የ7 አመቶን ህፃን በአሠቃቂ ሁኔታ ገደላት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 249

  • @አልቀረብንም
    @አልቀረብንም 5 месяцев назад +16

    ለውጭ ሚድያዎች እናድርስ እባካችሁን ዓለም ይስማ😢ፍትህ ለሕፃን ፈቨን 😭😭😭

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 5 месяцев назад +21

    እስከ መቼ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ይሄ ነገር የምቀጥለው 😢😢😢😢ለምንስ ሕግ አይወጣም 😢ፍትህ በጭራሽ የለም ለምን ግን የስንቱ ሕፃናት ሕይወት አለፈ😢😢😢

    • @BeNnw-b5c
      @BeNnw-b5c 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢🎉😢😢

    • @BeNnw-b5c
      @BeNnw-b5c 5 месяцев назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @SleepyDrone-mo1ru
    @SleepyDrone-mo1ru 5 месяцев назад +16

    የሰኡዲ ህግ ለኢትዮጵያ ይሄን ለክፉዎቹ ለማሰሎቹ በደበበይ ተሰቅሎ ማስጠቀቂየ ይሆናቸው ነበር የአለህ የት እንሂድ😢😢😢😢😢 ፍትህ ለተደጊዋ ማር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @فاطمه-خ8ث
    @فاطمه-خ8ث 5 месяцев назад +6

    ፈጣሪ ያፅናሽ ፋትህ ለህፃኖ ቤተሠብ የላትም እናቲቶ 😭😭😭ሚሥኪን ሠውየው ይገደል

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 5 месяцев назад +1

    ምን አይነት አዉሬ ነዉ የኔ እናት ምን ቃል የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ያፅናሽ እሄ ሕግ ከላ በአደባባይ መሠቅል አለበት ፊትህ ፊትህ ፊትህ😭😭😭😭😭😭😭

  • @FelekechDemuda
    @FelekechDemuda 5 месяцев назад +8

    ምንአይነት ቃል ያፅናናታል ለእናት በልጇ ሞት እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን😢😢😢😢

  • @EMUZMUBARKZ
    @EMUZMUBARKZ 5 месяцев назад +4

    አኡዙቢህ ምን አይነት የጭካኔ ጥግ ነዉ ግን እስከ መቸ እፍፍፍፍ አሏህ ብርታቱን ይስጥሽ እህቴ

  • @TirngoMeshesha
    @TirngoMeshesha 5 месяцев назад +2

    እግዝእብህር ያጥናሽ እህቱ ግን የህፃኗ እምላክ ይፍረድባት!!እሷም ተባባሪ ነች መታስር አለባት።

  • @She12-e5t
    @She12-e5t 5 месяцев назад +2

    ለ ሴቷ ፖሊስ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ይስጣት :: ፖሊሷም እናት ስለሆነች ነው :: Responsible የሆነች እናት ነች 🙏 እግዚኦ በበኩሌ ሁሉም እናት መሬት ወድቆ መፀለይ ነው እግዚኦ
    ፍ ት ሕ ለዝች ልጅ ??? ፕ

  • @HayatQx
    @HayatQx 5 месяцев назад +5

    አኡዙቡላ የማይሰማ የለ የኔማር አላህ አችንም አላህ ይሶብርሽ😢😢😢😢

  • @ዮሚ
    @ዮሚ 5 месяцев назад +7

    አቤቱ ያሰራዊት ጌታ ምን አረመኔ ነው እሄ መገደል ነው ያለበት ሰው አደለም አውሬ ነው

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 5 месяцев назад +10

    3ተኛ ልጅ ደም ነው የፈረደው የገለጠው 😨💔💔💔ደግሞ ከሚስት እስከ ወንድም እህት እናት አባት ወንጀሉን ሊቃወሙት ወንጀለኛ አሳልፈው ሊሰጡ ይገባል ማሳደድ የተጠቃ ምን አይነት ማህበረሰብ አገር እንዲኖረን ፈልጌው ነው?????? ወንጀለኛው ካልተቀጣ ነገ የሰፈር ሕፃናት ሲያጣ የራሱ የቤተሰቡ ሕፃናት የማይገድልበት ምንም ምክንያት አይኖሩም 😨😨😨😨እፍፍፍፍፍ እኔ የምኖርበት አገር ወንጀሉ ሲፈፀም ያየ ሰው ነው ቅድምያ ለፖሊስ የሚደውለው ከዚህም የተነሳ ወንጀልም ተደባብሰው (አስቸጋሪ አይሆንም አየ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር እያሉ የግፍ ጭካኔ 😨😨😨😨😨😨😨😨😨

