ክፍል2 "ዋናው ጠላታችን ኢትዮጵያኒስት ኃይሉ ነው, ጎጠኞች ስለሆኑ ወደ ፊት መራመድ አልቻሉም"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • #teddyhawassa #ethiopia #teddygetahun #abiyahmed #ebstvworldwide #ebstv #fanatv #waltatv #seifufantahun #ኢትዮጵያ #ቴዲሃዋሳ #ቴዲጌታሁን
    #yetiktoklaynewariwoch #የቲክቶክላይነዋሪዎች

Комментарии • 311

  • @mumuye5
    @mumuye5 20 дней назад +19

    ትክክል የሁሉም አማራ ሃሳብ የunited Amhara ነው ሃብታሙ በሻህ ከማያገባው ገብቶ ከሚዘባርቅ ግማሽ ኦሮሞ ነኝ ስላለ ለምን ለኦሮሞ አይታገልም? የአማራ ትግል ጥርት ባለ የአማራ ዘር ባላቸው አማሮች ነው የሚመራው

    • @MaHi-qy3xd
      @MaHi-qy3xd 13 дней назад

      Amara yemibal zer yelem. Yetewtata maninet nw ( beteley ke Agaw ina Oromo)

    • @mumuye5
      @mumuye5 13 дней назад +1

      @@MaHi-qy3xdእየቀጠቀጠህ ያለው ፋኖ አማራ ነው ዶማው

  • @abidan2755
    @abidan2755 19 дней назад +5

    What ever i always appreciate ❤️❤️❤️❤️ united Amhara ❤

  • @sinboneefrem6327
    @sinboneefrem6327 21 день назад +19

    ሀብታሙ በሻ ገገማና ደደብ ነው ከፉፉይ ስለዚህ ከአማራ ትግል መውጣት አለበት እስክንድርን ጨምሮ

  • @teshomealemu340
    @teshomealemu340 21 день назад +33

    ዘመነ ካሴ ብቻ ሳይሆን ሁሉም የፋኖ ተወካዮች የስክንድርን መመረጥ ተቃውመዋል

    • @Sarabelhugebre
      @Sarabelhugebre 20 дней назад

      Yemeretew yelem yetechiberebere new researcher new isun meri yaregut

    • @king_maker9285
      @king_maker9285 20 дней назад +4

      እስክንድር ትግል ጠላፊ ነው፤ ባንዳ ነው፤ እንደፋዋለን። እስክንድር ትግል መርቶ ለውጤት ያበቃው ድርጂት የለም፤ የሚችለው ብቸኛ ነገር መቃወም ብቻ ነው።

    • @elfuanegash8948
      @elfuanegash8948 19 дней назад +2

      በትክክል ::

    • @zalems8485
      @zalems8485 15 дней назад

      Eskinder is better diplomatic knowledge and good history of course Zema is also good but I think Eskinder is also innocent like Zema if wrong is made by two evidence based agreement

    • @zalems8485
      @zalems8485 15 дней назад

      ​@@king_maker9285he was and is perfect truck record don't be full

  • @natnaelabatneh2139
    @natnaelabatneh2139 21 день назад +15

    ቴዲ እባክህን ሀብታሙ ሀበሻን አስታግሰው በሱ ምክንያት እስክንድር የበለጠ እንዲጠላ እያደረገ ነው ብታምንም ባታምንም አገር ውስጥ ነኝ ያለሁት ። እስክንድር በራሱ/በግሉ ጀግና አድርገነዋል ደግሞም እሚችለውን በሰዓቱ ስላደረገ ነው። አሁን ላይ ግን ትግሉን የዕርስበርስ እያደረገው ያሉ በሱ ተከታዮች ምክንያት ነው። የሱ ደጋፊ የሆኑ "የአማራ ፋኖ የጎንደር ዕዝ(በሀብታሙ )" እና የሸዋው(በመከታው) ብቻ የሚመራው ነው እነሱም እራሳቸውን እያገለሉ ነው። እሚያሳዝነኝ እስክንድር መጨረሻውን እሚያስጠላ ማድረጉ ነው። ፍኖ የግለሰብ አይደለም የፍኖ መሪ ምሬ ወዳጆ፣ ባዬ ቀናው፣ እንጅነር ደሳለኝ እና ዘመነ ካሴ ናቸው ። በስራቸው ደግሞ በጣም ተዘርዝሮ የማያልቅ ጀግኖች አሉ ። እስክንድርን በሀብታሙ ወሬ የበለጠ እንዲጠላ እዬሆነ ነው ። ማፈሪያነቱ ደግሞ ውሸቱ ነው የዘረዘርኳቸው ሁሉ ከእስክንድር ጋር አይደሉም ይኸን ስል ግን በጣም እያዘንኩ ነው ምክንያቱም እስኬውን እወደው ስለነበር ነው አሁን ላይ እስክንድር አጥፍቷል ። ይኸ ደግሞ የማንነት እንጅ የግለሰብ ጉዳይ አይደለም ። በመጨረሻ ዩናይትድ አማራ ጀግና ነህ በርታ እዚህ ብቻ ሳይሆን እስካሁን ባለህ ንግግር አከብርሃለሁ ። ቴዴ ሀዋሳም በርታልን

    • @yesharegmamo8436
      @yesharegmamo8436 20 дней назад +3

      ክበርልኝ ወገኔ በቃ እኛ የምናዉቀዉ ይከነዉ የዘረዘርክልንን አለቀ የመከታዉ ፋኖ እራሱ እየወጣነዉ እዉነቱን እናዉቃለን

    • @mikeleenkwandenamtahyohann9786
      @mikeleenkwandenamtahyohann9786 11 дней назад

