አንድ መንጋጋዬን ትናንት አስነቀልሁት ሌላኛውን ደግሞ ለሰኞ ተቀጥሬለሁ እና ትንሽ ስላመመኝ በዚያ ላይ በመዳም ቤት ኦፍፍፍፍ እዴት እደሜሥጠላ 😢 ሳብሪን ነኝ የናይላዬ ናፋቂ የመስኪ ቤተሰቦች ደምሩኝ ዩቱብ ጀምሬለሁ አበረታቱኝ ውዶቸ ኑ አብረን እንደግ ማሪያምን

  • @ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውድ እህቴ እኔ በጣም እያሳከከኝ ተጨንቂያለሁ ነጭ ነጭ ያወጣል ፈተግ ሳደርገው በጣም ነጭ ነጭ ይወጠዋል ተቸግሪያለሁ እማ

  • @bsbdbdbsbbd9837
    @bsbdbdbsbbd9837 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @jezbuanga9040
    @jezbuanga9040 Год назад

    Meskiye segure betefetrow tolo yyeyazal ena esti mela felgilgn benatsh hule anchin say new morale yemimetaw

  • @YordiBirhanu-k6d
    @YordiBirhanu-k6d Год назад

    መስክዬ የኔ መልካም እንዴት ነሽ የጭቃ ቅባት ኮኮናት መሆን ይቻላል?

    • @meskitube16
      @meskitube16  Год назад

      ኮኮናትኮ ጭቃ ቅባት አይደለም እማ ፈሳሽ ነው ግን ጭቃ ቅባት ሆኖ ፍሌቨሩ ኮኮናት ከሆነ ይሆናል ፀሀይ ላይ ስታረጊው ከቀለጠ ግን ፍሳሽ ነው

  • @ye-LeoEnat
    @ye-LeoEnat Год назад

    መስኪ ግሪስኒ ለፀጉር ጥሩ ነውይባላል። ለጫፉ ምን ትያለሽ?

    • @romantup9195
      @romantup9195 Год назад

      Are turu aydelm yaderkal gersene

  • @NardosEndale-k2b
    @NardosEndale-k2b Год назад

    Err meski endet ydeg tolo😭

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ Год назад

    መስኪየ የኔዉድ እኔ ፀጉሬ ወላሂ ርጅም ነበር ከብዛትጋ ቆጆ ላዛ ፀጉር ነበርኝ ቀለም ተቀብችዉ ጠርሶ ጪድ ሆነ ወለቀ የኔ ፀጉር አይመስለኝም አሁን ሳየዉ ጫፍጫፉ ሳሳ አሁን ምናባቴ ላርገዉ ደሞኮ እወደዉ ነበር ፀጉሬን 😢

    • @jerrynlm3567
      @jerrynlm3567 Год назад

      ቀለም ልቀባ ነበር አስፈራራሽኝ🤣😊

    • @የፍቅርአድናቂ
      @የፍቅርአድናቂ Год назад

      @@jerrynlm3567 ይቅርብሽ ቀለም ለፀጉር ነስክ ነዉ የኔ ተበላሽቶ ቀር😢

  • @Munakeja7
    @Munakeja7 Год назад

    Meskiye btame nw mwdshe betsbe khonku koyechalu comment setche alwkem ymjmryaye nw..ena stgure kumtu arife hono kser jmero tsbabrobghale mn abate large yhen arge mtghe nger kale plze yne enate

  • @አቤቱአድነን
    @አቤቱአድነን Год назад +1

    መስኪ ብርታቴ ነሽ አንቺ ሳይ እበረታለሁ ሁሌ ነይ እየጠፋሽ ነው ናይላ ናፈቀችኝ ደሞ ሽበት በጣም አስቸገረኝ ምን እንደማረግ አላቅም ገና ሳላገባ ፀጉሬ ሸበተ😢

  • @asfahawoldu6000
    @asfahawoldu6000 Год назад

    ሰላምሰላም ውዷ እህቴ እደት ነሽ ናቱዬ እና ናይላዬ እደት ናቸው ስራ እያገዙሽ ነው
    መስኪዬ ጫፏን ባዚልን ቀብተሽ ብታበጥሩውስ አይሻልም ?

  • @BettyZerihun-h3i
    @BettyZerihun-h3i Год назад

    Meskiy betm leyu nesh fetari yetbksh

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Год назад +1

    መስየ እንኳን ደህና መጣሽ ልጆች ደህናናቸው ሳሚልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @AshagreMesfen
    @AshagreMesfen Год назад

    Meski የኔ ጸጉር ጫፍ በጣም ደርቋል መንታም እየሆነ ነዉ ምን አባቴ ላርገው

  • @bertukanalamralamr3372
    @bertukanalamralamr3372 Год назад

    ፀጉሬ ተነቅሎ አለቀ መላ በይኝ መስኪዬ

  • @ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ

    የላሽ መዳንት ካለሽ መሲ ሹኩ በይኝ በዛ ላይ ብዛቱ ማበጠር አልቻልኩም

  • @mastewalbelay3851
    @mastewalbelay3851 Год назад

    ቆጆ ጀል የትኛዉ ነዉ ጥሩ

  • @etabmestwate9195
    @etabmestwate9195 Год назад

    መስኪዬ ❤❤❤

  • @AzalechKetema-kf9yb
    @AzalechKetema-kf9yb Год назад

    maski selam nesh
    ye kebatun eka yet endamagegn betenegregn dass yelegnal amesegenalew selam hugne betaaaam bertu gobaz

  • @ያልተፈታውህልሜያልተ-ሐ7ዐ

    ይሄን ቢጫውን ለነጫጭ ብለሽ የተቀባሽውን ገዝቸው ነበር ግን በጣም ይሸታል