🔴የሰው ልጅ የሆነ ብቻ ፍትህ ለሔቨን ይበል!!😭😭😭😭😭💔

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии •

  • @astersimatube
    @astersimatube  4 месяца назад

    ውድ ያገሬ ልጆች እንኳን በሰላም መጣችሁ ቪዲን ከውደዳችሁት ላይክ ሼር ኮምት ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን ሁላችንም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ከልብ💖💖

  • @Selmatube21
    @Selmatube21 4 месяца назад

    የእውነት ያማል ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳቸው ፍትህ ለፍቅር😭😭😭😭😭😭

  • @Teyonmaryam
    @Teyonmaryam 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ፍትህህህ ፍትህህህ ፍትህህህ ለህጻናት እንደው ምን አይነት መንግስት ነው ያለን የእውነት😭😭

  • @ethio140
    @ethio140 4 месяца назад

    በእውነት ልብ የምነካ ነው አግዚአብሔር ይፍረድ ከባድ ነው ህፃን ልጅ ምን ብትበድለው ነው በጣም እኮ ነው የምታሳሳ ፈጣር ያፅናናሽ የኔ እናት እናቷ ስታሳዝን😢😢😢😢

  • @hanichotube
    @hanichotube 4 месяца назад +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን አስቱዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እፍፍፍ እረ ኡ ፍጣሪ ምኑ ክፍ ዘነ አሳየህን እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ይህ የሰው አውሬ ጨካኝ ፍትህ😢😢😢

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 4 месяца назад

    ፍት ፍት ለኑፀሃን በግፍ የታገዳለቹ ሰላምሽ ያብዘልሽ የኔ መልካም እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ይጠብቅን አሜንንን ሰላም ለሀገራችን ለህዝብችን ያብዘልን 😢😢

  • @kabeerayoutube
    @kabeerayoutube 4 месяца назад

    😢 እጅግ በጣም ያሳዝናል ነገሮች በሙሉ በጣም ነው የሚያሳዝነው ምክንያቱ ምን እየተፈጠረ እንደሆነ ለማወቅ በጣም ከባድ ነው 😢😢

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 4 месяца назад

    በጣም ያማል ምን ይባላል ምንስ ቃል ያጽናናታል በእውነት ፍርዱን ለፈጣሪ ትተናል እሱ ይፍረድባቸው ፍርድ የሚያጓድሉ ወንበር ላይ የተቀመጡ በነሱ ቤትም ሀዘን ይግባ😢

  • @yohannatube
    @yohannatube 4 месяца назад

    😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔Fitih lechekila etsanat Fitih fitihhhh
    Betam yasazinal bewubet egzihabher yibekekew
    Silagarachin mereja enaameseginalen
    Dimitsimehon yigebal
    Nege bene new
    Ayii egzio egzio

  • @fasiga
    @fasiga 4 месяца назад

    በርቱልን እሥከመጨረሻው አንድሠሞን ብቻ ተንጫጭተን እንዳንቀር የሚገባውን ቅጣት በአደባባይ እሥኪገኝ ድረሥ ሁሉም ሠው ፋትህ እያለ ከዚች ምሥጊን እናትጎን መቆም አለብን🥺🥺🥺🥺🥺

  • @abelfox1
    @abelfox1 4 месяца назад

    ሰለም ሰለም ምዉድሽ ዬኔ መልከም እንኳን ደህና መጠሽልኝ በጌታን ጠም የመልህ ይህ ትልቅ ድርግት ነዉ ከሰመ ሁሉ ፈጠር አምክ ለሰዉ ልጂ መስተዉልን ይስጥ

  • @Teyonmaryam
    @Teyonmaryam 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ በእውነት ያሳዝናል እግዚአብሔር ይፍረድ ፍትህ ለህጻናት😢😢😢😢

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 4 месяца назад

    በጣም ያማል የኛ ሀገር እግ በሙሰና በቤተሰብ የሀነበት ፋትህ የማይገኝበት የ ሀገር ሆናለች ከባድ ነው ፈጣሪ የእጁን ይሰጠው😢

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa1441 4 месяца назад

    ይስዝንል እውነት ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😭😭 እግዚአብሔር አምላክ የጂን ይስጥልህ

