Seifu on EBS: የፍቅርአዲስን ባለቤት እንዴት ብዬ እንደማመሰግን አላውቅም ራሄል ጌቱ እና ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 193

  • @osra1546
    @osra1546 4 года назад +13

    ፍቅር አዲስ በጣም ነው ምንወድሽ ምናከብርሽ ❤

  • @des895
    @des895 4 года назад

    Ethiopian should support our hard-working women. God bless you two.🇪🇹✊🏽Keep shining ❤️

  • @hiwtehiwte4385
    @hiwtehiwte4385 4 года назад

    ዋዉዉዉዉ በጣም ደሥ ይላል እዉነት ኢትዮጵያ አድ ናት

  • @ethiofeker8421
    @ethiofeker8421 4 года назад +7

    ፍቅራዲስን እንደኔ ውድድ የምታረጓት እስኪ ላይክ ግጩኝ

    • @ethiofeker8421
      @ethiofeker8421 3 года назад

      @@nixongabriel535 what are you talking abaut bro?🤔

  • @umhalid-n8t
    @umhalid-n8t 4 года назад +27

    በአሁኑ ሰአት ድምፃዊያን የሚቀርብበት ሰአት አይደለም ይህን በሽታ አላህ ያንሳልንና የሀይማኖት አባቶችንና የህክምና ባለሙያወችን አቅርብልን

  • @yenuislamtube673
    @yenuislamtube673 4 года назад +1

    አዲስዬ ልዩና ሰው አክባሪ ሰው ናት አቤን ግን የምገልፅበት ቃል የለኝም አቤ ያልተዘመረለት መልካምና ታላቅ ሰው ነው

  • @hanaanna8071
    @hanaanna8071 4 года назад +2

    ፍቅር ፣ሰላምሽ፣ይህብዛ

  • @tgstealemu1852
    @tgstealemu1852 4 года назад +7

    ፍቅር አድናቂሽ ነኝ

  • @ethiopiayaye7383
    @ethiopiayaye7383 4 года назад +8

    የፍቅር አድናቂዎች👍

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 4 года назад +13

    ፍቅርዬ እንወድሻለን በጣም
    ራሄል ደግሞ የነበርሽበትን አትርሽ
    ግሩፑ ነው እዚህ ያደረስሽ ለብቻሽ
    መቅለብልቡ ምንም አይጠቅምሽም

  • @haileendeshaww
    @haileendeshaww 4 года назад

    አዲሱ አመት የፍቅር የሰላም የጤና የእንድነት ኮረናንም አጥፍቶ በስደት የሚኖሩ ወገኖቻችንም በአገራቸው የሚኖሩበት ዘመን ያድረግልን መልካም አዲስ አመት'

  • @Yared542
    @Yared542 4 года назад +3

    Fiker adiss betam yemakebereshena yemewedesh musikegna nesh berechylen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @senaittessema7704
    @senaittessema7704 4 года назад

    እውነትሽን ነው ፍቅር የማስነጠሱ ነገር

  • @nomore8101
    @nomore8101 4 года назад +10

    ፍቅርአዲስዬ ውድድድድድ የማይለወጥ ድምፅ

  • @classical3741
    @classical3741 4 года назад +3

    እውነትም ፍቅር

  • @hopemaryam6968
    @hopemaryam6968 4 года назад +6

    ፍቅር ስወድሽ 👌

  • @freedomnow1210
    @freedomnow1210 4 года назад

    Feker yene konjo betam adenkeshlehu enate
    Love you more

  • @kiditube6450
    @kiditube6450 4 года назад

    ሰይፉ እባክህ ይስማከ ወርቁ ጋብዝልን ቃል ገብተህ ነበር

  • @anchialem1929
    @anchialem1929 4 года назад +27

    ራሄል ግን ምንድነው የተሸከመችው ፈረሲቱን ነው መሰል የተሸከመችው ጭራዋን ብቻ አይመስለኝም

  • @dawittsigeofficialchannel3565
    @dawittsigeofficialchannel3565 4 года назад +29

    ሠላም ለእናንተ ይሁን የአገሬ ልጆች ወንድማቹ ድምጻዊ ዳዊት ፅጌ ነኝ አስመሪኖ የተሰኘውን ሙዚቃ ቪድዮ በዚህ በራሴ CHANNEL ልለቅ ዝግጅቴን አጠናቅቄአለው፡፡ ስለዚህም ሁላችሁም በአገር ውስጥ እና ውጭ ያላችሁ አድናቂዎቼ ሰብስክራይብ እንድታረጉኝ ጠይቃለው
    እግዚያብሄር ያክብርልኝ፡፡

