ፑቲን ማስጠንቀቂያ ለባይደን! _ "ሩሲያ ራሷን መከላከል ትችላለች" ቱርክ |NBC ማታ |@NBCEthiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 дек 2024

Комментарии • 10

  • @AbduAbdu-lj5oo
    @AbduAbdu-lj5oo 26 дней назад

    ድል ለሩሲያ

  • @mohammedshifa8482
    @mohammedshifa8482 27 дней назад +2

    Le-Alem Yesew Leje & Le-Haymanot equllen yemilefu Talak hagerat Only (Russia & Iran).May Allah help them💪

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 27 дней назад +4

    የፍትህና የእውነት ሀገር ኢትዮጵያ ናት!እኔን ጡትአትብታ ያሳደገችኝ ኢትዮጵያዊቷን በረካ ናት!አዛን ያለው ኢትዮጵያዊ ቢላብ ነው!(ነብየ መሐመድ(ስ.ዐ.መ)

  • @rezenomalmaw4898
    @rezenomalmaw4898 27 дней назад +2

    ኔቶ ተብዬ የአሜሪካና ግብረአበሮቿ መንጋ ስብስብ ተሸንፏል ተስፋ ቆርጧል። አንድ ለእናቱ ሺህ ለጠላቱ ሀይማኖተኛው መሪ ፑቲን ንጉስ ነው የማይበገር አንበሳ ነው አውነትም ጀግና ነው።

  • @YosiefTsadic
    @YosiefTsadic 25 дней назад

    እኔ የሚገርመኝ ሩስያ ግን መቸ ነው የምታሸንፈው ሁሌ እንደተሸነፈች ።ትንሻ ዪክሬንእንኳ መቆጣጠር አቅቷት ሰሜን ኮርያ ኢራን ቻይና አገዛ አድርገውላትም አልቻለችም። ከ80አስከ100ሺ ወታደሮቿም አልቀውባት አልቻለችም ፉከራ ብቻ።አንተ በትቀባባት እውነታው ግን ሌላ ነው።

  • @bezabihyacob6030
    @bezabihyacob6030 27 дней назад +1

    ያለ መረጃ ባታነቡ ጥሩ ነው። ምክንያቱም ወደ አንድ ጎራ ያደላ ነው።

    • @rezenomalmaw4898
      @rezenomalmaw4898 27 дней назад

      ምንድ ነው የምታወራው? ትክክለኛና ሚዛናዊ ህሊናዊ ዘገባ ነው። የምራባዊያን ፍላጎትና አላማ ማስፈፀሚያ የነሱን የኘሮፖጋንዳ ማራገቢያ የሆኑት የምራባዊያን ሚዲያ ተቀብሎ ማራገብ አለበት አንዴ? የነሱን የሀሰት ወሬ ሰልችቶናል ።
      አንተ ከፈለክ ከነሱ አየተቀበልክ የነሩን ዘገባ ማራገብ ትችላለህ። በዚህ አጋጣሚ ድል ለሀያሉ ሀይማኖተኛው መሪ ፑቲን ፣ ውድቀት ኔቶ ለሚባለው የጅቦች መንጋ ስብስብ

  • @free-tz7zf
    @free-tz7zf 27 дней назад +1

    3 ተኛዉ የአለም ጦርነት የኒኩለር ነዉ ወደ ድንጋዩ ዘመን የምንመለስበት ያዉም ከተረፍነ ነዉ።