📌በአጋጣሚ ነበር የመሄድ እድል የገጠመኝ ………አሜሪካ ዛሬም ህልምን የሚያሳኩባት ሃገር ናት እኛ ካልሰነፍን ‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 фев 2024
  • ሃገሬ ላይ አሳካዋለው ያልኩትን ነው በአሜሪካ ያሳካሁት …እኛ ካልሰነፍን ዛሬም አሜሪካ ህልም የሚያሳኩባት ሃገር ናት !

Комментарии • 80

  • @shalom744
    @shalom744 5 месяцев назад +9

    You asked him like a professional journalist kidi . You raised great points, and Teddy didn't disappoint. He is a very good story teller . He was talking to the point and he is frank.

  • @user-oi8ii6ez1z
    @user-oi8ii6ez1z 5 месяцев назад +9

    Use credit card pay it the same month you used to avoid interest rate. Credit card is great for your credit history. As long as you don't over use it. Thanks for story. Great interview

  • @user-pv8ic4hg5z
    @user-pv8ic4hg5z 4 месяца назад +1

    በጣም የሚገርም ልጅ ነው ተሰጠዉ ተጠቀመበት ግዜን በስረዓት የተጠቀመ ሰዉ ነዉ::

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 5 месяцев назад +3

    በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤

  • @michael12t
    @michael12t 5 месяцев назад +2

    በእዉነት ድጋሚ ተስፋ በራሴ እንዳይ እንዳለኝ አርገኸኛል አመሰግናለሁ ።
    I like it ሁሌ" ስትገኙ ይሄ አለኝ ለማለት ይዛቹ ተገኙ " የዉሳኔ ሰዉ ሁኑ 👍 በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ
    ምክርህ ጠቃሚ ነዉ

  • @abelteklu-gi4ju
    @abelteklu-gi4ju 5 месяцев назад +3

    የመጀመሪያ አስተያየት ሰጪ ነኝ ኪዲዬ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥሽ
    እንሞክራለን ግን ከሀገር መውጣት አሁን ላይ ተስፋ አስቆራጭ የሚባል ደረጃ ደርሷል ብዙ ለፋን ብዙ ብር አወጣሁ ተዘረፍኩ ግን እስከ አሁን ከሀገር አልወጣሁም ። ተመስገን ፈጣሪ እርሱ ካለ አንድ ቀን ይሆናል ጨለማ ወይም የማታው ክፍለ ጊዜ ሰዓቱ ካልደረሰ አይነጋም ለሁሉም ጊዜ አለ

    • @novena1712
      @novena1712 5 месяцев назад

      Ayzogn enem betselot asbihalew

  • @amesalemegenasa614
    @amesalemegenasa614 5 месяцев назад +1

    ኪዲ አመሰግናለሁ ኢትዮጵያ ላሉ የሚጠቅም ነው ። አኔም እንደ ቴድ በመጀመሪያ ስመጣ ከተማርኩት ነገር የማንም ጥገኛ አለመሆን። የመጀመሪያ አመታትን በጣም ጠንካራ መሆን አለበት። ቴዲ ሆለታ ልጅ ጉበዝ ።የአባቴ ሀገር ነው ፣ እውነታውን መናገር በራስ መተማመን አናም መልካምነት ነውና

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 4 месяца назад

    ሠላም ኪድየ እኳን ደና መጣሺ ደስ እሚል አገላለፅ ነዉ እናሠመግናለን ብሮ በጣም ደስ እሚል መረጃ ነዉ የሠጠኸን

  • @abrhamkinde3472
    @abrhamkinde3472 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅሽ👏 በጣም ድንቅ የህይወት ትምህርት ነው👏👏እኛ እንዴት ወደ ካናዳ እንደሚገባ የሚል ነገር ለማየት ነው የምንፈልግ❤❤ግን ያ ትልቅ ስህተት ነው ብዬ አስባለሁ ለዛ ነገር ብቁ ከሆንን እንሄዳለን❤ግን ብቁ ለመሆን እንዲህ አይነት የህይወት ትምህርት ያስፈልጋል❤
    ❤እናም ስለምትሰጭን እያንዳንዱ መረጃ በጣም በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @shimelessemegn1208
    @shimelessemegn1208 5 месяцев назад +1

    Big effort and a little Chance!! Nice Interview.

  • @hawipaul3742
    @hawipaul3742 5 месяцев назад +5

    good story teller!