      Eskender gedele yegeba

  • @yehagerlege7782
    @yehagerlege7782 21 день назад +10

    በእነ አስታሊን ገ/ስላሴ የሚደገፍ የአማራ ትግል ጥያቄ ያስነሳል 😮😮😮

  • @king_maker9285
    @king_maker9285 20 дней назад +7

    እኛ እመሬት ላይ ዋጋ እየከፈልን ያለነው የአማራ ልጆች ማንነታችንን በደማችን እናስከብራለን ስለ ኢትዮጵያ ለደቂቃም ማሰብ አንፈልግም ነገር ግን ሁሉንም ታሪካዊ ርስቶቻችንን አስመልሰን በአፍሪካ አንድ ተገዳዳሪ ሀይል እንዋልዳለን፤ እንደ ሀብታሙ በሻህ አይነት እንስሣዊ ጋላ፤ የገዳይ ዘር ለአማራ የሚታገልበት አንዳችም ምክናየት የለም። ይህ ሰርጎ ገብ ግለሰብ ነው። እስክንድርን በተመለከተ እስክንድር መታገል መብቱ ነው ነገር ግን የአማራ ህዝብ ትግልን መስመር ለማሳት የሚያደርገው አካሄድ እሱንም ዋጋ የሚያስከፍለው ይሆናል። ለአማራ ህዝብ የማይታገል ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚል ግለሰብም ሆነ አንድም ታጣቂ ሀይል አማራ ክልል ላይ ሊኖር አይችልም። ይደመሰሳል።

  • @beyakutg3
    @beyakutg3 20 дней назад +7

    ሀብታሙ መነፀሩን ሲያወልቅ የእድሜው ትልቀት አይኑ ስር ባለው መስመር ይታወቅበታል:: ልታይ ብሎ ነው እንጂ የፖለቲካ እውቀት ኖሮት አይደለም ቴዲጋ የሚቀርበው😊

    • @qwertyqwerty727
      @qwertyqwerty727 20 дней назад

      እና እድሜው ትልቅስ ቢሆን::ምን አይነቱ ደደብ ነህ

  • @yohannesabate316
    @yohannesabate316 8 дней назад +1

    ሀብታሙ በሻህ "የእስክንድር ሰራዊት 99% የአማራ ፋኖን ይዟል ያልከው" እጅግ በጣም የተጋነነ መረጃ አቅርበሃል። አስተካክል!! ሁላችንም እውነቱን እናውቃለን።

  • @tenawasmareyilbes
    @tenawasmareyilbes 21 день назад +9

    የአማራ ብሄርተኛ ስትሆን እኮ በየክልሉ ያሉ አማራውያን በሚኖሩበት ክልል ተወካይ እንዲኖረው መስራት ነው አባቴ

    • @tesemayeruq4920
      @tesemayeruq4920 20 дней назад

      ወደ አማራ ክልል ሰብስቧቸው😂

  • @tenawasmareyilbes
    @tenawasmareyilbes 21 день назад +6

    ሀብቴ ፋፍዴን ሙሀባው ዶላግ ገዝቶት ታናሸዋ እስክንድር ነጋ ደግሞ ፋኖን ተጥቀሞ ስልጣና ከያዘ በኋላ ፋኖን ወደ ቤቱ እንደሚመልስ ሮሃ ሚዲያ ላያ በግልጽ ተናግሯል

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi 21 день назад +7

    ሀብታሙ እባክህን ተወን ሁለት ትቪ የሚያህል መነፀር ልብሶነው ተሸክሞ ነው እሚባል ቴዲየ

  • @yesharegmamo8436
    @yesharegmamo8436 20 дней назад +4

    ለማንኛዉም የአማራ ፋኖ መሪዉ ዘመነ ብቻ ና ብቻነዉ እስክድርን አፈልግም በቃ እረኡኡኡኡኡኡ

  • @melabayuh
    @melabayuh День назад

    ቴዲ ሀብታሙ በሻህ ለዚህ ውይይት አይመጥንም አማራነቱ ያጠራጥራል። ዩናይትድ አማራ በርታ ወንድሜ ትክክለኛ መንገድ ላይ ነህ።

  • @getawaysolomon3988
    @getawaysolomon3988 День назад

    የታምራትን ማስታወሻ ያዝ በለው እና ሌላ ቀን ይምጣ

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 21 день назад +7

    የአማራ ህዝብ መሰረታዊ ጥያቄ የግለሰቦች የሗላ ታሪክ ሳይሆን አሁን የአማራ ህዝብ በአረመኔው አብይ አህመድ እየታደነ በሚጨፈጨፍበት ግዜ ለአማራ ህዝብ መዳኛው1.በአማራ ብሔርተኝነት ተደራጅቶ ራሰን ማዳን ብቻ ነው🙄መነሻችን አማራ መዳረሻችን ኢትዮጵያ ዝንጀሮ መጀመሪያ መቀመጫየን ብላለች🙄ማነው ለአማራ ህዝብ ሰለ ኢትዮጵያዊነት ሊነግረው ሞራል ያለው?

    • @NB-pd1dw
      @NB-pd1dw 20 дней назад

      በትክክል

    • @WoldemariamHabtemariam
      @WoldemariamHabtemariam 15 дней назад

      ድል ለአማራ ፋኖ ታላቁ እስክንድር ነጋ የፋኖ መሪ ነው

  • @user-ww3zz4cr3r
    @user-ww3zz4cr3r 6 дней назад

    ሀብታሙ ደላላ ከእውቀት ነፃ ቴዲ ሀዋሳ 🙏🙏🙏🙏

  • @MelakuFantaye
    @MelakuFantaye 21 день назад +4

    አሁን የሚፈለገው ፋኖን አዋግቶ ድል የሚያመጣ የጦር መሪ አንጅ አርባ ጊዜ ታስሯል ከሬዲት እንስጠው ማለት አይቻልም ዛሬ አማራን ነጻ የሚያወጣ የጦር መሪ እንጅ በአማራ ደም ነግዶ ስልጣን ላይ ለመውጣት አመራነ እርካብ ወይም መወጣጫ አርጎ ስልጣን ላይ የሚወጣ አካል አይኖርም ማለት ነው::