  • @hayatilove6524
    @hayatilove6524 4 месяца назад

    የእውነት ያማል ፈጣሪ ነፍስ ይማር😢😢😢😢 💔💔💔💔💔💔

  • @selamethiopiantube4662
    @selamethiopiantube4662 4 месяца назад

    ያማል በጣም ያምራል በጣም ከባድ ነው በጣም ከባድ ነው በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይፈርዳል ይፈርዳል እግዚአብሔር ይፍረድ የሰው ልብ ተሰብሯል እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @AwetTube
    @AwetTube 4 месяца назад

    እወንት ነወ እረሚጀ መዉሰደ አለበት ፊትሁ ለህፀዉ ልጅ ለሚሰክኒ አናት ና አባት እፍፍፍፍፍፍ😭😭አሁን ሚን አሸሊ አቤት እግዚአብሔር አምላክ ማሕረኒ ክርስቶስ 💞💞👍👈

  • @EkramYemameኢክራምይማም
    @EkramYemameኢክራምይማም 4 месяца назад

    ሰላም ሰላም አሰቴርየየየ እካንንን ሰላም መጣሽማማማማየፍትሀፍትህለኤንንንበጣምምምታሳዝናለችማማየበርችልንበቀጣይድውእስተገናኝኝ

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 4 месяца назад

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ እግዝአብሔር ደመስገን ሰላምሸን እህታችን የኔ መልካም አምርኛን የምደችለት ሰያወሩ ደጣፍጣል ምንም ችግርየለውመም የኔ እህት አረበኛ የለመድነው እደትነወ አመረኛም

  • @elsaayoutube
    @elsaayoutube 4 месяца назад

    Awnet hagrachn meengest kal lzich lij agziabher yemsgen selamsh ybzaa ahtachn ankwan dana metsh arif qoytaa nebran faxarii Ethiopia hagrachn selam yadrglan amen

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ 4 месяца назад

    አህለን ወሳህለን ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም አጀት የምትበላ ልጅ የኔ ምስኪ አላህ ፍትህን ቅርብ ያድርግላት የእውነት የሚዘገንን ነገር ነው

  • @ekoniya
    @ekoniya 4 месяца назад

    ሰላምሽ ይብዛ እኳን ደህና መጣሽ በጣም ያሳዝናል ይሂን ያህል ጭካኔ በዚች ጨቅላ ልጅ 😢😢 ፍትህ ፍትህ ፍቅር አንድነት ሰላም ለሀገራችን ይሁን😢

  • @yosephtube1
    @yosephtube1 4 месяца назад

    selam enekan dena mexash
    😢😢😢😢 lhgerachin selam yadelen fetari berichi melekam sera

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed 4 месяца назад

    ሰሌም ሰላምሺ ይብዛ በጣም ከባድነዉ አላህ ፅናቱን ይስጣቸዉ ለቤተሰቦቹ ከባድነዉ ምናይነት ጪካኔነዉ😢😢😢😢😢😢😢

  • @የናትዋ
    @የናትዋ Месяц назад

    😢😢😢😢😢😢 betam yasazenal
    Bewenete yena enate egezeyabehar nebesewan yemarew
    Amene amene amene amen e

  • @nardosloveyoutube6340
    @nardosloveyoutube6340 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን መጣሽ ደህና ሰላም ሰላምሽ የኔ ውድ አስቱዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍ እረ ኡ ፍጣሪ ምኑ ክፍዘነ አሳየህን እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ይህ የሰው አውሬ ጨከሠኝ ፍትህ ሰላም ለሀገራችን ለህዝ ብችን ያብዘልን

  • @tube-ek5nw
    @tube-ek5nw 4 месяца назад

    😢uuuuuuuuuuuufffffffffffffff 😢😢😢.. baxam . Kabade newu.. selam lehagerchine yihune.. faxari yifiradi faxari yayali . Sidet layi yalachuwu selam lenate yihune ❤❤

  • @ማዕዶትቲዩብ
    @ማዕዶትቲዩብ 4 месяца назад

    😢😢ሰላም ውድና የተከበራችሁ ቤተሰቦቼ እንደምን አላችሁ በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ውዶቼ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለኛም ለህዝቦቿ ልብ ይስጠን አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mesikebe5692
    @mesikebe5692 4 месяца назад

