Ethiopia -Tedi Afro-Amharic keyboard free lesson

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 119

  • @lovebody855
    @lovebody855 3 года назад +1

    ሰላም ወንድም 👍

  • @marhai3563
    @marhai3563 7 лет назад +1

    በጣም ነው የማመሰግነው ወንሜ ገና ጀማሪዎች ስላለን ትምህርህ በደንብ ይቀጥል god bless

  • @getufessha9416
    @getufessha9416 7 лет назад +2

    ስጠብቅህ በቦታውና በሰአቱ በመገኘት ክብር ለሀይሉ!!

  • @ashenafitesfaye3501
    @ashenafitesfaye3501 7 лет назад +1

    Egzihabhre yibarkih hope more people come out and play/teach like the way you do. appreciate that and it helped a lot

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  7 лет назад +2

      Ashenafi Tesfaye አመሰግናለሁ ወንድም የእኔም ሀሳብ ያ ነዉ የሙዚቃ ምርጥ አስተማሪዎች ትዉልዱ የሙዚቃ ህግ ና ደንብ እንዲያዉቅ የሚፈልጉ ወደ ዚህ መድረክ መጥተዉ እንዲያስተምሩን።ከአለመጡ ደግሞ እኛዉ እንደዚህ መቀጠል ነዉ ከአምላክ ጋር

  • @Gobezay1983
    @Gobezay1983 4 года назад

    hailish tiru new betam, gin andand tone tizelaleh..exact aydelem bro, thank u gin

  • @ethiomedia7917
    @ethiomedia7917 4 года назад +1

    You r doing good bro am trying to learn its so helpful.

  • @fantamesy
    @fantamesy 5 лет назад +1

    You are really a great person thank you thank you

  • @telemtmedia2197
    @telemtmedia2197 5 лет назад +1

    በጣም አሪፍ ነዉ በርታ ቀጥልበት

  • @yaredyared8895
    @yaredyared8895 6 лет назад

    Hailu ወንድማች በጣም እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በርታልን ወንድማችን

  • @habtomabraha316
    @habtomabraha316 7 лет назад

    Hailu bro, I really appreciate you for all your kindness and efforts. I'm not Amharic speaker at all, but I love to play with it, and, I got many things from you for sure. Keep going to post!

  • @ruhaymusicentertainment1885
    @ruhaymusicentertainment1885 7 лет назад

    Welcome back bro
    kechalk
    Yetechawetkibet drum ena voice
    Betnegren demo yibelt kelal yihonilina beteref ante melkam sew neh ena melkam yigtemik
    Be ante tiret yehew eni demxioch
    Meleyt chiye alhugn
    Betam new yemamesginik

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  7 лет назад

      ዮናስ ተስፋይ በጣም አመሰግናለሁ ።ለጥያቄህ መልሱ ድራሙ የአማርኛ ቼክቼካ ነዉ የተጠቀመኩበት ድምፆች ብራስ እና ፒያኖ የኦርጋን ድምፅ እነዚህን ግን አንተ ራስህ ከኪቦርዱ ትንሽ ማቀናበር አለብህ