  • @eskindirg.fentie1320
    @eskindirg.fentie1320 2 месяца назад

    Wow, besides his best experience, what amazed me much is Kidi's pin pointed summary and questions. I don't know whether you are a professional journalist or not, but you are best on pulling out the most important thing out of conversation. Pls keep up this good work.

  • @NunaEndu
    @NunaEndu 2 месяца назад

    Thanks for sharing your experience 🙏

  • @shebrefanta9226
    @shebrefanta9226 5 месяцев назад

    ሰላም ኪዴዬ እኩዋን በሰላም መጣችሁ❤❤

  • @user-zo9kv4uk9p
    @user-zo9kv4uk9p 5 месяцев назад +2

    ኪዱየ ሽኮሪና በርችልን ኣሪፍ Expriance sharing ነው❤❤❤

  • @engedasewhaile
    @engedasewhaile 5 месяцев назад

    Hi Kidi, how u doing? Hope u are doing good! Interesting...

  • @user-wd9tr3io7y
    @user-wd9tr3io7y 5 месяцев назад +2

    በጣም ጥሩ ነገር ነው ለአዲስ መጪዎች እኔ ባለማወቅ አዲስ ሆኜ በክሬዲት ምክንያት ባድ ክሬዲት ነው ያገኘሁት ኪዲዬ ቆንጆ በርችልን የኔ ውድ የምታቀርቢያቸው ነገሮች ሁሉ በጣም አስተማሪ ናቸዉ ❤❤❤

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m 5 месяцев назад

      እንዴት ነዉ የሄድሽዉ

  • @harrieelias5756
    @harrieelias5756 3 месяца назад

    Teddy, you deserve it.
    Good luck!
    👍🏻

  • @harrieelias5756
    @harrieelias5756 4 месяца назад

    Kidi thanks amazing encouraging spirit of dedication and resilience above all discipline of your guests is an eye opener for many many Ethiopians and era.
    I love listening to success stories.
    Education is key and discipline is also another key..
    I hope we will hear from him again, such encouraging news..

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 месяца назад

    ጀህና ነህ ራስህን መሆንህ ጠቅሞሀል
    ሀበሾች ብዙዎቻችን ሰውን መምሰል ነው የምንችለው ራስን መሆን የመሰለ ነገር የለም

  • @abrhamkinde3472
    @abrhamkinde3472 4 месяца назад +1

    ይነበብ❤❤❤
    ስለ IELTS Exam የሆነ video ብትሰሪልን🙏
    አብዛኞቻችን በጣም ከባድ አድርገን ነው የምንስለው¿¿¿
    እናም የሆነ እንግዳም ብትጋብዥልን ለማለት እወዳለሁ🎉በተረፈ ሁሉም ቆንጆ ነው።።

  • @deresedaje-bc5ik
    @deresedaje-bc5ik 5 месяцев назад

    Thank you bro Good life experience ❤❤

  • @user-zx9yr1gk9x
    @user-zx9yr1gk9x 5 месяцев назад +2

    Thanks for sharing your story we love you kidiye❤ like the video guys

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 5 месяцев назад

    Very interesting and inspiring thanks kidi

  • @FanosTube
    @FanosTube 5 месяцев назад +1

    በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ነው

  • @birarasitotaw6459
    @birarasitotaw6459 3 месяца назад

    Very inspirational!

  • @wynshetabebe7600
    @wynshetabebe7600 5 месяцев назад

    ሰላም ኪዲ እንኳን ከእንግዳችን ጋር ሰላም መጣችሁ ሁለታችሁንም እናመሰግናለ ክበሩልን

  • @dawitwoldegiorgisteka4455
    @dawitwoldegiorgisteka4455 4 месяца назад +1

    Thank you so much.

  • @Furgosefer
    @Furgosefer 4 месяца назад +1

    ኪዱ ሳላመሰግንሽ ማለፍ አልፈልግም ያንቺ ጥያቄ የቴዲ ልምድ ከተኛውበት ነው ያነሳችውኝ አመሰግናለሁ

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 5 месяцев назад

    ለዝህ ነው እውቀት በገንዘብ አይለካም ትልቅ ሀብትነው ታድለህ ❤❤❤

  • @enatgirmadigira2238
    @enatgirmadigira2238 5 месяцев назад

    ኪዲ ትለያለሽ አንቺ ሁሌም❤❤ መካናዳ የመምጣት እድሉን ባገኝ እድሜ ላንቺ ምንም የምከብደኝ ነገር ያለ አይመስለኝም

  • @haimont9075
    @haimont9075 5 месяцев назад

    ሰላም ኪድዬ የኔ መልካም ሴት

  • @ameleworkhaileyesus3476
    @ameleworkhaileyesus3476 5 месяцев назад

    Kidu God bless you❤❤❤

  • @eliassebsibe3772
    @eliassebsibe3772 5 месяцев назад +1

    interesting life experience.