    • @meronayele2822
      @meronayele2822 4 года назад

      እሺ ዴቭ በጉጉት ነው እምንጠብቅህ!!! ከባለፈው አልበምህ ላይ ግን በጣም የወደድኩት እና ሁሌም ማዳምጠው " ልቤ ሰው ይወዳል" የሚለው ለኔ አንደኛ ነው

    • @selamawitgeremew5328
      @selamawitgeremew5328 4 года назад +2

      ብዙ ሰዎች በታዋቂዎች ስም ስለሚከፍቱ እስኪ የሆነ ነገር በለን ቪድዮ ሰርተህ

    • @alijanjan8523
      @alijanjan8523 4 года назад

      Ok Devo Davoye good Job 🖐🙏😘

    • @መሪየምወሎየዋ-ከ6ዀ
      @መሪየምወሎየዋ-ከ6ዀ 4 года назад +2

      @@selamawitgeremew5328 ትክክል ነሺ

    • @meronayele2822
      @meronayele2822 4 года назад +2

      @@selamawitgeremew5328 እውነትሽን እኮ ነው አሁን ደግሜ ሳየው ፌክ ነው መሰለኝ?ምስሉን ተጭኜ ሳየው?………ወይ ፈጣሪ!!!

  • @lubab6262
    @lubab6262 4 года назад +4

    ውይ ፍቅርየ ስወድሽሽሽ

  • @tekletesfaye5491
    @tekletesfaye5491 4 года назад +1

    ሰይፉ ማድረግ ነበረብህ እነ ዶክተር ሮደስን እና ፍጹምን ለብቻቸው ነበር ማቅረብ የነበረብህ ምክንያቱም ብዙ እውቀት ነው ያስመለጥከን እነ ፍቅአሰዲስም ለብቻቸው ቢቀርቡ ብዙ ሚናገሩት ነገር ይኖር ነበረና እናም ቀድመህ አስብ ከመወሰንህ በፊት ቢቻል ሁለቱንም አዋቆዎች አስትሮኖሞሰቶች ሌላ ቀን ጋብዝልን አንብበው ግን ኮሜንታችንን

  • @tsionnat2859
    @tsionnat2859 4 года назад

    ራሄል በጣም ነው ምወድሽ ,you so classic

  • @መርሳአባግትየመርሳአ-መ1ዠ

    ውይ ፍቅር እረጋታሽ በጣም ድስየምትያው እውነትፍቅር

  • @tsionbaheran468
    @tsionbaheran468 4 года назад

    ፍቅርዬ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል ራሄል አረ ይሄን የፈረሰ ጭራ አንድ በይ አያምርብሸም እናመሰግናለን ሰይፎሻ peace❤

  • @elenialamerew7627
    @elenialamerew7627 4 года назад

    Yene fiker edme yesteshe I love u fikeraddisye

  • @sinteqecho3726
    @sinteqecho3726 4 года назад

    Ere Please Atbercheki Rahel

  • @የአማራውፋኖ-ጰ2ጀ
    @የአማራውፋኖ-ጰ2ጀ 4 года назад

    ፍቅራድሥ እድሜናጤና ይሥጥልን

  • @የማርያምየማርያም-ጨ4ቸ
    @የማርያምየማርያም-ጨ4ቸ 4 года назад +1

    ለምን ነው ዘማሪዎችን እና መምህሮችን የማታቀርባቸው

  • @mulushmulush3472
    @mulushmulush3472 4 года назад +1

    የሰይፎን መላጣ የፍቅርአዲስን ሜካፕ የራሄል መልክ ማላይበት የት ልሂድ እረ ውይ!!!

  • @meharieyob8854
    @meharieyob8854 4 года назад +6

    ኣልደራደርም
    በኣገረ
    በሃይማኖተ
    በልጀ
    ኣብ ሞንጎ ኤርትራን ኢትዮጵያን ሰላም ክሰፈን ናይ ወትሩ ጸሎተይ እዩ !!!!

