ዩክሬን አሜሪካ ሰራሹን ሚሳኤል ሩሲያ ላይ ተኮሰች!_አሜሪካ በዩክሬን ኢምባሲዋን ዘጋች! | ገለልተኛዋ ጀርመን... | NBC የቀን ዜና ‪

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 ноя 2024

Комментарии • 47

  • @fasilyigzaw9110
    @fasilyigzaw9110 День назад +9

    ጋዜጠኛ ትእግስቱ በቀለ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ጌታ ነህ የዚች ሃገር ጋዜጠኞች ለአንተ አባታችን ሆይ እያሉ ሊለማመጡህ ዪገባቸዋል

    • @demekehussen7690
      @demekehussen7690 День назад +4

      እኔ ደግሞ ይህን ያህል ውዳሴ ይገባዋል ብዬ አላስብም ሲዘግብ በጣም ይለጥጠዋል። ለምሳሌ የፑፒንን ስም ሲጠራ እና በእውቀትና አቀራረብም ከ ቢኒያም ካሴ ጋር አይወዳደርም ባይ ነኝ አንደኔ አተያይ።

    • @MogesYimer-uf7fu
      @MogesYimer-uf7fu День назад

      ​@@demekehussen7690cየእውቀት ማነስ አለብህ

    • @yusufelama2120
      @yusufelama2120 День назад

      ምረጥ ምረጥ አሰተያየት 👍👍👍አድናቅው ኔኘ

    • @gujin9147
      @gujin9147 17 часов назад

      ማሽቃበጥ ውድድር ቢኖረው ወርቁ ያንቺ ይሆን ነበር

  • @PhawlosNigussie
    @PhawlosNigussie День назад +4

    አንባቢው ደስ ትላለህ ከሌሎች ሁሉ ለየት ያለ እስታይል አለክ፤ ማንነትህን ውደደው።

  • @MogesYimer-uf7fu
    @MogesYimer-uf7fu День назад +1

    ትእግስቱ በቀለ ጎበዝ ጠባቂ ነህ

  • @nahumdegefa7641
    @nahumdegefa7641 День назад +7

    ካንተ ድምፅ ሚሳየሉ ቢወድቅብኝ ይሻለኛል

    • @MogesYimer-uf7fu
      @MogesYimer-uf7fu День назад

      ደደብ ነህ

    • @yohannesgetahun9344
      @yohannesgetahun9344 День назад

      🤔🤔🤔🤔🤔 በዚ ትችት በዛ ትችት በቃ ትችት በትች ወይ ትችት
      እስኪ ስራውን ይስራበት እረ እንደው ምን ይሻላል?! አለመስማት እኮ ይቻላል።

    • @Anjelo236
      @Anjelo236 День назад

      Eko 😂😂😂😂

  • @Hailuman-r9t
    @Hailuman-r9t День назад

    ትእግሰቱ ይገረማል✌

  • @emanda1366
    @emanda1366 День назад +2

    ፕሬዝደንት ጆባይደን በአመራር ዘመናቸው መጨረሻ ላይ መላው አለም ወደ ከፋ ግጭት ሊያስገባ የሚችል ሀላፊነት የጎደለው ውሳኔ ማሳለፋቸው በጣም ያሳዝናል 😟😟😟 🙏🙏🙏