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 5 месяцев назад +1

    መድሀኔለም ያፅናና ሽ ጌታ እየሱሰ ተቀበይ አቤቱ እግዚአብሔር ፍትህ ለህፃናት።

  • @ኡሙ
    @ኡሙ 5 месяцев назад +4

    የአላህ ምንአይነት ዘመንላይ ደረስን ሠውበሀዘኑም መቀመጫ ያጣል ጭራሺ ለናቲቱ ዛቻ ፍትህ ጠፍ መገደል ነበረበት 25ምን አላት

  • @ሀዩቲየባቦዋ
    @ሀዩቲየባቦዋ 5 месяцев назад +8

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት አለበት ይሄ አረመኔ በህዝብ ፊት መቀላት አለበት ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @zola-b5k
    @zola-b5k 5 месяцев назад +1

    ምን አይነት ቃል ያጽናናሻል እግዚአብሔር ብርታቱን መጽናናቱን ይስጥሽ

  • @sofiyabilal7712
    @sofiyabilal7712 5 месяцев назад

    እህቱ ወንድሙ በልጆቻቸዉ በልጅ ልጆቻቸዉ ከደፋሪዉ ወድማቸዉ ጋር ፍርዱን ከፈጣሪ ይዉረድባቸዉ አሚንንንንን

  • @Zemzen
    @Zemzen 5 месяцев назад +4

    ምን ያድርግ ፍትህ እንደሌለ ያውቃልኢትዮጰያ ፍትህ አይታሠብም ሥንቱ እሣት ታቅፎ እንደቀረ ያውቃል ፍትህከምድር ጠፍቶ ከሠማይ እሚጠብቅ ነው ያለው የልጂ አምላክ እና የእናት አምላክ የልጇን ደም የእናቷን እምባ ያብሥ !!!!ፍትህ ይሠጣት!!!!!!!!!!😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @RahwaAbrha-bo7ep
    @RahwaAbrha-bo7ep 5 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ፈጣሪ ያፅናሽ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 5 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢እግዚኦኦኦ ወይይይ የጥፋት ዘመን እንዴት ኣስችሎት ለዚ የጥፋት ክፋት ጥግ ኡኡኡኡኡ ፈጣሪ በምድርም በሰማይም የስቃይ ሞት ይቅጣው ፅናት ይስጥሽ ፍትህህ ለህፃና😢😢😢😢😢😢

  • @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
    @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ 5 месяцев назад +3

    እፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮 አላህ ፅናቱን ይስጥሽ
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ህግ የለ የዚችልጅ ደም የሁላችንም ግደታ ነወ እንጩህ

  • @QaliQaly
    @QaliQaly 5 месяцев назад +2

    እግዛብሔር ፅናቱን ይስጥሽ እፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢
    ምን አይነት አዉሬ ነዉ😭😭😭

  • @epiphanytilahun5936
    @epiphanytilahun5936 5 месяцев назад +5

    😫😫😫 it's very sad I feel very very bad, I pray for her nothing can replace that beautiful daughter but our God will punish this evil person. Our condolences::

  • @TsiyonDagafu
    @TsiyonDagafu 5 месяцев назад +2

    እግዚአብሄር ያፅናናሽ ምንይደረጋል እናትየ እህቴ አይዞሽ

  • @AbiyotHailu-pj7bj
    @AbiyotHailu-pj7bj 5 месяцев назад +1

    እግዜአብሄር ያፅናሽ ለሱም እግዜአብሄር ይፍረድበት ፍትህ ምደር ላይ አትጠብቂ ምክንያቱም እየሱስ ከርስቶስን የሰቀለ ህዝብ ለሰዉ እንዴት ይራራል።ለማንኛውም ራስሽን ጠብቂ ከቻልሽ አገሩን ልቀቂ።

  • @Vjsgs-uh8ux
    @Vjsgs-uh8ux 5 месяцев назад

    በስምአብ እህህህህ እግዚአብሔር ፅናቱ ይስጥሽ እህቴ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ
    @ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ 5 месяцев назад +2