    Selam lench yihun wude Enkuan beselam metash fetari Agerachen selam yadergilen legnam fekir yisten betam yamel ye sew lij Awure sehon🎉🎉🎉

  • @zemzemali6970
    @zemzemali6970 4 месяца назад

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኚ ውደእንኳንደህናመጣሽል በጣም የሚዛዝን የሚዘገንን እጂግ በጣም ከምር ይውውውው አረወደየት እየሄድን ነው አረወደየት አገራችን እያቀናች ነው ከምር ውይይይ አላህ ብቻ ይድረሰልን ያርብ የኔናት ገናበልጂነቷ ቀጫት

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 4 месяца назад

    እፋፋፋፋፋ በጣም ያሳዝናል በዉነት
    ወደማን አቤት እንበል መግስት የሌለበት
    አገር ህግ የሌለበት አገር ፈጣሪ ይታርቀን

  • @ኢክራምይቱብ
    @ኢክራምይቱብ 4 месяца назад

    አሰቴርየየየ እካንንንን ሠላምሠላምሠላመጣሽ ማማማየ ፍትህ ፍትህ ለኤቨንንን በጣምምም ታሳዝናለች ማማማየ በርችልንበቀጣይቪድውእስተምንገናኝኝኝ

  • @kidistTafyaTube
    @kidistTafyaTube 4 месяца назад

    ሠላም ሠላም በክርስቶስ የፍቅር ይብዛላችሁ ዉድ የተከበራችሁ ለሀገራችን ልጆች በጣም አጀግና በጣያሳዝአፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በአዉነት ፍትህን ከ ፈጣሪ ብቻ ነው 😢😢😢

  • @LomeiታደስYOUTUBE556
    @LomeiታደስYOUTUBE556 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ፍት ለፌዴን ፍት ለፌዴን ፊት ለፈጣሪ ፍርዱ በጣም የሚያስጠላ ነገር ነው ምን አይነት ተግባር እንደሆነ አይታወቅም ፍትህ ለፌቨን ኢሞት ይገባዋል 😭💔

  • @masiitube8361
    @masiitube8361 4 месяца назад

    Seellam new seellam new alachuu seellam nhuullaachuu ideti naachuu danachuu naachuu ❤❤

  • @neju9654
    @neju9654 4 месяца назад

    ሰላምሽ ይብዛ ውዴ እንኳን ሰላመጣሽ በጣም የሚሳዝንና የሚገርም ጊዜላይ ነን ያለነው ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልን ይሂ ከምን እደተፈጠረ እራሱ ግራ ይገባል የልጅ አባት ሆኖ ጭካኔው

  • @kadijaayoutube
    @kadijaayoutube 4 месяца назад

    Welcome bagaa nagaa dhuftee baredduu tenaa jabadhuu mataa duree kee bayee baredaa jabadhuu uuuuuufff Bayee namaa gadisiisà dhugaa rabbii 😢😢

  • @beydatube
    @beydatube 4 месяца назад

    selam selamsh ybza enkam dena methash selam lehegerachn yhun betham yamal😢😢

  • @shebeezaawol.
    @shebeezaawol. 4 месяца назад

    new barchee azoshe yene wudi Ethiopia videos yzenale tenure sirash tagore seraaaa barchee Amen Amen Amen Amen Baxami Baxami yzenale mar Ethiopia yzenale tenure weddd bashe ❤💕🙏thanks you wdeshalwo yene mar weddd bashe mar ❤

  • @askelachitube23
    @askelachitube23 4 месяца назад

    bagaa nagaan dhufatee obb..kenyaa nagaan manaa kannaafi haa ta'uu uuu😢😢 waqayyoo lubbuu ishee nuufi haa maruu

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 4 месяца назад

    አንቺ የሕጻን ሔቨን እናት ሆይ በመላእክት ልሳን በፍቅር ቃል ቢያጽናኑሽ ተጽናንተሽ ትታከሚ ይሆንን? አንጀቴ 😭😭😭

  • @Fikiryemereyamliji2007
    @Fikiryemereyamliji2007 4 месяца назад

    Selama egizabeher yebizalesh enkowan be dehina matesh ye ewnet betam yesezenal 😢😢😢😢😢😢 kateyebet fater hagerachin yetabekelen adenat selam yedelen selaneberan koyeta kelebi enamseginalen kiberelenn