  • @samilovetube7216
    @samilovetube7216 4 года назад +1

    Good job bro

  • @JesusChristismylife-w8r
    @JesusChristismylife-w8r 4 года назад +1

    በጣም ኣሪፍ ነው ገን መልሲ ይጥብቅ ኣለዎ ኣመስገናለው የነ ውንድም

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  4 года назад

      ምን አይነት ኪቦርድ ለሚለዉ ጥያቄ ሁለት መልስ አለ ።አንደኛዉ የአንተ ችሎታ ሁለተኛዉ የኪስህ ችሎታ ።እንበል የኪስህ ችሎታ (ሀብታም )ሆነህ ጫፍ የአለዉን ኪቦርድ ብትገዛ ነገርግን ለመጫወት ችሎታ ከሌለህ ሁለታችሁ ስትገናኙ መፋጠጥ ብቻ ነዉ ።ቀለል ለማድረግ ምሳሌ መኪና ለመንዳት ችሎታ የሌለዉ (ስለአልተማረ)ነገርግን ገንዘብ ኖሮት ምርጥ መኪና ቢገዛ ምንም ማድረግ አይችልም።ስለዚህ መደረግ የአለበት ወደ ሙዚቃ መሳሪያ ሱቅ ሄዶ በአካል አይቶ ተወያይቶ መግዛቱ ይምረጣል ።ስለሞዴሉ ምን አይነት ቢሆን የሚለዉ ሁሉም አይነት ሊሆን ይችላል ነገርግን በኋላ የተለያዩ ዽራሞችን ከሌሎች ተቀበሎ ለመጫወት ስለሚያስቸግር Yamaha ቢሆን ይመረጣል

    • @JesusChristismylife-w8r
      @JesusChristismylife-w8r 4 года назад

      Yamaha psr-79

    • @JesusChristismylife-w8r
      @JesusChristismylife-w8r 4 года назад

      @@Ethiopiakeyboard እነ ኣቅም ኣለች ሽገር ይለችም ፡የነ ትክክለቻ ድምጺ ኣይመጣልችም በዛ ለይ ተሽገርኩ በጣም ያንተ ኣይነት ልኣክልች ሞዴሉ እሺ ኣመስገግናለው

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  4 года назад

      ድምፅ የሚመጣዉ ሁለት ድምፆች ቅንብር. Mix በማድረግ ነዉ ከኪቦርዱ ዉስጥ voice create የሚል አለ ከዛ አንድን ድምፅ ወስደህ እንደፈለከዉ ማሳመር ማስተካከል ከዛ ደግሞ ሌላ ድምፅን ማሳመር ማስተካከል መጨረሻ በቀኝ እጅ Right 1 ሁለተኛዉን ድምፅ Right 2 በመደረብ የምትፈልገዉ ድምፅ መቀበል ይቻላል

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  4 года назад

      @@JesusChristismylife-w8r Yamaha psr 79 ከይቅርታ ጋር አላወቀዉም ከተመቼህ ግን ይቅናህ ይሳካልህ

  • @Gobezay1983
    @Gobezay1983 4 года назад

    hailish tiru new betam, gin andand tone or zema tizelaleh..exact aydelem bro, thank u gin

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  4 года назад

      ከልብ አመሰግናለሁ ደስ የሚል ኮሜንት ትችላለህ የሚል ነዉ የሚያስፈራ perfect አይደለም አሪፍ ነዉ እኔን ያሻሽለኛል ይሞርደኛል ።ቶን ዜማ ብቻ ሳይሆን ሙሉ የግጥም ስንኞች በአለማስታወስ ልትዘል ትችላለህ በትክክል ነገርግን በዘመኑ ስራዎች ከመጀመሪያዉ ሞልተህ playback ከአልሆነ እንደዚህ live በ bass line. ብቻ ተጫዉቶ ሙሉዉን ቁጭ ማድረግ አስቸጋሪ ነዉ ።ለማንኛዉም ምክርህ አይለየኝ እንኳን ደህና መጣህ

  • @getachewgenet9754
    @getachewgenet9754 5 лет назад

    nice betam yamiral eshi brooo!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @shewayedesta1809
    @shewayedesta1809 6 лет назад

    ሀይልሽ ጥሩ ስራ ነው በርታ ጥላሁን ከችካጎ

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  6 лет назад

      ወንድም ጥላሁን በጣም አመሰግናለሁ

  • @Ethiopiakeyboard
    @Ethiopiakeyboard  Год назад

    ሰላም እንዴት ናችሁ አንዳንድ ልጆች ለምን ወደ ቴክቶክ አትመጣም ስለአሉኝ ብቅ ለማለት ሞክሪያለሁ ፕላትፎርሙን ገና እየተማርኩት ነዉ።www.tiktok.com/@ethiokeyboard