    አቤቱ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ምን አይነት አርመኔ ሰይጣን 😭😭😭😭

  • @hlemaNgest
    @hlemaNgest 5 месяцев назад

    እፍ😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ሆይ ወደት እንሒድ እግዜወ እናትየ ምን አይነት ቃል የፀናሻል ፍትህፍትህ ብርታቱን ይሰጥሽ

  • @ekramyoutube7133
    @ekramyoutube7133 5 месяцев назад

    ድሮ ህፃናት ምንምቺግር ቲገጥማቸው ወደትልቅ ሰው ይሮጡ ነበር በዚህ ዘመን እሰሳው እሰሳን አክብሮ አይጥና ድመት ተከባብረው እየዋሉ እያደሩ ሰወቺግ እሰሳን በልጠው አረመኔ መርዛማ እባብ ሆኑ እቀፉን ብለው ቲያለቅሱ ለህፃናት የሚረጩት መርዝ ይከብዳል
    ብቻ ያማል ፍትህ ተአላህ ነው ኢሸአላህ ይዘገያል እጂ አይቀረርም ፍርዱ።

  • @TesfaneshAlemu-gz7lv
    @TesfaneshAlemu-gz7lv 5 месяцев назад

    እ/ር መፅናናቱን ይስጥሽ ዪፌቨን እናት 😂😂😂

  • @abebakassaw-eb1vk
    @abebakassaw-eb1vk 5 месяцев назад

    እግዚአብሔርያፅናናሽ. እህቴ. ፍትህ ለህፃናት እህቶቻችን

  • @danaith9316
    @danaith9316 5 месяцев назад +2

    This is too much! May God give you strength.

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 5 месяцев назад +1

    አኔን የገረመኝ ወንድሞቹ እህቶቹ ሚሰቱ ጎረቤት የሠፈር ሠው ዝም ይላል ይሄን ሠፈር እንዳለ በእሣት ማጋየት ነው አዎ ክፉ ህዝብ

  • @JamalJed-w1z
    @JamalJed-w1z 5 месяцев назад +1

    እግዚኦ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Kiya21-l7c
    @Kiya21-l7c 5 месяцев назад +1

    እህቴ እግዚአብሔር። ፅናቱን ይስጥሽ

  • @rozinahailu9513
    @rozinahailu9513 5 месяцев назад +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ የመንግስት ያለህ አየ ኢትዮጵያ እስከመቸ 😂😂😂😂😂

  • @SonySony-g1p
    @SonySony-g1p 5 месяцев назад +3

    አላህ ፅናቱን ይስጥሽ አላህ ፍትህ ይስጥሽ

    • @HalimaHalimaseyd
      @HalimaHalimaseyd 5 месяцев назад

      ኢተያእኮ ሁሉምጭርቅነዉ እወነት ለማየትእኮን አታሰሳም አይይይይይ

    • @HalimaHalimaseyd
      @HalimaHalimaseyd 5 месяцев назад

      ያኢተያብልስች አለህናላይወራደባቹሁ እወነተ ልወጃለኝወች ትታባራለችሁ

  • @SeedomaidMaid
    @SeedomaidMaid 5 месяцев назад +1

    አምላክ ያፀናናሽ እናት

  • @Awol.SeiydMUHe
    @Awol.SeiydMUHe 5 месяцев назад +2

    ሠላምለወላጆቿ መጥናናትንፍጣሪይሥጣቸው ልጁ እንደሧ ይገደል

    • @SddvMnc
      @SddvMnc 5 месяцев назад

      ልጅ ለምን ይገደላል እራሱ ይገደል

  • @DghFfghh-d9x
    @DghFfghh-d9x 5 месяцев назад

    አቤትጭካኔ አረመኔ ፈጣር የጅሕን ይሰጥሕ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @HayatQx
    @HayatQx 5 месяцев назад +3

    😭😭😭😭😭😭😢የኔማር😢😢😢

  • @JnatAlbalawi
    @JnatAlbalawi 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ያፅናሽ 😢😢😢😢😢

  • @ganidiriba7835
    @ganidiriba7835 5 месяцев назад +3

    Fitih fitih le heaven😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
    @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ 5 месяцев назад +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢💔💔😭😭😭😭💔💔😭😭