  • @SeadaSeada-l9x
    @SeadaSeada-l9x 4 месяца назад

    እነ ልላህ ወእና እለርጅኡን እላህ ይግዳላው ያሳው አውሬ

  • @sifaantube1230
    @sifaantube1230 4 месяца назад

    Nagaa waqayyoo bakka kallatti jiru nagaa waqayyoo sif bayyatu bakka jiru bayyee nama gaddissa dhugaa rabbit waqayyoo biyye itti salphasuu 😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @bontushawaa515
    @bontushawaa515 4 месяца назад

    Ashamaa Ashamaa harka fune jirra jirtuu obbolotakoo akkami jirtuu baga jiratani wayyoo wayyoo gada laphee nama cabsuu 😢😢😢😢

  • @AffectionateDaisies-ec8gw
    @AffectionateDaisies-ec8gw 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ሰላም አስቱዬ ፈጣሪ መስተዋድድን መስተዋል የለንም እንደ ሰው እንዲያስፈጣሪ ይርዳን በጣም የሚያስጠላ እና የሚጠብቅ ጊዜ ላይ ነው ያለው በጣም ከባድ ነው በጣም ያም ያማልያል እንኳን ለማውራት ለማሰበ ሚካብዳለህ በጣም አይነት ጊዜ ክፉ ጊዜ ላይ እንዳይታወቅምና እግዚአብሄር በቸርነቱ በኃጢአት ተጨማለቅ 😭😭💔💔

  • @Sitotaye
    @Sitotaye 4 месяца назад

    በጣም ያሳዝናል አይይይይ እኔስ አመመኝኝኝ የምር ኡፍፍፍ አልቻልኩም እናቴ ምን አይነት ቃላት ያፀናናት ይሆን😢😢😢😢

  • @AyshaharbuTubeአይሻሀርቡቲዩ
    @AyshaharbuTubeአይሻሀርቡቲዩ 4 месяца назад

    ሠላምሠላም አሰቴርየየ እካን ሠላምሠላም መጣሸሸሸ ፍትህ ፍትሀ ለኤቨንንን በጣም ታሳዝናለች የኔ ሚሰኪንንንን😢 ፍትህ ፍትህህህህህ

  • @gaadisajaalalaa1117
    @gaadisajaalalaa1117 4 месяца назад

    Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftee qalii namaa jabadhuu itti fufi yaddaa garidhaa heduu Namaati tolaa😢

  • @booneeentertainment1175
    @booneeentertainment1175 4 месяца назад

    Ayyii waaqayyoo haa faradduu 😢 dhugaa hun baayyaattee caaqanuman waaqayyoo waan garii nu haa dhaageesisuu 😢😢

  • @kenaajaalala
    @kenaajaalala 4 месяца назад

    😢😢 Nagaa waqayyoo sif bayyatu bakka jiru bayyee nama gaddissa dhugaa waqayyoo biyye itti salphasuu bayyee nama gaddissa dhugaa 😢😢😢😢

  • @mishaatube5249
    @mishaatube5249 2 месяца назад

    Salam Salam ukanii dasii maxashuu Salam yebezaleshee Salam lagarachenii adinatii yamaxalenii faxarii 😢😢uuuuuuffff 💔 💔 baqaa yebibalenii fitii lahezebachinee

  • @sabolatubesabolatube
    @sabolatubesabolatube 4 месяца назад

    ስለምስለምስለምሰለምሽይብዝልኝእህት እፍፍፍፍፍፍ የአላህ ውልሂክብድነው ፍትህን ክአድአላህ ያረብ ፍትህን ኢፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭💔💔💔💔☝

  • @ETENESH
    @ETENESH 4 месяца назад

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እህታችን well come እንኳን ደህና መጣሽል ምንስይባላል እግዚአብሔርአምላክ ይፋራደችሁ እዉነት መችምትቃጥናልች እንጅ መዉጣቱ አይቃርም ፍህት ፍህታ ለጫቅላ ህፃናቶች😱😱😱

  • @mesi2112
    @mesi2112 4 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢

  • @zayidhamad2960
    @zayidhamad2960 4 месяца назад

    Salami ❤❤ Ethiopia hinur wowww yamerle Selma new yene wudi konjo wowww Baxami yamerle yene mar wudi thanks you seraaaa barchee weddd yene wudi Ethiopia zalalam wowww Baxami yamerle barchee weddd azoshe mar videos Baxami yamrl bashe Ethiopia zalalam wowww Baxami daselea

