የሸነን አፍሪካ ፌስቲቫል ታዳሚዎች በወዳጅነት ፓርክ የነበራቸው ቆይታ Etv | Ethiopia | News zena

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 сен 2024
  • የሸነን አፍሪካ ፌስቲቫል ታዳሚዎች በወዳጅነት ፓርክ የነበራቸው ቆይታ #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #viral
    ፌስቡክ - / ebczena
    የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
    የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
    የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
    የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
    የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
    የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
    የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
    የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
    የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
    የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
    የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Комментарии • 52

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 3 месяца назад +16

    ኢትዮጵያዬ አምረሻል ደምቀሻል አለም መስክሮልሻል ክብር ለጀግናዉ መንግስታችን ክብር ለጀግናዉ መሪያችን አብችዬ 🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄

    • @4babyo
      @4babyo 3 месяца назад +2

      Positive energy ❤❤

  • @user-ho1so9os4r
    @user-ho1so9os4r 3 месяца назад +16

    Africaትልቅ ተስፋ አላት ከ Ethiopia የተነሣ
    Our prime minster Dr Abiy Ahimed
    We love you so much

  • @TheTellingU
    @TheTellingU 3 месяца назад +10

    Thank you African brother for visiting Ethiopia. PM Abiy is a visionary leader and he needs to be supported.

  • @theyasworld
    @theyasworld 3 месяца назад +11

    abiy ahmed ali , the greatest of all time !!!!

    • @yohanesabate1219
      @yohanesabate1219 3 месяца назад

      @@theyasworld
      ሰላም ወዳጄ፥ የሰው ስም ስትፅፍ በስሞል ሌተር መጀመር እንደሌለብህ አታውቅም ብዬ አላስብም:: የጠቅላዩን ስም እስከ አያቱ ድረስ በስሞል እየጀመርክ ነው የፃፍከው፥ የራስህንም ስም ከነአባት ስምህ ስትፅፍ እንደዛው ነው:: ጥሩ ልማድ ስላልሆነ (በቋንቋ ምሁራን አገላለፅ "ፀያፍ" ስለሆነ) ቸል ባትልና ሁሌም የስም፣ የሀገር፣ እንዲሁም የትኛውም ዓረፍተ ነገር ሲጀምር የመጀመሪያዎቹን ፊደላት ካፒታል ሌተር ማድረግ ባትረሳ ሸጋ ነው ለማለት ነው:: ክብር ይስጥልኝ🙏🏾

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 3 месяца назад +5

    ❤you welcome my home ❤አገሬ ናፍቆኛል እናንተ ፎአ በሉበት ይመቻችሁ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 3 месяца назад +6

    አብችዬ እንወድሀለን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 3 месяца назад +3

    አብይ .ይመችህ❤❤❤❤

  • @yohanesabate1219
    @yohanesabate1219 3 месяца назад +2

    Welcome our beloved guests 🙏🏾
    I’m soooo happy that you enjoyed ur stay @Ethiopia 🇪🇹

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 3 месяца назад +3

    10q all well come 😍😍😍😍😍😍❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 3 месяца назад +1

    ማሻአላህ ዶክተር አብይ ይሄ ሁሉ የውጭ ዜጋ ኢትዮጵያን ሲያደንቅ ማየት በጣም ያሰደሰታል ጥሩ ሰራው ወደፊት በርታ

  • @Mahamed-my4su
    @Mahamed-my4su 3 месяца назад +5

    Nice 🇪🇹

  • @meskerembedaso30
    @meskerembedaso30 3 месяца назад +2

    Min yategal be eji yale werk honbin

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    ሀገሬ ሲያደንቁልኝ እንዴት ልቤ ደዉ ድው እንደሚል omg ለካ ሀገር ከዉስጥ የሚወጣ ስሜት ነዉ እግዚአብሔር ኤትዮጵያን ይባርክ ህዝቦቻ ጠግበዉ ይብሉ በርከት በሀገሬ ላይ ይሁን ❤❤❤❤❤

  • @JamaalMohamed543
    @JamaalMohamed543 3 месяца назад +2

    All African states should move like us, and we Ethiopian should be proud of our continental leader, Dr.Abiyi Ahmed

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 3 месяца назад +2

    እግዜኣብሔር አነ አለ በተ ሰላም ወረደ ሁላችንም እንዲህ በናጣጥመው❤❤

  • @dr.jamalmohamed369
    @dr.jamalmohamed369 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤ for Our young visionary leader, Dr. Abiyi Ahmed

  • @taz09216
    @taz09216 3 месяца назад +4

    የሀበሻ ሴት ነኝ የናይጄሪያ ምዕራብ አፍሪካን ወንዶች እወዳለሁ ለወደፊት ባለቤቴ ፉፉ እንዴት እንደሚሰራ መማር እፈልጋለሁ. 🥰

    • @wintanagirmay5350
      @wintanagirmay5350 3 месяца назад

      U likes Nigerian males because of they have big......😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @eritreanentertmenthabesha7387
      @eritreanentertmenthabesha7387 3 месяца назад +1