  • @ixjejhshe5142
    @ixjejhshe5142 19 дней назад +2

    እስክድርን አንፍልግም የኛ.መሪ.ዘመነ ካሴነው የስነልቦናችን ከፍታ ነው።

    • @WoldemariamHabtemariam
      @WoldemariamHabtemariam 15 дней назад

      ዘመነ ካሴም ታላቁ እስክንድር ነጋን መሪዎቻችን ናቸው

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 2 дня назад

      @@WoldemariamHabtemariamእስክንድር መሪ አይሆንም በቃ ተባልክ እጭ

  • @walesebhat465
    @walesebhat465 14 дней назад

    Great job united Amhara good job 👍👍

  • @AbrhamAdan-lm7rs
    @AbrhamAdan-lm7rs 20 дней назад +3

    የእስክድር አካሄድ በአማራ ደም ስልጣን እንይዘለን።

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 10 дней назад

    አማራ ወርቅ ህዝብ እንዲህ የማንም ማላገጫ ይሁን በጣም ያሳዝናል አይ ወገኔ 💔💔

  • @tedytadesse8499
    @tedytadesse8499 9 дней назад +1

    ይህ ሀብታሙ የሚባል ሰውዬ ብዙ ነገር የገባው አልመሰለኝም :: ብዙ ይለፈልፋል ባፍጢሙ ይተከል ምናምን ይላል ዩናይትድ አማራ የሚለው በአማራነታችን እየገደሉን ስለሆነ በአማራነታችን እንታገል አማራን ከመገደል እናትርፈው መነሻዬ አማራ መድረሻዬ ኢትዮጵያ የሚለው የስክንድር ግሩፕ በዉ በሚሞተው የአምራ ሬሳላይ መነሻዬ መድረሻዬ እያለ ባይመፃደቅ ጥሩ ነው ከአማራ ክልል ይውጣና ሌላክልል ሄዶ መነሻዬ መድረሻዬ የሚል መፅሀፍ ማሳተም ይችላል :: ካልሆነ የአማራን ትግል አይከፋ ፍለው ይውጣ ከ ክልሉ

  • @sebleworkgetnet-vg7us
    @sebleworkgetnet-vg7us 11 дней назад

    በጣም ትክክል ነህ ቴዲየ የምትለዉም ትክክል ነህ!!

  • @demekehailu1746
    @demekehailu1746 12 дней назад +1

    እኔ ይህን ባለኮፍያ ሰውዬ ነፍሴ ትፀይፈዋለች።

  • @AbateHaile-s7e
    @AbateHaile-s7e 15 дней назад +1

    ቴዲ ሀብታሙ በሻና እስክንድር ለአማራም ለኢትዮጵያም ጠላት ናቼዉ

  • @melabayuh
    @melabayuh День назад

    ሀብታሙ አማራ አይደለህም ይብቃህ። ስነልቦናህ ተቀላቅሏል።

  • @WoldemariamHabtemariam
    @WoldemariamHabtemariam 15 дней назад

    መነሻችን አማራ መዳረሻችን ኢትዮጵያ እንላለን

  • @yeneneshdebashu2483
    @yeneneshdebashu2483 15 дней назад +1

    ቴዲ በጣም ምርጥና ጀግና አፋጠዉ ሲጨንቀዉ ሱሪዉን በጀሮዉ ያወልቃል በጣም ዉስጡ ቆሻሻ ነዉ አሰመሣይ ባንዳ ባንዳ ይበቃሃል ።እኛ ሞት ስደት መከራ የንሮ ዉድነት መሃበራዊ ቃዉስ ዉስጥ ነን እንደ አጠቃ ላይ ኑሮችሁ እሾህ አሚካላ ይሁን??????

  • @melesemolla8304
    @melesemolla8304 14 дней назад

    united amhara excelent speach!!!!!!!!!

  • @we6gc
    @we6gc 15 дней назад +1

    ትክክል ዩናይትድ አማራ ጃዋር እና ደብረ ፅዬን ጎጃም የእማራ ክልል ብአዴን ብለው ሰንስለታቸውን ያስቀመጡበት ነው አንዱ ታርጌታቸው ጎጃምን ነው 🔴👉ጃዋር ያለውን አስታሱ የእማራው መነሳት ያሰጋናል ምክንያቱም ግንኙነታችንን እንዳያቋርጠው እሰጋለው ከትግራይ እስከ ጎጃም እስከ ሸገር ያለውን ግንኙነት እንዳያቋርጥብን ብሎ ጃዋር ከደብረ ፅዬን ጋር በፌዴራሊስት ስም አብረን እንሰራለን ብለው ደብረ ፅዬን እማራውን መምታት አያቅተንም ብሎ ደነፋ ጃዋር አማራው እንዲነሳ መፍቀድ የለብንም አማራ ልሂቃንና አመራር ተጠንቀቁ ህውኃት ስለሄደ ኢኃድግ ሄዷል ብላችሁ እታስቡ እሁንም ቢሆን እየርገጠ የሚያፍን ይሚገል በቂ ደንነት መከላከያ አለን ብሎ እኮ አነ እባቸውንና አሳምነው ከተገደሉ በኃላ ወቶ ተንታኝ መሥሎ ሲደነፋ ነበር እኮ

  • @Brixe1
    @Brixe1 18 дней назад +1

    ቴዲ፣በጣም፣ጎበዝ፣እግዜር፣ይባርክህ

  • @user-gu6xv2dl3j
    @user-gu6xv2dl3j 21 день назад +2

    ሌቦች360አትእራስህኦሮሞነኝስትልአልቆይ
    እኛአማራወች
    እስክዲረ
    አማራአደለም

    • @ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ
      @ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ 20 дней назад

      አማራ አይደሽምአይደለህም ቀዳዳ

    • @user-gu6xv2dl3j
      @user-gu6xv2dl3j 20 дней назад +1

      @@ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ ያውምወሎየጥረትያልኩቤትአማራ
      ቀዳዳእራስሺወይምእራስህ
      እደናተአደለንምእኛግማሹቅማትነኝ ግማሹ አማራነኝ
      እያላችሁ
      እሰከኛውየበጠበጣችሁን እናተናችሁ
      ዝረክረክ

  • @MrVip-gb8tk
    @MrVip-gb8tk 20 дней назад +4

    ሀብታሙ ቢሻዉ የፈለገብትቀባጥር ሁሉምአማራነቅቷል ድብልቅ አማራያልሆነሠዉ አይመራንም እስክድርትግል ጠላፊነዉ

  • @walesebhat465
    @walesebhat465 14 дней назад +1

    Amhara United has the truth.