  • @officialundergroundband2294
    @officialundergroundband2294 4 года назад +1

    Simhin telachew enji seifu yediroh style nafkognal

  • @رنيمعماد-ج4ك
    @رنيمعماد-ج4ك 4 года назад

    ፍቅርዬ ሥወድሽ የኔቆጆ ጠፍተሽ ነበረ የኔቆጆ እረጅም እድሜ ይሥጥሽ

  • @Yared542
    @Yared542 4 года назад +11

    Fikeradiss hulem andegna 👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 4 года назад

    ፍቅርየ የኔ ቆንጆ እንዴትእዳምወድሽ እኮ ዘፋን ትተሽ. ለፋጣርሽ መዝሙር ዛምሪ

  • @diyadiya2573
    @diyadiya2573 4 года назад

    Aterjimi felahongenawu maqati maleti zefenawa fikir adis

  • @fhhhjfgghh931
    @fhhhjfgghh931 4 года назад

    ውይ ፍቅር ስወድሽ እኔም ጉፋን በጣም ይወደኛል ለመሳል ተሳቅቄ ሞትኩልሽ ቶሎብይ ኮሮና አይደለም እላለሁ አላህ ያጥፋልን

  • @dawudrayatube4054
    @dawudrayatube4054 4 года назад

    ፍቅር አዲስ ምርጥ ሰው

  • @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
    @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 4 года назад

    ዋው ፍቅር አድስ የኔ ምርጥ

  • @tub6326
    @tub6326 4 года назад

    Wow geba belu

  • @ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ
    @ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ 4 года назад

    ራህልዬ ፍቅር ነሽ ንርልኝ

  • @osmanosman7431
    @osmanosman7431 4 года назад

    ፍቅርየ ስወድሽ የኔ መልካም እርጋታሽ

  • @mulushmulush3472
    @mulushmulush3472 4 года назад

    እራሄል ጌጡ ምትባል አይጥ እንዴት እንደምታስጠላኝ?

  • @semira1209
    @semira1209 4 года назад

    የኔቆጆ ስወዳችሁ

  • @ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ
    @ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ 4 года назад

    ፍቅራ ድስን ሁሉም ይወዳታል

  • @werkenegus1529
    @werkenegus1529 4 года назад +6

    ይች ደሞ ማነች ያባዬን የጭድ ክምር የመሰለችው

  • @መሲወለየዋ-ዐ1ጠ
    @መሲወለየዋ-ዐ1ጠ 4 года назад +2

    ወይፍቅር አድስ የኔመልካም ሰው አችግን እራሂል ሥጠላ ሽጓደኞችሽን የከዳሽ አሥመሳይ እና እወደድ ባይነሽ የምር

  • @sedetegewasdet4386
    @sedetegewasdet4386 4 года назад

    ፍቅር አዲስ ስወድሽ

  • @lulahenriksson5083
    @lulahenriksson5083 4 года назад +2

    Fekerades yene konjo

  • @toptube9790
    @toptube9790 4 года назад

    ፍቅርየ ሥወድሽ

  • @ቅዱስዳዊትአባቴበረከቴወለ

    ፍቅረየ ንስሀ ግቢ ና ዘመሪ ማማየ ይብቃሺ ሀፂያት ነው

  • @رنيمعماد-ج4ك
    @رنيمعماد-ج4ك 4 года назад

    ውይ ሠይፉ ወላሂ ወዳው ኮረና እደመጣ ወላሂ አረሣውም ትንብሎኝ ምሣእያቀረብኩ ትን አለኝ ቁምነገር እዴት ብዬልሣል አምቄ ወጣሁ እንባዬ እሥንጢበጠብ ድረሥ ወይ ይሄ በሽታ አልፎ ባየሁት

  • @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ

    ፍቅርዬ በጣም ነው የምውዳት እህቲን ነው ምትመስልኝ 💝💝💝💝

  • @dghjfghh6500
    @dghjfghh6500 4 года назад +13

    እራሄል አልወድሽም ጥሎብኝ

  • @enattube5399
    @enattube5399 4 года назад

    ቆይ የፍቅርአዲስ ድምፅ ና እድሜ ግን ማነው ፓውዝ ያረገው? ሳበለው ስትዘፍን እኮ አልተወለድኩም አሁን ግን አባቷ እኔ ነው የምመስለው😂
    ለማንኛውም ሙዚቃዎችሽ በጣም ነው የምወደው በተለይ የድሮውን