  • @firiiyoutube6721
    @firiiyoutube6721 4 месяца назад

    Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftee qalii koo heduu Namaati dhagamaa uuf

  • @Azeb1
    @Azeb1 4 месяца назад

    selam enekan dena mexash des ymil arif koyta neber enamsegenalen belekam sera

  • @chaltutusee
    @chaltutusee 4 месяца назад

    Bagaa nagayaa dhufte Anna dhufuu bareduu ko hoji gaari irraa jirtaa halumaa kan itti fuuf jabaadhu raabbi dhugaa haa basuu😢😢😢💔

  • @melektube
    @melektube 4 месяца назад

    ለተጎዳ አላህ ፍትህን ያስፍንላቸው ከባድነው

  • @TadeluTube27
    @TadeluTube27 4 месяца назад

    Bagaa nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu uuuuffffff bayye nama gadidisa dhugaa waqayyo maali bara akkan

  • @tsehaysahyoutube1878
    @tsehaysahyoutube1878 4 месяца назад

    Selsme selame xena tesxelan wuankn dena mexahse haulchum selame. Uuuufi fexa rnebsewan yemare men enlalen fexar ye entwan enba yelti😢😢😢😢😢😢

  • @astretube4607
    @astretube4607 4 месяца назад

    በጣም ልብ ይነካል ገን ለምን በእዉነት ለመንገር ለመስማትም የሚከብድ ነገር በሃገራችን እይታየ ነዉ ለዚህ ምክንያት መንግስት ነዉ ምክንያቱም አሁን ኢትዮጵያ ላይ ህግ ላልቷል ሰው የፈለገዉን ወንጅል ሰርቷ ቅጣቱ በጣም የተወሰነ ነዉ ስለዚህ ፍርድ ከሰው ዘንድ ጠፍቷል እግዚአብሔር ሆይ እባክህ አንተ የምህረት አምላክ ነህ ይቅር በለን

  • @Hayat_egy
    @Hayat_egy 4 месяца назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ላንቺም ለቤትሽም ለሁላችሁም የዘንድሮው ከፋ ሰው እንደ ሰው ማሰብ አቁሟል ይቺ ምንም የማታቅ ህፃን አሟሟት ፈጣሪ ይፍረድ መንግስት የለንም

  • @AniBekele3
    @AniBekele3 4 месяца назад

    Fiti fiti fiti fitii fiti fiti fiti fiti fiti fiti fiti fiti Ethiopia Lijoche fiti fiti fiti fiti fiti fiti fiti fiti fiti fiti😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @masiitube21
    @masiitube21 4 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢 uuufff fitiJirtuu ummaat jaalalaa naagaan rabbii siinf haataa uu yaadbareeda
    Ashama anaa dhufuu sagaat bareeda
    Jaabisii biyya keenyii naaganyii haatasisu

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 4 месяца назад

    ኡፍፍፍ እውነት በአደባባይ ነው መሠ*ቀ"ል ያለበት ለሁሉም መ ማሪያ ሊሆንን ይገባልሌ ፍትህህህ ከምር ታመ ምንን😢😢 ፈጣሪ የሠራውንን ይሥጠው

  • @Mehlat
    @Mehlat 4 месяца назад

    ሰላም ሰላም ውድ እህታችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሔቨን በጠዋት ለተቀጠፈችው
    በጣም ነው የማዘነው ኢፍፍፍፍፍ ያማል😢

  • @Amiinakitchen
    @Amiinakitchen 4 месяца назад

    baga nagan dhuftee nagan siif habaytuu
    qaalii jajabadhuu bayee nama kadiisiisaa jiruun maliif garii?😢😢

  • @susu21
    @susu21 4 месяца назад

    በጣም ያማል ልባችንን ሰባባሩት ምድረ ቆሻሻ ይሄ ሰው በአደባባይ ሕዝብ ፊት መሰቀል አለበት ህገምንግስቱ ይቀየር የገደለ ይገደል 😭😭😭😭😭😭

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 4 месяца назад

    Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii 😢😢uuuuufff bayyee nama gadisisa waqayyoon lubbuu ishee ha maruu matiif firotaan jajjabina ha kenu waqayyoon biyyaa kenyati nagaha nuha busu waqayyoon wan hunda dandaha inni karaa isa iraa nuha qabu

