Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዋውውው በጣም ልዩ ዳቦ ነው አጅሽ ይባረክ
ሙያሽ ጥግ ድረስ እጅሽ ይባረክ
ባለሞያ love it እጅሽ ይባረክ 👋♥️♥️♥️♥️♥️
መአዚ በጣም ልዩ የሚያምር ዳቦ እጅሽ ይባረክ እስከምሰራ ቸኩያለሁ!
ያምራል መአዚ እጅሽ ይባረክ ቪዲዮውን ሳላየው ሲናሞን ይሆናል ብዬ ነበር የገመትኩት ተሸወድኩ😀
ጎበዝ ነሽ በርቺ!! ይሄንን ዳቦ/ኬክ እሞክረዋለሁ!💚💛❤
ይህንን ማ አለመውደድ አይቻልም እጅሽ ይባረክ።
በጣም ነው የሚያስጎመጀው 👍👍👍 ስኒውን ከየት ነው የገዛሽው መአዚ?
በጣም የሚገርም ልዩ ዳቦ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ።
እንዴት ያስጎመጃል እጣን ዳቦው አለባበስሽ ተባረኪልኝ የኔ ውድ
እጂሽ ይባረክ ሰርቼ እየበላሁ ነው በጣም አሪፍ እና ቀላል የሚጣፍጥ 👏👏👏👏👏🇦🇪❤️
Thank you 🙏
መአዚ እናመሰግናለን ተባረኪ ዋዉ
ባለሞያ ማለት አንች ነሽ 👍👍👍
እጅሽ ይባረክ💔💗
እጂሽ ይባረክ ይምራል
Thank you it’s looks yummy.....🙏🏽👍🏽👏🏽
Looks delicious!! ❤️ I'll have to try this recipe
በጣም የሚያምር እናመሰግናለን ።
መዓዚ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ያምራል ዋው
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
ዋውው ያምራል
Thanx maeza haftey ❤️❤️🙏
እኔ አሰራርሽ በጣም ያስደምመኛል ያስደንቀኛል እንዴት ፈጥረሽ የምሰሪው ነገር በጣም አድናቂሽ ነኝ እኔ በጣም ኩክ እና ማፅዳት በጣም እወዳለው አንቺ የምሰሪውን ምንም ሳይበላሽ እሰራለው ብዙ ነገሮችን ተምሬያለው ካቺ በጣም አመሰግናለው የኔ ቆጆ እድሜ ከጤና ተመኘሁልሽ እሰከነ መላው ቤተሰብሽ እናቴም ከስድስት አመቴ ጀምሮ ያስለመደችኝ ኑሩልኝ አመሰግናለው
አሜን ላንችም ማማዬ
ያምራል
Thank for sharing, good job , one sugar for me , thank for coffee
Egesh yebarekh mazy konjo😍😍😍
እጂሺ ይባረክ
እጀሸ ይባረክ❤👌
Ejeshi yebark eheta barche
ቆጆ እህታችን ባለሞያ
የኔ ባለሙያ ሰላምሽ ይብዛ
አሜን ለአንችም
አሽ አንዴት ነው? እቤት ለመዋል ግዜው ቢኖረኝ የምትሠሪውን ሁሉ እየሠራሁ ያልፍልኝ ነበረ። እስከዛው ግን እየጎመጀሁ እኖራለሁ፣በጣም አሪፍ ነው። ትምህርት በት ከፍተሽ ብታስተምሪ አስበሽዋል?ለማንኛውም ሰላምና ጤና ይስጥሽ፣ሁሉም እግዚአብሔር በፈቀደው ይሆናል፣
አሜን
ዋውውው❤❤
Wow ❤️
Maziye yene wud enamesegnalen tenashin yistish fetari ilove you so much
Yummy🎉🎉🎉
የሚገረመኝ ስንት እንግልዘኛ የማያነብ ሰው ነው የሚከታተላችሁ እና መችም ኢትዮጲያዊ ሁኖ አማርኛ የማይሰማ ......
አማረኛ የሚሰማ እምናገረው ይበቃዋል ጸሁፉ ያስፈለገው አማረኛ የማይሰሙ እንዲጻፍ ስለሚጠይቁን ነው ምን ነቅፌ ልጻፍ ብለሽ ያሰብሽ ይመስልብሻል
@@bahlietube1358 ማለት የፈለኩት ፁሁፉም ባማርኛ ለምን አልሆነም
Hasna Hasna ገባኝ እኮ አማርኛ የማያውቁ ስለጠየቁ እንግሊዘኛ የአለም መግባቢያ ስለሆነ ብዙ ሰው ይረዳል አበሻም ሆነው ውጭ የተወለድ የውጭ ዜጋምየሆኑ ይጠቃሉ አማረኛ የሚችል እኔ እማወራው ይበቃዋል
Waw sitamir
መአዚ ቆንጆ የኔ ባለሞያ ስወድሽ።
Wonderful donut bread recipe!
waw siyamer betam konjo
Betam konjo ❤️❤️
አንደኛ
Thank you so much 😊
ማሻ አላህ ያምራል የኔ ባለሙያ እጅሽ የተባረከ ይሁን
Thank you mazie🙏
ዋዉ
የኔ ቆንጆ
wow 🤔
በጣም ጓበዝ
Yeyazshew hulu yamral Yene konjo
አመሰግናለሁ
Super mam
Thank you 😊
አህራቡ አልሽ.... ወሎ ደጉ
አትራቡ መአዜይ
Selam lanchi yehun bekbew fanta zeyet metkem enchlalen wey?❤
ይቻላል
መአዚ አመሠግናለሁ ።መአዚ ጀበና አምጥቼ ከኢትዮጵያ እንዴት እን ሚሟሽ አላቅም ጥቁር ስለሆነ የተሟሸ መስሎኝ ነበር ሽታው ስላማረኝ ብቻ ሽታው ስላማረኝ ቡና ሳተከትክበት እንደማፍሰስ ውሀ ይታያል ከቂጡ ምን ላርገው የምታቂ ከሆነ ?
እረጅም ሰአት ቡና ጣጂበት እሳቱን ቀንሰሽ በሌላ እያፈላሽ አተላውን እያጠራቀምሽ ጣጂበት ትንሽ ቀን በቃ
@@bahlietube1358 አመሠግናለሁ
ጥሩ ነበር ግን mesurment ስትናገሪ በትክክል አደለም ዱቄቱን በግምት ነው 4ምድነው
እያንዳንድ የጨመርኩት ተናግሬ አለሁ እሱ ካልተሰማ ተጸፎል ማማዬ
@@bahlietube1358 ሞክሬው በጣም ነው የወደድኩት አመሰግናለሁ 🙌🙏
የዳቦ መጋገሪያ የት ነው የገዛሽው
Indian store
Estate ema
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
💛❤💚💝💝💝💝💯💯👍💞
ለነገ ለቅድስ ሚካኤል ፀዲቅ እጋግረዋለሁ
ምን አለ እስርቤት ለሚሠቃዩት ድምፅ ብነሆን አይ
እኔ ለአምላክ ድምጸ እየሆንኩ ነው የሱ ይበልጣል
በዚህ ሰዓት ስለዚ ነገር ማውራት ቀርቶ ማየት ይከብዳል
እጅሽ ይባረክ