  • @LIYU-p9n
    @LIYU-p9n 9 месяцев назад

    Wow betami dasi yilali gin brass mixing bitasyani

  • @abdelmoneimyousif9052
    @abdelmoneimyousif9052 7 лет назад

    اخي الكريم أشكرك كل الشكر ولَك كل التقدير والمحبة لم تقوم به من تعليم لقد تعلمت منك الكثير علما باني لا افهم اللغة الإرتريا ولكني احسها من خلال أناملك وانت تعلمنا اجمل اللغات التي لا تعرف حدود للدول والمحيطات وهي لغة الموسيقا ربنا يحفظك مع امنياتي لك بكل التقدم والازدهار
    تلميذك
    عبدالمنعم عوض

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  6 лет назад

      ወንድም ዬሴፍ በአልረዳህም ለአስተያየትህ አመሰግናለሁ

  • @negadagnew6801
    @negadagnew6801 5 лет назад +1

    ጥሩ ምክር ሰጠኸኝ አመሰግናለሁ

  • @tomtube5297
    @tomtube5297 7 лет назад

    Betam ejig des yemil sera new hailesh kante bizu temireyalew eyetemarku new betam ameseginalew

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  7 лет назад

      Tomas Tom በጣም አመሰግናለሁ ወንድም

  • @dedachewhailegiorgis
    @dedachewhailegiorgis Год назад +1

    Wonderful ❤

  • @mickyweb4989
    @mickyweb4989 5 лет назад +1

    አሪፍ ነው በጣም ደስ ይላል ። ለሌላ ጊዜ ያለ ornamentation ብታሳየን ጥሩ ነው በቀላሉ ለማየት ይመቻል

  • @beletebelew743
    @beletebelew743 7 лет назад

    Hi haylisha betam arif new..kechalk please marakiye milewen techawetew thank you...endihum please atetfa..ketemariwocheh andu negn

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  7 лет назад

      Belete Belew ወንድም በጣም አመሰግናለሁ

  • @zelalemmengistu120
    @zelalemmengistu120 7 лет назад

    haiesh I miss you a lot,,,,,,nice perform

  • @sunsetfamilythunderfamily8257
    @sunsetfamilythunderfamily8257 2 года назад

    Haily wondme, how are you doing? It has been quite a long time since we last talked to each other. I hope everything is going well with you. Having said this, I need to know what voice type from the 'Brass' you are using. Also, what style did you use to accompany the melody. I look forward to hearing from you.

  • @binitse9870
    @binitse9870 7 лет назад

    በጣም ነው ነመስግናለ ጎበዝ

  • @1.5mio31
    @1.5mio31 7 лет назад

    Anie ERI nien hrmetachu betam no m wedo anten gobez astemari nek

  • @kibirelax
    @kibirelax 7 лет назад

    Good job ! It is D Major Pentatonic scale (The standard name of the scale). Thanks for your video.

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  7 лет назад +1

      kibirelax በጣም አመሰግናለሁ ወንድም እንደዚህ ስንረዳዳ ደስ ይላል አንዱ የሚያዉቀዉን እዉቀት ሲጨምር ለተጨማሪ ማብራሪያህ አመሰግናለሁ ።ቀጥልበት

    • @zineur1
      @zineur1 4 года назад

      That's also B minor pentatonic scale!

  • @lovebody855
    @lovebody855 3 года назад +1

    የት ጠፋኽ

  • @kebetkadebabayymedia172
    @kebetkadebabayymedia172 3 года назад

    What kind keyboard you use p/s let me know ineed to buy.thanks

  • @StarBilix-g2e
    @StarBilix-g2e 2 месяца назад

    Mndnew arif eko new mtmokrew gn takabdalek leloch eskimetu mnamn eyalk beterfe arif new berta

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  2 месяца назад

      በጣም አመሰግናለሁ በቃ ቀለል ለአድርገዉ እኔ አለሁ

  • @vs...3465
    @vs...3465 6 лет назад

    ወንድሜ አትኩሮትህን ለመሳብና ካንተ ብዙ ለማግኝት ስል ስለሆነ ላልኩህ ነገር አትቀየመኝ ። በጣም እወድሀለሁ ብሮ አልችልም አትበል ትችላለህ ብዙ ካንተ እንደማገኝ አምናለሁ በርታ !