  • @AsnuTube
    @AsnuTube 4 месяца назад

    Nagan mana kannaf yaa bayyatu baga nagan dhufte wan gadisisuu uuufff waqayo yaa dhugaa yaa basu 😢

  • @BonaaHilwaaBonaafiiHilwaa
    @BonaaHilwaaBonaafiiHilwaa 4 месяца назад

    Bagaa nagahan dhuftee Qalii too jabadhuu jabdduu too 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢gubanee esaa demnaa umataa itopiyaa kanana jalaa 😢😢😢😢

  • @abdiitube22
    @abdiitube22 4 месяца назад

    Bagaa nagayaa dhuftee qaali nama waan baayee namati tolaa jabadhuu halumaa kaan itti fuufi jabadhuu waan baayee nama gadisaa 😢😢😢💔💔

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 4 месяца назад

    ይሄ በአደባባይ መሰቀል አለበት ህመሙን ይቅመሰው ይሄ አረመኔ💔💔😥😥😥😥

  • @mesisedeteyawatube7524
    @mesisedeteyawatube7524 4 месяца назад

    selam egezaberi keulachine gare yeune kesedate beselam leagere lebetesebe yabeqane weto kemeqerete yeseweren fete yaxache enate fete yaxache nebese

  • @ኒናስ.ኑኑሻ
    @ኒናስ.ኑኑሻ 4 месяца назад

    Salmesh bezt yebale wed allhe yekr yeblen mehratun yelaklen batme asfri yahun geza lay naw yalnaw

  • @KaliBirth
    @KaliBirth 4 месяца назад

    ወደዬት እንጩህህህህህህ ኡፍፍፍፍፍ አምላከ እስራኤል ዝም አልክ አመመኝኝኝኝኝ

  • @SaaraaYouTube
    @SaaraaYouTube 4 месяца назад

    Uuuuuufffffff dhugaa rabbii ani laluun dadhaabee rabbiin dhugaa ishee yaa basuu bay, ee garaa nama nyaataa wayyoo hadhoo koo fffuu 😢😢

  • @Buzetube320
    @Buzetube320 4 месяца назад

    Uuuuffff bahunte baxam lebi yesiberal Selmishyebizelish inmun baselma maxash arfi koyet naber inamasegina selma la hulachiname xuru new mare inamasegina selma la hulachiname

  • @tshayekefelatube8371
    @tshayekefelatube8371 4 месяца назад

    እዉነት ለመናገር በጣም ያማል ለመስማትም የሚከብድ ነገር በሃገራችን እይታየ ነዉ ለዚህ ምክንያት መንግስት ነዉ ምክንያቱም አሁን ኢትዮጵያ ላይ ህግ ላልቷል ሰው የፈለገዉን ወንጅል ሰርቷ ቅጣቱ በጣም የተወሰነ ነዉ ስለዚህ ፍርድ ከሰው ዘንድ ጠፍቷል እግዚአብሔር ሆይ እባክህ አንተ የምህረት አምላክ ነህ ይቅር በለን

  • @urjiimedia168
    @urjiimedia168 4 месяца назад

    Naga mana kannaf yaa bayyatu baga nagan dhufte sanyii uuuufff maloo godhuu 😢😢😢

  • @yeshigetu6769
    @yeshigetu6769 4 месяца назад

    Selm lachi yehun yene ehite enkuan baselm matshi selyihush Des bilognal balshibet selmishe Bizet bizezet yabalilish aye fat ahi manin samito naw lamanise naw fetihe yamibalwu bicha fatare damoan yawutalte bakitye baselm yaganagni lahagarchin selmun andenatuan yamaliseln egzbher ameeeni

  • @Asna_tube
    @Asna_tube 4 месяца назад

    Selam selam nageeyii waaqaayyoo mana kanaa haa baayatuu uuuuuuu baayee namati gaadisaa maaloo yaa waaqaayyoo gumaa mucayoo kanaa atii baasii

  • @user1996-x9c
    @user1996-x9c 4 месяца назад

    ይህ መዓት ነው!!please do everything possible to bring this barbaric act to the light of justice to the highest possible level!

  • @tadelutube3500
    @tadelutube3500 4 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