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 5 месяцев назад

    Thank you for sharing

  • @ismailyunus3839
    @ismailyunus3839 5 месяцев назад +1

    I need something to be clear are you studied Airline pilot or flight dispatch program. If it’s pilot why you don’t do piloting ?

  • @MahiriTilahun
    @MahiriTilahun 4 месяца назад

    ኪድየ በጣም አስተማሪና ሂወት ቀያሪ ምክር ነው ያሰጠሽን እንግዳሽም አንችንም ከልብ አድርጌ አመሰግናለሁ

  • @user-xv6dl8cd4w
    @user-xv6dl8cd4w 5 месяцев назад

    Selam Kidi Endet nesh endet nw lawerash mechlew I need Ur help

  • @besufekad4264
    @besufekad4264 5 месяцев назад

    Kid selamish bizit yibal. B whatsapp ye canada process likelish neber ist le derejem asayiwu anchim iyiwu tikikilagna website mehonun please please 🙏

  • @tamenemekonnen2404
    @tamenemekonnen2404 2 месяца назад

    ኪዲ አቤት በጥያቄሽ አንቺ የሕግ ጠበቃ ብትሆኚ ድንቅ ነበር የምትጠይቂያቸውጥያቄዎች መሬት ጠብ አይልም

  • @bgsbgs-pf9sh
    @bgsbgs-pf9sh 5 месяцев назад

    Thanks kidy

  • @user-qp4cj9oq3l
    @user-qp4cj9oq3l 5 месяцев назад +1

    Kiduye ❤❤❤ berchilgn astemr negrchin silmtkerbiln inmsginalen❤❤❤

  • @user-ud7ud2tw1b
    @user-ud7ud2tw1b 5 месяцев назад +1

    ሰላም ኪዲ እንዴት ነሸ

  • @seifuwaktola6974
    @seifuwaktola6974 5 месяцев назад +1

    እኔና አንተ ተመሳሳይ ነገሮችን አሳልፈናል :: የኔን ታሪክ የምትናገረው ነው የመሰለኝ ::

  • @Sarahabesh
    @Sarahabesh 4 месяца назад +1

    Gobezi neschi gasetegnaw mehonibalebischi

  • @SisMan-mp9wx
    @SisMan-mp9wx 5 месяцев назад

    እዴትነው መምጣት እሚቻለው

  • @sofiasherif809
    @sofiasherif809 5 месяцев назад

    ⭐️🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏bro

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 4 месяца назад

    ጀግና የመጡትን አላማ ካልዘነጉ ካሠቡበት ይደረሳን ጪራሺ ደግሞ ስለ ክሬዲት ያወራኸዉ በጣም ጥሩ መረጃ ነዉ

  • @user-go7vi7dq4o
    @user-go7vi7dq4o 5 месяцев назад

    ክዲ ሰለምነው

  • @Mikallovehpk
    @Mikallovehpk 5 месяцев назад +1

    አንደኛ ነኝ ዛሬ😅

  • @amdemariamabebe4721
    @amdemariamabebe4721 5 месяцев назад

    ኪዳዬ ሠላም ነው አንቺ እንዳልሽው ከ20 አመት በላይ ሞልቻለሁ ተስፋ በመቁረት አሁን በሜክሲኮ ልሄድ ነው መንገዱ እንዴት ነው ሰሞኑን ያለው ሁኔታ እባክሽ መረጃ ስጪን