  • @She12-e5t
    @She12-e5t 5 месяцев назад

    እንኳንም ሳትፈሬ Middle ወጣሽ ለሌው ትምህርት ይሆናል የእኔናት እግዚአብሔር ያጥናሽ የሁል እናት ኃዝን ነው:: ይህ እንባ መሬትፈሶ አይቀርም ህፃኗማ መስዎትንትን ንው ያገኘችው :: አቤት የሲትልጅ አበሳ :: ወይ ጉድ ይፍረድበት ይፍረድበት :: እህቲ አላውቅሽም እንጂ ቡ ዳ ው ማ
    እ ራ ሱ ነው :: ይሄ የ666 አራማጅ ነው :: እህቴ እምውደው እምላክ ፍርዱን ቶሎ ይድረስልሽ :: እፍ እ ፍ እንዳንችው ነው ሁሉም ሰው ነው ያለቀሰው : አ ይ ዞ ሽ እህቴ መዳኃኔዓለም ይበቅለዋል ::

  • @zinatmohammed6067
    @zinatmohammed6067 5 месяцев назад +2

    የኔናት ምን ልበልሽ ህመምሽ ተጋባብኝ የልጅን ሞት አውቀዋለሁ ፅናቱን ይስጥሽ ምን ይባላል

  • @NajaadAyela
    @NajaadAyela 5 месяцев назад +2

    የአላህ😢😢😢😢

  • @TesfaneshAlemu-gz7lv
    @TesfaneshAlemu-gz7lv 5 месяцев назад

    ዪዎላድ ያለ ኡኡኡኡ እንዴት ብጨክን ነው እችን አንድ ፍሬ ህፃን ልጅ ዪደፈረው ሰው መሰቀል ብቻ ሳይሆን በአደባባይ ብልቱ። መቆረጥ አለበት፡፡ አረ ዬህግ ያለህ? 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-qm1iq7wd9c
    @user-qm1iq7wd9c 5 месяцев назад

    እናቴ አይዞሽ አገራችን ለተበደለ ፍትህ የለም ፍትህ አላህ ያምጣልሽ

  • @rahmehrousan2601
    @rahmehrousan2601 5 месяцев назад

    እኔስ ለቀሪው ዘመን ፈራሁ 😢😢ፈጣሪ የጁን ይስጠው ይሄ አረመኔ💔💔

  • @kaleabkaleabKaleabekalabe
    @kaleabkaleabKaleabekalabe 5 месяцев назад +5

    ፍትህ የት ነዉ ያለዉ😭😢😭😢😭

  • @seidmohammed1066
    @seidmohammed1066 5 месяцев назад +2

    ባስቸኳይ መንግስት ካለ ሀገሪቱ ላይ ይህ ሰውየ በስቅላት ባደባባይ ይገደል

  • @lozamel8061
    @lozamel8061 5 месяцев назад +1

    እረ የሰዉ ያለ! አምላኬ ሆይ ምን መአት ነዉ የመጣባን። ወይኔ እረ ቆሰልኩ ። ዉይ አምላኬ

  • @RosaGiorgi
    @RosaGiorgi 5 месяцев назад

    የፍቲህ ፍቲህ ሁሁሁ ፍትህ የሕግ ያለ።

  • @ayishaibrahim5792
    @ayishaibrahim5792 5 месяцев назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭sewuyewu behizbe fiti kalnedede egna mabedachin new fitihi ledudaye

  • @fathimasila6910
    @fathimasila6910 5 месяцев назад +1

    አላህ የእጅን ይስጠው 😢😢😢

  • @FasikaBelay-b5c
    @FasikaBelay-b5c 5 месяцев назад +1

    አች እህት ተብየዋ ሀዘን ከቤትሽ ይግባ ህመሙንእይ

  • @abrashabrash7823
    @abrashabrash7823 5 месяцев назад +1

    ፍትህ.😢😢😢😢ፍትህ.😢😢😢😢ፍትህ😢,feti😢😢😢😢😢😢😢eleln

  • @RABIRABI-dx3br
    @RABIRABI-dx3br 5 месяцев назад

    የኔናትአላህመፅናናቱንይስጥሺፍትህለልጂሺየኔናት

  • @zenadagnawtesfu
    @zenadagnawtesfu 5 месяцев назад +1

    አቤቱ ፈጣሪ

  • @hiyab8850
    @hiyab8850 5 месяцев назад +1

    Egziabher tsnatun yistish ehte. Medanialem yasbish. Lijish dogmo Ke kidusan gon yanurat

