ፕሮቴስታንቱ ልጅ አእላፋት ከሄደ በኋላ የደረሰበትና የወሰነው| ዋናው ደስ ያለኝ ጨክኜ መውጣቴ ነው ... ኦርቶዶክሳዊያን እሟሟ 🥰🥰🥰

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 59

  • @RidetiEnwaguw
    @RidetiEnwaguw 14 дней назад

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን❤❤❤❤❤

  • @semaryatesfaySemarya
    @semaryatesfaySemarya 17 дней назад +19

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @KrstinaAbal
    @KrstinaAbal 17 дней назад +23

    ❤❤❤❤ እመብርሀን መጨረሻህን ታሳምርልህ ❤❤ እነሱንም ልቦናቸውን አምላክ ይክፈተው❤❤❤ እኛንም አምላክ የበለጠ ያጠክረን❤❤🎉🎉

  • @tigaethio
    @tigaethio 17 дней назад +5

    ለሁላቸውም አይነ ልቦናቸው ያብራለቸው እንኳ ከጨለማ ወደ ብረሀን መለስህ

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 16 дней назад +3

    ዋይ ዋይይይ ተለያየናናናና በልናናና ወደእውነቱ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት በግዜ ሸከፍ በልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ኑልንንን ኑልንንንንን ሁሌም ኦርቶዶክስ የጠፉልጆቿን ለመቀበል በሯክፍትነውውው በቤቱ ያጽናሕ ያጽናን🤲🤲🤲

  • @betelhemseyoumdersso6220
    @betelhemseyoumdersso6220 16 дней назад +4

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ።
    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ።

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty 17 дней назад +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅሀል ወደ እውነተኛው ተመለስ ኦርቶዶክስ ትክክለኛው እምነት ስለተመለስል❤❤❤❤❤❤❤❤ ኦርቶዶክስ ተፈጥህባት ስትወለው እንዲት ደስ ይላል ❤❤

  • @GenetWubetu-x6z
    @GenetWubetu-x6z 17 дней назад +2

    በርታ እውነትን ፍጣሪ ይግለፅልህ ❤❤❤

  • @hanagobeze1969
    @hanagobeze1969 17 дней назад +28

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ስለመጣልን ግን መበሻሸቂያ አናድርገው ለቀሩትም ልባቸውን ይመልስልን

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  17 дней назад

      አይ ገና ነው በርግጥ ትንሽ ነው የቀረኝ እያለ ነበር

    • @MebaEl-2112
      @MebaEl-2112 17 дней назад

      የተረጋጋ ሰው ኮመንት ተባረኪልኝ🥰🙏

  • @abayimulu5918
    @abayimulu5918 16 дней назад +2

    እግዚአብሄር ወደ እውነተኛውን መንገድ ይምራቹ መናፍቃን እህት ወንድሞች

  • @HannaNigussie
    @HannaNigussie 17 дней назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤

  • @GdvgfbFrhgrnfg
    @GdvgfbFrhgrnfg 13 дней назад

    ወንድሞቻችን የኽይወት ዘመናችሑን ይባርክልንንን❤❤❤❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 17 дней назад +4

    ተመሰገን እንኮን መጣህ

  • @Aziza100-y5w
    @Aziza100-y5w 17 дней назад +5

    እጊዚሃበሔር፡ይመሲገን፡ድንቅነው፡ዛድሮ😂❤❤

  • @BirukNigusie-j9e
    @BirukNigusie-j9e 15 дней назад +1

    ፈጣሪ ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekonnengurara4449
    @mekonnengurara4449 17 дней назад +5

    እንኳን የቅዱሳን አምላክ ረዳህ

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest 16 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤እግ ዚ አብሔር ይመሠን የቀሩትንም ልባና ሰቶ ይመልሰልን

  • @Yeheyis
    @Yeheyis 16 дней назад

    ጉበዝ አሪፍ ገለጻ ነው❤❤❤❤

  • @YabsraSolomon-u8t
    @YabsraSolomon-u8t 12 дней назад

    እንኮን ወደ እዉነተኛ ሀይማኖት ፈጣሪ መለሰህ እንወድሃለን

  • @KalKassa-z5o
    @KalKassa-z5o 16 дней назад +1

    እግዚአብሄር ይመሥገን❤❤❤❤❤ እንኳን እግዚአብሄር እረዳህ❤❤❤

  • @WorkuSete
    @WorkuSete 17 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዋው እግዚአብሔር ያፅናህ

  • @yowbdar
    @yowbdar 16 дней назад +3

    ወንድሜ ጂማሬው ስይሆን ፍፃሜውን ያሳምርልክ ቤቱ ያፀናክ

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 17 дней назад +2

    አኬነው የተወራጨ😂😂😂😂 ፈገግ
    አኬ ወድማችን ፀጋውን ያብዛልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tebeyenderes4447
    @tebeyenderes4447 16 дней назад +1

    ትክክል ነህ ወንድሜ

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 17 дней назад +4

    ተመሥገን

  • @صالحالمطرفي-ق2و
    @صالحالمطرفي-ق2و 17 дней назад +4

    Egzaber emesgen 👑👑⛪⛪⛪⛪⛪👑👑👑👑👑🙏🙏🙏🙏

  • @MariamMary-n4d
    @MariamMary-n4d 17 дней назад +4

    እግዚያብሔር፡ይማርሕ፡ወድሜ፡

  • @مسراتانجي
    @مسراتانجي 16 дней назад +1

    እግዛቤሔር.ይመስገን

  • @habbogalefitawq9259
    @habbogalefitawq9259 16 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. 16 дней назад