  • @mikeleenkwandenamtahyohann9786
    @mikeleenkwandenamtahyohann9786 11 дней назад

    Hulum yefano Abalate nwe yaltesmamute sijemer Eskeder altemeretem:: edweme Eskender ye Abiy beltsgena TELALAKI NWE::
    Ye FANO hiwet mechawecha nwe FANO yewadekale Nefsuen yestale seltane lene beltochu
    FANO YEWAGALE
    FANO 4 KILLON YEKONATETALE ::❤

  • @tamratmocuriaa8609
    @tamratmocuriaa8609 20 дней назад +2

    ሐብቴ ፋኖ ላ ክልል ዉሰጥ አሉ ሰትል ዛሬ በየክልሉ ቡዙ አማራ ይታሰራል አንተ ምን ቸገረህ በርገሩ አይጎለብህም

  • @habtamukumlachew6923
    @habtamukumlachew6923 17 дней назад +1

    ቴድ እስክንድር ነጋ ማለት እኳ የወሎ ፋኖዎችን እዉቅና ሳይኖራቸዉ ሹመት እየሰጠ ስለ ሹመት ሲጠየቁ እንኳን እዉቅና የለንም የእስክንድርን መሪነት አንቀበልም ነዉ ያሉ

  • @kidistchekol2465
    @kidistchekol2465 19 дней назад +1

    በፍፁም እኮ ጥላቻውን መቆጣጠር አይችልም እልም ያለ ጎጠኛ እኔ በእውነት ግማሽ ሸዋ ነኝ ግን ሃብታሙ የሚባውን ነቀዝ አጥብቄ እቃወመዋለሁ

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw 20 дней назад +1

    ይሄን ሀብታሙ የሚባል ጁሀናም ምነው ለቀቅ ቢያደርገን። የእስክንድር ትግል ባልከፋ ነበር ግን እነዚህ በትክክል ትግሉን ያልተረዱ እንደአማራ ሆነው ያልኖሩ የችግሩን ጥልቀትና ባህርይ ያልተረዱ ሰዎች በዙሪያው ተሰብስበው እራሱ እስክንድርንም ጭምር በጥርጣሬ እንዲታይ እና የአማራውን እውነተኛ የትግል ምክንያት የማይወክል ተደርጎ እንዲወሰድ እያደረጉት ነው። እነዚህ አካላት እስክንድርንም ጨምሮ ከፈለጉ በራሳቸው መታገል ይችላሉ። በገንዘብ እያባበሉና አንድ ነን በሚል ሰበብ ፋኖዎቻችንን እንዲከፋፍሉና የትግላችንን ዓላማ እንዲያስቱ ግን አንፈቅድላቸውም። የተለያየ አጀንዳ ይዘህ መጥተህ ፋኖን መጠቀሚያ ማድረግ አይቻልም፣ በራስህ የትግል አቅጣጫህን ቀይሰህ ታገል። ግን ደግሞ ከፋኖ ጋር ስርአቱን ለመጣል በሚረዱ ነገሮች ላይ አብሮ መስራት ይቻላል። ፋኖ ጫካ የገባው የአማራን የመኖር ህልውና ለማስጠበቅ ነው።

  • @danieldebebe9729
    @danieldebebe9729 11 дней назад

    አመሰግናለሁ ቲዲ

  • @walesebhat465
    @walesebhat465 14 дней назад +1

    Amhara united is right no more dividing Amhara's people in the name of Amhara that game is over. Be with Amhara's people or against Amhara's people no matter who they are.

  • @abbeyabbey5256
    @abbeyabbey5256 18 дней назад +1

    I never comment ግን ይህ ሀብታሙ የሚባል መሀይም አይቼ አላውቅም እስክንድር ጥሩ ታጋይ ነበር የአሁን ድፍረት የሚያደርገው ያሳዝናል ሜዳ ላይያለውን የፋኖን ትግል ቀምቶ እኔ መሪ ነኝ ማለቱ ድፍረቱን ያሳያል::

  • @AbateHaile-s7e
    @AbateHaile-s7e 15 дней назад +1

    ቴዲ እስክንድርን አዉቀዋለሁ በወያኔ ጊዜ እንዲፈታ ብዙ ታግለናል እስክንድርና አንዳርጋቼዉ ፅጌ አማራ የሚባል ብሔር የለም ብለዉ ሲለፍፉ ሰምተናቼዋል እስክንድርን በደንብ አዉቀዋለሁ ባልደራስን ሲመሰርት ከዋሽንግተን ከጓደኞቼ ገንዘብ ሰብስቤ ካፌ ቁጭ ብለን አዉርተን ገንዘቡን ከሰጠሁት በኋላ እንዲህ አልኩት መከራ እዬበላ ያለዉ አማራ ነዉ ትግሉ ከአማራ ቢጀምር ስለዉ አማራ የሚባል ብሔር አለ እንዴ ብሎኝ ስቆ ተለያዬን

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 2 дня назад

      እውነትን ነው ? ይህንን ለምን ለፋኖዎች አትነግራችውም እባክህን ይህ እንሽላሊት የሚገርም ነው ?

  • @MahmudMahmud-fy8tb
    @MahmudMahmud-fy8tb 6 дней назад

    አተ ግዜህን ጠብቅ ምንአይነት ፍቅር ነህ

  • @AndyeYiheyis
    @AndyeYiheyis 20 дней назад +2

    እስክንድርን ከአማራ ህዝብ ልብ እንዲወጣ እያደረገው ያለ ሀብታሙ ሺሻ ነው ለምን ሀብታሙ በእናቴ ኦሮሞ ነኝ ብሏል::እነእስክንድር ሀብታሙ ሺሻን በአጽንዖት ማየት አለባቸው:;እርግጠኛ ሁኜ ልንገራችሁ ከሀብታሙ ይልቅ ለእስክንድ እኛ እንቀርባለን እወቁት ይህን ሰው:: ዘመነን ሳይሆን እስክንድርን አታክ እያደረገው ነው:: ዘመነን በጭራሽ ከአማራ ህዝብ ልብ ሀብታሙ ሺሻና መሰሎቹ ማውጣት አይችሉም::