  • @ShemsyiaJemal88
    @ShemsyiaJemal88 5 месяцев назад +1

    ኢሄማ ውላሂ ክን ሩሁ ማቅጥል ነብር ደራሽክ ይጥፍ አውሬ

  • @خدامهخدامه-ش5ت
    @خدامهخدامه-ش5ت 5 месяцев назад

    እግዚአብሄርያፅናሽእናቴ😂😂😂😂😂

  • @ጀሚላዩቱብ
    @ጀሚላዩቱብ 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @lozamel8061
    @lozamel8061 5 месяцев назад +1

    እኔ አመመኝ ዉይ መድሀኔአለም አባቴ

  • @Mohammed2023-s1y
    @Mohammed2023-s1y 5 месяцев назад +2

    ፍትህ ፍትህ

  • @uaekalba3062
    @uaekalba3062 5 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አይይይይይይ ምን ቃል 😢😢😢😢😢 ይጰናል

  • @F7f7d7Cgtxrt
    @F7f7d7Cgtxrt 5 месяцев назад +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 5:10

  • @AsHj-oe3jc
    @AsHj-oe3jc 5 месяцев назад +1

    ሡብሀን አላህ ምን አይነት ጉድ ነው ያረብ ይቅር በለን

  • @EmebetAdane
    @EmebetAdane 5 месяцев назад +1

    ፍትህ ለህፃን ሄፓን ህግ የለም የምን አስሮ መቀለብ ነዉ በአደባባይ ይሰቀል

  • @Ekiram-y5g
    @Ekiram-y5g 5 месяцев назад

    ኡፍ የኔ 😢😢ዉድእህት አረ ምን ጉድ ነዉ😭😭😭😭😭😭 አረ ፍትህፍትህ ኢትዮጵያ

  • @TseheyneshaFay
    @TseheyneshaFay 5 месяцев назад

    Yezichi hitsanuha gifii magisita kalawota Ethiopia la zalalami ye taragama yihonali😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FgJ-z8f
    @FgJ-z8f 5 месяцев назад +1

    ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ እራጅኡን ፍትህ ፍትህ😭 የአላህ ያረብ🤲

  • @فوزيهفويه
    @فوزيهفويه 5 месяцев назад +1

    እናቷ አስጠላችኝ አቦአረቦች ለልጆቻቸው ጥንቃቄ ዋው በተለይ ለሴትልጅ ቀድሞ የጎረቤቷን ሰውዬ ክፋት እያወቅሽ ሴትልጅ ሜዳላይጥለሽ ከንቱእናት

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 5 месяцев назад

      አረ ዝበይ እህ ዝብላችሁ አትፍረዱ ባገራችን ልጆችከሠፈረተጓረቢትነበር እሚዉሉት በሶመፍረድየለብሸም አላህ ያበረታትብቻ💔🖤💦

    • @5glayanSudan
      @5glayanSudan 5 месяцев назад

      ኧረማር በሷአትፍረጅ ሰላሳግዜ ክፉቢሆን ህፃንልጅ ያይምሮ በሽተኛእደሆነጅ ስቅይይትብሎ ይሙት አላህይፍረድበት

    • @ማምሻየደገሩ
      @ማምሻየደገሩ 5 месяцев назад +1

      አይባልም እህት አለም ለፍታ የምታድር ሴት ነች እደት ትጠቀቅ በዛላይ እግቢ ሰው እያለ

  • @yabsiraylekal1042
    @yabsiraylekal1042 5 месяцев назад +1

    ምን ዋጋ አለው የወህኒ ቂጣ ጠግቦ ደልቦ ይወጣል ፤ በእስር የሚሰጥ ፍርድ የለም ደም በደም መጥራት አለበት ፍርዱ ተቀይሮ በሞት መቀጣት ይኖርበታል ። የዝንጀሮ ዳኝነት ይቅር ፍትህ ለህፃን ፌቨን !!!