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  6 лет назад

      በድጋሜ በጣም አመሰግናለሁ

    • @vs...3465
      @vs...3465 5 лет назад

      ሀይሉዬ አወት የሚባል ሰው እኔ አንተ ላይ የሰራሁትን ስህተት እኔ ላይ ደገመው ። እኔ ገና ጀማሪ በመሆኔ እጅህን አይቼ ምትነካቸውን ኪ ማወቅ ባለመቻሌ ያንተን አትኩሮት ስቤ ልጠቀምብህ ከመሻት የመነጨ እንጂ አንተ ብቃት ያለህ በነፃ እውቀት የምትችር ሰው ነህ ....
      በድጋሚ አመሰግንሀለው እወድሀለው ። እናም ወዳጆችህን ይቅርታ እንዳደረክልኝ አስረዳልኝና ይቅር ይበሉኝ

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  5 лет назад

      ወንድም belay zeleke ይቅርታ ስለጠየክ ይቅር ብየሃለሁ ባትጠይቅም እኔ ይቅር የምለዉ ።የስንቱን ሰዉ ብሶት መሼከም ይቻላል?? እኔ #ያልተባበሩት_መንግስታት# ወይም የአፍሪካ ህብረት ድርጅት አይደለሁ።የመጣሁ የማዉቀዉን ለማካፈል ነዉ።ደስ ያለዉ ይማር ያስተምር ደስ ያላለዉ ቻናል ይቀይር ልቦና እና ምህረት ያምጣለት ነዉ።ስለዚህ ሰጣ ገባ አያስፈልግም ።ልጁ መልስ የሰጠ የመጀመሪያው ኮሜንት አይቶ ነዉ ሁለተኛ ይቅርታ የጠየከዉን ቢመለከተዉ ያዉ ይቅር ይለሃል ብየ አመናለሁ።One love 💞One Nation 🎵🎼🎶

  • @akillg.3938
    @akillg.3938 7 лет назад

    betam enameseginalen wendm alem ketilibet......slemusica mnm knowhow yelegnm ena ande sew musica syaweta mejemerya dmtsu new yemiyawetaw malet zemaw weys classicalu new zemawn yemimeraw? betam ameseginalew.

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  7 лет назад

      akaleweld gebremedhin ወንድም ለጥያቄህ ከእኔ በላይ ታላላቅ የሙዚቃ ሰዎች ብትጠይቅ አጥጋቢ መልስ ይሰጡሃል።ለጊዜዉ በዚህ መልስ ቆይታ አድርግ፣ሙዚቃ እንደ ዜማ ደራሲ እና እንደ ግጥም ደራሲዉ ይለያያል አንዳንዶቹ ግጥሙን ተቀብለዉ ዜማ ሲሰሩ አንዳንዶቹ ዜማዉን ተቀብለው ግጥም ይሰራሉ ።

    • @akillg.3938
      @akillg.3938 7 лет назад

      egzabher ystilign hailuye betam ameseginalew

  • @wondemagegnehuyisihak5267
    @wondemagegnehuyisihak5267 5 лет назад

    It is D major scale or Tezeta major.

  • @סנאיתביינה-ק5מ
    @סנאיתביינה-ק5מ 5 лет назад

    God bless u my bro

  • @Ethiopiakeyboard
    @Ethiopiakeyboard  5 лет назад

    📣📢🔔🎹አስደሳች ዜና ለኪቦርድ ጀማሪ ተማሪዎች በሙሉ ይህ መልዕክት ስጦታዉ ለአልደረሳችሁ ይሁን ።ከሁለት ወንድሞች ከልጅ ዩሴፍ ታምራት እና ሳዉዲ ከሚገኝ ተጨማሪ ወንድም ኢትዩ ቦጊ እና ከእኔም በየጊዜዉ ከአሰባሰብኳቸዉ የተለያዩ የኪቦርድ ስታይሎች ድራም እና midi በጠቅላላዉ ወደ አምስት መቶ በላይ የሚሆኑ ፋይሎች ወደ እናንተ ለመስጠት እፈልጋለሁ ።ስለዚህ ኤሜላችሁን በትክክል ከአስቀመጣችሁልኝ ልልክላችሁ እችላለሁ ።ለሁሉ ወንድሞች በእናንተ ስም አመሰግናለሁ 🙏🎶🎵