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw 20 дней назад +2

    ቴዲ ግድያው አማርኛ ቋንቋ ከመናገር ብቻ የሚያያዝ ሳይሆን በህገመንግስት ጭምር ተቀርፆ በተለይ በባህል እና በዘር አማራ የተባሉት ላይ ነው የሚያነጣጥረው። አማራው እኮ ሰዉ ብቻ አይደለም እየተገደለ ያለው ባህሉና ወጉም ጭምር እንዲጠፋና እንዲንቋሸሽ ነዉ እየተደረገ ያለው። አማርኛ ተናጋሪ ሁሉ አማራ አይደለም ፤ አማርኛ አቀላጥፈዉ የሚናገሩ ሰዎች እኮ ናቸው አማራውን እየጨፈጨፉ ያሉት። አማርኛ ስለተናገሩ እና ስላልተናገሩ ሳይሆን የአማራው መገደልና ግፍ ገብቷቸው እና በሰብአዊነት ለትግሉ እገዛ የሚያደርጉና ነግበኔ የሚሉ ኢትዮጵያውያን አሉ ክብር ይገባቸዋል።

  • @habtebayuh2328
    @habtebayuh2328 19 дней назад +1

    ይቅርታ ቴዲ አማራ የተበተነዉ አኗኗሩ ሳይሆን አደረጃጀቱ ነዉ አማራ በተመጣጣኝ መልኩ በመላ ሃገሪቱ ተሰራጭቶ ይኖራል ይህ ጥሩ እድል ነዉ እናደራጀዋለን ብዲሩን ደሙን አሳምሮ ይመልሳል

  • @fisht8072
    @fisht8072 8 дней назад +1

    ዘሜ. ትክክለኛ አርበኛ ስለሆነ የሚነጫነጩ የሚጠሉት እውነት ከዘሜጋር ስለሆነች ምንም አታመጡም ::

  • @sebleworkgetnet-vg7us
    @sebleworkgetnet-vg7us 11 дней назад

    ትክክል

  • @habtamukumlachew6923
    @habtamukumlachew6923 17 дней назад +2

    ምርጫ የተባለዉ ደግሞ ሁሉም በማለት ደረጃ የእስክንድርን አደረጃጀት አልተቀበለም

    • @WoldemariamHabtemariam
      @WoldemariamHabtemariam 15 дней назад

      ትግሉ የአማራ ህልውና ትግል ነው

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 2 дня назад

      @@WoldemariamHabtemariamቀባጥርክ በቃ መቼም አይሳካላችው በእስክንድር ጀርባ ታዝላችው ስልጣን ላይ አውጡም ምድረ ዲቃላ ቱ

  • @BereketChane
    @BereketChane 2 дня назад +1

    ዘሜ ያሸንፍል

  • @kalechristosdagne7355
    @kalechristosdagne7355 20 дней назад

    Thank you for your effort to bring the different Fano supporters together.

  • @WoldemariamHabtemariam
    @WoldemariamHabtemariam 15 дней назад

    ታላቁ እስክንድር ነጋ መሪችን ነው ዘመነ ካሴም ለኛው የሚደማ ፋኖ ነው ሁለቱም ጀግኖቻችን ናቸው ሆኖም የፋኖን ምርጫ ድምፅ እናክብር

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 2 дня назад

      አጨበረባሪ ሲነቃባችው ደግሞ ሁለቱም መሪ ናቸው ትላላችው ግራ የገባች ለማንኛውም እስክንድር አትመርጠም ዋጠው

  • @MamoTadios-g6i
    @MamoTadios-g6i 2 дня назад +1

    ይህ አዲስ ታይምስ ነኝ የሚል ኩታራ ምን ያነበጫብጨዋል ?

  • @AbateHaile-s7e
    @AbateHaile-s7e 15 дней назад +1

    ቴዲ እባክህ ይህንን የታሪክና የትዉልድ አረም ሀብታሙ በሻን አታቅርበዉ

  • @abebekebede4208
    @abebekebede4208 7 дней назад +1

    እና ሠርካለም የታሰረችውም እሥር ቤትም የወለደችውም ለአማራ ህዝብ ስትል አይደለም እስክንድርም ቢሆን ሲታሰር ሲፈታ የኖረው ድል ለዴሞክራሲ ሲል እንጅ ለአማራ ህዝብ ሲል አይደለም ነገሮችን ለያይቶ ማየት ነው ሰወችም የሚዳኙት በሚመለከተው ጉዳይ ነው

  • @ፋኖነትጀግንነት
    @ፋኖነትጀግንነት 15 дней назад

    ቴዲ እባክህ አዲስ ታይም የሚባል ሰው

  • @ewnntuyinnger441
    @ewnntuyinnger441 21 день назад +4

    ሃብታሙ ሲጀመር የአማራ ብሔርተኛ ሊሆን አይችልም።በአባቴ አማራ በእናቴ ኦሮሞ የሆነ መድረሻ ቢስ ነገር ነው ሲፈልግ አማራ ሲፈልግ ኦሮሞ? የተምታታበት።

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw 20 дней назад

    ቴዲሾ አቋማቸው ምንም ይሁን ምንም ለማቀራረብና እርስ በርስ ከመጠላለፍ እንዲቆጠቡ እንዲነጋገሩ ያደረከው ነገር የሚደነቅ ተግባር ነው ተባረክ!👏

  • @sebleworkgetnet-vg7us
    @sebleworkgetnet-vg7us 11 дней назад

    እሥክንድር ጥሩ ታጋይ ነዉ ግን አማራን አይመራም!!