  • @redyhailu1565
    @redyhailu1565 5 месяцев назад +1

    ተቃጠልኩልሽ እማ ፍትህህህህህህህህህህህ ለሄቬን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @RosaGiorgi
    @RosaGiorgi 5 месяцев назад

    😢😢😢😢ፈጣሪ ፍርዱን ያድልሽ በጣም በጣም ያማል😢😢😢😢😢

  • @sosinagezuugezuu787
    @sosinagezuugezuu787 5 месяцев назад

    በየሱስም ስም ጌታ hoye era mn gud ነው uuuu😭😭😭 ጌታ ፀናቱ የስጣሽ yene enat ine አልቻልኩም 😭🤕

  • @zerihungebretsadik9056
    @zerihungebretsadik9056 5 месяцев назад +2

    please how can help

  • @afas-uj5fk
    @afas-uj5fk 5 месяцев назад

    እናሊላሂ ወእነ ኢላሂ አራጁኡን ፋትህ ፋትህ☝☝

  • @AssdSsd-x6l
    @AssdSsd-x6l 5 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አረፍትህ😢😢😢😢😢😢

  • @SalamSalam-d5i
    @SalamSalam-d5i 5 месяцев назад +1

    Ewnet betam lib yinekal😭😭😭😭

  • @rahelemeshaw3684
    @rahelemeshaw3684 5 месяцев назад +1

    የኔ እናት በዛች በስቃይ ሰአት ምን አስባ ይሆን ኧረረረረረረረረ ኧረ ኢትዮጲያ ኧረረረ ውይ ውይ ውይ ምን ሆነን ነው በዚህ ልክ የጨከንነው ኡይ 😢😢😢😢

  • @kamilasaid3483
    @kamilasaid3483 5 месяцев назад +1

    ፍትህፍትህ😭😭😭😭😭😭😭

  • @Mokamil-gd2ok
    @Mokamil-gd2ok 5 месяцев назад

    ያማል ፍትህ ይገደል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @SeedomaidMaid
    @SeedomaidMaid 5 месяцев назад +1

    አለቀስኩ ማሪያምን

  • @SaudiArabia-d6v
    @SaudiArabia-d6v 5 месяцев назад

    ምን አይነት ጊዜ ደረስን የስንቱ ልጅ ተጠቃ ህይወቱ አለ ፈ ህግ የለም ሰውየውስ እንደው ህሊና የለውም ቤተሰብስ ነግ በእኔ አይልም ።

  • @MuluworkWork
    @MuluworkWork 5 месяцев назад

    እ.በጣም ልብ ይነካል 😢😢😢😢😢😢

  • @SagaAshamo
    @SagaAshamo 5 месяцев назад +1

    ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 5 месяцев назад

    የኔማር😭😭😭😭😭😭😭

  • @WubaBele
    @WubaBele 5 месяцев назад

    😢😢😢😢😢 nepisuwan yimari yene li iliti ehe aramanem memoti alebeti😢😢

  • @AmmmAmm-k8f
    @AmmmAmm-k8f 5 месяцев назад

    ኧረ ኢትዮጵያ ምን አይነት ነገር ነው 💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭ፍትሕ በመድሀኒያለም

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 5 месяцев назад +1

    ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @janaatathyb4399
    @janaatathyb4399 5 месяцев назад +1

    እህህህህህህህህህህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @denekenasharifico6080
    @denekenasharifico6080 5 месяцев назад +2

    😢😢😢😢😢😢

    • @GdfHbv
      @GdfHbv 5 месяцев назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @RahmaKhalid-bj9pv
    @RahmaKhalid-bj9pv 5 месяцев назад +1

    yene mare 😭😭😭😭💔💔💔

  • @saragasa174
    @saragasa174 5 месяцев назад +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TsiyonDagafu
    @TsiyonDagafu 5 месяцев назад +1

    ምነዉ አዲስ አበባ በሆነ ነበር ሴቶች ብቻ እበቃዉ ነበር ቆሻሻ አረመኔ ይሁዳ ደደብ ካልተሰቀለ ፍትህ የለም እግዞኦኦኦኦ ማረነ ክርስቶስ

  • @accacc-fe4zp
    @accacc-fe4zp 5 месяцев назад +2

    ባየሱስም 😢😢😢🥺🥺🥲🥲🙈🙈🙆

  • @Nazli533
    @Nazli533 5 месяцев назад

    አይዞሽ 😢😢😢😢😢😢😢