    ወንድማችን መጨረሻህን ያሳምረው ሌላ ምንም አልልም። የፍቺ ወረቀት ተቀዷል እውነትም።🤣🤣🤣እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው በእውነት ፎቶ ለጥፎ መበሻሸቅ ተያይዘውታል ጥላቻ ወይይይ እረ ተው ልብ ግዙ መናፍቃኖች።😥😥

  • @mame642
    @mame642 17 дней назад +5

    😂😂😂😂egzibhar yemasgan fetry yerdah❤❤❤❤❤

  • @FirehiwotTesfaye-b9n
    @FirehiwotTesfaye-b9n 16 дней назад

    ❤❤wow እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @KonjitFenta
    @KonjitFenta 16 дней назад +1

    ዮሀዴ❤😊

  • @RahelHassen-dx9xj
    @RahelHassen-dx9xj 17 дней назад +2

    ቢዝነስህን ቀየርክ አሪፍነው እንደዚህ ነው ከገንዘብና ከዝና ፍለጋ ነው

    • @addisberhanu6516
      @addisberhanu6516 17 дней назад +2

      ቢዝነስማ ቸርች መክፈት ነው! ኦርቶ ቸርች አይከፍትም

  • @መልካምይሁን-mr2pm
    @መልካምይሁን-mr2pm 17 дней назад +8

    እውነትም ምንፍቅና ወደቀ አይገልፀውም ተልከሰከሰች ይሻላል😂 ልብ ይስጥልን

    • @lloveyemaryamlije7802
      @lloveyemaryamlije7802 16 дней назад

      ገና መቼ ውሸት መቼም ከእውነት ጋር ፊትለፊት አይቆምም እየወጡ መቀደድ አበቃ ሁሉም ነቃባቸው

    • @DenkshBesha
      @DenkshBesha 16 дней назад +1

      በጣም ተልከሰከሰች 😂😂😂😂የዘድሮው አመት ደስ ሲል ወደው ሳይሆን በግዳቸው እውነቷን እምነት ተዋሂዶን ይዋጧት

  • @binyamtadesse9387
    @binyamtadesse9387 16 дней назад

    "ልጅ በጮኸ ቁጥር መልስ አትስጥ"

  • @semaryatesfaySemarya
    @semaryatesfaySemarya 17 дней назад +2

    ወዉዉ

  • @semaryatesfaySemarya
    @semaryatesfaySemarya 17 дней назад +2

    እረ ይሄ ቢዲዮ በሳቅ አፈረሰኝ

  • @KonjitFenta
    @KonjitFenta 16 дней назад

    በነጮቹ,በኢትዮጵያ,ቀን በቀን

  • @AlmassAlbb
    @AlmassAlbb 16 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MesiKube
    @MesiKube 16 дней назад

    ምን ማለት ነው ማንንም አትወድም አትጠላም ማለት? ከርስትያንክሆን ግድ ነው ወድምችከን እንደራስ መውደድ

  • @adigutatarek3955
    @adigutatarek3955 16 дней назад

    Weyne xesheshu beqa 😂😂😂yeynanew alalem

  • @Mentki3838
    @Mentki3838 17 дней назад

    ምንፍቅና ተልከሰከሰች ይላል አኪያችን😂😂😂😂

  • @MariamMary-n4d
    @MariamMary-n4d 17 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Teklemichael
    @Teklemichael 17 дней назад +1

    E/R yitebkih

    • @konjitalemayhu-rt8eh
      @konjitalemayhu-rt8eh 16 дней назад

      የፈጣሪ ስም በምፃረ ቃል አይፃፍም።እግዚአብሔር ብለን መፃፍ አለብን።

  • @TsigeTsige-vn1md
    @TsigeTsige-vn1md 16 дней назад

    ትወራጫለህ እንጂ ለጉድ የአኬን ድምፅ ስትሰማ አይ ምንፍቅና ተልከሰከሰች ይገልፃታል እንዴ 😂😂😂

  • @mulugetag.giorgis1526
    @mulugetag.giorgis1526 17 дней назад

    በጓዳ እንደጀመርክ እዛው መጨረስ ነው ዩቱብ ላይ ምን ያስጮሃል

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308 17 дней назад

    Aka ye paintaya keld bedeb slegebaw .seytanoch

  • @tebeyenderes4447
    @tebeyenderes4447 16 дней назад

    ተነግሯችሁል ጴንጤዎች እዬ ጬፉ ከናይጀርያ አገር መተ ት እያመጣ ነው ወጣቱን እያፍዘዘ እያደነዘዘ ወጣቱን አየተጫወተባችሁ ነው ተቡላችሁ ተነግሮአችሁ ነበር አትሰሙም እሱ ገንዘቡን በወጣቶች ላይ ሀቡታም መሆን የወጣተተን ገንዘቡ መሰቡሰቡ እዬጭፉ ይሄ ነው ሰራው እና ወጣቶቸ ንቁ እዬ ጬፉ ሳያደነዝዛችሁ

  • @Godislove482
    @Godislove482 17 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mintesinotendalkachew5071
    @mintesinotendalkachew5071 17 дней назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @xohszgd
    @xohszgd 16 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