  • @mandefrotewoderos11
    @mandefrotewoderos11 8 дней назад +1

    ሲታገል ከነበረ አሁን ትግል መጥለፍ አለበትእንዴ ለማንኛውም እናንተ ጉንጫችሁን አታልፉ ትግሉ ህይወታቸውን እዬሰጡ ያሉሀቀኛ ባለቤት አለው ከልኩ አያልፍም

  • @user-om3uh3lo1u
    @user-om3uh3lo1u 12 дней назад +1

    ግትር ያለ ሀሣብ ነው የሥክድር ደጋፊ ነኝ የሚለው ቀጣፊ

  • @AbateHaile-s7e
    @AbateHaile-s7e 15 дней назад +1

    ቴዲ አማሪኛ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቋንቋ ነዉ አማሪኛ የሚናገር ሁሉ የማራ ወዳጅ አይደለም ቴዲ ገዳዩ አቢይ አህመድም አማሪኛ ቋንቋ ይናገራል

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 20 дней назад +2

    አየ ሀብታሙ ትገርማለህ እስከንድርን ሁላችንም የምናከብረውና የምንወደው ወንድማችን ነበር ግን በሸዋ ከገባ በሀላ ተቀየረ እነ በቀለ ገርባ ጋር ሲመክር ቆይቶ ሰኔ እና የአብይ ደጋፊ ሆኖ በቃለ መጠየቅ ፅፌ የማልጨርሰውና የሚያስጠላ ቃለ መጠየቅ እያደረገ የሚታገለውም ለኦሮሞ እንደሆነ በግልፅ ተናግሯል አንተ አንተም እንደሱ ሆነሀል

  • @yihenewandualem1161
    @yihenewandualem1161 20 дней назад +2

    ባለመነጽሩ ምናልከኝ በእናቴ ኦሮሞ ባባቴ አማራ ነኝ?!!!!!!!!!!!! አረ ሳቄ ና ወይ አማራ

    • @qwertyqwerty727
      @qwertyqwerty727 20 дней назад

      ደደብ:: ምን ያስቃል::ጃዋርም አቢይም ግማሽ አማሮች ናቸው::የኦሮሞ ብሔርተኛ ከመሆን ግን አላገዳቸውም":የት ነው የምትኖረው?ጠፈር ላይ?ሠገጤ

    • @yihenewandualem1161
      @yihenewandualem1161 19 дней назад

      @@qwertyqwerty727 ጋ

  • @bethelhemkinfe2578
    @bethelhemkinfe2578 19 дней назад

    Thank you teddy

  • @YoniSol-s5b
    @YoniSol-s5b 18 дней назад +1

    ሀብታሙ የምርጫው ሪከርድን የትጥለህነው እዲህየምክደው ደሞ በሸዋ ከወድሞቹ ጋርሚዋጋው እስክርአይደለምንየሚታይእውነትነው ውሎ እናጎጃም ሲነቃ ብህ ሸዋገብተህእስክርአፋጀህ ወድማማቾቹን ጎደርእየነቃነው አሁን ቢያንስ ለእውነትኑሩ

  • @fitsumberhanetadiyoss849
    @fitsumberhanetadiyoss849 19 дней назад +1

    እስክንድር ለአማራ ታግሎ አያውቅም!

    • @hap2189
      @hap2189 19 дней назад

      አንተ ነሀ የታገልከው😂😂😂😂

  • @አብኔዘርናሁሰናይሀብታሙ

    ቴዲ , አትዘባርቅ ❗️እስክንድር የአማራ ህፃን ሲታረድ ለአማራ አልተዋጋም ❗️ እስር ቤት መቆየት ጀግንነት መሰለህ❓ ለአማራ ምን አረገ ❓እስቲ ንገረን . እስክንድር ፋኖዎችን ሲያገዳድል አፈር ብላ እለዋለሁ ❗️ምን ታመጣለህ ❓በግድ እስክንድርን ካልወደዳችሁ❓ አንተም ከፈለክህ ገደል ግባ❗️

  • @almaznigatu3967
    @almaznigatu3967 16 дней назад +1

    ሀብታሙ በሻ ፋኖ ሁሉ ዘመነ ጨምሮ እስክንድርን አደግፍም ምርጫውን የተጭበረበነው እየመረረህ ዋጠው ሀብታሙ ግርድፍ

  • @solomonsolo5143
    @solomonsolo5143 21 день назад +4

    ትክክል ቴዲ የ ሐማራ ልጆች ማሰብ አለብን እስክንድር ነጋ የ ሐማራ ልጅ ነው ።።።።።።
    ወደድንም ጠላንም መደገፍ አለብን ዘመነ ካሴ ተረት ተረቱን ማቆም አለብ ለጠላት አሳልፈ አትስጠው ተስማሙ ።

    • @AbateHaile-s7e
      @AbateHaile-s7e 15 дней назад +1

      አማራ የሆነ ሁሉ ለአማራ አይታገልም ብዙ ሆዳም አለ ባእዴን እኮ አማራ ነዉ እስክንድርም የአማራ ጠላት ነዉ

  • @kidistchekol2465
    @kidistchekol2465 19 дней назад +1

    ሀብታሙ የሚባለውን ቆሻሻ ቴዲዬ አትመነው ሁልጊዜ መጀመሪያ የአማራ ልጆችን ሚከፋፍለውም አታክ የሚያደርገውም እሱ ነው በጣም ክፋ ሰው ነው

  • @user-uw6fn4rz9p
    @user-uw6fn4rz9p 16 дней назад +2

    ሀብታሙ ቀንጨሬ ጥሩ ትጫወቻለሽ ባክሽ። ንፍጣም አህያ! በፋኖ ስም የለቃቀምሻትን ዶላር መልሽ

  • @almaznigatu3967
    @almaznigatu3967 16 дней назад +2

    ሀብታሙ በሻ በአማራ አትነግድ

  • @ayalewdemissew9761
    @ayalewdemissew9761 16 дней назад +2

    Eskinder Nega is small man and he is also crazy!! Serkalem is Tigere!! Period!!

  • @user-ob4kq6he3c
    @user-ob4kq6he3c 21 день назад +2

    እስክንድር ትግሉን ከጠለፈ ይጠየቃል ቴዲ አንተ ስለተበጠረክ ትክክል አይደለህም ብኣዲንም ጫካ እየተዋጋ ነው ስለዚህ ብኣዲንን የሚተች ውጭ ያለ ሰው ትክክል አይደለም ማለት ነው ባንተ እሳቢ

  • @sebleworkgetnet-vg7us
    @sebleworkgetnet-vg7us 11 дней назад

    ይኸን ሠውየ ብታሥቆሙት ለማጋደል ነዉ!!