    • @زينبمحمد-ت1ش8م
      @زينبمحمد-ت1ش8م 4 года назад

      እወነተለከበለሀለእኔመተንሺተንሺነወእማሰታወሰወ የገረማለ

  • @የወሎልጅ-ኸ4በ
    @የወሎልጅ-ኸ4በ 4 года назад +8

    የራሄ ፀጉርሽ ጭድይመስላል😃😃😃

  • @alnasr9224
    @alnasr9224 4 года назад

    ሁለታችሁን በፍቅር

  • @ያሳደግኝመላክሁሌምከኔጋር

    Addisye anchi bcha zifegn

  • @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ

    ፍቅር የኔዋ ማር ስወድሽ 😘 ራሂም እንደዛው😘👈

  • @sabawelde9278
    @sabawelde9278 4 года назад

    ፈቅር በጣም የምወድሽ ከልጅነቴ ጀምሮ አንችን የምትመስ አንድ የሆናች አቢዬ ትባላለች እሷንም በጣም የምወዳት መልካችዉ አንድ ነዉ በጣም መልኳም ሴት ናት አቢዬ ታቂያታለሽ ብዙ ነገር አድርጋልኛለች አቢዬ
    ፍቅር አዲስ በጣም እወድሻለዉ

  • @ሁሉቻይጌታ
    @ሁሉቻይጌታ 4 года назад

    Welcome

  • @tigisttigist3077
    @tigisttigist3077 4 года назад

    ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teddyabebewelde9787
    @teddyabebewelde9787 4 года назад

    ፍቅር አዲስ
    ሱዳናዊ በጣም ነው የሚወደኝ
    ስለሚወደኝ ነው ወርቁ የሽለመኝ
    ወይ ሱዳኖች
    የስራቹ ይስጣቹ

  • @SaraSara-ng8ij
    @SaraSara-ng8ij 4 года назад +5

    ራሄል ጥሎብኝ አልወድሽም ግን ፀጉርሽ ጭድ ነው እዴ

  • @yafetdanny5138
    @yafetdanny5138 4 года назад +2

    Fikreye yene Andegna❤️❤️❤️❤️

  • @aligeytube786
    @aligeytube786 4 года назад

    Selam

  • @alphamale617
    @alphamale617 4 года назад

    ማናውቀውን ሰው መጥላት ጥሩ አይደለም። ሰው በእግዚአብሔር አምሳል እስከተፈጠረ ድረስ መጠላት አይገባውም። እሷም እኮ የእንጀራ ነገር ሆኖባት ነው።እኛ አበሾች የተካነው ነገር ቢኖር ስድብ ቅናት ክፋት ምቀኝነትን ነው እንዴት አድርጎ አምላክ ይባርከን?

  • @endrismohammedahmed3366
    @endrismohammedahmed3366 4 года назад

    ሠይፍሻ ራሄል ያሬድ ነጉ ተጎዳና ያነሣው ኢሣያሥ እህት ናት እንዴ ድምጣቼው አንድ ነው

  • @elenialamerew7627
    @elenialamerew7627 4 года назад

    Hahahahahah u are funny seyfu....dady shark

  • @አብደለረሸድመሀመድ
    @አብደለረሸድመሀመድ 4 года назад

    እኔ ያሚገርመኝ ነርሶች ብለቹ ምትለፍልፉ ምን ነርሶች ስራቸውን አይስሩበት እንዴ ምንአይነት አስተያያት ነው ምሰጡት ጭንቅለተቹን አሰሩት

  • @ያሳደግኝመላክሁሌምከኔጋር

    Addisye siwedsh yene enat mirt sew moto gize bisetsh comment aykebdegnm

  • @nonstopbydjab5559
    @nonstopbydjab5559 4 года назад

    Yechekenalu sisadebu 😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣

  • @abrahamalebe6200
    @abrahamalebe6200 4 года назад +1

    ህጻን ሆኘ የፍቅር አዲስን ዘፈን በሬድዮ ሰማሁና tv የለንም ነበረ እናቴን ይች የምዘፍነው ልጅ ሬድዮኑን ክፈችና አሳይኝ ስላት ሌላግዜ ታያታለህ አሁን ዘፍና ወደቤቷ ሂዳለች አለችኝ