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  5 лет назад

      @SAMI ENTERTAIMENT
      ሰላም ነዉ ።አሁን ሁለቱንም ፋይል drum file እና midi file ከ 600. በላይ ልኬያለሁ ሲደርስህ ንገረኝ ።መልካም እድል

    • @leulalem3263
      @leulalem3263 4 года назад

      leula2353@gmail.com

  • @sassas6445
    @sassas6445 7 лет назад

    ኣሪፊ ነው

  • @lulrbahri
    @lulrbahri 7 лет назад +1

    after long time

  • @malkemuermias4306
    @malkemuermias4306 7 лет назад

    Bro welcome again

  • @EthioKey
    @EthioKey 6 лет назад

    Thank you Hailish

  • @yohanesweldaregay5099
    @yohanesweldaregay5099 7 лет назад

    thank you for the lesson
    do you have midi file

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  7 лет назад

      yohanes weldaregay አመሰግናለሁ ወንድም ።ለጥያቄህ የሜዴ ፋይሎች የሉኝም

  • @JesusChristismylife-w8r
    @JesusChristismylife-w8r 4 года назад +1

    ምን ኣይነት ፒኖ መጥቀም ይሻላልል እነ የነ ትንሽ ነው ድምጹ ኣልመጣም ይለ ነው ኣሁን ገን ደበርች

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  4 года назад

      ምን አይነት ኪቦርድ ለሚለዉ ጥያቄ ሁለት መልስ አለ ።አንደኛዉ የአንተ ችሎታ ሁለተኛዉ የኪስህ ችሎታ ።እንበል የኪስህ ችሎታ (ሀብታም )ሆነህ ጫፍ የአለዉን ኪቦርድ ብትገዛ ነገርግን ለመጫወት ችሎታ ከሌለህ ሁለታችሁ ስትገናኙ መፋጠጥ ብቻ ነዉ ።ቀለል ለማድረግ ምሳሌ መኪና ለመንዳት ችሎታ የሌለዉ (ስለአልተማረ)ነገርግን ገንዘብ ኖሮት ምርጥ መኪና ቢገዛ ምንም ማድረግ አይችልም።ስለዚህ መደረግ የአለበት ወደ ሙዚቃ መሳሪያ ሱቅ ሄዶ በአካል አይቶ ተወያይቶ መግዛቱ ይምረጣል ።ስለሞዴሉ ምን አይነት ቢሆን የሚለዉ ሁሉም አይነት ሊሆን ይችላል ነገርግን በኋላ የተለያዩ ዽራሞችን ከሌሎች ተቀበሎ ለመጫወት ስለሚያስቸግር Yamaha ቢሆን ይመረጣል።

  • @gapgap5
    @gapgap5 6 лет назад +1

    Please try one

  • @samsonglove1747
    @samsonglove1747 5 лет назад

    Ene eritreawney ena btam gobez new endegena entebq alew

  • @fbwgames8228
    @fbwgames8228 7 лет назад +1

    slow yeserg zefenochin mesrat kechalk

  • @futer0
    @futer0 5 лет назад

    Lemen atefakew endeyerusalem n?...?????????

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  5 лет назад

      ምን አልባት ፌስቡክ አይተሽዉ አይተህዉ ይሆናል 👇👇ይህው ሊንኩ
      m.facebook.com/story.php?story_fbid=1081058565249760&id=100000368797071

  • @danieldamtew2595
    @danieldamtew2595 6 лет назад

    Modest!

  • @MIKILIYU-Tube
    @MIKILIYU-Tube 6 месяцев назад

    Voice lakilign bantki

  • @mulukenadmasu9407
    @mulukenadmasu9407 4 года назад

    Yemecheh

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  4 года назад

      Btam Amesgnalhu

    • @mulukenadmasu9407
      @mulukenadmasu9407 4 года назад

      @@Ethiopiakeyboard በትንሹ piano መማር ይቻላል ?