  • @walesebhat465
    @walesebhat465 14 дней назад

    Good 👍👍👍👍👍👍

    • @walesebhat465
      @walesebhat465 14 дней назад

      Habtish is confused 😕😕😕😕

    • @walesebhat465
      @walesebhat465 14 дней назад

      I am with united Amhara's ideology 💯.❤

    • @walesebhat465
      @walesebhat465 14 дней назад

      Mengsttu is the evil killer of Amhara's people . too.

  • @elfuanegash8948
    @elfuanegash8948 19 дней назад +1

    እስክድር; ማለት: በጀግኖቹ: ፋኖዎች: ደም: ስልጣን: ላይ: መውጣት: ነው:የሚፈልገው::

  • @user-bk4tu6ce6y
    @user-bk4tu6ce6y 21 день назад +7

    ጌታ ይባርክህ ስለእስክንድር እውነት ስለመስከርክ አመስግንሀለሁ : አይደለም በኢትዮጵያ ምድር በአለም ሙሉ እድሜውን የታገለ እንደእስክንድር አይኖርም

    • @tenawasmareyilbes
      @tenawasmareyilbes 21 день назад +4

      ሀብቴ ፋፍዴን ሙሀባው ዶላግ ገዝቶት ታናሸዋ እስክንድር ነጋ ደግሞ ፋኖን ተጥቀሞ ስልጣና ከያዘ በኋላ ፋኖን ወደ ቤቱ እንደሚመልስ ሮሃ ሚዲያ ላያ በግልጽ ተናግሯል

    • @user-bk4tu6ce6y
      @user-bk4tu6ce6y 21 день назад

      @@tenawasmareyilbes ቆርቆሮ እራስ ናቸው ማንም የሚናገረውን በደንም ሳታጤኑ የምትጮኩ ደደቦች :

    • @yetbarek63
      @yetbarek63 21 день назад +6

      እስክንድር ለአማራ ትግል የሚያስብ ተሆነ ለምን ገለል አይልልንም፣ የስልጣን ጥብ ያለበት ንፍጥ ነው።

    • @tenawasmareyilbes
      @tenawasmareyilbes 21 день назад +3

      @@user-bk4tu6ce6y ስለ ፋኖ መዓዛ መሀመድ ጋ ያደረገውን ቃለመጠይቅ ተመልክት

    • @qwertyqwerty727
      @qwertyqwerty727 20 дней назад

      ትክክል ብለሀል::እስክንድር ጀግና መሪያችን ነው::

  • @abdumohammed857
    @abdumohammed857 21 день назад +2

    እስክንድር እንዴት እንዴት ከዘመነ ጋር እኩል ስሙ ይነሳል በትግሉ ላይ ምንም አስተዋጸኦ የሌለው አዋግቶ ተዋግቶ ነጻ ያወጣው አካባቢ አለ ወይ አንድም ይህ ነው የሚባል ተግባር የሌለው ስው እስክንድር እስክንድር በወሬ አይደለም በስራ ነው

    • @WoldemariamHabtemariam
      @WoldemariamHabtemariam 15 дней назад

      ታላቁ እስክንድር ነጋ ሕይወቱን ሙሉ ለአማራ ሕዝብ ሲታሰር ሲፈታ ኖሯል፣ ዘመነ ካሴ የአማራ ሕዝብ ጀግና ነው ለምን ማቡካት አስፈለገ

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 2 дня назад

      @@WoldemariamHabtemariamሌባ ዞር ብል

  • @MelakuFantaye
    @MelakuFantaye 21 день назад +2

    አንዱ በርገር በላህ ሲባል ሲጮህ አስቆምከው ደም ጠጭ ብሎ ሲናገር ዝም አልክ ቴዲ ምን ነካህ::

  • @berhan5743
    @berhan5743 17 дней назад +1

    Erop Eko Tigirai New

  • @abebebelay1584
    @abebebelay1584 17 дней назад +1

    የትኛው ወታደራዊ ችሎታው ነው እሰክንድር መሪ የሆነው ሰራችሁ ትክክል ነው ወይ።

  • @Tube-mr2mo
    @Tube-mr2mo 14 дней назад

    ቴዲ በአማራ ክልል የሚደረገዉ ትግል በስክንድር ስር በአማራ ክልል የሚኖሩ የሸዋ ኦሮሞዎች አሉበት

  • @Abaytana1
    @Abaytana1 16 дней назад

    ቴዳ ቃላት የለኝም ለአንተ

  • @zanafila5264
    @zanafila5264 15 дней назад +1

    ሃብታሙ የምትባል ሰው፣ እስክንድር ያለው እኮ፣ “ፋኖ እኛን አዲስ አበባ ካደረሰ በኋላ፣ እንደድሮው ወደ ቤቱ ይመለስ።” ታዲያ እንዲህ የሚል ሰው ነው፣ አማራን የሚመራ? ማፈሪያ ነህ።

  • @user-gu6xv2dl3j
    @user-gu6xv2dl3j 21 день назад +3

    አተሌባ እስክዲረየሸዋንፋኖእያስጨፈጨፈነው
    ለስልጣንነውየመጣው

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 20 дней назад

    ቴዴ የምትናገረው መሬት ላይ ያለነው እሰ ሖዱን እየሞለ በድሎት ሠወነ ይዘልፍሉ አፍ ጌታን ለባችንን ሠበሩት እኛ ሠላምነ ፍቅር የሚሠሩትን መከተል ማመን ተሣነን💔💔💔💔

  • @yohannesabate316
    @yohannesabate316 8 дней назад

    "ወታደራዊ እርምጃ የሚለው" የአብይ ቀኝ እጅ መሆን ማለት ነው። በምንም መልኩ ፈፅሞ አማራው እርስ በእርስ ጦርነት ውስጥ መግባት የለበትም!!!