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 5 месяцев назад +6

    ይሄ ነው ትልቁ ማጥመጃ ዘዴዎች ከአፍሪካ ለሚመጣ ሰወች የምእራብ ሀገሮች ሴራ ፈላሲያን የሚያመጡበት ዘዴ ቤት መኪናዎች ይሰጡናል ከእዳ እንዳንላቀቅ ከዚያም የዘላለም ተበዝባዢ ትምሀርት ነጻ አይደለም የባሪያ ንግድ ኑሮ ለመታከም ስራ የሌለው የህክምና ኢንሹራንስ የለም አዳሜ የፈረንጆች አገር ያመለጥናትን ባርነት በፍቃደኝነት አወሳስበውታል የእድሜ ልክ ባርነት ነው የአምእራብ ሀገር የተለየ ነገር የለም አንድ እንጀራ ለመብላት ከኢትዮጵያ የተሻለ የበለጠ ሀገር የለም በ4 ክፍለ አለም ኖርሁ ብድር ሲያስቡ አዘናግተዉ ቀላል አስመሰስለዉ ይነግሩናል እነሱ ዘር ማንዘራቸዉ በአንተ ወለድ ክፍያ ይኖራሉ አንተ ግን እስክትሞት ትሰራለህ ክሬድት ካርድ መዘዝ አለው።።።

  • @Yared542
    @Yared542 5 месяцев назад

    Yes credit card sucks I get my first credit card after 4 years living in USA to be honest credit card and credit score is very important

  • @user-qp4cj9oq3l
    @user-qp4cj9oq3l 5 месяцев назад

    ❤❤

  • @wondimagegnkechine7082
    @wondimagegnkechine7082 5 месяцев назад

    ኪዲ በጣም ነው ማይሽ አመሰግናለው ❤❤❤ ቴክኒካል ሰዎችን በማኒፋክቸርንግ ላይ ውጤታማ የሆኑ ሰዎችን ልምድ እንደቴዲ ብትጋብዢልን ኪዲ በድጋሜ አመሰግናለው

  • @frie5868
    @frie5868 5 месяцев назад

    Kidy❤❤🎉

  • @Addistoday
    @Addistoday 4 месяца назад

    🏆🏆🏆🏆🏆👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤

  • @ChemereAyemew-uo9ut
    @ChemereAyemew-uo9ut 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @tamenemekonnen2404
    @tamenemekonnen2404 2 месяца назад

    አቤት ምራቄን አስዋጥሽኝ ካናዳ እመጣለሁኝ

  • @TigistBerhanu-ts4vg
    @TigistBerhanu-ts4vg 4 месяца назад

    እረ ካናዳ ወሰጂኝ በእናትሽ

  • @simbirtuumedia
    @simbirtuumedia 5 месяцев назад

    Kidi yihe lij ye wanze lij new gin getachow redan hymeslim

    • @liyulyu-nn4td
      @liyulyu-nn4td 5 месяцев назад

      Ere besmame ehe meche kole erakew . Konjo ethiopiawi new serto adere . Sewn setamsaselu think twice.

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 5 месяцев назад

    Bring that job to your mother land.
    Even two plain can make a difference.
    Until then, enjoy your job.

  • @biruktumebo1676
    @biruktumebo1676 3 месяца назад

    Teddy, I was amazed when I saw you here great work.

  • @etsubabebe9025
    @etsubabebe9025 5 месяцев назад

    Thank-you kidi and Tedy

  • @user-cb3ex3do7f
    @user-cb3ex3do7f 5 месяцев назад

    Put the time on the place
    🌈🌈🌈🌈 13:02

  • @lovefrist1886
    @lovefrist1886 5 месяцев назад +3

    እትዮጵያውያን ሰነፎች ነን፣በሰው ሀገር ሄደን ፣ስዴተኛ ሆነን የምንፈልገውን ያህል በሀገራችን መስራት አልለመድነውም፣ እነ የነበርኳት ሀዋሳ ከተማ በጣም ጎበዝ ሰራተኞች አሉ፣ ስልጠዎችና ጉራገዎች ናቸው ፣ዛረ ላይ ባለፋብካና አስጭና ላክዎች ናቸው፣ ቆይ ግን የአ አ ሰዎች ወጣ ብሎ መስራትና መለወጥ የማይፈልገው ለምንድነው? በርግጥ ውጭም ብሄዱ ለስራ ጎበዝ ያልሆኑ እነሱ ናቸው።
    ነጮች ሀገራችን ሄደው resources ለመስረቅ ሀብታችን ወደየሀገራቸው ማሸሽና በራሳችን ሀብት ደግሞ ስገዙን እኛ የነሱ ሎሌ መሆን ያምረናል
    እስት በስራ ታታር የሆኑ የሆኑ ከስልጠና ጉራገ እንማርና በሀገራችን ሰርተን እንኑርበት