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  4 года назад

      በትንሹ ማለት? እስከ ስንት ቁልፎች አሉት ጥያቄዉ ግራ እጅ እንዴት አድርገህ ትጫወታለህ እስኪ ምን አይነት ነዉ ስሙ አምራቹ ካምፓኒ

    • @mulukenadmasu9407
      @mulukenadmasu9407 4 года назад

      @@Ethiopiakeyboard ገና አልገዛሁም ግን አነስተው ይሆናል የምትለው የትኛው ሞዴል ነዉ?

  • @gapgap5
    @gapgap5 6 лет назад

    Show as how to make rhythms?....

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  6 лет назад

      ሰላም ነዉ ለጊዜው እኔ አልሰራሁም ሳሜ ምርጥ ወንድማችን የሰራዉ ቪዲዮ አለ እሱን ተመልከተዉ ።አመሰግናለሁ 👇👇
      ruclips.net/video/_VcND-enTDo/видео.html

  • @estifanmehari4158
    @estifanmehari4158 7 лет назад

    Betam gobes astemary now namesgn alen

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  7 лет назад +2

      በጣም አመሰግናለሁ ከተቻለ እርማት ይደረግልኝ እኔ አስተማሪ አይደለሁም ተማሪ ነኝ ብቻ እናንተን ለማበረታታት ያለኝን እያካፈልኩ እንጂ

  • @vs...3465
    @vs...3465 6 лет назад

    በጣም የደከምክ አስተማሪ ነህ just f# 2x c d ab እያልክ ኪዎችን እንደመንገር ወይም እንደመፃፍ እራስህ መቻልህን ለማሳየት ይመስል በ ፍጥነት ትጫወታለህ plz if u can write the notas

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  6 лет назад

      ኪኪ ስለአበረታታህኝ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ ።ወንድም በላይ ዘለቀ!! በተጨማሪ በዚህ አጋጣሚ እባክህ አንተም ቻናል ክፈትና በፌደል አስተምር ቃል እገባለሁ የአንተ ትምህርቶች ሼር አደርጋለሁ ከዚህ በተረፈ ለትርፍ ቃላቶች መልስ ሳይሆን ምላሽ የለኝም የፈለከዉን አስተያየት መፃፍ ትችላለህ ወንድም በርታ አመሰግናለሁ ይህንም የመለስኩ ሰዉ ስለማክብር ነዉ።

    • @tinoghebre2765
      @tinoghebre2765 6 лет назад +1

      It shows how narrow minded you are! Hailu is doing his best to share what he knows and there u are an angry weak person trying to discourage! Check ur motivation brother Belay!

  • @derejeabebaw1621
    @derejeabebaw1621 4 года назад

    ጥሩ ነው ግን የታየኝን ልምከርህ
    1. በራስህ ሪትም ስትጫወት ኮርድ ቶኒክ ብቻ ነው የምትይዘው እሱ የሙዚቃውን ጣዕም ያጠፋብሀል
    2. በሶስት ጣት ብቻ ነው የምትጫወተው እሱ ደግሞ ዜማ እንድትሸርፍ ያደርግሀል ቅላፄ ለመስራትም ያስቸግራል አሻሽል ጥሩ ጆሮ አለህ