  • @GgFg-kn2dh
    @GgFg-kn2dh 20 дней назад +1

    ይሄ ሀብታሙ የሚባል ፈሳም ለአማራ ህዝብ ሳይሆን የሚታገለው ለእስክንድር ነው

  • @HabtamuFekede-nn2le
    @HabtamuFekede-nn2le 20 дней назад

    ሌሎች በብሔር ተደራጅተው ነው አማራን ያጠቁት አሁንም የአማራ ብሔርተኝነት መጠናከር ከለበት የአማራ ዩናይትድ አስተሳሰብ ትክክለኛ ነው ሀብታሙ ግን መከታውና እስክድር እያለ የሚከፋፍል ሀሳብ የሚያነሳ ደረቅ ነው ለስሙ አዲስ አበቤ ነኝ ይላል ይሄ ግትር እስቲ መምህር ዘመድኩንን የሚቃወም ትክክለኛ አማራ አታገኝም ምከንያቱም ትክክለኛ የአመራ መታገያ ኮዝ ስለያዘ ነው የሄ ሀብታሙ የሚባል ሠው በጣም የሚያናድድ ሠው ነው

  • @ROMANAKALU
    @ROMANAKALU 6 дней назад +1

    እስክንድር የማይሰበረው ትግል ምን እንደሆነ ያስተማረ ጀግና ነው

  • @ewnntuyinnger441
    @ewnntuyinnger441 20 дней назад +1

    በቀቀኑ በየሚዲያው እየተገኜ ፋኖ ፋኖ ለመጫዎት ይፈልጋል በአማራ የህልውና ትግል በተግባር መሬት ላይ ጠብ የሚል ምን ስራ ስርተ ሃል ቢባል ምንም ዜሮ። ከኪሱ እንኩዋን ስብርባሪ ሳንቲም አዋጣሃል ተብሎ ቢጠየቅ መልስ የለውም።

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 20 дней назад +1

    ቴዲ በጣም የወረድክ የሰው ገበና ማዳመጥ ሱስ የሆነብክ አሁን እዬን ወሬ ምኑ ፖለቲካ ሆነ ናነው ብቻ የአማራን ክፊተት ስታዩ ማቡካት ከአንተም በፊት ያሉ ጋዜጠኛም ነኝ የበል ሁሉም መፊትፈት ሱሰኛ ነክ በጣም አሳፋሪ እኛ መስማት የምንፈልገው ከአማራ አንድነት እንጂ አንድም ባይሆኑ በአጀንዳላይ በአመጣከው ላይ አስወራቸው እንጂ በአንድ አማራ አጀንዳ ላይ ሁለት ልዩነትን ታቦካልናለክ ከእንግዲህ አታሰማን ቴዲ ጥፋተኛ ነክ ሌላ ቦታ ያውሩ አንተ ቤት ግን መስማት አንፈልግም የትግሬን ልዩነት እያላቸው አጋሀዘ ብሔር የሚባሉ አሉ ለምን ልዩነት ያላቸውን አምጥተክ ሰምተንክ አናቅም ግን ሆን ብለክ ከበፊትም የአማራን ማባላት ስራክ ነው ቴዲ አሳፋሪ ነክ 😔😔😔

  • @AbateHaile-s7e
    @AbateHaile-s7e 15 дней назад +1

    ቴዲ ስለ ሀብታሙ የሚደረገዉን ኮሜንት አንብበዉ አንድም ደጋፊ የለዉም ሴረኛ ስለሆነ ሁሉም እዬተቀወመ ነዉ

  • @zalems8485
    @zalems8485 15 дней назад

    Tedo is now being in right truck

  • @yehagerlege7782
    @yehagerlege7782 21 день назад +5

    እስክንድር የአማራ ትግል መሀል ገብቶ እየበጠበጠ ነው 😮😮😮

  • @RodiBayou
    @RodiBayou 21 день назад +3

    እስክንድር እናቱ ትግሬ ናቸው ቴዴ በማስረጃ አቀርብልካለሁ እኛ መርካቶ ነው የምን ስራው ንዋያተ ቅድሳት ሱቅ አለን እና እናቱን በአካል አይቻቸዋለሁ ከእሥር ተፈቶ ስለት አለብኝ ጧፍ እጣን እና ዣንጥላ ገዝተው እኛም ስለምንወደው በወቅቱ ስለመፈታቱ ስለ ህይወቱ ስንጠይቃቸው እርሳቸው ትግሬ እንደሆኑ እሥር ቤት በነበረ ግዜ እሳቸው ብቻ ምግብ ስለ ሚያመላልሱ በጣም እንደ ደከሙ ሁሉንም አጫውተውናል መረጃ አለኝ ትግሬ ናቸው

    • @yenesewzegeye1922
      @yenesewzegeye1922 21 день назад +1

      ለዚህ ነው ማለት ነው የአማራን ትግል እያተራመሠ ያለው? ለማንኛውም እስክንድር ከአማራ ትግል መውጣት አለበት።

    • @RodiBayou
      @RodiBayou 20 дней назад

      ​@@yenesewzegeye1922አዎ እውነት ነው እኔ በግሌ እወደዋለሁ ያው እኛ አማሩች ኢትዮጵያ ምናምን የሚል ከዚክ ቀደም ስለምንወድ ትኮረት አልሰጠሁትም ነበር ዛሬ ግን አማራ እንደ አማራ ሲታገል እንቅፋት ሲሆን ነው ትግሬ ስለሆነ ነው እንዴ ማለት የጀመርኩት እኔ በአይኔ አይቻቸዋለሁ እናቱን ትግሬ ናቸው

    • @yenesewzegeye1922
      @yenesewzegeye1922 20 дней назад

      @@RodiBayou እጁን ሳይታጠብ ወደአማራ ትግል ዘው እያለ የሚገባው አብዛኛው ዲቃላ ነው። ወይ የራሱን የቅይጥ ማንነት ይዞ አይታገል፣ ወይ የአማራነን ትግል ከማኮላሸትና ሕዝቡንም ከማስጠቃት አይታቀብ። ዲቃላ ነው ሀገር እያጠፋ ያለው። አብዛኛው ብአዴን ወይ ዲቃላ፣ አለያም መጤ ሆኖ ነው አማራን ላለፉት 30 አመት በላይ አማራን ሲያስጠቃ የኖረው።

    • @qwertyqwerty727
      @qwertyqwerty727 20 дней назад

      ደደብ መሐይም ነህ::

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 18 дней назад

      ​@@RodiBayouጎጠኞች ከጥላቻ ካልወጣቹ የትም አትደርሱም እመኑኝ ብቻችሁን 4ኪሎ አትደርሱም የአብይን ስልጣን ከማራዘም ውጪ