      ዝም በሊ ውሻ ጋላ

    • @munamuna1996
      @munamuna1996 3 месяца назад

      ዋው እኔም በሌ ሴራሊዮን ነው ምግባቸውን ለመስራት እየሞከርኩ ነው❤

    • @munamuna1996
      @munamuna1996 3 месяца назад

      ​@@eritreanentertmenthabesha7387ደንቆሮ

    • @AzebWeldearegay-cx3hm
      @AzebWeldearegay-cx3hm 3 месяца назад +2

      በመጀመሬይ የፈለግሽውን አገር ማግባትና መኖር ትችያልሽ ይህውልሽ ፉፉ ማለት በኛ (ገንፎ) ማለት ነው ።። አሰራሩ እንደኢትዮጵያ ገንፎ ሆኖ እይነት ገንፎ እህል እንደድንች ስኳር እይነት ሆኖ እነሱ ካሳቫ ይሉታል .እንድ ድንችየሚመስል ንግግር ግን እንደድንች ስኳር ስኳር ጣእም የለውም የራሱ የሆነ ጣእም አለው በእሱ ነው የሚሰሩት። ካሳቫውን ትልጫለሽ ትቀቅያለሽ ከዛ ድስት ውስጥ ከትተሽ ውሀ ጠብ እያደረግሽ ታሽዋለሽ ሲበስል እውጥተሽ እንዳይድደርቅ በላስቲክ በትንንሽ ይጠቀለልና ይቀመጣል ።በተረፈ እኔ የመክርሽ የናጄሬያ አገር የምግብ አሰራር ብለሽ አውጥተሽ እያየሽ መስራት ትችያለሽ በተረፈ ሁል ግዜ እንድእይነት ምግብ ጠአም እንዲመጣልሽ ህል ግዜ መለኪያ ይኑርሽ።እኔ የምልሽ ምንም ከናቱ ሆድ እይማርም እድሜ ለኢንተርኔት የአለምን ምግብ መስራት ትችያለሽ ። በትንሽ በትንሽ ሞክሬ ቀላል ነው ከነሱ የተሻለ መስራት ትችያለሽ ።ባልሽን ለመያዝ መጀመሬይ ሆዱ ሙይለትወንድ ሆዱን ይወዳል የሚባለው የመላው አለም እምነትን ቋንቋ ነው (2)ቤትሽን በደንብ ያዥ፡(3)እራስሽን ጠብቂ ሌላእንደ እህት የመክርሽ እንደምንም ብለሽ ቤት ግዥ ግንዝብ ትንሽ ናት ምን ትሰራለች ብለሽ እትፍረጅባት አጠራቅሚያት ለእንድ እድል ሱቅ እንኳን ለመክፈት ትረዳሻለች ቤት ያልኩበት ምክንያቴ ቤት የእድሜልክ ሀብት ነው እንች ብትሞች እንኳን የልጆችሽ ተስፍሆኖ ያብባል።የማያከስር ቢዝነስ ነው ።በተረፈ ከህሉ በላይ እግዚአብሄርን አስቀድሚ መፅሀፍ ቅዱስ ከስራ የተለየ እምነት የሞተ ነው ነው የሚለው ስለዚህ ወደአምላክሽ ተጠጊ እሱ እንደልብሽ የሚሆነውን የተሻለውን የትዳር ጔደኛ ይሰጥሻል ቃሉን አንብቢ ፅልይ ሁንነገር እግዚአብሔር አመቻችቶ ያመጣልሻል በርች እንች ፍላጎት ይኑርሽ እንጅ ሁሉ ቀላል ነው ።ስለዚህ እግዚአብሔር የልብሽን እንዲሰጥሽ እፅልይልሻለሁ።

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 3 месяца назад +1

    ❤BLESSINGS TO ALL ❤ With Love snd Respect ❤️

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 3 месяца назад +1

    አብችዬን አለም ያደንቀዋል ተረድተዉታል ወደዉታል

  • @Mahamed-my4su
    @Mahamed-my4su 3 месяца назад +3

    Welcome home ❤

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 3 месяца назад +2

    Thank you bro and sis for ur oppenion.

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 3 месяца назад

    Ethiopia 13 monthes of sun shine ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @redwanekedir4529
    @redwanekedir4529 3 месяца назад +2

    ❤️❤️❤️yes

  • @MakonnenAssefa
    @MakonnenAssefa 3 месяца назад

    Greate visionerey. Leder pr. M Dr abye,

  • @eshetusenay7786
    @eshetusenay7786 3 месяца назад

    ማማ አፍሪካ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 3 месяца назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bruktawitdawit6605
    @bruktawitdawit6605 3 месяца назад

    💚💛❤💐😘🥰

  • @Coffee-do1gm
    @Coffee-do1gm 3 месяца назад

    The people who understand Dr Abiy , they want to clown him. But, those people who are jealous and hate change of their own country “Ethiopia” for better, trying to stop it! If our close neighboring country show that behavior it is awkward and too low, but understandable .

    • @AmharaFano-fe8uk
      @AmharaFano-fe8uk 2 месяца назад

      @@Coffee-do1gm 🤣🤣🤣አብይ አነድ በክት ነው ይወገዳል

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 2 месяца назад

      @@AmharaFano-fe8uk : ለሚቀጥለው ግዜ ሽማግሌው እንደድንጋይ ዘመን የሚያስበውን ወዲ አፎም እድሜው ከረዘመ እደግፋለሁ! ከይቅርታ ጋር!🤣🤣

  • @Explorer0425mdhs
    @Explorer0425mdhs 3 месяца назад

    The land of origins

  • @johnafework5570
    @johnafework5570 3 месяца назад

    Kanu

  • @miskerql-wl1ti
    @miskerql-wl1ti 3 месяца назад

    Yihe bcha adelem yalen asayuachew🫤🫤🫤

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 3 месяца назад +1

    Wow nice 👍🏼

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 3 месяца назад

    Ethiopia will be Shine soon. 💚💛❤️💯

  • @JamaalMohamed543
    @JamaalMohamed543 3 месяца назад

    Now we are in an era of developed Ethiopia

  • @dr.jamalmohamed369
    @dr.jamalmohamed369 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 3 месяца назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 3 месяца назад

    አፍሪካ ተሰፋ አላት🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @JamaalMohamed543
    @JamaalMohamed543 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @nigatuashancho
    @nigatuashancho 3 месяца назад

    አብቹ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