  • @robimassawino
    @robimassawino День назад +2

    ወራሪዋ ሩስያ ከዩክሬን እጅዋና እግርዋ ይዛ ነው መውጣት ያለባት ኒኩለር የመጠቀምያ ግዜው ኣልፎባታል ።

    • @MogesYimer-uf7fu
      @MogesYimer-uf7fu День назад

      አሜሪካና ሰይጣኖቿ ይወገዳሉ

  • @PhawlosNigussie
    @PhawlosNigussie День назад +2

    አሜሪካ ጎበዝ ነች ፑቲን ስርዓት ልይዝ ያስፈልጋል

  • @muheeabdusn70
    @muheeabdusn70 День назад

    Best news tigistu bekele❤🎉

  • @AbdyKidder
    @AbdyKidder День назад

    ድል ለሩስያ❤❤

  • @FkreMulubrhan
    @FkreMulubrhan День назад

    ትእግስቱ 👌👌👌

  • @RomaTermini-e1q
    @RomaTermini-e1q 22 часа назад

    ወንድማችን ትዕግስት በ ፍርሃትና በጭንቀት እንቅልፍ ኣጣን'ኮ ! ወዴት እንሂድ? ምን እናድርግ ? ማነዉ 'ሚነግረን ? At least ከሚመጣዉ የኑክሬን ጦርነት መከላከልና መዳን የምንችልበት ኣንድአንድ ዘዴዎች መምከርና ማስተማር የናንተ ስራ መሆን ነዉ ያለበት : ምክንያቱ ኣንድ ቦታ ሁናቹ ዓለም ያለዉ ሁሉ ሓበሻ ልታዳርሱ ስለምትችሉ:: ስለዚህ የኔ ትዕግስ ጀግና ኣንተ ጀምርና ሰማይና ምድር ሁሉ ያመሰግንሃል::❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alexkass-qc4og
    @Alexkass-qc4og День назад +1

    በዚ በዚጦርነት የራሺያ ትግስ ጥሩ ነው

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet День назад

    እንዲህ አይነት ወጥነት የሌለው አነባበብ አይችም። ሲጀምርና መሐል ላይ ማጠናቀቂያው ላይ ተመሣሣይነት የለውም። እየደከመ ይሄዳል።

  • @betellmoges
    @betellmoges День назад

    ዋዉ ትግስቱ ይህን የአቀራረብህን እስታይል ቨጣም ነው የምወደው በዚሁ ቀጥል ያኛውን ተወው።

  • @YimamEsnetu
    @YimamEsnetu 22 часа назад

    ሩሢያ አሜሪካንን በኒዉክለር መቀቀል አለባት

  • @MeseretBirhanie-l3m
    @MeseretBirhanie-l3m День назад

    ይሻላል አሜሪካ ፈርዶባታል

  • @alemabetel3183
    @alemabetel3183 День назад

    ምንድነው የምታምጠው? እግዜር በሰጠህ መጠን ተናገርበት።

  • @MesfinFikadu-b2g
    @MesfinFikadu-b2g День назад

    ያው ተባሉ ማለትዋ ነዋ

  • @cherinetnigatu9614
    @cherinetnigatu9614 4 часа назад

    Zegi

  • @translated4226
    @translated4226 День назад +2

    ድምፅህ ሲያስጠላ

  • @AbiDe369
    @AbiDe369 День назад

    ይዘቱ ጥሩ ሆኖ
    እኛን ለማናደድ ነው እንደዚህ የምታነበው ማነው ያናደደህ😂

  • @JeriJeri-k2b
    @JeriJeri-k2b День назад

    ዩክሬን አሯን ልትልስ ነው😊😊😊

  • @tarikukebu9680
    @tarikukebu9680 День назад

    አንባቢው ግን ሸንት ቤት ሆኖ ነው የሚያነበው ደረቅ አረ አሎጣ ብሎት ተጨንቆ የመሰላል 😢😢😢

    • @shewatubeeth9535
      @shewatubeeth9535 День назад

      @@tarikukebu9680 የራስህን ታሪክ ነው የምታወራው። ትግስቱ እድሜው ብቻ ይበቃዋል እኮ እንድታከብረው

    • @frezerterefe1697
      @frezerterefe1697 День назад

      Keshim koshasha neh mitlewen atawekim

  • @shewatubeeth9535
    @shewatubeeth9535 День назад

    ት ግ ስ ቱ ምርጥ ሰው

  • @abenezerjr329
    @abenezerjr329 День назад

    ትዕግስቱ የሩሲያዉን መሪ አጠራርክ የሌለ ይመቸኛል "ቭላድሚር ቭላድሚሮቪች ፒዉቲን"

  • @NEGESSE-x3j
    @NEGESSE-x3j День назад

    Russia is the political leader of the world

  • @tube4545
    @tube4545 День назад +2

    እንተ አስቀያሚ ሰውዬ ቀስ ብለህ አንብብ

  • @truelovecommunitytransform2854
    @truelovecommunitytransform2854 День назад

    Hahahaha