    • @YonasYonas453
      @YonasYonas453 5 месяцев назад +3

      በትክክል የኛ አዝብጤ ወጣት ዉጭ የሄደዉም መልኩን የወሎ ፈረስ አስመስሎ ግማሹ ግማሹም ቡንኙ የወጣ ሆኖ ሃቁን ግን አይናገሩም እንዴት እንደ ሚኖሩ ቲክቶክ ወጦ ይፋልልብኛል አንድም ሰዉ ተሰዶ ፋብሪካ የከፈተ ሰዉ አላየሁም ሆዱ መሙላቱን ነዉ ተስፋ ያርገዉት😂😂😂

    • @almaztemteme7175
      @almaztemteme7175 5 месяцев назад +3

      Edime le welfare. Esun tesfa adrigo kehager yiwetal. Sisetew degimo esun belto hodun asabito be you tube ager yabetabtal!

  • @eyerusalemtassew7768
    @eyerusalemtassew7768 Месяц назад +1

    ጅብ በማያቁት ሀገር ቆርበት አንጥፉልኝ አለ አሉ ምንው አንደኛ ነኝ አልክ ወንድሜ ለካ እንዱህ ቀዳዳ ነህ ይገርማል አይ ዩቲዩብ ለካ ብዙ ጉረኞች እናዳምጣለን ሳናቃቸው ቴዲ ተው እንጂ ይሄ ሁሉ ጉራና አዋቂነት ማንን ለመማረክ ነው እህቴ ቅድስትም ኢንተርቢ የምታደርጊው ሰው እውነት ያለው መሆኑን ቢያንስ ከሚያቀው ሰው አጣርተሽ ቢሆን መልካም ነው በተረፈ አንተ የበላህበትን ወጭት ሰባሪ ጉድህ ብዙ ነው ቢያንስ ከትቢያ አስቶ እዚህ ያደረሰህ አምላክህ እንኳን አለማመስገን ትዝብት ላይ ይጥልሃል ወይ ሰው ግን እንዲህ የምታወራ አትመስልም እኮ ምነው እዚህ በዲቪ አምጥተህ ስለጣልካትስ ልጅ ዝም አልክ ደሞ በሁለት ወሬ ቤት ለቀኩ ስትል አለማፈር ያስጠጋህን ልጅ አያድርገኝ ለማንኛውም እግዜር ሁሉን ያያል እኛም እንዳንተ አይነቱን ቀዳዳ እንሰማለን መጥኔ እውነት መስሏቸው ጆሮ ለሰጡህ ቀዳዳ

  • @emebetmoges8948
    @emebetmoges8948 5 месяцев назад

    ኪዲ አቶ ሚኪያስ ጥሩ ምርጫሽ አይደለም ዲሲፒሊን የለውም

  • @elizabethtasew8431
    @elizabethtasew8431 Месяц назад +1

    ቴዲ አንተ እንኳን እሚያዋጣህ ልብ ወለድ ደራሲ ብትሆን ይሻላል መቶ በመቶ ውሸትን እውነት አርገህ ማውራት የተካንህ ነህ እባክህ ? IAD Wasington airport ተቀብሎ የበላውን አብልቶ የጠጣውን አጠጥቶ ለሁለት አመት የረዳህን ሰው እረስተህ እውቀት የላቸውም አስር አመት ኑረው ስምንት አመት ኑረው እያልህ ስትቀደድ ስለአንተ በጣም አፈርሁ በጣም ውሸታም ቀዳዳ ነህ በአሜሪካ የሚኖሩ ሰዎችን በየትኛው ጥናት ነው የተረዳኸው አሁንም እኮ መጀመሪያ SSN ሳይመጣልህ ስራ እንድትሰራ እንዳይርብህ እንዳትቸገር የረዳህን ሰው ማመስገን ነው ትልቅነት አሁንም የትም አልደረስህም ቀጭን ነበረህ ወፍረሃል መጀመሪያም የ passinger bag ነበር ምትሸከም አሁንም እሱን ነው ምትሰራ ውሸታም ነህ የታዘብሁት አንተን ብቻ ሳይሆን you tube የሚቀርበው እንደዚህ ውሸተ ነው ማለት ነው ማንም ከመሬት ተነስቶ እንዳበደ ሰው መለፍለፍ ይችላል ያሳዝናል ለሚሰማህም ለሚያውቅህም አፈርሁ ።