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  4 года назад

      በመጀመሪያ ለአስተያየተህ በጣም አመሰግናለሁ እኔን ስለሚሞርደኝ ስለሚያስተካክለኝ ከዚህ በተጨማሪ ግን እኔንም ሌሎችም ኮሜንት የሚያነቡትን ጀማሪዎች እንዲሻሽሉ የምትችል ከሆነ በተግባር ሰርተህ ብታሳየን የበለጠ ማስተካከል ይቻላል ።ከአሁን በፌትም ተናግሪዋለሁ የሙዚቃ አስተማሪ ስለአልነበረኝ በሜዲያዉም ስለአልነበር እስከ አሁንም ስሌለ ሳንስተካከል በራሳችን መንገድ ብቻ መሄዳችን ያሳዝናል ።ብዙ የኢትዩ ሙዚቃ ጠበብቶች ወደ ማህበራዊ ድህረ ገፅ ግንባር ቀደም መጥተዉ ትዉልዱን በትንሹ መስመር አለመስጠታቸዉ ይመሰለኛል እኔን ያደፋፈረኝ እንጂ አሁን ከላይ የጠቀስከዉን በተግባር ልቀይረዉ ብልም የት አመጣዋለሁ?? ሙዚቃ የበለጠ ተግባር ስለሚጠይቅ ስለአየሁ ነዉ።በዚህ አጋጣሚ ወቀሳ እንዳይሆንብኝ የበለጠ ለመሻሻል በየቀኑ you tube ጫካ አርሰዋለሁ እስከ አሁን አላየሁም የአየኋቸዉም ለጀማሪዎች ቅድመ ትምህርት ነዉ የሚሰጡት ይባረኩ ።ሌሎቹ ደግሞ play back ተለቅሞ የተሰራ ስለሆነ live እንዴት እንደተጫወቱት ለማየት እና ለመማር እንደሳሰሁ እቀራለሁ ።የመረጠኩት ጀሮየ የመራኝ መንገድ መከተል ነዉ አዋቂ በተግባር እስከሚያስተምረን ድረስ።በጣም አመሰግናለሁ ምክርህ አይለየን

    • @derejeabebaw1621
      @derejeabebaw1621 4 года назад +1

      በጣም ደስ ይለኛል እያንዳንዱን ነገር ለማሳየት እሞክራለሁ ሜጀር ስኬሎችን ካነበብክ ብዙም አትቸገር

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  4 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ በሌሎቹም ስም አመሰግናለሁ ጊዜ አግኝተህ ተመችቶህ ስትሰራዉ ሊንኩን ከአስቀመትክልኝ ከዚህ የአሉት ልጆቹም የአንተን ትምህርት እንዲከታተሉ ሼር አደርጋለሁ።ለቅን ሀሳብህ አመሰግናለሁ ።መልካም እድል

    • @derejeabebaw1621
      @derejeabebaw1621 4 года назад +1

      የትዝታ ቅኝት አጨዋወትና የጣት አጠቃቀም ብለህ ግባ ታገኘዋለህ ማወቅ የምትፈልገውን ኮሜንት ላይ ፃፍልኝ

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  4 года назад

      ወንድም ከቻልክ ይህን የቴዴን ሰርተህ ከእርማት ጋር ብታቀርብልኝ ምስጋናየ ከፍ የአለ ነዉ።ትዝታን ከአሁን በፌት በC እና በG Major እንደ አንተ አሳምሪ በአልጨወተዉ እና ሰርቸዋለሁ በአልል ሞክሪዋለሁ።ስለዚህ ከቻልክ የቴዴን ኢትዩጵያን ብትሞክረዉ ለጀማሪዎችም የበለጠ ይረዳል አመሰግናለሁ።በዚህ አጋጣሚ የአንተን ስራ ለማየት የሚፈልጉ ይህን ሊንክ ይጫኑ 👇👇👇በርታ
      ruclips.net/video/_HroklHP0Gk/видео.html

  • @futer0
    @futer0 6 лет назад

    ለምን አጠፍከው እንደየሩሳሌም ክላሲካል

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  6 лет назад

      ምን አልባት ፌስቡክ ላይ እንደሆነ እንጂ በዚህ አካዉንት አፕሎድ የአደረኩት አይመስለኝም ።ድሮ ሌላ you tube nber ለመቆጣጠር እንዲያመች ያን ዘጋዉት ከዛ ይኖር አላስታውስም ።

  • @biniamnegasi847
    @biniamnegasi847 7 лет назад

    Le ante adres fleg alewu

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  7 лет назад

      biniyam negasi facebook hailu sebhat belh felg bro

  • @Gobezay1983
    @Gobezay1983 4 года назад +1

    hailish tiru new betam, gin andand tone tizelaleh..exact aydelem bro, thank u gin