  • @thestar2137
    @thestar2137 4 года назад +4

    ፍቅርአዲስ ድምፅ ብቻ አይደለም ለካ ጨዋታም ትችያለሽ

  • @habeshalove3486
    @habeshalove3486 4 года назад

    እኔ 10 ማደንቃቸው ዘፋኞች አሉ ፍቅራዲስ ግን ለኔ አንደኛየ ነች ከልጅነቴ ጀምሮ ምወዳት ዘፋኝ አንድ ሰርግ ቤት ሂጄ ልጅ እያለው ካሴትዋ ሰርቄ ወላንሳይ ሚለውን ባለ ካሴቱ በሳምንቱ ይዞኝ ቂጤ 7 ቁጥር ነው ያስወጣልኝ በሽመል

  • @mekidesbehabetu8498
    @mekidesbehabetu8498 4 года назад

    አረ ሰይፉ ተበላክ ሃሃሃሃሃ ቤቢ ሼክ ሻርክ😁😁😁

  • @sarahsasa112
    @sarahsasa112 4 года назад

    የራሄል ድምፅ ዘጋኝ😩

  • @unk_mee
    @unk_mee 4 года назад +5

    ሲጀመር ሰይፍሻ ራሄል የምትባል ጨበር ከፍቅር ጋር እኩል ማቅረብህ ተገቢ አይደለም።ለራሄል በጣም ይበዛባታል።I hate her አይነውሀዋ ደስ አይለኝም I don't know why....ፍቅር ግን እጅግ በጣም አድናቂሽ ነኝ

  • @henochgetnet6798
    @henochgetnet6798 4 года назад

    Seme matefate dese ayeleme

  • @mimimimi7949
    @mimimimi7949 4 года назад

    Fikery ❤👈

  • @henochgetnet6798
    @henochgetnet6798 4 года назад

    Katefa anede sewe maneme yenegrewale

  • @henochgetnet6798
    @henochgetnet6798 4 года назад

    Mene yerbeshale

  • @abbyklay3883
    @abbyklay3883 4 года назад

    Zeregninet yiwdem

  • @tub6326
    @tub6326 4 года назад

    ፍቅርየ ታምሜ ተኝቸ

  • @MT-uo3lq
    @MT-uo3lq 4 года назад +2

    What's going on with these ladies hair? I mean clown wig? 🤣🤣😰😰😰😰

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 4 года назад

    Ere beyerasachu sru atqelji begrup alfo alfo. Janobandoch leyebicha siseru nuw yeyeglachewn yedmtsachewn wbet, talent teteqmew siseru betam desss ylal. Hulgize group tiru aydelem atadgum. Ene Biyonce erasu be group alzelequm.

  • @rahelayele48
    @rahelayele48 4 года назад

    Fikiraddis, you look so tired. It seems like you don't wanna be there...

  • @hawlettub1056
    @hawlettub1056 4 года назад +1

    Fikirye seeedesh

  • @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
    @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 4 года назад

    ውይይይ ራሩ አሁን እሱን የበግ ጸጉር ምኒን አረግሽው 🤔

  • @memeshferawshfraw7934
    @memeshferawshfraw7934 4 года назад +1

    እኔ ብቻ ነኝ የራሄል ድምጽ የወንድ የሚመስለኝ🤔🤔🤔

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 3 года назад

      የፈጠራትን ጠይቅ

  • @yonyboy4236
    @yonyboy4236 4 года назад

    Rahel getu. Adnakesh Nene

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 4 года назад

    አይ ሰይፈ ታስቀኛለህ ክክክክክ ስትችል

  • @shibregirma6129
    @shibregirma6129 4 года назад

    FikrAdiss wudd new maregsh

  • @bezitube122
    @bezitube122 4 года назад

    አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅር ሰላም አንድነት ይስጠን ሰብስክርይብ አድርጉኝ በፍቅር

  • @mayatilahun8867
    @mayatilahun8867 4 года назад

    Fkr Adidas uffff tleyalesh😘😘😘

  • @Sarah-et2vy
    @Sarah-et2vy 4 года назад +5

    ራሄል ፀጉርሽን ኣልወደድኩልሽም ኣያምርም

  • @aligeytube786
    @aligeytube786 4 года назад

    የኔ

  • @hiymnotgerwerk5626
    @hiymnotgerwerk5626 4 года назад

    😍😍😍😍

  • @ሁለገብYoutube-q2o
    @ሁለገብYoutube-q2o 4 года назад

    እዚህ ቤት ያላቹ ፕሊስ ሰብ ሁኑኝ

  • @fikerabi9151
    @fikerabi9151 4 года назад

    _Fikerye_ ~❤👈